ትረካ ፡ አውጫጭኝ - አብዱ ራህመቶ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

  Рет қаралды 27,730

ትረካ - Tireka Tube

ትረካ - Tireka Tube

Күн бұрын

Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka ትረካ
ደራሲ፡ አብዱ ራህመቶ
የመጽሀፉ ርዕስ፡ ሙሽራው
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
Background Kirar track:
🎵 Song: Zemede - by Addis Geira • Zemede
/ @addisgera571
#ፍቅር #ትረካ #መጽሐፍ #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Пікірлер: 22
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ! ይሄንን ሀገር በቀል የወንጀል ምርመራ ታሪክ ከወደዳችሁት ፣ አንድ ሌላ ትርጉም የወንጀል ምርመራ ታሪክ ልጋብዛችሁ፡ kzbin.info/www/bejne/bXOWmKFpn5ythdU
@ermiasendalkahew1051
@ermiasendalkahew1051 Жыл бұрын
?፡😊?፡?፡?፡
@yabkeybelaw
@yabkeybelaw 4 ай бұрын
Hulem asdenaki asterarek naw tolo tolo ena konjo konjo tereka betley ye tergum sera beteseralen dess yilegnal bertalen thanks alot yemalegegnachawun metsehaf asdemetken
@nursinghomeethiopia5195
@nursinghomeethiopia5195 Жыл бұрын
Nice Narationn
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ተራኪያችን ግን በርታልን:: እናመሰግናለን ::
@solomontesfaye3717
@solomontesfaye3717 Жыл бұрын
Lovely❤
@islamispeace9612
@islamispeace9612 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን የትረካ ምርጫህ በጣም ይመቻል በዚህ አተራረክህ ረጃጅም ትረካዎችና ሙሉ መፅሃፍ ብትተርክልን..
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
አመሰግናለሁ! 🙏🏾 እሺ እሰራለሁ። እንደሰው በምድር እንደዓሳ በባህር ካላዳመጥክ ይሄዉ ሙሉ ክፍል (7 ሰዓት አካባቢ ነዉ) kzbin.info/aero/PLjgP_I22m40F-WwD_dfoz297hWv37jaTQ
@HenokTerefe-um6pb
@HenokTerefe-um6pb 9 ай бұрын
Endet endemwedih atawkim ❤❤❤
@አንድብቻ
@አንድብቻ Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
@genetm.6934
@genetm.6934 Жыл бұрын
Thank u that was good
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 Жыл бұрын
ትረካው ድንቅ ነው አውጫጪውም ሆነ የፖሊሱ ብልህነት :: ግና እጅግ የተሳሳትነው ይሄን ፅሁፍ የፃፈው እርግጠኛ ነኝ የኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ አይደለም:: የመቤታችንን ክብር( የዮሴፍ ሚስት ብሎ ማላገጫ ባለጌ ነው) የአምላክን እናትን ለፅሁፍ ማሟሟቂያ ማድረጉ በጣም ነውር ነው:: ተራኪያችን ለወደፊት እንዲህ ያለን ፁሁፍ በተለይ ሀይማኖትን ምሳሌ ካለው ብትተወው ይሻላል :: ሌላ ስንት አለ አይደል?????
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@bamllacktadesse5003
@bamllacktadesse5003 Жыл бұрын
የትረካዉ ሀሳብ ጥሩ ቢሆንም ክብር ይግባት እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን የቅዱስ ዮሴፍ ሚስት አይደለችም እንደዚህ አይነት ምሳሌ መጠቀም አግባብ አይደለም ፤፤
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
ልክ ነዉ። ነገር ግን ይሄንን ንፅፅር ያደረገዉ ባለታሪክ በማህበረሰቡ በመጥፎ ስነምግባሩ የሚታወቅ ሰዉ ነዉ። ስለዚህ ይሄንን ሀሳብ ማስተላለፍ የአጠቃላይ ታሪኩ አላማ (አቋም) አይደለም። አሉታዊ ማንነት ያላቸዉ ገፀባህርያት የሚናገሩት ነገር አብዛኛዉን ጊዜ ስህተት የሆነ አስተሳሰብ እና በደራሲዉ/በታሪኩ የማይደገፍ ነዉ።
@NegaAdmassu
@NegaAdmassu 8 ай бұрын
P P ​@@tirekatube
@NegaAdmassu
@NegaAdmassu 8 ай бұрын
P
@Me.me1239
@Me.me1239 5 ай бұрын
Ena yeman mist nat? Yosef mesliogni?
@kassahunnegash2888
@kassahunnegash2888 Жыл бұрын
የሚገርም ትረካ ነው በተለያየ ጉዳይ ላይ ለአውጫጭኝ የተሰየሙ ሽማግሌዎች ለህሊናቸው ባላመፍረዳቸው በፍርዱ መዛባት ምክንያት ለሚጎዳው ወገን ከፈጣሪ በላይ ፈራጅ አንደሌለ ቀድመው ቢያውቁ ኖሮ ባላደረጉትም ነበር ብዬ ማሰቤ ፋታ ይሰጠኝ ይሆን?
@tirekatube
@tirekatube Жыл бұрын
የሰው ልጅ የስልጣን / የፍርድ ቦታ ሲቀመጥ አናሳ ፈጣሪ የሆነ ይመስለዋል። ፈጣሪን መፍራትንም ይዘነጋል። "ልብ ቢኖራትማ..." እንዳለው ነው ፣ ፈጣሪን ቢፈሩማ ኖሮ...
@esheturuga517
@esheturuga517 8 ай бұрын
This doesn't tell about the traditional awchachign it is a mixture of detective and awchachign
@Afari.MadSleuthExportedSalt
@Afari.MadSleuthExportedSalt Жыл бұрын
ከማይጫን አህያ እርግጫ እና ፋንድያ ከ እብድ ውሻ ንክሻ እንጂ ደህና ነገር አንጠብቅም
Girum Tereka - ቫያግራ እንዴት ተሰራ ?
40:01
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
Minecraft: Who made MINGLE the best? 🤔 #Shorts
00:34
Twi Shorts
Рет қаралды 46 МЛН
Secret to sawing daughter in half
00:40
Justin Flom
Рет қаралды 31 МЛН
የአያቴ ድግምት እና አማላይዋ ጎረቤቴ
2:05:55
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 78 М.