KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ትረካ ፡ ከልታማዋ እህቴ - አቤ ጉበኛ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
1:54:14
ትረካ ፡ የእንጀራ ገመድ - ፀሐዬ መሠለ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
56:12
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
00:43
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
ትረካ ፡ ደላላው - ይልማ ሀብተየስ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
Рет қаралды 28,151
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 50 М.
ትረካ - Tireka Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 56
@kalewengelzebene9907
9 ай бұрын
በእናትህ የብላቴን ጌታ ህሩይ ወዳጄ ልቤን ተርክልን ቁም ነገር አለው የብዙ ሰው ህይወትን ይቀይራል
@emptyy_y
9 ай бұрын
nice❤
@tirekatube
9 ай бұрын
ጥሩ ጥቆማ ነዉ አመሰግናለሁ። 🙏🏾
@klutzobrother6494
9 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን!!!! You gave me nice 4 hours to avoid the horrible world politics.
@tyke6060
8 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትረካ ፡
@gabriel-kp7dy
8 ай бұрын
Good teraka thank you .
@eilsabetbelay8363
9 ай бұрын
አቀራረብክ በጣም ነው የሚያምረው ድምፅክ አሳምሮታል በርታ
@holarham
9 ай бұрын
ገና ሳልሰማው ረጅም ትረካ መሆኑን ሳይ 🎊🎊🌞
@tirekatube
9 ай бұрын
Cheers 🙏🏾
@serif1072
8 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@Tesmiko
8 ай бұрын
መፅሃፍ ለማንበብ ጊዜ ላጣ ሰው እና ለሚከብደው ሰው... ''ያው እንደ እኔ😅....!!'' በጣም ቆንጆ መፍትሄ ነው Thank you🙏
@saraerco105
8 ай бұрын
በጣም ከረዥም አመታት በኋላ ደስ የሚል እና ልብን የሚያስደስት ሀገርኛ ትረካ ሰማሁ .. ምነው ባላለቀ እያልኩ ማለት ነው.. እውነት ክብር ይገባሀል (ከመፅሀፍ አለም ) የተሰኘውን የእሁድ ማታ ትዝታን ስላስታወስኝ.. አመሰግናለሁ🙏🙏
@Henok-el8xo
6 ай бұрын
መልካም ትረካ ነበር በርታ!
@saron.danielladebebe4580
9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ታሪክ ነው
@eyayabu1078
8 ай бұрын
በጣም ጐበዝ ነህ በርታ🎉🎉
@meazawoldai2277
5 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ ስንኮመኩም መዋል ነው
@saronjone340
7 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንደዚህ እረጅም ሰአት ትረካ ያዳመጥኩት እናመሰግናለን በርታ
@tirekatube
7 ай бұрын
❤️🙏🏾
@yemeralmu2045
6 ай бұрын
ግሩም ትረካ
@MeseretYitay-dm3iz
8 ай бұрын
Thank you for the great book
@tirekatube
8 ай бұрын
You’re welcome! 🙏🏾
@yemeralmu2045
6 ай бұрын
ክክክክክክክክ በአማርኛ ሰምቶ በእንግሊዝ ምስጋና
@hannhyilma4416
8 ай бұрын
አንደኛ ነሕ ተባረክ ሌላም ጠብቃለው
@realinfo5977
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ሁሉም የይልማ ሐብተየብስ መፅሄቶቹ ብትተርክልን ደስ ይለኛል
@tirekatube
9 ай бұрын
ወደፊት ይተረካሉ 🙏🏾
@abdiadot9999
8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@marsi5845
9 ай бұрын
እናመሰግናለን። አሪፍ ድምፅና ምርጥ አተራረክ።
@tirekatube
9 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🏾
@mogestesfaye4272
9 ай бұрын
❤
@Abasabas-vu1ph
9 ай бұрын
Nege newe emadametew enamesegelalen❤
@tirekatube
9 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fikerkebekelnon2859
9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን።
@filimon683
9 ай бұрын
ግሩም ትረካ ነው 3 ቀን ነው የፈጀብኝ እንቅልፍ እየወሠደኝ ግን ታሪኩን ስለወደድኩት የእልህ ነው የጨረስኩት 🙏
@tirekatube
9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@etalemkidane5865
9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
9 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@FikriHager
9 ай бұрын
ሞት ፍለጋ ሄደች ነው ነገሩ፤ ያሳዝናል። ጥሩ ስራ።
@Alem-p3b
9 ай бұрын
እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ ነክ አቀራረብክ እና በጣም እረጅምም ነው ልቤ ተጠልጥሎ ሰማሁት ስለወንጅ ጥልቅነት ውስብስብነት የተማርኩበት ነው በርታ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ ምንም እንኳን ጊዜ ለሚጠቅም ነገር አይሮጥም ለወሬ ብቻ ነው እና አንተ በርታ ከመንፈሳዊም ጭምረክ ስራልን እመጓንም ❤
@tirekatube
9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! 🙏
@fekaduberehe5849
8 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትረካ ነው ለማንበብም ሆነ መፅሀፍ ለማግ ኘትም ጊዜ የለኝም። ማዳመጡ በጣም ተመራጭ ነው።
@ashenafithemerekato1193
9 ай бұрын
What great book!!!! Thank you!!
@Read1144
9 ай бұрын
እናመሠግናለን ወንድሜ እ ደጀኔ ጥላሁንን የሚመስል ነገር አለህ ልበል? ወይስ እሱ ነህ? 🤔 ትረካህ በጣም ምርጥና ሳቢ ነው።
@tirekatube
9 ай бұрын
ጋሽ ደጀኔን ስሰማ ነዉ ያደግኩት ፣ ለዛ ይሆናል 😀 🙏🏾
@Eme.Adonay21
9 ай бұрын
እንደዚህ እረጅም ሲሆን ስለሚሰለች ተከታታይ ብታረግልን ጥሩ ነው😊
@ethiop1996
9 ай бұрын
ይቆያል ወይስ ልጠብቅ
@tirekatube
9 ай бұрын
ማታ 2 ሰአት ይለቀቃል 🙏🏾
@MINASLYRICS
9 ай бұрын
እንጠብቃለን
@medinabogale4238
3 ай бұрын
ነከነከነከአየየጨየጨየወሐጠገየ
@ftsumwondimumamo2777
9 ай бұрын
እንደምንከርመሃል ወንድማችን ? 4+ ሰአት ረጅም ነው ብትከፋፍለው ? የጋሽ ማሞ ውድነህን የትርጉም መፅሐፍት በተለይ ከስለላ ጋ የተገናኙትን ብታቀርብልን ... ??? እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 Boston,
@tirekatube
9 ай бұрын
🙏🏾 በክፍል ሲሆን አብዛኛዉ አድማጭ ቀጣዩን ክፍል ስለሚረሳዉ ነዉ። የጋሽ ማሞ ዉድነህ ትርጉም የሆነዉን 'ሰላይ ነኝ' የተሰኘዉን ታሪክ ካላዳመጡት እነሆ: ሰላይ ነኝ - ጀረሚ ሐርመር kzbin.info/www/bejne/gYWto3-MoadjjJI
@ftsumwondimumamo2777
9 ай бұрын
አመስግናለሁ አዳምጬዋለሁ ... We need more 🙏
@MateyasKebede
Ай бұрын
ፐ የሰው ልጅ ጥልቅ ነው የሚገርም ነው
@meazawoldai2277
5 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ ስንኮመኩም መዋል ነው
@EphremEphrem-w6s
3 ай бұрын
❤ thanks 🙏🙏🙏
@ethiop1996
9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tirekatube
9 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
1:54:14
ትረካ ፡ ከልታማዋ እህቴ - አቤ ጉበኛ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 35 М.
56:12
ትረካ ፡ የእንጀራ ገመድ - ፀሐዬ መሠለ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 23 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 53 МЛН
00:43
Муж внезапно вернулся домой @Oscar_elteacher
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,5 МЛН
00:47
Hoodie gets wicked makeover! 😲
Justin Flom
Рет қаралды 129 МЛН
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 8 МЛН
58:05
ትረካ ፡ ድሀ ሰወች - ፊዮዶር ዶስቶየቭስኪ - ክፍል (1) - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 4,3 М.
46:52
ትረካ ፡ ሼርሎክ ሆልምስ - ሶስቱ ጋሪዴቦች - አርተር ኮናን ዶይል - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 3,7 М.
4:06:32
ከአሜን ባሻገር ሙሉ መጽሐፍ | በእውቀቱ ስዩም | Bewketu Seyoum | keamen bashager #wegegnaterek
WegeGNa Terek | ወገኛ ተረክ
Рет қаралды 17 М.
29:16
Girum Tereka - ጋንዲ፣ ብሩስ ሊ፣ ዮጋናንዳ እና ሌሎችም - #MahatmaGandhi #Yogananda | በግሩም ተበጀ Girum Tebeje
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 17 М.
1:06:44
ትረካ ፡ የማይነገር እውነት - ሚካኤል ሺፈራው - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 4,7 М.
37:59
ዴርቶጋዳ ክፍል 1 ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ #ትረካ #ethiopian books #audiobooks #ልብወለድ #ድርሰት #viralvideo #story #facts
መፅሐፍን በዜማ /metshafn bezema
Рет қаралды 227
1:02:15
ትረካ ፡ ሮማ - ስብሃት ገ/እግዚአብሔር - Amharic Audiobook - Ethiopia #2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 13 М.
2:11:44
የአለቃ ገብረሀና ቀልዶች ሙሉ መፅሃፍ Aleka Gebrehana Jokes full Audio Book
Amen آمين አሜን Audio Books
Рет қаралды 179 М.
3:02:32
የተጠላው እንዳልተጠላ ⵏ ሙሉ መጽሐፍ ⵏⵏ Yetetelaw Endaltetela ⵏ Full Episode
Yohannes Yezna Sisay
Рет қаралды 59 М.
1:21:01
ትረካ ፡ ፭ ትርጉም ታሪኮች - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 14 М.
00:44
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
Crafty Buddy
Рет қаралды 53 МЛН