ትራምፕ የሚያራምደው እቅድ ለኢትዮጵያ ይጠቅማል? | ተጠርጣሪው መርማሪ ሆኖ መጣ | ትራምፕ እና ዶ/ር ዐብይ በሀሳብ መግባባት

  Рет қаралды 36,881

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер: 186
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 15 күн бұрын
ስዬ እና ወፉ የቀጠናው ወሳኝ የወንዶች ጉዳይ ሚኮራባቹ 😍😍😍
@foziatabit8428
@foziatabit8428 15 күн бұрын
ስዩሜ ሠላም ወፉ ሠላም ደግ ደግን አስማን ጀግናችን በርታልን ኑርልን አላህ ይጠብቅህ።❤❤❤❤❤❤
@atadesse
@atadesse 15 күн бұрын
Tiburon library saq
@YayoGina-s4t
@YayoGina-s4t 15 күн бұрын
ስዬ ና ወፉ welcome🎉🎉🎉
@Fkr12204
@Fkr12204 15 күн бұрын
Hey ሱዩሜ Good to see you U r smart god bless you
@abdulmejid76
@abdulmejid76 15 күн бұрын
አብቹ ስዩሜ ሮባ ሮቤል የዘመናችን ጀግኖች ናቹ።
@manomedia8772
@manomedia8772 15 күн бұрын
ስዩሜ፦ ጆርጅ ቡሽ አንድ ጊዜ እንዲህ ብለው ነበር ማለቴ አንድ አፍርቃ ሀገር ላይ መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ ሁለት ወር ወይንም በዛ ብባል ስድስት ወር ነው፤ ግን በኢትዮጵያ አንድ ጊዜ መፈንቅለ መንግሥት ለማድረግ 17 ዓመት እና 50 ቢሊዮን ዶላር ፈጅቶብናል(George W. Bush)። ሀገሬ ምን ያክል ከባድ እና ገናና እንደሆነች ልጆቿ አያውቋትም። እና ወንድሞቼ ስዬና ወፉ በጣም ነው የሚወዳችሁ አትጥፉ። ስትጠፉ ጭር ይለኛል።
@Misguun
@Misguun 15 күн бұрын
ማስረጃው ምንድ ነው? ወዲህ በል
@AbebeTsegaye-p7v
@AbebeTsegaye-p7v 15 күн бұрын
Seyume welcome ! It's daily expected to hear right speech from right person who are real and most important person to the people of Ethiopia.I thank you very much for sharing to your impresive analysis. Each of your best effort, good concern and kindness to the greatest people of Ethiopia is enjoyable, admireable and unforgatable. Long live our outstanding leader Abichu ! May God bless and keep ETHIOPIA. ❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤
@engidaworksintayehu8097
@engidaworksintayehu8097 15 күн бұрын
🎉🎉🎉 ስዬ The great ! ምልከታ ... አለች ትንተና ... ❤❤❤
@samueldemissi1
@samueldemissi1 15 күн бұрын
Well come Siyum
@BizuworkWoldye-fz2ic
@BizuworkWoldye-fz2ic 14 күн бұрын
ስዩሜ ሰላምህ ይብዛ እሸቴን እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልህ አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባራክ!!!
@Wendi-y3l
@Wendi-y3l 15 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ጀግኖች ❤❤❤
@amsalework1
@amsalework1 15 күн бұрын
Brilliant program by the one and only Seyoum T / wefuu!!
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 15 күн бұрын
ሰላም ስዩሜና ወፉ አይስዩሜ የውቀት ጥግ አተጋ አየሁ እደው መረጃዎቹ ኬትነው ሚደርስህ መረጃ ሚያቀብሉህ የተባረኩ አተም የተባርክህ ስዩሜ አቦ ጠላቶችህ እንደበረዶ ይሟሙ
@adissdej2717
@adissdej2717 15 күн бұрын
WELCOME💝💗🙏🙏🙏
@FelekeDemisse-d3u
@FelekeDemisse-d3u 15 күн бұрын
Syoume best man ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yohannes-s9z
@Yohannes-s9z 15 күн бұрын
እናመሰግናለን።
@hubiFeker
@hubiFeker 15 күн бұрын
አህሌን ስዬዛሬ አንደኛ ነኝ
@Fkr12204
@Fkr12204 15 күн бұрын
ታዝናናኛለክ ታስቀኛለክ keep it
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 15 күн бұрын
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️✔️👍ስላም የእሸቲ አባት ስላም ብትለኝ ደስ ይለኛል ሰለዝ ደዉልልኛ ስለምትደዉልልኛ አመሰግናለዉ ስዬሜ
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@tsegawyoseph4859
@tsegawyoseph4859 15 күн бұрын
Our PM Dr. Abiye is reliable and dependable. President elect Trump is also reliable 👍 Both will work positively in consensus for mutual benefits. God bless 🇪🇹 God bless 🇺🇲
@DesalegnGebeyehu-q8b
@DesalegnGebeyehu-q8b 15 күн бұрын
Seye ማኛ
@AbeAli-ue9fn
@AbeAli-ue9fn 15 күн бұрын
ስዬ ወፉ ሰላምናቹ ትላንት በሰላም ነው የጠፋችሁት?
@samiabera7894
@samiabera7894 15 күн бұрын
ሰላም ቤተሰብ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 14 күн бұрын
እናመስግናችኃለን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ ስላም ለሐገራችን ይሁንልን blessed 🙏🙏🙏🙏
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 15 күн бұрын
ሃይ ፣ ሃይ ሰዬ ልዩ የኢ/ያ እምባ አዳሸ 👍🙏👏👍🙏👏🙏👏👍🙏👏
@andenetter5593
@andenetter5593 15 күн бұрын
Wow, Mr. Seyoum. Just excelente!! 👏🏾👏🏾👏🏾
@AmanuelTefera-oj1gz
@AmanuelTefera-oj1gz 15 күн бұрын
ወፍዬ ለምን አትባርም😂😂 ስዩሜ ይማች ፡ ትንተኔህን በጣም ነው ሚውዳው❤
@tsegawyoseph4859
@tsegawyoseph4859 15 күн бұрын
Hi Seyoum, I like the fireplace also. I also build such things... etc
@gashawHabte
@gashawHabte 15 күн бұрын
እኛ ስዬ መከላከያ ሚኒስትር ሣይሆን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሰጥተናል፣ አርገንሀል።
@andenetter5593
@andenetter5593 15 күн бұрын
Mr Seyoum, you really did your research. Great commentary. Well done.
@Saleh-vj2bx
@Saleh-vj2bx 15 күн бұрын
Well come seyem ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@USER-Tilahun
@USER-Tilahun 15 күн бұрын
well com ስዬ እና ወፉ
@miliyon938
@miliyon938 15 күн бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
ለነሱ ሴራ እኛ ለዘላለም መጣላታች ይገርማል
@asfawtura6283
@asfawtura6283 14 күн бұрын
አንድዬው የኢትዮጵያው ልጅ ስዩሜና የማይበረውወፉ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
ለሀገራት ጥቅም አብሮ መስራት ከጦር መሳርያ ውጭ እንደ አንድ ሀገር)
@MasreshaWorkugmeskel
@MasreshaWorkugmeskel 15 күн бұрын
ደግ አይለፍህ ወንድሜ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 15 күн бұрын
ስዬ እሼአችን ያባቱ ልጅ ይደግ ይመንደግ ነፁም አንደዛዉ ሁለቱን ይባርክልህ አባዬ አነሱን ፀጋወችን የሰጠችህ ባለቤትህም ትባረክ :: እናመሰግናለን ለዛሬዉም ለምርጡ ትንተና ስዬ እግዛብሄር ይስጥህ ::❤🙏🏿
@osmansirag-vu6nn
@osmansirag-vu6nn 15 күн бұрын
ስዩሜናወፉ ይመቻችሁ
@shemelesadenew2096
@shemelesadenew2096 15 күн бұрын
ስዬ የነኔ ጀኔራል የኢትዬጵያ ልጅ
@LukeGeta
@LukeGeta 15 күн бұрын
ስዬ ድንቁ የኢትዮጵ ልጅ ላንተና ለመላ ቤተሰቤህ ሰላምና ረጅም እድሜ ተመኝሁልህ። ይህንን ሀሳብ የምሰጠው ፍጹም ከቅንነትና ኢትዮጵያዊነት ስሜት ብቻ ነው እንጂ የማንም የፖለቲካ ሀሳብና ዓላማ የማራምራድ ሰው አይደለም። በአሜሪካ በህዝብ የተመረጠውን መሪ ይህንን ያህል በአለም ላይ አሉ ከተባሉ አምባገነኖች ጋራ አያስተያየሁ የሚሳደቡ ከሆነ፣ አቶ ታዬ ደንዳ ዶክተር አብይን ተሳደበ ተብሎ ይሄንን ያህል መታሰር በጣም አሳዛኝ ነው። ዶክተር አብይ እውነተኛ ዲሞክራት ከሆነ ከአሜሪካ የነጻ ንግግር መብት መማር አለበት፣ ልክ እንዳልከው የሰደቡትን ሰዎች ማሰርና መበቀል እንደማይፈልግ ሁሉ ዶክተር አብይም(ብልጽግና) ታዬ ደንዳአንና ታዲዮስ ታንቱን ጨምሮ በፖለቲካ ምክንያት የታሰሩትን ሰዎች ለሰላማዊ ድርድርና እርቅ ሲባል በነፃ ይልቀቃቸውና ዲሞክራትነቱን ያሳየን። መጽሐፍ ቅዱስም እግዚአብሔር ሆይ የአፌ ቃልና የልቤ ሀሳብ አንድ ይሁኑ ብሎ ያስተምራል። የሕወሓት ሰዎች ኢትዮጵያን የከዱ መከላከያ ሠራዊት አባላት፣ ፖለቲከኞችኞችና ሌሎችም በኢትዮጵያ ምድር ላይ በነጻነት መንቀሳቀስ ከቻሉ ለሌላው ዜጋ ይህንን እድል መንፈግ በእግዚአብሔርም ዘንድ ተጠያቂነትን አንድ ቀን ማምጣቱ አይቀርም፣ ምክንያቱም በግፍ ለተደረገ ነገር ሁሉ ወደ እግዚአብሔር የሚጮህ ድምጽ አለና እግዚአብሔር አንድ ቀን እንደ ቃየል ይፈርዳል፣ ስለዚህ መንግስት ለአንዱ ሆደ ሰፊ ለአንዱ የፍትህ ንፉግ መሆን ኢትዮጵያዊነትን አያመለክትም። ስለዚህ እንዲፈቱ ቢትጠይቅ ጆሮ ሰጥቶት እንዲሰማህ እጸልይልሃለሁ። ውድ ወንድማችን ስዩም የሁሉም ሰው ድምፅ ስለሆንክ እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።
@SemuuMelis
@SemuuMelis 14 күн бұрын
ተሽዬ ትክክል ብለሀል❤
@RifhcDirfif
@RifhcDirfif 15 күн бұрын
Siye salamih yibzalih gin sitixafa tinafiqanaleh
@SeniWondeya
@SeniWondeya 15 күн бұрын
ሰዬ ከወፋ ይመቻቹ
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 15 күн бұрын
❤❤❤ From Bishoftu ❤❤❤
@samsonsahelu9952
@samsonsahelu9952 15 күн бұрын
On time
@tsegayemergia7874
@tsegayemergia7874 15 күн бұрын
I think it would have been better to talk about Kamala Harris’s concession speech than the handshake of the people because it would have been a good lesson for our Africa, Ethiopia
@fivestar4682
@fivestar4682 14 күн бұрын
Thank you Seye
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 15 күн бұрын
Hi SEYUME AND WEFU how is ROBELE I HOPE IS OK. ❤❤❤🙏🙏🙏🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
@nejmiel
@nejmiel 15 күн бұрын
አብረን ምናየው ይሆናል
@marryjesus-g3v
@marryjesus-g3v 12 күн бұрын
Selamachu yebeza seya wfiu
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
ሰው እራሱን የሚያየው ከወለደ ነው ለእናቱ የሚያዝ ነው ወልደህ ቅመሰው ስየ ትርጉሙ
@laynadis
@laynadis 14 күн бұрын
አባ ተንትን ፣ እድሜ ይስጥልን ብለናል❤
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 14 күн бұрын
ወይ ስዬዬዬ ደግ አረገ ደግ አረገ ያ ሰውዬ ቆሻሻ ቆሻሻ ነገር እያነሳ ጥያቄ የሚያቀርበው አሁን አብቹዬ የሰራሀን ስራዎቹን አይቶት ይሆን? ንፁህ ንፁህ ነገር ሲያይ የጠፋ? ሙሾ ማውረድ ብሶት እንጂ ብስለት አይጠይቅም ነው ያልከው ስዬዬዬዬ የቡዶች መዳኒት። እናመሰግናለን 💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@AsnakechShamebo
@AsnakechShamebo 15 күн бұрын
ሱዩሜ ይገባሀል ሹመት
@GashawGetachew-x2t
@GashawGetachew-x2t 15 күн бұрын
አብሮ የሚታይ ሰው ጋብዙልን
@TedyTeklu
@TedyTeklu 15 күн бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@fredjean4506
@fredjean4506 15 күн бұрын
አንበሳዉ በርታ
@edendereje3618
@edendereje3618 15 күн бұрын
Hi guys
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 15 күн бұрын
ስዩሜ ፣መጨባበጣቸው እኮ አያስደንቅም። እንደእኛ አገር ፖለቲከኞች እንዲጋደሉ ነበር የምንጠብቀው ? ሁለቱም ለአገራቸው ከሙሉ ልብ ነው የሚሰሩት ወንድምዬ
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x 15 күн бұрын
❤😊
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 15 күн бұрын
ትክክል ። የኢትዮጵያ 'journalist' ወሪ ማናፈስ ነው እንጂ ማንበብ እና አንብቦ መረዳት እና የተረዱትን ማካፈል ገና ብዙ ይቀራቸዋል። በተመሳሳይ የ KZbin ላይ የሚመጡት (Ethi 360 አይነቶች ሐብቴሙ፣መሳይ ) ያችን ሳንቲም ለመልቀም አነጂ ለማሰተማር ለማሳወቅ ብዙ ይቀራቸዋል።
@faizahmed2011
@faizahmed2011 14 күн бұрын
ሰለ ብላክ ሮክርሰ እና ሰለ ዩክሬን የሰጠሀው አስተያየት በጣም ተስማምቶኛል
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
በነፃነት ስም የጥላቻ ዜና በየቀኑ ያወራሉ ሴቶች ለወዶች አንተኛም አሉ የአሜሪካ ፖለቲካ አወይ ትራንፕ
@BestManmm
@BestManmm 14 күн бұрын
ሊገደልም ይችላል ብለሃል።
@mulawkebede3996
@mulawkebede3996 15 күн бұрын
ወይ አለመታደል ስዩም ተሾመ ማትገባበት ቁሻሻ ቦታ የለም::
@get8914
@get8914 15 күн бұрын
አንተ ቆሻሻ ቦታ ምን ታደርጋለህ ወይስ የቆሻሻው ቦታ አለቃ ነህ
@endashawfikadu8954
@endashawfikadu8954 14 күн бұрын
ሰላም ስዩሜ እንደምን አለ በነገራችን ለይ የምታቀረበው ሁሉ በሚገባ እከታተላለው መንም ደፍሮ ያልነካው ነገር ምንም ስለ ራስ ሳትፈራና ሳትሳሳ መግለጽ ባለብህ መንገድ ትከተክተዋለ እናማ ኢትዮዽያ ውሰጥ በብቸኘነት ተፅኖ ፈጣሪ ለመሆን በቅተሀል እና ምነው መርካቶ ውስጥ እንደ ዶሮ እንቁላል በየቀኑ ለሚባዙት ስርአት የሌላቸው ምንም አይነተ ግብረ ገብነት የማያቁ ስርሀት የሌላቸው እገውጥ ደላሎቸ አስኪ ባከ ለአንድ ቀን ጊዜ ስጠው በፈጣሪ ይሁንብ
@addis048
@addis048 12 күн бұрын
"Mustefa liyageba mehamed wetageba"
@ehetekarega3640
@ehetekarega3640 15 күн бұрын
አይ ስዩሜ ቶሎ አታመስግ ናቸው የሚያመጡት አይታወቅም
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb 15 күн бұрын
ድምፅፅፅፅፅፅፅ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
ለነሱ የሚሰራ ነው የሚፈልጉት ለጦር መሳራ ሽያጭ ጦርነት አለም መፍጠር ስደት እራብ ሞት
@aklile7691
@aklile7691 14 күн бұрын
አቶ ስዩም፣ Thanks 'ታንክስ' አንድ ላይ ጥራው እንጅ፣ 'ታን ክስ' አትበል። 'Thanks' የሚለውን ቃል ፅፈህ፣ how to pronounce' ብለህ ፅፈህ፣ ጉግልን(Google) ብትጠይቀው; በድምፅ እያሰማ ያስተምርሃል።
@amiranuremo5166
@amiranuremo5166 14 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Ashenafishweakenaw
@Ashenafishweakenaw 15 күн бұрын
❤❤❤
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
ስየ አሜሪካ ገቢዋች የለም መሰለኝ ለምርጫ ቅስቀሳ ዶላሩን ከየት አመጣች ካማላ ሀሬስ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
ማነች የናሽናል ደንነቱ ተመራች በትራፕ ስየ
@teferimekonnen4185
@teferimekonnen4185 14 күн бұрын
አየህ ስዩም ! ይህ የሴት /ፆታ ፖለቲካ የሚያሳየኝ አንዳንድ የማህበረሰብ ልዩነቶች በፍጹም ለፖለቲካ አመለካከት እንደማይመቹና እንደማይሆን ነው። ስትጀምረው ከወዲሁ ጽንፍ ትይዛለህ። በተመሳሳይ በብሔርም እየሆነ ያለው ይሄ ነው። ስለዚህ በፆታም ሆነ ብሔር ተዳራጅቶ ፖለቲከኛ ለመሆን መሞከር መደናበር ነው።
@yacobashenafi9754
@yacobashenafi9754 15 күн бұрын
የዛሬው ስለ ሴቶቹ ከባሎቻቸው ጋር መተኛት አለመፈለግ፣ፀጉር መቆረጥ ወይም መላጨት ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን እንዲማርበት ነው ያቀረብከው። የሰማኸውን ሁሉ አላስፈላጊ ነገር ማውራቱ አይጠቅምም። የነሱ ድርጊት አሳፋሪ ሆኖ ሳለ ያንተ እንደ ጥሩ ነገር ማውራትህ ከቀድሞ መምህር የሚጠበቅ አይደለም። የምታቀርበው ትንታኔ ተፈታታኝ(ተሟጋች) ቢኖርህ ጥሩ ነው። ትንሽዬ ልጓም ያስፈልግሃል። በተረፈ በርታ።
@te6835
@te6835 14 күн бұрын
አንተ የማንን ጎፈሬ እያበጠርክ ነው ከአሉባልታ ከቻልክ በእውቀት ላይ ተመስርተህ ሞክረው ያለበለዚያ አሉባልታህን የሚስማ የሚያነብ የለም
@yacobashenafi9754
@yacobashenafi9754 14 күн бұрын
አሉባልታ አላስፈላጊ እነደሆነ ስለምናምን ስህተት ሲኖር ማረሙተገቢ ነው። ተረጋጋ እና ሃሳብ ሞግት።
@እምቢልታቲዩብ
@እምቢልታቲዩብ 14 күн бұрын
ምነው አንተ/አንቺ በሱ ነው የምተዳደረው አልክ😂😂
@belaybiru5830
@belaybiru5830 15 күн бұрын
ወፋን ሻላ ሄጄ አጣሁት ::ሁሉም ላባቸው አንድ ነው::
@damteandarge3645
@damteandarge3645 13 күн бұрын
ስዬ ታዲያ በባለፈው ትራነፕ ሲመራ የነበረው ግንኙነት ለግብያደላ የነበረው ከምን አንፃር ነው
@uzaddinuzaddin3455
@uzaddinuzaddin3455 15 күн бұрын
እናሲዝ ስዩም ዛሬ ቢያንስ የ70 ሀገር መሪዎች ስም ይጠራል ::
@BestManmm
@BestManmm 14 күн бұрын
ለዛውም 4000000000000
@orthotecture8431
@orthotecture8431 15 күн бұрын
60,000 subscribe gebtebal🎉🎉🎉
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 15 күн бұрын
ሮቤል ናፈቀን፡፡
@abiyabreham1402
@abiyabreham1402 15 күн бұрын
How are you? How about Rebel? I hope he’s fine. Please invite him to come to your program sometime.
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 15 күн бұрын
ጥቁር በእነሱ ጦርነት ተገደለ ቆሰለ ተሰደደ ተራበ እያሉ በየቀኑ አዲሱን የአለም የቀኝ አገዛዝ እየፈፀሙ በሰበር ዜና ለአለም ሁሉ
@GenetMergia-f3i
@GenetMergia-f3i 15 күн бұрын
የጠፋ ሰው ተከስቷል
@abrehamabebe9049
@abrehamabebe9049 15 күн бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@kelemkebede3423
@kelemkebede3423 14 күн бұрын
የፈረጅ ፋኖዎቹን እነመሳይ ይቀላቀሉአቸው ኪኪኪኪኪኪኪ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 15 күн бұрын
ሰዬ ❤ አሜሪካን አገሩና ህዝቡ በትራፕ መመረጥ ፣ በሰይጣኑ ተንኮለኛና ሴረኛ የሲዓኤ አጠናካሪና አዳባሪ መሪ አባት ባይደን ተኖካክቶ አፈር እንዲበላ በመደረጉ ኡኡታቸውን እያቀለጡት በመሆኑ 😀😀 እኛ ምን አገባን ከፈለጉም እንዳወደሙት አገር እነሱም ቢወድሙ ደሰታዬ እጅግ የላቀ እንደሆነ መግለፅ እወዳለሁ ። **በሰፈሩት ቁና መሰፈር ማለት በመሆኑ
@abegazroba3968
@abegazroba3968 15 күн бұрын
ስዬ ምንም ብትለኝ አሁን ሥለ አብ አልሠማም የንፁሃን ሞት ምንም የማይመሥለው መሪ የለኝ ም ምናልባት መስሎኝ መርጬው ነበረ አሁን ግን መሣሣቴን አሁን ገባኝ ምናልባት ስዬ እሸቴን ትወደዋለህ ግን ግን በመንግስት እንዝላልነት እሸቴን የመሣሠሉት ህፃናት እየረገፋ ነው እመነኝ ሥዬ ምናልባት የጎረቤትክ ቤት ሢቃጠለለል ነገሩ አብይ ግን የፈጣሪን ፍርድ ያገኛል አትጠራጠር
@amanomer7871
@amanomer7871 15 күн бұрын
100k ygebale
@danielmezemr309
@danielmezemr309 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Rasamabaafar
@Rasamabaafar 14 күн бұрын
sekaram
@addis048
@addis048 12 күн бұрын
The next "marshfield"
@AddisAbebaBete
@AddisAbebaBete 15 күн бұрын
ስዬ አኛም ሀገር እኮ "ቤተክርስቲያን ማቅ ለበሰች" በሚል "ቦተሊካ" ፀጉራቸውን የተላጩ ሴቶች ነበሩ እኮ። "እብደት በህብረት" አለ ብሬ የአራዳ ልጅ።😂
@Muridabedru
@Muridabedru 14 күн бұрын
እንዴት ነህ ልጃችን
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 15 күн бұрын
የኔ መሪ ጀግና ነው!!❤❤❤❤❤❤
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 7 МЛН
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ  is live!
1:03:00
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 19 М.
Новости дня | 29 ноября - вечерний выпуск
11:48
Euronews по-русски
Рет қаралды 34 М.
Новости дня | 29 ноября - дневной выпуск
11:49
Euronews по-русски
Рет қаралды 81 М.