ትዝታ ዳዊት አለማየሁ - Tizta Dawit Alemayehu Live at Fegegita React

  Рет қаралды 23,556

Fegegita React

Fegegita React

Жыл бұрын

Fegegita React is an Ethiopian Entertainment media bringing you various videos weekly.
Check out more awesome videos at Fegegita React
For Get More Fegegita Follow us on Social Media:
Facebook: / fegegitareact
Instagram : / fegegitareact
Telegram : t.me/FegegitaReact
SUBSCRIBE: kzbin.info/door/mF3...

Пікірлер: 48
@mesi9711
@mesi9711 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ማነው እንደኔ የሚወደው🥰🥰👍
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 Жыл бұрын
ዳዊት ምርጥ ኢትዮጵያ ነው 🇪🇹👌
@merihanalove9287
@merihanalove9287 Жыл бұрын
Wow so amazing voice
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 Жыл бұрын
Ohh he so sweet. Dave Number ☝️😍! I Like it good job brother.
@ShetierySimon-bi4wg
@ShetierySimon-bi4wg Ай бұрын
The amazing voice
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ዴቫየ ጥሎብኝ ስወድሕ አረ አልበም መቼ ነው ጀባ የምትለን በዚህ ድምፅ 👌👌
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Жыл бұрын
This is What beautiful voice really is ....😍❤PERFECT !!
@meh2832
@meh2832 Жыл бұрын
ይህንን ወጣት ድምጻዊ ስወደው
@meh2832
@meh2832 Жыл бұрын
ግን በሰላም ነው የጠፋው ፈገግታዎች ማንም እየተነሳ ድምጽ አልባው ድምጻዊ ሲሆን ወጣት ዳዊት ይህንን የመሰለ ድምጽ ይዞ በሚገባው ልክ ተወዳጅ ያለመሆኑ አድማጮች ጆሮአቸው ሸፋዳ መሆኑን ይመሰክራል
@user-xx6fi8mb1g
@user-xx6fi8mb1g Жыл бұрын
#እኔ_በእግዚአብሔር_ፊት_የምቆመው_ገብርኤል_ነኝ፥ /ሉቃ 1፥19/ ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችሁም ጋር ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁ? እንኳን ለሊቀ መላዕኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወርሀዊ መታሰቢያ እንዱሁም በእለቱ ታስበውና ተከብረው ለሚውሉ አመታዊና ወርሀዊ ቅዱሳን በዓላት በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። #ገብርኤል_ማን_ነው ? ገብርኤል ማለት “ እግዚእ_ወገብር” - የእግአብሔር አገልጋይ ማለት ነው። ፍጥረታት መፈጠር በጀመሩበት በዕለተ እሑድ እግዚአብሔር መላእክትን ከፈጠራቸው በኋላ ተሰወራቸው መላእክትም “ መኑ ፈጠረነ፡ ማን ፈጠረን ” ሲሉ ዲያብሎስ እኔ ፈጠርኳችሁ ብሎ መላእክት በተረበሹ ጊዜ “ የፈጠረንን አምላካችን እስክናውቅ በያለንበት ጸንተን እንቁም ” ብሎ ያረጋጋቸው መልአክ ነው። በዚህም ምክንያት ጌታ “ በእንተዝ ይደልዎ ከመ ይጹር ዜናሃ ለማርያም ” እንዲል ሥጋዌውን ለድንግል እንዲያበስር አድሎታል። ከዚህም በኋላ ደጋግ ሰዎችን ለመርዳት የሚወጣ የሚወርድ ሆኗል።ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆመው ታማኝ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው፡፡ በተረዳኢነቱና በአማላጅነቱ በክርስቲያኖች ዘንድ ይወደዳል፡፡ ምክንያቱም ያዘኑትን ለማጽናናት የምሥራች ለመንገር ከእግዚአብሔር ወደ ምእመናን ይላካልና፡፡ #ቅዱስ_ገብርኤል ==> ሰጥናኤል ሥላሴን በካደ ጊዜ መላእክትን በቃሉ ያጽናናቸው ። ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱና በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም ፤ በጨለማና በሞት ጥላ ውስጥ ለሚኖሩ ብርሃን የገለጸና የሰበከ ይህ የነቢያትን ትንቢት የፈጸመ፤የክርስቶስን ልደት ለድንግል ያበሰረ ዳንኤልን ከአናብስት ያዳነው ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነቸው... እኛንም ከክፉ ነገር ያድነን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
ዳዊት አንዱን ምረጥ #ዘፈን ወይም #መዝሙር አታወዛግበን 👈
@dagimb2414
@dagimb2414 Жыл бұрын
Teftek neber dawit arif berta
@terviy1794
@terviy1794 Жыл бұрын
Deva ehen yemsele merewa voice yezeh telk derja medres techelaleh keep it up
@abdulrasheedisah671
@abdulrasheedisah671 Жыл бұрын
please dawit visit Nigeria
@user-rg9zx3ff2q
@user-rg9zx3ff2q Жыл бұрын
የኔ ዳዊት አደኛ ነህ
@Betu535
@Betu535 Жыл бұрын
ዳዊት ትልቅ ዘፋኝ ከሚባሉት ውስጥ አንዱ ነህ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ፈጣሬያችንንየምንፈራያድርገን
@tihtnamengistu4759
@tihtnamengistu4759 Жыл бұрын
Good job 👍 👌 Dawit I like I like you I like you I love you you and I love you 💕😘
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o Жыл бұрын
ምርጥኢትዮጲያዊነው
@yelmag2511
@yelmag2511 Жыл бұрын
good job 🟩🟨🟥
@samrilovesamri8812
@samrilovesamri8812 Жыл бұрын
Betam nw mewedew😍
@melatzeretu6177
@melatzeretu6177 Жыл бұрын
Wowww mirt zefen 👍👍❤️❤️
@sitotawaderaw5504
@sitotawaderaw5504 Жыл бұрын
@user-tp2tv5zl8v
@user-tp2tv5zl8v Жыл бұрын
በባለፈው ዘፋኙ ደውይት ሞተ ሲሉኝ እራሴ #ቻናልላይ ሊቭላይነበርኩ ልቤ ቀጥ አለች መረጋጋት አልቻልኩም እና ዘግቸወጣሁ ከዛ ሌላቦታላይ ስጠይቅ ሌላ ነው ደሞ በጣም ሲጠፋ ምንሆኖነው ብዬ እያሰብኩነበር እኳን ደህና መጣህ ደቭዬ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@mumanimumani9406
@mumanimumani9406 Жыл бұрын
Wow🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞
@hayatsaeed3777
@hayatsaeed3777 Жыл бұрын
Wow wow wow
@mahimohammed7468
@mahimohammed7468 Жыл бұрын
dave teleyalh
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Жыл бұрын
በሰላም ነዉ የጠፋው እረጂም ግዜ አላየዉትም
@kukku6769
@kukku6769 Жыл бұрын
🥰🥰
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
ውይ ድምፅህ እኮ✔️ ደቭ
@meronyoutube-2366
@meronyoutube-2366 Жыл бұрын
እኔ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም የዚህ ልጅ ድምፅ ግን ምታት ነው
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
የዚልጅ ድምፅ እኮ ከሱየሚወጣአይመስልም
@video23243
@video23243 Жыл бұрын
ኣሌክስዬ በርታ
@natna_tube9926
@natna_tube9926 Жыл бұрын
ዴቭ መዓረይ🥰🥰
@Lijseyatube59592
@Lijseyatube59592 Жыл бұрын
WaW
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@mekoytube8968
@mekoytube8968 Жыл бұрын
ሀሪፍ ነው በርታ ውንድማችን🥰🥰😘
@adu8301
@adu8301 Жыл бұрын
አይ ዘፈን ኣልተወም እንዴ 😥ምን ኣለው በዚ ድምፁ መዝሙር ቢዘምርበት ይቅርታ የዘፈን ደጋፊ ኣደለሁም👏
@dzberihun1423
@dzberihun1423 Жыл бұрын
የታረደቺው ወፍ የፍቅር መድሃኒት ከሆነች ፍቅር በሽታ ነው ማለት ነው ??
@kalie217
@kalie217 Жыл бұрын
esti daven mitwedut leyiku
@tseganeshtseganesh6963
@tseganeshtseganesh6963 Жыл бұрын
ወወወስውድውውድድድድውድሜ
@TENACHEN_
@TENACHEN_ Жыл бұрын
የዛሬው ርእሳችን፣ የሄፓታይተስ ምንነት ና ህክምና:: ሰላም!!..እንዴት ናችሁ? ስለጤናችን እንወያይ ደምሩኝ። ቁጥሯን ለመሙላት ተቃርብያለሁ። እርዱኝ። በተጨማሪም share(ሼር) በማድረግ አግዙኝ። አስተዋዉቁልኝ።አመሠግናለሁ
@samri9089
@samri9089 Жыл бұрын
ምነው ኣንዴ ወደ መዝሙር ኣንዴ ወደ ዘፈን 🙄
@sitratube1193
@sitratube1193 Жыл бұрын
አንተ ሶላትን የተውከው ወንድሜ ሆይ!! #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ!! ሶላትን ትተህ ከእስልምና ምን ቀረህ? ሶላት የኢስላም ምሰሶ፤ የኢማን መገለጫ -ካባ- መሆኑን አታውቅምን!? #አንተ ሶላትን የተውክ ሆይ! አንተ ስትቀር ሁሉም ፍጥረታት ለጌታቸው ሰጋጆች ናቸው። አላህ ﷻ እንዲህ ብሏል፡- أَلَمْ تَرَ أَنَّ اللَّهَ يَسْجُدُ لَهُ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَمَن فِي الْأَرْضِ وَالشَّمْسُ وَالْقَمَرُ وَالنُّجُومُ وَالْجِبَالُ وَالشَّجَرُ وَالدَّوَابُّ وَكَثِيرٌ مِّنَ النَّاسِ ۖ وَكَثِيرٌ حَقَّ عَلَيْهِ الْعَذَابُ ۗ وَمَن يُهِنِ اللَّهُ فَمَا لَهُ مِن مُّكْرِمٍ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَفْعَلُ مَا يَشَاءُ ۩ አላህ በሰማያት ያለው ሁሉ፣ በምድርም ያለው ሁሉ፣ ፀሐይና ጨረቃም፣ ከዋክብትም፣ ተራራዎችም፣ ዛፎችም፣ ተንቀሳቃሾችም ከሰዎች ብዙዎችም፣ ለርሱ የሚሰግዱለት መሆኑን አታውቁምን ብዙውም በርሱ ላይ ቅጣት ተረጋገጠበት፡፡ አላህ የሚያዋርደውም ሰው ለእርሱ ምንም አክባሪ የለውም፡፡ አላህ የሻውን ይሠራልና፡፡ (ሱረቱ አል-ሐጅ - 18) 👌አንተም የማትሰግድ ከሆነ ከነዚያ ቅጣት ከተወሰነባቸው አንዱ ትሆናለህ። #አንተ ሶላትን የተውክ ሆይ! #ሶላትን_መተው_ክህደትና (#በአላህ_ላይ) #ማጋራት_መሆኑን_አታውቅምን!? ነቢዩ ﷺ አንዲህ ብለዋል፡- «ﺑﻴﻦ ﺍﻟﺮﺟﻞ ﻭﺑﻴﻦ ﺍﻟﺸﺮﻙ ﻭﺍﻟﻜﻔﺮ ﺗﺮﻙ ﺍﻟﺼﻼﺓ» ‏[ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ] «በሰውየውና በሽርክ ወይም በክህደት መካከል (ያለው) ሶላትን መተዉ ነው።” « ﺍﻟﻌﻬﺪ ﺍﻟﺬﻱ ﺑﻴﻨﻨﺎ ﻭﺑﻴﻨﻬﻢ ﺍﻟﺼﻼﺓ : ﻓﻤﻦ ﺗﺮﻛﻬﺎ ﻓﻘﺪ ﻛﻔﺮ ‏» ‏[ﺃﺧﺮﺟﻪ ﺃﺣﻤﺪ ﻭﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ ﻭﺻﺤﺤﻪ ﺍﻷﻟﺒﺎﻧﻲ ]. “በኛና በነሱ (በካህዲያን) መሀል ያለው ቃል-ኪዳን (ድንበር) ሶላትን መተው ነው። (ሶላትን) የተወ በእርግጥ ካደ።” #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ! ሶላትን መተው እንዲሁም (ከሶላት) መዘናጋት ሙናፊቅነት መሆኑን አታውቅም!? አላህ እንዲህ ብሏል፡- إِنَّ الْمُنَافِقِينَ يُخَادِعُونَ اللَّهَ وَهُوَ خَادِعُهُمْ وَإِذَا قَامُوا إِلَى الصَّلَاةِ قَامُوا كُسَالَىٰ يُرَاءُونَ النَّاسَ وَلَا يَذْكُرُونَ اللَّهَ إِلَّا قَلِيلًا መናፍቃን አላህን ያታልላሉ፡፡ እርሱም አታላያቸው ነው፡፡ (ይቀጣቸዋል)፡፡ ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ሰዎችን የሚያሳዩ ኾነው ይቆማሉ፡፡ አላህንም ጥቂትን እንጅ አያወሱም፡፡ (ሱረቱ አል-ኒሳእ - 142) ነቢዩም ﷺ በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ፦ «ﺃﺛﻘﻞ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻤﻨﺎﻓﻘﻴﻦ ﺻﻼﺓ ﺍﻟﻌﺸﺎﺀ ﻭﺻﻼﺓ ﺍﻟﻔﺠﺮ، ﻭﻟﻮ ﻳﻌﻠﻤﻮﻥ ﻣﺎ ﻓﻴﻬﻤﺎ ﻷﺗﻮﻫﻤﺎ ﻭﻟﻮ ﺣﺒﻮًﺍ‏» ‏ [ﻣﺘﻔﻖ ﻋﻠﻴﻪ ]. “በሙናፊቆች ላይ እጅግ የሚከብደው ሶላት ኢሻዕ እና ሱብሂ ነው። (ሁለቱን በመስገድ) የሚገኘውን ምንዳ ቢያውቁ ኖሮ እየዳሁም ቢሆን (ወደ መስጊድ) ይመጡ ነበር።” #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ! እስኪ አስተንትን ሙናፊቆች ለይዩልኝ (ሪያዕ) ቢሆንም እንኳ ይሰግዳሉ፤ አንተ ግን በፍጹም አትሰግድም!! #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ! ሶላትን መተው ዝንጉነት እና የልብ መድረቅ መሆኑን አታውቅምን!? ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- « ﻟﻴﻨﺘﻬﻴﻦ ﺃﻗﻮﺍﻡ ﻋﻦ ﻭﺩﻋﻬﻢ ﺍﻟﺠﻤﻌﺎﺕ، ﺃﻭ ﻟﻴﺨﺘﻤﻦ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻗﻠﻮﺑﻬﻢ، ﺛﻢ ﻟﻴﻜﻮﻧﻦ ﻣﻦ ﺍﻟﻐﺎﻓﻠﻴﻦ» ‏[ﺭﻭﺍﻩ ﻣﺴﻠﻢ ]. “ህዝቦች የጁምዓ ሶላትን ከመተው ይከልከሉ! ወይም አላህ በልቦቻቸው ላይ ያሽግባቸዋል። ከዚያም ከዝንጉዎች ይሆናሉ።” #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ! ሶላትን መተው ስራን ሁሉ እንደሚያበላሽ አልሰማህምን!? የሚከተለውን የነቢዩን ንግግር ተመልከት። « ﻣﻦ ﺗﺮﻙ ﺻﻼﺓ ﺍﻟﻌﺼﺮ ﺣﺒﻂ ﻋﻤﻠﻪ ‏» ‏[ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ]. “የአስርን ሶላት የተወ ስራው በርግጥ ተበላሸበት።” #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ! ሶላትን መተው ከከሀዲያንና ወንጀለኞች ጋር ለእሳት ቅጣት እንደሚዳርግ አታውቅምን!? የጀነት ሰዎች የጀሀነም ሰዎችን (ጀሀነም የገቡበትን ምክንያት) ሲጠይቋቸው የሚሰጧቸውን ምላሽ ሲናገር አላህ እንዲህ ይላል፡- كُلُّ نَفْسٍ بِمَا كَسَبَتْ رَهِينَةٌ ነፍስ ሁሉ በሠራችው ሥራ ተያዥ ናት፡፡ إِلَّا أَصْحَابَ الْيَمِينِ የቀኝ ባለቤቶች ብቻ ሲቀሩ፡፡ فِي جَنَّاتٍ يَتَسَاءَلُونَ (እነርሱስ) በገነቶች ውስጥ ይጠያየቃሉ፡፡ عَنِ الْمُجْرِمِينَ ከአመጸኞቹ ኹነታ፡፡ مَا سَلَكَكُمْ فِي سَقَرَ (ይሏቸዋልም) «በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ?» قَالُوا لَمْ نَكُ مِنَ الْمُصَلِّينَ (እነርሱም) ይላሉ «ከሰጋጆቹ አልነበርንም፡፡ ሰላትን ወቅቷን ጠብቆ አለመስገድ ሰቀር ለሚባለው የጀሀነም ሸለቆ ውስጥ ለመግባት ሰበብ ይሆናል። እንዲሁም በሌላ ምዕራፍ አላህ እንዲህ ይላል፦ ۞ فَخَلَفَ مِن بَعْدِهِمْ خَلْفٌ أَضَاعُوا الصَّلَاةَ وَاتَّبَعُوا الشَّهَوَاتِ ۖ فَسَوْفَ يَلْقَوْنَ غَيًّا ከእነሱም በኋላ ሶላትን ያጓደሉ (የተዉ) ፍላጎቶችንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች ተተኩ! የገሀነምንም ሸለቆ በእርግጥ ያገኛሉ፡፡ (ሱርቱ መርየም፣ - 59) ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- « ﺍﻟﺬﻱ ﺗﻔﻮﺗﻪ ﺻﻼﺓ ﺍﻟﻌﺼﺮ، ﻓﻜﺄﻧﻤﺎ ﻭﺗﺮ ﺃﻫﻠﻪ ﻭﻣﺎﻟﻪ‏» ‏ [ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ] “የአስር ሶላት ያመለጠው ቤተሰቦቹንና ንብረቱን እንደ አጣ (እንደ ተነጠቀ) ነው።” የአምስቱንም ወቅት ሶላት መተውህስ ምን ያስከትል ይሆን!? #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ! ሶላትን መተው መረበሽን፣ አለመረጋጋትን፣ ጭንቀትን፤ የኑሮ ጥበትን (እንደሚያመጣ) አታውቅምን!? አላህ እንዲህ ይላል፡- وَمَنْ أَعْرَضَ عَن ذِكْرِي فَإِنَّ لَهُ مَعِيشَةً ضَنكًا وَنَحْشُرُهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَعْمَىٰ «ከግሣጼዬም የዞረ ሰው ለእርሱ ጠባብ ኑሮ አለው፡፡ በትንሣኤም ቀን ዕውር ኾኖ እንቀሰቅሰዋለን፡፡ قَالَ رَبِّ لِمَ حَشَرْتَنِي أَعْمَىٰ وَقَدْ كُنتُ بَصِيرًا «ጌታዬ ሆይ! ለምን ዕውር አድርገህ አስነሳኸኝ በእርግጥ የማይ የነበርኩ ስኾን» ይላል፡፡ قَالَ كَذَٰلِكَ أَتَتْكَ آيَاتُنَا فَنَسِيتَهَا ۖ وَكَذَٰلِكَ الْيَوْمَ تُنسَىٰ (ነገሩ) እንደዚሁ ነው፡፡ «ታምራታችን መጣችልህ፡፡ ተውካትም፡፡ እንደዚሁም ዛሬ ትተዋለህ» ይለዋል፡፡ #ዋ_ንዴትህ! #ዋ_ፀፀትህ! #አንተ_ሶላትን_የተውክ_ሆይ! እንዴት ጊዜ ያልፋል፤ እድሜህ (ያለ አግባብ) ይገባደዳል፤ ልብህ ከጌታህ ተጋርዶ ሳለ!? እንዴትስ በቅርቢቱ አለም (ዱንያ) ከሚገኙት ነገሮች ሁሉ ይበልጥ ጣፋጭ እና ማራኪ የሆነውን ነገር ሳትቀምስ ዱንያን ትሰናበታታለህ!? ይህም አላህን በማምለክ፣ በማውሳት፣ በማመስገን እና ለርሱም በመስገድ የሚገኝ ሲ
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 3 ай бұрын
ዴቫ ዙፋን ታውቂው የለም ወይ ስንት እንደለፋን የሚል ነጠላ ዜማ ቀንጀብ አድርገክ አሰምተከን ነበር ሙሉው የታለ በናታችሁ ጠቁሙኝ
@MrJared33
@MrJared33 Жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@MrJared33
@MrJared33 Жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 11 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 32 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
05 ትዝታ
8:14
Dawit Senbetta
Рет қаралды 49 М.
Dawit Alemayehu - Betizitash - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
4:47
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 1,9 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 4,6 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 21 МЛН
Хитрая МАТЬ делит НАСЛЕДСТВО между ДЕТЬМИ 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 1,1 МЛН
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 8 МЛН