"ተሳክቶልኛል" ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የጸሎትና የምስክርነት ጊዜ AUG 21,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 304,979

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 989
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ 5 жыл бұрын
ዮኒን አገልግሉትን የምትወዱ በላክ እናሳየው 1000 እጠብቃለሁ ከቅዱሳን ጌታ ይባረክ አሜን
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 5 жыл бұрын
Yoni 1n antan min lnaln geta yibareki ldim tana yisatki🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞💞💞💋💋💋👈
@tizufikir9829
@tizufikir9829 5 жыл бұрын
እስት ዮኒዬ አንደኛነው ምትሉት ላይክ ጉጩኝ ተባረክልኝ ዮኑዬ እኔንም እንድ ቆሜ ምማርበት ቀን ናፈቀኝ
@ፒሲዬፒሲዬ
@ፒሲዬፒሲዬ 5 жыл бұрын
Arrrrr,tebark
@shiwaineshogbai9757
@shiwaineshogbai9757 5 жыл бұрын
Yoni God bless you what ever you do I'm so happy when I see yen to got more energy and pray for you and the family love you
@kidimengs5134
@kidimengs5134 5 жыл бұрын
ይህ ወጣት በማንኛውም እምነት ተከታይ ያስፈልጋል ። ኦርቶዶክስ ነኝ ታስፈልገኛለህ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህ ፈጣሪ በመንፈስ የላከህ ውድ ስጦታ ተባረክ ዮኒ
@nunulove4511
@nunulove4511 5 жыл бұрын
Amzing comments good sis 10q betame tekekele
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 жыл бұрын
Ewent new tebarke
@jesussaves1474
@jesussaves1474 5 жыл бұрын
ተባረኪ !!!!!!
@menberepalmore7248
@menberepalmore7248 5 жыл бұрын
Kidi Mengs God bless you!
@tsegakbirtukbirtu5133
@tsegakbirtukbirtu5133 5 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ተባርክ የዚህ ሁሉ ዉጤት ካንተ ነው። በአንተ ላይ ሚነሱ የስይጣን ጪፍሮች በየሱስም ይወጉ ዘመንህ ይባርክ ዮኒ
@mesaydilebo3490
@mesaydilebo3490 5 жыл бұрын
Amen
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ
@የሕይወትምጭእየሱስእየሱስ 5 жыл бұрын
አሜን ሀሌሉያ
@bichaeyesusbetekalemulunew3071
@bichaeyesusbetekalemulunew3071 5 жыл бұрын
Amen Amen
@wangelwangel1753
@wangelwangel1753 5 жыл бұрын
አሜን
@haba37
@haba37 5 жыл бұрын
Amen
@genettg1130
@genettg1130 5 жыл бұрын
ወይ የዘንድሮ መልካም ወጣት ለየት ያለ ነው. ገናናው እየሱስ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን።
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 2 жыл бұрын
Amen
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 5 жыл бұрын
You r Ethiopian young hero yoni እኔማ ሚዲያ የተባለ ማየት አስጠልቶኛል ከ ማርሲል ከዮኒ ፕሮግራም ውጭ አንደኛ ነህ እኔንም አንደኛ ጠንካራ ተስፈኛ እያደረከኝ ነው long live yoni 💚💛♥️
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ልክ. ነሽ ዉዴ እኔም እንዴ አንች ነዉ. ሌለ ፕሮግረም. አለይም
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
ዬተበረክሽ ልጅ ነሽ. ታበረክ
@edenyegeta9077
@edenyegeta9077 5 жыл бұрын
Amen
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 жыл бұрын
Be tekkl konjo
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😢😢አሜንንንንንን ዉዴ
@tomwediasmera2512
@tomwediasmera2512 5 жыл бұрын
ዮኒየ እኔ የአክራሪ ክርስቲያን ልጅ ቤተሰብ ነኝ!!! ክርስቶስ ምስክሬ ነው 1ቀን እመታለው ታስፈልገኛለህ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋለህ ፈጣሪ በመንፈስ የላከህ ውድ ስጦታ ተባረክ ዮኒ!!!! ቶማስ ነኝ ከጎንደር
@mimiorcher7651
@mimiorcher7651 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እኔም እንዳተ ወንድሜ
@yididiyama608
@yididiyama608 5 жыл бұрын
አንተ አንደኛ ነህ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ እኔ ውሎ ዘፈን በመሰደድ ነበር አሁን የአንተን ምስክርነት መሰማት ሆነ ሥራዬ 😢😢😢😢😢😢
@መኖርሽያኑረኝእናቴ
@መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 жыл бұрын
ሚሚዬ ወድሻለው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
@@መኖርሽያኑረኝእናቴ እኔም እወድሻለሁ 😍😍
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ተባረኪ
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 5 жыл бұрын
Yihee new miyawatnn mare enm endachi neberku diroo gizachin fejen ahunm gize alnn enamltalnnn
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
እውነት ነው ዮንዬ ተሳክቶልሃል ክብሩን ጌታ ይዉሰድ ፀጋውን ያብዛልህ ሺ ዓመት ኑርልን ዮንዬ 😘😘ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏
@sarsara1169
@sarsara1169 5 жыл бұрын
wayne geta malkamntu
@behausaid4814
@behausaid4814 5 жыл бұрын
Amen
@asaminchdama2606
@asaminchdama2606 5 жыл бұрын
ዳግሞ ዮንዬ ፍቂርክ በጣም ልዩ ናዉ ከሚያ ለቅሳው ጋር ታላቅ ሳለክ ከሚ ስቃው ጋር ትስቃለክ ዮንዬ ልዩ ነክ 10000 ኑሪሊን ሰላንተ ጌታን አከብራለሁ....
@mayabogale9858
@mayabogale9858 5 жыл бұрын
ዮኒ የምር ትልቅ ነህ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዓንተን መስማት ደስ ዪለኛል ጌታ ይባርክህ
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር 5 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን።😍😍😍😍
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
ምናለ ሁሉም የአንቺ አይነት ንፁ ልብ ቢኖረው ጌታ ዘመንሽን ይጠቀምበት
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
God bless you!!
@wondimuyonas8804
@wondimuyonas8804 4 жыл бұрын
, aaammmm
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 5 жыл бұрын
እሰይ ክብር ለእግዛብሔር ይሁን ለኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን ለሰይጣን የዉርደት ዘመን ነው!!! ዮኒዬ ተሳክቶልሃል የኔ 1ኛ ❤
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 5 жыл бұрын
ኣሜን አሜን አሜን
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
የታደለ ትውልድ እንዲ በግዜ ያመልጣል Omg ጌታ ሆይ ሰም ይባርክ ሰለወጣቱ ዮኒዬ😍😘
@selamselam8395
@selamselam8395 5 жыл бұрын
Amen en geta yebarek
@moodymoodylovemohammadomar2905
@moodymoodylovemohammadomar2905 5 жыл бұрын
አሜን
@abegalebirhanu1345
@abegalebirhanu1345 5 жыл бұрын
Very true
@feraynagota5556
@feraynagota5556 5 жыл бұрын
Amen eysus yebarek ahunem yekerut yemtu
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
@@feraynagota5556 አሜን አሜን👆 ይምጡ🙏🙏
@ህይወትገብረዮሐንስ
@ህይወትገብረዮሐንስ 5 жыл бұрын
ውይ ዘንድሮ ማልቀስ ሆነ እኮ በዝህ ፕሮግራም አምላኬ ምን ልበልህ ክበርልኝ ዮኒ ዘመንህ ህይወትህ ትዳርህ አገልግሎትህ በብዙ ይባረክ
@Kimem12
@Kimem12 5 жыл бұрын
እዉነት ተሳክቶልካል የዬን ሰከት የምያሰደሰት በ ላይክ አሳዉቁት እሰክ🤙
@mijak4102
@mijak4102 5 жыл бұрын
Aaaaammmmmeeeeennnn
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
zed ye kiristos liji Ethiopia uuuùuuuuuuufffffffffftffiiiiii
@azebdesta7383
@azebdesta7383 5 жыл бұрын
ሲስቱ የዚ ሞዝሙር ዘማሪ ካወቅሹ እባክሽ ኣሳዉቅሽ
@Kimem12
@Kimem12 5 жыл бұрын
Zemar zelalem tesfaye new sis
@Kimem12
@Kimem12 5 жыл бұрын
Be telegram gospel singer zelalem tesfaye bilesh tsafina join Marg tichiyalesh eza telekuwal mezmuru
@nebawotrekek785
@nebawotrekek785 5 жыл бұрын
ይህን የሚያድርገው የሰው አቅም አይደለም ዮኒ ምክንያት ነው ክብር ለእግዚአብሔር
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
እሜን መልካምነትሽ ይጠበቅልሽ።
@የጌታሰምይባረክ
@የጌታሰምይባረክ 5 жыл бұрын
🙆🙆🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭 አይዞአችሁ መልካም ወጣቶችዬ ይነጋል በእግዚአብሔር ላይ ተሰፈ አይቆረጥም ዮኒዬ ከዚህ የበለጠ እግዚአብሔር የብዙዎች አባት ያድርግልህ እንድሁም ጸጋ በእጥፍ ይብዛልህ
@wayaneethiopan879
@wayaneethiopan879 5 жыл бұрын
ኢየሱስ ሆይ ተማስጌን ያንተ ምህራት ከምንም በለይ ነው,,,,,ዮን ፀጋህ በእጥፍ ይብዛ፡፡
@numberhone5908
@numberhone5908 5 жыл бұрын
እየሱስዬን ማየት ይናፍቀኛል ፡፡ ባንተ አልፎ ብዙ አስተማረን ተባረክልን ፡፡ nefff አመት ኑርልን
@ephermhaile6113
@ephermhaile6113 5 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ...ጌታን ተሰክቶልከል
@sarakw3279
@sarakw3279 5 жыл бұрын
ሰይጣን የመረጠበት ሂዶ መደፋት ችሏል ዮኒ ባንቴ የጀመረው ጌታ ቀጥሏል በጣም እንወድሃለን
@Yafet88
@Yafet88 5 жыл бұрын
ይህንን የእግዚአብሔር ስራ የሚቃወምና የሚተች የሰይጣን መንፈስ ያለበት ሰው ነው ሰይጣን ሆይ የፈለክበት ቦታ መርጠህ መደፋት ትችላለህ ዮኒዬ ከመቀጠል ውጪ ምንም አማራጭ የለም እንቀጥላለን የስራው ባለቤት መንፈስ ቅድስ ከፍ በል እየሱሴ ስምህ ይባረክ ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
ጌታስሙ ይባረክ ዮኒ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ አብራችሁ የምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩ እናንተ ወጣቶች ፍሬያማ ያድርጋችሁ
@asiaal3255
@asiaal3255 5 жыл бұрын
ዘድሮ የጫት እና የሲጋራ ካፖኒ የሴጣነ ጉዱ ፈላ ሀሌሎያያ
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 жыл бұрын
" ኢየሱስም ያደረገው ብዙ ሌላ ነገር ደግሞ አለ፤ ሁሉ በእያንዳንዱ ቢጻፍ ለተጻፉት መጻሕፍት ዓለም ራሱ ባልበቃቸውም ይመስለኛል። " (የዮሐንስ ወንጌል 21:25) ይሄ ቃል የታመነ ነው እስከ ዛሬብ ድረስ ኢየሱስ በሥራ ላይ ነው ሁሌ አዲስ ነው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ዮኒ ፀጋው ይብዛልክ ክብር ከአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።
@haanaabacha7823
@haanaabacha7823 2 жыл бұрын
yonniye በጣም ነው የምወድህ ከዚህ የዳገት ትምህርት ዮኒዬ ብዙ ተምሬአለሁ ግን ውጭ ሀገር ነኝ ኦንላይን ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ዮኒዬ የወንጌል ጀግና ይባርክህ እወድሃለሁ ከይቅርታ ሰው ብዙ ተምሬአለሁ 🥰🥰✝️❤📖🙏
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 5 жыл бұрын
በእውነት ዮኒዬ ተሳክቶልሃል እኛም ደስ ብሎናል በሰማይ ብዙ ደስታ በዳቢሎስ ላይ ታላቅ ኪሳራ ሆኖል ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተባረክ uuuuuuu
@ይቱ-ገ8ከ
@ይቱ-ገ8ከ 5 жыл бұрын
እኔስ ቃል አጣሁ አንተን ለምድሬ የሰጠ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ለዘላለም ይክበር ይመስገን!!!! አንተን የተሸከሙ ምሕጸኖት ብሩክ ይሁኑ!! ዮኒዬ እድሜ ዘመንህ ይባረክ !!!!
@birihanlootah7185
@birihanlootah7185 5 жыл бұрын
ድንጋዮ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዠ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ውስጤንን ሰበረውው ተረትቻለሁ ተሸንፌያለሁ እየሱሴ ላንተ እጄን ሰጥቻለሁ ❤❤❤
@lebnaonc6578
@lebnaonc6578 5 жыл бұрын
Amen tebarki yema mezemuri new
@adanechdenbel918
@adanechdenbel918 5 жыл бұрын
Birihan Lootah 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@bacaagalanaa5438
@bacaagalanaa5438 5 жыл бұрын
Birihan Lootah please mulu kene kutru tsaflign sistu mezmuru
@gideyhi
@gideyhi 5 жыл бұрын
Birihan Lootah manew zemariw please
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
@Beki Ye Eyesus Lij ዳንኤል አምደሚካኤል የመጀመሪያ መዝሙሩ ነው እናት
@ተሸለችኤልያስ
@ተሸለችኤልያስ 5 жыл бұрын
ዮንዬ በእውነት ተሰክቶልሃል የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ሃሌሉያ ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል አቤት የጌታ ፍቅሩ ይጋርማል ማቼም ስንማጣ ይቃባላናል ስሙ ይባራክ uuuuuuuuuu ምን ልናጋር ለዚህ ጌታ ዝም ብዬ ለመሰግን እንጂ ስዎዳችሁ ጌታሄን ዎዳላሁኝ የምል ቃል ስለማይባቃኝ ዝም ልባልና ታባረክ ሊባል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@genetnegash5583
@genetnegash5583 5 жыл бұрын
እረ ዮኒ ምን እያስተማርካቸው ነው እባህን ትምህርቱን ልቀልን የኔ አባት
@xed8890
@xed8890 5 жыл бұрын
እኔ ምን እንደምል ባላውቅም እንባዬ ሳላዝበት እንደጎርፍ ይወርዳል እኔ እንነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የጥንት የጠዋቱ ቢሆንም ዮኒ የሚያደርገውን መልካ ም ነገር ወጣቱን የመታድግ አገርን ተትኪ ትውልድ እንዳታጣ በማድረግ የዘመናችን የጥበብ ምርጥ ሰው እያልኩ በሁሉም ቤተ እምንት ይህ ፕሮግራም ቢደረግ አገራችን ከአለባት የዘር የፓለቲካና እራስ ወዳድንፕት ብሽታ ድና ህዝቦች በሰላም ኖረው በሰላምይየሚሞቱባት ምድር በሆንች መንግስትም ስራቅን በቅንነትና በአግባቡ በሰራ ነበር እላለሁ አንተ ግን ዮኒ 1 ኛ ነህ እኔም እወድሀለሁ ወገኔ 🇺🇸Atlanta Great 👍 job continues always God bless you!!
@genetxyz3369
@genetxyz3369 5 жыл бұрын
ጌታን ተሣክቶልሀል ዮኒዬ የድካምህ ውጤት ነው ጌታ ይባረክ ስለሁሉም ደግሞ በብዙ ይረደሀል ከዚበላይ 😭😭😭😭
@መታደልበጌታ-ዸ2ኀ
@መታደልበጌታ-ዸ2ኀ 5 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ክብሩን ጌታ ይውሰድ እኔ ሳስበው ዲስላይክ የሚያረጉ ሰዎች የሲጋራ ካፓኒ ,የመጠጥ ካፓኒ,የሺሻ ካፓኒ, የዝሙት ካፓኒ, እና የተለያዩ የመጥፎ መንገድ ተጓዥ ሰዎችእና በሰይጣን እስራት ውስጥ ያሉ ሰዎች መሆን አለባቸው እጃቹ ጌታ ይባርከው ሌላ ምን ይባላል!!!!👍👍👍👍
@abaaba5363
@abaaba5363 5 жыл бұрын
በትክክል ዮኒዬ በጣም ተሳክቶልሀል👍👍👍👍👍 አንደኛ አንደኛ😍😍😍😍
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 ай бұрын
በሴማይ ምናይኛ ደስተኛ ነው የኔ ጌታ ክብሩ ይስፋ የተወድድክ ስለ ባርያህና ስለ መልካም ወጣቶች ተባርክ የኔ ፍቅር እየሱስ ✝️🛐 አሜንንንንንንንንን 💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯
@liyaliya954
@liyaliya954 5 жыл бұрын
እልል በይ ኢትዮጵያ ስለ ልጆችሽ ያነባሽው እንባሽ እየታበሰልሽ ነው!
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ጌታ ስምህ ይባረክ እንዴት ደስ የሚል ጌታ አለን በእውነት የተደለን እድለኞች ነን። በእውነት በኢየሱስ በመመነችን ብፁዓን ነን። ኦ ጌታ ስምህ ይባረክ መደሪያ ይባረክ መግሥትህ ይባረክ ልዑል ሆይ ተባረክ አባዬ ተባረክ። ተባረክ እያልኩ ብውል ብያድር እኮ አይደክመኝም አባ ተባረክ ያለኝ ይህ ነው። እኔ ማነኝ ስምህን እጠራ ዘንድ እኔ ማነኝ በፊትህ እቆም ዘንድ እቤቴስ ምንድር ነው ኦ ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ።
@fantujesusisthekingofkings6284
@fantujesusisthekingofkings6284 5 жыл бұрын
እንኳን ተሰከልህ ዮንዬ ዘመንክ ይለምልም 👐እግዚ/ር ይባርክህ ይጠብቅህም እግዚ/ር ፊቱን ያብራልህ ይራራልህም እግዚ/ር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ ሰላምንም ይስጥህ ኦሪት ዘኁልቁ 6÷24-26👐👏ዮንዬ ተባርከህ ለባረከት ሁን እንወድሃለን👐💓💓
@mademandefro5421
@mademandefro5421 5 жыл бұрын
ሁሉን አልፎ የሚፀፀልብን የሰጠ የጌታ መንፈስ ይባረክ ጊዜው የመንፈስ ቅዱስና የወጣቱ ነው የጌታ ፍቅሩ አንበርካኪ ነው
@meronmeron5610
@meronmeron5610 5 жыл бұрын
ጠላቴ ሆይ ስማ የማን ልጅ እንደሆንን የእየሱስ የጌታ ነን እኛ ላይ ምንም ስልጣን የለህም ይሰማሃል በእየሱስ ስም በእግራችን እንረግጥሀለን
@azebmehari355
@azebmehari355 5 жыл бұрын
Man of God አደለህም አንተ በእውነት ተሳክቶልሃል ትውልድን እንደእየሱስ ዝቅ ብለህ በማገልሀልህ ዘመንህ ይባረክ ።ጌታ የሱስ ዝቅ ብሎ እግር አጠበ።አንተም የተሰጠህ ስም ሳይቆልልህ የተለየ ወንበር ላይ ቁጭ ብለህ ሳይሆን ባዶ እግርህን እነሱን መስለህ ምሳሌ ሆንከን።ተባረክልኝ።ወጣቱ ላይ አሁንም ያበርታህ ጌታ የበለጠ እንድትሰራ እጸልይልሃለው።
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
Azeb Mehari God bless you! It’s exactly what I was thinking about.
@cell7153
@cell7153 5 жыл бұрын
ዮኒ አንደኛ ነክ እኮ እጅግ በጣም ነው የተሳካልክ ተባረክ
@faskabogale9286
@faskabogale9286 3 жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ዘመንክን ይባርክ አቦ መንጥረክ ውረስ እወድአለው ዮዬ አንደኛ ነክ ተሳክቶልካል እስኪ ቅዱሳን ዮኒ ስንተኛ ነው አንደኛ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@የጌታሰምይባረክ
@የጌታሰምይባረክ 5 жыл бұрын
እእእፍፍፍፍ ድንጋዩ ልቤ ጠጠሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዘዠ ነበረ የአንቴ ፍቅር ግን ውስጤኔ ሰበራ ታረትችዋሌሁኝ ተሸንፌዋሌሁ ኢየሱስ ለአንቴ እጄን ሰጥቼሃለሁ ዛሬ በፍቅርህ ታማርኬዋሌሁኝ!!!! አሜንን 🙏
@meretushomoro6510
@meretushomoro6510 5 жыл бұрын
የጠራኝ እግዚአብሔር yeman mazmur nw ?betam wodadikut
@የጌታሰምይባረክ
@የጌታሰምይባረክ 5 жыл бұрын
@@meretushomoro6510 Daniel. Amedemichael .ደንኤል አምደሚካኤል . ተባረክልኝ
@awaki-abbatego2543
@awaki-abbatego2543 5 жыл бұрын
ወንጌል ወንጌል! ምደራችን ነፃ በሚያወጣው ወንጌለ ትታረስ። የወንጌል ጠላት ይህንን ድንቅ ሥራ ለማደናቀፍ በየአቅጣጫው የሚዘረጋ የዲያብሎስ ዕቅድ የስሙ ኃይል ያቃጥለው🙏🙏🙏
@mesimesi3735
@mesimesi3735 5 жыл бұрын
በእውነት ጌታ እየሱስ ይባርክ ዮኒ ዳርቻክ ይስፋ ብሩክ ነህ እንወድሃለን 😍
@mehretenu3316
@mehretenu3316 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አምላክ ላንተ የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር አንተን የዚህን አባት አድርጎ የቀባ ስሙ ይባረክ የዚ ሁሉ እባ አባሽ አድርጎ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
@mesimeki2265
@mesimeki2265 5 жыл бұрын
ሁላችንም ቤታችንን እንፈትሽ ትውልድ ፍቅር ነው ያጣው 😭😭
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
Mesi Meki I felt the same way about it. It’s so true. May God help us
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 5 жыл бұрын
እውነት ነው !
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ወጣቱ የሚይቅፈው ነው ያጣው። ብዙ ተሳስተናል እጣናቸው አሸሸናቸው ወዴት ይሂዱ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 5 жыл бұрын
Mesi Meki በትክክል የእግዚአብሔር ቃል እንደሚናገረው ፍቅር ይቀዘቅዛል የሚለው ፍፃሜነው መንቃት አለብን
@dagmermias688
@dagmermias688 5 жыл бұрын
Mesi Meki እውነት ነው ከፍቅር በላይ ምን አለ
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ
@እንቀጥላለንእንጅሌላአማራ 5 жыл бұрын
ሙዚቃን የሚያጠፋ ሰው ይሁንልን ዮኒ ዮኒን አይቼ ሙዚቃ መስማት አስጠላኝ እንደኔ ሙዚቃ ያስጠላው እስኪ ላይክ ግጩኝ
@bella9081
@bella9081 5 жыл бұрын
ላንቺ በሆነው ውስጥ ለእኔም ነገሬን ሁሉ እንዲህ ክርስቶስ ውልቅ ያድርገው
@maskrma4168
@maskrma4168 5 жыл бұрын
የወጣቱን እድሜ ሊበላ የተነሳ አውሬው በኢየሱስም ይመታል ጌታ ሆይ ታባረክ እንኩዋን ደስ አላቹ እንኩዋን ጌታ ተገናኛቹ እረዳቹ እሰይይይ የኔ ጌታ ተባረክ ዮንዬ አንተንም ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይባርካቹ እወዳችዋለው
@abushwondimu6779
@abushwondimu6779 5 жыл бұрын
ዋውውው ተሰልፌ ደንኩ ያኔ ግን ተስልፌ ለመጥፋት ነበር አጌኛኝ ያድናል ኢየሱስ ♥
@gebruabera9599
@gebruabera9599 5 жыл бұрын
ዩኒዬ ምናለ የሚቻል ቢሆን ኖሮ ከእያንዳንዳችን እድሜ ቀንሰን ላንተ ብንሰጥህ ምንኛ ደስስስስስ ባለን። የኢትዮጵያ ወጣቶች ከታሰሩበት የሰይጣን ሰንሰለት ልይበጣጥስና ነፃ ልታወጣው ክርስቶስ አንተን ላከ። ጌታ የአገልግሎትህ ዘመንህን ይባረክ። እድሜና ጤና ይስጥህ
@ThE_ReNGoKu.
@ThE_ReNGoKu. 5 жыл бұрын
ተመስገን ብሉ! " እወዳችዋለሁ" እሚል አገልጋይ ተነሳልን!!እልልልልል በሉ👏🏾
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 жыл бұрын
እምነት አርጋው Amen!!! It’s so true. He is the real deal. We were so tired of ppl who are full of themselves. We needed someone that can lift this young ppl with out judging them
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
እውነት።
@ThE_ReNGoKu.
@ThE_ReNGoKu. 5 жыл бұрын
Senait yemanne Dear that’s why God gave us “Jonathan” to get more of like him we need to ask God! He has more than what we inspected! Thank you for your comment! God blessed
@yalembirhantesfahun9128
@yalembirhantesfahun9128 3 жыл бұрын
ወይ ጌታሆይ ስምህ ይባረክ የዘንድሮ ደግሞ ይለያል ዬኒየ ተባረክ ይጨምርብህ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጐ8ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጐ8ዠ 5 жыл бұрын
ድንጋዮ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መቼ በቀላሉ ታዛዝ ነበረ ያንተ ፍቅር ግን ውስጤንን ሰበረው ተረትቻለሁ ተሸንፌያለሁ እየሱስ ላንተ እጄን ሰጥቻለሁ 😭😭😭
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 5 жыл бұрын
ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር ክብር ለእርሱ ይሁን ዮኒ በጣም ነው የምወድህ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ
@dilamoabayineh9846
@dilamoabayineh9846 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ተሰክቶልካል ተባርክ እግዚአብሔር በብዙ ሺህ ይባርክ እግዚአብሔር መልካም ነው።❤👏👏🙏
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 5 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክ ጠላቶችህ ከእግር በታች ይረገጡ ።እንተን የወለደች መሀፀን ይባረክ።ተባረክ
@mesimesi9063
@mesimesi9063 5 жыл бұрын
አንድ ሰው መልካም ሆኖ ይህንን ያህል ህዝብ መልካምነትን ካስተማረ ሀገሬ ውስጥ 100 መልካም ሰው ቢኖር አስቡት በእውነት እግ/ር ድንቅ ነው በ1 ሰው ስራውን ስራ የኔ ጌታ ጀግና አስነሳ ተመስገን
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-መ8ጘ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ከዚህ በላይ ድል ይስጥህ ክብር ሁሉ ሁሉን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 жыл бұрын
አይዛችሁ ቀን መጥቶላችዋል እናቶች እንባችን ታብሶል ቤተክርስቲያን ዛሬ ቀን መጣ ልጆቻችንን ጌታ እያስመለጠልን ነው ዮንዬ ተባረክ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 5 жыл бұрын
ዮኒዬ ጌታ ደግ ነው ለዚህ ትውልድ አባት ስላደረገህ ኢየሱስ ስምህ ከፍ ይበል ዮኒ ጌታ ያከናውንህ
@genetbekele515
@genetbekele515 5 жыл бұрын
እንኳን አንተ ለበጎ አላማ የቆምከው እንኳን ይሳካልህ የድካምህን ፍሬ ያብላህ ሺሺውን ያፍሩልህ የሚነጥቀውን የእየሱስ ደም ይንጠቀው ምድሬ የእግዚአብሔር መፍራት ይውድቀባት ልጆች ይደጉ ጎልማሶች ይሩጡ ሽማግሌዎች ይመርቁ ውይ እንኳን ተገኘህ ዯኒ በፈረሰው ቅጥር ለመቆም እንኳን ልብህ ጨከን እንወድሀለን እኛ እናቶች እንፀልይልሀለን
@marthayohannes645
@marthayohannes645 5 жыл бұрын
Amen!!
@meryamabebe585
@meryamabebe585 5 жыл бұрын
ዮኒዬ እድሜ ጤና ይስጥክ እናቶችን እንደምታስደስት ደስታ በቤትክ ይግባ ቤተሰብክን ይጠብቅልክ ክበርልኝ ወጣቱን ከሞት የምትታደግ ጀግና💪❤🙏
@mesemekango1554
@mesemekango1554 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ሥም ይበረክ አመልክሃሌዉ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዮን ጌታ ዘመን ሕይወት ይበረክ ጸጋ ይጫመረልክ በርታ ሙሰ ጋር የሆኔ እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ይሁን
@hannahanna826
@hannahanna826 5 жыл бұрын
አቤት ጌታ ድቅ ነው እየሱስዬ እወድሃለሁ ተባረክ ዮኒ ጌታ ይባርክህ እንወድሃለን ተባረኩ
@kiyuapo3366
@kiyuapo3366 5 жыл бұрын
ታሳክቶልሃል ዮኒዬ❤ ስምህ ይባረክ እየሱስ
@a12mhome49
@a12mhome49 5 жыл бұрын
እውነት ዮኒዬ በጣም ተሳክቶላል እነ የምለው አጣውት በጣም ደስ አለኝ አንተ እኮ አንደኛ ነክ ዮኒዬ ተባሬክ ጌታ ይባርክህ ስላ አንተም ሁሌ ጌታን አመሰግናለው ስሙ ይባሬክ በአንተ ወጣቱ አሰበ ተደገ ክብር ለሱ ይውን
@dartetbo7248
@dartetbo7248 5 жыл бұрын
ይሄ ሁሉ ወጣት የኢ ት ዬጵያ የወደፊት ታላቅላ ብ ሩህ ተሥፋ ያለው ትውልድ ነው የክርሥቶሥ የማዳን ሀይሉ ታላቅ ነው የኒነዬ በእርግጥ ተሣክቶልሀል ክብር ለጌታ ይሁን
@birkneshbimar4803
@birkneshbimar4803 2 жыл бұрын
Hallelujah EYESUS Geta naw 🌹🙏🙏🙏🌹🌹👍🌹💋
@AbbeeTaariku
@AbbeeTaariku 5 жыл бұрын
Thank You Lord 🙏🙏🙏🙌🙌🙌 ❤❤❤Yoni tebark
@zabibazabiba5823
@zabibazabiba5823 5 жыл бұрын
ወንድ እንዲ ስያለቅስ በመልካም ወጣት አየው ዮኒ ተባረክ ሁላችሁንም ያገኘው እግዚአብሂር ይመሥገኖ ተባረኩ
@netsanetgood992
@netsanetgood992 5 жыл бұрын
የኔ እንቁ ውድ ወንድሜ ዮኒ በጣም ተሳክቶልሃል ገና ትቀጥላለህ ባንተ ውስጥ ያለው አይደክምም
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 5 жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ ሁሉን እየቀፈክ እንደ አባት እየራገገ ጠላት ልላ መስሎት እረረረረረረ እያለ ነዉ ጌታ ግን ከንተ ጋር ነዉ ተባረክ
@sontaytolosa5276
@sontaytolosa5276 5 жыл бұрын
ቃላ ጠረኝ ጌታ አተን መግለጥእንዲሁ ተባረክ እላለሁ
@bodidoda2564
@bodidoda2564 5 жыл бұрын
ክብር ሁሉ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ዮኒ ዘመንህ ይለምልም የኔ ውድ ውንንድሜ ተሳክቶልአል ሰይጣን ይቃጠል
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
እኔማ ጭምቅለቴ. በዶ ሆነ. 😭😭 ዎገኖቼ. ዎንድሜም አንድ ቀን ተለዉጦ መየት እንድሆንልኝ. በጸሎት አግዙኝ 🙇🙇🙇
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን ይጎበኛል
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 5 жыл бұрын
@@Selamtube-t2r አሜን ይሁንልኝ. 😭
@godislovegodislove461
@godislovegodislove461 5 жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ለሰው ያቃተውን እግዚአብሔር ግን በፍቅሩ ያንበረክካል። ዬንዬ አንተን በዘመናችን ለወጣቱ መፍትሄ ያደረገህ ዘመንክ,ትውልድክ, ትዳርክ,አገልግሎትክ ይባረክ!!!!
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
እንባዬ እንደጅረት ይፈሳል አስነካሁት😢😢😢😢😭😭😭😭😭
@zewduhaile9883
@zewduhaile9883 5 жыл бұрын
አቤት የጌታ ምህረት !!! ምህረቱን ከእኛ ያላራቀ እግዚአብሔር ይመስገን!!!. ዮኒዬ የቅኖች አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ የጌታ የኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ!!
@ketty14325
@ketty14325 5 жыл бұрын
Uuuuuu😥😥😥😥😥አቤት አቤት ኢየሱሴ ከነ ህድፉችን የውደድክን አንተ ብቻን እንደ አመላችን ተቨከምከን እንደ መልካችን ሳት ለየን በዪን ድንቁ ሰራ ሰለ ታይ ከብር ሁሉ ላታ ኢየሱሴ እወድሀልው 😢😢😢😢😢💒💔💔💔💔💪💪💪
@leyuetesfaye8980
@leyuetesfaye8980 5 жыл бұрын
ዩኒዬ የዘንድሮውስ ለየት ይላል ተመስገን ጌታ ሆይ.....ተሳክቶልሃል በአንተ በኩል ወጣቱን የታደገ ጌታ ስሙ ይክበር... ዩኒዬ እወድሀለሁ ቃሉ አይገልፀውም
@te0B
@te0B 5 жыл бұрын
This is my first day to watch the videos of Marsil Tv, but i'm amazed and Thanked God for what is happening .....Praise God!
@istandwithtigraym7981
@istandwithtigraym7981 5 жыл бұрын
Where have you been bro...?
@TG-pz3nj
@TG-pz3nj 5 жыл бұрын
Amen
@be8cab
@be8cab 5 жыл бұрын
Welcome to the Marci world now you are hooked
@muluneshkebede7633
@muluneshkebede7633 5 жыл бұрын
ዮኒየ ዘመንህን ሁሉ አግዚአብሔር ይባርክልህ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ በምታደርገው ሁሉ ሳላደንቅ ህ እና ሳላመሰግንህ ውየ አላድርም በረከቱንና ጸጋውን እድሜና ጠናውን ይሥጥልን አሜን
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
@ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 жыл бұрын
አሁን ዮኒን የሚቃወም ሰው ግን ጤነኛ ነው??? ዮኒ አንደኛ 😍😍
@wendembetaemyaetykamerganw5597
@wendembetaemyaetykamerganw5597 5 жыл бұрын
Betakekel aewn yeat new yalekew betam gegan nake
@museejamo390
@museejamo390 5 жыл бұрын
ዮኒ አንተ እኮ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ በአንተ ላይ የሚነሱ የሰይጣን ጭፍሮች በጌታ ይወጋ።zamanih yibarak ዮኒዬ ደሞ ተሰክቶልኋል።
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ ተሰልፌ ለመዳን መጣሁ አሜን አሜን ሀሌሉያ
@tamnechlemedo9940
@tamnechlemedo9940 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዮንዬ ዘመን በጌታ ስም ይባረክ ፀጋ ይጨመረ
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ድንጋዩ ልቤ ጠጣሩ ልቤ መች በቀላሉ ታዛዥ ነበረ አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እየሱሴ እንኳንም ያንተ ሆንኩ ተባረክ እየሱሴ
@zaratube608
@zaratube608 5 жыл бұрын
የማን መዝሙር ነው ?
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
@@zaratube608 ዳንኤል አምደሚካኤል የመጀመርያ መዝሙሩ ነው
@mmentertainment8248
@mmentertainment8248 5 жыл бұрын
@@bettybogale1363 mezimuru KZbin lay kale benatish lakilign alagegnehutim plsss
@mmentertainment8248
@mmentertainment8248 5 жыл бұрын
@@zaratube608 kzbin.info/www/bejne/mquqpJaaf5hjfpY
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
@@mmentertainment8248 እኔም እየፈለኩት ነው የመጀመሪያው መዝሙር ነው እሺ ካገኘሁት ችግር የለውም
@cle2amen617
@cle2amen617 5 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ከፍ ከፍ ይበል ስሙ ሆው ጌታ ሆይ እድሜኤ ሁሉ በእቤትህ ይሁንልኝ እዝቤን እኅት ወንድሞቼን የመለስክልኝ ልጆችህን በይቅርታህ የተቀበልኼን ከፍ ከፍ በልልኝ እናት አባት ከአዘን በአንታ ተደግፈው ወጡ ጥላትን ቀጠቀጠኽ ቀጣህልን ግን እንደ ምረትህ እንጂ መች አንደ እኛ እረኛችን ክበር ንገስ ተወደስ አምልኮ ለአንተ ብቻ ይሁን አሜን ዮኒ ወንድማችን ብሩክ አምላክ ይባርክልኝ ዘርህ ይለምልም ፈሬህ ይብዛልን አንደ ሰማይ ኮኮብ የጌታ ልጅ ቅን ታዛዥ ፀጋው ይብዛልህ አሜንንንን
@ድንቅእየሱስድንቅያረጋል
@ድንቅእየሱስድንቅያረጋል 5 жыл бұрын
ዘመን ሁሉ ይባርክ ቅባቱ በላይ በላይ የጨምርልህ በጌታ በእሱስ ስም አሜን
@sinikneshmoges6474
@sinikneshmoges6474 3 жыл бұрын
ዮኒዬ እወድሐለሑ አንተኮ የጌታ እየሱስ ፀባይ ነውኮ ያለሕ ተባረክልኝ እኔም ጌታ ቢፈቅድ እመጣለሑ ላይሕ እመኛለሑ
@abuadamoo7518
@abuadamoo7518 5 жыл бұрын
የዮኒን አንደኝነት ፁፍ አይገልጽም በጌታ ስም ዘመኑ ይባረክ
@ዘድነኝ-አ9ዠ
@ዘድነኝ-አ9ዠ 5 жыл бұрын
ዮኒ አንደበት ሁላ ማር ነው ፍቅር የሆነው ህያው የሆነው አዳኙ ጌታ እየሱስ ለዘላለም ይባረከ እህት ወንድሞቼ እንኩዋን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ምደነቅ ብራን ወጣችሁ በቤቱ ለዘላለም ያኑራችሁ ጌታ እየሱስ
@qatarsomaliya8991
@qatarsomaliya8991 5 жыл бұрын
Yewun geta eyesusi zemenihin yibarik tebarek lela qalat yelegnim berita wodimachin
@genetsissy6043
@genetsissy6043 5 жыл бұрын
አዎ ተሳክቶልሀል 200በ100 ጌታ ጨመሮ ጨምሮ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ አሁንም አሁንም ጌታ ከጎንህ ይቁም ይርዳህ ያብዛልህ የኢትዮጵያ እናቶች አምላክ ያብዛህ
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ዮንዬ ተባረክ በደንብ ተሳክቶልካል
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 5 жыл бұрын
ተሳክቶልሃል ዮኒዬ፣ ጌታ ይባረክ። ገና ገና የኢትዮጵያን ወጣት ት ወ ር ሣ ለ ህ። ኢትዮጵያ አለፈላት ሠራዊት መጣላት። አንተን ለኢትዮጵያ ያስነሳ አምላክ ለዘላለም ይባረክ!!!!
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,6 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 26 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 21 МЛН
#ለካስ ቀን ይመጣል#New Worship Protestant Mezmur 2023|| Pastor Singer Workneh@HS TV
17:49
Prophet Tamrat Demsis /Holy Spirit TV WORLDWIDE
Рет қаралды 773 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 3,6 МЛН