ተርጓሚ መሀመድ ምትኩ ጋር ያደረግነው ቆይታ _ ክፍል ሶስት

  Рет қаралды 2,992

ጠይም

ጠይም

Күн бұрын

በዚህ በጠይም ሚዲያ የጠይም መልኮች በምንለው ፕሮግራማችን የተተለያዩ የተቃረኑም ሃሳቦችን የምናስተናግድበት ክፍል ነው፡፡ የአደባባይም የመንደርም መልኮችና ሰዎችን ለማየት ጥረት እናደርጋለን፡፡በዚህ ቆይታችን ከተርጓሚ መሀመድ ምትኩ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ አውርተናል፡፡ መልካም ቆይታ ይሁንላቹህ፡፡

Пікірлер: 14
@maheking881
@maheking881 Жыл бұрын
ማሄ አድናቂህ ነኝ
@natnaeltadesse7262
@natnaeltadesse7262 2 жыл бұрын
I can't wait to see part 4 Love u Mohammed
@AdisuWorku-v8p
@AdisuWorku-v8p 9 ай бұрын
ትመቸኛለክ ❤
@ethiojamhd9925
@ethiojamhd9925 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@nwaytech
@nwaytech 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@nwayassefa7436
@nwayassefa7436 2 жыл бұрын
Nice
@Teacher493
@Teacher493 3 ай бұрын
መሀመድ ምትኩ የፊልም ፈላስፋ ነው እና ገርሞኛል ትክክለኛውን ጥያቄ ለትክክለኛው ሰው በማቅረባችሁ እራሱ ለ እራሱ እየጠየቀ ነው የመሰለኝ መሀመድ ምትኩ ውጭ ሀገር ወጥተህ ለመኖር አትፈልግም
@ayelesimachew8560
@ayelesimachew8560 Жыл бұрын
ከምር ሙሀመድ ልዩ ተሰጥኦ ያለው ሰው ነው በቃ!
@saratube4620
@saratube4620 2 жыл бұрын
እረ ወይኔ አንተ ነህ አጃኢብ
@ConfusedFlower-kw7gn
@ConfusedFlower-kw7gn 10 ай бұрын
አተ ለኔ ትርጉሞችክ ብቻ ምን ልበልክ ያለምስል ቢሆንም እራሱ እያየሁት ነው ሚመስለኝ
@ConfusedFlower-kw7gn
@ConfusedFlower-kw7gn 10 ай бұрын
ያለምስም ቢሆንም እራሱ በደብ ነው የሚገባኝ እና ይመችክ አድናቂክ ነኝ
@yalemwork1525
@yalemwork1525 2 жыл бұрын
አረ ጉድ ሽማግሌ ነው እንዴ
@mebtuberhanu
@mebtuberhanu 11 ай бұрын
እና እንዲህ በተዋበ አማርኛ ወጣት ይተረጉማል ብለሽ ነው?
@abdihoff6239
@abdihoff6239 5 күн бұрын
ትርጉሞችህ ላይ ድምጽህ አይሰማም
መሀመድ ምትኩ የመጨረሻው ክፍል
22:32
ጠይም
Рет қаралды 785
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
ሊቀ ካህናት -- ክፍል 15 ኡሪም ቱሚም በወንድም ዳዊት ፋሲል
33:19
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 8 М.
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН