ተቀጠቀጠ ለጉድ ተቀጠቀጠ | የእማማ ቤት | ክፍል 62 | ሙሉ ፊልም | YeEmama Bet Ethiopian Comedy Films 2020

  Рет қаралды 55,785

ሰባት 7 Seven Tv

ሰባት 7 Seven Tv

Күн бұрын

Пікірлер: 127
@alem8873
@alem8873 4 жыл бұрын
ከምር የማማን ቤት ድራማ ስከታተል ሃገሬ ያለሁ ነው የሚሳማኝ! በርቱ
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 3 ай бұрын
እኔም❤❤😢
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
እናት ሀገሬ ቅድስት ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪልኝ እነ በጓ ያለሁበት ቦታ ሲያምር ወይኔ ሀገሬ ደስ ትላላችሁ
@halimasaid8221
@halimasaid8221 4 жыл бұрын
ማነውደኔ,እጀራዉንበበርበሬ,ስታውምራቁንየሚዉጥ,እጂንያውጣ
@gvghh2074
@gvghh2074 4 жыл бұрын
ምራቅ መዋጥ ብቻ ትኩስ እንጀራ ቅቤ ባይኑ ሞልቶ ቀርበሬ ተነስንሶበት የናቴ ኩሽናና ምጣድ ሁሉ ነው የሚያስታውሰኝ ይሄን ማስታወቂያ ያንሱልን ስንቱን ነው ባምሮት የሚደፉት ለተመልካችም አስቡንጅ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ
@የኡስታዞቺተማሪነኝየካሊድ 4 жыл бұрын
እኔአለሁኝ
@ኤንገራገሯ
@ኤንገራገሯ 2 жыл бұрын
እኔ አለሑ😿😿
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 3 ай бұрын
ሻሩኬ የኔ ፍቅረኛ😂❤ዙረህ ዙረህ እኔጋ እደምታርፍ እርግጠኛ ነኝ😂😂
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ
@ዜድየራቆቦዋዜድየራያቆቦዋ 4 жыл бұрын
የኔምርጦች መጣችሁ እኔስ የናፈቀኝ የሀገራችን ትኩስ እንጀራ በርበሬ
@aworirosemary1480
@aworirosemary1480 4 жыл бұрын
ውይ ጢጢ ካልቾዋ ክክክክ ፈት አውራረን አምጡልን
@እስላምነውሂወቴ-ዐ1በ
@እስላምነውሂወቴ-ዐ1በ 4 жыл бұрын
እር ሻሩክ ቦከስችህኮ ዛሬ በጣም ደሥ ብሎኛል እሥልምናን የተቀበልኩበት ቀን ነው
@samsonga1044
@samsonga1044 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልሽ ውዴ አላህ አክበር አላህ አክበር ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል
@susutube7232
@susutube7232 4 жыл бұрын
Enkan dass alsh yan wude
@susutube7232
@susutube7232 4 жыл бұрын
መሸ አለህ መሸ አለህ እንኳ ወደ ትክክለኘዉ ሀይመኖት በሰለም መጠሽልኝ ያኔ ወዉድ
@እስላምነውሂወቴ-ዐ1በ
@እስላምነውሂወቴ-ዐ1በ 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁኝ የምታውቁትን አሳውቁኝ በጣም ጎጉቻለሁሁሉንምለማውቅ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
ምንድነው ግን ፋሽነው እንደ ስሞኑን እውነት ክክክክክክክክክ
@ማዓተቤትርጉምአለው
@ማዓተቤትርጉምአለው 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹሁ ሻሩክዬ አሳዘንከኝ ክክክክክክክክክክ
@seydabera750
@seydabera750 4 жыл бұрын
የማማ ቤት ምርጦች እደኔ የሚወዳቸዉ ላይክ
@halimasaid8221
@halimasaid8221 4 жыл бұрын
ሰላምያገሬልጆች,በያለችሁበት,ሰላማችሁይብዛ,አደኛነኝዛሬ,,ወግደርሶኛል,እሥኪላይክሥጡ,ያገሬልጆች
@safeermall7450
@safeermall7450 4 жыл бұрын
Po
@የሻረግካሳየ
@የሻረግካሳየ 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች መጣችሁልኝ በርቱልኝ❤❤❤
@enatalem3890
@enatalem3890 4 жыл бұрын
ተናፍቃችሗል እንኴን ደህና መጣችሁ ሻሩክዬ አሳዘንከኝ ክክክክክክክክ አዎ ወስላታ ወንዶችን እንዲህ ነው ምናደርገው እኛ ሴቶች
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
እነዚህ እንግዶች መቼነው ሚደርሱ ካሰቡት በጉ አሳዘነኝ እነሱ ወሪያቼውን እየነፋ እሱ ብቻውን ኩርምት ብሎ
@እግዚአብሔርይመስገንየተዋ
@እግዚአብሔርይመስገንየተዋ 4 жыл бұрын
እኔ ግን የሚጣንና የሻሩክን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ ደሞ ባለ ሱቁ በጣም ያስቀኛል የምር ቀልድ ወሬው
@bettygirma192
@bettygirma192 4 жыл бұрын
እካንደህና መጣችሁተናፍቃችዋል
@ghirmaytekie7069
@ghirmaytekie7069 4 жыл бұрын
መግባያቹ ትንሽ ቀንሱበት ውድዎች
@ስደትኛውነኝአልህምዱሊላ
@ስደትኛውነኝአልህምዱሊላ 4 жыл бұрын
እካን በሠላም መጣችህ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
እነ እማማ ቤትን ሳይ የአገሬ ሽታ ያውደኛል
@rahmasaeed9322
@rahmasaeed9322 4 жыл бұрын
የነዲቡሽ ካራክተር 🤔🤔🤔🤔ስንት ቀን ነውጫካ እሚሰሩት😏😏😏 ፊትአውራሪ የናፈቃችሁ 👍👈
@meseretethiopia8668
@meseretethiopia8668 3 жыл бұрын
ለከድር ስል ነው የማየው ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@melesewsolomon9911
@melesewsolomon9911 4 жыл бұрын
አልነገርኩሽም ወይ ካጥር ተንጠልጥየ የማማ ቤት ልጆች አይቻሉም ብየ ተመቼኝ ሙዚቃው ትን ወዝወዝ አልኩኝ በርቱ ደስ ይላል በተለይ የገጠር ድራማ ብትለቁልን በጣም ደስ ይለኝ ነበር ገጠር እወዳለሁ
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች
@shewalemma9889
@shewalemma9889 4 жыл бұрын
Mimiye ene anchi yasedat adebar hunenal
@hosanna3393
@hosanna3393 4 жыл бұрын
@@shewalemma9889 Yen wude lahulme gize ale hulume bemola besaka sedete laye man yekoyale nelshe naw
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
ድንቡሼ ስለተቀላቀለ ደስ ብሎኛል
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 4 жыл бұрын
ከድር ቶክቻውን ሲያንቀው ባልስርቂ እሊቂ ያላት በሳቅ ደከምኩኝ 🤣🤣ከገጠር እስከ ከተማ የእማማ ቤት ነብስ ነው የምር ያስቃቃ🤣ያገራችን ዋና ከተማ ደሴ ናት🤣
@hrhrhj4j4j70
@hrhrhj4j4j70 4 жыл бұрын
ዋዉዋዉ። ደሥይላን በር ቱ
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 4 жыл бұрын
ውይ በየት መጣችሁ ምንድን ነው መናፈቅ ተልተሎ አትመጡ ጢጢ ችሎታ የሰጠ ነው
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 4 жыл бұрын
ምነወ በየ ደቂቃወ ማሥታወቂያ አይደብርም ለጆሮአችን እዘኑልን
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
ዘና አረጋችሁኝ ዛሬ ከፍቅረኛየ ጋር ተጋጭቻለሁ እና ምን ይሻለኛል ይመስለኛል እኔ ነኝ መሰል የወደዲኩት እውነት ውይይይይ ወንዶች
@alem7946
@alem7946 4 жыл бұрын
ምርጦች
@صوفيمحمد-س4ذ
@صوفيمحمد-س4ذ 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍💛💛💛💚
@sosiweledie6926
@sosiweledie6926 3 жыл бұрын
I like you
@hayatahmed3338
@hayatahmed3338 4 жыл бұрын
Weyyyyy sewedashew eko 😍😘
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ
@መካነሰላምቦረና-ከ5መ 4 жыл бұрын
ምነው ዛሬ ጥሞኝ ሳላየው አለቀ በምሀል በምሀል የምታስገቡት አልተመቸኝም
@محمدعبداللهخميسالكعبه
@محمدعبداللهخميسالكعبه 4 жыл бұрын
😆😆😆😆
@bestebeste448
@bestebeste448 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አራ በጠም ነዉ ፈታ ሚተራጉት እነመሰግነልን
@Asha-zh2yl
@Asha-zh2yl 4 жыл бұрын
ሸሩከነ ጡጤ በጠም ያሰቀኟ
@tsedeytube5148
@tsedeytube5148 4 жыл бұрын
የዛሬው ድራማ ደግሞ ግራ የገባው ነው በሰላም ነው ዝብርቅርቅ ያደረጋችሁት ኋላና ፊቱኮ አይለይም ከኋላ ያየነው ከፊትም አለ🤔🤔🤔
@ዜዴነኛየልጓማዋቀበጥ
@ዜዴነኛየልጓማዋቀበጥ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@bettygirma192
@bettygirma192 4 жыл бұрын
ስላም ቤተስብ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
@ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 жыл бұрын
ስወዳቹህ
@እማየበጣምነውየምወድሽ
@እማየበጣምነውየምወድሽ 4 жыл бұрын
አባባ የት ገቡ አምጡልን
@asterbirhanu350
@asterbirhanu350 4 жыл бұрын
Min new editegun tefabaci betelegeram weden laku edit aderege elekelacihu alehu benesa
@abdushimels1081
@abdushimels1081 4 жыл бұрын
Fitawurari tefubin esa
@ሴትናሀበሻዊትሴትና-ተ5ጰ
@ሴትናሀበሻዊትሴትና-ተ5ጰ 4 жыл бұрын
የታሉ የኔ አባት ፊት አውራሪ ናፋቀውኛል አምጡልኝ
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Mitu mlacsh ketitiyela wered kkkkkkkkk adokcshe
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 4 жыл бұрын
Ere btam atera🤔🤔🤔🤔
@zemzemnuyre4128
@zemzemnuyre4128 4 жыл бұрын
ሠላም ለናት ይሁን ውዶች እርጉዝ ነብርኩኝ ደም እይፈስስኝ ነው እስኪ ምላ ካላችሁ ነገሩኝ አይታችሁ እንዳታልፉ አደራ
@እሙረያን-ጰ8ዘ
@እሙረያን-ጰ8ዘ 4 жыл бұрын
አልተውሽም ማማዬ
@zemzemnuyre4128
@zemzemnuyre4128 4 жыл бұрын
እሙረያን አለተውኝም እህቴ አችስ ተውሽ😭
@እሙረያን-ጰ8ዘ
@እሙረያን-ጰ8ዘ 4 жыл бұрын
@@zemzemnuyre4128 እኔኮ ሁለት ዎር ሙሉ እየፈሰሰኝ ነበር ማሬ ግራ ግብት ብሎኝ አሁን አልሀምዱሊላ አቁሞልኛል እንዴት ነው ያኒ ይበዛብሻል ዉይስ
@zemzemnuyre4128
@zemzemnuyre4128 4 жыл бұрын
@@እሙረያን-ጰ8ዘ እህቴ ሀኪም ክትትል አደረጋለሁ ገን ምን ዋጋ አለው እሁድ ለት እራሱ ሂጅ ነብር ስባት ሳምንት ሆኖሻል ደህና ነውፅነሱ ብልውኝ ተመልስኩ ስኞ አንስቶ ከረኑ ቡኒ የፈስኝ ነብር ቀጠን ያል ዛሬ ደሞ ደም የፍስኛል እስኪ ዱአአድርጉልኝ እህቶች ለአላህ እሆናችሁልሁ እናም አች ከቤት ነሺ ከስራ እኔ ስራ ጀምሪ ነብር አሁን ደሞ አምምኝ ምን ላድርግ እህቴ ዝምብይ ልስራ ውይስ ውድ ሀኪም ልሄድ ነገሪኝ እስኪ መፍቶሂውን
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Doctor anagri ade min ayehosh new adekeld atyw
@messiethio4895
@messiethio4895 4 жыл бұрын
ምንድ ነው የደጋገማችሁብን እረ ኤዲተር ምንሼ
@Asha-zh2yl
@Asha-zh2yl 4 жыл бұрын
ወይ ቶክ
@እሙሤብሪናYouTube
@እሙሤብሪናYouTube 4 жыл бұрын
ሻሩክ ሚሥትብዙ
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Tititya kkkkkkkkkk achico atmachi
@እሙሂኪማየኔልዬሂኪማ
@እሙሂኪማየኔልዬሂኪማ 4 жыл бұрын
መጣችሁልኝ
@fatimafa7033
@fatimafa7033 4 жыл бұрын
👌👌👌❤❤❤❤👍👍👍🇪🇹🇦🇪
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 жыл бұрын
ሻሩክ ምንሽንም አይቶ አላቀረበሽም እና ምኔን ነው ? ፆታሽን አይቶ ነው ?😋😋😀😀😀😀😀😀
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 4 жыл бұрын
Ay mtu keflahi new
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
ከድሮ የት ሄደ በናታችሁ
@sjsgshh935
@sjsgshh935 4 жыл бұрын
ደደቦች
@mituyedegelmaryamlij7138
@mituyedegelmaryamlij7138 4 жыл бұрын
Mensha new yeha derama yezaraw edat algebagnm zebwrkwrk bwluwal eko
@welelatube8118
@welelatube8118 4 жыл бұрын
በስነስራት አሳዩን አትደጋግሙብን🙄🙄🙄🙄
@peacewins3281
@peacewins3281 4 жыл бұрын
ምነው ደጋገማችሁ ቆራረጣችሁት ኡፍ የምወደው ሾው መዋዕለ ሕጻናት ያቀነባበሩት ይመስላል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
እር ምንድነው የነድንቦሺ ፖርት ከጫካ ይውጣ
@ለእውነትመኖርለእውነትመኖ
@ለእውነትመኖርለእውነትመኖ 4 жыл бұрын
ማስታወቂያ በዛ ምንድነው
@Bete_Kidanmerit.16
@Bete_Kidanmerit.16 4 жыл бұрын
ግን እኮ ከሻሩክ ፍቅር ጠግርሮኛል ኧረ ምን ይሻለኛል አግብቷል ወይስ ❓❓❓❓❓❓
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
አረ እህቶቼ የመዳም ቀሽቶች እጄ በክሎሮስ ደረቀብኝ የተጠቀማቹት እስክራብ ንገሩኝ ስወዳቹ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
ውይይይ እኔም ነው የምር ምን ይሻለኝ
@ኡምአመል
@ኡምአመል 4 жыл бұрын
ፋልዚን ቅቡት ስራ ስትጨርሱ ልተኙ ስትሉ እጃቹህን እግራቹህንም ከዛ ትኝትበሉ ከዛቆንጆእጅይሆንላቹሀል አብሽሩ እህቶች ክስደት አላህነጃይበለን
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
@@ኡምአመል አሚን አሚን ውዴ ጀዛኪላህ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 4 жыл бұрын
መጣቹነገአየዋለውቦታለመያዝነው
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 4 жыл бұрын
አረ ባሻ የት ሂዶ
@ታዳኙተኩላ
@ታዳኙተኩላ 4 жыл бұрын
ውነት ጢጢ ስታስቀኝ ሸሀሩክ እና ሚጡ መጨረሻችሁ ምን ይሆን
@እሙረያን-ጰ8ዘ
@እሙረያን-ጰ8ዘ 4 жыл бұрын
የማማ ቤት በየቀኑ ቢለቀቅ አልጠግባችሁም
@yakobbogale7188
@yakobbogale7188 4 жыл бұрын
Editing gn gra yagabla tedebelaleke eko.ere emiwedewin film gravatagabug
@ቅዲስትእናቷንናፋቂቅዲስት
@ቅዲስትእናቷንናፋቂቅዲስት 4 жыл бұрын
ተናፈቃ ናችሁ😘😘😘😘😘😘😘
@SamsungPrime-cg1rk
@SamsungPrime-cg1rk 4 жыл бұрын
የማማቤት ውስጤ ናችሁ እርዘም ብታደርጎት
@አለሚቱየዳሙፍሬነኝ
@አለሚቱየዳሙፍሬነኝ 4 жыл бұрын
የእመመ ቤት የመቺ ነው?
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@sjsgshh935
@sjsgshh935 4 жыл бұрын
ደደቦች
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 19 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 41 МЛН
321 ቲአትር ሲትኮም S01E46
31:43
Balageru TV
Рет қаралды 54 М.
በአቋራጭ ክፍል-1
28:00
Abule Movies
Рет қаралды 55 М.
Players push long pins through a cardboard box attempting to pop the balloon!
00:31