ትራምፕ ጋዛ ላይ ምን አሰቡ? | ወደ ፍርስራሽነት የተቀየረችው ጋዛ! |NBC አለም-አቀፍ

  Рет қаралды 10,522

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#donaldtrump#trump#yemenhauti#hauti#netanyahutoday#alasad#syria#soriawar#putin#nato#ukarmy#russia#ukrane#zelensky#rassia#donaldtrump#americanelection#kamalaharis#elonmusk#beyonce#taylorswift#america##rafah#israelhamaswar#erdoğan#obamaalasad #netanyahu #israel #palstine #hamas #israelwar #freepalsetine #jerusalem #telaviv #እስራኤል #ፍልስጤም #ዜና #NBCmata #NBCማታ #EthiopianNewsToday #የኢትዮጲያ_ዜና #Seber_Zena #ሰበር_ዜና #Top_media #ዜና_ዛሬ #Update_news #zehabesha #Mereja #መረጃ #addis_mereja #አዲስ_መረጃ #ሰበር_ዜና #አማረኛ_ዜና #amaregna_zena #amharic_news #አማራ #daily_news #oromo_news #ኦሮሞ #oromo_oddu #Mn_addis #news #ethio360 #tamagn_mereja #AbelBirhanu #yegna_mereja #tigray #ትግራይ #tikus_mereja #ትኩስ_መረጃ #zena_kemesha #addis_neger #አዲስ_ነገር #Amharic_news #Ethoipian_news #የሀገር_ውስጥ_ዜና #የውጭ_ዜና #ቢዝነስ #ስፖርት #ስፖርት_ዜና #እግርኳስ #ፕርሚየር_ሊግ #premier_league #የምሽት_ዜና #የቀን_መረጃ #zena #mereja #adis_neger #adismereja #አዲስ_ዜና
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 44
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 7 күн бұрын
ነፂ እና ቢኒ ለህሊናችሁ የቆማቹ ብርቱዎች ናችሁ አላህ ይጨምርላቹ።🙏🙏
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 7 күн бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ትንታኔ ነው በርቱልን እውነተኛ ጋዜጠኛች እናተ ብቻ ናችሁ
@AshamAsham-w7z
@AshamAsham-w7z 7 күн бұрын
ሀማስ አሸንፏል ቢሸነፍ ኖሮ የትራምኘ ሀሳብ ትንሽ ሊያስማማ ይችል ነበር።🎉🎉🎉
@سعديةاثويبيه
@سعديةاثويبيه Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ማሻኣላሕ አላሕ ይጨምርለቹ በረቱ እሺሺሺሺ ❤❤❤❤
@realuniverse5143
@realuniverse5143 7 күн бұрын
ነፂ እና ቢኒ ለ ሌሎች ሚዲያዎች ተምሳሌት ናችሁ keep going❤
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 6 күн бұрын
ጀግኖች ለህሊናቹ ያደራቹ ኢትዮጵያዊያን ፍትሀዊ ህዝቦች ናቸው የተባለው በእናንተ ምሳሌነት ነው ሰላም እንቅልፍ አለው ደስታ እርካታ
@ArAr-cy7sb
@ArAr-cy7sb 4 сағат бұрын
ጉድ ናሽህ እንወዳሽዋለው❤❤❤
@DavidJ31
@DavidJ31 7 күн бұрын
ከ October 7 ጊዜ ጀምሮ የ ሀማስ እና እስራኤል ዜና ስዘግቡ ከርማችሁ የሰላም ስምምነቱን ምነው ፕሮግራም ነፈጋችሁት? የአለም እጣፈንታ መካከለኛው ምስራቅ ነው እንጂ አሜሪካ አደለም። በተረፈ ሚዛናዊ ናችሁ ጂኦ ፖለቲክስ ላይ ያላችሁ እውቀት ጥልቅ ነው በርቱ 🎉🎉
@MuheeAbduu-z7r
@MuheeAbduu-z7r 7 күн бұрын
NBC is trust media
@NurKedir-l8i
@NurKedir-l8i 7 күн бұрын
10q❤❤❤❤
@hamzaabdoidirisabdo-es2cy
@hamzaabdoidirisabdo-es2cy 7 күн бұрын
@davidtiruneh9310
@davidtiruneh9310 6 күн бұрын
Toke about Ethiopia to Amhara and oromo how do know to gaza
@mebrhatu1
@mebrhatu1 7 күн бұрын
እርስዎ እንዴት እንደሚያስቡ በጣም ደስ ይላል፡ እውነታው እየጠራ ሲሄድ ንግግራችሁ ጽንፈኛ ሙስሊም ይሆናል።
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 6 күн бұрын
ሁሉም አላህ ያውቃል መቼም አይተዋቸውም መፍትሄ አለው ደሞም ሀገራቸው መቼም አይለቁም አንለቅምም ብለው አይደል እንዴ ያሁሉ የሞቱት
@amenasaeed495
@amenasaeed495 7 күн бұрын
እነዚህ ጋዜጠኛ ወላሂ ለህሊናቸው የቆሙ ናቸው ምርጥ ስው
@amanahmed6801
@amanahmed6801 7 күн бұрын
ምን አነሡ ፈጣሪ ናቸው አፉን ሞልቶ አንዳይኖሩ የሚሆኑት ቢዋጥልህም ባይዋጥልህም እሥራኤል በሥተመጨረሻ መጥፋቷን በመሃላ አረጋግጥልለሃለው ምክንያቱም አላላህ የጠራው ከፍ ያለው ፈጣሪያችን ከተበዳዮች ጋር ነው ማንጊፈዜም ቤትኛውም ቦታ እንደዚሁም የነብዩ መሀመድ ሠ አ ወ ትንቢት እና የቁርአን ገለፃ አሥረግጠን እናምናለን ለነፃነት ነው መልዕክቱ ምንም የሥነልቦና ማዳከም ሚባል ነገር የለም
@Kako-x2b
@Kako-x2b 7 күн бұрын
ትራምኘ ዛሬ ከሰአት ደግሞ ናታንያሁን በ2ት አገር መንግስትነት ለመነጋገር ማሰባቸውን ተናግረው የተለመደውን ውዥንብር ፈጥሯል።
@ZEYADUMOHA
@ZEYADUMOHA 7 күн бұрын
በርግጥም በሀማስ መሰቆቃ ያላመመ ሁሉ መንም ሰብአዊነት ባይኖረው ነዉ እጂ
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 7 күн бұрын
የመካከለኛው ምስራቅ ሀያልነቷን እያሳየች ያለችው የአያቶላዎቹ ሀገር ኢራን አለምን ማስደመሟን ቀጥላለች። ደስ የሚለው ደግሞ የድሮኑን ስም ጋዛ ብለው ስም አወጡለት። ይህ ለፍልስጤሞች ትልቅ ሞራል ነው።
@AminatNuru
@AminatNuru 7 күн бұрын
ምናለ። ተጋዛ ህዝብላይ። ምላሣቺሁን ብታነሡት። ደሞ የናተምላሴ። ለኛ። ከፍተኛ የጦር መሣሪያ ሆነኮ ሺብርሺብር ነዉ የምታወሩት። ወይ። ዉነት አታወሩ
@tekakassaw5857
@tekakassaw5857 7 күн бұрын
በመጀመሪያ በገዛ መንግሥቱ በድሮን ለተጨፈጨፉት ለአማራ ህዝብ ድምጽ ሁኑ 😂
@mebrhatu1
@mebrhatu1 7 күн бұрын
የበለጠ ማን ነህ ኢትዮጵያውያን ወይስ ሙስሊሞች?
@BashiroAbdo
@BashiroAbdo 7 күн бұрын
Israel minim atametam wurdetam uger malet Israel nechi.allah almighty injji yee sewi lijj minim liyadergi ayichilim mot lee islam shahada newi
@AbderezakJemal
@AbderezakJemal 7 күн бұрын
የምዕራባውያን ጥገኛ የሆነችው ወራሪዋና ጨፍጫፊዋ እስራኤል ከሀማስ መዋጋት ሲያቅጣት የፈሪ ዱላ ህፃናትና ሴቶችን ከመጨፍጨፍ ውጪ ሀማስን ማሸነፍ አልቻለችም። አላህ ለፍልስጤሞች መሬታቸው ተሠልሶ ዘላቂ ሰላም አላህ ያምጣላቸው።
@Astewulyeshanewu-ei5sl
@Astewulyeshanewu-ei5sl 7 күн бұрын
እስራኤል ትንሺ ሀገር ግን ጀግና ነች አንተ አራም ሀማስ ጉድጓድ ውስጥ ምን ይሰራን ልብ ካለው ወጦ መግጠም ነው ገና ጅመራ ነው ያልቃሉ ና ተዋጋላቸው ቦቅቧቃ እስላም😂
@meskeremyilma2614
@meskeremyilma2614 7 күн бұрын
ፍርድ ለጋዛ ህዝብ ከእግዚአብሔር ይምጣ
@מטייסגדיף
@מטייסגדיף 7 күн бұрын
እናታችሁን ብዱ ያገር ማሀይም እናተን ብሎ ጋዜጠኛ ያገር ቂጥ አጣቢ ሁላ😅
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 6 күн бұрын
አይዞን ፈላሻው ቻለው 🤣😁
@ShekKalil-yh8gf
@ShekKalil-yh8gf 7 күн бұрын
በጠም ያሰዝነል ሚንይደረግ በአለማችን አሜርከሚትበል ሴጠን እያለች አለም ማቼም ሰላም አይገኝም አለህ አሜርከሚትበልን አጋር ቁጠዉን ያዉርድበት
@AandGConstructionplc
@AandGConstructionplc 7 күн бұрын
እንደ ጋዜጠኛ እናንተ ትራንፕ ክሊንአዉት ማድረግ ሲል ፍርስራሹን መስሎ ከታያችሁ ተሸዉዳችኋል!
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 7 күн бұрын
ቆይ ምንፈልገው ጋዛው ያለው ጦርነት ለአንድ ቀን ቢሆን ቁሞ ሰዎች ሰላም የተኩስ ድምፅ ሳያስሙ ሚውሉበትን ቀን ነው እያላቹሁ ስትበረቁ ነበር አሁን ደግሞ ጦርነቱ ቢቆምም መግቢያ መሄጃ የላቸው ሲያሳዝኑ እያላቹሁ ትመፃደቃላቹሁ ግን እናንተ ምን አይነት ጋዘጠኛ ናቸሁ?? እውነት ኢትዩጲያዊ ናቹሁ ? በጣም ነው ምታሳፍሩት እውነታውን ደብቃቹሁ በመገለበጥ አዛኝ በመምስል ትመፃደቃላቹሁ እናንተ ግልፅ የኢራን ቅጥረኛና አልጅዚራ አማራኛ እንደሆናቹሁ ሁሉም ሊያወቀው ይገባል ማፈሪያወች
@anatwandimo7611
@anatwandimo7611 7 күн бұрын
ደግ አደረግን የእስራዬል ሕዝብ በተኛበት በስንበቱ ያንንያሕል እልቂት ሲያደርሱ የት ነበሪችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም
@silita3132
@silita3132 7 күн бұрын
የኢትዮጵያው አምላክ እንቅልፋም ነው እያልሽ ነው ጌጤ😂
@Sad-s5l
@Sad-s5l 7 күн бұрын
ከ75 አምት በፊት ተኝቶ ነበር ፈላሻ ሀሀሀ
@realuniverse5143
@realuniverse5143 7 күн бұрын
የ ፍልስጤም አምላክ አይተኛም አያንቀልላፋም❤ የሚለውን የ አሌክስ አብረሃም ፅሁፍ አንብበው ተኝተሀል ንቃ
@amreamre-fw1qt
@amreamre-fw1qt 7 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አያንቀላፋም ሀሀሀሀኮምተሽ ሞተሻል😏😏
@Yoni-ln6ej
@Yoni-ln6ej 7 күн бұрын
ቱሪናፋ ሁላ የኛ ሰባዊ መብት ተቆርቋሪ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 6 күн бұрын
አይዞን ገለቴ ቻለው 🙃
@HabetamuWassa
@HabetamuWassa 7 күн бұрын
Nesant huleme ye ashebary speaker. tegermaleh be confident Iran betmengest ye American flag yergetal telalhe jelajel
@NurKedir-l8i
@NurKedir-l8i 7 күн бұрын
ምነው የአሜሪካ ጭራ አወራህ
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 357 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН