KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
No video
ተጥሎ ለተገኘው ህጻን ጡቴን ባልሰጠው ህይወቱ አደጋ ላይ ይወድቅ ነበር..ረዳት ሳጅን ቤተልሄም እናትነቷን ያስበለጠችው የድሬዳዋ ፖሊስ | Seifu on EBS
Рет қаралды 313,585
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,6 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 589
@suzannategegne6555
Жыл бұрын
እኔም በአንድ ወቅት የዛሬ ሃያ አመት ነወ የማወራህ ጤና ጣቢያ ልጄን ላስከትብ ቁጭ በዬ የ9ወር ክትባት አንድ ሰው ሕፃን ይዞ መጣ ልጁ በጣም በጣም ያለቅስ ነበር ስጠይቀው እናቱ እሱን ስትወልድ ሞተች ልጁ ዝም እንዲል እኔ አጠባሁት
@hiwothiwot8735
Жыл бұрын
እናትንት እኮ በጣም ክብር ነው ❤
@kalkali
Жыл бұрын
ቁንጅና 100% እርጋታ 100% እናትነት100% የዋህነት10%% የስራ ክብር100% ፖሊስነት100%❤ ድሬዎች የት ናቸው ፍቅር ናችሁ እኮ እኔ ግን ኢትዮጵያዊ አልመሰለችኝም ነበር እኮ😮
@user-we3kb2jm5b
Жыл бұрын
ወላሂ እኔም Fb ላይ ሳያት ፕሊፒኒ መስላኝ ፅሁፉን ጨርሸ ሳላነብ ነበር ያለፈኩት😂
@azariaseyoum1838
Жыл бұрын
proud to be A dire dawa boy ❤
@Husna563
Жыл бұрын
እርጋታዋ ደስ ሲል ❤❤ እሷ እራሷ ደስ ነው የምትል🥰🥰
@shawaye5579
Жыл бұрын
@@user-we3kb2jm5b 😂😂😂😂😂enem
@meeraalketbi9366
Жыл бұрын
Mariyamin ine china naber yamaslachign ❤ale direwoch ❤
@TigistAdane-ej2cp
Жыл бұрын
የዘመናችን ድንቅ እናት ነሽ ዘርሽ ይባረክ ታሪክ አይረሳሽም
@calebalex2593
Жыл бұрын
አሁን ይኸ ምኑ ነው የሚጋነነው? የማሽቃበጥ ጥግ
@mestawetteshome646
Жыл бұрын
ህይወታቸውን፡የሚገብሩ፡ፓሊሦች፡ይህቺማ፡ምንም፡ማለት፡ነች፡እናከብርሻለን፡
@Miko16459
Жыл бұрын
ዘመን ጥላቻን የሚሰብቁ ብቻ ሳይሆን እንደዚ አይነትም ልበ ቀና እሩህሩህ ልቦችም ይሄ ዘመን አለው የተባረከ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሀኒአለም ይስጥሽ እህቴ 👏
@yarsamyaligneg
Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@tigistzeray9666
Жыл бұрын
አሜንን
@SolianaTewahido
Жыл бұрын
እውነት ነው እንደዚህ አይነት ልበ ቀና የሆኑ ሰዎች አራያ ስለሆኑ በዚህ በከፋ ዘመን ክብር መስጠት አለብን❤
@user-dw9bp4zp6k
Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ከረሀብ ከችግር አላህ ይጠብቅሺ
@biruk-bk
Жыл бұрын
😊😍
@mesalih8063
Жыл бұрын
ፍትህ ለሙስሊሞች ፍትህ ለመስጊዶቻችን😢
@abimedia8554
Жыл бұрын
እናትነት ዉበት እናትነት ኩራት እናትነት እድለኚነት እሪሜናጤና ይስጥሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤
@yarsamyaligneg
Жыл бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@user-bj1ck9fk8i
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊት እናት ❤️❤️ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ
@user-kw6rr8xc4r
Жыл бұрын
የድሬ ፓሊሶች እናከብራቹሃለን እኛ የተዋህዶ ልጆች ለጥምቀት የምታረጉልን ጥበቃና ክብር ለአማኙም ለታቦተ ህጋችን ለምታረጉት ነገር ከንቲባውም ጭምር እንወዳቹሃለን❤️
@SalamSalam-mt3ds
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-xf9tu1qk6w
Жыл бұрын
ይህ ትልቅ ታሪክሽ ነዉ 😢ማን ያዉቃል ይህ ልጅ ኧድጎ ለቁምነገር በቅቶ ይህአገር ያወቀዉን ታሪኩ አዉቆት አንድ ቀን አመስግኖሽ ፡ያልፍል ታሪክ ነዉ ያዉም ወርቅ ታሪክ❤ ሰላምሽ ይብዛ
@queenzuzu710
Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-qr7zd8vl1v
Жыл бұрын
ረዳት ሳጅንቤቲዬ ተባረኪ ጀግና ነሽ እውነት ፈጣሪ ያሣድገው ሰው እንዴት የወለደውን ይጥላል ልብ ይስጣችሁ 🙏
@user-pi9lr2hj3l
Жыл бұрын
ፎቶው በጣም ልብ የሚነካ ነበረ ምርቃቶቹ ሁሉ ይድረስሽ!!!
@warkwark6096
Жыл бұрын
የአኔ ደርባባ ፈጣሪ ዉለታሽንን በሰማይ በምድር ይአፈልሽ🙏
@hiwetbehayilu5678
Жыл бұрын
ልጁ ለሷ ቢሰጣትና እንደ እናት ብታሳድገው ጥሩ ነበር❤❤❤❤
@tewodroszewld9427
Жыл бұрын
anchis
@tigiasefa6256
Жыл бұрын
enem Endache Negn Betamem Teru Enat Tehonaleche
@aregashgabre824
Жыл бұрын
ብዙ ፕሮሰስ አለው ዝምብሎ አይሰጥም እኮ ዝምብሎ አይሰጥም ❤
@hiwetbehayilu5678
Жыл бұрын
@@aregashgabre824 እናውቃለን እሷም ህጉን ታውቃለች ስላጠባችው አጥብታ ብታሳድገው ልክ እንደልጆቿ ሆኖ ያድጋል ነው ያልኩ እንጅ ፕሮሰስ የለውም አላልንሽም
@aregashgabre824
Жыл бұрын
@@hiwetbehayilu5678 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉድ
@abdurefarmer8242
Жыл бұрын
ድሬ የፍቅር የእዝነት የመተሳሰብ ሀገር ኧረ ድሬዎች የታላችሁ❤🎉
@mesertmesert8053
Жыл бұрын
ልጁ እሷጋ ብያድግ ደስ ይለኛል ምርጥ እናት
@zufsnyemer79
Жыл бұрын
ከፖሊስነታ እናትናታን ያስበለጠች ክብር ይገባሻል🙏❤
@bute5158
Жыл бұрын
ለሀገርም ጀግኖች በእናትነት ጀግኖች ናችሁ እናት ደግ እናት ደግ እናት ደግ እናት ነሽ
@HailuWorku-xe1ve
Жыл бұрын
እውነት እናት ከልብ የሥራ ዘመንሽን ይባርክልሽ ኢትዮጵያ ያላት ክብር ባንች አየሁ
@tigtig6559
Жыл бұрын
እረፍት ሳጂድ ድንግል ማርያምን አጠራርህ እዴት ያምራል ድንግል ማርያም ሁላችንም ትጠብቃችሁ እናመሰግናችሀለን ድሬ
@yodittesfasion1935
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ❤ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን 🙏የድሪዳዋ ህዝብ የዋህ ነው❤
@mogesgebreyes8766
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ሳጂን ተባረኪ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ እመብርሀን ከእቅፏ አታውርድብሽ :: ተባረኪ :: ❤❤❤
@yonasnashayilma2557
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የድሬዳዋ እንቁ እናት😍😍😍🙏🙏
@sarkysool2341
Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ስትል አንጀቴ ተረበሽ ወንድም አለም አድሜህን ታርዝምልን
@Andyadd
Жыл бұрын
''እናትነት እውነት'' ነው ሲባል አይገባኝም ነበረ🤔። ዛሬ ግን በደንብ ገባኝ። ፈጣሪ ህይወትሽን ይባርክ፤ ይጠብቅ! 👏👏
@mulukentefera6367
Жыл бұрын
እግዚያብሄር ለኢትዮጵያ እንደአንቺ አይነቱን እናቶችን ያብዛልን!!!ለሚጥሉትም ልቦና ይስጥልን አሜን ።
@yeabserabelete5751
Жыл бұрын
እርጋታሽ ብቻ ከዚህ በላይ መልካም ነገር ያሰራሻል ብዬ እጠብቃለሁ የቀደመችዋን የኢትዮጵያውያን እናቶችን አስታወሽን ሁለጊዜም መልካም ሴት ፖሊሶች በታወሱ ቁጥር አንቺ አንደኛዋ ነሽ ስላደረግሺው መልካም ነገር መሰግንሻለሁ
@yalewfekad6904
Жыл бұрын
እባክህ ጌታየ እደዚህ አይነት እናቶች ያሉባትን ሀገራችንን ይቅር በለን ደጋጎች እናቶቻችን አታሳዝንብ ስለድግል ማርያም ብለህ ይቅር በለን
@b.tyoutube8191
Жыл бұрын
አሜን 😭😭😭😭😭😭😭
@tamirrayehubenti493
Жыл бұрын
ፍቅር ነሽ በእውነት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ ነሽ። እግዚአብሔር ይባትክሽ፡🙏❤ 💚💚💛💛♥♥
@tesfayeberhanu1660
Жыл бұрын
ፖሊስ ማለት ህይወት ማዳን ማለት ነው ።። በዚያ ላይ ደግሞ እናትነት ።።። የዘመናችን ምርጥ ሴት ነሽና ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ።።። ልጅሽን ይባርክልሽ ።።።
@KhadijaSoliman-fz2si
Жыл бұрын
ሳላውቀው የምናፋቀው ሀገር ቢኖር ድሬ ነዉ እወዳችሃለሁ❤
@medinamedina8256
Жыл бұрын
ልጆችሽን አላህ በእጅሽ አሳድጊ ጀግና ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gurageful
Жыл бұрын
እንዳንቺ ያለውን ፖሊስ ፈጣሪ ያብዛልን። ፖሊስ እኮ ማለት ትርጉሙ ይሄ ነው ለሌላው መኖር ህይወትን ማስቀጠል።
@leaasafou6356
Жыл бұрын
ተባረኪ ልጆች ይባረኩ ጥላ ማረፊያ አትጪ
@dawitalemayehu9271
Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ልበ ቀና ኢትዮጵያዊ ሳይ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም እናት ሠላምሽ ይብዛ
@user-cq2mo7ps7y
Жыл бұрын
እውነትም ምርጥ እናት ነሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።
@abay5630
Жыл бұрын
ረዳት ሳጅን ቤዛዊት ዋው አንድኛ ነሽ ሁሉንም ነገር ፈጣሪ አሞልቷ የሰጠሽ ምርጥ እናት ምርጥ ፖሊስ የኢትዮጵያን ቆንጆ የመጀመሪያ እንደ ቅቤ የርጋች እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ምርጥ💚💛❤🙏
@Lilik4680.
Жыл бұрын
ኦ.... ገሜ የሰፈሬ ልጅ አንተ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁንም!
@aliwawatube449
Жыл бұрын
ሳጅን ቤቲዬ አላሃ እንዳንቺ አይነት የህዝብ አገልጋይ ፖሊሶችን ያብዛልን በዚህ ህፃን ፈጣሪ ገነት እንዲያስገባሽ ዱአዬ ይድረስሽ
@user-eb4hq1bj1x
Жыл бұрын
እናትነት ትልቅ ክብር ነው❤❤❤
@omg-cb9qv
Жыл бұрын
ልጁን ወስዳ ብታሳድገው እርዳታ ትፈልጋለች እሷል የልጅ እናት ነች የቤተሰብ ሀላፊ ነች እናም በፖሊስ ደመወዝ አትችልም እንደ ሰው ስታስቡት ቋሚ እርዳታ ቢደረግላት ብታሳድከው ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤❤
@user-se9ht1ol5e
Жыл бұрын
🎉🎉❤❤❤❤ማሻአላህ የኔ እናቴ ሀያትሺን የርዝመዉ ኑሪልን የኛ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadakadir2040
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-se9ht1ol5e
Жыл бұрын
@@saadakadir2040 👍👍👍🇪🇹👈
@yonasatle5319
Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ እናትነት ኢትዮጵያዊ ፍቅር ይህ ነው። እናት ያልሆነች ጡቴን ጠብቶ ነው ያደገው ማለት የሚሰማባት አገር የፍቅር አገር ናት ኢትዮጵያ ። ለምን ታዲያ ያ ፍቅር በመላው ኢትዮጵያ አይታይም ? ፣ እንደሆነ ውስጣችን ያለ ነገር ነው ። የብሔር ፌዴራሊዝም ፣ የክልል ፖለቲካ በኢትዮጵያ ይውደም ‼️ ኢትዮጵያዬ በህብረሰባዊነት ለዘላለም አብበሽ ለምልሚ አሜን 🙏🇪🇹🙏
@seblewengel2843
Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲💚💛❤🙏💚💛❤🙏
@welansatesfaye5384
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤትዬ እግዚአብሔር መርጦሽ ለአንቺ ሰጠሽ እንደው ባሳደግሽው ነበር እንረዳሽ ነው!!!! የፖሊስ ስራ ነው የኔ ጎበዝ ቆንጆ!!! ሌሎቻችሁም ይሄን መርሆ ተከተሉ ተከተሉ!!!!
@medinamedina8256
Жыл бұрын
አቦ ጀግና ሴት ነሽ ተባረኪ እድሜሽን ይባረክ❤❤❤❤❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
Жыл бұрын
ያውም ፖሊስ ርህሩህ እናት ተባረኪ የኔ ቆንጆ ሂወትሽ ቤትሽ ቤተሰቦችሽ ይባረኩ ዕድሜ ይስጥሽ 🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇹
@abrhamasefaasefa7239
Жыл бұрын
መልካም እናት እንዳአንቺ ያሉትን ያብዛልን🙏
@bayushtelila
Жыл бұрын
እዲም አይነት ድንቅ ፓሊሶችም አሉ ልቤን በደስታ ሞላሽውኮ የኔ ጀግኒት እደው እይ እፃን እግዚአብሔር እዓሳድጎት ለወግ ማረግ በቅቶ አቺንም እድሜና ጤና ሰጥቶሽ እናቴ ብሎ ጠርቶሽ እግዚአብሔር በሰው ፌት ሞገስን ሰጥቶሽ እደገና ታሪክሽ በድንቅ መፀዓፍ ታሪክ ተፁፎ ታሪክሽ እደ እዲስ የሚወሳበት የተሻለ የክብር ሽ የሞገስሽ ዘመን ይምጣ እህቴ እዬንን ህፃን ፈጣሪ አሳድጎት ሐገር ገዢ አድርጎት በዓለም ታሪክ የሚወራለት ታላቅ ሰው ያድርገው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ደስ ብሎኛል ሴፌሻ አንተም ስላቀረብክልን እዬንን ታሪክ ም ትምህርትም ስለሆንን ለኛ በተለይም ባሁኑ ሰዓት የሰው ልጆች ጭካኔችን ክፍታችንም በበረታበት ዘመን ማቅረብክ ይህ ለኛ ትልቅ ዕርያ ነው እናመሰግንካለን ክበርልን ሴፌሻ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Joels398
Жыл бұрын
የድሬን ህዝብ ምርጥ አመለካከት የትም ፈልገህ አታገኘውም ክብር ለድሬ ህዝብ🙏❤
@senaitoljira
Жыл бұрын
ተግባርሽ ስራሽን ስራሽ ደግሞ እናትነትሽን ድንቅ ኢትዮጵያ ዊት እናት ትልቅ ክብር ና አክብሮት ለዕርሶ ለረዳት ሳጅን ይሁንልን!! ሃገርን የሚያኮራ ድንቅ ስራ!!
@selamselam1397
Жыл бұрын
የዘመናችን እሩህሩህ እናት እና ፓሊስ❤❤❤❤
@tigiasefa6256
Жыл бұрын
betam jegna Nat
@lamrotlegese8444
Жыл бұрын
ይህችን ፖሊስ አድናቂ 😮😮❤❤❤
@impelhabesha632
Жыл бұрын
አንቺ ባለ ደግ ልብ አምላክ ያክብርሽ
@hanaalemayehu8716
Жыл бұрын
ክብር ለድሬደዋ ፖሊስ ድሬ ፍቅር ናቹ
@semirakasaw911
Жыл бұрын
የኔ እናት መልካም ኢትዮጵያ እንዳንቺ አይነት ይብዛልን አላህ ልጅችን ትልቅ ያደረሳልሸ ከናጋ ቤተሰብ ጀግና ነሸ እማ አላህ ይጠብቀሸ ሁሉዬም መልካምትሸ ይቀጥል ❤❤
@babyflower5176
Жыл бұрын
የኔ የዋህ የአመቱ ምርጥ ሴት ነሽ የኔ ደርባባ ጀግና እናት ነሽ እመቤቴ ማርያም እድሜሽን ዘመንሽን ሁሉ ትባርከው የፍቅር እናት ነሺ እንወድሻለን አንች መልካም❤❤❤❤
@jamilanoguse8215
Жыл бұрын
የእኔ ጀግና ፖስቻታለሀ ማርያምን መሸለም አለባት ብዙ እናት ልጆቻቸው አውተው ይጥላሉ ደጋግ እናቶች ደሞ እንድ አንስተው መልካም ተግባር ላይ ይሆላሉ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ
@yaredaynalem
Жыл бұрын
ሰይፉ በባለፈ የተሳደብካትን ካስክ😂 Proud with her❤!
@endrismohammed8642
Жыл бұрын
I swear a god I was searching this comment
@Guragewa5270
Жыл бұрын
ጀግናዬ የሴት ኩሩ ልበ ሙሉ ስታምሪ ፈገግታሽ ይበቃል❤
@user-nu6tt5oo8u
Жыл бұрын
የኔ ጀግና በጣም ነው ያደነኩሽ fb ላይ አይቼ እርሁርሁትሽ ይዝለቅ❤❤❤
@eijleeij
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ 😥 ኮሜንት ልጽፍ ብዬ ግን ቃል የለኝም በfbነበር ያየሁትና ያለቀስኩት
@medinamedina8256
Жыл бұрын
ጀግና መሰሎችሽ አላህ ያብዛልን ማሻላ❤❤❤❤
@tilahun5421
Жыл бұрын
ልትሸለሚ የሚገባሽ ጀግና ነሽ የናትነት ፍቅርን ያስቀደምሽ ❤
@zemenakasa4892
Жыл бұрын
ዘርሺ ሁሉ የተባረከ ይሁን ድሬዎች ሁሌም ፍቅር ናችሁ ተግባርሽ ለአያሌ መልካም ተግባር ሁሉ ገላጭ ነው
@hanaalemayehu8716
Жыл бұрын
ድሬደዋ በጣም ፍቅር ፍቅር ናቹ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@tigistzeray9666
Жыл бұрын
እጂግ በጣም ነው ያከበርኳት እቺ ጥሩ ልብ የታደለች ሰው ነች ሰው እግዚአብሔር እደዚህ አርጎ ነው የፈጠረን🙏
@bilaljemal3090
Жыл бұрын
የምር እናት ነች ክብር ይገባታል። የመአረግ እድገት ባለማገኛቷ ግን ቅር ተሰኝቻለሁ።
@user-yo2xg7sd8j
Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሺ የተባረከ ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገሺ ነሺ
@bezuyefanta896
Жыл бұрын
ማሻአላሕ የኔደርባባ ሥታምሪ እረጅም እድሜ ለውድ እናታችን
@seifuargaw-qn2zg
Жыл бұрын
የምር ጀግና ነሽ ሰው በጠፋበት ጊዜ የተገኘሽ ጀግኒት የተቋሙ ስም እዴት እዳገነንሽው ሌሎች ካንቼ ብዙ ይማራሉ ብለን ተስፋ እናረጋለን
@funanimal19
Жыл бұрын
ጀግኒት ነሽ ሳጅን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤️❤️❤️
@user-sk7sm9cl8j
Жыл бұрын
ፖሊስነት መታደል ነዉ አኮራሽን ሳጅን እኔ ግን ኮሚሽነር ቢሰጣት አይበዛባትም ምርጥ ኢትዮጵያዊት እናት ምሳሌ ነች!!
@saronabi1387
Жыл бұрын
የተባረክሽ ሴት በቤተሰብሽም አንቺም ዘመናችው ይባረክ ❤❤❤❤❤
@Lgenemeti2011
Жыл бұрын
ተባረቢ የኔ እናት እግዚአብሄር ይስጥሽ::
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
እንዴ አንች አይነቶቹን ጀግና የሀገር ዘብ የሀገር እናት ያብዛልን መልካምነት ለራስ ነው ሀገሬን በአንች ውስጥ አየዋት
@DagiAnanu-ox6rm
Жыл бұрын
ፅንስ በቢላ እየቀደደ የሚጥል በበዛበት አንች እውነትም እናት ነሽ
@askme7620
Жыл бұрын
እናት ሁሌም እናት ናት ! እግዚአብሔር ይባርክሽ አቦ 🙏
@donaytroyal860
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ፍትህ ሙስሊም ወገኖቻን መስጊድ ስለፈረሰባቸው
@MOMRakeb7
Жыл бұрын
እናትነት መስጠት ነው ርህራሄና ፍቅርም ጭምር ነው :: እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ አስተማሪ ተግባር ነው ::
@beranamagarsa9437
Жыл бұрын
የኔ መልካም እናት ፈጠሪ እድሜ ይስጥሽ ድሬ ምርጠቹ የፍቅር አገር ❤❤❤❤❤❤❤
@user-vx7me1sj7y
Жыл бұрын
ያኔ እናት ያዋሃ ጀግንት❤❤
@monashmeis8445
Жыл бұрын
እጅግበጣም ፈቅረ ያለቸው ሐገረወዳእናት ፖልስም ሁኖ ትሕታናየተመላባቸው ዜጎች ማግኝታችን እድለኞነን ተመስገን ጌታይ❤❤❤❤❤❤❤
@bamlaktesfayemolla-xk3xj
Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩሽ እማ ኢንተርቢውን እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት
@ummlky1994
Жыл бұрын
የእኔ እናት ተባረኪ ልጅሽን ያሳድግልሽ የዘመናችን ምርጥ እናት ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤
@yemanehabte5190
Жыл бұрын
I wish I can write amharic you are the best mother best police you deserve a good position b/s you are a good example you are real police best citizen I proud of you GOD BE WITH YOU AND YOUR FAMILY 👪
@qamuti1
Жыл бұрын
ያዲስ አባባ ፖሊሶች ደግሞ በዱላ እያቀጠቀጡ ሂዎት የጠፈሉ እንደዚ አይነቶቹ ደሞ ጡታቻዉን እየጠቡ ሂዎት ይዘራሉ🎉 አቦ ተበረኪ
@hannagetaneh2368
Жыл бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽንም ባርኮ ያሳድግልሽ ትዳርሽ ቤትሽ ህይወትሽ በበረከት ይሞላ የኔ ልበመልካም🙏🙏🙏❤❤❤
@jesuswillcome
Жыл бұрын
NO word to express this mother. God bless, YOU and your childrens,long life.
@LanguageEnglish-fu4yd
Жыл бұрын
ነገ ደሞ ልጄ ን ፍለጋ ብላ ትመጣ ይሆናልኮ😢
@abunufentahun-ng1cl
Жыл бұрын
አጋር የወለደችውን ልጅዋን በስደት ላይ በበረሀ በሀሩሩ ምታበላው መታጠጣው አጥታ በተጨነቀችበት ጊዜ መልዓኩ ቅዱስ ሚካዔል ደርሶ ከአለት ላይ ውሀ አፍልቆ የልጅዋን ነፍስ ህይወቱን እንደታደገላት ሁሉ አንቺም ምርጥ የሆንሽዋ መልካም ሰው የዚህን ህፃን ህይወት ደርሰሽ የታደግሽ እህታችን ሳጅን ቤተልሔም የህፃናት አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ፡እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልሽ፡፡
@tsiyonbiruk8342
Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔ እናት እንደው ቃል የለኝም ለምልሚልኝ
@Lilik4680.
Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ይህ ድርጊት ለድ/ዳ ህዝብ የተለመደ ነው እኔ የማውቀው ታሪክ አባቴ እና ጎረቤታችን የሚዋደዱ ጎደኛሞች ነበሩና ዝምድና ለመፍጠር ብለው እማዬ ወንድ ልጁን ጡት አጥብታለች ያውም በአማራ እና በኦሮሞ መካከል ነው ይህ የሆነው ዛሬ ላይ ታዲያ ወንድሜ እህቴ ተባብለን ነው የምንጠራራው ድሬ የ በረሀ ንግስት ኑሪልን ኢትዮጵያዊነት ውጤት ነው ❤
@khayalahusein4760
Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ አዳድ እናቶች ግን ጭካኒያቼው 😢😢😢😢😢
@aschalewteferi644
Жыл бұрын
ረ/ሳጅን ቤቲ ትልቅ ምሳሌ ነሽ በርቺ
@gftfggftfg946
Жыл бұрын
ዋውውው ቤቲ እና ገመቹ ካቻ እና ሲሳይ እናመሰግናለን የድሬ ድምቀቶች❤❤❤❤
@lemlemyeshewalij
Жыл бұрын
የሌባው ሁኔታ በጣም አስቆኛል
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልጆችሽን ይባርክልሽ እድሜ ይስጥሽ በእውነት
@deboamare5171
Жыл бұрын
ቤቲ ከቤትሽ የሚያጣ የሚጎሰቅል አይገኝ የርህራሄ አምላክ ዘርሽን በበረከት ያኑር❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@selamharegwoine9350
Жыл бұрын
ድሬዳዋ ሰዎች ጥሩ ናቸዉ ይባላል
@habtamumeskele9840
Жыл бұрын
እናቴ የኔ መልካም ከኛ ከወለደችን ልጆቿ በተጨማሪ 2 የቤተሰብና 1የጎረቤትልጅ ለረዥም ጊያት ጡቷን አጥብታለች።
@meseretmola1330
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@meseret3201
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ገራሚ እናት ብሎም እንስቤክተር የድሬ የፖሊስ ሰራዊት አባል በመሆንሽ በተለይ በአሁኑ ስአት እንደዚህ አይነት ነገሮች መበራከት አለባቼው አክሎ ልቦናሽም ደረጃሽም ከፍ ያድርግልሽ ፈጣሪ
27:55
Gamo Brothers አለም አቀፍ ዝና እና እውቅናን ያገኙት ወንድማማቾቹ የሰርከስ ባለሞያዎች...አሁን የመጣነው ለ2 ሳምንት ብቻ ነው. |Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 234 М.
16:48
የ "በስንቱ" ድምቀት ታዳጊው ተዋናይ ዳግም | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 205 М.
00:29
Fast and Furious: New Zealand 🚗
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
00:32
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:31
Lehanga 🤣 #comedy #funny
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
00:15
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
One More Arabic
Рет қаралды 50 МЛН
15:25
"አባቴን ካጣሁ በኃላ ያልተቀየረ አንድ ሰው አለ" የአባቴን መልኩንም የወረስኩ ይመስለኛል ዳግም ታምራት የተወዳጁ ድምፃዊ ታምራት ደስታ ልጅ | Seifu
Seifu ON EBS
Рет қаралды 327 М.
1:16:34
እንዳይመጣብኝ ያልኩትን ልጅ ቀስ በቀስ ምግቡንም ጨዋታውንም እናፍቅለት ጀመር! #lifestyle #comedianeshetu #ethiopia #2024
Donkey Tube
Рет қаралды 247 М.
24:03
ሰሀር ስለአነጋጋሪው የወሊድ ጊዜዋ መልስ ሰጠች...በነጻነት ወርቅነህም ስርፕራይስ ተደርጋለች //ቅዳሜ ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 545 М.
17:46
የሚረዱን ሰዎች ተረጂ ሆነዋል ....በየቀኑ 3800 ሰዎችን ምሳ ና እራት የምትመግበው ልበ ቅኗ የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ወ/ሮ ሀናን
Seifu ON EBS
Рет қаралды 120 М.
22:48
ባለፎቶዋ ልጅ ተገኘች!! ፎቶግራፈሩ አንቶኒዮ ያነሳበትን አስገራሚ ቅፅበት አወጋን //ልዩ እንግዳ በቅዳሜን ከሰአት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 262 М.
21:05
‘’ከአንተ ፍቅር ይዞኛል😳😳.. ኮሮና አመጣሽብን እያሉ በድንጋይ ይመቱኝ ነበር'' አዝናኝ ቆይታ ከወጣቷ ሲንዲ ጋር //20-30//
ebstv worldwide
Рет қаралды 258 М.
11:31
ሰይፉ የሚተካውን ታዳጊ እያዘጋጀ ነው...አትሌቶቻችንስ? ሳንቾ በብሬክ ዳንስ ኦሎምፒክ እንዲወዳደር ይላክልን... የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 49 М.
10:28
ተዓምራዊ ማንነት እንዴት እንገንባ? @dawitdreams
Dawit Dreams
Рет қаралды 62 М.
30:59
"ትናንት ላይ የሚያተኩር ሰው የጨው አምድ ነው የሚሆነው... ዛሬ ነው የእኛ" //የቡና ሰአት// በእሁድን በኢቢኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 65 М.
47:18
ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ክፍል 1 | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 878 М.
00:29
Fast and Furious: New Zealand 🚗
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН