Пікірлер
@abdulazizk.hassen4402
@abdulazizk.hassen4402 5 сағат бұрын
I ALWAYS FEEL SAD WHEN I REMEMBER ELIAS MELKA ONE OF THE BEST ARTIS
@tomk5529
@tomk5529 5 сағат бұрын
ኤልያስ የኢትዮጵያን ሙዚቃ የለወጠ ልጅ ነው:አሻራውንም አሳርፎ አልፏል:ብዙ የምእራብ ሀገር ሙዚቀኞች ከቤተክርስቲያን አካባቢ የወጡ መሆናቸው ይታወቃል:ኤልያስ የቴዲን የመጀመሪያ ስራ አቀናብሮ ሲያወጣ አጨዋወቱ በኘሮስቴታንት እምነት ቤቶች ውስጥ ላሉ ሰዎች ብዙም እንግዳም ባይሆንም ለተቀረው ህብረተሰብ ግን አዲስ አይነት አቀራረብ ስለነበር ተወጃጅነት አግኝቶ ይህው እስካሁን ድረስ ሌሎቹም የሱን ፈለግ ተከትለው እያቀናበሩ ይገኛሉ:: ኤልያስ ነፍስክ በሰማይ ቤት ትረፍ
@FantuKelecha
@FantuKelecha 9 сағат бұрын
ታሪክ የማይረሳቸው ናቸውና ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት የአኑር 🙏 እሳቸውን የሚተካ ትውልድም ይተካ 🙏😍
@AmharicBooks
@AmharicBooks 13 сағат бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማር ያሳዝናል ስለሱ ያወኩ ከሞተ በኃላ ነው 💔
@HilinaT
@HilinaT 3 күн бұрын
ጉራብቻ
@girmaabebe2504
@girmaabebe2504 3 күн бұрын
ምነው ቀኑ ሳይመሽ ንሰሀ ግባ ና ለኢየሱስ ነፍስን ለመስጠት ብትቸኩል ወንድሜ
@fantayetaddesse2995
@fantayetaddesse2995 4 күн бұрын
ቀጠና 2 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን አካባቢ
@AfariWackoSleuthExportingSalt
@AfariWackoSleuthExportingSalt 5 күн бұрын
ለማኝ ጀዝባ ባርያ ተሎ ስለማይሞት ነው፡፡
@user-lx5iv8ji2t
@user-lx5iv8ji2t 4 күн бұрын
ሰዉን መስደብን ያህል የምያስጠላ ድድብና መጨረሻ ይህ ነው ማነው የንጉሥ ወይም የፈጣሪ ዘመድ ወይንስ ማን ከአፈር ተፈጠረ ማን ከወርቅ በትላንት ታርክ አታቅራራ ከእንግድህ ስልጣን ለናንተ ዘበት በእዉነት የወረደ አስተሳሰብ ይዞ መጎዝ ያሳዝናል
@tesfayealemayehu3132
@tesfayealemayehu3132 5 күн бұрын
እግዚአብሔር የሸመስገን በቤተ ካሉት ትልቅ ቅርሶች አንዱ የሜትር አረቲስት አፈወርቅ ተክሌ የሲዳሞ ቆንጅ (Abstract ስዕል) በክብር አስቀምጨው ከቴሌቪዠኔ አናት ላይ ይገኛል፡፡
@AmharicBooks
@AmharicBooks 5 күн бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@habtamu4106
@habtamu4106 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AmharicBooks
@AmharicBooks 5 күн бұрын
🙏🙏🙏
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 6 күн бұрын
ሙሉጌታ ሉሌ በአሜሪካን በአንድ ፕሮስታንት ቤቴክሪስቲያን ተጠግቶ እየኖረ ፍርዱን አግኝቶአል!
@mulugetawb7936
@mulugetawb7936 6 күн бұрын
መንግስቱ ኃ/ማሪያም ሚንስተሮችና ጋዘጠኞን እያስተባበረ ከ50ሺህ የኢትዮጲያ ምሁራን ኢትዮጲያንን እስጨርሶ ልጆቹን ደህና አስትምሮአል:: ዛሬ ልጆቹ እባታቸው ስለፈጀው ኢትዮጲያን ምንም ጸጸት ሳይሰማቸ ይኖራሉ:: እምላክ በመንግስቱ ለመፍረድ ግዜውን ስለወስደ ትእቢተኞች ህዝባቸውን ይበደሉ ነበር!
@biratudebella7985
@biratudebella7985 7 күн бұрын
ከአንዴም ሁለቴ ያነበብኩት መፅሐፍ ነው አርዕስቱም እየሱስ የሰው ልጅ የሚል ነው አንተ ስትተርከው የበለጠ ነፍስ ይዘራል ካሊል ጅብርልም የሚገርሙ መፅሐፍቶች አሉት ❤
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 7 күн бұрын
Bezebne meblati or meblati hulu geza begi new yemibla❤❤❤
@AmharicBooks
@AmharicBooks 7 күн бұрын
ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
@eskenderkebede6502
@eskenderkebede6502 8 күн бұрын
ትክክል።።ጦሰኞች። ☝
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 8 күн бұрын
Samson means he is layer the only one of Ermyas business to down but God one day to see you .
@firehiwotworku2144
@firehiwotworku2144 8 күн бұрын
Hi Ermyas happy to hear about your history's I know God to give you one day Blessings and credit I know very well about you.
@talemm
@talemm 8 күн бұрын
One Amara activist claimed that Woyane killed Bealu Girma. The same activist also blamed Woyane for the death of JFK and MLK. May god have mercy on Amhara mindset.