🔴ተጠንቀቁ ወጣቶች አትታለሉ!

  Рет қаралды 19,878

ቤተ ያሬድ Bete yared media

ቤተ ያሬድ Bete yared media

Күн бұрын

Пікірлер: 41
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 7 ай бұрын
መምህር ፀጋዉን ያብዛዎት እድሜና ጤና ይስጦዎት የእርሶን ስብከት በእንባነዉ የምሰማዉ የተዘጋዉ ልቤ በእርሶትምህርት ተከፈተልኝ አሁንም የሰማሁትን በልቦናዬ ይፃፍልኝ ቸሩመድሀኔአለም ❤❤❤❤❤❤
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 7 ай бұрын
እድሜና ጤነውን ይስጥልን መምህራቻን እዮብ እንወድሀለን
@NsaFteaw
@NsaFteaw 7 ай бұрын
በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን❤
@zinashtemesgen4174
@zinashtemesgen4174 7 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሄር ቤተሰቦች የድንግል ማርያም ወዳጆች🙏 መምህራትን አስተማሪያችን ገሳጻችን በእውነት በእድሜ በጤና ያኑርልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን🙏
@alemdesta454
@alemdesta454 7 ай бұрын
መምህሬ ጸጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው እግዚአቢሔር💙😊
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅምእድሜ ያድልልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@y9gh956
@y9gh956 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሩ እዮብ❤❤❤❤
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 ай бұрын
አቤት የኔ ከቱነት😢😢 ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እህታችንም ፀጋዉን ያቦዛልሽ ዊይ አደብ💒❤
@Yeruksew
@Yeruksew 7 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን ለነፍስ ምግብ የሚሆን ትምህርት ነዉ አቤቱ ሰምተን የምንተገብርበትን እዉቀት ስጠን
@samritube5541
@samritube5541 7 ай бұрын
የስው ልጅ ፈተና የሚመነጨው ከአይን አምሮትና ከልብ ምኞት ነው ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🎉🎉
@yrgg1047
@yrgg1047 7 ай бұрын
Be ewunet le memehirachn tsegawun yabazalen egzbiher 🤲🤲🤲❤❤❤🙏🙏🙏
@tesfabeegziabher7101
@tesfabeegziabher7101 7 ай бұрын
መምህሬ ጸጋው ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርከው እግዚአቢሔር
@TeketeleLerago
@TeketeleLerago 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@ተዋሂዶ
@ተዋሂዶ 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እህታችን አንቺም ላቀረብሽልን ምስጋና ይድረስሽ❤❤❤❤❤❤
@ghgh4028
@ghgh4028 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያስማልን ዉድ መምህራችን አሜን
@bezageremew8387
@bezageremew8387 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን❤❤❤
@መቅደላዊትወልደሚካኤል
@መቅደላዊትወልደሚካኤል 7 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ❤❤
@AmenNagash
@AmenNagash 7 ай бұрын
Kale Hywetn Yasemaln Egziabher Legnam Lbona Ysten
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 7 ай бұрын
Memeher Qaleheywet yasemalin ❤❤❤❤Egziabher ken Beteseboch Yetebeqellen Egziabher Lebonachin Yetebeqellen ❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን መምህር
@selamselam2754
@selamselam2754 7 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ሰላምታ አስጣጣችሁ ግን ማስተካከል አለበት:: ጎምበስ ብለሽ ሰላምታ መስጠት አለብሽ :: ግትር አትበይ ትህትናንም ማስተማር አለብሽ: ብዙ ግዜ ስለምታዘብሽ ነው :: ተባረኪ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
@ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ቃለ❤ህይወት ያሰማልን❤
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 7 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ቃል ሂዎት አሰማልን🙏💒🙏💒🙏💒🙏
@anakhanded485
@anakhanded485 7 ай бұрын
ቀለህይወት ያሰማል መምህራችን ኢዮብ እዉነት ነዉ የሰዉልጅ እሚፈተነዉ በገዛ እራሱነዉ 😢
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 7 ай бұрын
መምህርዬ
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 7 ай бұрын
Kale hiwet yasemaln memhrachin &ehtachin
@meseretabate1018
@meseretabate1018 7 ай бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን❤
@fggh6526
@fggh6526 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@MOAY-o5g
@MOAY-o5g 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@serklma4551
@serklma4551 7 ай бұрын
ቃለሕይወት ያስማልን መምሕር
@solomonerifo629
@solomonerifo629 7 ай бұрын
አሜን መምህር❤❤❤
@kenandinku439
@kenandinku439 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chfgshe8626
@chfgshe8626 7 ай бұрын
የኔው ጉድ ነው
@AddisTamru
@AddisTamru 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@ንግስቷነኝየንጉሱ
@ንግስቷነኝየንጉሱ 7 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን
@EsetSisay
@EsetSisay 7 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን
@ZenashGebru-u2g
@ZenashGebru-u2g 7 ай бұрын
Kale heywt yasmalen bedma besega ykoylen
@ertselam
@ertselam 7 ай бұрын
Amennnnnnn
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 7 ай бұрын
አውቆ የተኛ ቢቀስቅሱትም አይስማም ለዚህ ምድር ይሆን ይሆናል ግን ለዘላለም ህይወት አይስራም እንኳን ከእንቅልፍችን ከሞትም ተነስተን የምንቆምበት የፍርድ አደባበይ አለና በግ የእረኛውን ድምፅ ለይቶ እንዲያውቅ እኛም የእውነተኞቹ እረኛችን ድምፅ የምናውቅበትን ልብ ስጠን:: kzbin.info/www/bejne/qamvZoNql5mobNUsi=DwY-1M1GZzRN-pgW
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ዕላል ቤትና፥ ደቂ ሓምቢር
1:11:33
Korate10 Media
Рет қаралды 3,9 М.
Սողոմոն եղբայր
45:17
Mari G
Рет қаралды 4,7 М.
እግሩ ይቆረጥ አሉኝ JIMMY BERYAWI #BERHAN TUBE  #testimony
1:15:22
ደስታን ለማግኘት የሚከፈል ዋጋ...ዲ/ን ዘላለም ታዬ
34:32
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН