ተቃወሙት!

  Рет қаралды 2,055

Kefyalew Tufa

Kefyalew Tufa

Күн бұрын

Пікірлер
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 2 жыл бұрын
እንኳን ወደ ከበረውና ወደ ማያልፈው ተመለስክ የረዳህ ያስመለጠህ ጌታ ስሙ ይባረክ ,ሌሎቹንም ጌታ ያስባቸው በተረፈ እዚህ እየገባ ሊሳደብ የሚሞክረው ላይ ትኩረት አትስጥ አመለጠኝ ብሎ የተቆጣ መንፈስ ነው ከሚያጉረመረሙብህ በመመለስህ የተደሰቱ ይበልጣሉና,,ቀስበቀስ እየረገፈ እየተጠረገ ይሄዳል አንተ ብቻ ከጌታ ተጣበቅ ,ሰውን አትይ የጠራህ ከበቂ በላይ ነው🙏ተባረክ
@ASADALI-uw6zb
@ASADALI-uw6zb 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
አሜንንን ተባርክ
@mandyshalom1655
@mandyshalom1655 2 жыл бұрын
Wellcom 🙏🙏🙏🙏 God bless you.
@Amanuel.g.b
@Amanuel.g.b 2 жыл бұрын
ተባረክ ቃሉን ብቻ ተናገር እንዴት ደስ ይላል!!!
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
ፀግጋው ይብዛልህ ከረጅም ጊዜ በኋላ ይቱብክ መጣሁ በfb አይቼ 🥰🙏
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
Keep It on!!!!!!!
@MONEYYGIRL-7
@MONEYYGIRL-7 2 жыл бұрын
ከፌ ተባረክ አንተ ማስታረቅ ሰላም አንድነት እረፍት ኢየሱስን ብቻ ስበክ የአፃ ልጅ ከአንተ ይራቅ
@MONEYYGIRL-7
@MONEYYGIRL-7 2 жыл бұрын
የአመፃ ልጅ ከአንተ ይራቅ
@jodigotami8076
@jodigotami8076 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@samiwolde2753
@samiwolde2753 2 жыл бұрын
U ar blessd keep it up
@neftalem73
@neftalem73 2 жыл бұрын
ወንድም ከፍያለው እንዲህ ሳይህ ደስ ይለኛል ፡የኋላየ ያለው እየረሳው እንዳለ ጳውሎስ ኣሁንም በርታ ወደ ኋላ ሊመልሱህ የሚሉትንም በቅንነት እየተረዳህ ወደፊት ቀጥል ።
@gechomamo5761
@gechomamo5761 2 жыл бұрын
Good choice it's batar for you
@wodehord7063
@wodehord7063 2 жыл бұрын
ከፍዬ እግዚአብሔር ስሙ ይባረኩ እንካን ተመለስክ❤❤❤baayyee naat tole sabai keengyaf ati inbarbchista goofta sii haa eebbsu
@praisejesus9480
@praisejesus9480 2 жыл бұрын
This is what you are called for. Keep up the good work of Jesus Christ you will be rewarded on the day of his coming 🎆✨👏
@eebbisaaxaasaw5133
@eebbisaaxaasaw5133 2 жыл бұрын
Kafe galatomi waqaayoo SI ha Eebbisuu
@warkawarka9241
@warkawarka9241 2 жыл бұрын
Waqayoo saa ebbiisu ebbiifami
@tilahunsebisbe8216
@tilahunsebisbe8216 2 жыл бұрын
የምርህን ነው ከልብህ ነው አንተ ለሰው ስለክርስቶስ ትሰብካለህ ? ክቡሩን የሰው ልጅ ሰንጥቀው ግደለው ያልክ ዘረኝነትን የምትሰብክ በዛ በቆሸሸ አፍህ እና ልብህ የፈጣሪን ስም ታነሳለህ አታስመስል ፈጣሪ ልብንና ኩላሊትነ የሚመረምር አምላክ ነው አታስመስል ከልብህ ከተመለስክ ዘረኛ አትሁን የሰውልጅ የሆነ ሁሉ የእግዚአብሄር ልጅ ነው አንድ ነው፡፡
@alemkonjo6219
@alemkonjo6219 2 жыл бұрын
እግዝኦ ኡመሆኑ መፅሃፍ ቅዱስ ታነባለህ ማለት ነው እመብርሃን ደረሽልኝ ነፈዙ ትውልድ ደሞ ማንበብ ትቶ አንተን ግን ያዳምጣል እኮ😄
@tollosabogale9261
@tollosabogale9261 2 жыл бұрын
ወንድሜ ከፍያለው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@strong445
@strong445 2 жыл бұрын
bravo kefeyalew
@dawitdomenico931
@dawitdomenico931 2 жыл бұрын
Poleticaw frank alameta aleh Asmesay
@mngstdmk2687
@mngstdmk2687 2 жыл бұрын
ነገ የብሔሮ ጉዳይ ይዘክ ደግሞ ታቦካለክ አይ ጴንጤ አንዴ እዚክ ሌላ ጊዜ እዚያ የሚረግጥ የበዛበት
@milkessahailu-milky
@milkessahailu-milky 2 жыл бұрын
👌
@fevenolana68
@fevenolana68 2 жыл бұрын
ነገ ደሞ ሰለዘር ትሰብከለ ትደብረኛለክ
@mlpooomlpooo6177
@mlpooomlpooo6177 2 жыл бұрын
የማቲዎስ ወንጌል ም 5 ቁ22 በነካ እጅህ አንብበው እስኪ የኛ አስተማሪ ልጅ ወልጃለሁ እሱ ከኦሮሞ ነው ያልከው እረሳህ? አንተ የምታነበው መፅሀፍ ኦሮሞ ልዩ ፍጡር ነው ይላል እንዴ? ለሰው ለመስበክ መጀመሪያ አንተ ሰው ሁን? እንዳንተ ብጤው ነውራችሁ ሆዳችሁ ከሆናችሁት ውጭ ኦሮሞ መርዛም አይደለም።
@tollosabogale9261
@tollosabogale9261 2 жыл бұрын
አንተ ቆሸሸ ከእናንተ በላይ ሀይማኖትን ቤተክርስቲያንን እምነትን በሆድ የቀየረ ለልመና የተጠቀመባት በዚህ ምድር አላ እንዴ ??እግዚአብሔር ኦሮሞን ስፈጥረው ለብታም ባለፀጋ ሰጭ እንደአንተ አይተን ረጅ አድርጎ ነው የፈጠረው የኦሮሞ አምለክ ወቀ ይመስጠን
@mlpooomlpooo6177
@mlpooomlpooo6177 2 жыл бұрын
@@tollosabogale9261 አንተ ቆሻሻ ቶርቶራ ሀይማኖቴ ምን እንደሆነ አውቀክ ነው በአፍህ የምትቀዝነው የሱ ብጤ 666 የሀይማኖት ነጋዴ ስራህና እምነትህ አንድ እንዲሆን ሞክር ጦቄ ሀፀራው hhhhhhhhh
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 жыл бұрын
የሸኔ ኣስር ኣለቃ ከመሆንህ በፊት እወድህ ነበር እጆችህን ወደ ፖለቲካ ካስገባህ ብኃላ ግን ኣዘንኩ። ተሰናከልኩም። ከንግዲህ ወንጌል ብትሰብክም ......... !
@tollosabogale9261
@tollosabogale9261 2 жыл бұрын
አንተ የለማኝ ልጅ ኦሮሞ ባይኖር ኖሮ ማንን ለምነህ ትኖር ነበር ??አርፈህ ልመናህን ቀጥል
BON KALINDO WANG'ALULA LERO ZA A SULEMAN __7 January 2025
14:02
ጌጋ ኣብ ልዕሊ ጌጋ! ግደፍ ተነሳሕ
24:54
Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ኣደ ሩፍታይ|| ምሉእ ኣልበም. ADE RUFTAY WHOLE ALBUM.
1:19:22
KABATRANOS TV
Рет қаралды 1,3 МЛН
አይን አላቸው ግን አያዩም ፣  ጆሮ አላቸው ግን  አይሰሙም ፣ ልብ አላቸው ግን ልብ አይሉም ምክር በቀድሞ መሪ ጌታ ፅጌ
31:32
Bagan Bade Bagan kuufe......
1:46
Kefyalew Tufa Official
Рет қаралды 242
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН