ትረካ ፡ አቦቸር - እንዳለጌታ ከበደ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024

  Рет қаралды 8,039

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

3 ай бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ እንዳለጌታ ከበደ (ዶ/ር)
ታሪክ፡ አቦቸር
መፅሀፍ፡ ከጥቁር ሰማይ ስር
ተጨማሪ ድምፅ፡ መስታውት አራጋው
የትረካ ትዩብ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 74
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
የዋልያ መጽሀፍት የዩትዩብ ገጽ - www.youtube.com/@waliapublisher7940
@henipeni5353
@henipeni5353 Ай бұрын
ክጭክሽንፅይ😅😊 ህኝልፕል
@Abasabas-vu1ph
@Abasabas-vu1ph 2 ай бұрын
Arefe sera newe enamesegelalen❤
@MihretMare
@MihretMare Ай бұрын
ምርጥ ❤❤❤
@naomiwubshet
@naomiwubshet 2 ай бұрын
በርታ
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@hailabTsegaye
@hailabTsegaye 2 ай бұрын
Yeseraln ere
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እሺ 🙏
@marsi5845
@marsi5845 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ቅንብር ነው መለስ ብሎ የዱሮዎችንም ማስታወስ ተገቢ ነው። በርታ
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ ፣ አመሰግናለሁ 🙏🏾❤️
@FasilBekele-oz6zl
@FasilBekele-oz6zl 2 ай бұрын
ምርጥ ትረካ👍👍👍👍👍👍🤙🤙🤙🤙
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
🙏🏾
@HelenAmen-ed1mv
@HelenAmen-ed1mv 2 ай бұрын
የምትለቀው ትረካ አንድም አምልጦኝ አያቅም ሁሌም አዳዲስ ሌላ ቻናል ያልተሰሙ ሰራዎች ነበረ የምታቀርበው ባለፈው እና አሁን ብዙ ቦታ የተተረከ ነው እንዳስለመድከን በአዳዲስ ሰራ ና
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እሺ 🙏🏾
@afro90s78
@afro90s78 2 ай бұрын
ትክክል
@yonanayoyo7400
@yonanayoyo7400 2 ай бұрын
Heyyy ❤❤
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@tesfalemtsehay3343
@tesfalemtsehay3343 2 ай бұрын
that is good, keep it up!
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@sinadejenesinasin7792
@sinadejenesinasin7792 2 ай бұрын
Yhenen terka sent endadmetkute ayxgbem ymer😘😘😘😘
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@joman523
@joman523 2 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉 wedenewal wendimachn
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@mulugetatemesgen8089
@mulugetatemesgen8089 2 ай бұрын
U have golden voice and u r passionate what u do. I can tell from ur narration. Professional
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
Thank you sir! 🙏🏾
@anwarsafa6643
@anwarsafa6643 2 ай бұрын
ይመቻል
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
🙏🏾
@lucy6071
@lucy6071 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ያደረከው
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾❤️
@AlexTheKing
@AlexTheKing 2 ай бұрын
የሚገርም ነው ሰሞኑን እንደው ዝም ብዬ አቦቸር ትዝ ብሎኝ ነበር እና አሁን ሳገኘው ደስ ብሎኝ ሰማሁት እመሰግናለው።
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@mikimiko7378
@mikimiko7378 2 ай бұрын
በርታልን ❤❤❤❤
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@AddisAdwa-8815
@AddisAdwa-8815 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ አድርገህ ነው ያቀናበርከው የበፊቱን የመስታወትን ትረካ ከዛ ላይ ኤዲት አድርገህ የሰራሀው በጣም በጣም ድንቅ ነው በርታልን ጎበዝ
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@naolfekade
@naolfekade 2 ай бұрын
አዎ አዘጋጅልን!! ደስ ይላል በጣም
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እሺ ❤️🙏🏾
@wudnehteshome8532
@wudnehteshome8532 2 ай бұрын
በርታ ጥሩ ነው 🤙
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Awo yiketil arif argeh akenabrehewal mestawit ye wend dimts yetetekemechiwin part endegena mesratin ahun sense yisetal.
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏♥️
@DawitSolomon-yd2pg
@DawitSolomon-yd2pg 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@NattuTina
@NattuTina 2 ай бұрын
የ ራሻ ልቦለዶች ናፍቀውናል😢😢
@fireasol8672
@fireasol8672 2 ай бұрын
ምርጥ ነው
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾
@kiyalight94
@kiyalight94 2 ай бұрын
your regular listener is here bro!
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
Thank you sis, cheers 🙏🏾
@abi4abilo807
@abi4abilo807 2 ай бұрын
Well done boss
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@ebrahiamhassen2280
@ebrahiamhassen2280 2 ай бұрын
pls wendemache konjowochun terekelen pls
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
ብተርከዉ ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን ከዚህ በፊት በተለያዩ ቻናሎች እዚሁ ዩትዩብ ላይ ተተርኳል። በፀጋዬ አብራር የተተረከዉ ቆንጆ ስለሆነ እሱን እንድታዳምጡት እጋብዛለሁ 🙏🏾
@madotteka
@madotteka Ай бұрын
የተቀጠፈቺው
@MINAS_MUSIC_LYRICS
@MINAS_MUSIC_LYRICS 2 ай бұрын
አዳዲስ የዘፈን ግጥሞች ከፈለጋቹ subescrib እያረጋቹ
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
❤️🙏🏾
@AzaAbdosh-wo6yz
@AzaAbdosh-wo6yz 2 ай бұрын
ማስገረብ ጀመርክ ?
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
እንደሙከራ ነዉ 😅
@semere6368
@semere6368 2 ай бұрын
ሙዚቃም እንድ አንድግዜ ቀይርልን
@kiyalight94
@kiyalight94 2 ай бұрын
@semere6368 ባይቀየር ይሻላል። ልክ እንደ ሎጐው ሁሉ ይህ ሙዚቃም የሱ መለያ ነው ።
@save7997
@save7997 2 ай бұрын
ስለ የኔታ ቤት እያወራህ ፣ ቄሶች ስላሉበት መንደር እየነገርከን በአንድ በኩል ደሞ በጣም ሴተኛ አዳሪ ስለበዛበት ሰፈር ስለሚሰክሩ ቄሶች ተንኮል ያለበት ትረካ ነው።
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
ልብወለድ ድርሰት የገሀዱ አለም ነፀብራቅ ነዉ። እዚች አጭር ታሪክ ዉስጥ ያሉት ገፀባህርያት ሁሉ ፣ አካባቢያችንን ዞርዞር ብለን ብንመለከት መሰሎቻቸዉን እናገኛለን። በአለም ነገር የተጠለፉት የሀይማኖት አባት የሚወክሉት እነዚያን መሰሎቹን ብቻ እንጂ ሁሉንም ቄስ አይደለም። ይህ ድርሰት ሊያስከፋዉ የሚገባዉ መሰል ስህተት የሚፈፅሙትን ብቻ ነዉ። ከመልዕክቱ ሁሉ ፣ እንዲያዉ ያችን ክፍል ብቻ ብንወስድ እንኳን ፣ አላግባብ የሆነ የህይወት መስመር ያላቸዉ የሀይማኖት አባቶችን ድርጊታችሁ ትክክል አይደለም የሚል መልዕክት 'ተንኮል'ነቱ ምኑ ላይ ነዉ?
@save7997
@save7997 2 ай бұрын
@@tirekatube በመጀመሪያ ይሄ ድርሰት ሊያስከፋው የሚችል እንዲህ ነው ላልከው ሊያስከፋውማ የሚችለው ሁላችንም አማኞች ነን የአስተማሪዋቻችንን ስህተት ስናይ ያናዳልም ያሳዝናልም።ሲቀጥል ድርሰቱ ስህተታቸውን በጣም አጎላው ያም ማለት ሀገር ያቆሙ መልካምነታቸው የበዛ ቄሶችን እንዲህ በዝሙትና በመስቀር ቦታ ላይ አጉልቶ ማስቀመጥ ያበሳጫል።
@kiyalight94
@kiyalight94 2 ай бұрын
@save7997 ከነዛ ቄሶቹ ውስጥ አንዱ ነህ እንዴ፡? ትከየሃይማኖት አባቶች በተለይ ደግሞ ውጤቶ የኢትዮጵያውያንን የአይምሮ ግንባታ ላይ ትልቅ ሚና ይጫወታሉበመሆኑም የሚያደርጉት መልካም ያልሆነ ድርጊትም ሆነ የሚያስተላልፉት መልካም ያልሆነ መልዕክት በጣም አደገኛ ነው።ኦርቶዶክስ ሀገር ነው ሲባል በምክንያት ነው ኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ባህል ውጤት ናት(our mindset is the result of direct or indirect influence of the orthodox heritage) ቄሶች የተፅዕኖ ፈጣሪው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አባቶች እንደመሆናቸው የሚያያቸውና አርአያ የሚያደርጓቸው ምእመናኖች በጣም ብዙ ናቸው።በመሆኑም መጥፎ ኣርኣያ ላለመሆን ህይወታቸው ንጹህ እና መልካም መሆን አለበት። ካልሆንነ ግን ህዝቡን ገደል ይዞ የመግባት አቅማቸው ከፍተኛ ስለሆነ ከሌላው ሰው በተለየ መልኩ ስህተታቸው ተነቅሶ ወጥቶ ሀይ ሊባል ይገባል።unfortunately እኛ ሀገር ውስጥ በተቃራኒው ቄሶቹ ከተራ ህዝብ በባሰ መልኩ ዝሙተኛ ፤አጭበርባሪ፤ሌባ፤ ሰካራም ወዘተ ይበዛባቸዋል። ምዕመኑ ደግሞ እያየ እንዳላየ እየሰማ እንዳልሰማ በማለፍ አንዳንዱ ደግሞ ቄስን መናገር ሀይማኖቱን የሚያሰድብበት እያመሰለው እንዲ አይነቶቹ ቄሶች መሪ የሆኑባት እና ዝቡን እንደፈለጉ የሚዘውሩባት ኢትዮጵያ ተፈጥራለች።እነሆ አሁን ኢትዮጵያ ምን እንደምትመስል አይቶ መፋረድ ነው( I am talking about mindset).
@kiyalight94
@kiyalight94 2 ай бұрын
@tirekatube You are great!
@save7997
@save7997 2 ай бұрын
@@kiyalight94 አቺ ወጥ ቤት ምንድነው ምትይው በአሁን ሰአት አዋ ሆድ አደር ከሀዲና ፖለቲከኛ ቄስ በዝቷል ነገር ኢትዬጲያን እንደሀገር ያስቀጠሉት እነዚሁ የኔታ የቄሶቹ ትምህርት ነው እንጂ እዛ እንደምትሰግዱለት የነጭ ትምህርት አደለም።
@tamiru1749
@tamiru1749 2 ай бұрын
ድርሰቱም ሆነ ቅንብሩ ሸጋ ነው
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
@tommyleejohn.
@tommyleejohn. 2 ай бұрын
Alemayew gelagay, he's not derasy bro
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አለማየሁ ገላጋይ በአሁን ሰአት በኢትዮጵያ አሉ ከሚባሉ ደራሲዎች ከዋናዎቹ የሚመደብ ፣ በጣም ጎበዝ ደራሲ ነዉ።
@bunakuma874
@bunakuma874 2 ай бұрын
ግሩም ነው በዚሁ ቀጥል ትችላለህ
@tirekatube
@tirekatube 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 16 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 10 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 82 МЛН
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ)
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 189
Girum Tereka - እማማ ፋንቱ የጨርቆሷ ዶክተር - ከቤልጅግ ዓሊ - ትረካ - በግሩም ተበጀ by Girum Tebeje
30:38
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 29 М.
ትረካ/ኑዛዜው/ልብ ሰባሪ የሆነ ትረካ/Amharic short story narration
48:26
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 13 М.
“Айбек бейтаныс қызбен көлікке мініп кетті”
25:04
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 237 М.
ҚАЙНОНАСИГА ПРАНК 😨
0:15
BOBUR ALI
Рет қаралды 5 МЛН
1 or 2?🐄
0:12
Kan Andrey
Рет қаралды 14 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 34 МЛН