No video

ተቀምሞ ✅ የተሰራ ባህላዊ አነባበሮ - Ethiopian Food - Anebabero

  Рет қаралды 5,831

Lulit Lula Channel

Lulit Lula Channel

Күн бұрын

Ingredients:
Teff
Whole wheat flour
Berbere - Chile powder
Oil
Cardamom
Salt
Water

Пікірлер: 109
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ብዝት ይበል እያልኩኝ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት ከልብ እያመስገንኩ አሁንምሰብስክራይብ, ላይክ, ሼር በማድረግ ስራዬን ምን ያህል ጥሩ መሆኑን በእናንተ ማበረታታት ስለሆነ የማውቀው ላይክን መጫን አትርሱ ከልብ አመስግናለሁ የምወዳችሁ ክበሩልኝ🙏❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 2 жыл бұрын
ዋው ሉላዬ ምርጥ የኔ ባለሚያ ከኔ አሠራሩ አቀራረብ ፍገ ግታ በጣም ሁሉም ለየት ያለ በመሆኑ ደረሰ ብሎኛል የሰሩት እጆችሸ ብርክ ይበሉ የኔ ውድ ውድድድድድድድ ላይክ ሼር ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
@@gestanekitchen4057 ፋንዬ በጣም ነው የማመስግነው ክበሪልኝ ጠፍተሻል በሰላም ነው እኔም ውድድ🙏❤️
@yemiten
@yemiten 2 жыл бұрын
ሉሌ ምርጥ ልዩ የአነባበሮ አዘገጃጀት ነዉ እጅሸ ይባረክ !!!
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዬሚዬ በጣም ነው የማመስግነው❤️
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
Waoo lulaye እጅግ በጣም የምአምርና የሚያስጎመዥ አነባበሮሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን like share ውዴ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ የኔ መልካም😍
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ የሆነ አነባበሮ አሰራር ነው 😋💞
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሜሪዬ አመስግናለሁ😍
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሉሊትዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!! ዋዉዉዉ! በጣም ቆንጆና ገራሚ የሆነ አነባበሮ ነው የሰራሽልን በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👌👍😍😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ኅብስትዬ በጣም ነው የማመስግነው❤️
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዋው ሉላዬ በጣም ቆንጆ ጤነኛ ለአይን ማራኪ የሆነ አነባበሮ ነው ያሳየሽን ግባቶችሽ አሪፍ ናቸው ኮረሪማ እንደሚገባ አላቅም ነበር እጅሽ ይባረክ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
የፍቅርዬ በጣም ነው የማመስግነው👍🏽❤️❤️
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ሉሊትዬ እንደተለመደው ልዩ ሙያሽ ተናፍቆ ነበር ይሄንን የመሰለ አነባበሮ ተገኝቶ ነው በጣም ቆንጆ ተቀምሞ የተሰራ አነባበሮ 👌👌👍👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ነፂዬየምወድሽ በጣም ነው የማመስግነው❤️❤️
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
ሉላየ በጣም የሚያምር አነባበሮ በተለያየ ዱቄት የተሰራ ነው ያሳየሽን ቆንጅየ ነው በርበሬ መጨመርሽ ደሞ ያጣፍጠዋል ለኛ ለሀበሻ ትንሽ የሚያቃጥል ጣዕም ስለምንወድ በተረፈ ያስጎመዠል የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ የኔ እህት ላይክ ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ራሄልዬ አመስግናለሁ እውነት ነው ቃጠል ሲያደርግ ደስ ይላል😍😍
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ሠላሞሽ ይብዛልኝ ሉላዬ የምወድሽ ዛሬም በሚያስደምመኝ ሞያሽ ተከስተሻል እኔ ለአነባበሮ ጎድ የለኝም ነበር ይህን ጉደኛ ያበደ አነባበሮ ግን ቀላል አላጣጥመውም ልዩ አሠራር ነው ጤፍ ውስጥ በርበሬ መጠቀምሽ ጨውም ዱቄቶችሽ ውስጥ ማድረግሽ ዱቄቱም የተቀላቀለ መሆኑ እንዲሁም ኮረሪማው እጅግ ልዩ ነው የሚያደርገው ምጣዷን የማዞሮሽ ዘዴ ይመቸኛልእኔም እጠቀምበታለሁ በጣም ምርጥና የሚያስግመጅ ባህላዊ ኬክ ይህንን እኔም ሠርቼ አጣጥመዋለሁ ሉላዬ እጅሽ ይባረክ ሁሌም ለምታካፍይን ሞያ ላደንቅሽ እወዳለሁ ሼር ላይክ 😍😍💕💕👌🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ካሉድዬ ክበሪልኝ ሁልግዜም የምታደርጊው ማበረታታት በጣም ነው የሚያነቃቃኝ ውድድ የኔ እመቤትአመሰግናለሁ ሞክሪው😍😍
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 2 жыл бұрын
ሰላም ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ በጣም ቆንጆ የሆነ አነባበሮ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን የኔ ውድ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመስግነው ሀበሻዬ🙏❤️
@ethiofam7643
@ethiofam7643 2 жыл бұрын
ሉላዬ ቆንጆ የአነባበሮዉ ማማር ያንቺ ማማር ያአሰሪሩ መቅለል እንደዉ በደፈናዉ እጆችሽ ይባረኩ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበል። ❤️❤️❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ኪዶዬ በጣም ነው የማመስግነው አሜን🙏ያንችም ሰላም ብት ይበልልኝ🙏❤️
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 жыл бұрын
ዋዉ ሉላዬ ልዩ የሆነ የአነባበሮ አሰራር ነዉ በጣም አስጎመጀሽኝ ምራቄን ዋጥ እያየሁ😂 በጣም ነዉ የወደድኩት በዛ ላይ ልክ የሐገር ቤት ነዉ የሚመስለዉ አስታወስሽኝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክልኝ 💕👌👍🙏 ሼር✅
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ነፂይዬ በጣም ነው የማመስግነው 🙏❤️
@saradawit
@saradawit 2 жыл бұрын
ሉላዬ እንኳን አደረሰሽ ለሆሳህና ያሚሚ የኔ ባለሙያ ምርጥ የሆነ ለጤና ተስማሚ አነባበሮ ነው የሰራሽው በዛ ላይ አቀማመምሽ ልዬ ነው ኮረሪማ ምንም ላይ ቢጨመር ቴስቱ ልዬ ነው እጅሽ ይባረክ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 💕👌
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሳርይዬ በጣም ነው የማመስግነው❤️❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 2 жыл бұрын
It looks delicious! Thanks for sharing👌👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thank you for watching🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
ሉላዬ እንዴት እንደጎመጀሁ አትጠይቂኝ ምርጥ አነባበሮ ምራቄን ነው ያስዋጠኝ እጅሽ ብርክ ይበል ጨው ኮረሪማ ማድረግሽን ወድጀዋለሁ እናመሰግናለን ላይክ ሼር👌💕👏👍🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ምሳይዬ በጣም ነው የማመስግነሽ የምወድሽ❤️❤️
@diaryofsouadandyassin
@diaryofsouadandyassin 2 жыл бұрын
سلام عليكم ما شاء الله تبارك الله عليك تسلم ايدك بتوفيق يارب العالمين حبيبتي 😋😋😋😘👍😍❤️🌹❤️
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thank you for watching🙏❤️❤️
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 жыл бұрын
የሚያምር አነባበሮ እንዴት ቆንጆ አድርገሽ እንደሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሉሊትዬ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሪታዬ በጣም ነው የማመስግነው🙏❤️
@yodittekeste
@yodittekeste 2 жыл бұрын
ሉሊዬ አነባብሮ ብሎ ዝም ምርጥ ባለሙያ ብየሻለሁ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ዮዲትዬ አመስግናለሁ🙏❤️
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 жыл бұрын
Wow በቀላል መንገድ ሰላሳየሸን እናመሰግናለን😘😘😘
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
መዲዬ አመስግናለሁ🙏❤️
@ethioeyeattube5297
@ethioeyeattube5297 2 жыл бұрын
ሰላም ሉሊ ዋውውው አነባብሮ ውስጤ ነው በጣም ነው የምውደው ምርጥ አርገሽ ነው የስራሹ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ኢትዮዬ በጣም አመስግናለሁ🙏❤️
@mimishacooks817
@mimishacooks817 2 жыл бұрын
ሉላዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዬ ነው ይሄ ለሆሳእና የቡና ቁርስ እሰራዋለሁ ስላካፈልሽንእናመሰግናለን እጂሽ ብርክ ይበል💕❤️🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አሜን ሚሚሻዬ ቆንጆ ነበር 🙏❤️
@shetatube12340
@shetatube12340 2 жыл бұрын
ሰለም ሰለም ዉዴ በርችልኝ ወዉ እጅሽ ይበረክ ዉዴ በጠም ምርጥ ነዉ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሽታዬ ክበሪልኝ🙏❤️
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ሉሊትዬ እናመሰግናለን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🌹
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሁሉምዬ ክበሪልኝ🙏❤️
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v 2 жыл бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ የኔውድ እኳን ደህና መጣሽ እድሁም እኳን አደረሰሽ ለሆሳና በአርያም ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነትን ያምጣልን የኔባለሞያ እጅሽ ይባረክ-❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ እንኮን አብሮ አደረስን አሜን🙏❤️
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 2 жыл бұрын
ሉሉቲዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ባለሟያ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ሐይሚዬ ክበሪልኝ🙏❤️
@banchitube801
@banchitube801 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረከ በጣም ያምራል በጣም እወዳለሁ እንጄራም ናፍቆኛል ❤
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ባንቺይዬ እኔን 🙏❤️
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ የኔ እመቤት👍🏽❤️
@stube3784
@stube3784 2 жыл бұрын
ማሻአላ ሉሉዩ ሲያምር 🙏🙏🙏👈👍ሸር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ የኔ እመቤት🙏❤️
@bettytube6255
@bettytube6255 2 жыл бұрын
Luliye yene balamoya enkuan beselam metach betam konjo anababero new ejesh yibarek
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Amesgenalhu yene konjo 🙏❤️
@interactiveguitarchannel7861
@interactiveguitarchannel7861 2 жыл бұрын
Your food channel is perfect, the chef is amazing It looks so tempting, and I really want to enjoy it
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
thank you very much my dear friend
@hanikitchen8109
@hanikitchen8109 2 жыл бұрын
ዋው ውዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር መልካም በአል
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ🙏❤️
@Adugenete
@Adugenete 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሉሊት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዋው በስንት ግዜዬ አነባበሮ አስታወሽኝ በዘውም አሳመርሽኝ የስንዴ ዱቄት እና የጤፍ ዱቄት በዛ ላይ የጨመርሻቸው ቅመሞች ኮረሪማ፣ ጨው ፣ በርበሬ ሲዋሀዱ ጉደኛ ነው የሆነው መልኩ እራሱ እንዴት እንደሚያምር በጣም ጎበዝ ነሽ አሪፍ ሙያ ነው ጎበዝ በርቺልን 🙏🙏🙏🙏
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁኝ ክበርልኝ👍🏽👍🏽
@medihntube
@medihntube 2 жыл бұрын
Lulaye ናይ ዓደይ ሀንዛ አዝክርክኒ 😂እጅሽ ይባረክ ውዴ አሰራርሩ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ውዴ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ናይብሀቂ ሀንዛ ክስንክቴ በጣም ነው የማመስግነው ክበሪልኝ❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Waching yummy 😋
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thx 🙏
@HappyFil
@HappyFil 2 жыл бұрын
The texture and looks of this food is excellent, sure to have great taste as well.
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thank you for watching my video🙏👍🏽
@bnbettytube
@bnbettytube 2 жыл бұрын
wow አነባበሮ 🥰😋
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thx 🙏
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 2 жыл бұрын
ሉላዬ ቆንጆ ሼር ላይክም ብዬ ሁለት ፅፈ አልወጣም ምን እንደሆነ አልገባኝም
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ፋንዬ ደርሶኛል ወጥቶል አትጨነቂ የኔ ምልካም እግዚያብሄር ይስጥልኝ 👍🏽😍
@Donyte17
@Donyte17 2 жыл бұрын
Very good recipe, thank you for your effort.👋🌹
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thx 🙏
@hulumfikirtube8350
@hulumfikirtube8350 2 жыл бұрын
Wow lulit 👍👍👍🌹
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thx 🙏
@freytube2731
@freytube2731 2 жыл бұрын
እንዴት ያስጎመጃል ሉላዬ ተባረኪልኝ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ፍርይዬ የኔመልካም በጣም ነው የማመስግነው❤️❤️
@LeneDicaseToques
@LeneDicaseToques 2 жыл бұрын
Good afternoon my beautiful new friend. I don't really know what your recipe is about, but it seems to me something very good, tasty and with an interesting look, congratulations on the beautiful recipe and for your beauty as a woman..hugs..
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
thank you thank you so much my dear friend🙏❤️
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 жыл бұрын
እናሜሰጊናለን ሉሊትዬ የኔ ባሌ ሙያ
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
አመስግናለሁ🙏❤️
@eduyoutube3831
@eduyoutube3831 2 жыл бұрын
Lulaye betam enamesgenalen ejeshe ybarek 🙏❤👍👌
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Eduyea Amesgenalhu yene konjo 🙏❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 2 жыл бұрын
ሼር ሼር
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ፋንይዬዬዬዬ
@sitotatube-
@sitotatube- 2 жыл бұрын
it looks delicious luliye 👍👍👍🥰
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
Thank you for watching❤️❤️
@jojokitchen3341
@jojokitchen3341 2 жыл бұрын
What a beauty, this is really amazing. I welcome your hand, my love. Every year and you are good
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
thank you so much for your support🙏❤️
@blenalemu1005
@blenalemu1005 2 жыл бұрын
Great one but please change the battery to the smoke alarm
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ሉላዬ welcome watching
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
ሉሊትዬ😍😍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ወይዬ አመስግናለሁ🙏❤️
@cookwrusna1149
@cookwrusna1149 2 жыл бұрын
Good Ethopian food
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
thank you so much🙏❤️
@almazderesse3287
@almazderesse3287 Жыл бұрын
ሉላዬ grap seeds oil የት ነው የምትገዥው በጣም ቆንጆ አነባበሮ ነው
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
አልማዝዬ እሰራልሻለሁ እኔ ነኝ የሰራሁት🙏❤️❤️
@sofiibrahim9466
@sofiibrahim9466 2 жыл бұрын
👏👏👏👍👍👍
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
thank you so much please support my dear sister👌🏽❤️❤️
@monireak
@monireak Жыл бұрын
I am waiting your new video 1 month already. missing you so much 🌹🌹💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
ሉላዬ ማሬ የኔ ባለሙያ በጣም የሚያምር ቆንጆ የ አነባበሮ አሰራር ነው ያሳየሽን አሰራርሽን በጣም ወድጄዋለሁ ያው የአንቺ ሙያ የታወቀ ነው እኔ አነባበሮ በጣም ነው የምወደው ዳቦ ስለማልወድ በዛ ፋንታ አነባበሮ እወዳለሁ ግን እኔ አነባበሮ ስጋግር ኮረሪማ አላደርግም እድሜ ለሉሊትዬ ከአሁን በኋላ አነባበሮዬን በኮረሪማ ነው የማዘንጣት😂😂 thank you for sharing ሉሊትዬ ቆንጆ ❤💕❤🌺🌺 Share
@lulitlula4290
@lulitlula4290 2 жыл бұрын
ቤቲሻዬ በጣም ነው የማመስግነው ይገርምሻል ቃተኛ ና አነባበሮ በፍቅር ነው የምወደው በይ በኔ ስታይል ሞክሪው ሽክ አድርጊያት በኮረሪማ👍🏽❤️❤️
@bettysheger976
@bettysheger976 2 жыл бұрын
@@lulitlula4290 😂😂 እሺ ሉሊትዬ ሽክ አደርጋታለሁ እኔም ቃተኛ በጣም እወዳለሁ ኢትዬጵያ ቃተኛ ቤት ዘዋሪ ነበርኩ thank you የኔ ቆንጆ🙏❤
ብላክ ፎረስት ለምኔ የሚያስብል አነባበሮ
12:38
Ethio-Twins tube
Рет қаралды 346 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Prank vs Prank #shorts
00:28
Mr DegrEE
Рет қаралды 9 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 29 МЛН
አነባበሮን  በሁለት  ልዩ  ልዩ  ጣእሞች
14:07
Melly spice tv
Рет қаралды 91 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 194 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН