አልተሳሳታችሁም ያላችሁት እውነት ነው ከቤተሰቦቼጋር ወጣሁ

  Рет қаралды 44,200

Reisa ረኢሳ Tube

Reisa ረኢሳ Tube

Күн бұрын

ስለምታበረታቱኘ ከልብ አመሰግናለሁ

Пікірлер
@reisatube8247
@reisatube8247 8 ай бұрын
ቪዲዎ እስከመጨረሻው ሳታዩ አትኮምቱ
@MedinaYimer-tw3cr
@MedinaYimer-tw3cr 8 ай бұрын
እኔግንስመጣብንገናኝዴስይለኝነበር በርችጎበዝ
@መሬየም
@መሬየም 8 ай бұрын
አረ አይች ነው የኮምኩት ፕራክ ነው ስተይ ህዕ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
እሽማሬ
@medinatube5989
@medinatube5989 8 ай бұрын
ሀሀሀሀ እኔኮ እስከ መጨረሻነበር ያየሁት 😁 መዳም ስትጣራ የደረስኩበት እሚጠፋብኝነገርስ ቶባ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
@@medinatube5989 ቶባ የማሚ አባባል መጣ እዝህ ትርጉሙት ንገሩኝ
@ወሎ
@ወሎ 8 ай бұрын
እርጋታሽን ለተመልካች ያለሽን ክብር በጣም ነው እምወድልሽ አሏህ ይጨምርልሽ ወላሂ ደግሞ በጣም ነው እምወድሽ
@ftff2963
@ftff2963 Ай бұрын
ماشاءالله😘😘😘😘😘👍👍
@hyathyat9071
@hyathyat9071 8 ай бұрын
እኔ በ15አመቴ ነው ከእናቴ ቤት ይወጣሁት አላህምዱሊላህ አሁንም ከስደት መልስ ብቻይን ነው ይምሆነው እናቴን መጠይቅ ባለብኝ ግዜ እይሂደኩኝ እጠይቃለሁ❤
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 8 ай бұрын
ጎበዝ
@ወሎደሴዙሪያየገጠሯነኝ
@ወሎደሴዙሪያየገጠሯነኝ 8 ай бұрын
ሌሺ እናትሺን ይዘሻት አብረሺ የማታሮሪያት አቺ ከምትኖሪበት??
@lubabatube7975
@lubabatube7975 8 ай бұрын
😢 አች ታረጊዋለሺወይ ትዳር ቢኖርሺ ቤተሰብን ይዘሹ ትኖሪያለሺ ወይ ቆይይ ​@@ወሎደሴዙሪያየገጠሯነኝ
@MagnVideos
@MagnVideos 8 ай бұрын
👍
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 8 ай бұрын
በሂይዎ ከእናቴ መለየት 😢😢😢አልፈልግም ነበር ስደት ሰራልኝ ከእናት መራቅ ንፍገት ነው
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
ይቺን ደርባባ እህታችንን እምቶዷት እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ክመንቴ ከፍቶልኝ እየተነፈስኩ ነዉ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
@lovefamillymedia3919 መርሀባ ታዛዥ ነኝ
@oromiaoromia9377
@oromiaoromia9377 8 ай бұрын
አይዞሽ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
@lovefamillymedia3919 መርሀባ ያሀገሬ ልጅ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
መርሀባ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 8 ай бұрын
@lovefamillymedia3919 በፊት አርጌአለሁ ሳየዉ
@zinetfanetwtube9525
@zinetfanetwtube9525 8 ай бұрын
በጣም የለለዉ ሚስት የለዉ ያጣ ወዳጂ የለዉ ይላል የአገሬ ሰዉ ከሌለሽ እናትሽም አትፈልግሽ አኼሩ ዘመን ነዉ😢
@MagnVideos
@MagnVideos 8 ай бұрын
ወላሂትክክልየልቤንተነገረሺዉ 😭😭
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 8 ай бұрын
በጣም እህህህህ
@RahamaDawud1234
@RahamaDawud1234 8 ай бұрын
ትክክክል ወላሂ
@hayatyoutube1802
@hayatyoutube1802 8 ай бұрын
እህቶች ዱአ አድርጉልኝ እድሳካልኝ አስባለሁ ብሩ አልጠራቀም አለ ተስፋ ልቆርጥ ነው ሰለቸኝ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 8 ай бұрын
አረ ተበተሰብ እራቅ ማለት ግድነዉ እህት ዝበያቸዉ ፍቅር የሚጨምረዉ በመራራቅነዉ አድላይ መሆን መሰለቻቸት የመጣል መርዳት ባለብሺነገር መርዳት ነዉ
@HaytDerji
@HaytDerji 8 ай бұрын
እሕቴ የሠዉ ወሬ አትስሚ ያዋጣኛል የምትይዉን አጥብቀሽ ያዢ ወላሒ በጣም ነዉ እምወድሽ አብሶ እርጋታሽ
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 8 ай бұрын
እኔ የጠንካራ የጀግና ሴት ልጅ አድናቂ ነኝ በርች የኔእህትአድናቂሽነኝ
@kidi204
@kidi204 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 ай бұрын
ቤትማ በጣም አስፈላጊና ሁሉም ስዴተኛ ሊኖረው የሚገባ ነው እንዳልሽው መስሪያ. ያስፈልጋል ግን ስራ እየሰሩ ኢትዮ ላይ ቤት መስራት ይከብዳል ስለዚህ እዙሁ ሁናችሁ ስሩ የመዳም ቅመሞች
@ٱمويسر
@ٱمويسر 8 ай бұрын
ተወደደብንኮ እኔ አልሠራሁም
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 ай бұрын
@@ٱمويسر አውቃለሁ ውዴ ግን ደፍረሽ ጀምሪው እኔም አስፈርተውኝ ነበር ግን ቢከብድም ትንሽ ቀረኝ ልጨርስ የዛሬ 11 ወር ነው የጀመርኩት
@MediTubeመድ
@MediTubeመድ 8 ай бұрын
በጦርነቱ ምክንያት ላሰጨርሰው አልቻልኩም እህ ደከመኝ ትቸው ልገባ ውሰንኩ ሳያልቅ ቅመሞችየ ምን ትሉኛላችሁ አብይ የስራህን ይስጥህ😢
@ٱمويسر
@ٱمويسر 8 ай бұрын
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ እኛጋ ቦታ ተወደደ ቤቱስ እሽ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 ай бұрын
@@ٱمويسر ገና ቦታ ገዝታችሁ መስራት ለምታስቡስ ከባድ ነው ግን ተስፍ አትቁረጭ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ውበረከቱሁ እህት እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 ай бұрын
ኮሜቶችኮ እደመጣላችዉ ነዉ የሚኮምቱት ሴት ልጅ ከቤተሠብ ርቃ መኖር የለባትም ይላል ስደት ያሉት አባታችዉ ቤት ናችዉደ 😂😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 ай бұрын
ታዳ ከአገርውጭተከትለውን አይመጡ
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
ታዳ ስደትና ሀገር ለዩ አሀ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 ай бұрын
@@hshhehsge7113 ሀገር ቤትም ብቶኒ ግደቤ ዘላለም ቤተሠብጋ አትኖሪምኮ ለምሳሌ እኔ ከሁን ወዳ ቤተሠብጋ አልኖርም መኖርም አልፍልግ ከቻልኩ እቤቴ ካልቻልኩ ተከራይች የራሴን ሂወት መኖር ነዉ
@saedmohammed8159
@saedmohammed8159 8 ай бұрын
You Right habibt​@@የፍቅርአድናቂ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ
@ረሂማነኝያአልቡረሀንተማሬ 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Jkeesum
@Jkeesum 8 ай бұрын
የኔ ዉድ ረኢሳ እዴት ነሽ❤❤❤❤የኛ ሰዉ ከሰዉ እራስ ላይ አይወርድም ዝም በያቸዉ ለቪዶ አሪፍ ነዉ በርቺ
@kidi204
@kidi204 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 8 ай бұрын
በርች እህት ግን ማወቅያለባችሁ ነገር ቤተሰቦቻችን ጠልተውን ሳይሆን እራሳችንን እንድንችል በራስ መተማመን እንኖረን ነው እኔ በበኩሌ ተቀመጭም ቢሉኝ አልፈልግም ፍቅር ያለው ራቅ ሲባልነው
@lubaba355
@lubaba355 8 ай бұрын
አላህ ይዘውጅሽ ያኦክቲ ቃሊ ዝምበያቸው ሁላችንም ሳንሰላች መውጣት ይሻላል
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@saedisaedi995
@saedisaedi995 8 ай бұрын
እረኢሳየ በጣም ነዉ የምወድሽ ግን ቁጥርሽን ባገኘዉ ደይ ይለኝ ነበር
@muehikma
@muehikma 8 ай бұрын
እር ጥሩነው ሞክሬው እህት ብቻሺን ግዲነው ጎበዚ በርች ግን ባል ካገኘሺ አግበትሺ ውለጂ ከዚህ በሆላ ምን ትጠብቄያለሺ
@SoSomo-sd9dp
@SoSomo-sd9dp 8 ай бұрын
👍👍👍
@yutubrayan4019
@yutubrayan4019 8 ай бұрын
@MariyamMaari
@MariyamMaari 8 ай бұрын
ትክክል
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
እህትዬ ደምሪኝ❤
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 8 ай бұрын
❤ዝም በያቸው ውዴ ባህር አቁዋርጠን ከማናቀው ሀገር ከማናቀው ዜጋ ጋር እየኖርን ሴት ልጅ ከቤት አወጣም 😂ጉራ
@ssaa6161
@ssaa6161 8 ай бұрын
እኮ
@mominaqasim1653
@mominaqasim1653 8 ай бұрын
እኮ ትክክል ነሽ
@mominaqasim1653
@mominaqasim1653 8 ай бұрын
እኮ ትክክል ነሽ
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 8 ай бұрын
አረ ቃጠሉን ተተመቸኝ እደተመቸኝነው የምኖው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@susuyoutube2398
@susuyoutube2398 8 ай бұрын
አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ በርቺ እህቴ ጠካራ ሁኚ የለለዉ ማንም አይወደዉ🎉🎉❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
ሱሱዬ ደምሪኝ❤
@meram123
@meram123 8 ай бұрын
አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን😂😂😂የኛ ነገር ከማዳመጥ ማውርት አጀብ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 8 ай бұрын
ማሻላህ ቪድዮ ስትሰሪ በቆንጆ ቦታ ስር ልክ እንደዚህ ክፍል ባለ ቦታ ላይ በወድምሽ ክፍል ብትሰሪ ደስ ይላል እህት ረኢሳ🎉🎉🎉
@kidi204
@kidi204 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ 8 ай бұрын
እኔ ልገርሺ ሴት ነሺ አግቢ እና ውለጂ ትዳር ያዢ ሲጀመር ምንድነው የሴት ሚድያ
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
ተያት ትስራ ሆ የኢትዩን ኑሮ እያወቃችሁ
@Kobra-j2b
@Kobra-j2b 8 ай бұрын
እር. እኔ ባሁኖው ሰአት ትዳር እናልጅ አልመክርም እርር
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 8 ай бұрын
@@Kobra-j2b😂😂አረ አታከላክሉ ሁሉም አንድ አይደለም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
​@@Kobra-j2bእደዚህብለሽ እራሥሸን አታሳምኝየኔዉድአላህኸይሩንነገርይሥጠን በተለይ በተለይ ልጅ ግድነዉ እደሚያችንሲመሸሲነጋ ይሄዳልእሥከመቸብቻሽንትኖሪያአለሽዱአሽንአሥተካክሊ
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 8 ай бұрын
ግን አንድነገር ልንገርሽ ከሰማሽኝ የኔእህት ትችት ላቀረበው ሁሉ መልስ አትስጭ የኛ ሰው ምንም ብታደርጊ አያምንም ስለዚህ አንች ስራሽን እየሰራሽ ወደፊት መልስ መስጠት ጋር አትዳረቂ ውዴ
@fatimamasarst303
@fatimamasarst303 8 ай бұрын
😂😂❤❤❤
@medinatube5989
@medinatube5989 8 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ልዕልት አደብሺ ያሰላም በርቹ አይዞሺ ❤
@أمحذيفة-ر3ك
@أمحذيفة-ر3ك 8 ай бұрын
አይን የራሷን አታይም እኛአለን አለሙሀረምተሰደንያለን ሀራምነቱንኮ አዉቀን ዝምብለንተቀምጠንየልዴ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 8 ай бұрын
በሽሪአዉ ሳይሆን ብቻ መኖር አብሶ ለሴት ልጂ በጣም ያስፈራል ሆ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 8 ай бұрын
😂
@tekyatube7952
@tekyatube7952 8 ай бұрын
አግቢ እምትሉ ግን ተዋት ትስራ መጀመሪያ በራሷ ትቁም በዚህ ሰአት ስራ ሳይኖር ማግባት ማለት በወንድ እጅ መጫወቻ መሆን ነዉ 😢😰😰
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 ай бұрын
አግብታ መስራት አይሻልም እንዴ ባሉ ከተገኘ ሴት ለጅ እኮናት መውለድም አለባት
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 8 ай бұрын
ወላሂ የእኔ አክስቴ እንዲህ እያለች ነው እድሜዋ ገፍቶ ልጅ እምቢያላት ስንት ቦታ ቤት ሰርታ ባሏ ልጆች አሉት
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 8 ай бұрын
​@@ZahraAbdu-cp5kuከባድ ነው በእድሜያቺን ነው ማግባት ያለብን ምስክን አላህ ይወፍቃት ያረቢ😢
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 8 ай бұрын
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ አሚን ውዴዋ ሴትልጅ ሁሉም ነገራችን ገደብ አለው
@ftff2963
@ftff2963 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉
@zeharatube2
@zeharatube2 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ ና የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በስደት ተሰዳችሁ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እኛም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብ አድርጉኝ ❤❤
@fatiyafatiya6912
@fatiyafatiya6912 4 ай бұрын
ማሻ አላህ እርጋታሽን በጠም ነው እምወድልሽ አላህ ከላጤነት ያውጣሽ ሷልህ የሁነ ዘውጅ ይወፍቅሽ
@reisatube8247
@reisatube8247 4 ай бұрын
አሚን ሁቢ
@fatmah1744
@fatmah1744 8 ай бұрын
እና ለምን ቤቸሰብ ትወቅሻለሽ መግባው ሌላ ውስጥ የምታወረው ሌላ🤔
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 ай бұрын
ይገርማል
@taybat536
@taybat536 8 ай бұрын
ሱበሀናላህ
@Seid404
@Seid404 8 ай бұрын
በጣም 😢 ይገርሙኛል እርእሱ ሌላ ዉሰጡ ሌላ ይሄ ሁሉ ተመልካች ለመሳብ ነዉ ሱበሀን አላህ
@aaass2298
@aaass2298 8 ай бұрын
ትክክል
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu 8 ай бұрын
ስላም እማ ስላምሺይብዛልኝ አሪፍቁይታነበር👌👍👍🌹🌹💓😘💯🙏🙏🙏🙏
@kidi204
@kidi204 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@aminaa4058
@aminaa4058 Ай бұрын
እህቴዋ አለባበስሽ ማሻአላህ ታምሪያለሽ❤❤❤❤
@zedusman
@zedusman 8 ай бұрын
ስደት ላይ ላመታት ብቻችንን ኑረን ቤተሰብ ጋር ስንመለስ በኛ ቁጥጥር ስር ሁኑ የሚሉት ነገር ይገርመኛል
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 8 ай бұрын
😢😢
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 8 ай бұрын
እረጋ ያለች ቆንጆ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra 8 ай бұрын
ሥደተኞችእጅለጅእንያያዝአብረንእንደግ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 8 ай бұрын
ለምን ብዙ እንድናወራ ታደርጋላችሁ እርእሱን እያሳመራችሁ እኛኮ ሞኝ ነን የርእሱ ውነት እንደሚመስለን እናንተም አውቃቹ ትጫወቱብናላችሁ
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 8 ай бұрын
እና እረእሱ ላላ ለምን ሆነ ለማንኛውም ከቤተሠብ ጋር መኖር ትርፉ መቀያየም መረጋገም ነው እነሱን መዘየር መከባከብ ነው በሩቁ ሁኖ አላህ ጡርትዳር ይወፍቅሺ ሴትልጂ ብቻ መኗሯ ጡሩ አይደለም
@ktube8920
@ktube8920 8 ай бұрын
ኬሚሴዎች ጎበዝ ናቸው ይሰራሉ
@seadahusin634
@seadahusin634 8 ай бұрын
ሌላው ማነውአይሰራምያልሽ ግን ንግግር ካልቻላችሁዝምበሉ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 8 ай бұрын
ሌላዉስ ?
@RahatulQelb
@RahatulQelb 8 ай бұрын
ትክክል ከሚሴዎች ግብዞች ነቸው
@RahatulQelb
@RahatulQelb 8 ай бұрын
ትክክል ከሚሴዎች ግብዞች ነቸው
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 8 ай бұрын
@@RahatulQelb ሌላዉ ሰነፍ ነው የለሽ ማነው በሜዳ ስለወጡነው
@KedijaSeid-p5g
@KedijaSeid-p5g 8 ай бұрын
የት ነው ይህ ሰፍር ? ነዉበቃጩር ስር ያለው አድሱ ሰፈር ነው እንደ ማሻ አላህ ብያለሁ እኔም ኬሜሴ 02 ቀበሌ ከቸርቹ ጀርባ ቤት እየገነባሁ ነው ኢንሻ አላህ ሀገር ስገባ ባካል አገኝሻለሁ የኔ ደርባባ በርች
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 ай бұрын
መብሩክ ጎብዝነሽ በርቺ
@Meka-h7x
@Meka-h7x 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ስንት አመት ሰርተሽ ነዉ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
ኧረ ካይሰለቻቹነው መራራቅ ውደ ጥሩ አርገሻል
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ አህለን እህቴ ትክክል
@MominaAli-ge4mk
@MominaAli-ge4mk 8 ай бұрын
በርች እርጋታሽንእወድልሻለሁ
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
ለብቻ መኖርን የመሰለ ነገር የለም እኔም ሀገሬ ገብቼ ለብቻዬ ለመኖር ጓጉቻለሁ።ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርቺ❤
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq 8 ай бұрын
የቤትሽ አሰራር እንዴትነው ማማየ ከላይ ፎቅ የሚቀጠልበት እኔም ለመሥራት ሀሳብ አለኝ 200ካሬ ላይ
@ababutu903
@ababutu903 8 ай бұрын
150ካሬ ስት ክፍል ቤት ይሰራል ውድ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ 8 ай бұрын
አይዞን ጀሙ በርቺ ይሻላል😊😊😊😊
@maryetube14585
@maryetube14585 8 ай бұрын
በርች አብሽሪ ቅርብነው
@Ftaumatube
@Ftaumatube 8 ай бұрын
ማሻዕላህ ጎበዝነሽ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 8 ай бұрын
_ማሻአላህ ኬሚሴዎች እኮ ጠንካራ ናቸው እኛ እንኳን ፎቅ ለመስራት ቆርቆሮ ለመስራት ይሄው ስንት አመታችን በስደት😢_
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 8 ай бұрын
እነሱተጋግዘውነው ከእህቶቻጋር ባለፈው ተናግራለይ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 8 ай бұрын
በጣም ወላሂ ገረመኝ እኔ የጭቃቤት 12 አመቴ ብለዉ ብለዉ በየት አልቆ እኳን ግብ ቤታቸዉ ፀደነዉ ወላሂ
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 8 ай бұрын
@@SxB-gz3mt _አይዞን እህት የቤት ጣጣው አያልቅም የኛ ጉልበት አለቀ እንጅ_
@bintnur44
@bintnur44 8 ай бұрын
Mashallah yene konjo gobez berchi🌹🥀🥀🥀🥀🥀
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@kjdbhj1918
@kjdbhj1918 8 ай бұрын
ባአላህ መልሽኝ እኔ ኬሚሴ ነኝ የሚያዋጣ ስራ በዚ ሰአት ምድነው ልመጣ ስለሆነ ምንስ ያክል ብር ያስፈልጋል እህቴ በቅንነት አብራርተሽ ንገሪኝ ስት ብር እደሚያስፈልገኝ ምን እደሚያዋጣኝ ብር እዳጠራቅም እዳታልፊኝ❤
@محمد-ع6ي4س
@محمد-ع6ي4س 8 ай бұрын
የሰዉ ምክር አትሰማ በራሰሸ ያሰብሸዉን ሰራ የሰዉ ምክር ለየቅል ነዉ ይምታታብሻል
@mekiyawollotube6890
@mekiyawollotube6890 8 ай бұрын
አሠላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ያምራል እሥኪ ዴምርኝ አብረን እንዴግ❤❤
@AbduAhmed-tl6kt
@AbduAhmed-tl6kt 8 ай бұрын
@AbduAhmed-tl6kt
@AbduAhmed-tl6kt 8 ай бұрын
ማሻ አላህ
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 8 ай бұрын
ለመስሪያ ስንት ያሰፈልጋል እህት ደክሞኛል አቦ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ❤
@haytomer9818
@haytomer9818 8 ай бұрын
አወ እንደዚህ አሰረጂን እንጂ ሴት ሳታገባ ብቻዋን እንኳን ክፍለሀገር አዲሰ አበባም ተወልደን የሙሰሊም ቤተሰብ አይፈቀድለትም አረብ ሀገር ሰንኖር ቤተሰብ የሚያሰበዉ አረብ ሀገር መጥፎ የሚሰራ አይመሰላቸዉም ከአረቢቷ ቤት የምንወጣ አይመሰላቸዉም ሌላዉ ሰዉዴ የኔ አባት ይመሰለዉ የነበረ ከወንድ ጋር የተገኘ የሚታረድ ሰለመሰለዉ በግድ ነዉ ሰዉዲ የላከኝ እዛ ትሰተር ብሎ እና ለዚህ ነዉ
@YmamMosa
@YmamMosa 8 ай бұрын
سبحان الله العظيم واتوب إليه
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 8 ай бұрын
❤😂የሆነ ኮሜት አይቸህ ነበር ከከ ሃያት ጋ
@YmamMosa
@YmamMosa 8 ай бұрын
@@ጠቢየፍቅርሃገር አሪፍ ነው 🤣🤣🤣🤣
@ጠቢየፍቅርሃገር
@ጠቢየፍቅርሃገር 8 ай бұрын
@@YmamMosa አትከተለኛ
@rabiarawat9093
@rabiarawat9093 8 ай бұрын
እና 8አመት ሙሉ ተጠግርረሽ እመዳም ቤት አልሠራሽም ለራሥሽ ቤት ከመዳም ቤት ተጠግርረን ሐገር ሥንገባ በቤት ኪራይ መንከራተት ያሣዝናል😢 እና የወንዲምሽ ቤት ነውዴ ማሻአላሕ ቢሖንም አሐምሸይ የራስሽ ቤት
@lule4841
@lule4841 8 ай бұрын
እየተሰራ ያለው የሷ መሰለኝ ቪዲዮውን እይው በደንብ ፀጥታ ፈልጋነው ወንድሟ ቤት የሄደችው
@shxhhh9072
@shxhhh9072 8 ай бұрын
ማሻአላህ
@YmamMosa
@YmamMosa 8 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله ♥
@aesaaa1616
@aesaaa1616 8 ай бұрын
ቆይማ አንድነገረግን ማለትነወ እኔ ንፍቅ ይሉኛል ቤተሠቦቸ እናም አሁን ብሄድ አይወዱኝም ማለትነው ? ለምን ወላሂ ግረም ይለኛል ለዛውም ለነሡ ነረንላቸው ግዘባችንን ጉልበታችንን ጊዜያችንን ጨረሠን አብዘሀኛዎቻችን እና ምን አደረጉብለው ነው የሚጠሉን መልስ እፈለጋለሁ ያአኸዎቴ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 8 ай бұрын
ማንም ቤተሰብ ልጁን አይጠላም ግን እራችንን ስንችል ደስ ይላቸዋል ፍቅርም ያለው ራቅ ሲባል ነው
@aesaaa1616
@aesaaa1616 8 ай бұрын
@@GggGggg-cg3wd አይደል ትክክል እንደዛ ከሆነ ግን የአብዛሀኛዎቹ ንግግረ ሆኖ ሰለገኘሁትነው ጀዛኪላሁ ኸይረን
@fatumamengesha2883
@fatumamengesha2883 8 ай бұрын
ይመችሽ የኔቆጆ❤
@seadaashebir6808
@seadaashebir6808 8 ай бұрын
አብሽሪ ጎበዝ ነሸ በርቺ
@መዳምየራሴምታት
@መዳምየራሴምታት 8 ай бұрын
አግቢ ዉለጂ በተረፈ አላህ ያግዝሽ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
ውዴ ደምሪኝ
@መዳምየራሴምታት
@መዳምየራሴምታት 7 ай бұрын
@@መክያዩቱብ-ፐ2ነ ኧሺ ደመርኩሽ
@محمدجمال-ر3ز2ي
@محمدجمال-ر3ز2ي 8 ай бұрын
ሴትሚዳያየምትጠቀምከሆንችለተዳርአትሆንለምንበሉኝወሬኝናትበዛላይአላህአይፍቅድምእሽ
@ኢማንዩቱብ
@ኢማንዩቱብ 8 ай бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እንደናመጣሸ ጥሩ ነዉ በርች።
@kidi204
@kidi204 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 8 ай бұрын
አይዞሺ በረች ማማየ
@HahaUsushs
@HahaUsushs 8 ай бұрын
ማሻአለህ ውዴ በርቺ ሁቢ❤❤❤
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 8 ай бұрын
ደርባባየ በርች እህቴ ዩቱብሽን አጠናክሪ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉🎉 ትክል ነሽ ዋናው መስሪያ መንቀሳቀሻ ነው ቤት ብቻውን ዋጋ የለውም😊
@Hanif323
@Hanif323 8 ай бұрын
ዝም አትያቸውም የወሬ ሱስ ነው😂😂😂 ጠክሪ ጠካራ ስለሆንሽ ነው እዚህ የቆምሽው ብቻሽን ስትኖሪ የኑሮው ደረጃ ታይዋለሽ ህፃን ልጅ ይመስል መቸም ሴት እበለው ወንድ ከቤተሰብ ጋ አይሆንም
@hdhrdhdhrhf1091
@hdhrdhdhrhf1091 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤mashaa Allah Masaah Allah Mashaaa Allah
@halimama7842
@halimama7842 8 ай бұрын
አብሸሪ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ ጀሞየ❤
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ 8 ай бұрын
ስወድሽ እርግት ያለሽ ቆንጆ
@ሁሉምለበጎነውጎንደሬዋያል
@ሁሉምለበጎነውጎንደሬዋያል 8 ай бұрын
ሁለት ሰርቻለሁ አልሀምዱሊላህ
@hayataat3196
@hayataat3196 8 ай бұрын
ማሻአላህ እርጋታሽ ደስ ይለል
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
@ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 8 ай бұрын
ለቤቷ አድስነኝ ማሻአላህ ተባረክአላህ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውዴ❤
@hbebahb9603
@hbebahb9603 8 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህማቱለህ ወበራከቱ ❤❤❤
@Rahma-i3m
@Rahma-i3m 8 ай бұрын
ዋልኩም ሠላም እራህመቱላህ ወበረካቱ😍😍😍😍
@ሰሚራወሎዬ
@ሰሚራወሎዬ 8 ай бұрын
ስወ ድሽ እኮ አቤት እርጋታሽ የኔ ማር ❤❤❤❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 7 ай бұрын
ሰሞዬ ደምሪኝ❤
@GirmaMoges-nj7fy
@GirmaMoges-nj7fy 8 ай бұрын
ዋሊኩምሰላምወረህመቱላህ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
😢😢😢ሲመር ቤተሰብ ከባድ ነው ስታጭ አይወዱም
@lijmuba
@lijmuba 8 ай бұрын
አብሽሪ ዉዴ😊
@እሙጅሆርሸዋYouTube
@እሙጅሆርሸዋYouTube 8 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ😂😂😂
@lubabayusif4553
@lubabayusif4553 8 ай бұрын
ትክክልነሽ የትነን
@kadija.kadija
@kadija.kadija 8 ай бұрын
hariif naw barchii
@ሁሉምለበጎነውጎንደሬዋያል
@ሁሉምለበጎነውጎንደሬዋያል 8 ай бұрын
ላገባ ነው ዳአዋ አርጉልኝ
@asdaff20
@asdaff20 4 ай бұрын
ሳበትክክልወላሂ የሌለውሰውማንም አይወደውም
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 8 ай бұрын
የት ሀገር ነሽ እህት
@jamelababs
@jamelababs 8 ай бұрын
ማሻአላህ ወደ የደስታየአፍይቤት ይሁንላችሁ ጎበዝ በይ ለኛም ለአዳም ቅመሞች ስሜት እደፈጀ ሹክ እድትይነ ይጠቅመናል ሠምተሻል❤❤
@اللهموجب
@اللهموجب 8 ай бұрын
ወየት ነው ያለሽው ውዷ ወየትነው ያለሽው
@maryem9100
@maryem9100 8 ай бұрын
ሰበሰከራየብ አረኩሽ ዉዴ በረቺ
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 8 ай бұрын
እኔንም በነካካ አጂሽ❤
@HAYATOUMER-bh8sh
@HAYATOUMER-bh8sh 8 ай бұрын
​@wolእንደመርlolegambomedia4323
@rahmakonjooo5435
@rahmakonjooo5435 8 ай бұрын
ፎቅ ነው እንዴ ቤታቹህ ❤❤❤❤❤❤❤
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 8 ай бұрын
ስወድሽ ፈገግታሽ አግቢ እህት ❤❤❤
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት 8 ай бұрын
ከሜሴ ስት ይገኛልቤት ማማየ
@RahmaHamad-p7b
@RahmaHamad-p7b 8 ай бұрын
የኔ ጉዳዳ መሸአላ ደሥ ሥትይ
@yusufahmed9848
@yusufahmed9848 8 ай бұрын
Are wife ??? Sis
@aahlam82
@aahlam82 8 ай бұрын
ቤትሽን ግልብጥብጥ አድርጊ አየሁት ሠብ አደረኩሽ የኔ እህት
@wollolegambomedia4323
@wollolegambomedia4323 8 ай бұрын
በንካ አጃችሁ እኔንም❤
@taiyobaaaaa8590
@taiyobaaaaa8590 8 ай бұрын
ምችግርአለው
@سعادة-ب7ب
@سعادة-ب7ب 7 ай бұрын
ማሺአላህገበዝ❤
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 8 ай бұрын
አይ ሠው የለለው ፍይዳ የለውም ገንዘብ ቢኖር ስደት ድካም ብቻ
ያክስቴን ልጅ ልድር ገጠር ገባሁ
8:39
Reisa ረኢሳ Tube
Рет қаралды 18 М.
የስደት ትርፉ ቤት ብቻ ነው
10:34
Reisa ረኢሳ Tube
Рет қаралды 86 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 94 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 36 МЛН