ተአምራት የሚያደርገው የድንግል ማርያም የጡት ወተት

  Рет қаралды 26,857

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 235
@bamlakgetachew-q2p
@bamlakgetachew-q2p Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Aአሜን MEN❤❤❤❤❤❤❤
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ይህን ቅዱስ ስፍራ ለማየት ታብቃን! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
@azmeratenange8534
@azmeratenange8534 Жыл бұрын
Amen
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
አሜን
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 Жыл бұрын
ምነኛ መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልህ እንቁ መምህራችን
@Ahmad-zb8fl
@Ahmad-zb8fl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@andtesfa
@andtesfa Жыл бұрын
አባቴ (ታላቅ ወንድሜ) አንተን እና የስራ ወዳጆችህን ለሰጠን ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን። አሜን።
@ሩሐማዮቲብ
@ሩሐማዮቲብ Жыл бұрын
የኔ ጌታ ለዚህ ቦታ ያብቃኝ 🤲
@AlemMimi-gg5nd
@AlemMimi-gg5nd Жыл бұрын
እንዴት የታደልክ ሰው ነህ እኛን ከማስተማርህ በላይ ድንግል ማርያምን ክብር ትስጥልን ❤❤❤❤💚💛❤️
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ብፅእይት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጅዋ ታምልደን በጭንቀታችን ሁሉ ትድረስልን አሜን።ሰአሊለነ ቅድስት ማርያም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
አምላከ እስራኤል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን።
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 Жыл бұрын
መምህር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምትገልጽበት መንገድ እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
መምህራችን እንጠብቃለን 🙏 ድንግል ማርያም በረከቷ በሁላችን ላይ ይደርብን 🙏🙏🙏
@satenawyewahu1867
@satenawyewahu1867 Жыл бұрын
እጅግ ደስስስስስ የሚል አቀራረብ።ቅድስት ሥላሴዎች ይባርካቹህ፤እመብርሐን ቅድስትጠድንግል ማርያምም ትባርካቹህ።።።
@yabsera6872
@yabsera6872 Жыл бұрын
እናመስግናለን፣መምህራችን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ቅድስ አገር ኢየሩሳሌምን አይቼ በዮርዳኖስ ፀበል ሳልጠመቅ አትውሰደኝ 🙏 አቤቱ ኃጥዕ ባሪያህን ትርሲተ ወልድን አስበኝ 🙏🙏🙏
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 Жыл бұрын
ምን መታደል ነው ማርያም ሆይ ጸጋሽ በዛ የኔ ውድ እናት 🥺 የእመብዙሀን የወለላይቱ የጭንቅ አማላጇ የአንድዬ እናት በእውነት ረድኤት በረከቷ አማላጅነቷ የእናትነት ፍቅሯ አይለየን አሜን እኔማ እንዴት ሆነ እመቤቴ እንዴት ነው አምላክሽን የወለድሽው እያልኩ ስዕሏ ፊት ሆኜ እጠይቃታለሁ ዝም ብዬ ይገርመኛል ከምንም ነገር በላይ የሚገርመኝ ደግሞ የአምላኬ እናት ለእኔም ለቆሻሻዋ እናት መሆኗ 🥺🥺
@meazamichael6925
@meazamichael6925 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህንን ቦታ ሳታሳየኝ እንዳልሞት አደራህን አባቴ ስለ ድንግል ማርያም ፅድቅ ብለህ እርዳኝ ፣?
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል Жыл бұрын
እመብርሃን አደራሽን ለደጅሽ ለቅዱስ ቦታሽ አብቂኝ 🤲 እናቴም ብትሄድልኝ ለኔም በረከት ነበር 🤲❤️
@tgaberatube7076
@tgaberatube7076 10 ай бұрын
እባክህን መምህር የእመቤቴን የቅድስት ድንግል ማርያምን እምነት ትንሽ ስጠኝ እባክህ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
😭😭እመቤቴ ሆይ እኔን እምነተ ጎደለዋን በቃልኪዳንሽ አሳስቢኝ😭💒🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
😭😭😭
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 Жыл бұрын
መድሀኒዓለም አይህን አድናይ ፈቃዱ ይሁን ቅድሰት ድንግል ማርያም ታስበን።
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 11 ай бұрын
እመብርሃን ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ታብቃን እናቴ የጌታዬ እናት የረገጥሽዉ አረግጥ ዘንድ ፍቃድሽ ይሁንልኝ
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Жыл бұрын
እመበቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አንቺ የነበርሽበትን ልጅሽ አማኑኤል የተመላለሰበትን መሬት ለመርገጥ ያብቃኝ
@kiduslalibelaabatee
@kiduslalibelaabatee Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ታብቃን 🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@elsadegu7754
@elsadegu7754 Жыл бұрын
በረከት እረድየቷ አይለየን ቦታዋን ለመርገጥ ያብቃን መምህር አንተም ቦታዋን ስላሳወከን ተባረክ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ለዚህ ቅዱስ ስፍራ ያብቃን አሜን❤❤❤🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚህ ቅዱስ ቦታ ለማየት አብቂን አሜን❤❤❤🙏
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Жыл бұрын
እሄን ቅዱስ ቦታ እንድናይ ፈቃድሽ ይሁን እመብርሀን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏❤⛪❤❤
@muluneshlakiyew828
@muluneshlakiyew828 Жыл бұрын
ታድለህሀለ!!! ይህን ቀን እናፍቀዋለሁ እባካችሁ ወገኖቸ ጸልዩልኝ 🙏🙏🙏
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Жыл бұрын
ማርያም ሆይ እንወድሻለን ድንግል ሆይ እናከብርሻለን ክብር ለአምላካችን ይሁን መምህር በረከትህ ይድረሰን መታደል ነው እናመሰግናለን መምህራችን ክብር ለእመአምላክ ይሁን አሜን
@mestwalgetachew4463
@mestwalgetachew4463 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኛንም ይሄንን ቅዱስ ስፍራ ለማይት ያብቃን እናቴ ለተጨነቁት ደራሽ ለኛም እንቆቅልሼን ፍቺልኝ እማዬ ❤❤❤❤❤
@meseretbelaymeseretbelay210
@meseretbelaymeseretbelay210 Жыл бұрын
የሚጣፍጥ አንደበት መምህራች ን ቃለሕይወት ያሰማል እድሜከጤና እግዚሃብሔር ያድልል
@hiwotsinna8468
@hiwotsinna8468 Жыл бұрын
አሜን አቤቱ የእስራኤል አምላክ ለዚህ ለተባረክ ስፍራ እብቃኝ አድርገን የአንተፍቃድ ይሁን አደራ
@Mulu-yl5yj
@Mulu-yl5yj Жыл бұрын
Yihen dink bota lemayet yabikan.memhirahen kale hiyiwotien yasemalign.❤❤❤❤❤❤
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይስጥልን የእመቤቴ በረከትዋ ይድረሰን አሜን
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም የአማኑኤል እናት እኛንም በተአምራትሽ ስረገላውን አዘጋጅተሽ ይህችን ቦታ ለመርገጥና ከበረከትሽ ለመካፈል ለመባረክ አብቂን አሜን አሜን አሜን
@saraabraham8688
@saraabraham8688 Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነዉ የመቤታችን በረከት ለሁላችንም ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏
@heavenhidru3663
@heavenhidru3663 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር !!!! የመቤታችንን አገላለጽ እጅግ ልብን ደስ ያሰኛል ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu Жыл бұрын
አቤት መታደል መምህር ትህትናወት ይገርመኛል .....ማርያም አትለየወ
@tihitnawagari9959
@tihitnawagari9959 Жыл бұрын
መምህር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምትገልጽበት መንገድ እንዴት ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@HamelmalDejene
@HamelmalDejene Жыл бұрын
የድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን አሜን ❤🙏 ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በስደት ያለነው ልጆችሽንም ለደጅሽ አብቂን ተረደት በረክትሽ እንድንካፍል በሰላም ለሀገራችን አብቂን እናታችን 🙏🙏🙏🙏እማምላክ እናቴ እወድሻለሁ ♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አመምህራችን 🙏🙏🙏❤❤❤እጅግ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@haimont9075
@haimont9075 Жыл бұрын
እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ለደጅሽ አብቂኝ
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕር እናመሰግናለን የእመቤታችን በረከቷ እረዴቷ ይደርብን አሜን🤲🤲🤲💒💒💒❤
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን✝✝✝❤️❤️❤️🤲🤲🤲 መታደልነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን💞💞💞
@Asfawyenatulij
@Asfawyenatulij Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምንኛ መታደል ነው ። ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር።
@GirmaZewdu-r2d
@GirmaZewdu-r2d Жыл бұрын
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ከነድንግል እናቱ ።አሜን አሜን አሜን
@melikmeshal6041
@melikmeshal6041 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃሽ አይለየን
@fikiritamengia1536
@fikiritamengia1536 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን ምንኛ መታደል ነው ኦርቶዶክስ ሁኖ መፈጠር 🥀🙏
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር የእመቤተ ሚልጇ አይለየን
@saroobelay3058
@saroobelay3058 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏
@ስራኝእንደገናልኑርካ-ከ5ኀ
@ስራኝእንደገናልኑርካ-ከ5ኀ Жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነው የእግዚያብሔር ስራ በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን
@babegeremew6664
@babegeremew6664 Жыл бұрын
ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ ለእኔ ለኃጢያተኛው በምልጃሽ ለማ ምን
@taraemiteku7136
@taraemiteku7136 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንበቤቱያፅናልንመምህራችንድንግልማርያምአትለዮት 16:27
@mengistumulatu106
@mengistumulatu106 6 ай бұрын
ሁሌም የሚደንቀው አምላካችን ክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው። በክርስቶስ እየሱስ አዳኝነት የሚያምንና የእግዚአብሔር ልጅ የሆነ ማንም ሰው የሚጠብቀው ነገር ቢኖር መነጠቅን ብቻ ነው። ሌላው ሁሉ የከንቱ ከንቱ ንፋስን እንደመከተል ነው ።
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Жыл бұрын
አቤት መታደል እግዚአብሔር አምላክ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ደጁን ለመርገጥ ያብቃን
@mjee2014
@mjee2014 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🙏🙏🙏
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ኀይወት ያሠማልን መምህር የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን❤
@mimebeza3240
@mimebeza3240 10 ай бұрын
ይህን መምህር እዴት እደምወደው እመቤቴ ታውቃለች በጉጉት ነው ምጠብቀው እግዚአብሔር እድሜህን ከፍ ያድርገው በተለይ እመቤቴ ማርያም አፍህላይ ስትጣፍጥ❤🎉
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@AmeleworkDewana-ht1hc
@AmeleworkDewana-ht1hc Жыл бұрын
ድንግል ሆይ ለደጅሽ አብቂኝ !!!
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ የሚል ተነምር እመቤታችን አረ በልጅ እጦት እመሰቃይልሽን አኔ ባርያ ልጅሽን እረጅኝ ከልጅሽ አማልጅኝ ከሴቶች አኩል አድርጊኝ ቀፀሎት አስቡኝ (ፅጌ ዮሐንስ እና ሀበተገብርኤል
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 6 ай бұрын
Yedengell Maryam lege lege ysteshe berchena teley yeseteshall emebata Maryam testeshe testeshe testeshe
@asekagnew
@asekagnew Жыл бұрын
ክብሩን እግዚያብሄር ይውሰድ ላንተ ይሄንን ፀጋ ስለሰጠህ ተባረክ እንዳንተ ያለውን ጀግና ያብዛ ለበተክርስቲያን ታድለህ !!!!
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
እማምላክ የኔእናት ምልጃ በረከትሽ በሀገሬ ኢትዮጲያ ይሁን🙏😭
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce Жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን የእመቤታችን በረከቷ ጥበቃዋ አይለየን
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ
@ሐረገወይንአሰፋ-ጸ6ቘ Жыл бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን 🤲🙏💚💛❤️
@kwkw2678
@kwkw2678 Жыл бұрын
ቻሩ ማደኒያላም ላደጁ ያብቃኝ እማ አምላክ ክብር ምስገነ ላንች ይሁን ታማስገን ታማስገን አምላኬ ታማስገን
@woinshetgenene3542
@woinshetgenene3542 Жыл бұрын
አሜን አሜን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሆነው አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የፈጠረንና የሚያድነን ፈጣሪያችንን ጌታችንን እሩሱ ነው። እናቱ ድንግል ማርያም ደግሞ በእናትነት ፀጋዋ ታማልዳለች፣ምህረት ታሰጣለች በፀሎቷ ከልጇ ታስምራለች እንኳንና ልጇን ታስፈውሳለች የጎደለውን ጋን በወይን አስሞልታ ወደ ወይን ታስቀይራለች ከዚህም የተነሳ እመቤታችን ድንግል ማርያምን እናከብራታልን እንወዳታለን።
@nigistgmedhin4428
@nigistgmedhin4428 Жыл бұрын
ወይ መታደል እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ እባክህን ይህንን የተቀደሰ ስፍራ ለማየት አብቃኝ አደራህን ፈጣሪ አምላክ ሆይ. አሜን ።
@SaraSara-vm7rb
@SaraSara-vm7rb Жыл бұрын
አሜን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!!!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
እመቤቴ ኪዳነምህረት እኔንም ጎብኚኝ😭 ታውቂኛለሽ ከጭንቀት አውጪኝ መምህር መስፍን ፀጋውን ያብዛልክ መልካም ወንድማችን ❤❤
@aynalembekele894
@aynalembekele894 Жыл бұрын
❤❤❤❤yene. Enatena. Abe,to. Yakeyln Eneku. Abat. Edm
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 Жыл бұрын
እመቤቴ ጎዶሎዬን ሙይልኝ አመቤቴ ማርያም በተአምራትሽ የህታችን የእግዚአራን አለም የነጠቀቻትን ብርሐንዋን አንቺ መልሽላት አሜን አሜን አሜን
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ
@ሚካኤልአባቴ-ሐ3ኀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዝ ክቡር ቦታ ያቦቃን እመ ብርሃን ፍቅርዋ ጣዕሟ ይደርብን በረከታቹ ይድረሰን❤❤❤
@dimatube4847
@dimatube4847 Жыл бұрын
እዚህ ያለችሁ ቤተሰብ ሳምስክራይብ ተባበሩኝ ለመምህራችን ቃለ ህይወት ን ያሰማልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
የናታችን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤትና በረከት አይለየን፡ መምሀር መስፍን ያየኸውን እኛም እንድናይ ስላደረክ እናመሰግናለን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@kalkal5842
@kalkal5842 Жыл бұрын
በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@getnettiruneh8973
@getnettiruneh8973 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@kibinishdagu4575
@kibinishdagu4575 Жыл бұрын
Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa dhagesisu
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እመቤታችን የምትገልፂበት በጣም ልብ ያስደስታል እናመሰግናለን
@adoreaddis6528
@adoreaddis6528 Жыл бұрын
ሰለም መምህር በእውነት ይሆንን የከበረ በታ ሆዶ መባረክ ቀላል አይደለም ።እግዚአብሔር አምላክ ይሆን ቅድስ ቦታ እንዳይና እንድባረክ ከእግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ ።
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት ምንኛ መታደልን ነው እሄን መመልከት
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yeneneshfikru6215
@yeneneshfikru6215 Жыл бұрын
❤❤❤ tebareku ye Ethiopa Amlak abzito yibarkachu. Regim ye agelglot edme Amlak yadililn Memhir Mesfin kene temih Amlak yibarkachu.❤❤❤
@meserabera5775
@meserabera5775 Жыл бұрын
መምህር አብዝቶ ፀጋዉን ይስጥዎት
@meseretzike
@meseretzike Жыл бұрын
Temsegen yehen edesama seladrekghe laedajke abakane🙏🙏🙏
@saratesfaye47
@saratesfaye47 Жыл бұрын
ምንኛ መታደል ነዉ ግን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም አደሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@leludesta4571
@leludesta4571 Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን ለማየት ያብቃን
@emebettomass
@emebettomass Жыл бұрын
እግዛብሄር ይርዳን ለደጁ ያብቃን መምህር ከልብ እናመሰግናለን
@Mulugeta-q9z
@Mulugeta-q9z Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ማርያም
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር ምነኛ መታደል ነው በቦታው ቁሞ ምስክር ብይን መስጠን. እማምላክ ወላድት አምላክ ፍቅሮን በልቦናችን ጣዕሞን በአንደበታችን ያሳድርብን. ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን.
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
አቤት ያተ ሥራ 😢 አለማወቃችን ስንቱን አጥፎተን ጠፋን ጌታው ያተ አርገን😢
@mnm9103
@mnm9103 Жыл бұрын
መምህበእውነት ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@deraretugelan7886
@deraretugelan7886 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@xciteali30
@xciteali30 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን👏
@انوراديسبابا
@انوراديسبابا Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን
@jfdy3618
@jfdy3618 Жыл бұрын
እግ ዚአብሄር ብድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 Жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ ድንቅ እናት የመዳህኒታችን እናት ይገርማል እጅግ በጣም የገርማል! ልጅሽ ጌታችን ፈጣሪያችን በህጻንነቱ ተቆጥተሽው ታቂ ነበር? ጌታስ ምን ብሎሽ ይሆን? እንደሰው ስላደገ ብዬ በአይምሮዬ ይመላለሳል
@TGMTG
@TGMTG Жыл бұрын
ውይ መታደል በስላሴ ስም ይህን ቦታ የሚረግጥ የታደለ ነው❤❤❤
@fjfbkgcvchrcjufcv
@fjfbkgcvchrcjufcv Жыл бұрын
Kale hiwet yasemale memirachin
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
እመ ብርሐን ❤ መምህር በረከትዎ ይድረሰን 🙏 እመብርሃን የመረረ ህይወታችን ታጣፍጥልን🙏😭😭😭😭😭😭😭
"ለወንጌላዊ" ያሬድ የስህተት ትምህርት የተሰጠ መልስ
47:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 29 М.
የፀሐይ መጥቆር የጨረቃ ደም የመልበስ ዘመን እየመጣ ነው
48:53
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 47 М.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 28 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 460 М.
በፀሐይ መካከል የሚቆመው ነጻ አውጪ መላዕክ ወደ ኢትዮጵያ እየመጣ ነው
26:20
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 29 М.
ስለ ድንግል ማርያም አማላጅነት የተሰጠ መልስ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
44:20
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 53 М.
ቆይታ በዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ቤት
34:07
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 154 М.
መልእክት በኪዳኑ ታቦት ለሚሳለቁ...............አስደናቂ ነገር በጥምቀት የተከሰተው
29:36
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 13 М.
በኢየሱስ ስም የመጣው ሰው ሰራሹ ማሽንና የዚች ዓለም ፍጻሜ......ይቺ ዓለም ወዴት እየሄደች ነው?
56:38
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 98 М.
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 144 М.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН