ትረካ ፡ እብዱ ዮሐና - ካህሊል ጅብራን - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 35,408

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

4 ай бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ካህሊል ጅብራን
ተርጓሚ፡ ሀብታሙ ተስፋዬ
መጽሀፍ፡ የጠቢባን መንገድ
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 60
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 4 ай бұрын
የልፋታቸዉ ክፍያ ላይክ እና ሰብስክራይብ ነዉ እና አትርሱ
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alisemir2527
@alisemir2527 2 ай бұрын
ከተፈሪ አለሙ ቀጥሎ ምርጥ አንባቢና ተራኪ የተገኘው እዚህ ቻነል ነው። ግሩም ኣንባቢ እንዲሁም ተራኪ ነህ። በተጨማሪ መግቢያው ላይ የምታቀርባቸው የደራሲው ወይም የመጽሃፉ ገለጻ ደግሞ አንባቢና ቀለም ቀመስ መኾንህን ይመሰክራል። በውነት ግሩም ታሪኮችና ግሩም ንባብ ነው የምታሰማን። እንድትበረታ እንዲሁም እንድትባረክ ምኞታችን ነው።
@user-yj8gf3ub2l
@user-yj8gf3ub2l 4 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ተመችቶኛል።ካላቹ አለን።በቀጣይ ሰይጣኑን አንደምታቀርቡልን ተስፋ ብናደርግስ
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 5 күн бұрын
ዋው በጣም ልብ ያድሳል ❤
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 6 күн бұрын
Very sad story, this reflects the real world. Esp. It reminds me of what the catholic church did to the first nation ppl
@firehiwotbelay2180
@firehiwotbelay2180 6 күн бұрын
Great work. You are a great narrator, thank you
@amuye671
@amuye671 3 ай бұрын
Betam Des yemil tereka new ❤❤❤
@AshenafiUma
@AshenafiUma 4 ай бұрын
በርቱልኝ ድንቅና ማራኪ አቀራረብ ነው ቀጥሉበት ወዳጄ
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 4 ай бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ተባረኩልኝ
@Maybeyom
@Maybeyom 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ 🙏 ❤👏👏👏👏👍
@mesfinmekonnen2066
@mesfinmekonnen2066 4 ай бұрын
ልቤ በከፍተኛ ሀዘን ተመታ 😭 እጅግ ግሩም ትረካ ነበር በርታ ❤
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@iloveethiopia495
@iloveethiopia495 2 ай бұрын
አባቶችን ለመስደብ የተዘጋጀ ምርጥ ትረካ። አይ ጴንጤ በ ስምንተኛው ሺ የተነሱ አስመሳዮች።
@tirekatube
@tirekatube Ай бұрын
ይሄ ታሪክ በተፃፈበት ዘመን እና ቦታ በክርስትና ስም በምዕመኑም በፈጣሪም ላይ ክፋትን የሚያደርጉ 'ሰዎች' ነበሩ። አሁን እኛ ባለንበት ዘመን ይሄንን ድርጊት እየፈፀሙ የሚገኙት በ'ጴንጤ' ስም የሀይማኖት መሪ ነን የሚሉ የሀሰት 'ነብያት' ናቸዉ። የሀይማኖት ድርጅታቸዉ ስም ምንም ይሁን ምስኪኑን ህዝብ በዕምነቱ በማታለል የሚበዘብዙ እና የሚጨቁኑ ሰዎች መወገዝ አለባቸዉ። ትክክለኞቹ የኦርቶዶክስ አባቶች ግን በዚህ ፅሁፍ የተገለፀዉ ነቀፋ አይመለከታቸዉም።
@AbrhamGebretsadk
@AbrhamGebretsadk 2 ай бұрын
😢 ኣይ ካህሊል ያለም ኣዋቂ' ምርጥ ኣተራረክ ነው ቀጥልበት
@zelalemlemazola562
@zelalemlemazola562 4 ай бұрын
በቀን አንድ ትረካ ይደረግልን
@lucy6071
@lucy6071 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 4 ай бұрын
❤❤❤
@kesumaabriham
@kesumaabriham 4 ай бұрын
Ye protestant derasi tireka
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
ኻሊል ጅብራን 'ማሮናይት' የሚባለዉ የኦርቶዶክስና የካቶሊክ ክርስትናን የሚተገብሩ የሊባኖስ ክርስትያኖች አባል ነበር። ቢሆንም በዚህ ድርሰት ላይ የተወቀሱትና የተተቹት በሀይማኖት በተለይም በክርስትና ስም ጣኦትን የሚያመልኩ(ገንዘብንና አለማዊ ክብርን ነዉ እዚህ ላይ 'ጣኦቶቻችሁ' የሚለዉ) የሀይማኖት መሪዎችን ነዉ። ቄስም ሆነ ፓስተር (አሁን አሁን ደግሞ 'ነቢይ') ድርጊታቸዉ ነዉ እንጂ የሚያስተቻቸዉ ሀይማኖታቸዉ አይደለም።
@kiyalight94
@kiyalight94 3 ай бұрын
@natanimtube7368 you must be one of those priests or deacons. አይናቹን ከፍታቹ ብትመለከቱ በጣም ብዙ ታዩ ነበር። Yetewesenewn mens ENA sitotawoch serkew diha zebegna yasaseru awkalew. Minew be betechristian SIM tila zergtew leminew birrun ketasachew yemiwedu kesoch ankuan alwikim alksa? Bryan common new. Wake uuuuupppppppp!
@elanews6053
@elanews6053 4 ай бұрын
Please guys like eyaregachu b geta
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@user-yf8kf5xq9k
@user-yf8kf5xq9k 4 ай бұрын
Betam Enamesegnalen wendme. .. you are so amazing Narrator..👏👏👏 Keep it up 🙏
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
Thank you so much! 🙏🏾
@user-ft5zr1tk1p
@user-ft5zr1tk1p 4 ай бұрын
እር ላይክ እያርጋችሁ 🎉
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
Thank you 🙏🏾
@selamfrag3859
@selamfrag3859 4 ай бұрын
❤❤❤❤🥰🥰
@SelamMelkamu-ze3cq
@SelamMelkamu-ze3cq 4 ай бұрын
wow mert new
@user-oz7pe9ii3c
@user-oz7pe9ii3c 4 ай бұрын
Thanks
@kidistgetu367
@kidistgetu367 4 ай бұрын
@haileyesuslemlem
@haileyesuslemlem 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirekatube
@tirekatube 3 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@TewahedoTube268
@TewahedoTube268 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selamfrag3859
@selamfrag3859 4 ай бұрын
አናመሰግናለን 👌👌👌👌👌
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kiyalight94
@kiyalight94 3 ай бұрын
Unfortunately, this is not fiction, this have been a true story for centuries.
@user-vd3uz9ei8e
@user-vd3uz9ei8e 4 ай бұрын
Nice work!
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
Thanks! 🙏🏾
@lidiyamesenbet5856
@lidiyamesenbet5856 13 күн бұрын
Yker ynelb tshagiw
@lidiyamesenbet5856
@lidiyamesenbet5856 13 күн бұрын
Tshafiw lemalet nw
@kiyalight94
@kiyalight94 3 ай бұрын
Most religious leaders in Orthodox Christianity are like this. I know many real stories 😔
@haileyesuslemlem
@haileyesuslemlem 3 ай бұрын
Are you sure? Most religious leaders like this in orthodox? አትታበይ
@iloveethiopia495
@iloveethiopia495 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስን መስደብ መግደል እና ማሳደድ የኑፋቄ ትምህርታችሁን አይቀድሰውም።
@kiyalight94
@kiyalight94 2 ай бұрын
haha የ አብዬን እከክ ወደ እምዬ ልክክ አሉ። ማን ሆነና የሚሳደበው የሚያሳድደው የሚገድለው? እውነት እንነጋገር ከተባለ። ፕሮቴስታንቶችን የማርያም ጠላት፤ መናፍቅ ፤ከሃዲያ፤ ሲያርድ የነበረእና አሁንም ሲደበድብ የነበረ ሲሳደብ የነበረ እና አሁንም ያለ ማነውና? ሙስሊም ቢሆን በቀላሉ አይደለም እዚህ የደረሰው። ከገባ ስለ ቆየ ሁሉን አልፎ እዚ ደረሰ እንጂ ብዙ ፈተናዎች ደርሶበታል በ ኦርቶዶክስ ምክንያት።ኦርቶዶክስ ባጠቃላይ ከውጭ ወደ ውጪ የሚል ሀሳብ ነው በኢትዮጵያ የምታራምደው። የእናንተ ግፍ ቢያወሩት አያልቅም ግን ለመሆኑ፡ አንቺ እንደኔ በግፍ የታሰረ ድሃ የቤተ ክርስቲያን ዘበኛ ቤተሰብ አለሽ? 🥺 አይኑ እያየ የቤተክርስቲያኑን መሪ ቄሶች ገንዘቡን በሌሊት ከቤተክርስትያን ሠርቀው እሱ ላይ ያሳበቡ እና ያሳሰሩት ቄሶች ያሉበት ምስኪን በድህነቱ ምክንያት ፍትህ ያጣ የቤተ ክርስቲያን ዘበኛ ቤተሰብ አለሽ ወይ እኮ ነው የምለው?😭 እስኪ ሁሉን አታስወሪኝ ስንት ጉድ ነው የማውቀው
@naolfekade
@naolfekade 3 ай бұрын
XUfiicov
@NegaAdmassu
@NegaAdmassu 4 ай бұрын
P
@NegaAdmassu
@NegaAdmassu 4 ай бұрын
Pp P
@user-yj8gf3ub2l
@user-yj8gf3ub2l 4 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ተመችቶኛል።ካላቹ አለን።በቀጣይ ሰይጣኑን አንደምታቀርቡልን ተስፋ ብናደርግስ
@amuye671
@amuye671 3 ай бұрын
Betam Des yemil tereka new ❤❤❤
@elanews6053
@elanews6053 4 ай бұрын
Please guys like eyaregachu b geta
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
@tirekatube 4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-yj8gf3ub2l
@user-yj8gf3ub2l 4 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ተመችቶኛል።ካላቹ አለን።በቀጣይ ሰይጣኑን አንደምታቀርቡልን ተስፋ ብናደርግስ
@user-yj8gf3ub2l
@user-yj8gf3ub2l 4 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ተመችቶኛል።ካላቹ አለን።በቀጣይ ሰይጣኑን አንደምታቀርቡልን ተስፋ ብናደርግስ
@elanews6053
@elanews6053 4 ай бұрын
Please guys like eyaregachu b geta
@tsegnetzakariyas8853
@tsegnetzakariyas8853 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
WHY THROW CHIPS IN THE TRASH?🤪
00:18
JULI_PROETO
Рет қаралды 9 МЛН
Купили айфон для собачки #shorts #iribaby
00:31
Каха инструкция по шашлыку
01:00
К-Media
Рет қаралды 8 МЛН
ትረካ/ኑዛዜው/ልብ ሰባሪ የሆነ ትረካ/Amharic short story narration
48:26
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 13 М.
СПАС СИТУАЦИЮ😂
0:53
Чистая Линия
Рет қаралды 4 МЛН
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2,7 МЛН