ተስፋዬ ካሳ እና ታመነ መኮንን ትዛታ Tesfaye Kassa and Tamene Mekonen

  Рет қаралды 52,822

Ashu Keyboard

Ashu Keyboard

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@isanahmi8298
@isanahmi8298 4 жыл бұрын
ወዳጄ 25ዓመታት ወደ ኃላ መለስከኝ ይህ የተስፋዬ ካሳ እና ታመነ መኮንን የዘፈን ካሴት ከመኪናዬና ከቤቴ አትለይም ነበር በተለይ ከጓደኞቼ ጋር እጅግ በጣም በምወዳት ወደ አዋሳ ከተማ ለሽርሽር ስንሄድ የኔ ብቻ ሳይሆን የጓደኞቼ ምርጫ ይህች ካሴት ነበርች ሞጆ መቂ ኩየራ ሻሽመኔ ወንዶ ጥቁር ውሃ እስካሁን ትዝታዋ ከአእምሮ የማትጠፈው እንግዳ ተቀባዩ ውቧና ውዲቷ የአዋሳ ከተማና ሕዝብ በተለይ በፀሓይ መግብያ ሰዓታት የነበረው የሓይቆቾ ዳር ትዝታ እንዲሁም ከልብ የምወዳቸውና የማፈቅራቸው ጓደኞቼ ና የአዋሳ አዲስ አበባ 275km መንገድ አይኔ ላይ ድቅን በማለት አዚህ አሁን ካለሁበት የስደት አገር አይኖቼ እንባ አቀረሩ ምን አለ ያንን ጥሩና የፍቅር ግዜ እግዝያብሔር ቢመልስልን ብዬም አስብኩ።
@AshuStudio
@AshuStudio 4 жыл бұрын
Isa Nahmi እውነት ነው የሙዚቃ ጉልበት ዘመንን መልሶ አሁን ላይ ማሳየት ነው !
@jemalabdu6875
@jemalabdu6875 5 ай бұрын
አይዞህ
@kasechhaileemariam866
@kasechhaileemariam866 Жыл бұрын
የናፍቆቱ ግርማ ይኑር ማስታወሻው ከቶ አያምርምና የሰው መጨረሻው አንዱን ወድሜን ያስታውሰኛል ነፍስክን ይማረው 😢😢😢
@AsfawWosen
@AsfawWosen Жыл бұрын
My brother you return backto 25 years when l wasworking crown hole in laundry and tesfye worked here at musica group❤❤
@NardosBekele-l4b
@NardosBekele-l4b 18 күн бұрын
Ayee Tesefeshe Nebsune Yemare
@solom5788
@solom5788 Жыл бұрын
የተስፋዬ ትዝታ ዘፊንና የኢትዮጵያ ምስራቅ በር ከደብረዘይት እስከ አዋሽ መገንጠያ ከዛም እሰከ ጅግጅጋ ከአዋሽ አርባ የአሁንዋ ሰመራ ከተማ የድሮዋ ኬላ ወደ ቀኝ ተገንጥለህ ድፍቲ ከተማ ከዓይኔ አይጠፉም ። ለኔ የትዝታ ንጉስ ተስፋየ ካሳ ነው።
@sebleasffa3292
@sebleasffa3292 4 жыл бұрын
ይሄ ዘመን ተሻጋሪ ሙሉ ካሴቱ አባቴ ከናቴ ጋር ሲገናኝ የገዛው ነው ለዚያውም በካሴት፡፡ እና እስካሁንም ቤት አለ፡፡ እኔም ክሩ ሲበጠስብኝ በጥፍር ቀለም እያጣበኩ በስክሪፕቶ አጠንጥኜ በቴፕ እሰማዋለው ፡፡ እስካሁን ቁጭ አድርጌዋለው እናት አባቴ በጣም ነው ደስ የሚላቸው፡፡ የነዚህ 2ት ፈርጦች ብቻ አይደለም መልካሙ ተበጀ፣ ጥላሁን ገሰሰ፣ አስቴር አወቀ፣ ስዩም ጥላሁን፣ ስዩም ተፈራ፣ኬኔዲ መንገሻ፣ ኃለሚካኤል፣ ፍቅራአዲስ ነቃጥበብ ፣ ፀጋዬ እሸቱ፣ ቴድሮስ ታደሰ ፣ አረጋኸኝ ወራሽ፣ ነፃነት መለሰ እረረ ብዙ ናቸው የመጀመሪያ አልበም ካሴታቸው ከነቴፑ እስካሁን አለ፡፡ በጣም ነው የምወዳቸው በጣም፡፡ አሁንም እኮ ዘፈን አለ ሊባል ነው
@peace4all178
@peace4all178 2 жыл бұрын
I was searching for this amazing song for a long time. Thanks I found it after reading a comment from similar Tizita songs. It took me back to my good old childhood times.
@AshuStudio
@AshuStudio 2 жыл бұрын
Glad you like it!
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 жыл бұрын
ነብስህ በገነት ትኑርልን
@Selam694
@Selam694 4 жыл бұрын
ዛሬ፡ታይታ፡በማግስቱ፡እንደረገፈች፡አበባ፡ነው፡የተሰፋዬ፡ካሳ፡ነገር፡፡ ብቅ፡ብሎ፡ድርግም፡አለ 😢😢😢😢😢😢
@kewunkassa
@kewunkassa Жыл бұрын
Rip my beloved brother
@kewunkassa
@kewunkassa Жыл бұрын
I need peace for Ethiopian and the rest of world 💪💚💛❤️🇬🇳
@ayalewkassa7517
@ayalewkassa7517 Жыл бұрын
Wawo amazing sounds great work
@danielkefelegn4956
@danielkefelegn4956 12 күн бұрын
RIP ሥራና ሥም ከመቃብር በላይ!!!
@melakuabrahamredda2261
@melakuabrahamredda2261 2 ай бұрын
Balebezuzerf tesfaye
@ABYOTKEFFALE
@ABYOTKEFFALE 10 күн бұрын
Rest in peace Tesfaye Kassa
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
አይ አንች አለም...ትዝታ ብቻ ሆነሽ ቀረሽ 😭😭😭 ምን ይደረጋል ሁሉም እንደዋዛ ያልፋል።
@DanielHunegnaw
@DanielHunegnaw 3 ай бұрын
and and sew gin le sewoch tizita bicha Tilew endileyun yetefeteru ne yemimeslew, Erasachew Tizita nachew
@birhanuredaie9565
@birhanuredaie9565 2 жыл бұрын
Tizita kifuneger bizu wedehala temelesiku ayimeles neger tizita bacha yamal
@KalKal-g8s
@KalKal-g8s 8 ай бұрын
ቻልኩት ብቻየን
@natantare1972
@natantare1972 2 жыл бұрын
shi ሐሰተኛ፣ ማስመሰያ፣ አስመሳይ ሰው, በማሰመሰል የተሰራ, ማጭበርበር፣ ሐሰተኛውን፣ እውነተኛ ማስመሰል
@Tegenegeology
@Tegenegeology Ай бұрын
ብዙ መስራት እየቻለ ያለጊዜው የተቀጨ ምሁር የጥበብ ሰው ።rip
አበበ ተካ (ወፊቱ) Abebe teka (wefitu) by Lyrics
6:28
Sky Oldies Music
Рет қаралды 26 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
Turn Off the Vacum And Sit Back and Laugh 🤣
00:34
SKITSFUL
Рет қаралды 9 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 33 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
የ ተስፉዬ ካሳ ከስቂኝ ቀልዶች
10:15
Yelibe Tube
Рет қаралды 317 М.
ጌታቸው ካሳ - ትዝታ - Getachew Kassa - Tizita
9:06
Ethiopian Classics
Рет қаралды 106 М.
ሒሩት በቀለ "እንደገበቴ ውሀ" | Hirut Bekele Endegebete Weha Lyrics Video
4:01
Mr Endelibu አቶ እንደልቡ
Рет қаралды 61 М.
Killer - Ilaahaa amar wayn
7:51
BANADIR CAFE
Рет қаралды 91 М.
የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection
1:00:33
ካሳ ተሰማ / Kassa Tessema - ብርቱካኔ  (Birtukane)
5:16
ታመነ መኮንን
10:27
Tarra Niesha
Рет қаралды 2,3 М.
ፍቅር አዲስ ነጋ ጥብ
10:05
ሰላም ኤልዳና
Рет қаралды 653 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН