የእማማ ቤት 36 ተራ አስከባሪዋ በሻሩክ ፎንቃ YeEmama Bet Ethiopian comedy 2019

  Рет қаралды 102,995

Sodere TV

Sodere TV

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@doitright593
@doitright593 5 жыл бұрын
እኔ እዚ ሲትኮም ላይ በጣም ሚመስትኝ የማጀቢያው ሙዚቃ ነው። ቆየት ቆየት ያሉ እና አንድ አንዶቹን እንዳውም አይታወቅም ። I like it 💯
@frhiewettesfaye6346
@frhiewettesfaye6346 5 жыл бұрын
እኔ የናፈቀኝ ድራማቹ ነበር እንኳን ደና መጣች መልካም እለት ሰንበት ይሁንላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች
@amaretamru4223
@amaretamru4223 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችህ የእማማ ቤቶች በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እሽ
@AGESarsema
@AGESarsema 5 жыл бұрын
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቀን አደረሳቹ።
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ
@የድንግልልጅነኝያውምያማላ 5 жыл бұрын
Amen enkon abro aderesen
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@hiwotfeker7767
@hiwotfeker7767 5 жыл бұрын
Amen3 enkun abro aderesan
@minlargelhkfiqir662
@minlargelhkfiqir662 5 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@ወሎየነኝያውምየመርሳ
@ወሎየነኝያውምየመርሳ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን በደና መጣችሁ የአመቱ ምርጥ ብያለሁ በግሌ የእኔን ማንነት እናንተ ጋር እያየሁ ሰለሆነ ይመቻቹሁ
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 жыл бұрын
በስንት ግዜየ ቤተስቦቸን አገኝዋቸው ደስ ብሎኛል። የስው ደስታ እሚስደስትቹህ። ፎቶየን በመጫን ስብስክራፕብ አርጉኝ። ስውን። ለመርዳት ውስ መሆን በቂነው ብሉላ ስውየውም
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ማር ቤተሠብ እንሁን ሠብስክራይብ አርጊኝ
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
አበበች ጌታየ sitastelu bahone balone subskiribe sitilu
@yidnk2327
@yidnk2327 5 жыл бұрын
🙄😄😅😆
@zamzam-vc3jx
@zamzam-vc3jx 5 жыл бұрын
አበበች ጌታየ እንካን ደስ አለሺ እህት
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ዊል ካም እማማ ስውዳችሁ እኮ መልካም እልተስንበት በያላችሁበት !*
@meromero2037
@meromero2037 5 жыл бұрын
የምር ክፍላገር ያሥታውሰኛል ማርያምን😍😍😍🌹🌹💓💓💓🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ትክክል እማማ እረጅም ዛፍ ጊዜውን ጠብቆ ይወድቃል ለሁሉም ጊዜ አለው 👏👏👏😍😍😍
@ፅዮንነኝየአስማረእህት
@ፅዮንነኝየአስማረእህት 5 жыл бұрын
እንኳን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ዓመታዊ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን።
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
አዲሷ ችክ ሙዷ ደስ ሲል የሸገር ልጆች ይግደሉኝ አቦ😍
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ድራማ ነዉ ለገባዉ👏👏👏👏👏👏🙏🙏
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ 5 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች ለሀገራችን ሰላም ይዉረድ እማማ ቤቶችውጤ ናችሁ
@meromero2037
@meromero2037 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት ውስጤ ነው🌹🌹💓💓😍😍
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ሁላቹም ደስ ትሉኛላቹ. እነዚ ሁለት ቀጫጫውች ክክክክክ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር-ቨ3ረ
@ፍቅርያሸንፋልፍቅር-ቨ3ረ 5 жыл бұрын
የነ እማማ ቤት እናተን ሳይ አገሬ ሰፈሬ ይናፍቀኛል ምንም ትሁን ምንም እደናት አገርም ትናፍቃለች በሰላም ላገራችን ያብቃን
@ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ
@ያልተፈታዉህልሜ-ገ5ኰ 5 жыл бұрын
አሜንንን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
Kkkk ሸሩኬ የዛሬው የባስ ነው ያዝናናል
@selamselam1565
@selamselam1565 5 жыл бұрын
ሰላም ያገር ልጆች ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልላችሁ እንኳን ለመጥምቀ ቅዱስ ዮሐንስ አመታዊ በአል አደረሳችሁ የመጥምቁ ጸሎት ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን
@dontwoorybehappy8865
@dontwoorybehappy8865 5 жыл бұрын
Amen
@ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ
@ቡርቴቡርቴ-ገ6ኀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ማሂነኝከጎንደር
@ማሂነኝከጎንደር 5 жыл бұрын
ቶክቸዉ ሲያስቅ በናቴ ሴት ነኝ አለ 😂😂😂
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጨ6ዠ 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቶኪቸዉ ምንላርግልህ 👌👌👌👌👌
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ሻሩኬ በስቅ ገደልከኝ እንኮን እግዚአብሔር አወወጣህ
@ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ
@ዜድነኝየኮከብአበዋቀበጥ 3 жыл бұрын
ቶኬ ilov you የኔ sewat ማርርርር ሀሀ ደሥ ሥትል
@mustobintmahmedggy7542
@mustobintmahmedggy7542 5 жыл бұрын
Weddddd nw maregechu😍😍😍😍😍😍
@አበበችጌታየ
@አበበችጌታየ 5 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣቹህ የማቢት
@MediTube1
@MediTube1 5 жыл бұрын
ቼ ቼ ቼ ቼፈረሴ ትዝ አለኝ ስጫወት 🙆😂😂😂
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ምታስጠልኝ ሁላችሁም የኢትዮጵያ አርቲስቶች ተብዬዋች ደንቆሬ ናችሁ ለእናተ አላማዊ ገንዘብ ለመሰብሰብ ብላችሁ በቀልድ በሰዉ ሃይማኖት በመላእክት ስም ምታፊዙ ደንቆር ናችሁ
@Gabour-qt1wc
@Gabour-qt1wc 5 жыл бұрын
እውነትሽን.ነው.እኮ.ማርያምን.ምድረ.ዥልጥ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
*ውይ* #የማማ *ቤት* *በሚቀጥለው* *የዘፋኞቹን* *ስም* *ከታች *አስቀምጡልን* *ፕሊዝ*
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 жыл бұрын
የእማማ ቤት በጣም ነው የምወዳችሁ ፡በተለይ የፊት አውራሪ ፡ አመታት በጣም ነው የሚመቸኝ እግር እግሩን እንክት ፡፡
@sofyaali3026
@sofyaali3026 5 жыл бұрын
ኧረ ሴቶች በገታ ፍቅር ተጀመረዴ ፍትህ ለወዶች😂😂 አይ ሀገራችን አይን እያለው የለኝም ብሎ ልመና ማድረግ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ
@ስደተኛዋየእናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
የዛሬ ዘመን ሰው ልወደው ቸገረኝ ልጠላው ቸገረኝ እንደት ዋልክ ይለኛል ምሶ እየቀበረኝ እውነት ነው የእማማ ቤት ውድድድድድ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
Wy zefagn smu manew
@እዩየዲቲ
@እዩየዲቲ 5 жыл бұрын
እዉይ አስኒ ቀበጧ ተናፍቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ሻሩኬና ሚጡ ዉሻዉ ሞተ ብላችሁ አልነበር ዛሬኮ አየዉት
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 2 ай бұрын
ሻሩክ የኔ ኣንደኛ❤❤
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እንኳን ደህና መጣቹ ስወዳቹ 😍😘 እማማን ያላቹ ሰብስክራይብ በሉኝ እወዳቹዋለው
@aminamohammad2114
@aminamohammad2114 5 жыл бұрын
😙😙😙😘😘😘
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ
@ልኑርተደብቄከሁሉምእ-ጸ1ኘ 5 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ዉሰጤናችሁ የማማ ቤቶች ዉድድድድ❤😍😍
@ainaaina1672
@ainaaina1672 5 жыл бұрын
በርቱልን
@firdowesmohammed672
@firdowesmohammed672 5 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣቺሁ
@rolalola3230
@rolalola3230 5 жыл бұрын
Finally ....... 😍😍😍😍
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ወይኔ ሻሮኬ ወንበሩን አዝሎት ከች አለ ሀሀሀሀ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣችሁእማማ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የማማቤት መጣቹ እንኳን ደና መጣቹልን አቤት እነዚህ። ቀጫጫ ልጆች የዋዛ አይደላቹም😊😂አር ሴት ልጅ እንዲህ። አትማታም ለወንድ🙊😂
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@woyini2675
@woyini2675 5 жыл бұрын
ክክክክ ወየሁ ፈታ አደረጋችሁኝ አመሰግናለሁ
@safiam6524
@safiam6524 5 жыл бұрын
እኮንደህናመጣችሁውድድድ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ
@ተዋህዶአትታደስምተዋህዶአ 5 жыл бұрын
ወይኔ ሚጣ ሹርባሽ ሢያምር
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 5 жыл бұрын
የእማማ ቤቶች እኳን ደህና መጣችሁ
@ገኒየአሰላልጅየአሰላልጅ
@ገኒየአሰላልጅየአሰላልጅ 5 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ላገራችን 🙏
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@liliyliliy3710
@liliyliliy3710 5 жыл бұрын
wow
@sarasara.3217
@sarasara.3217 5 жыл бұрын
ትክክክል
@ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ
@ዘምዘምዘምዘምየወሎልጂ 5 жыл бұрын
😅😅😅ሻሩኬ❤❤❤❤
@mulumekonen9678
@mulumekonen9678 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የእነማማ ቤት ስውዳችሁ
@masi6905
@masi6905 5 жыл бұрын
ልክኖት እማማ ለሁሉም ቃንአሌ ቢራቱ
@aynalemtekele5808
@aynalemtekele5808 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የማማ ቤቶች
@mahseddighi2267
@mahseddighi2267 5 жыл бұрын
ክክክክክክሻሩክእስከወበሩ
@eneethiopianegnkuruhabesha3304
@eneethiopianegnkuruhabesha3304 5 жыл бұрын
Yemama bet wedddddd new madergachihu 😍😍😍😍
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ዘፈኑ ግን ደስ ሲል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
እንከን ደህና መጣችሁ መልካም ሳምንት
@lidiysusu7143
@lidiysusu7143 5 жыл бұрын
Enkun metahu yeEmama bet sewedachu zedy mrto welcome yesfere lj i miss you 😍
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሻሩኬ ምርጥ ልጂ ፍቅርህ ሊደፍኝ ነው
@sosnamar6143
@sosnamar6143 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ዋዉ
@ሀበሻነኝእኔ
@ሀበሻነኝእኔ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ ክክክክክክ እናመሰግናለን
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 жыл бұрын
ልጅቶ ሙዶ ይደብራል ሴት ልጅ እንደ ሴት ስትሆን ነው የሚያምረው ወደ ተፈጥሮሽ ተመለሺ
@cellphone7975
@cellphone7975 5 жыл бұрын
Endefelgche mehone techelaleche
@ሰደተኛዋነኝየናቴናፋቂ
@ሰደተኛዋነኝየናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ
@gabrieluaabhoy2424
@gabrieluaabhoy2424 5 жыл бұрын
Endzeh. Leza Yalew chewata des yelal
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 5 жыл бұрын
Shrky ILove totototomch
@genzebgenzeb4608
@genzebgenzeb4608 3 жыл бұрын
እናተ ባፋሬ ኮሎ ማለት ምን ማለት ነዉ
@aslaamaslaam7895
@aslaamaslaam7895 5 жыл бұрын
ሠውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው በትክክል
@chinasweet8634
@chinasweet8634 5 жыл бұрын
ጥበብ ቲቪ ብዬ ስገባ ዲሌት ሆናል ምንድን ነው ሊንኩን ላኩልኝ
@ሪቾየዴሴዋቀበጥ
@ሪቾየዴሴዋቀበጥ 5 жыл бұрын
ከሻሩክ ፍቅር ይዞኛል እባካችሁ ተባበሩኝ ዴግሜ ቆንጂየ ነኝ አላሳፍራችሁም
@randommaid4506
@randommaid4506 5 жыл бұрын
ስነስርአት ሼሩክ የኔ ነው
@ሰዉማመኔጎዳኝእግዚአብሔር
@ሰዉማመኔጎዳኝእግዚአብሔር 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የእማማ ቤተሰቦች
@AbuRehmet
@AbuRehmet 5 жыл бұрын
ተው ሚጡ ተይ ግን>> ልቅሶ ቤት የእዝን ይዘው ሄደው ቪዲዮ ነው የሚቀርፁ የምትይው ጆሲ ሀውስን ለመንካት ነው?።
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ 5 жыл бұрын
ዌል
@tube3041
@tube3041 5 жыл бұрын
Welcome 😀😀🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 5 жыл бұрын
Kkkk Kkkkkkk Ssrukye Sakih Wusti Newu
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 5 жыл бұрын
😃😂😂😂😂😂😂😂😂ድንግል ነኝ
@ማርታከሸገር
@ማርታከሸገር 5 жыл бұрын
ሁለት ቀጫጭኖቹ ሲያስቁ እስቶክንክ አርገው ዘረፍ ክክክክክክክክ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ኀ7ከ 5 жыл бұрын
ክክክክክ ኧረ ሻሩክ ውሸት
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
ሰላም ቤቶች
@muzumilyonatsbaha8759
@muzumilyonatsbaha8759 5 жыл бұрын
😂
@tezetaabera3877
@tezetaabera3877 5 жыл бұрын
የማማ ቤት በርቱ አሪፍ ነው ግን ለድራማ እመብርሀንን አትበሉ ሁላችሁንም ማለቴ አይደለም!!!
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 5 жыл бұрын
እኔ ምለው ምነው ይህ ታናሽ ታላቅን በንግግር ሰዐት መዝለፍ እና መዘርጠጥ በባህላችን በጣም ነውር እና አሳዳጊ የበደለው የሚያስብል መጥፎ ባህርይ መሆኑ ተረሳ????
@rshfgjfr7992
@rshfgjfr7992 5 жыл бұрын
ውሻችሑ ስለሞተ አዝኛለሑ
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና በሀይማኖት አታሽፋ
@fifearya8157
@fifearya8157 5 жыл бұрын
waww
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Sharekoy westa nehe
@የዎንስሜሪየሢትልጄ
@የዎንስሜሪየሢትልጄ 5 жыл бұрын
Yena mertuj
@akremesmaal4125
@akremesmaal4125 5 жыл бұрын
Andenga negn unkan dahna metu siwedachu
@witanasolomon4959
@witanasolomon4959 5 жыл бұрын
የማማ ቤትን ሳይ የናቴቤትን አስታውሳለሁ
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 5 жыл бұрын
ልክ እንደኔ
@fatyiafatyia9165
@fatyiafatyia9165 5 жыл бұрын
as well very nice
@viva20q98
@viva20q98 5 жыл бұрын
Enkuwan matachihu
@carolejabre4682
@carolejabre4682 5 жыл бұрын
enekone dahena matachu marocha baretu batame hasetamare naw
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ
@ሀኑናምንልካዊት-ረ9ዠ 5 жыл бұрын
Toki😊😀😀😀😀😀
@malas9054
@malas9054 5 жыл бұрын
እኔምለው ባፋኮሎ ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 5 жыл бұрын
የማይረባ
@malas9054
@malas9054 5 жыл бұрын
@@ቤቴልእናኒነኝ አይደል
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Emebrehanin blachihu atimalu newuregnochi
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ
@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴነውሰላ 5 жыл бұрын
ye emama bet westa nachu Ethiopiawineten metanthebareku enaneten sai athenanalew saw ager neng
@sarawallo8276
@sarawallo8276 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ
@zedzd1166
@zedzd1166 5 жыл бұрын
😁😍❤❤❤❤👍👍💚💛❤
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ግን የለጠፋችሁትን ሳይ ስልኬን ከፍቼ ማየት ፈርቼነበር ለማንኛውም ይመቻችሁ
@wgcbgcwryfgv8921
@wgcbgcwryfgv8921 5 жыл бұрын
የሻሩክ ቺክ ምትሏት ካራክተሩን አልተጫወተችውም
@misrakkalehiwotchurch5296
@misrakkalehiwotchurch5296 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😍😍😍😍😍
@robigt3654
@robigt3654 5 жыл бұрын
እንደ ሚጡ አይነት ሚስት ባገኝ አይኔን አላሽም
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ 5 жыл бұрын
ክክክክ
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
ላገናኝህ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@habimar7961
@habimar7961 5 жыл бұрын
Kkkk
@adisshambel7510
@adisshambel7510 5 жыл бұрын
Robel Gt ይቅናህ
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 69 МЛН
YeEmama Bet Episode 7 - Ethiopian Comedy
26:08
Addis Films
Рет қаралды 170 М.
የእማማ ቤት ክፍል 20  |  ስብስባ በቃን
20:47
Sodere TV
Рет қаралды 228 М.
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН