🔴👉[ተአምር ነው ተመልከቱ]🔴🔴👉በርሜል ጊዮርጊስ አስደናቂ ነገር ወደ ሰማይ ተነጠቅን የመጨረሻ ዙር ነው

  Рет қаралды 370,082

ጊዜ ቲዩብ gize tube

ጊዜ ቲዩብ gize tube

Күн бұрын

#gizetube #ጊዜቲዩብ
ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
#gize tube / @gizetube28
#gize facebook / gizetube-%e1%8c%8d%e1%...
#gize tiktok www.tiktok.com...

Пікірлер: 475
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ እኛንም አብቃን ለሐገራችንን ሰላም ስጥልን ተመስገን
@antenehmisganaw8044
@antenehmisganaw8044 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ እኛንም አብቃን ፡፡ግን ስትመሰክሩ ውሃ ባትሉ ደስ ይለናል፡፡
@Hana-ib4in
@Hana-ib4in 3 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አይሁን ለሀገሬ አብቅተህ ቅዱስ ቦታህን ታሳየኝ ዘንድ ፈቀድህ ይሁንልኝ አሜን
@Tsdaluaserat
@Tsdaluaserat Ай бұрын
ፈጣሪ ቸርነዉ የነገሩት የማይረሣ የለመኑትን የማይኖረው አምላክ ሀሣባችሁን ይሙላላችሁ ኢትዮጵያነኝ
@medi7110
@medi7110 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኛንም ከሀገር ውጭ ለምንኖረው ፍቃድ ይሁንና ሰብስበን ለዚህ በረከት አብቃን የዛሬ 15 ቀን እናቴን ልኪያት ነበር ልክ እንደዚህ ነበር የነገረችን በእውነት እድለኞች ናቸዉ❤🙏 በፀሎታቹ አስቡኝ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ Жыл бұрын
ፀበል በል ውሃ አይባልም የተባርከ ውሃ
@alialee3325
@alialee3325 Жыл бұрын
እማዬ የት አገር ነው
@tigisttruneh2082
@tigisttruneh2082 Жыл бұрын
​@@alialee3325 Bermel Giorgis, Gonder
@_kiaariaa_
@_kiaariaa_ Жыл бұрын
Amen🙏
@mediamare3850
@mediamare3850 Жыл бұрын
Amen amen 🙏 enam qenaw yechen qedest bota lamayet
@abrhahmtad8485
@abrhahmtad8485 Жыл бұрын
በትክክል እኼ ሁሉ በአይኔ ያየሁት ታምር ነዉ ታምረኛዉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድጋሚ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏
@Zed-rm5lh
@Zed-rm5lh Жыл бұрын
ታድለህ እስኪ ከትግራይ ምን ብዬ ታክሲ ልያዝ
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@የሴቶችምክርቤትTube
@የሴቶችምክርቤትTube 4 ай бұрын
ታድለህ
@HasaanHasan-kj4hk
@HasaanHasan-kj4hk 3 ай бұрын
የትአገርነውበናትሽ፣በቅዱስጊወርጊስ
@allpicsstudio4336
@allpicsstudio4336 3 ай бұрын
አሜን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Жыл бұрын
እኔም አብሬ ምስስስ እፍፍፍፍፍ ሁሌም በጉጉት ይህን ስፍራ ጌታ ሆይ ናፍቀናልና በቸርነትህ ለደጁ አብቃን
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
፦እኔም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AtsedeMulu
@AtsedeMulu 6 ай бұрын
Amen3
@bayosh7590
@bayosh7590 6 ай бұрын
አሜን
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r Жыл бұрын
ሰመአቱ ቅድስ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eyuchristian3981
@eyuchristian3981 Жыл бұрын
Amen
@user-so7vy1zr7c
@user-so7vy1zr7c Жыл бұрын
አሜንንንንን
@yodithailehagos1326
@yodithailehagos1326 6 ай бұрын
Amen Amen Amen.
@yeshiworktemam4085
@yeshiworktemam4085 5 ай бұрын
Ty87y🎉🎉🎉😢😢😮😮 0:43 ​@@eyuchristian3981
@melkamaschalew5303
@melkamaschalew5303 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከበረከቱ እሳተፍ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን አሜን :
@almazabrham879
@almazabrham879 Жыл бұрын
Amen amen amen
@tigesttubee
@tigesttubee Жыл бұрын
አሜን ሠማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚች ክብር አብቃን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Жыл бұрын
እውነት ነው ከአምሮ በላይ የሆነ ቦታ ነው እኔ ዘንድሮ ጥር 18 ሰባር እሙን ቅዱስ ጊዮርጊስን እግዚያብሄር ፈቅዶልኝ አከበርኩኝ ፀበል በርሜል 1 ዴ ብቻ ነው የደረሰኝ አሁን በጣም ፀበልተኛ በዝቷል ግን ያችንም ቀን የት ሄጄ እንደመጣሁ ለመግለፅ ከአምሮ በላይ ነው እግዚአብሔር የፈቀደለት ስው ሄዶ ይየው እንጅ መናገር ይከብዳል ከቃል በላይ ነው ። ሽታው ፀበሉ ቦታ ብቻ ሳይሆን አውደ ምህረቱ የማታ ጉባየ የምንማርበት ቦታ ላይ ሁሉ ከየት መጣ ሳይባል እውድ አድርጎ ይጠፉል እጂግ ለቃላት የሚከብድ መአዛው ያማረ ሽታ ነው የሚሸተው እዛ ቦታ ላይ ከሙቀቱ የተነሳ መጥፎ ጠረን ነው ከስው መሽተት ያለበት ማለቴ ሙቀቱ ሀይለኛ ስለሆነ ለማለት ያክል ነው በተቃራኒው ግን የሚሸተው አጄብ የሚአሰኝ ሽታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከኦስይሪያ ጃምሬ ጎንደር በርሜል ጊዮርጊስ ድረስ ደርሸ እስክመለስ ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖልኝ ነው ደርሸ የመጣሁት ስው የሚለው ሁሉ በእኛ ላይ አንዳችም ችግር አልገጠመንም እግዚአብሔር ይመስገን ለመጄመሪያ ጊዜ አስቤው ተሳክቶልኝ የመጣሁበት ፀበል እዚህ ብቻ ነው ያው ጊዜ ከማጠሩ እና በርሜል አንድ ቀን ከመጠመቄ ውጭ ዮርዳኖስ ከሚባለው ከበርሜል ከሚወርደው ከታችኛ ፀበል ግን 4 ቀን በአጠቃላይ አምስት ቀን ተጠምቄ በ6 ተኛው ቀን ወደ ባህርዳር ተመልሻለሁ ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማሪያም ልጅ መሄድ ለምትሹ ሁሉ እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ ለደጁ ያብቃችሁ ።
@AtsedeMulu
@AtsedeMulu 6 ай бұрын
Amen3
@mikywolday4180
@mikywolday4180 6 ай бұрын
amen🙏🙏🙏
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abrahamtekeste490
@abrahamtekeste490 2 ай бұрын
አሜን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን በስመአብ ሁሌ አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ አድበትህን ይባርከው ከክፉ ይጠብቅህ
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Betam
@manalenew2419
@manalenew2419 Жыл бұрын
Amen amen amen
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ
@ለምኦርቶዶክስተዋህዶ Жыл бұрын
ሴት ነች እኮ
@belaybogale2463
@belaybogale2463 5 ай бұрын
ኃያሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ በፍቅርህ ስበህ ለደጅህ አብቃኝ
@witnessgirma6483
@witnessgirma6483 Жыл бұрын
አዎ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።ስለቦታው መግለፅ የተቻላቸው በእውነቱ እድለኞች ናቸው።እኔ ቃላት የለኝም ግን አንድ የማልክደው ለእራሴም ሚደንቀኝ ደጁን እረግጬ ከተመለስኩ ጀምሮ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለየት ያለ ስሜት የሚያስፈራም ,የሚያስደስትም, የሚያሳሳም, ስሜት ውስጤ ተተክሏል።
@freshgashe6841
@freshgashe6841 9 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ዳግም ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ Жыл бұрын
ጉጉቴ ቀን በቀን ጨመረ እርዳኝና እኔም በረከት ይድረሰኝ እግዚአብሔር ሆይ🤲🤲🤲🤲የሠማቱ በረከት ምልጃ አዬለየን
@Amerh-v1j
@Amerh-v1j 6 ай бұрын
Amen amen amen
@selamlove6129
@selamlove6129 6 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን በስደት ያለን ልጆችህንም በሠላም ለሐገራችን አብቃን ሐገራችንን ሠለም አርግልን🙏
@user-iz1ly7do5j
@user-iz1ly7do5j 5 ай бұрын
ስማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃን ፍቃድህ ይሁን አሜን
@AlemBelaye
@AlemBelaye Ай бұрын
ቅዱሰ ጊየርጊሰ ለድጁህ አብቃኝ
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ አምላክ ነው ያለሽው ሁሉ ልክ ነው ከመደነቅ በላይ ነው እባክህን ክርስቶስ ሆይ ለክብርህ አብቃን እሰከ መጨረሻው አጽናን እና ወዳሳየኸን ቦታ ውሰደን! እመቤቴ ሆይ ድጋሚ እንድሄድ ፍቀጂልኝ ደግሞ የኪዳነ ምህረት ጸበልም ወጥቷል ተብሏል እባክሽ ልምጣ!
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 Жыл бұрын
ሰማእታቱ ቅዱስ ጌወርጊስ ለደጁ ያብቃን
@Ytagesu
@Ytagesu 2 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ እንደቸርነትህ ቅዱስ ቦታህን ታሣየኝ ዘንድ ፈቃድህ ይሁንልኝ አሜን
@cherylmane1002
@cherylmane1002 Жыл бұрын
ጊዬርጊስ አባቴ የስደት ልጆህን ለደጅህ አብቃኝና ታምርህን ለማየት ያብቃኝ አሜን
@MoraMora-y7w
@MoraMora-y7w 5 ай бұрын
ቅዱስጊርጋስለደጂያብቃን❤❤❤❤❤❤ ተመስገን❤❤❤❤❤
@user-bs6tj5vi1b
@user-bs6tj5vi1b Жыл бұрын
ከምር የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው እኔስ መቼ ይሆን ይህ በረከት የሚደርሰኝ አባት ሆይ ከስደት መልሰህ የበረከቱ ተካፋይ አድርገኝ🙏😥 የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ይደርብን❤🙏🙏🙏
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Yet hager new yih sifra ebakachu bitnegrun.
@user-bs6tj5vi1b
@user-bs6tj5vi1b Жыл бұрын
@@embayeberhanekiros8239 በምዕራብ ጎንደር ቋራ ደለጎ አሽዋ ማዶ በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ነው የሚገኝው
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
@@user-bs6tj5vi1b Ethiopia selam keliele bizu new yemiwerawna selam sileliele memtat yaschegiregnal mikniatum yeethiopia passport yelegnim gin ethiopian betam silemiwedat new quanquam lemenager yechalkut.Ahun gin yemitadergut hulu weriachu bewich tiru ayidelem.Megdel hone yeenante sira selam yelachum selam yelielew ager sew beteley ende ene beselam wede minoribet ager memeles yasferagnal. Endediro b8hon gin haymanotegna bemehone metiche lemayet emokir neber.Esti selam endihon manim sew endefelege yeminkesakesibet zemen endihon tselot enadrig. Selam demo lealemachin yimtalin. Yelielaw alem selam leethiopiam andemta silalew. Betekorarete amarigna new yeminagerew Amarigna yelemedkut keguadognochena media semiche new ameseginalehu silemeleskilign yene wendim.
@kuraz7873
@kuraz7873 5 ай бұрын
አሜን ቅዱስ ጊወረጊሰ ይረዳን ግን የተነወ ቦታወ
@TarikAbera-dx3ur
@TarikAbera-dx3ur 4 ай бұрын
Amen amen amen hulachennem sematu ledegeu yabkan bemehrtu
@tawbechgebrhywat7947
@tawbechgebrhywat7947 Жыл бұрын
ሰማአቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ በረከት አብቃን መንገዴ ላይ ያለዉን ዉስብስብ ጠቅልለህ ጣልልኝ እናእኔንም ሸክሜን ከላዬ ላይ አራክፍልኝ ቤዬ እለምንሀለዉ አሜን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Жыл бұрын
አሜን❤
@AtsedeMulu
@AtsedeMulu 6 ай бұрын
Amen3
@WubshetYelayneh
@WubshetYelayneh Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ አተው ጠብቀን
@TamiratAdimasu-f1r
@TamiratAdimasu-f1r 5 ай бұрын
ፈረሰኛዉ ሰማዕቱ ቅዱስ ገዮርጊስ ለደጅህ ለፀበልህ አብቃኝ እባክህ መዳን ሰዉ መሆን አምሮኛል ሰማዕቱ እርዳኝ ለፀበልህ ለደጅህ አብቃኝ
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 5 ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ የሁልግዜ ምኞቴ ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SarabazahSara1987
@SarabazahSara1987 3 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመከራ ነፍስ ሰውረኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@sunflower-i9o
@sunflower-i9o 5 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እባክህ ጎብኘኝ አስበኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-sf8jr3ue1b
@user-sf8jr3ue1b 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅሕ አብቃኝ 😢😢😢😢🥺
@mylifelove1088
@mylifelove1088 Жыл бұрын
ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህ ፍቀድልኝ ደጀክን አሣየኝ ለምስክርነት አብቃኝ እኔን ደካማዋን ልጅክን አሜን 😥😥😥
@sarajungo6499
@sarajungo6499 5 ай бұрын
Kedus Geyoregese be sedate yalanawenem adenane Haleluya 🙏 🙏 🙏
@muluworkamsalu3482
@muluworkamsalu3482 Жыл бұрын
ሃያሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን
@YonasTesfie
@YonasTesfie 13 күн бұрын
አቤቱ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ የበረከቱ ካፋይ ታደርግኝ ዘንድ እማፀንሀለሁ አሜን
@zelemolto
@zelemolto Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !
@user-ud8tu1sc6m
@user-ud8tu1sc6m 6 ай бұрын
ሰማዕቱ ረድቶኝ ከዚህ ፀበል ያድርሰኝ ፈጣሪ እንዲረዳኝ እማፀናለሁ በረከቱ ያድርሰኝ አሜን
@genetdesalegn4159
@genetdesalegn4159 Жыл бұрын
ታምረኛው ቅዱስ ጎርጊስ ክብር ይገባካል አባቴ ለኔም ፈጥነህ ድረስልኝ ለደጅህም አብቃኝ
@tedimengestu7604
@tedimengestu7604 Жыл бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ሁሉን ጠንቀህ ታውቀዋለህ እርዳኝ ሁሉን ታደርጋለህና።
@FantuFantu-sd6rd
@FantuFantu-sd6rd 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 6 ай бұрын
በረሜል ቅዱስ ጊወረጊስ አባቴ ዳግመኛ ለደጅህ አብቃኝ ሰማእቱ አባቴ)🙏
@user-rd7iu9ig2e
@user-rd7iu9ig2e 6 ай бұрын
ሠማእቱ ቅዱሥ ጊዮርጊስ ዳግመኛ ለደጁ አብቃኝ ሁሌም እናፍቃለሁ
@AyalNega
@AyalNega 5 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ የጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ እኔንም ያብቃኝ
@EmebetAmare-jw9ej
@EmebetAmare-jw9ej 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ ባለቤቴ ለደጅህ አብቃን
@AsqualAddis
@AsqualAddis 3 ай бұрын
በርሜን ቅዱስ ጊዮርጊሰ ታአምር ለደጅህ አብቃኘ ፈተናዪ በዛ
@Nt-pg2dq
@Nt-pg2dq Жыл бұрын
ይህንን ቦታ ስላየሁት ምስክርነት ስሰማ ሁሌ አለቅሳለሁ ለሰራሁት ሀጢአት የንስሀ እንባ ይሁንልሽ በሉኝ ፃድቃን ።
@asmekungMekuria
@asmekungMekuria 3 ай бұрын
ወዳጄ አትሞኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ የግሪክ አምሳለቃ ነበር።እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ጌታ። የነገሥታት ንጉሥ የእግዚአሔር ልጅ ሌላው ሁሉ መተት አስማት ድግምት የአጋንንት ነው።ንቁ፡ ተባረኩ
@emebetdebele2458
@emebetdebele2458 Жыл бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ከበረከቱ እሳተፍ ዘንድ ፈቃድህ ይሁን
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ Жыл бұрын
ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ቃልኪዳንህ ግሩም ነው ለደጅህ አብቃን
@AddisMohamed
@AddisMohamed 6 ай бұрын
No I Mi
@SamsungPhonetastic-sh7nx
@SamsungPhonetastic-sh7nx 6 ай бұрын
Amen amen amen yberketu tkafay yadrgn
@wednesh-fc6ex
@wednesh-fc6ex 2 ай бұрын
አምላኬ ጊዮርግስ እኛንም በሰላም ወደሀገራችን ከስደት መልሴነንና ለዴጅህ አብቃ አሜን❤❤❤❤❤❤
@Haben54
@Haben54 6 ай бұрын
ሊቀ ስማአቱ ቅዱስ ጎውኦርግስ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አኛንም መጠን ንድን ዘንድ ፍቀድልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AEMROBelay
@AEMROBelay 6 ай бұрын
የቅዱሥ ጊወርጊሥ አምላክ ሕያው እግዚአብሔር ቆሽሻለሁእኔን አንፃኝ ሥለባሪያሕ ሥለቅዱሥ ጊወርጊሥ ብለሕ በደሌን ይቅር በለኝ።
@عبدالحكيم-ظ9س
@عبدالحكيم-ظ9س 6 ай бұрын
አቤቱ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስእባክህ የበርከትህ ተካፍይ አድርገን
@user-lt4vo3dm6o
@user-lt4vo3dm6o 6 ай бұрын
አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚህ ስፍራ አብቃኝ አሜን።።።።
@user-nl7lc6wx9h
@user-nl7lc6wx9h 6 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ ያብቃኝ
@ATGC-yr7jj
@ATGC-yr7jj Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ኃይል በገሃድ የሚገለጥበት ቅዱስ ስፍራ እጅግ የሚገርም ቦታ በሕይወቴ አይቼ የማላውቀውን ድንቅ አይቻለሁ የይገርማል አለም ከንቱ
@tejewere7246
@tejewere7246 3 ай бұрын
ቅድስ ጊወርጊስ አደራ አደራ አደራ ለደጂህ ያብቃኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@mollaaschale12
@mollaaschale12 3 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝ
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሐር አረኛዬ ነው የሚያሳጣኝም የለም😢😢😢😢😢😢😢
@Birkay-hu5wl
@Birkay-hu5wl 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን
@user-me5rl4ii8r
@user-me5rl4ii8r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@astergetachew4280
@astergetachew4280 Жыл бұрын
አሜን ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ
@user-wp9br6of2k
@user-wp9br6of2k 9 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለዚ በረከት አብቃኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 Жыл бұрын
Kedus abbate giorgs ke dejh abkagn kezeh sedat awutagn abbate tseloth aylayen🤲💒🤲😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@Burteytefera
@Burteytefera Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰለአገሪአበቃኚ አማን አማን አማን❤❤❤❤
@ManWhiy
@ManWhiy 4 ай бұрын
ልቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለደጅህ አብቃን።
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz Жыл бұрын
ይህን ታምር በማዬቴ ታድያለሁ መቼም ታምር ነው ያላዬ ሁሉ ይየው አቤት ታምር
@alazarbekele6920
@alazarbekele6920 Жыл бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምልጃው አይለየን
@hailahails8365
@hailahails8365 Жыл бұрын
💔💔💔🙏😭😭😭💔💔🙏🙏🙏
@bereketmekonen2873
@bereketmekonen2873 Жыл бұрын
የሰማዕቱ በረከት ይድረሰን አሜን
@ተስፋ-fv6hx
@ተስፋ-fv6hx 3 ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ ❤❤❤❤❤
@سندسكيب
@سندسكيب 2 ай бұрын
ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወር ጊሰ በሰላም ለሀገራቺን አብቅተህን ለደጂህ አብቃን
@FikrrAgu
@FikrrAgu 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አብቃን
@haregmengstu7385
@haregmengstu7385 Жыл бұрын
ሰማእቱ ለደጅህ እንድበቃ ፍቀድልኝ ሀጢያተኛ ድሀም ነኝ እርዳኝ አደራ።
@yingeseniyew7778
@yingeseniyew7778 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለዚህ ፀበል አብቃን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እፀበላለሁ!!
@fantafanta6047
@fantafanta6047 9 күн бұрын
ቅዱስ ጌወረጊሰ አባቴ ለቦታህ አብቃኝ😢😢😢
@asmamaw3349
@asmamaw3349 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምልጃህ ጾለትህ አይለየን ሰላምና ጤና ስጠን ለደጅህ አብቃን።
@forbeauty9919
@forbeauty9919 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን!!!
@ChinaAlem
@ChinaAlem Жыл бұрын
እባክህ አምላኬ ንስሀ ገብቸ ከዚህ የተባረከ ጠበል ሳልጠበል እንዳትወስደኝ ።
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
ያመነ የተጠመቀ ይደናል ሰማአቱ ጊዮርጊስ
@KeynanTeygar
@KeynanTeygar 3 ай бұрын
ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ
@FitsumYilma-yx2il
@FitsumYilma-yx2il 2 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ደጁ ለኔ ባይገባኝም ለሰማህቱ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እኔንም አብቃኝ በሰማህቱ እለምንሀለው ፈጣርዪ አስበኝ አሜን
@Desta-jc8fd
@Desta-jc8fd 5 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እባክህ እርዳኝ
@Tigist-tu2vl
@Tigist-tu2vl Ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እኔንም ለደጁ አብቃኝ አሜን
@HabtamuGetie-jm8qc
@HabtamuGetie-jm8qc 6 ай бұрын
ምስጋና ላተ ይሁን አሜን
@abrahamtekeste490
@abrahamtekeste490 2 ай бұрын
ስማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እባክህን ከእናቴ ጋር ለደጅህ አብቃን
@MekediTesfa
@MekediTesfa 6 ай бұрын
አሜንንን
@MarryMarry-ul7vs
@MarryMarry-ul7vs 3 ай бұрын
ቅዱስጊወርጌስአባቴእኔንምለቤትህአብቃኝ
@BEYEDagi-yq4tx
@BEYEDagi-yq4tx 7 ай бұрын
Feresegnaw Kedus Giorges Maregn Ledegek Abkagn❤❤❤
@bitanayaAsemelash
@bitanayaAsemelash 7 ай бұрын
Amen sematu kedues gaoregis lahagarachun abekan amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን በእውነት ታምር ነው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለዚኽ ታላቅ ስፍራ ታበቃን ዘንድ እለምንሀለው በሰው ሀገር ፀበል መጠመቅ እንደምግብ እንደራበኝ ታውቃለኽ አንተ ያለብኝች ችግር ሁሉ አቅልለኽ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ
@FasikaGetie
@FasikaGetie 2 ай бұрын
ሠማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኔንም ለዚህ በረከት አብቃ ወደ ሃገሬ መለስህ❤❤❤❤❤
@TemesgenTeme-go7nx
@TemesgenTeme-go7nx Ай бұрын
ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulalemDemeke
@mulalemDemeke 2 ай бұрын
ቅዱስ ጊወርጊስ አንተ ለደጅህ አብቃን አሜን
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ተመስገንአሚላኪ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
በውነትነው:የምላችሁ:እያለቀሥክነው:ያየሁት:ፈጣሪ:ከሥደትመልስ:ለዚህለተቀደሰ:ሥፍራ:ታበቃኝዘድ:እማፀንሀለሁ:አደራ:አደራ:በፀሎትአሥቡኝ:ወለተኪዳንብላችሁ:አደራ
@KasahunFikadu-e4n
@KasahunFikadu-e4n 2 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን ሰመዐቱ ቅ.ጊዮርጊስ አባቴ
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 Жыл бұрын
የተቀደሰች ምድር ኢትዮጵያዬ ትለያለች ❤
@embayeberhanekiros8239
@embayeberhanekiros8239 Жыл бұрын
Hulum yetekedese new ethiopia bicha nat yalew man new.Hulum alem egziabiher feterew hulum tekedisewal malet new.Ethiopia kezih alem yem8tikeyew bemind new edmie likachin betornet asalefnew yih demo yasafiral engi ayakoram mekurat kalebachew enante yeteregemu yemitiluachew America ena auropa beselam eyenoru new.Sikezih enesu enqua bezih derega eyenoru bizu silemaninetachew ayinagerum.
@user-qk7ws2eo7g
@user-qk7ws2eo7g 9 ай бұрын
እግዚኣብሔርኣምላክእንደሀጥያታችንብዛትሳይሆንእንደቸርነቱምሕረቱብዛትይቅርይበለን,ኣሜን
@sintayehufeyisa3851
@sintayehufeyisa3851 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ክብሩ አይጉደልበት ቅዱስ ጊዮርጊስን ክብር ምስጋና ይግባው ሁሉንም ይፈውስልን እኛንም ለበሩ ያብቃን አሜን
@BadimawTeshale
@BadimawTeshale 4 ай бұрын
ሰማዕቱ ሆይ እኛንም ለቦተው አብቃን!!
@amuye671
@amuye671 7 ай бұрын
Fetari siraw dink new hulachininim lezih kiber yabkan amen!
@tedimengestu7604
@tedimengestu7604 Жыл бұрын
ሰማእታቱ ቅ/ጊዮርጊስ ሁሉን ታውቃለህ እባክህ ሀሳቤን እውን አድርገው እርዳኝ ልፋቴን ታውቃለህ እንቅፋቴን ሰባብርልኝ።
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 31 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 37 МЛН
🛑ተአምረኛውን የበርሚል ጊዮርጊስን ጠበል ቦታው ላይ ሆኜ ላሳያችሁ
39:09
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 189 М.
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 31 МЛН