KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“ጠንቋ*ይን በነካሽ ቁጥር መና*ፍቅ ትባያለሽ!!” #መሪጌታ_ቀፀላ_መንግስት #Merigeta_Ketsela_mengist #Nikodimos_Show - #tigist
1:23:14
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
1:30:02
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
አይን አላቸው ግን አያዩም ፣ ጆሮ አላቸው ግን አይሰሙም ፣ ልብ አላቸው ግን ልብ አይሉም ምክር በቀድሞ መሪ ጌታ ፅጌ
Рет қаралды 3,413
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 215
እየሱስ፡ክርስቶስ፡የፍቅር፡ ንጉስ ቻናል JC King of Love Channal
Күн бұрын
Пікірлер: 28
@asfawabate7521
Ай бұрын
ማሪያም አምላክ ናት ያለ ማንም የለም!
@asfawabate7521
Ай бұрын
ሐተታ ያዕቆብ አክሱማዊ ወልደሕይወት እነፍራንዛዊን አትድገም። ነቃን!
@gedamudemsash6132
Ай бұрын
የተወደዱ መሪጌታ ፅጌ መቼም እንደሚያውቁት ስህተት በተቆጠር ቁጥር፡ ለእውነቱንም ጊዜ አይኖርምና፡ እባክዎ ለድኅነት የሚበጀውን መልእክት ለማስተላለፍ ይሞክሩ። ሰዎች እውነቱን መረዳት ከቻሉ፡ ውሸቱ ራሱ ተራግፎ ይወድቃልና። አንዳንድ ጊዜ መቆንጠጥ ከመዳን ይልቅ ማድማቱ ይብሳልና ጌታ አምላክ ፀጋውን ያዛልዎ
@genetbogale2544
21 күн бұрын
ድንቅ ማስተዋል ነው ስህተቱ ሙሉ በሙሉ ነው እሱን ትቶ ነፃ የሚያወጣውን ህያው የሆነውን የህይወት ቃል መናገርን ማብዛት ይሻላል እየሱስ ይወዳችኋል ማለት ብቻም ነፃ ያወጣቸዋል ሰይጣንም ብሽሽቁና ንትርኩ ተመችቶታል መሰለኝ የራሱን ኃይል እየሞላቸው ነው የሚመጡት ስህተቱ ሙሉ በሙሉ ነው ብዙ ሺ አመት ሰይጣን በኦርቶዶክስ አማኞች ላይ ክህደቱን ውሸቱን አትሞባቸዋል እኔን እየሱስ እንዴት ነፃ እንዳወጣኝ ሳስበው ይገርመኛል በመጀመሪያ ቃሉን ሰጠኝ ቃሉ ውስጤ ሲገባ ከሀይማኖቱም ከቤተሰቡም ከማህበረሰቡም የተጠቀጠቀው ውሸት ቃሉ ውስጤን ሲሞላው ውሸቱ ከውስጤ ንቅልቅል ብሎ ወጣ ክብር ለጌታ ይሁን ይኸው በበራልኝ ብርሃን እየተመላለስኩኝ አለሁ ነገዬም በእሱ ስሐሆነ ሰላም ሙ ይባረክ
@semeresibhatu8691
Ай бұрын
የክርስቶስን እውነተኛ ወታደር፣ እግዚኣብሄር ይባርክዎት! በዚህች ውሱን የመሬት ዕድሜኣችን ብቻውን መድሃኒት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰብከን ወደ ኣባታችን ዘልዓለማዊ መንግስት ገብተን አርፈን እንኑር። እግዚኣብሄር ይባርክዎት!!!
@asfawabate7521
Ай бұрын
እርስዎን እንድናምን አይደል የሚለፈልፉት? አሁንም ቢሆን እንደአዳም ልጅ ታማልዳለች እላለሁ። እርስዎ ግን ውጥንቅጥዎ ወጥቷል። ይከበሩ!
@asfawabate7521
Ай бұрын
ማንም አይጋርደኝም። እርስዎም ቢሆኑ። እንደርስዎ ተምሬ ባዶዬን ከምቀርእንደህጻናት መቀበሌን መርጫለሁ።
@mulumulu3608
Ай бұрын
👉አይደለም ማርያም የአምላኬ እናት..ማንኛውም የሰው ፍጡር ያማልዳል..ታድያ ለምንድነው ጎደኛዬን ደውዬ እንደዚ ሆኛለሁና እባክህን በፀሎትህ አስበኝ የምንለው. ሌላው ይቅርና መልካም ጎደኛንኩዋን ያማልዳል:: ስለመልካም ጎደኛ ፀሎት ክርስቶስ ይሰማል . ስለዚህ ነው ኢየሱስ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ እኔም በመካከላችሁ እኖራለሁ ያለው ::
@haqiwalatmrer7739
Ай бұрын
በክርስቶስ ያለን በሂወት እየኖርን ያለን ሰዎች፡የክርስቶስ ኣካል ስለሆን፡እርስ በእርስ እንድንጸልይ የ ጌታ ፍቃድ ነው፡እሱ ስላዘዘን ካለበለዚያ ልርሞቱ ቅዱሳን ጸልዩ ያማልዱሃል ብሎ ኣልነገረንም፡ይልቁንስ ወደ እነ ጸልዩ እኔ እሰጣችዋለሁኝ ኣለን።መጽሓፍ ቅዱስ ኣንብበው።
@jckingoflove24911
Ай бұрын
እህታችን የእግዚያብሔርን ቃል አክብረሽና ወደሽ በቅንነት እውነቱን ለማወቅ ወደ እዚህ ቻናል ስለመጣሽ እግዚያብሆር ይባርክሽ ጥያቄሽ የእኛም ጥያቄ ነበር በዃላ ግን ጌታችንና መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእኔ ሌላ አማላጅ የለም ብሎ ዘጋው ምን እናድርግ እሱ የዘጋውን ማንም አይከፍትም ይልቁንስ በእሱ አማላጅነት እመኚና እንደኛ ወደ የክርስቶስ አለም ቤተሰብ ትሆኚ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቅሻለን ተባረኪልን
@mulumulu3608
Ай бұрын
@@jckingoflove24911በፍፁም ኢየሱስ አማላጅ አይደለም አምላክ ነው ..እሱ ራሱ ይቅር ይበልሽ አሁኑን ንስሀ ግቢ . መፅሐፍ ቅዱስ አውቀሽ ሞተሻል.
@mulumulu3608
Ай бұрын
በቃ አታውሪኝ አንግባባም.
@terefeMarkos-r6o
Ай бұрын
All of them repent and let every one of you be baptized in the name of Jesus christ for remission of sins and you shall receive the gift of the holy spirit Acts 2:38-42
@addisberhanu6516
Ай бұрын
ከጴንጤ ጋር ክርክር አያዋጣም!
@mekidesyimenu4163
Ай бұрын
እግዚአብኤር ያከበረዉን ምን ማድረግ ትችላለህ ድንግልማርያምን የሚጠላዉ አጋንት ነዉ
@kidane6165
Ай бұрын
It's not true
@mulumulu3608
Ай бұрын
@@kidane6165you are a sick spirit..እንዴት ማርያምን ትጠላለህ የኢየሱስ እናትኮናት
@haqiwalatmrer7739
Ай бұрын
ቅድስት ማሪያም እጠላታለሁ ኣላሉም፡እሳቸው ያሉት ኣምልኮ ለእግዚኣቢሄር ብቻ ነው።ፍጡር ኣይመለክም ነው ያሉት።ኣንተ ግን ታመልካት ይሆናል ግን ራስዋ እናታችን መጥታ እደምትወግዝህ ርጥር የለም፡ምክንያቱም እሱዋ ቅድስት ናት፡እስዋ ያላለችው የሰይጣን ሃሳብ እየተራመድ ስለሆነ ነው ንቁ እየተባለ ያለው።
@mulumulu3608
Ай бұрын
👉ስለምእንተማርያም ስለናትህ ስትል መሀረና ኢየሱስ ብዬ ኢየሱስን ብለምን ምንድነው ችግሩ ?? ማርያምኮ ከስቅላት ውጪ ሁሉንም መከራ አብራ ተካፍላለች ሁሉንም. መኪና ባልነበረበት ዘመን ባህያ ላይ ልጆን ተሸክማ ከእስራኤል እስከ ግብፅ ድረስ ከዮሴፍ ጋር መከራ ተካፍላለች በዚ አጋጣሚ ዮሴፍም ያማልዳል. ስለልጆም ተሰድባለች ተጠምታለች ተርባለች . እንዲሁም እስተቀራንዮ ድረስ ልጆን እንደዛ አድርገው ሲቀጠቅጡት የሱዋም አንጀት በከፍተኛ ሀዘን አብሮ ይቀጠቀጥ ነበር . ስለዚህ እንዴት አፍህን ሞልተህ ማርያም አታማልድም ትላለህ . መሪ ጌታ ተባዩ እባክህን ሳይረፍድብህ አንተና መሰሎችህ አሁኑን ንስሀ ግቡ ፣፣
@zewedituGibrehiwot
21 күн бұрын
መፀሀፍ ቅዱስን በሀበሻ በሀል ተርጕማችሁ ስቃይ ዎስጥ ገባቻሁ:: ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይ እና ምድር ያልፋል ያለ ጌታ በዘመድ ይሰራል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው:::
@Gebresadek-pp9fb
Ай бұрын
ምነው አቶ ጽጌአርፈህ መቀመጥ መቀጥ አቃተህ
@Gebresadek-pp9fb
Ай бұрын
ከአሑን በሗላ ወደቤተ ክረሰቲያን አትመለሰም አትፈልግህም
@adinatamerat3102
Ай бұрын
Waw this is so sad😢
@tadessewalle6860
Күн бұрын
ባክህ አትቀደድ ቀዳዳ
@-Godisreal
Ай бұрын
ante debetera tenquye dengele mariam beante seme atteram. amte aganet
@genetkebede489
Ай бұрын
ወገን ትክክል የሚናገረውን ደብተራ!! ወገን አስተውል ስንቱን ጣዖት ታመልካለህ!! በየቀኑ የምታመልከው የምጠራው ተሰጠህ!!መች ይሆን የእ/ርን ክብሩንና ስሙን የምታነሣው
@haqiwalatmrer7739
Ай бұрын
እናታችን ኣምላክ ነች ብለህ ስለምታምን ነው የሰደብከው? እመቤታችን በ ኣካል ብትመጣ፡ትወግዝህ ነበር።እስዋ ቅድስት ነች፡የእግዚኣቢሄር ክብር ኣትነጥቅም።ሰዎች እንደ ኣምላኽ እዲያምልክዋት ፍቃዋ ኣይደለም።
1:23:14
“ጠንቋ*ይን በነካሽ ቁጥር መና*ፍቅ ትባያለሽ!!” #መሪጌታ_ቀፀላ_መንግስት #Merigeta_Ketsela_mengist #Nikodimos_Show - #tigist
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 79 М.
1:30:02
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 26 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
1:34:40
🔴 “ #ይቅርታ_ታደርጉልኛላችሁ_ብዬ_አምናለሁ” I #መጋቢ_በቀለ_ወልደኪዳን I #ክፍል 2 I @abiy_kiya @ecclesiamedia316 I #2024
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 25 М.
2:16:27
የዘበነ ለማ ውሸቶች በወ/ዊ በኤርምያስ አበበ | ተናገር እውነቱ | ኤል ቃል tube | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ |faithline| melos | ብሩክባባ | ኤፍሬም
ኤፍታህ Eftah Tube
Рет қаралды 14 М.
1:27:11
በላ ልበልሃ - “ወንጌል ምንድን ነው?” - ከመሪጌታ መልአክ ተመስገን ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 24 М.
1:00:56
ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ!
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 83 М.
51:05
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Рет қаралды 40 М.
52:25
KANA-TEWAHIDO በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ።
KANA TEWAHIDO
Рет қаралды 2 М.
57:10
ስወለድ ጀምሮ ያላየው አይኔ በራልኝ! መዳኔን ሳውቅ ፈራውኝ #donkeytube #dinklejoch #ህይወት #ታሪክ #new #amharic #movie #ፍቅር
Donkey Tube
Рет қаралды 510 М.
30:51
🔴እኔ በቃኝ አላዉቅም እንጂ እግዚአብሄር ብዙ አድርጎልኛል 🙏 | መዝሙረ ዳዊት | ድንቅ ትምህርት በመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
Рет қаралды 191 М.
1:00:55
የኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅነት በቅዱሳት መጻሕፍት (ክፍል አንድ):- በቆሞስ አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
Kedus Gabriel TV
Рет қаралды 42 М.
1:40:10
አኬ ብቻውን vs 4 ጴንጤዎች | ሐዋርያዊ መስሎች, Apostolic Answers, ሙለታ, ዳኒ, ዜድ,
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 30 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН