ትእግስት ወዬሶ ። መልእክት አለኝ ። ሁሉም ይስማኝ

  Рет қаралды 26,283

Amen TV

Amen TV

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 9 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ትግዬ ስለ አቺ ጌታን እባርከለው የጠርሽ ጌታ ስሙ ይባርክ እኔ ዱር ነበር ማቅሽ በጌታ ማሀንሽም ሳዩ በጣም አለቀስኩኝ 😢😢😢😢የደስታ ለቅሱ እኔም አሁን ቅራብ ግዘ በጌታ ሆኛለው የእውነት ኢየሱስ ፍቅር ነው ተባርኩ በጣም እወዳቻለው❤❤❤❤❤
@TiziteLave
@TiziteLave 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው ትግስት ትግስት ክብር ለእየሱስ ይሁን ገና እንወርሳለን ብዙ ዘፈኖችን አለም በክርስቶስ ትጠቀለላለች አሜን
@helenabeba3795
@helenabeba3795 2 жыл бұрын
መንፈስሽ ይመስክራል ይሂነው የሂወት ምስክርነት ክርስቶስን የሚያንጸባርቅ ሂወት ቲጂ ተባርኪ የኔ ውድ የኣባቴ ልጅ
@samrawitethiopiawit9250
@samrawitethiopiawit9250 2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ዘላለምሽ የተዋጀ ይሁን አንቺ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ልጅ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ዋው ዋው ቲጂ ህይወት በተግባር እንዲህ ነው !። የተውሶ ፀጉር አላየን እራቁትነት አላየን ይህ የፈረደበት ሜካፕ ይባል ዱቄት አላየን ምን ልበልሽ ተምሳሌት ብዬሻለሁ ፀጋ ይብዛልሽ በ ህይወት ምሳሌ መሆን እንድህ ነው ! !
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
በዘመኔ የጌታ በመሆኔ ደስስስስስስስስስስስስ ይለኛል❤
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ ሞክሽዬ 🥰❤️👈🙏
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
Wowo ጌታ እኮ ድንቅ ነው ያስውባል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ቲጂዬ በጣም ደስ ይላል ፀጋው ይብዛልሽ❤
@mickeyaddis8588
@mickeyaddis8588 Жыл бұрын
tebareki Ehite Tsega Yibzalish
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ። እግዚያብኤር ሁሉን ትተው በውነት በመንፈስ ለሚከተሉት ይናገራል ሰው ባልገበታቸው እሱ በመረጣቸው ለብዙዎች ፈውስ በረከት አድርጎ ያስነሳቸዋል እግዘያብኤር ይችላል ባእያም ተናግሮል እቴ አንችን ሳይ እንውስጥ ያለውን የጌታ ክብር እንዳይ አልፍ እንዱኤድ ጌታ መንፈስቅዱስ ይባረክ ከገለጠ ቅዱስ ይባረሀክ እኔ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ !
@tsehayeketema2875
@tsehayeketema2875 2 жыл бұрын
ተባረኪ።ዘመንሽን።ይባርክ
@Seble-fi5im
@Seble-fi5im Жыл бұрын
ትጂዬ የረዳሽ ጌታ ይባረክ!!!! ለተጠራሽበት አላማ እንድትኖሪ የረዳሽ ጌታ ይባረክ!!!!!!!
@letebrhanalemayo7500
@letebrhanalemayo7500 Жыл бұрын
Elelelelelelelel Jesus is Lord Amen Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@cherutadesse3602
@cherutadesse3602 2 жыл бұрын
Enegn des yemilegn zarem Egzabhern yemiferu ersun yemisemu menoru nwu. Tigiye Egzabher Be bizu ygobegnish. Ye hagerishnm megobegnet yasayish...yasayen..Getahoy melisen. Ene bewunet be libe hule sasib yeneberewun Geta lanch geletelish. Memeles yhunlin. .Amen TV tebareku......
@haymihaymicho7493
@haymihaymicho7493 Жыл бұрын
ትጂዬ ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ትላትና ያችኛዋን ትግስት ሆነሽ ማለፍሸ ዛሬ ላይ ይቺኛዋ ለክርስቶስ የጨከነች ጠንካራ ከእግዚአብሔር ጋርየወገች በክርስቶስ እየሱስ የበረታቸች ቀጸሎትም የበረታሸ እንድትሀኝ የትናትናዋ ቲጂ ዛሬ ላይ የጨከነ ማንነት እንዲኖርሽ አድርጋሻለች እግዚአብሔር ይመስገን
@solomoncharamo2289
@solomoncharamo2289 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህሽ ለመንግስት መናገር ያስፈልጋል ጆሮ ካላቸው ይህንን ይስሙ ጌታ እግዚአብሔር በረከት ያብዛልሽ።
@MekdesMilkias
@MekdesMilkias Жыл бұрын
Geta yibarek silanchiy yene konjo anchi gena yebizuwoch enat nesh yene konjo
@sintayehuteka5474
@sintayehuteka5474 Жыл бұрын
ውዶእግዝያብኤር:ስላቺይባረክ:እግዝያብሔር የመሪዎችልብ:የእዝብልብይስበር
@ritagirma8198
@ritagirma8198 2 жыл бұрын
እሰይ ቲጂ ክርስቶስ ሁለ ነገርሽን ለውጦታል ክብር ለጌታ ይሁን በጣም እወድሻለሁ ተባረኪ
@birkbirk6149
@birkbirk6149 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ነው የረዳሽ ጌታ የተመሰገነ ይሁን
@kidestgirma-s1z
@kidestgirma-s1z Жыл бұрын
አአሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ያምጣቸው ጌታ wowowowowo😢😢😢😢😢ተባረኪ ባንቺ ምክኒያት ብዙዎች ይምጡ ያምልጡ
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 Жыл бұрын
ዘላለማዊ በሆነችው በዳዊት ምህረት የረዳን አምላክ ይባረክ
@sosenabewketu9278
@sosenabewketu9278 2 жыл бұрын
Wow yegeta fiker ewenetem hiwotem eyesus becha new ......ehetye teberkelgn
@sifanrgasa6161
@sifanrgasa6161 2 жыл бұрын
Wow wow ጌታ አሁንም በቤቱ ያኑርሸ ፀጋ ይብዛልሸ ኢየሱስ ክርሰቶስ ፍቅር ነው በዚህ ፍቅር ለመግባት ከፈለጉ ኢየሱስ የግል አደረጉ መቀበል ነው 😍😍😍🙏🙏🙏
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 Жыл бұрын
Still not too late for this message, we need repetance as a nation! God bless you Tg & Amen TV.
@wedemulat1430
@wedemulat1430 Жыл бұрын
Tebareku kidusan ❤️ 🙏👍👍
@NaniSole
@NaniSole Жыл бұрын
ተባረኪ
@hamerenterteiment7077
@hamerenterteiment7077 Жыл бұрын
አሜን ተባረኪ ትጂዬ ስታምሪ ደግሞ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
አሜን ትክክለኛ መልክት ነዉ እግዚአብሔር የሚታዘዝ ልቦና ይስጠን ተባረኩ።
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 Жыл бұрын
Oh Lord it's amazing.God bless you both .
@ruthberhane9960
@ruthberhane9960 Жыл бұрын
Fikir tebarekielge
@melessebereka9513
@melessebereka9513 Жыл бұрын
ዋው! ይችላል ኢየሱስ እኔን ጨምሮ ስንቱን ከውካዋ ደርባባ እና ባለሞገስ አድርጓል?
@freweinietesfamichael1826
@freweinietesfamichael1826 Жыл бұрын
ጂጂየ. እግዛብሒር. ይባርክሺ. ቃልሺእ. ሲሰማዉ. ሰዉነቲን. ህሎኡ. ዉርር. ነዉ. ያደረገኝእ
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 2 жыл бұрын
ገና አሁን ነዉ ያየሁሺ ፡ምስክርነትሺም ሆ ነ ያመጣሺዉ መልክት ትክክለኛ ለመሆኑምንም ጥርጥር የለኚም፣ፊተኞች ሁዋለኞች ሁዋለኞች ፊተኞች ይላል ቃሉም ፣ጥበበኞችን ሊያሳፍር ምስኪኖችን የመረጠ ጌታ ይባረክ።የቤተ ክርስቲያን ሺማግሌና መሪ፣የሀይማኖት አባቶች ፣የህዝብ መሪዎችን ስራ፣ይዘሺ ወደ ህዝብ መተሻል። ጌታ ሲፈልግ እንኮን በሰዉ ባህያም ተናግሮል።
@mahletgetnet6598
@mahletgetnet6598 11 ай бұрын
Eshii Tru nw Gn Gn Tedaresh Endate nw ??? Bzu Wejeb linorew Endmichel Alteratrem .Tebareki❤
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 жыл бұрын
Eigzabher yibarekihs Tebarek Tij ❤❤❤❤❤
@teberihg3548
@teberihg3548 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጌታይባርካችሁ ውንጌል ማለት ይህ ነው እሰይ ብርክ በይ
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 2 жыл бұрын
ትጂዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ። ሼር ተደርጓል።
@kaleshi631
@kaleshi631 Жыл бұрын
እውነት ነው መመለስ አለብን እኔ ነኝ ማለት አለብን እራሳችንን እያየን መጸለይ አለብን ለፈሰሰው ደም እርሱ ላይ ባመጽንበት እርስ በእርስ ለተገፍፍንበት በተጠላላንበት በሁሉ መለስ አለብን ጌታ ይርዳን የእውነት ያርግልን ልቦና ይስጠን ፊተኞች ኋለኞች ይሆናሉ ኋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ አንባቢው ያስተውል ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 жыл бұрын
Bless You..,Tigist....Joro Yalw Yesma Amen
@kaleshi631
@kaleshi631 Жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ እህት ዘመንሽ ይባረክ ከዚህ በላይ ሂጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል
@Sarah-zc8lq
@Sarah-zc8lq 2 жыл бұрын
ተባረከ
@liyunawisalame7561
@liyunawisalame7561 2 жыл бұрын
Wowww God bless you
@radeatmogos5582
@radeatmogos5582 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@abrhammena4999
@abrhammena4999 Жыл бұрын
TG yibarkish !!
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 жыл бұрын
Ewnet new ye Eigzabher fekad new Geta mifelgew kibrun new Le midrachn misfelgew yinew Eigzabher mastewal yisten Tij Yesema Amilak yibarekihs Tebarek Tebarek ❤
@abissinia6140
@abissinia6140 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሻግሮኛል
@selamtegasse5032
@selamtegasse5032 2 жыл бұрын
E/r bebetu yastnash tebareki lebizuwoch menged tihognalesh berchi .
@smsmdg3523
@smsmdg3523 Жыл бұрын
Gata ybarksh 💯♥️♥️♥️♥️♥️
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቲጂ ተባረኪ
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 2 жыл бұрын
WOw ye ene enat tebareki
@shalomayalieu306
@shalomayalieu306 Жыл бұрын
ቲጂዬ ተባረኪ ዘመንሽ ያማረ ይሁን
@abenuejara7978
@abenuejara7978 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen GOD BLESS you
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሺ ።
@betelehemmulatu-fy3fr
@betelehemmulatu-fy3fr Жыл бұрын
ቲጂ ተባረኪ ሰላየዉሸ በጣም ደሰብሎኞል
@sammymillion1842
@sammymillion1842 Жыл бұрын
God bless you my dear
@yemisrachmulatu1068
@yemisrachmulatu1068 2 жыл бұрын
Geta keyiroshal , you are blessed
@genetgeni533
@genetgeni533 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘመንሺን ይባርክ
@senaergie3062
@senaergie3062 2 жыл бұрын
I just say "Glory to be God!!!"I have no words to say !Geta yibarek........Gena bizu zefagnoch yimetalu.AMEN!!!
@serkalembelay3865
@serkalembelay3865 Жыл бұрын
እግዚብሄር ይርዳሽ እኛንም ይርዳን።
@ሳራየጌታ
@ሳራየጌታ 2 жыл бұрын
Amet tebarek tig
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
ሃስብሸን አከብራለሁ ግን በጣም መታስብ ያልብት ነገር አለ!!!የግዛብሔር ሰንገር መንገዱን ያወቃል መንገድ አይዝጋም!!!??
@frehiwot9044
@frehiwot9044 2 жыл бұрын
Wow 🙏🏾 tigi you are showered by the Holy Spirit
@teberihg3548
@teberihg3548 2 жыл бұрын
ኣቤቱ ጌታ ሆይ እባክህን ይቅር በለን ማረን ማረን ጌታ ሄይ ማረን
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 2 жыл бұрын
she is so amazing woman. glory to almight God's
@esknderasrat
@esknderasrat Жыл бұрын
anchi achberbary shermuta pente
@bxbxxhhx3231
@bxbxxhhx3231 2 жыл бұрын
አሜንንንታበርኩ
@banchibisu8352
@banchibisu8352 2 жыл бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር አይናገርም አልልም ይናገራል ተናግሮሽም ይሆናል ግን የገለጥሽበት መንገድ ትክክል አይደለም ። እውነት ነው በቤትከርስቲያ ብዙ ድፍርት እና ገደብ ያጣ ስንፍና አለ ። ❤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሃጢያተኛች ሳለን በክርስቶስ ከታርቀን ከዳንን በሏላማ እንዴታ ይላል ❤ ኢየሱስ በአብ ቀኝ ሆኖ እየማለደ ነው ታማኝ ሊቀካህን አለን ❤ ተከፍሏልልልልልል እኮ
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 2 жыл бұрын
ከሀጥያት አወጣን አዳን ግን ጌታ ሀጥያትን ይጠየፋል መንፈስ ቅድስም ይርቃል ትክክለኛ መልክት ነው ወደ ጌታ መመለስ ይሁንልን
@tesfayalew1261
@tesfayalew1261 2 жыл бұрын
በብሉይ ኪዳን ለጌታ የሚቀርበው መስዋእት ውጩም ውስጡም ንጹህ የሆነ መሆን ነበረበት።ምክንያቱም ጌታ አምላክ የሁሉም ባለቤት ነውና..የውስጡም የውጩም የርሱ ነው።በአዲስ ኪዳንም የሁለንተናችን ጌታ ነው..ለሌላው ግድ ማጣት የቃየልስ መንፈስ አይደለም?ስለወንድሙ መሰናከል አለመሰናከል ግድ ያልሰጠው እርሱ ነው።ልጅነት ለመንግስቱ ፈጽሞ መገዛት ነው..በውስጣችን ያለው ንጉስ ስጋ አትብላ ሲል አለመብላት..ብላም ሲል መብላት።ሀዋርያው በውስጡ ላለው መንግስት እስከመብል ሲገዛ እኛስ?ሁለንተናችን ለርሱ ክብር።
@mattmercy21
@mattmercy21 2 жыл бұрын
Hi ቲጂ it was very nice to seen you
@MISGANASOLOMONEASANGOMis-fx3tm
@MISGANASOLOMONEASANGOMis-fx3tm Жыл бұрын
yana enati edil nawe ba geta beti menori edelana nashi barcehi
@lili-i7m
@lili-i7m 7 ай бұрын
ባልሽ እንዳንቺ ቢገባው ጥሩ ነው ካሙዙ ካሳ
@Nahomemesfin
@Nahomemesfin 2 жыл бұрын
❤❤❤
@senaityimam142
@senaityimam142 2 жыл бұрын
Amennnn. Tesmamahugn
@Nunush123
@Nunush123 Жыл бұрын
You can tell from her face ❤❤❤❤
@saroangirma1714
@saroangirma1714 2 жыл бұрын
ቆጨኝ የሚለዉን ስራሽን ደሞ ስወደዉ
@sheewaaa401
@sheewaaa401 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የማን ተከታይ ነው እህታችን፤
@leyoutibeb
@leyoutibeb Жыл бұрын
Zareye Amen TV Subscribe tedereguale, Wow gerami meleheket new thank you Tebareku,
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ተባረኩ፣ ዘማሪ ከነአን አብይ" አባትዬ" በሚለው መዝሙር በዩቱብ ኮሜንት መሰጫው ላይ ( ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ ከ 1989--2014) ዓም ድረስ ለህዝቤ ንገሪልኝ ያለኝን ኮሜንቱ ላይ ወረድ ብላችሁ አንድታገኙት በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ። ጥቁር በነጭ ቢትልስ ነው የለበሰችው። ፣ እስቲ በኤልሻዳይ ተቪ አንዲተላለፍ አድርጊው፣ ያለሁት ውጪ ስለሆነ ነው።እማማ ነኘ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 2 жыл бұрын
God bless you both!
@tsegabgmariam6812
@tsegabgmariam6812 2 жыл бұрын
tosay nena anjidi anjidi anjo gayis.
@kanatebuta9913
@kanatebuta9913 2 жыл бұрын
Bless you more!!!
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
ሰው ማስገደድ የቻላል አንድ ስው ካልትምልሰ አስተባባርይ ምእን ያደርጋል በስው ላኢይ መትቆም ነው አትዮጵያ ለልች ሃይማንት ማስገደድ የቻለል????????
@meseretmengstu7109
@meseretmengstu7109 2 жыл бұрын
Tigy Gta zemnshen yetebarke yhun
@haribaretadae2744
@haribaretadae2744 2 жыл бұрын
Tebareki Zemenshe yebareki
@wondeson7242
@wondeson7242 Жыл бұрын
እንኳን ወደጌታችችን እየሱስ ክርስቶስ በስላም መጣሽ ትጂዬ እግዚሐብሔር ብብት ያቅይልን
@tigisthaillu3652
@tigisthaillu3652 2 жыл бұрын
ታዘሺ መልክቱን አስተላልፈሻል።
@esknderasrat
@esknderasrat Жыл бұрын
anchi fogari gelebabche bedcheshlehu night club sinsera
@ahme9759
@ahme9759 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቀልድሽ አይጠብም ጨለማ ከብርሀን ጋር ህብረት የለውን ስማሽ 666ተነቅቶብሻል።
@wubitgkidan2916
@wubitgkidan2916 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 2 жыл бұрын
ተባረኪ
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
ክፍል ~ 1   ቆይታ
28:32
ስለ እውነት
Рет қаралды 267
አስር ጊዜ ባሌን ከሞት አስነስቼዋለሁ ኢየሱስ ቤቴ ድረስ መጣ 23 July 2023
1:21:46
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 59 М.
🔴ይራራልናል
32:35
Amen TV
Рет қаралды 573
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34