ተስፋሁን ከበደ - ፍራሽ አዳሽ በኢትዮጵያ ሽልማት ተሸላሚ

  Рет қаралды 262,103

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

"ሰው መሆንህን አስስ" ፍራሽ አዳሽ በኢትዮጵያ ሽልማት
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 144
@mea9296
@mea9296 3 жыл бұрын
ሰዉ በሌለበት ግዜ ሰዉ ሆነህ የተገኝህ ምርጥ ሰዉ 💗
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምረኝ ወንድም
@genetabeba5571
@genetabeba5571 2 жыл бұрын
ጥሩ ትውልድ እግዚአብሔር ደጠብቅህ !
@mulugetawakene7204
@mulugetawakene7204 2 жыл бұрын
@@tube6676,u
@yalemworkfaris2
@yalemworkfaris2 3 жыл бұрын
አቤት አነጋገር ትህትና በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ከጥላው አይለይህ!
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ይገባሀል ተስፍሽዬ ከዚህ በላይ የበለጠ ደረጃላይ እንደምደርስ እምነት አለኝ❤😘😘😘😘😘
@tsedaleashagre2424
@tsedaleashagre2424 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ክብር ለትክክለኛ ሰው ደስ ይላል ሲያንስበት ነው
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 2 жыл бұрын
ሺ ጊዜ ይገባካል ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነክ ተባረክ
@አሜን-ሰ7ጀ
@አሜን-ሰ7ጀ 3 жыл бұрын
የእኔ ማር ላንተ ሸላሚዉም እድለኛ ነዉ ስወድህ እኮ ትችላለህ ብቻ አይገልፀዉም ፍራሽ አዳሽ የእኔ ❤
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
ያገሬ ህዝቦች ስወዳችሁ❤️❤️❤️❤️❤️ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን!!
@hayattuesmael2220
@hayattuesmael2220 3 жыл бұрын
Just pray,prayer has always solution even for the impossible
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
በትክክል ይገባዋል ምርጥ ልጅ👏👏👏
@zekiwedaje3325
@zekiwedaje3325 3 жыл бұрын
ተስፍሽ እንኳን ደስ አለክ ይገባካል በርታል ሸላሚዎቹ የስራን ሰው እደዚ ማመስገን ደስ ይላል ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያረግል እወዳችኋለው
@samiasmerom96
@samiasmerom96 Жыл бұрын
ትክክለኛ ህሊና ያለው ሰው እግዚኣብሄር ጸጋህንን ይባርክልህ god bless u bro
@yonitakle2567
@yonitakle2567 3 жыл бұрын
ኤሪትራዊ ነይ ባንተ ምክንያት ራሴ አዝናናለው የደስታየ ምንጪ ነ የገባሃል ምረጥ ሰው ነ
@kinfusimegn7768
@kinfusimegn7768 3 жыл бұрын
Who the FCK Care?
@hanayifterelu6856
@hanayifterelu6856 3 жыл бұрын
Meeee toooo he is hilarious🙏🇪🇷
@nargitube9114
@nargitube9114 3 жыл бұрын
I love ertreians 🇪🇷💟🇪🇹
@munir798
@munir798 3 жыл бұрын
Enameseginaln
@tigistzawde8594
@tigistzawde8594 3 жыл бұрын
የኔ አንደኛ ጋሽ ጌትነትና ተስፋሁን ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@R.A52
@R.A52 3 жыл бұрын
.ሁለታቹንም በጣም ነው እምወዳቹ ጋሽ ጌትነት ተስፍሽ😍😍
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ይገነዋልእውነት እንዳው ስወደው♥♥♥♥♥♥♥
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ
@ወለተእየሱስማርያምእናቴተ 3 жыл бұрын
ተስፉየ ይገባዋል ጀግና ኢትዮጵያዊ ፍራሽ አዳሽ ተስፋሁን ከበደ 😘😘😘👌🇪🇹
@azmerawerat7473
@azmerawerat7473 3 жыл бұрын
እሰይ ፍራሽ አዳሹ ተሼለመ 👍💐💐 💪💪💚💛💓 እኔግን የቅኔዉ መምሕር ብየዋለሑ👍
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 2 жыл бұрын
Congratulations Tesfahun!! Well deserved 🙏👍
@ደስታዩቱብ
@ደስታዩቱብ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የዚህ ሰውየ ድምፅ ለፕሮግራም ይመቻል የ ዙበይዳ የሚለውን በዚህ ድምፅ ነው የሰማሁት ነበረና ደስ ሲል
@I_am_Fano
@I_am_Fano 3 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ ተስፉ ይገባሀል። የኔ ቆንጆ ተባረክ።
@1hagerachin
@1hagerachin 3 жыл бұрын
Tesfahun is a Brilliant young protege. I have a great admire for him
@adugnatadesse4500
@adugnatadesse4500 3 жыл бұрын
ይገባሐል አባቴ 👍💪💪 ጋሽ ጌትነት አክባሪዎት ነኝ 🙏🙏🙏
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ፍርየ ስወድሽ ደምሪኝ ማማየ
@betlhembetlhem7434
@betlhembetlhem7434 3 жыл бұрын
ይገባዋል የዘመኑ ምርጥ ወጣት
@coolnassa1420
@coolnassa1420 3 жыл бұрын
በእውነት የሚገርም ልጅ ነው...ሁሌ ተከታታዩ ነኝ
@zeraykbrom194
@zeraykbrom194 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ሙሉ ሰው በቃ ይመችህ
@mekdeskedane5540
@mekdeskedane5540 2 жыл бұрын
Betame gobaze
@cloudinternational8296
@cloudinternational8296 3 жыл бұрын
Ante Frash Adash sathon Menfes Adash neh! A well Deserved Award For a great performer
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 3 жыл бұрын
አቧ ይግበዋልትችላለህ ተባረክ ❤️❤️❤️
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
ይገባካል ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክክ በርታ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ 2 жыл бұрын
ከጊዜው ጋር ጊዜን ለመጠቀም የመጣህ እንቁ ወጣት ሰላም ያብዛው አድናቂህ ነኝ
@user-yp1in6mw1k
@user-yp1in6mw1k 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@sameera3691
@sameera3691 3 жыл бұрын
የልብ አድራሽ ነው ይገባዎል
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ሰሙቲ ደምሪኝ እህቴ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 3 жыл бұрын
ተስፍዬ ምርጥ ሰው ይገባሀል
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
ተስፉ ይገባሀል! እውነትህን ነው ተስፋ ነው የቀረን እግዚአብሔር አይተወንም! እግዚአብሔር ደሞ ከላይ አብዝቶ ይጨምርልህ!
@singerprophetmekibib5789
@singerprophetmekibib5789 2 жыл бұрын
ከአገረ ምጠብቀው ሰው ከታዋቅነት እውቀትን ያስቀደምክ ለኑሮ ሳይሆን ለእውነት የኖርክ ወጣት አዳሽ ብዙ ተምረብሀለሁ ያንስሀል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 жыл бұрын
ይገባዎል ምርጥ ወጣት ናውውው
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 3 жыл бұрын
ይገባሀል ምርጥ ልጅ ነህ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
Golden ethiopia 🇪🇹
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ሀኒ ስወድሽ ደምሪኝ ማማየ
@AmanatAhmet-th5do
@AmanatAhmet-th5do Жыл бұрын
ለሑላቺሑምእድሜናጤናይሥጣቺሑ
@zegerami-real
@zegerami-real 3 жыл бұрын
የዘመኑ ሰው ብየሃለሁ ወንድሜ ክበርልኝ!!
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 3 жыл бұрын
የምር ይገባሀል ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ
@ኢትዮጵያ-ኘ9ፀ 3 жыл бұрын
አቶ ደረጄ እሚይስተካከልህ የለም..!!ምናለ ትንሽ ከአንተ ቢወስዱ.!!!❤❤❤
@mehadimehadi8795
@mehadimehadi8795 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ በጣም እምወድህ ሰው ነህ
@abebayemamo3951
@abebayemamo3951 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም አንተን ለማድነቅ እና በርታ።
@hanannaser9596
@hanannaser9596 2 жыл бұрын
ይመችህ የኔ ጀግና
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 3 жыл бұрын
ይግባካል የኔ ወድም ተስፉ
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 2 жыл бұрын
ትክክለኛው ለትክክለኛው!!!
@tsionabraham9674
@tsionabraham9674 2 жыл бұрын
Respect
@user-og1kt4lz6y
@user-og1kt4lz6y 3 жыл бұрын
ይገባሀል ተስፍሽ 👍👍👍
@ermiyasnegatu8080
@ermiyasnegatu8080 3 жыл бұрын
Ethiopian Ethiopian Ethiopian
@angelsinki1922
@angelsinki1922 3 жыл бұрын
ይገባዋል እንኳን ደስ አለክ
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 3 жыл бұрын
ይገባሀል ።እግዚአብሄር ይባርክህ።
@lemlemtasew8244
@lemlemtasew8244 3 жыл бұрын
ተስፋ ይገባሀል❤👏👍
@yelbiemeseret9102
@yelbiemeseret9102 3 жыл бұрын
I love frashi addashi💚💛❤
@zaidshimendi9145
@zaidshimendi9145 3 жыл бұрын
ሽልማቱ ለሚገባው ሰው ተሰጠ
@alialax4188
@alialax4188 3 жыл бұрын
ዋው ይገበሀል ትችለላህ
@user-xi2go4rk5x
@user-xi2go4rk5x 3 жыл бұрын
ጋሽ ጌትነት ስወድህ የኔ ምርጥ
@feteletilahun1013
@feteletilahun1013 3 жыл бұрын
እውነት ይገባሐል ይጨምርልህ
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ፈትለ በማሪያም ስወድሽ ደምሪኝ
@saygapmateow
@saygapmateow 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fafbesu1019
@fafbesu1019 3 жыл бұрын
ይገባሃል ምርጡ የሀገሬ ልጅ ጥርሰ ብልዙ
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 жыл бұрын
@@tube6676 ነይ እንደማመር
@wubayehuabebemengesha3840
@wubayehuabebemengesha3840 2 жыл бұрын
ፍጣሪ ይጠብቅህ
@ashenafygirmay3942
@ashenafygirmay3942 2 жыл бұрын
Respect ✊ to his parents
@fekedebaweayta7896
@fekedebaweayta7896 3 жыл бұрын
that is good treats
@samuelakalewold4870
@samuelakalewold4870 2 жыл бұрын
I saw him only today with a standard suit!
@mehadimehadi8795
@mehadimehadi8795 2 жыл бұрын
ይገባዋል የኛን ኑሮ ቁጪ አድርጎ የተናገረ ሰውኮነው
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 3 жыл бұрын
egi betam betam betam gobez lij egzabher yetebikhe tesfahun 🙏🙏🙏💚💛❤
@birtukanasmamaw5463
@birtukanasmamaw5463 3 жыл бұрын
ተስፍሽ ልዩ እኮ ነህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ የናዙ ጥርሰ ብልዙ ይገባሃል የልጅ አዋቂ መጨረሻህ ይመር በቅንነት እንደማመር ወገን
@najatnajat3775
@najatnajat3775 2 жыл бұрын
Yasafri lij enkwan dass alek
@lemikey9314
@lemikey9314 3 жыл бұрын
Ewnetm tesfahun simn melak yawetawal endezih new.
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 2 жыл бұрын
Agere. Afrase. Ortodoksawyanne. Lfrede. Akrblene. Balahhi. Sme. Eykalene. Awrwehene. Akrbelene😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇧🇯
@-mahlet6883
@-mahlet6883 3 жыл бұрын
አቶ ደስታ አስመላሽ ይገባዋል😀😀😀😀😍
@-mahlet6883
@-mahlet6883 3 жыл бұрын
እማማ ልጣጭንም እባካቺሁ ባካል ያሉ ሰው ከሆኑ ቢሸለሙልኝ pls
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ። ግን ተጽእኖ ያለብህ ይመስለኛል
@seadaali8891
@seadaali8891 3 жыл бұрын
ይገባሃል
@nigstabenet12
@nigstabenet12 3 жыл бұрын
ይገባአል
@sadulayweldeab1945
@sadulayweldeab1945 2 жыл бұрын
ኩሉ ጊዝየ ይከታተለካ የ።ብጣዓሚየ ዘድንቀካ። ብፋላይ ኤርትራዉያን ብብዝሒ ኢና ንከታተለካ።ኣይዞ በርትዕ።ብፍላይ ኣብቲ ሕበረተስብ ዘሎ ጸገምን ኣብ ናይ መንግስቲ ምዋቅር ዘሎ ናይ ኣማራራሓ እትገብሮ ምሃሪ መለአክቲ ኣድኒቀካ ኣለኩ። ጂግና።ይቅሬታ ግን ኣምሓርኛ ስለ ዘይክእል የ። ክትርድኣኒ ተስፋ ይገብር።
@meseretendale1512
@meseretendale1512 2 жыл бұрын
ሲያንሰው ነው👍👍
@ddtfiliti3947
@ddtfiliti3947 3 жыл бұрын
"ባዳፋ መዳፍህ እንባህን አታብስ" ትልቅ ትርጉም ያለው። ሰርቀው ዘርፈው ዋሽተው ገለው ፍርድ አዛብተው ሙሰኞችንም ጭምር የሚነካ ነው። ተበደልን ብለው ከዘረፉት ከገደሉት ካሰቃዩት ህዝብ እኩል ያለቅሳሉ
@dibbauae7240
@dibbauae7240 3 жыл бұрын
Wow Des ylsl Bertaln
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 3 жыл бұрын
ይገባዋል
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g 3 жыл бұрын
ይገባዋል የዘመኑ ድቅ ወጣት
@medinamussa9736
@medinamussa9736 2 жыл бұрын
በጣም ይገባሀል
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 жыл бұрын
ይገባሃል አንተማ ጅግና ነህ እኮ
@abebawliyew2929
@abebawliyew2929 2 жыл бұрын
Edig bel
@fitsumberhanu4478
@fitsumberhanu4478 3 жыл бұрын
ይገባሀል ፡ ያገሬ ፡ ልጅ ፡
@salmagetu5859
@salmagetu5859 3 жыл бұрын
ይገባካል
@nibretzelekewubetu1801
@nibretzelekewubetu1801 3 жыл бұрын
ሆ ጉድ ነዉ!!!እኔ አላምንም ።
@kadeet4088
@kadeet4088 3 жыл бұрын
ይገባዋል!!!
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 2 жыл бұрын
ይገባሀል
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 3 жыл бұрын
👍🙏🙏🙏👍
@abdelkafeumer3605
@abdelkafeumer3605 5 ай бұрын
ፍራሽአዳሹ ውስጤ ነው ግን ከሱ አንድ የምጠላው ሰው ፊት የሚሰግዳት(ሲያጎነብስ መሬት ሊገጭ ትንሽ ነው የሚቀረው)እሷ ብቻ
@jannatzaharazahara3897
@jannatzaharazahara3897 3 жыл бұрын
ፈራሽአዳሽቁምነገርየሚያስተምር
@lidetabera9020
@lidetabera9020 2 жыл бұрын
yegebahal kezi belay
@faezzaali7264
@faezzaali7264 3 жыл бұрын
yegebawal
@tube6676
@tube6676 3 жыл бұрын
ፋኢዝ ስወድሽ ደምሪኝ ማማየ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Ferashadash wudddddd...
@solekebe7628
@solekebe7628 3 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበቅን ነው አፍጥኑት
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 3 жыл бұрын
Berta Gobez neh
@mamushfeleke2081
@mamushfeleke2081 3 жыл бұрын
ይገበሃል የሰው ማኛ
@henilogytube6212
@henilogytube6212 2 жыл бұрын
የህይወት ምግብ የሆነ ንግግር 👇👇👇👇👇👇👇 አንተ አክተር የሆንክ ህዝብ እዚህ ሠፈር ሠላም እንጂ ሠላምታ ብርቅ አይደለም እዚህ ሰፈር ማካፈል እንጂ መከፋፈል ብርቅ አይደለም እጅ በመታጠብ እና አፍ በመሸፈን ብቻ የምትተርፍ እንዳይመስልህ በመልካምነትህም ጭምር እንጂ ... እንደ እማማ ልታይሽ ከተረፋችሁ ላይ ሣይሆን ካላችሁ ላይ አካፍሉ ❗️ ማንም ሠው በትላንት ምክንያት ዛሬህ ላይ ቆሞ ነገህን እንዲያጨልም አትፍቀድለት ❗️ ''የድሀ እምባ ወደ ታች አይፈስም ወደ ላይ ወደ ፈጣሪ ነው ሚረጨው ያ እምባ ተጠራቅሞ ዝናብ ሆኖ የወረደ ቀን ትጥቅህም ፎቅህም ገንዘብህም አያድንህም''❗️ መልክህ ብቻ ሳይሆን መልካምነትህም ጭምር ነው ሰው ፊት የሚያቀርብህ መከፋፈሉንም አይተነዋል በሁሉም አሁን እንኳን ማካፈሉን ብንለምድ ምን አለበት 🚁🚁🏆🏆🏆✍🥇👍👍 ተስፋሁን ከበደ ----ፍራሽ አዳሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይገብሀል ተስፍሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤
@bethlembathi9842
@bethlembathi9842 3 жыл бұрын
Yegabahal anta gobeze gana bezu etabekalnu bareta
የኬንያ ምሁራን ስለ ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ግብፅ ውዝግብ ምን አሉ ? @ethiopiareporter
8:31
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 55 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 36 МЛН
የህሊና ደሳለኝ ምርጥ ግጥም ዶ.ር አብይን አስገረመ | Ethiopia Dr. Abiy
18:51
Zeneq Africa / ዝንቅ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 209 М.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 55 МЛН