** እንደ ደማቅ ጨረቃ ** ጌታቸው ጋዲሳ * Inde Demaq Chereqa ** Getachew Gadissa **

  Рет қаралды 69,695

Getachew  Gadissa  / Mar Zema /

Getachew Gadissa / Mar Zema /

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@mio-ww9hp
@mio-ww9hp Жыл бұрын
ብዙ ያልተባለለት ዘፋኝ ቢኖር ጌታቸው ጋዲሳ ነው ።ለኔ በጣም የሚገርም ዘፋኝ ነው
@sammyman7032
@sammyman7032 9 ай бұрын
በጣም ውብ ድንቅ ሙዘቃ የልጅነት ትዝታዎችን ቀስቃሽ። እናመስግናለን ጌች።
@getachewgadissamarzema2306
@getachewgadissamarzema2306 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ። ***
@habtamugirma8020
@habtamugirma8020 Жыл бұрын
ይህ የጌታቸው ጋዲሳ ሙዚቃ በኤክስፕረስ ባንድ (ነፈለቀ አበበ እና ክብረት ዘኪዮስ አባል የሆኑበት) ተከሽኖ የቀረበ ዘመን አይሽሬ ዜማ ነው፤ በግሌ ውበት እንዲህ የተገለጸበት የዘፈን ግጥም አላገኘሁም፤ ከረጅም አመት በኋላ በ #mirkuz አገኘሁትና ሰማሁት፤ ለባለቤቴ ያለኝን ጥልቅ ፍቅር የገለጽኩላት በዚህ ሙዚቃ ነ
@nardinardi1494
@nardinardi1494 Жыл бұрын
ግሩምና አስደንጋጭ ዜማ ዋው
@sammyman7032
@sammyman7032 Жыл бұрын
ሙዚቃዎቹን በጣም ነው ምወድለት። የኛ ዘመን ጀግና ነው። ምርጥ ታታሪ ኢትዮጵያዊ እድሜ ና ጤናውን ይስጠው።
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 10 ай бұрын
የፍቅሬ ግብዣ ነው ሁሌም እደአዲስ ስሰማው ሙዚቃ ነው 👌🎶♥️
@bekileo
@bekileo 17 күн бұрын
ይሄን ሙዚቃ እየሰማሁ እስኪያልቅ በአእምሮዬ ፍቅሬን እያሰብኳት ነበር። እኔ ያልቻልኩትን አንተ በውብ ዜማ ገለፅክልኝ አመሠግናለሁ🙏 ድንቅ ሙዚቃ ድንቅ ግጥም ድንቅ ቅንብር👌
@danbole1233
@danbole1233 Жыл бұрын
አቤት ያዘመን ....!!!ከዘፋኝ ማንን ትወዳለህ ስባል ከ 1 እስከ 10 ጌችን ነበር እምለው ::ድምፁ....ፈገግታው.....!!!ደስ ሚል ጊዜ ነበር::Thank you Sir.
@bewunetud1466
@bewunetud1466 Жыл бұрын
Nobody knows how many times for how many years l searched for this song. Thanks a lot for sharing! Getachew have already ዘፍኖታል!!
@firehiwotbirhanu5197
@firehiwotbirhanu5197 Жыл бұрын
ምርጥየምርጥምርጥ ጌችዬ ቃላትየለኝም
@solomontesefaye6348
@solomontesefaye6348 Жыл бұрын
You must born in 1967 😅
@bewunetud1466
@bewunetud1466 6 ай бұрын
@@solomontesefaye6348 Actually 10 years later in EC😀
@tariknegash2674
@tariknegash2674 4 ай бұрын
ጌችዬ የሚገርም ዘፈን ነው እኮ ሁሌ እንደአዲስ ስሰማው ደስ ይለኛል አቤት ግጥም አገላለፅ ዜማው አዘፋፈንህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ🙏🙏🙏
@getachewgadissamarzema2306
@getachewgadissamarzema2306 4 ай бұрын
አሜን አሜን ****
@lalahalie9628
@lalahalie9628 Жыл бұрын
ግን ምን ያህል ብታምር ነው ወይ የአምላክ ስራ ጌችዬ እንደኔ ገርሞሀል❤
@getachewgadissamarzema2306
@getachewgadissamarzema2306 Жыл бұрын
በጣም ። አመል ፣ ሙያ ፣ ስርዓት፣ እውቀት ፈጣሪ ዓምላክ ሁሉን አሟልቶ ሲሰጥ ። ***
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 11 ай бұрын
ዋው ደጋግሜ የምሠማው ስወደው
@yonasnegash8062
@yonasnegash8062 5 ай бұрын
ከረጅም ጊዜ በህዋላ ስሰማው አንደ አዲስ በትዝታ ሄድኩኝ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ያኔ አፍላ ጊዜዬን ያሳለፍኩበት ምርጥ ሙዚቃ ነው
@BunaEthiopia-y4k
@BunaEthiopia-y4k 2 ай бұрын
Best gecho bravo
@shemsdinshumie529
@shemsdinshumie529 Ай бұрын
የትኛውም ዘፋኝ ውበትን እንደ ጌች አስውብ እና አድምቆ የዘፈነ የለም ዘመን ተሻጋሪ ዘፈን ❤❤❤
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea Жыл бұрын
አገኘሁት ለረጅም ጊዜ ሳስሰው የቆየሁትን ዜማ! 😄 ምን ብዬ እንደማመሰግናችሁ አላውቅም... ደሞ ጥራቱ! 👌🙏
@getachewgadissa6825
@getachewgadissa6825 Жыл бұрын
ምስጋናው ደርሷል ። ***
@shemsdinshumie529
@shemsdinshumie529 Ай бұрын
ማሚትዬ በነካ እጅህ
@bineluda7558
@bineluda7558 Жыл бұрын
ድንቅ የሆነ ውበት የተገለፁበት ግጥም እና ዜማ ገራሜ ነው
@shemsdinshumie529
@shemsdinshumie529 Ай бұрын
@marthamekonnen9449
@marthamekonnen9449 11 ай бұрын
This music gives obsession cuz it’s perfect on melody/lyrics
@towfickgirma4656
@towfickgirma4656 2 жыл бұрын
wow, i have been looking for this song for years
@mekdesyigezu8823
@mekdesyigezu8823 2 жыл бұрын
Me too
@hannatadesse7462
@hannatadesse7462 2 жыл бұрын
Like wise
@manifiest4510
@manifiest4510 2 жыл бұрын
Tnx Mar Zema , l've been looking for this music
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 Жыл бұрын
ጌችዬ ደስ የሚል ፈገግታ ነው ያሕ የኢሣት ዝግጅት ደስ የሚል ነር
@serkalemaligazkebede7307
@serkalemaligazkebede7307 2 жыл бұрын
This is the music which I have been looking for to hear
@wogenealebachew2272
@wogenealebachew2272 9 ай бұрын
Yane yane Gechin hulem sademete Ayselechenyin girum
@abenettadesse228
@abenettadesse228 Жыл бұрын
ጌታቸው ጋዲሳ my number one!! ለእግዚአብሔር እንደተዘመረ መዝሙር ያሳዝነኛል ይህ ዜማ ።ጌታቸው ምናለ ሞት እንደሁ አይቀር ቀሪ ዘመንህን ለጌታ ብቻ ብትዘምር ።መዝሙር እንደምትሰማ ስትናገር ሰምቻለሁ።
@getachewgadissamarzema2306
@getachewgadissamarzema2306 Жыл бұрын
ሁሌ እየለመንኩ ነው ። ግን አለ ፍቃድ እንዴት ይሆናል ። አንድ ቀን ።
@AgrawAli
@AgrawAli 2 жыл бұрын
Have been looking for this song for a long time
@ogtatefan7297
@ogtatefan7297 19 күн бұрын
This feel's like heaven getway song
@tebibusolomontebasol3499
@tebibusolomontebasol3499 5 ай бұрын
Lezelalem yemigeremegn getem ere kal ataw lemadenek yemer andegna new👍👍🥰🥰
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas 2 жыл бұрын
You are our hero keep going Gech
@soliyaname2789
@soliyaname2789 2 жыл бұрын
My best music 🎶 ❤ 🙌
@HenokSirak
@HenokSirak Ай бұрын
ሀኒቾ oldies ነዉ የላከችኝ
@BunaEthiopia-y4k
@BunaEthiopia-y4k 2 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤very nice
@arayahaile5264
@arayahaile5264 5 ай бұрын
Masterpiece!
@Cinematicplatform
@Cinematicplatform 26 күн бұрын
Childhood memory 🎉
@temkas8930
@temkas8930 2 жыл бұрын
ke gech sirawoch yemalawkew ina yalsemawt yelem biye nbr yemasibew.....Lenegeru ye gech sirawochu tezikew ayalkum......Ewnet kelib enodikalen 😘😘❤❤🙏🙏🙏
@behailuwakewaya6675
@behailuwakewaya6675 Жыл бұрын
Betam des yemil zefen new. Marku wedotal
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Zefen yichilalu ato getachew gadisa edime tena yisitot selam yihunu
@bananacow6798
@bananacow6798 2 ай бұрын
Yene 1gna zefagn GECH!!! Betam yemadenkeh ena yemakebreh yemwodek sew neh. Be lijenete endet muzikan endewod endaderekegn agegnecheh benegerh yemeygerm tarik alew.
@teshaleademasu339
@teshaleademasu339 Ай бұрын
ዋው ❤
@billymekonnen8057
@billymekonnen8057 Жыл бұрын
One of my favorite song ❤️
@getachewgadissamarzema2306
@getachewgadissamarzema2306 10 ай бұрын
**** እንደ ደማቅ ጨረቃ **** ግጥምና ዜማን አድምጣችሁ የተለያዩ ሃሳቦቻችሁን በቅንነት ላጋራችሁ ወዳጆቼ ሁሉ አክብሮቴን እገልፃለሁ ። አመሰግናችሁ አለሁ ። ****
@akaltamrat762
@akaltamrat762 Жыл бұрын
Dink Sera new. Evergreen artist
@BunaEthiopia-y4k
@BunaEthiopia-y4k 2 ай бұрын
Niiiiiiice
@mieraftadesse6456
@mieraftadesse6456 Жыл бұрын
ጌችዬ ምርጥ ሰው መልካም እድል
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን
@getachewgadissa6825
@getachewgadissa6825 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ። ***
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 6 ай бұрын
Great!!
@sintayehusanta3774
@sintayehusanta3774 2 жыл бұрын
Best one
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Waw dess yilal
@Yemaregeja24
@Yemaregeja24 15 күн бұрын
አሁን ቆይ የትኛዋ ሴት ናት ይህ ሙዚቃ ምትጋብዘው የወደፊቷ ሚስቲ የቱ ጋ ነሽ ይህንን ድንቅ ሙዚቃ ተጋበዢልኝ ❤ 😂😂😂
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Жыл бұрын
🎶🎶👌
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
chereka yehone zefen konjo nechi dimitsi dess yilal
@ephremabebe3427
@ephremabebe3427 2 жыл бұрын
gechya idem ena tena yiste le ethipia ye musica edget yelfachewet agerachewen be kenenet ena be sinserat selagelegelacho kibr kmesetachew andu ante nehe
@gechman2123
@gechman2123 2 жыл бұрын
Demaq zemen teshagri
@girumtesfa-k1c
@girumtesfa-k1c Жыл бұрын
gre8 memory
@ALEXANIKONEGASH
@ALEXANIKONEGASH Жыл бұрын
le balebete muzika gabiziat alawkim neber...lemejemeriya gize muzika lgabizat yeteneshetkut ena yegabezkuwatim yihinin musika new...
@sintayehusanta3774
@sintayehusanta3774 2 жыл бұрын
ምናኔ የሚለው ይቀጥል
@wmichelhalfom6587
@wmichelhalfom6587 11 ай бұрын
😍
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
tikur konjo new alem yakewal
@abebekebede1264
@abebekebede1264 2 жыл бұрын
ዘናጭ
@לירזמיסטר
@לירזמיסטר Жыл бұрын
Tiru zefen
ቆየት ያሉ የጌታቸው ጋዲሳ ዘፈኖች GETAHEW GADDESA OLDIES MUSIC
14:45
Washint Tube- ዋሽንት ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,1 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39
Creative Justice at the Checkout: Bananas and Eggs Showdown #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 34 МЛН
Tewodros Tadesse Serkalem ቴዎድሮስ ታደሰ ሰርካለም ከ ግጥም ጋር
5:50
ዜማን በግጥም HDLyrics
Рет қаралды 358 М.
** ኢትዬጵያ ** ጌታቸው ጋዲሳ ** Getachew Gadissa / ** ETHIOPIA**/
5:20
Getachew Gadissa / Mar Zema /
Рет қаралды 6 М.
Mesfin Abebe Full Album Favorite Tracks
1:01:51
Cannybird
Рет қаралды 369 М.
Одну кружечку 😂❤️
00:12
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,1 МЛН