ራሴን ላጠፋ ሞከርኩ 'የሳሚ እናት'

  Рет қаралды 28,108

Semay Christian Tube

Semay Christian Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 115
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 ай бұрын
አንተ ፓስተር በጊዜው በጣም የሚያስፈልጋትን ነገር በሻንጣ ሙሉ ገዝተህ የሰጠሃት ፓስተር የዘላለም አምላክ ይባርክህ ብዙ ሞልቶህ ተርፎህ ምን ላድርገው ብለህ አይደለም እርግጠኛ ነኝ ከጉድለትህ መሆኑን ክርስትና ይህ ነው ጌታም የሚመክረን ይህንን ነው ጌታ በዘመንህ ሁሉ የምትሰጠውን የምታካፍለውን አያሳጣህ
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@sifandinagde655
@sifandinagde655 2 ай бұрын
Amen 🙏 😊
@JemilaAmin
@JemilaAmin 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 2 ай бұрын
ሰው ከላይ ያያል እግዚያብሄር ግን ውስጥን ያያል!! ይሄን ጉዳት እና ይሄን ንፁ ልብ የደገፈ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ!!!
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@tseliD
@tseliD 2 ай бұрын
አቤት የጌታ አባትነት❤ አንቺን ያስተማረ ያስመረቀ አምላክ እኔንም ከፍሎ አስተምሮ አስመርቋል። የኔ እና የጌታን ግንኙነት ነው ያወራሽው።ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
ጌታ ሆይ !!!!!! እነዚህን በመከራ የሚያልፉ ልጆችን እንድረዳ እርዳኝ 😢😭
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 ай бұрын
የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን
@kassechseyoum8587
@kassechseyoum8587 Ай бұрын
የኔ እህት እየደከመሽም ቢሆን መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ ጸልይ። ገና በብዙ ይረዳሻል እግዚአብሔር
@MeseretMamo-si6sw
@MeseretMamo-si6sw 2 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩበት በተለይ ስለ ይቅርታ !!! ጠያቂዋ እርጋታሽ ጌታ ይጨምርልሽ ይባርክሽ ❤❤
@Semaytube
@Semaytube Ай бұрын
Amen 🙏
@hamereassefa9541
@hamereassefa9541 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም መረዳት ነው ያለሽ እህቴ ይሄ ምስክርነት ሳይሆን መሰረታዊ የሆነ ትምህርት ነው አባታችንን በደንብ ነው ያስተዋወቅሽን ተባረኪልን
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@romandeneke9110
@romandeneke9110 2 ай бұрын
የተኖረ የአባትና የልጅ የግኑኙነት ህይወት፤ ጌታ ይባርካችሁ ጽዮንና ትዝታ!
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 2 ай бұрын
አንደበትሽ ሲጣፍጥ❤ በእየሱስ ስም
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 ай бұрын
ወይ ጉድ የሚገርም ምስክርነት ነው በፊደል ከተማረ በህይወት የተማረ ይበልጣል ደስ የሚለው የትላንት ጠባሳዎችሽ ወስደው ከጌታ ጋ ነው ያላተሙሽ ይህ ደግሞ በቃ ለነገ ትልቅ ዋስትና ነው ለመጭው ትውልድ ደግሞ ትልቅ ት/ት ነሽ ብዙዎች ባንቺ ምስክርነት ነፃ ይወጣሉ እኔ ደጋግሜ ሁሉ ነው የሰማሁት bless you
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Amen 🙏. Thank you
@elimnoha
@elimnoha 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው 🙌 የኔ ታርክ ነው 😭 አይዞሽ እስከ እርጅና ይሸከምሻል ጌታ ከበቂም በላይ በቂ ነው ❤
@tsigekifle9115
@tsigekifle9115 2 ай бұрын
ጌታ ስትሰራ አትታይሞ ነገር ግን ስራህን ያለምስክርነት አትተውም ሀሌሉያ ጌታ ይባረክ እህቴ የእምነት ጥንካሬሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኪ ገና የተደገፍሽው ጌታ ብዙ ደጆችን ይከፍትልሻል ለምን በማንኳኳት ጉበዝ ነሽ ።
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Thank you
@selameshetu6952
@selameshetu6952 2 ай бұрын
ጀግኒት❗️ግብዝነት የሌለባቸው እውነተኞች ጌታን ይማርካሉ
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 2 ай бұрын
ቆንጅዬ ልጅ ያለፍሽበት ህዬወት በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ ያስተምራል አንቺ ገና ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ።
@AbigyaSolomon-ks4ir
@AbigyaSolomon-ks4ir 2 ай бұрын
ያስተማኝ ታላቅ ወንድሜ ነበር የምርቃቴ ቀን ግን ብቻዬ ነበኩ😢 ሳገባም ጌታ ጋብቻውን በክብር ዳረኝ❤ ደግሞ በልጅ ባርከኝ❤ደግሞ እናት እህት ቤተሰብ እያለኝ ጋብቻውን አርሰኝ። ክብሩን ይውሰድ
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም የሚገርም ምስክርነት ነዉ።ትልቅ እምነት ነዉ የጨመረልኝ በምንም ሁኔታ ዉስጥ ብንሆን የማይጥል የማይተዉ ፍቅሩ የማይለወጥ ሁልጊዜ የሚወደንን እና የእግዚአብሔርን አባትነት አጉልቶ ያሳየ ምስክርነት ነዉ። ብዙ ተምሬበታለሁ። ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤
@mulutarekegn4470
@mulutarekegn4470 2 ай бұрын
ካንቺ 😅
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን
@keneanbelete8176
@keneanbelete8176 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜሽ ያሳምረው አፌን ከፍቼ ነበር የሰማሁሽ ! ጋዜጠኛዋ ደሞ በ በጣም በሳል ናታ
@reflexted251
@reflexted251 2 ай бұрын
wow …. ስለማያልቅበት አምላክ መስማት እንዴት ያስደስታል ስምህ ሲጣፍጥ የኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው
@HirutMitiku-sj4xh
@HirutMitiku-sj4xh 2 ай бұрын
እያለቀስኩ ስስቅ መልሼ ሳለቅስ የጌታ ድንቅ ስራ ማን እንደጌታ ፣ እግዚአብሔር አባትም፣ እናትም፣ ወዳጅ ቢሉ ባልንጀራ፣ በምንም ሁኔታ ይወደኛል ብለሽ የተመካሽበት ጌታ፣ ከብዙ ሞቶች፣ ነብሰ በላ አውሬ ያስጣለሽ ይሄ ደጉ ጌታ፣ እንደ በደላችንና እንደ ኃጢያታችን የማይከፍለን፣ ለመወደድ እናትዮ የፍቅር ፍርፋሪ የኔ እናት አይዞሽ እኔ አለሁልሽ ልልሽ አስቤ ደካማ ሰው እስከመጨረሻው መሸከም የማልችል አቅሜ ውስን ሁሉን የሚችለውን አባት አጥብቆ ስለያዘሽ ግን ደስ ብሎኛል ትልቁ ጌታ ይቅርታ እንድታደርጊ ፀጋውን አብዝቶ ያሳረፈሽ ጌታ ይመስገን ስኬት ከቂም ጋር አብሮ አይሄድም።
@yewbdarzeleke7935
@yewbdarzeleke7935 2 ай бұрын
ኦ ጌታ አንተ ግን በዙፋንህ አለህ!❤
@Lovef115
@Lovef115 2 ай бұрын
በጣም እሚገርም ቴስቴሞኒ ነው እህት ጺሆን እግዚያብሔር ሰለረዳች ክብሩን ይውሰድ በርቺ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙዋች ያንችን ቴስቴሞኒ የሰማ በብዙ ይጽናናል በብዙ ይበረታል በብዙ ተባረኪ ❤
@genettekle4477
@genettekle4477 2 ай бұрын
የተገፋ ስታገኙ ማካፈልን ማስጠጋትን ተማሩ አንቺ ግን ብዙ የሚወድሽ ሠው አለ ጌታ ረድቶሻል
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
እውነት ነው
@titiurgessa3247
@titiurgessa3247 2 ай бұрын
ወይኔ የሳሚዬ እናት አንቺ በቀልድሽ ሳውቅሽ ውስጥሽ በሰላም የኖረ በደስታ የተሞላ ነበር የምትመስይኝ በእምነትሽ ከእግዚአብሔር ጋ መጣበቅሽ አልወደቅሽም እግዚአብሔር ረድቶሻል እና ጀግና ነሽ አሁንም ገና መሸከም እስኪከብድሽ ፀጋውን ያበዛልሻል እመብርሃን ትርዳሽ የኔ ቆንጆ ይቅር ባይነት የክርስትና መገለጫው ነው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በማምንበት ነው የምመርቅሽ የኔ ቆንጆ እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ ዘርሽ ይባረክ መንገድሽን ብርሃን ይሙላልሽ በደጁ ያደርሽበት መድኃኒዓለም በነገሮችሽ ሁሉ ጣልቃ ይግባልሽ ልጁ ነሽና መንገድሽን ይምራሽ አሁንም መድኃኒዓለም ብቻውን ይውደድሽ❤❤❤
@YewobdarAdera
@YewobdarAdera 2 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር በእውነትም አባት ነው እኔም አባቴ ነውስለው ልዩ ትምክት ይሰማኛል
@የተኖረሰውነት
@የተኖረሰውነት 2 ай бұрын
ኡፍፍፍ እንዳንቺ አይነት መንትያ እህት ትኖረኛለች ብዬ አስቤ አላዉቅም 🫂🫂👸💡🧂💃🌍✨🙏💐💙💙💙
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Thank you
@ende4169
@ende4169 2 ай бұрын
These interview deserves 100 k views atleast. Wow
@Semaytube
@Semaytube Ай бұрын
Thank you
@HanahAsrat-de4ql
@HanahAsrat-de4ql 2 ай бұрын
አቺ እግዚአብሔር የረዳሽ ነሽ አባት አለሽ ጀግና ነሽ ታድለሻል
@fikremariamgebregiorgis60
@fikremariamgebregiorgis60 2 ай бұрын
Stay strong young woman 💪! According to your life story I think you really have good heart..... we love you & God bless you !
@azebkebede6651
@azebkebede6651 2 ай бұрын
የሳሚ እናት በጣምየሚገርም ምስክርነት ነዉ ልብ የሚነካ ብዙ ነገሮች የሚያስተምር እምነትን የሚያሳድግ በሳል ልጅ ነሽ አምላክሽን አዉቀሽዋል በርቼ በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 ай бұрын
የአባቴ ልጅ ነሽ እንዴ ተባረኪ❤ፓስተር (ባባ) ዘምንክ በልምላሜ ይለቅ❤
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi 2 ай бұрын
❤ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ: አይዞሽ እግዚአብሔር መልካም ብቻ ነው❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን
@Yokidans-jb1wk
@Yokidans-jb1wk 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጀግና ነሽ የተደገፍሽው እግዚአብሔር አላሳፈረሽም ❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
እውነት ነው
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 2 ай бұрын
Thank you for sharing your testimony!!!❤❤❤🥰🥰🥰
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
You are so welcome
@STube-u2o
@STube-u2o 2 ай бұрын
Bexam yasleqesenyi meskerenet newu ya paster gen getayesus zemenune yebarekewu geta melkam newu
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 2 ай бұрын
የሳሚ እናት እንኳንም ጌታ እረድቶሽ ለሰዎች ይቅርታ ማድረግሽ ትልቅ መፈታት ነው ። በርቺ ጌታ ይርዳሽ
@haregbabi546
@haregbabi546 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ስሙ ይግነን ስላንቺ ጌታ ይባረክ ህወቴ ባንቺ ተመሳሳይ ነዉ አና አስቤ አንዳመሰኝ አጁ አንደደገፈኝ አንዳነሳኝ አሰብኩ ወደድኩት ፍቅር አየሱስ ብቻ ነዉ 🙏🏻:: ደግሞም በዚህ መንገድ ለምታልፉ አግዚአብሔር አለኝ አይትልም አይረሳም ያያል አይዞአቺሁ ተጠጉት ያበራላቺሁአል በርቱ ❤️
@SnetyehuBeze
@SnetyehuBeze 2 ай бұрын
ጅግና አንካን ጌታ አርዳ ሽ አግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለጌታ ይሁን ❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይብርክሽ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ !!❤
@fitsumget3346
@fitsumget3346 2 ай бұрын
You are so wonderful and amazing.your heart is very humble and Jesus needs this. Be blessed....we love you Tsi
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 ай бұрын
ስምህን ጠርቶ ማን አፍሮል ጌታ አንተን ይዞ ወቶ ማንስ ተረታ ክንደብርቱ ነህ ጌታ አባታችን ስትረዳን አይተናል እኛም በአይናችን ስትባርክ አይተናል በዘመናችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በቃ እየሱስ እወድሃለሁ..... ስለተረዳሁ ስለታገዝኩ ስሜቱን አውቀዋለሁ
@luluyimer6891
@luluyimer6891 Ай бұрын
Yene wid ehiteee ayzosh egziabher eko bichawn beki new❤
@Cabiti508
@Cabiti508 2 ай бұрын
Yeredash geta ybarek yene eht demo lbzuwoch enat yadrgsh bebzu ljoch behzb ybarksh
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 2 ай бұрын
ተባረኩ❤❤❤
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 2 ай бұрын
አስገሥዋሉ ያልቹን ትዝ አለኝ ባርች አንች ጠንካራ ሴት ነሽ ታበረክ ❤️❤️
@AbigiyalSiyoum
@AbigiyalSiyoum 2 ай бұрын
God is good all the time you are so strongest woman ❤❤
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 Ай бұрын
❤wow God's love❤
@yakibeki4037
@yakibeki4037 2 ай бұрын
አለቀስኩ አይገልፀውም።የኔንም ህይወት ነው የመሰከርሺው
@ende4169
@ende4169 2 ай бұрын
Me too 😢
@DamuBegna-pg4fn
@DamuBegna-pg4fn 2 ай бұрын
Betam yemigerm ye hiywot life new Eyalekesku new yesemawut Ye Egzabhern Melkamnet be gilt asayiteshal
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew 2 ай бұрын
ትዙዬ የኔ ውድ ውድድ ነው ያረኩሽ አቤት እርጋታሽ ደስ የሚል ሴትነት በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ
@Keya1284
@Keya1284 2 ай бұрын
Really loved it!
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Thank you 🙏
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 2 ай бұрын
Gods love 💘
@HanaHani-nv3hy
@HanaHani-nv3hy 2 ай бұрын
yena enate❤
@shazmanalways
@shazmanalways 2 ай бұрын
ትስዮን ሳሚ እናት እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻል እይዞሽ በርች አሱ ካንች ጋር ነዉ
@yettiabera3940
@yettiabera3940 2 ай бұрын
This was my life to
@alemtewelde123
@alemtewelde123 2 ай бұрын
Tebareki Geta redtoshal❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Amen 🙏
@Tsinat1459
@Tsinat1459 Ай бұрын
የቲክቶክ ስሟ ማነው ምዕመናን❤
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 2 ай бұрын
Yene konjo ene ewedishalehu geta demo yebelete yiewdishal. Tebareky❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Amen
@sabagebreselassie6671
@sabagebreselassie6671 2 ай бұрын
Wanawen yezeshal lelaw terf nw bless more ❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
እውነት ዋናው ኢየሱሰ ነው ። 🙏🙏🙏
@NejumuheNejumuhe
@NejumuheNejumuhe 2 ай бұрын
ገና መልካም ይሆንልሻል ገና ትለመልሚያለሽ ብቻ አቺ በርቺ
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Geta melkam new . Thanks you
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np 2 ай бұрын
የኔ ጠነካር አህት አነኳን ጌታ አረዳሽ
@anashiferaw7259
@anashiferaw7259 2 ай бұрын
Wow. Desssss. Yemil koyita tebareku. Hihtochi❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Thank you
@SelamTekleyess
@SelamTekleyess 2 ай бұрын
Egzabhre cher nwe
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Amen 🙏
@Hani-v9h
@Hani-v9h 2 ай бұрын
Yenekonjo fikir geta bicha new ena even yelij fikirm bihon nege yilwtal geta wedoshal beza bichaaa yisna libsh ye geta fikir brmenfskidus belbachin afsisota so yabicha yihun yefikir erkatash❤ Tebarku
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 ай бұрын
በምድር ላይ ስንኖር በብዙ ነገር ውስጥ እናልፋለን መጽናት ግን ግዴታ ነው ለመጽናት እግዚአብሔር ጸጋን ይሰጣል ራስን ለማጥፋት ላለማእጽናት ደግሞ ዲያቢሎስ አለ
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
ጌታ ደግ ነው
@MihiretDesalegn-v6c
@MihiretDesalegn-v6c 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢 Geta melkam nw
@Bally-hy6zk
@Bally-hy6zk 2 ай бұрын
እያለቀስኩ ነበር የሰማሆት የእግዚአብሔር አባት ነት አለመውድድ አትረቢም ሰው ሰው አትሆኝም መባል ይህን ሁሉ እኔም እንደዚ አይነት ስለድርስብኝ አውቃለው ግን በጣም ግን ከልጂቱ ተማርኩ ተባርኩ እወዳችሁሀለው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbigyaSolomon-ks4ir
@AbigyaSolomon-ks4ir 2 ай бұрын
በምድር ላይ እኔ ብቻ ነበርኩ ብዬ በብዙ የተፈተንኩ ይመስለኝ የነበረው።
@selamtilahun2376
@selamtilahun2376 2 ай бұрын
@SelamTekleyess
@SelamTekleyess 2 ай бұрын
Enkna gtea readese
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Amen 🙏
@jd_wisdom
@jd_wisdom 2 ай бұрын
እየሱስን ይዞ ያፈረ የለም
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን
@FerhwetMogges
@FerhwetMogges 2 ай бұрын
አሑን የረዳሽን ፓስተር ትጠይቅዋለሽ
@elsakassa1088
@elsakassa1088 2 ай бұрын
በሳሚ ወንድሜ እና ቤቲ እህቴ ስትመጪ የኔን ስም እየጠበኩ ነው ውድድድድ እናረግሻለን
@shortsyoutube8704
@shortsyoutube8704 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Ай бұрын
ኢየሱስ የግል ነው የሚባለው ይህ ነው፡፡
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 2 ай бұрын
በርግጥ ሀላፊነት የለታወጣችሁ እናትሽ ነት ።እኔም የደኩት ከወላጆቻቸውን ታለይቴን ነዉ የደኩት ግን ሰዉ ቤት አይደለም ።
@Frewuhibtube
@Frewuhibtube 2 ай бұрын
በሳል ጋዜጠኛ
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Thank you
@לגילהי
@לגילהי 2 ай бұрын
ወንድምሽ የት ደረሰ
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
ሲንግል ማም ፋሽን አይደለም.....
1:13:47
ewunet podcast
Рет қаралды 4,1 М.
ከባድ ነበር#ChristianTube #Semaytube# semaypodcast #pastor #singer
1:33:17