KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
"የምናዉቅብሽ የቅምጥ ስራ " ምርጥ ድራማ(Yeminawkibish kimit Besira) Ethiopian Comady 2022
30:27
የባባና የአቢ ቀልዶችና ቁም ነገሮች😂 #ethiopia #ethiopianmusic #seifuonebs
17:02
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
3:17
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
0:23
"ተሸዋወድን" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Teshewawedin) New Ethiopian Comedy 2022
Рет қаралды 170,755
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 235 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 299
@malikatamn2589
2 жыл бұрын
አንድ ነገር ቅር ያለኝ አለ በዚህ ድራማ ላይ ማለት እኔ የገጠር ልጅ ነኝ እና የገጠር ሰው ወደ ከተማ ሲወጣ የማያውቀውን ነገር ሲያይ የጠይቃል እጅ ግግም ብሎ በማያወቀው ነገር አይጣላም ከዚጋ እኮ የገጠሩ ሰው ምንም እደማያቅ ነው የሆነ እዴ እንደገበሪ አስተዋይ እና እንደሱ ትግስተኛ አለ አለ ከማያውቀው ቦታም ዘው ብሎ አይገባምም አይቀጀቀጅም አዴ ተው እጅ እንተሳሰብ አትስደቡን ገበሬ ማለት እያንዳንዷን ነገር ጠይቆ እና አውቆ የሚገባበት እና ምንም የማያቅ አታድረጉን ተማርን የሚለው ሰው እንደ ገበሬው የሚረዳ ቢሆን የት በደረስን።እድሜ እና ጤና ለገጠሩ ህዝብ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ይብቃቸው።
@yeneMB
2 жыл бұрын
Betami tenkikewu newu myawuku
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
2 жыл бұрын
እነሱም እኮ ያውቃሉ ለድራማ ለድምቀት ብለው እንጂ ቅር አይበልሽ 😃
@BirhanuT
2 жыл бұрын
Tiru asteyayet new yayutal biye asibalehu.wagawn sayteykim ayazim.
@አሙኻሊድ
2 жыл бұрын
አብ ትክክል ግብሬው. የዋሁ ግራግሩ
@አሙኻሊድ
2 жыл бұрын
እኔም ግጥሬነኘ
@atsedaderesew4808
2 жыл бұрын
የገጠር ሰው እንደዚህ ነው የሰው ሐቅ አይበላም በጣም ደስ ይላል
@drsami762
2 жыл бұрын
እዚህ ቤት ትወና እንደ ጉድ ይተወናል👌👌 በጣም አሪፍ ችሎታ አላቹ በርቱ ።
@saraamharawitethiopia
2 жыл бұрын
ተባረኩ እንዴት ልበል ቀና ብዬ😀😀እኛ ታላቅንም ቀና ብለን ተባረክ እንልም ሰው ከማክበራችን የተነሳ😀በእውነት ኑርልን የእኛ ባለ ሃገሮች፣ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ባህላችሁን፣ ወጋችሁን እውነተኛዋን ኢትዮጵያን ስላምታሳዩን ክብሩልን። ለዚህ ነው እኮ አማራ እጅግ ስልጡን ህዝብ ነው የሚባለው...#ስልጡን ማለት ባህሉንና ወጉን የማይተው፣ ሃይማኖተኛ፣ ሃቀኛ ማለት ነው እንጂ #በምዕራባዊያን ሰይጣናዊ ባህል መገዛት አይደለም። #ክበር_ባለሃገር💪😍
@የዋዋእናቴናፈቅሽ
2 жыл бұрын
እውነት ነው ህዝባችን የሰው ሀቅ አይወድም ለትወና የተፈጠራቹ ናቹ ስትዘገዩ ጊዜ ተጨንቄ ነበር እናተን ሳይ ደስ ይለኛል መልካም ቀን🤣🌟❤️
@danaet9884
2 жыл бұрын
ኧረ ወዮ የጥበቃው አሯሯጥ በሳቅ ነው የገደለኝ እመቤቴን ትለያላችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@AtnafwaHaile
10 ай бұрын
Tebqwe Berqu Selam newe
@habeshaengdaw3848
2 жыл бұрын
አጨራረሱ ያምራል የደግነት ጥግ ይህ ነው ትልቅ ትምህርት
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
ገጠሬዎችኮ ወላሂ ምንም የዋህ ብንሆን የሰዉ ሀቅ አንበላም ገጤሬዎች በጣም ታማኞችነን ምናለ ስልጣን ላይ ያሉትም እደገጠሬ የዋህ ገራገር ታማኝ ቢሆኑ ❓😍😍😍❤❤❤
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ውደ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kookoo1474
2 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
@@kookoo1474 ደምሪኝ ውደ
@yegeta1
2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የምንወዳችሁ። በርቱ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
2 жыл бұрын
አጨዋቾቸ መጣችሁ ስትቀሩኮ ደስስ አይልም በተለይማ ሴቶቹ ሲመቹኝ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
2 жыл бұрын
ከወሎ የሚመጡ ወገኖቸ በየ ኬላው እያወረዱ የኦሮሞ ልዩ ሀይሎች እየተጉላሉ በዚሕ ክረምት እና ብርድ እየተሰቃዩ ስለማይ በጣም አሞኛል ከፍቶኛል እና ትንሽ ፈገግ የምታርጉኝ እናንተ ናችሁ የኔ ውዶች ችሎታችሁ አለ ማድነቅ አይቻልም በርቱልኝ የጎጃም እንቁዎች 💚💛❤
@shalushalu58
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ በሳቅ ቆሰልሁ😄😄😄😄😄በየግላችሁ ፆለታችሁ አፌ በደረቀ ስዓት አላለም
@samuelsisay4720
2 жыл бұрын
እንደ ዘይት በሌትር ሰፍሮ ሊያጠጣን ነው እንዴ😅😅😅😅😅😅
@ዘሪቱቲዩብ
2 жыл бұрын
ቦጫጭቀህ ቦጫጭቀህ😂😂
@Rita-ny6km
2 жыл бұрын
የገጠር ሰዉ ታመኝ ነው😘😘😘😘❤❤❤ የሰዉ ሀቅ አይበላም ወንበር ላይ ያለ ሰዉ እንጂ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
2 жыл бұрын
ሳህ👌👌👌❤
@አየሁጉንድሬዋ
2 жыл бұрын
ትክክል
@ትጂየድግልልጅ
2 жыл бұрын
ዋው የምወዳች እንኳን ደና መጣቹ ልኝ እውነትነው የገጠር ሰው የሰው ሀቅ አይወድም የገጠር ልጅ ባልወን እዴት በቆጨኝ እና አትጥፉ ብን እወዳቾለን
@procell803
2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይባርካችሁ ትክክለኛ ባህሉን ነው የምታሳዩን እና በርቱልን ዛሬ ደግሞ በሳቅ ሆዴን አመመኝ 😂😂😂ንግግር አለባበስ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላማችሁ ይብዛ
@takelegete
2 жыл бұрын
ከዚህ ብዙ መማር ይቻላል, በጣም ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት🤘🤘….
@abebutegega5400
2 жыл бұрын
የኔ የዋህ. ህዝብ ውይይይይ ትክክለኛውን ስለሰራችሁ እጂጉን ደስ አለኝ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
2 жыл бұрын
መጡ ደሞ ሊያስገለፍጡኝ😁😁😁😁😁
@salamerke5811
2 жыл бұрын
ዋዉ ከምር ምርጥ አስታማሪ ነዉ በከስተምርም በአስታናጋጀም❤❤❤🙏🙏🙏
@እዛውዋርካውስርነኝ
2 жыл бұрын
ጥሩትምርት ነው አዲሳባላይ እየበሉ የሚጠፉ አሉና በልተው ለሚሮጡት መማርያ ይሁናቸዋል
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@almaayala4768
2 жыл бұрын
ትለያላችሁ ❤ አጊያ ዲያምጤ ሚስትህ ያበረናችህ ፊትህ ድኖልሃል😂 አጅሬ ደሞ ዛሬ አስተናጋጅ ሆኖ😃
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ደምሪኝ ውደ
@እሙረካአንዎሎየዋ
2 жыл бұрын
WoW wow በርቱ ቀጥሉበት 😁😁👌💓!
@abroa7052
2 жыл бұрын
የእዉነት በረቱ
@surafelemiru81
2 жыл бұрын
amasing
@SAMIYT12X
2 жыл бұрын
የማርቆስ የጎጃም ኩራት እዋዋን ትመቹኛላችሁ
@azebsil7381
2 жыл бұрын
Yegeter gebere... afer gefto arso yan hula sew yabelal...lerasu sayibela ....I really proud of them . 🥰🤗
@aberaabate7406
2 жыл бұрын
ወይ ደጉ የአገሬ ሰው ክፉ አይንካቹ
@melkamtadle2957
2 жыл бұрын
ወይኔ ይችንስ ለልጂ ማዘያ 😂😂😂በጣም ነው ዘና ምታድርጉን ዘይት አረገው ክክክክ በርቱ ወድሞቸ ።በጉጉት ነው የምጠብቃቹ ሁሌም ተባረኩ
@yegeta1
2 жыл бұрын
የገጠር ሰው እኮ ሀቀኛ የዋህ ና ለጋስ .....ከተሜው ቢሆን እንኳንም ወጣ እንጂ ለመክፈልም አይመጣ ....በዛውም ልክ መልካሞች ቢኖሩም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
2 жыл бұрын
ይቺ ናት ሃገሬ ተወና አንደኛ ናችሁ ስወዳችሁ
@sali3185
2 жыл бұрын
የሳቃችን ምጮች 😘😘😘😘😘
@ዐምሐራነኝፋኖአሏህአክበር
2 жыл бұрын
ኩሩዉ ጨዋዉ ዐምሐራ👍👍👍👍
@ዙዙነኝየሰሊጠሌጂ
2 жыл бұрын
ወይ😂ወሪደቲ🤣🤣🤭
@hyamatube1675
2 жыл бұрын
ክክክክክስወዳችው😂😂😂😂😀
@edenwolidya6663
2 жыл бұрын
አንደኛ ነቹሁ በጣም ትችላላቹሁ በርቱ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላቹሁ 💪🇪🇹
@dubaidxb5040
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እዴው ስወዳችሁ እኮ ደግሞ ስታምሩ በናታችሁ ቶሎ ቶሎ ስሩ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
2 жыл бұрын
የእኛ ሕዝብ እኮ የዋህ ነው ጌታን ተመልሰዉ ከፈሉ 😍😂😂😂😂😂😂
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ውደ ደምሪኝ
@ALiALi-vd3rs
2 жыл бұрын
ቦጫጭቆ ቦጫጭቆ እህ ተሸውጀ ኑሬ እድህ ፈታ የሚያደርጉ አልመሰለኝም ነበር ሀሀሀሀ 😂😂😂😂😂
@yenunigatu8679
2 жыл бұрын
Hhhh Agursehm kaflahm tzalkewaleh alalem
@firdu4828
2 жыл бұрын
በርቱ ያገሬ ልጆች
@alemzewdhaileyes6255
2 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ትወና ነው የሰራችውት ታማኝነታችው ይደነቃል በርቱ ጎበዦች
@abroa7052
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች
@سارةمحمد-ج1ن
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ። ኸረወየው በሣቅገደሉኝ
@habibayesuf7434
2 жыл бұрын
ሥታምሩወላሂ
@GobezTemari
2 жыл бұрын
በየቀኑ ቪዲዮ ብትለቁልን በጣም ደስ ይለናል።❤❤❤
@omermohammed161
2 жыл бұрын
የጥበቃው እሯሯጥ ግን ፍርስ አደረገኝ ክክክክ
@yegeta1
2 жыл бұрын
አእናመሰግናለን አስተማሪ ነው።
@santosabebe2114
2 жыл бұрын
Lovely, u are best!
@LematTube
2 жыл бұрын
የዓይን ፍቅር የተሰኜ አዲስ የኮሜድ ድራማ በLemat Tube በፍፁም አፍ የማያዘጋ በሳቅ ፍርስ የሚሉበት የገጠር ድራማ 👉👉kzbin.info/www/bejne/jGm4o6ttpdioY6s
@habtemariamtsegaofficial6779
2 жыл бұрын
😀😀😁😁😁😁😁😁 ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ ያደረኩበትን ቀን አመሰገንኩ በሉ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@hadikadi2489
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤪🤭
@bzu4394
2 жыл бұрын
@@hadikadi2489 ክክክክክክ😂😂😂
@leenlook8213
2 жыл бұрын
ስታምሩ ሁሌም ኑዉ እኔ ብዙ ጭቀት አለብኝ ታዝናኑኛላችሁ
@drsami762
2 жыл бұрын
ለማይሞላ ኑሮ አትጨነቂ እማ
@ወሎለገሂዳ
2 жыл бұрын
አይአገሬ ዛሬ ግዜ እንኳን እውጭ እቤትውስጥ ሽሮንአጣፍጦ መብላት አልተቻለም😥
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን የኔ ምርጦች ሁሌም ልዩ ናችሁ በርቱልን ሰላማችሁ ይብዛልን
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
እሙየ ደምሪኝ
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
@@Dryahyashow ደምሬሻለሁ ሆደዋ
@nibrettube8913
2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በውጭም በአገርም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ❤️💛💚ወዬው በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂የበላችሁትን አራገፋችሁት አይ በሩጫ ሞቱ ትችላላችሁ የእውነት
@ranarr6788
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ
@ilovemommom3040
2 жыл бұрын
እራሱ በህልምየ ያየሂት አላለም ሀሀሀሀ
@kookoo1474
2 жыл бұрын
የኔ የዋህ የገሬ ሰዉ አይይይ በሳቅ ሞትኩ እኮ
@fkremariamasnake3628
2 жыл бұрын
Hahahahahahahaha yimchachihu abo sewodachihu
@rozaahmed7472
Жыл бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነው ድራማችሁ በርቱ በዚህ ቀጥሉበት❤❤❤❤❤❤❤
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
ወዴን ያጓጓኛል አለ ኧረ ወይኔ በሳቅ እንዲው ካደየ በላይ ላይክ ቢቻል ምን አለ ባደየ ሚሊወን ነበር እማስገባችሁ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ2ኸ
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን የድምፅ ጥራት አሥተካክሉ
@tipohosine6823
2 жыл бұрын
እባካችሁሁሌየለቀቅለቀቅአርጉልን የሣቃችን ምንጮችናችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yohannesatnaf2958
2 жыл бұрын
እየሰፈረ ሊአጠጣን😂😂😂
@እራህማአስንአላህወኪል
2 жыл бұрын
እኳን ሰላመጣችሁ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰
@bethaadenasu7345
2 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ እዘይት አደረገው እውነት የሳቅ ምንጭ ናችሁ
@hanygelaye1806
2 жыл бұрын
I love you guys
@saragatchew4491
2 жыл бұрын
በርቱልን ግን ድምፅ ጥራት ይቀረዋል
@Sofiasofia-ho9vv
2 жыл бұрын
Waw degu yageresew yesew ayifelgim .Andegna new
@ኢትዮጵያዊትነኝ
2 жыл бұрын
ዋው አጨራረሱ ልክ እንደ ቱርክ ፊልም ነው ጎብዙ
@umsadat7681
2 жыл бұрын
ስጠብቃችሁ አረፈድኩኮ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
እሙየ ደምሪኝ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
የዘመኑ የሳቅ ሚጮች እኳን ደና መጣችሁ ክክክክክክክክ
@እጅግ
2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምሕርት ነው
@የትግስትሸጋእናት
2 жыл бұрын
እደዛብጤነኝ አላለም😁😁😁😁😁😁
@hirutehirute9008
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንደዚህ የሚያዝናና ድራማ ነው እና በጣም ደስ ይላል
@אמירדינקו
2 жыл бұрын
Wellcome ❤️
@lidiyawondafrash1894
2 жыл бұрын
መጣቹ እሰይ ኑሩልኝ💞💝💝💝
@habibanuru9068
2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጠቹሁ ውዶቼ ውድድድ ነው!!!!!
@እዛውዋርካውስርነኝ
2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹልን የሳቃችን ምጮች
@rozaahmed7472
Жыл бұрын
❤❤❤❤አይ ታደሰ ስራህ ሁሉ ያስቃል
@Tube-gh6ze
2 жыл бұрын
ወይኔበጣምነውየምታምሩትፈጣሪይባርካችሁትክክለኛባህሉንነውበሳቅሆዴንአመመኝ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
@sssss-ow7zi
2 жыл бұрын
አረ ጉድ ወንድ ከስተምሮች ግን ለምንድነው ሴት አስተናጋጅ የሚወዱት ሆ ሴት የለም አሉ 🙊😃
@Yewe21
2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ👏🏾🤣 am obsessed 🤩
@workalemasefa5564
2 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጣችሁ ምርጦችየ
@liyaliya9639
2 жыл бұрын
እናንተን እያየዉ ብቻየን ስፈግ እዉላለው
@mnh8176
2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችው
@xciteali30
2 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ደሰ ሲል 😅😅😅😘👍
@አሸቤነኝካለሁበት
2 жыл бұрын
እይ ደሞ በይት መጣቹህ ጥሬ ሆደን ያጓጓብኛን
@yegeta1
2 жыл бұрын
የዛሬው ሀሳቡም ቦታውም ወጣ ያለ ነው በርቱ በርቱ በርቱ
@ዘብሄረአማራ
2 жыл бұрын
ተው አትቆዩ😢😂😂😂😂😂
@aminayasin4428
2 жыл бұрын
ብራቦ ምርጥ ድራማ መጨረው ደስ ይላል
@tsigetessema3320
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ💋
@Hነኝወሎየዋ-b9b
2 жыл бұрын
ሰላም 👌👌👌👌👌👌
@tsehayyoutube3993
2 жыл бұрын
ብቃታችሁ"A"ነው አቦይመቻችሁ በርቱ❤️❤️💪
@የሰውጀግናየለምየጊዜእንጂ
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች በርቱ
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
እውነት የገጠር ሠው የዋህ የሠው ሀቅ እማይበላ እኮ ነው አስበው ተመልሠው ከፈሉ
@zaharz611
2 жыл бұрын
አደኛ ናችሁ ውዶች
@SaraSara-nc9tg
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ.ወይ.ቅሌት
@userenter2635
2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው አንዳንደየ ችግርን አለመረዳዳት ብዙነገር ያመጣል
30:27
"የምናዉቅብሽ የቅምጥ ስራ " ምርጥ ድራማ(Yeminawkibish kimit Besira) Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 353 М.
17:02
የባባና የአቢ ቀልዶችና ቁም ነገሮች😂 #ethiopia #ethiopianmusic #seifuonebs
abi go
Рет қаралды 1,9 МЛН
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
0:23
Wednesday Shot by country - Ohio in real life #trending #funny #wednesday
Watch Me
Рет қаралды 22 МЛН
11:01
Ethiopia - አፋር ላይ እሳተ ጎመረው ፈነዳእሳትና ፍልውሃ ፈለቀ የአለም ሚዲያዎች ተቀባበሉት
Feta Daily
Рет қаралды 127 М.
20:28
"ወዶ ገብ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( wedo Gebe) New Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 339 М.
5:39
ሽመልስ ጥላሁን ሸር እያለች ባይኔ (shimels tlahun sher eyalech bayne)New Ethiopian Music December 2024
M M Intertinment
Рет қаралды 3,6 М.
22:54
በ4ሚሊዮን ብር ጨረታውን ያሸነ ዳሌ ዛሬ ተገኘ shatema ediroch comedy
Loret cinema /ሎሬት ሲኒማ
Рет қаралды 180 М.
46:18
ትሞክሪያለሽ ምርጥ አዲስ ድራማ(Timokirialesh) New Ethiopoan Dirsma 2024
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 35 М.
16:39
እንደ ጋለሞታ !! ምርጥ አዝናኝ የገጠር ኮሜዲ ድራማ ( Ethiopian New Yegeter Comedi Drama )
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 48 М.
9:38
ቁማርተኛዉ ከናቲ ጋር አስቂኝ አዝናኝ ቪዲዮ ከእሁድን በኢቢኤስ/Ke Nati Gar Funny Video
ebstv worldwide
Рет қаралды 273 М.
36:34
እኛና ሙዚቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Egnana Musica Funniest Rural Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 552 М.
31:20
Ethiofact: የነአብይ አህመድ ግምገማ ሾልኮ ወጣ ፤ አየር ሀይሉ የግል ለ.ቅ.ሶ መድረሻ ሆኗል ፤ አዲሱ መሳሪያ እጅችን ገብቷል ፋኖ
Ethio fact
Рет қаралды 50 М.
30:13
"ተኝቸዉ ልሙት" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Tegnchew Limut New Ethiopian Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 349 М.
3:17
Төреғали Төреәлі - Қай жақсылығым үшін? (MOOD VIDEO)
Toregali Toreali
Рет қаралды 140 М.