የሚረዱን ሰዎች ተረጂ ሆነዋል ....በየቀኑ 3800 ሰዎችን ምሳ ና እራት የምትመግበው ልበ ቅኗ የባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች ወ/ሮ ሀናን

  Рет қаралды 124,418

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 628
@ethiopia3936
@ethiopia3936 Жыл бұрын
ለባቡል ኸይር እሼቱ ገቢ ማሰባሰቢያ ያዘጋጅ የምትሉ ላይክ 🙏🙏 ሁላችንም የአቅማችን ድጋፍ እናድርግላቸው
@semurseid4419
@semurseid4419 Жыл бұрын
but we have lott hero olso lottttttt.....
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 Жыл бұрын
​@@semurseid4419 Yes
@zahraaman8444
@zahraaman8444 Жыл бұрын
tagebe naw
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Жыл бұрын
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ፆም አደረስን ፆመው ከሚጨርሱት አጅር ከሚያገኙት ያርገን ዱአችንን ይቀበለን🤲🏼
@AliAli-cj4hl
@AliAli-cj4hl Жыл бұрын
ሴይፉ ወላሂ እንዴት እንደ ምወድህ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከባለ ቤትህ ከልጆችህ አላህ ይጠብቅህ አባቴ ነው የምትመስለዉ ወላሂ
@shemseiasultan
@shemseiasultan Жыл бұрын
አሚነ
@fatma3189
@fatma3189 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይስጥሽ እህቴ እዳናተ አይነት ሰው በመኖሩ ብቻ ሰውን የሚረዳ የሚያግዝ ስናይ እውነት ኢትቶጲያዋይነት መኖሩን ስናይ አሁንም ተስፍ አቆርጥም😍❤💖👏
@nouriaoman2422
@nouriaoman2422 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Жыл бұрын
ምረጥ እናት ሀያት ከአፊያ ጋር ይሰጥሺ ሀናንየ❤
@fhhcvy4730
@fhhcvy4730 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹💕💞🇸🇦
@momina1149
@momina1149 Жыл бұрын
አሚን ጀሚቲ
@momina1149
@momina1149 Жыл бұрын
አወኩሽ kkkk
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Жыл бұрын
በየት መጣሺ በሂድኩበት ትክታተይኝ አለሺ ሀሀሀሀሀ
@zahrazeinu1624
@zahrazeinu1624 Жыл бұрын
አሚን
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 Жыл бұрын
ብልህ ሴት አቤት አንደበት እርጋታ ትህትና አሟልቶ ሰጠሽ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንቺም ጓደኞችሽ ብርክ በሉ በእንደናንተው አይነት ሰዎች ነው እስከዛሬ ፈጣሪ የያዘን ባላቹሁ መልሶ ይጨምርላቹሁ አሜንንን 🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
@zebutube9644
@zebutube9644 Жыл бұрын
አላህ ረመዷንን ደርሰው ከሚፆሙት አድርገን ያረብ ጀግና ሴት ስላቀረብክልን እናመሰግናለን😊
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ
@ራቢነኝሰኢድአባቴነው-ደ8ሸ Жыл бұрын
አንችን አለማድነቅ አለማክበር አልችልም በጣም ትልቅ ሰውነሽ አላህ አንችንም የተሰተፍትን በሙሉ አላህ ይቀበላችሁ አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ማሻ አላህ ❤❤❤❤
@yusra-i4q
@yusra-i4q Жыл бұрын
የኔ መልካም አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤ፈጣሪ ለሁላችንም የተቸገሩ ሰው የምንረዳበት አቅም ይስጠን👏
@Susufkir
@Susufkir Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ሴት አሏህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ ❤🎉🎉🎉
@semira5875
@semira5875 Жыл бұрын
አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ሀቢቢቲ 🤲❤️
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
እንኩዋን ለረመዳን ጾም በሰላም አደረሳችሁ መልካም የጾም የጾሎት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ምኞታቺን ነው 🙏🙏
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yaasminmaxamuud4314
@yaasminmaxamuud4314 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@MF_NEBA
@MF_NEBA Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ Жыл бұрын
እናመሰግነለን
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q Жыл бұрын
Ameen
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
በጣም መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ የናንተ አይነት ደጎችን ያብዛልን ሰይፉ ዛሬ ያቀረባቸው እንግዶች በሙሉ 👌👌
@fafibatitube5958
@fafibatitube5958 Жыл бұрын
የኔ እቁ ጀግና ሴት አላህ እድሜሽን ያርዝመው
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
አዎ እንደዚህ አይነት መልካም ሰሪዎችን አቅርብልን አላህ ይርዳሽ ሀኒ
@hawasayid3229
@hawasayid3229 Жыл бұрын
እንኳን ለተላቁ ወር እረመዳንአደረ ሳችሁ አደረሰን አላህይቀበለን በደስታ የምንፆም ያርገን አገራችንን እዝባችንን ስላምያርገው
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
እዳች ለህዝቡ የማስብ ያብዛልን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን💚💛❤🙏
@asffamile7990
@asffamile7990 Жыл бұрын
የኢትየ ምርጥ ሰወች ሀናን እና አብነት ። ። ።
@Fozita
@Fozita Жыл бұрын
የኔ መልካም ልበ ቀና ሴት አላህ ይጠብቅሽ ከጎንሽ ይሁን ያረብ ❤
@fatumaserebala7722
@fatumaserebala7722 Жыл бұрын
Allah edemana tana yesetachwu
@_Elroi_
@_Elroi_ Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ እህቴ! እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ጓደኞችሽ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አላህ መልካም ሰራሽን ይቀበልሽ መልካም ሰው መሆንሽ ፊትሽ ራሱ ይናገራል ሰይፉ ዛሬ ወሣኝ ወሳኝ ሰዎችን ነው ያመጣክው🙏👍
@bbvv9093
@bbvv9093 Жыл бұрын
የኔዉድ ሀዩስወድሽ ወላሂ በአካል ማገኘት ምኞቴ ነዉ አንችን ከስደት መልስ ከቀረፃ ነፃ የሆነ ጉብኝት ባደርግ ደስ ይለኛል ኢንሽአላህ እድሜና ጤና ሀዩየ❤
@zamzamsaed1189
@zamzamsaed1189 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሽ አላህ ምዳሽን በጀነት ያበሽርሽ ያረብ እኛንም አላህ ወደኸይር ይምራን ያረብ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
እህታችን አላህ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሺ ❤የኔመልካም ዘርሺ ይባረክ
@5gtube
@5gtube Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና በርችልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግኒት ከማንም በላይ ለሀገር የቆመች
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች ረመዷን ሙባረክ ፁመው ከተቀበላቸወ ከተጠቀሙበት ያድርገን ሀገራችንም ሰላም እንድትሆንልን በዱአ እንበርታ ❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
❤ሀንየ የኔመልካም ደግሰው አላህ ይጠብቅሽ የመልካም ሴት አርአያ በደግ ማህበረሰብ ተኮትኩታ ያደገች.ምርጥ የዘመኑ ሰው!!😊😊😊
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
ኢሸአላህ እኔ ከስደት መልስ ምኞቴ አገሬላይ ጎዳና ላይ የሚለምኑ የተቸገሩ ሰውችን እየሰብኩ እንደባቡል ሄር መሰብሰብ ነው የምፈልግ አላህ እንዲርዳኝ ዱአአርጉልኝ ህልሜ ይሄነው
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሺ እህቴ ምንኛ መታደል እኮ
@khadeija1484
@khadeija1484 Жыл бұрын
አለህ የሰከልሽ የኔዉድ
@zaharamohammad2790
@zaharamohammad2790 Жыл бұрын
@@khadeija1484 አሚን ያርብ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p Жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ውዴዋ
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እና ከመልካም ስራሽ ያቆይሽ ሴፉዬ እግዳህ አሪግተህ ስለ ጋበዝካት እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ከሙሉ ቤተሰብህ ተመኘውህ
@howaibrahim-lk3hf
@howaibrahim-lk3hf Жыл бұрын
ማሻላህ እናት የኔ ውድ አላህ ጀዛቹህን ይከፈላቹህ ሀቢቢቲ እኛም የመዳም ቅመሞች አገራችን ገብተን እደዚህ ጥሩ ሰራ እድሰራ አላህ ያግዘን ያረብ ወድ የኢሰላም ልጆች ረመዳን ከሪም አላህ በሰላም ያድረሰን አሜን🙏🙏🙏
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀናን አላህ በራህመቱና በእዝነቱ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ቃላቶች የሉኝም
@hananseid57
@hananseid57 Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ አልቃሻ ደግ አላህ ይጠብቅሽ ኸይር ስራሽን አላህ ይዉደድልሽ ረመዳን ሙባረክ ለሁላችንም❤❤❤❤
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
ኮሜተሮች መብታችን እየተከበረልን ነው ሰይፉ ያዘዝነውን ማቅረብ ጀምሯል አብነትና ሀንየ የዛሬው ምርጥ እግዶች😊
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ Жыл бұрын
እጅግ ሲበዛ የዋህ ቅን ልብ ያላት ናት ወላሂ ስለሷ ለማውራት ቃላቶች ያጥሩኛል ብቻ አላህ አፊያ ኢማን ረዝቁን አብዝቶ ይስጥሽ የኔ ፀባየ ሰናይ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለአላህ ብዬ እወድሻለው ውዷ የአኬራ እህቴ
@bint6359
@bint6359 Жыл бұрын
እንዳቺ አይነት እንቁ ብልህ ሴት ብሆን ብየ እመኛለሁ ወላህ ሀኑየ አላህ ይጠብቅሽ ለአላህ ብየ ነው የምወድሽ
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
ሀኒዬ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥሽ የበለጠ እንድትረጂ ሪዝቁን ይክፈትልሽ ዕርዳታ ለሚያደርጉት ሁሉ ረቢ የበለጠ ይስጣችሁና ስጡ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ Жыл бұрын
ዛሬ ወሳኝ ሰዉ አቀረብክ ሰይፍሻ የኔ ጀግና አላህ የመልካም ስራ ምንዳሽን ይክፈልሽ ድንቅ ሴት ነሽ በቀጣይ ማስተር አብነትን አቅርብልን
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ
@ሰላምለሰውዘርበሙሉ-ወ4ዠ Жыл бұрын
ሀናንዬ የኔ መልካም ሴት አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ወላሂ ላንቺ ቃል የለኝም በዘር በሀይማኖት ሰው ሳትለይ ሰው በመሆኑ ብቻ 😢 ምን እንደምልሽ አላውቅም የዘመኔ ድንቅ ጀግና አላህ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ ከአፊያ ጋር I don't have word for you My Allah bless you❤❤
@enayaahemd-kv1lh
@enayaahemd-kv1lh Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ይስጣቹ ያረብ
@KUA18118
@KUA18118 Жыл бұрын
በርቱ አይዞችሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን🙏🏽
@aapp8779
@aapp8779 Жыл бұрын
ማሽአላህ. ሀኑ. አላህይጨምርልሽ. ያችአይነቱንና. መሰሎችሽን. ያብዛልን. ረመዳን. ሙባረክ. ያጀማአ. በሰላም. ደርሶ. ፆመን. ከምን ጨርሰው. ባሮች. አላህ. ያድርገን. አሚን
@Salsibel
@Salsibel Жыл бұрын
ሀናንዬ የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቅን ሰው በርቺ ትልቅ ነገር እጠብቃለን በአቺ ሰይፉ አሁን ገና ብሮግራምህ እየደመቀ ልዩ እየሆነ መጣ ልዩ ልዩ ሰዎች እያቀረብክነው ማስተር አብነት እና ሀናን በዚህ ፓሮግራም ሁሌ እጠብቅ ነበር እናመሰግናለን
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ አላህ ያግዛችሁ አምሳያሽን ያብዛልን ❤❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር,ዘንድ:- መረዳትን, መርዳትን, ያስተምረናል!🙏🏾✌🏽🕊💚💛❤️
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ሀንየ ከነባልዴረቦችሽ አላህይጠብቅሽ ዛሬ ገና ምርጥ ሰዉ አቀረብክ❤🎉🎉🎉🎉😊
@aminathussen8595
@aminathussen8595 Жыл бұрын
ሀናንና ማስተር አብነት ከበዴ አላህ እድሜችሁን ያርዝመዉ ከዚህ በላይ ያሰባችሁትን ያድርግላችሁ የበጎ ሰዎችን ስላቀረብክ እናመሰግናለን ሰይፍሻ
@የጃማልጅ-ኰ3ጰ
@የጃማልጅ-ኰ3ጰ Жыл бұрын
ሀኑን አላህ ይጠብቅሽ የኔ ወርቅ ያንቺ አይነቶችን ያብዛልን❤
@kemaljemela
@kemaljemela Жыл бұрын
❤❤❤ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ከሪም ብያለሁ ሀናንዬ አላህ ሀያትሽን ያርዝመው ከአፊያጋ አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሠላም ያድርግልን አሚንንን🙏🙏🙏🙏🙏
@ሀናንጎደሬዋ
@ሀናንጎደሬዋ Жыл бұрын
ሀኒየ የኔ ጀግና ዉድ የእስልምና እህት ወድሞቸ እኳን ለታላቁ እና ለተከበረዉ ወር በሰላም አደረሳቹሁ ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን 🤲🤲🤲
@halimaabdurohman7520
@halimaabdurohman7520 Жыл бұрын
የኔ ምርጥ እናት አላህ ርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሰይፉሻ ሰላቀርብክልን በጣም እናመሰግናለን ተባርክ
@mamuttas7126
@mamuttas7126 Жыл бұрын
ዛሬ ሰይፉ ያቀርባቸው ሰውች በጣም ጥሩ ነው ኢትዮጵያኝ ማለት ይህ ነው መርዳድት ብህላች የሆነ ለስው ፈቀር ይኑርን...
@jenetifisadri6118
@jenetifisadri6118 Жыл бұрын
ይህንን የተባረከ ስራ የተባረከ ሃሳብ ያመነጫቹህ ሰዎች ክብር ይገባችኋል አሏህ መልካም ስራቹሁን ሁሉ ይውደድላቹህ ምንዳውን አብዝቶ ይክፈላቹህ ። ባቡል ኸይሮች በርቱ ህንፃው ተገንብቶ የራሳቹህ የሆነ የገቢ ምንጭ ይኖራቹህ ዘንድ ምኞቴ ነው‼M.N
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ
@ፋፊነኝየልጄናፋቂ Жыл бұрын
ሀንዬ የሁሉ እናት አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
@ኡምሙሐመድነኝየራያዋ Жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኔ ደርባባ ሻህር ሙባረክ አለይኪ የኔ መልካም ሴት አላህ ፆምሽን ይቀበልሽ ሰይፍሻ እናመሠግናለን ❤
@sarahabshawet
@sarahabshawet Жыл бұрын
ሀኒዬ የኔ ደረባባ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን የኔ አዛኝ እናት ለምታረጊው ሁሉ አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ 🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🕊
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ Жыл бұрын
ረመዷን ሙባረክ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን❤
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Жыл бұрын
ሀናን ማህሙድ የዘመናችን ድንቅ እንስት አላህ እድሜሽ ን አላህ ያርዝመው ❤❤❤❤
@senedibrahimaliibrahim8794
@senedibrahimaliibrahim8794 Жыл бұрын
ምርጥ የደሀውች እናት ነሽ አንቺና ጓደኞችሽ አላህ ሀያትሽን ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከዚህ የበለጠ ገና ብዙ ወገኖቻችን እንደምትደግፊ ምንም ጥርጥር የለኝም
@umumahirእሙሙአዝ
@umumahirእሙሙአዝ Жыл бұрын
ማሻአላህ ሀናነየ አላህ ያግዛችሁ ሰይፉየ እናመሰግናለን በተለያዩ ነገሮች ስተንተጋገዝ ደስ ይላል
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ደስ ስትል.... ❤ እንዳንቺ... አይነት... ሰውይብዛ በየመንደሩ
@ghideybeshir9268
@ghideybeshir9268 Жыл бұрын
Allah yrdish j. K. R ❤
@ዜድ-ጨ9ለ
@ዜድ-ጨ9ለ Жыл бұрын
ማሻአላህ እህታችን አንች እና ማስተር አብነትን አለማመስገን አይቻልም ለሀገር ለህዝብ እምታገለግሉ እንቁ ልጆች ናችሁ
@bayeda3062
@bayeda3062 Жыл бұрын
መሻ አላህ የኛ ብርቱ ሴት አለህ ይጣብቅሽ🥰🥰🥰
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
❤❤❤ ምርጥ ተምስሌት ያሁሉም እነት ያስው ዘርን ያጠቀለለ በርቱ 🎉
@Highhandedness
@Highhandedness Жыл бұрын
የኔ ውድ ጀግና ልበ ቀና እናት አላህ ያቆይሽ አላህ ይጠብቅሽ ከዚህም በላይ አላህ ከፍ ያድርግሽ ያረብ በጣም በጣም ለአላህ ብየ እወድሻለሁሁሁሁ❤❤
@shemseseid3791
@shemseseid3791 Жыл бұрын
ደስ ያለኝ ነገር ሁሌ መለመን ሳይሆን መስራት እና ማሰራት የሚለው ሀሳብ ነው ይህ እንደ ህዝብ ሁላችንም መተግበር ያለብን ግዴታ ነው
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ እህት አላህ ሁላችንንም ሰጭያዲርገን
@hananahmed1434
@hananahmed1434 Жыл бұрын
❤ The first place I want to visit when returning to Ethiopia 😊 You're a real hero Hani😊 May Allah bless you Hani! Thanks Seifu 🙏🙏
@abeselomyeshiambel6508
@abeselomyeshiambel6508 Жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነቱ ያብዛልን ከእህት በላይ ነሽ
@IndisMahammad
@IndisMahammad 7 ай бұрын
ማሻአላህ እድህ አይነት ሰወችን ያብዛልን
@ፎዚያኡስማንወሎ
@ፎዚያኡስማንወሎ Жыл бұрын
አላህ እድሜሽን የርዝመው እንሻአላህ ሰርጌን በቡል ከይር ነዉ የማደርገው
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Жыл бұрын
አላህየ ኸይር ስራ እዴት ያስደስታል መታደል ነዉ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@endris5178
@endris5178 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሺ እናቴ በሆሺ በየተመኘሁ❤❤
@alwaaa9413
@alwaaa9413 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ ይጥብቅሽ የኔ ጀግና
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ Жыл бұрын
ሰይፍ ሰሞኑን ለዚህ መድረክ የሚመጥኑ ሰወችን እየጋበዝክ ነው ክበርልን የኔ ደርባባ አላህ እርዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ያረብ
@umjamalbalagerwa
@umjamalbalagerwa Жыл бұрын
ሀኒዩዩዩዩ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅሽ ታድለሽ መታደል ነዉ ለድህ አይነት ስራ መመረጥ ታድለሽ ከምር ታድለሽ ማሸአላህ ያረብ አረጅቸም በዘግ ብህድ ለዚህ ስራ ወፍቀኝ
@yusfyemRr
@yusfyemRr 6 күн бұрын
ጀዛሽን ከላህ ይክፈልሽ እሆቲ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
ጀግናዋ ሀናን አብሺር በርቺ ኢንሻአላህ ይሳካል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ማለፍ አልችልም ሀናን ቀርባ እጅ ታሪኩን አቀዋለሁ ጀግና እናት
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
የኔ ጀገና አላህ ሀይር ስራሽ አላህ ይቀበልሽ ወላሂ ስወደሽ ❤❤❤❤🍓🍓🍓❤
@halimadawud-gi8ez
@halimadawud-gi8ez Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሀኒ አላህ ይጠብቅሽ አላህ ይርዳሽ ያረብ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
@መሬምነኚተሥፈኛዋ Жыл бұрын
ሠይፋ በጣም እናመሠግናለን❤❤❤የኔ ደርባባ አላህ ጀዛኪ አላህ ኸይረን ጀዛ❤❤❤❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
የኔ እናት አላህ እደ ሀናን እና እደ ነኢማ አይነት በሀገራችን ያብዛልን ያረብ አድሜ እና ጤና ከረጅም እድሜጋ ይሥጣቹ ውዶቼ የአረጋያኖች ብርሀን ናቹ❤
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Thank you so much sister 💕🙏
@NuredinAwelu
@NuredinAwelu 2 ай бұрын
የሰውን ልጅ አይደለም መብላት (መጠጣት)የሚፈልግ ፍጡር ሁሉን ማብላትን እሚያህል ምንም ነገር የለም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልሽ የጀነተል ፊርዶስ ቆንጆ አላህ ያርግሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@thufeekbirhanu305
@thufeekbirhanu305 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አንቺ ጀግና ሴት አላህ ያበርታሽ የደሃዎች እናት አላህ እድሜሽን ያርዝመዉ
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 Жыл бұрын
የኔ ውድ ሀናንየ አላህ ይጥብቅሽ ማሻ አላህ እርጋታሽ እና ትህትናሽ የልያል ማሻ አላህ
@aishaumer179
@aishaumer179 Жыл бұрын
❤❤ አላህ ያቆይሽ የኔ ጀግና 😍😍
@meremmerem
@meremmerem Жыл бұрын
አላህ ኸይር ስራሽን ይቀበልሽ ምርጥ ሴት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 Жыл бұрын
ከተለቀቀ ገና 8 ደቂቃ ከምኔው አይታችሁት ነው ኮመንት የሰጣችሁት 😂😂😂 ለማንኛውም እንደዚህ መልካም ሰወችን ያብዛልን
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ሀናን ምርጥ ሰው
@henockandualem5332
@henockandualem5332 Жыл бұрын
Live
@madinadavood7707
@madinadavood7707 Жыл бұрын
😂አይገርምም
@madi8643
@madi8643 Жыл бұрын
ታሪኴን ስለሚያውቁ መሰለኝ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
ሰዉእኮ ስራየለወም
@bdvdbbbdhf
@bdvdbbbdhf Жыл бұрын
❤❤አላህ ረጅም እድሜ ይስጥሽ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Жыл бұрын
አቺእና አቶቢኒያም ምርጥ ሰዉ ናችሁ😊
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ከዚህ በላይም የምትረዱ ያድርጋችሁ ባቡል ኸይር
@hayatali8594
@hayatali8594 Жыл бұрын
መታደል ነው በከይር ስራ መሰማራት አላህ መልካሙን ስራሺን ይቀበልሺ እህት ማሻአላህ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ Жыл бұрын
ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅሺ እህታችን ሀኒ ጀግናችን ነሺ
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Жыл бұрын
ጀግናዋ ሴት ብራቮ 👏👏👏👏👍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
ያላህ የተቸገረን መረዳት ምናአይነት መታደል ነው 🌷🌷🌷👍👍👍
@seada5485
@seada5485 Жыл бұрын
ማማየ አላህእረጂምእዲሜከጤናጋርይስጥሽ የሁሉናት ክፉአይንካሽ ሰይፊሻ እደዛሬዉ አስደስተህኝአታዉቅም ሀንየንና ማስተር አብነትንስላቀረብክልንእናመሰግናለን
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
ጀግናየ ነሽ የኔ ውድ እህት አላህ ይጨምርልሽ የኔም ምኞት ነው❤
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي
@أاللهمإنأسألكالعفووالعافيةفيدي Жыл бұрын
የኔ ውድ ሀኒየ ጀ ዛ ኪላ ህ ኸይር ረጂም እዲሜ ይሰጥሸ መልካም ሰራሸን አላህ ይቀበልሸ ፅዳታቸሁ ደሰ ሲል በርቱ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥሽ
@amex_entertainment
@amex_entertainment Жыл бұрын
❤❤
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ለዛ
Рет қаралды 358 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ባቡል ኸይር በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ
5:43
መንግስት ሊገድለኝ ነበር "ጃዋር@jawarmohammed7568 @dwnews
36:21
ቆራጥ ማንነት እንዴት ይገነባል! @DawitDreams
37:54
ውሎ በባቡል ኸይር በጎ አድራጎት ድርጅት
2:29:37
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН