ትረካ - ድመታችንም ወደ አሜሪካ መምጣት አለባት! | ነብይ መኮንን |

  Рет қаралды 14,744

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@amharicbooks
@amharicbooks 6 ай бұрын
''የአማርኛ' መፅሐፍ'' ትረካ ዝግጅት ክፍል በአጋጣሚ ሆኖ በዛሬው የትረካ ሰዓታችን የአንጋፋውን ጋዜጠኛ፣ገጣሚና ተርጓሚ ነብይ መኮንን አንዲት የጉዞ ማስታወሻ ትረካ ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ በነበረበት ጊዜ የነብይን ዕረፍት በመስማታችን በእጅጉ አዝነናል። ነብይ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ላበረከተልን የጥበብ ትሩፋቶቹና የትውልድ ድልድይ የነበረ በመሆኑ የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን። ለትውስታ ትረካውን እንድታደምጡልን እየጋበዝን በድጋሚ በታላቁ የስነጽሁፍ ሰው ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን። ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 6 ай бұрын
Rest in peace ! My deepest condolences to your family and friends 😢
@tomk5529
@tomk5529 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር
@wudenehtaye200
@wudenehtaye200 5 ай бұрын
ነብይ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 4 ай бұрын
እናመሰገናለን 🙏🙏
@mesfintessema6852
@mesfintessema6852 5 ай бұрын
ነብስ ይማር 😢
@mekdesashebir-lo5vc
@mekdesashebir-lo5vc 6 ай бұрын
Rest in peace , king of art😢❤
@thomashailegiyorgis8557
@thomashailegiyorgis8557 6 ай бұрын
RIP...Nebiy Mekonnen , What a Narrator!!!
@amharicbooks
@amharicbooks 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 6 ай бұрын
ነፍስህን በገነት ያኑርልን ጋሽ ነብይ መኮንን።
@esseyjunior1014
@esseyjunior1014 3 ай бұрын
ነብይ እኮ ትለያለህ አንተን በአካል ባለማየቴ እድለኛ አይደለሁም ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@grmbyn1
@grmbyn1 6 ай бұрын
Rest in peace legend
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Gud bel Gonder ‼️😁. Lins.Tewisew Saykoshesh yemelsalu⁉️⁉️⁉️⁉️ Yehem Ale Leka ‼️😀 Ere Emiye Europ😍👍
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ግሩም ትረካ - የካህሊል ጂብራን ህይወት እና ሥራዎች Kahlil Gibran  - Girum Tereka @GirumTereka
52:18
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 36 М.
Girum Tereka - ማራኪ የኦሾ ጨዋታዎች Osho #GirumTebeje #Osho @GirumTereka
35:46
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 40 М.