ተስፋ ቆርጬ … ጨልሞብኝ ነበር እናም ልሰደድ ጫፍ ደርሼ ነበር... ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 618,080

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

9 ай бұрын

ተስፋ ቆርጬ … ጨልሞብኝ ነበር ቤተሰቦቼን አመሰግናለሁ ተወዳጅዋ ድምፃዊት ሀና ግርማ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 707
@kemalkak1448
@kemalkak1448 9 ай бұрын
የእውነት ቤት ውስጥ ያለች እኮ ነው ሚመስለው እንኳን ቶክ ሾው ሊመስል ፣ግልፅነት ፣ስብዕና፣ ጨዋነት፣መረጋጋት፣ 👌👏👏በርቺ ሀና ከሙዚቃሽ በላይ ንግግርሽ እንድናቅሽ አድርጎናል ፣አሁንም እደጊ በምትፈልጊው ዘርፍ💚💚💚
@birukhailemariam8742
@birukhailemariam8742 9 ай бұрын
ዋው ነጻነት :ግልጽነትሽ በጣም ደስ ይላል ይሄ የአስተዳደግሽ ውጤት ነው በርቺ ሃኒቾ
@dmarkos963
@dmarkos963 9 ай бұрын
ጥንቁቅና ጨዋነትሽ ድንቅ ነው:: ሴት ልጅ ንፅህናዋን ጠብቃ በቁምነገር ከፍታ ላይ ስትደርስ ማየት መታደል ነው:: ሀኒቾ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::
@hellohey9597
@hellohey9597 9 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ከቀረቡት ሴቶች ሁሉ እደዚች የተረጋጋች ንግግሯ የተለቀመ ሴት አልቀረበችም በጣም ጨዋ የገባት ጎበዝ ማሻአላህ
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 9 ай бұрын
ይህን ምርጥ ችሎታን ይዞ ተስፋ መቁረጥ አይከብድም ገና ከአንች ብዙ እንጠብቃለን❤
@sophimoha1108
@sophimoha1108 9 ай бұрын
ሰይፉ ጥያቄዎችህ ያናዳሉ ሺ ግዜ አደግሽ አደግሽ ምን ማለት ነው?24 ዐመት ሞላኝ አለች እኮ በጣም እፋር እሷ አጊጣብት የመጣችውን ለምን ታስወልቃታለህ ለዚያውም ጨዋ ማብራ ሪያ ሰጥታበት ይሄ እኮ ላንዳንዶቻችን ባህል ነው የሰው ምርጫ አክብር ሀኒዬ የኔ ቆንጆ በጣም በሳል ነሽ በርቺ
@solamatisa4083
@solamatisa4083 9 ай бұрын
This girl is well educated and knows how to speak in public . Wiw wow. Be strong people don't let your roots down. Her language choice, well manners, perfection , self respect, self awareness,knowing her value that she is not just worthy of fashion and technology but also religious oriented.
@Ethiopiamezmur477
@Ethiopiamezmur477 9 ай бұрын
1:28 1:28 1:29 1:30 1:30
@eded195
@eded195 9 ай бұрын
💯
@ingidaworkwasihun2813
@ingidaworkwasihun2813 9 ай бұрын
Well said
@abebe7532
@abebe7532 8 ай бұрын
Yachi zerrgninet Atilekachum. Mechem‼️😀
@Tekulaw
@Tekulaw 7 ай бұрын
@@abebe7532 inferiority complex atelekachehum mechem ene Gelete😃😃😃😃👌👌👌
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 9 ай бұрын
እነ ብሩክቲ እነ ሳሮን 20 ላይ ተቀምጠው አንች 24 የኔ ማር ግልፅነትሽ❤❤❤❤
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 9 ай бұрын
😅😅😅
@mbttube6146
@mbttube6146 9 ай бұрын
Ltdebkm atchilm hulun yawqatal aydol stwedader O
@user-kc4ci6xg3s
@user-kc4ci6xg3s 9 ай бұрын
Hhhhhh saro 20 amet 20 gize satdagm 21 atgabam
@tg.tg1
@tg.tg1 9 ай бұрын
በጣም እውነት ብለሻል
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 9 ай бұрын
የናንተ ሰፈር ልጅ ነች አደል ደብረታቦር
@selamas496
@selamas496 9 ай бұрын
She is so true on her self i like the way how she explain ,,,,የኢትዪጵያ ሴት አርቲስቶች they have to learn more from her she is already maturity level
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 7 ай бұрын
Very mature she is like 45 yrs old talk
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 9 ай бұрын
የሚገርም ነው ንጥር ያለች ጭዋ ኢትዮጵያ እግዚኣብሔር ዘንሽን ይባርክ ጎበዝ ልጅ
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 9 ай бұрын
ለምለምን የምምሰለኝነገርስ ነፃነቷ ደስ ሲል እቤቷቁጭብላ የምታወራነው የሚመስለው ❤
@ETHIO_Celebrates
@ETHIO_Celebrates 9 ай бұрын
ሁላችሁም ይሄን ምታነቡ ሰዎች ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላቹ
@user-jo5de5kv8l
@user-jo5de5kv8l 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@munaasnake5739
@munaasnake5739 9 ай бұрын
አሜን
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇷
@hayat7487
@hayat7487 9 ай бұрын
አሚን
@haregwale6473
@haregwale6473 9 ай бұрын
አሜን 😘😘😘
@kimo428
@kimo428 9 ай бұрын
ሚጥጥዬዋ ሀና ደስ ትያለሽ እስትሬት ነው ምታወሬው የሀረር ልጅ መሆንሽ ጠቅሞሻል ሰይፉ ግን የሰውን ድክመት አጉልተህ ማሳየት ትፈልጋለህ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 9 ай бұрын
በዚህ ደረጃ ግልፅ..እዉነት..ማስመሰል የሌለበት...ደስ የሚል ዉይይት አላየሁም::ለሁላችንም አስተማሪ ነዉ ተባረኪ
@hellohey9597
@hellohey9597 9 ай бұрын
ንግግሯ አይጠገብም ከቀረቡት ሁሉ ምርጥ ቃለ መጠይቅ ጎበዝ ልጅ ውሸት የማትቀለቅል ማሻአላህ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 9 ай бұрын
Sister subscribers adrgugn
@louatlouat8603
@louatlouat8603 9 ай бұрын
በትክክል❤❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 9 ай бұрын
ሰይፉ የሚሉት ሸለመጥማጥግን የሌለ ተጨማለቀ🤮
@Tekulaw
@Tekulaw 7 ай бұрын
Tekekel betam❤
@YE.Sheger_Lijoch
@YE.Sheger_Lijoch 9 ай бұрын
ነፃነትሽ ኮንፊደንስሽ ተሰጦሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ደስስስስስስስስስስስስስ ሲል ❤❤❤
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 9 ай бұрын
እኔ አሁን 24 አመቴ ምን እንደምሰራ አላቅም ብቻ ፈጣሪ አይምሮየን ይግለፅልኝ መክሌቴን እንዳውቅ ይርዴኝ 😢😢
@habjoo3664
@habjoo3664 9 ай бұрын
እኔ አለዉ አደል በ44 አመቴ የማደርገው የጠፋብኝ😂
@balager21
@balager21 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር መንገድ ይስጥሽ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 8 ай бұрын
​@@habjoo3664😂😂😂😂😂😂
@user-hy6gt7hm8f
@user-hy6gt7hm8f 8 ай бұрын
​@@habjoo3664😂😂😂
@ziyada4224
@ziyada4224 8 ай бұрын
​@@habjoo3664😂😂😂😂
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 9 ай бұрын
ሐንዬ ተስፋ መቁረጥማ የለብሽም እንደዚህ የከፈልሽው ዋጋ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻል በርቻ እስከ አሁንም ብዙ ዋጋ ያስከፈለሽ ትንሻ ሐና ዋዎ 24 እድሜ ፀጋ ነው እድሜ ይስጥሽ ያሰብሽበት ድረሺ❤❤❤❤❤❤
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
ሰይፉሻ ሴት እንግዳዎችን ስታቀርብ በእድሜ፣በስታይል፣በክብደት፣በአቋም ማሸማቀቅ አቁም! ካልሆነ የሴቶች ተቃዉሞ አስነስተን ክብርህን ነዉ የምናሳጣህ። ልጅቷን ጌጧን ማስወለቅ እጅግ ትልቅ ብልግና ነዉ!!
@luwammoges1303
@luwammoges1303 9 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያናድድ ነገር ነው ያደረገው! Totally inappropriate!
@exodus134
@exodus134 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ብልግና እንጂ! የማሚዎች ግሩፕ ላይ እንፖስተው እንዴ?
@desstadessta
@desstadessta 9 ай бұрын
@@exodus134 በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ! ወንድ እንግዳዎቹን የማይጠይቀዉን ነገር ሴቶቹን መጠየቁ ሳያንስ መብት የሚዳፈረዉን ነገር ማስቆም አለብን። ስኬት በእድሜ እንደማይገደብ እና የሴት መብት የሚባል ነገር እንዳለ ማሳወቅ አለብን።
@milkiyastoru8131
@milkiyastoru8131 9 ай бұрын
እጅግ አሳፋሪ ና ንቀት የተሞላበት interview ነው :: He must apologize for his act
@exodus134
@exodus134 9 ай бұрын
.. አዎ ሰላም- ለ ebs እና ለ ማሚዎች ግሩፕ አድሚን ቲና ከነይትዩብ ሊንኩ መልዕክት ልኬያለሁ:: አንቺም ላኪ ከቻልሽ:: ቢ ያንስ ebs እንደዚህ አይነት ማንእለብኝነት (ሌሎችም ሴትን በዚህ መልኩ ክብሯን ማሳጣት ትክክል እንደሆነ አጉል ትምህርት የሚሰጥ ባህሪ) በፕላትፎርሙ በፍፁም መፍቀድ የለበትም:: እጅግ በጣም ጨጏራዬ በግኗል ብታይ!🤯
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 9 ай бұрын
“እድሜየ አይደል ምንላድርግ” alech ወደድኩት 😂 real maturity on her❤
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 9 ай бұрын
እዲሜዋ በነፀነት የተናገርች የአመቷ ምርጥ ሴት
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
ሰያፍሻ ለምን ዝም አትልም እንግዶቹ ያውሩበት ጥልቅ ጥልቅ አትበል ሀሳብ አስጨርስ አቦ አታዝገን
@sikosilo7977
@sikosilo7977 9 ай бұрын
ማዪቱም ተስፋ ነው በእውነት የዛሬ 14 አመት እኔ ስደት የመጣሁበት አመት ነው ግን ምንም ለውጥ የለኝም ቤተሰቦችም አልተቀዪሩ ግን እነሱን በማገዝ እድሚዪን ጨርስኩ ብቻ ተመስገን በሂወት መኖሩም በርች ሀኒዪ ካንች ብዙ መማር ይቻላል
@zemeta27534
@zemeta27534 9 ай бұрын
Please focus on your self ,start to build your futurity
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 9 ай бұрын
ለልጆችህ ያለህ ፍቅርና ክብር በጣም ወደድሁት ሴፍዬ❤❤❤❤❤ሽ አመት ኑር❤
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 9 ай бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ ስርዓትሽ ግልፅነትሽ ጎበዝ ሌሎች ሞልቃቃ አርቲስቶችም ከእሷ ተማሩ እስኪ ሰይፍሽ ደግሞ አፍንጫው ላይ ተመቸከኝ ጥሩ ትምህርት እንወስዳለን ❤❤❤
@mikiyasasfaw8896
@mikiyasasfaw8896 9 ай бұрын
ለእኔ ብቻ ነው ከሰይፉ እሷ በሰለችብኝ🤔🤔🤔
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 9 ай бұрын
Me to
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 9 ай бұрын
እወቅ ያለው በአርባ ቀን ያውቃል ምን ከሰፍ ጋ ር. ታወዳድራልቹሁ በነገራችን ሀናን የኔ እድሜ ናት እኔ አሁን አር. ቤት ነኝ ግን በቁመትም በሰውነት እበልጣታለሁ እድ በውቀት ብትበልጠኝም ግን ሁሌም የሰው ልጅ ለማወቅ መጣር ነው
@paoloszewdie-vb6vs
@paoloszewdie-vb6vs 9 ай бұрын
ሃኒቾ በብስለት በ" maturity" በልጣው የታየችበት ቃለ መጠይቅ ነው !
@meronzegeye6275
@meronzegeye6275 9 ай бұрын
የሚገርመው እኔም የተሰማኝ እንደዛ ነው maybe ልጅ ነች ብሎ 😂😂😂hanniye matured ሆናለች
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 9 ай бұрын
አርቲስቶቻችን እንግዲህ የእድሜ ነገር ውሀ በላችሁ ሀኒቾ እድግ በይ
@seidmohammed1984
@seidmohammed1984 9 ай бұрын
ነይ እንደማመር
@girumwuduofficial9945
@girumwuduofficial9945 9 ай бұрын
ምርጥ ነሽ እንደወረደ ነው እምታወሪው ነፃነትሽ ደስ ይላል
@rahelkassahun4415
@rahelkassahun4415 9 ай бұрын
የኔ ሐረርቆንጆ ሰታምሪ ደሞ ግልፅነትሽ ተባረኪ ❤️❤️
@Live24-
@Live24- 9 ай бұрын
What an interview! She is matured but Seifu you passed the dignity line! However, she handled your immaturity very well!!
@AlasaAlasa-zz9gg
@AlasaAlasa-zz9gg 9 ай бұрын
ሰይፍዬ ለልጆችህ ያለህ ፍቅር በተለይ ለሴት ልጆችህ በጣም ይደንቀኛል እንወድሀለን❤❤❤
@hanahani6542
@hanahani6542 9 ай бұрын
ጨዋ ቆንጆ ሰብና ያላት መልካም ሴት ❤ሂኒ ትልቅ ቦታ ያሰብሽው ጋር ያድርስሽ
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 9 ай бұрын
ሀንዬ ስረአትሽ ነፃነትሽ ወደድኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቺ ጀግና ነሽ 👌👌👌👌
@user-sr4me9cv9f
@user-sr4me9cv9f 9 ай бұрын
From a young and gifted songbird, she has blossomed into a remarkably mature, well-mannered, and stunning individual, her voice echoing the grace and poise that define her journey of growth and talent refinement. May God bless you, beautiful YOUNG LADY !!
@YORDANOSSHUMI-ki7ee
@YORDANOSSHUMI-ki7ee 9 ай бұрын
ተመስጬ ያየሁት ቃለ መጠይቅ ሀኒዬ ስርአቷ,ግልፅነቷ ሁሉ ነገሯ የሚወደድ
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 9 ай бұрын
ነፃነቷ የሀረር ልጅ መሆኗኗ ይናገራል ....
@zizitino6797
@zizitino6797 9 ай бұрын
አፍንጫ መበሳት የኢትዮጵያ በሄረስቦች ጌጥ ነው ምንም ማለት አይደለም ነጮች ናቸው ባህላችንን ወስደው ያበላሹት ሃኒዬ እንኳንም አደግሽ
@ccvcf7964
@ccvcf7964 9 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር የረዳሽ ቁጥብነት ግልፅነት ትህትና በዝህ እድሜ መታደል ነው
@eths5962
@eths5962 9 ай бұрын
የማይጠበቁ ጥያቄ ዎችን ቢጠይቃትም እሷግን እየሰጠችው መልሶች በጣም ትክክ የሆነ መሆኑ አስገርሞኛል ይሄን ያህን በሳል ትሆናለች ብዩ አልገመትኩም ጎበዝ ናት! ሰይፍሽ ለሰዎች ያለህ ክብር ጥያቄ ውስጥ እያስገባህ ይመስለኛል!!!
@munatesema6060
@munatesema6060 9 ай бұрын
የእድሜዬ መሄዱ ማረጋገጫ ነሽ ሀኒቾ😂😂😂❤❤❤❤❤ግልጽነትሽ ሰወደወ የሐረር እና የድሬ ሰዉ ጭንቀት የላቸዉም አፍንጫ መበሳት ኖርማል ነዉ እምብርታቸዉም የሚበሱ አሉ አይደል
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 9 ай бұрын
😂😂እነም ነኝ😢
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 9 ай бұрын
Please የሀረርና የድሬ ሰው ጭንቀት የላቸውም እያላችሁ ግዴለሽ ማኅበረሰብ አትፍጠሩ ። እንዴት ነው ሰው ሊጨነቅ የማይችለው? የአገሪቱ ግን ምን ሁኔታ ላይ እንዳለች ግንዛቤ አላችሁ ?
@HayimFiker
@HayimFiker 9 ай бұрын
እኔም ስደት የቆየሁበትን ነገረችኝ እሷ ስትወዳደር ነበር የወጣሁት ወዮዮዮዮዮዮዮዮ
@saradezi8588
@saradezi8588 9 ай бұрын
በጣም አነጋገራ ደስ ይላል ስነስርአት አላት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Senabel196
@Senabel196 9 ай бұрын
I’m very shocked with most of his unnecessary question and it makes me feel very uncomfortable,I’m sure Hanna too! He should respect her right!
@eyesee579
@eyesee579 9 ай бұрын
indeed. If he had seen that from a man, I wouldn’t have blamed him.
@theim8107
@theim8107 9 ай бұрын
ሰይፉ ፕርሰናል የሆኑ ጥያቄዎችን ባትጠይቅ መልካም ነው ! ሴት ልጅ የምታጌጣቸውን ቁሶች አውልቂ ማለት ፕሮግራም ህን አይመጥንም ይታረም !
@exodus134
@exodus134 9 ай бұрын
Thank you!
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 9 ай бұрын
ሰይፋ ይህንን ያህል ዘመን በሾው ላይ የመቆየትህን ያህል ለምታቀርባቸው እንግዶችህ ያለህ መመዘኛ ያስተክዘኛል ። ሐንዬ በጣም የሚወደድ አእምሮ ነው ያለሽ አዕምሮሽን የባረከ እግዛአብሔር የተባረከ ይሁን ።
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 9 ай бұрын
ሰይፉ እና ሃና የአንድ ሃገር ልጆች ❤🎉
@soliana2987
@soliana2987 9 ай бұрын
ደስ ስትል ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት ❤ ሃናየ የኔ ቆንጆ
@bruktayitteklewold7029
@bruktayitteklewold7029 8 ай бұрын
ሃናዬ ተባረኪ በሁሉም ነገር ይበልጥ እደጊ ቆንጅዬ ልጅ ሆነሻል በጣም ጎበዝ ጨዋ እና የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ ይሄን ማንነትሽን ወደነዋል ይቀጥል እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 9 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ጤናዬ ማለትሽ ትልቅ ሰው ነሽ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ግልፅ ቀለል ብለሽ ነው ለሚዲያ የምትቀርቢው አለባበስሽ ፊትሽ ብልጭልጭ ኮተት የማታበዥ ብቃት ያለሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ ደጋግመሽ አዳዲስ ስራ ይዘሽ ነው የራስሽ ዩቱብ ቻናል ክፈቺ አቅም አለሽ በርቺ❤
@bekeletadele8983
@bekeletadele8983 9 ай бұрын
አደግሽ አደግሽ አደግሽ...በጣም ከመብዛቱ የተነሳ ያሳቅቃል።
@user-um1mu2lg1o
@user-um1mu2lg1o 9 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ነሽ እኮ ሀኒቾ ስታምሪ ውጭሽም ውስጥሽም አንድ አይነት ነው ነጻንትሽ ደግሞ ደስ ይላል እኔ ግን የምመኝልሽ በዚህ ድምጽሽ ፈጣሪን በታመሰግኝበት
@FreeSoul76
@FreeSoul76 9 ай бұрын
She is very well spoken and smart girl ❤
@henoskety
@henoskety 9 ай бұрын
She is so perfect and I like her self esteem.
@jemalmuhammedamin5512
@jemalmuhammedamin5512 9 ай бұрын
እስኪ እንደኔ ጫዋታዋ የተመቻቹህ?👍
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 9 ай бұрын
እውነት ነው ሐና ጥሩ እናት ነች ሁለት ሕፃናት ባርኮ የሰጠሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ አያት ሆንሽ እንኳንም ደስ አለሽ የውዳሬ
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 7 ай бұрын
እርግት ያለሽ ነሽ ሀንዬ በጣም ነው የምወድሽ❤🥰😍 ሴፉ ግን የሰው መብት አትጋፋ ማድረግ ከፈለገች ታድርግ አውልቂ ማለት የሰው መብት መጋፋት ነው ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 9 ай бұрын
አነጋገርሽ ጨዋነት የበዛበት ነው ተባረኪ ። ከመጠን ያለፈ ምንም አላደረገሽም ። መበሳቱም ባያስጠላም በተፈጥሮሽ ይበልጥ ታምሪያለሽ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 9 ай бұрын
የአፍንጫዋን ጌጥ ከካሜራ ጀርባ ብታወሩበት አሪፍ ነበር ሀኒቾ ሁሉንም ጥያቄዎች በግሩም ንግግር መልሰሸዋል
@aidadeininger
@aidadeininger 8 ай бұрын
Hannaye, I am so proud of how you answered him .he can be very rude, but you were graceful and candid in your answer
@HabomHabitom-si9bc
@HabomHabitom-si9bc 9 ай бұрын
ቆጆ ነው በትክክል የሚገርም ድምፀ ❤❤ እደጊልን ከሌሎች እድሰማው አድርጎኛል❤❤
@marthaassefa9532
@marthaassefa9532 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፅ ሰጥቶ መልክ አልነሳሽም ከፀባይ ጋር አሙዋልቶ ሰቶሻል እናትሽ እራሱ ድርብብ ያለች ጨዋ ሴት ::ምንም እንዳታደርጊ ጥፍርሽ እራሱ አልረዘመ እንደዘመኑ ሴቶች ገርሞኝ ነበር የማይሽ ትክክል ኢትዮጵያዊ እርቲስት::እግዚያብሔር ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ የትውልድ ምሳሌ ያርግሽ ለታዳጊ ልጆች አርአያ ሁኚ ተባረኪ የኔ ደርባባ!!
@luwammoges1303
@luwammoges1303 9 ай бұрын
Asking her to remove her nose piercing and saying you prefer seeing her without it is very patronising and inappropriate! Who gave you that right? You are not her father and even if you were, she is an adult! You can’t do that to anyone in public!
@exodus134
@exodus134 9 ай бұрын
Tell me about it! I am boiling over it.🤯
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 9 ай бұрын
በጣም የምዎዳት ድምፃዊ ነች ሃና። ደሞ ረጋ ያለች ልጅ ነች።
@mileyhabtomhintsa3905
@mileyhabtomhintsa3905 9 ай бұрын
She is so sweet!!! ❤❤❤
@ysolnet
@ysolnet 2 ай бұрын
ሐኒዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በርቺ የሐገሬ ልጅ ።🎉🎉🎉❤❤❤
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 9 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ዝግጅት ኑው🥰🥰🥰🥰
@nahommeri8880
@nahommeri8880 9 ай бұрын
የምር ምትፈቀር ልጅ ናት ❤❤❤❤
@ETBeMore
@ETBeMore 9 ай бұрын
Seifu, sometimes typical habesha መብት እረጋጭ with annoying questions. She is so mature and pretty. Young lady, do you! I like the fact that she wants to go to college. You can do both. Wish you all the best, Konjo ❤️
@FreeSoul76
@FreeSoul76 9 ай бұрын
I agree he is very unprofessional
@TseganehKuma
@TseganehKuma 9 ай бұрын
ምንም ችግር የለውም አፍንጫሽ ላይ ያለው ጌጥ ቆንጆ ነው ማንም ላይ ምንም አይነት ችግር አያመጣም:: ችግር ነው የሚል ካለ የራሱ ጉዳይ::
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 9 ай бұрын
አለባበስና ጌጣጌጥ ማንነትን አይገልፅም መብቷ ነው አረ አካበድከው ሰይፉ እኔ የተበሳችው አልታየኝም ሲጀመር እጅግ በጣም ቆንጆ ናት ነፃነቷ ደስ ይላል በአፍንጫዋ አካበድክ ኤጭ ካንተ መላጣ አይብስም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@emmanuelhabte4672
@emmanuelhabte4672 7 ай бұрын
Thank you yene Desta Ethiopiaye….❤❤❤❤🎉🎉🎉
@milkiaskifle7757
@milkiaskifle7757 9 ай бұрын
“ምቀኝነት፣ ስካር፣ ዘፋኝነት፣ እንዲሁም እነዚህን የመሰለው ነው። አስቀድሜ እንዳልሁ፣ አሁንም አስጠነቅቃችኋለሁ፤ በእንዲህ ሁኔታ የሚኖሩ ሁሉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 (አዲሱ መ.ት)
@habtamufikadu8807
@habtamufikadu8807 9 ай бұрын
ትራፊክ
@user-eu7bq4fc1d
@user-eu7bq4fc1d 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@abduhassen5058
@abduhassen5058 8 ай бұрын
How amazing polite and amazing talent she knows how to talk 🦜
@lioness2426
@lioness2426 9 ай бұрын
Beautiful girl, well done 👏 very well mannered. Stay blessed and safe 🙏 💚💛❤️
@hanaamha3335
@hanaamha3335 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ትህትናሽ ደስ ሲል በርች ሀኒዬ❤
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
@SebleDejeneSebleDejene-hw3fs 9 ай бұрын
ያገሬ የሠፈሬ ቆንጆ ኑሪልኝ ሐኒቾ❤
@givu902
@givu902 9 ай бұрын
ስይፍ ግሽጣ እራስ ጥያቄ ሁሉ ሲያስጠሉ😏😏😏ሀኒቾ❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 9 ай бұрын
የመጨረሻ ባጌ እንጂ 🤮
@user-co8rh1rl4y
@user-co8rh1rl4y 9 ай бұрын
በርች ከአንች የምጠበቅ ብዙ ነገር ይኖራል በተለይ ለሰት እህቶችሽ❤❤❤❤ !!!
@MalhetDejene
@MalhetDejene 9 ай бұрын
ሐኒዬ የኔ ቆንጆ ከዚህ በላይ እድግ በይ ስወድሽ ❤😘
@user-cn1iw8oo6e
@user-cn1iw8oo6e 9 ай бұрын
this girl is so wise!
@user-tf6wm1pv9l
@user-tf6wm1pv9l 9 ай бұрын
ኤሜን አሜን ነው የሚባለው
@abduhassen5058
@abduhassen5058 8 ай бұрын
ሃናዬ እድሜሽን ለመዋሸት ምንም አማርጭ የለሽም ተመለስ ተመለስ አይዶል ላይ እናውቅሻለን እናም በጣም ነው ምንወድሽ በርቺ ቆንጆ ነሽ ❤❤
@MelakuA57
@MelakuA57 9 ай бұрын
ይህች ልጂ በጣም እምቅ ችሎታ አላት ግን ከነ ዳናዊት ጋር ስትቀብጥ ስመለከታት ችሎታዋን ሳትጠቀምበት ተራ ሰው አድርገው ሊያስቀሯት እንደሚችሉ ተስፋ መቁረጥ እንደምትችል እየገመትኩ ነበር። ተስፋ ቆርጣ እንደነበር ከራሷ ስሰማው በጣም ገረመኝ። አሁንም ከዛ የዱርየ ስብስብ ራሷን አውጥታ የጥበብ አቅም ካላቸው ሰወች ጋር አብራ ብትሰራ እንደገና እንቁና ብርቅየ የጥበብ ሰው እንደምትሆን አልጠራጠርም። ሀኒየ በርች አደራ አዋዋልሽን አሳምሪ ምርጥ የኦፕራ አቀንቃኝ እንደሆንሽ አስቢ አሁንም እምቅ ጥበብ እንደተሰጠሽ አስቢና ተጠቀሚበት። ሰወች 2 አይነት ማንነት አላቸው ትንሽና ትልቅ የሚባል። ስለዚህ ትንሹ ማንነትሽን ወዲያ ጥለሽ ለትልቁ ማንነትሽ ጊዜ:ቦታ ጉልበት ስጭው። እግዚአብሔር ይርዳሽ። ❤️💃❤️💃
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 9 ай бұрын
My Haney Betam mew yemewdedshe God bless you ❤❤❤❤❤
@liteon2372
@liteon2372 9 ай бұрын
Confidence 💯
@userenter2635
@userenter2635 9 ай бұрын
እንዲሁ እያየንሺ አደግሺ😍❤❤😍
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 9 ай бұрын
ሀንዬ እኔም እያየዉሽ ነዉ ያደግሽብኝ ግን ጥሩ ስብእና ያላት አለባበስዋ እንቅስቃሴዋ ላይ የምትጠነቀቅ ከሙዚቃዉ በላይ በትምህርትሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ስኬታማ ሆነሽ ማየት እመኛለሁ ትክክለኛዉ ህልምሽነ በትምህርትሽ አሳኪዉ ሙዚቃ ትርፍ ስራሽ ይሁን የኔ ዉድ
@FatySam
@FatySam 9 ай бұрын
አለባበሷ ምኑነው የሚያምርው የተቆራርጠ የተከፋፈተ
@saronTekelay-cs7oe
@saronTekelay-cs7oe 8 ай бұрын
ሃኒቾ የኔ ቆንጆ ገና ካንቺ ብዙ ስራ እንጠብቃለን በርቺልኝ♥
@oziltahir
@oziltahir 9 ай бұрын
የሴቶች ልዕልት የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 9 ай бұрын
hanicho ye Harar werwariwa yesefer leje wish you all the best. Your freedom is so speechless!! Rise and Shine!!!!
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 8 ай бұрын
ሀኒ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እረጋታ ከታዛዥነት ጋር ከእውነት ጋር በጣም ደስ ትያለሽ
@fregenetabera1481
@fregenetabera1481 9 ай бұрын
ስታምር ስነስርሀትዋ❤
@painkiller529
@painkiller529 9 ай бұрын
She look gorgeous nd she know how to talk wishing you the best Hana
@user-tr4cf8sr1r
@user-tr4cf8sr1r 6 ай бұрын
A matured interview wow she is perfect
@livelife8283
@livelife8283 9 ай бұрын
It was very disrespectful what Seifu did. He doesn't have any sort of claim on Hana telling her what to do like that.She is a star for the way she handled the situation.
@luwammoges1303
@luwammoges1303 9 ай бұрын
Exactly! He didn’t have any right to ask her remove her piercing.
@livelife8283
@livelife8283 9 ай бұрын
@@luwammoges1303 True.👏
@Therain-night
@Therain-night 9 ай бұрын
💯
@Truth658
@Truth658 9 ай бұрын
Exactly
@nattydrummer3180
@nattydrummer3180 9 ай бұрын
Mature!!
@hebrawitbelay1769
@hebrawitbelay1769 9 ай бұрын
GOD bless you yene konjo you really are well mannered keep up the good job🥰🥰🥰
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 9 ай бұрын
አርቲስቶች ከአኒቾ ተማሩ ስነስርአት ❤❤❤እድሜሸ 24 ግልፀነትሸ ጥሩ ነዉ ❤❤❤
@BezawitGirma-tr8ej
@BezawitGirma-tr8ej 9 ай бұрын
She is so sweet❤❤❤❤
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 13 МЛН
HOW DID HE WIN? 😱
00:33
Topper Guild
Рет қаралды 36 МЛН
ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
42:05
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 26 МЛН
One Two Buckle My Shoes ! #spongebobexe #shorts
0:17
ANA Craft
Рет қаралды 43 МЛН
Incredible magic 🤯✨
0:53
America's Got Talent
Рет қаралды 48 МЛН
Какая Милота ❤️
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,9 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,5 МЛН