ስለጋብቻ የማንን አስተምሮ ትቀበላላችሁ?የጳውሎስን ወይስ የማሜን//እፎይ/እሙ//ጰላድዎስ

  Рет қаралды 2,010

አርማጌዶን ሚድያ / Armageddon Media

አርማጌዶን ሚድያ / Armageddon Media

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@mariyammariya5773
@mariyammariya5773 8 сағат бұрын
እፎይ ወንድማችን በርታልን ጀግናችን ነህ ኑርልን ወንድማችን ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ እሜን እሜን ❤️❤️❤️❤️❤️
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s Күн бұрын
የኔ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው የፍቅር አምላክ ነው👏👏👏☺️☺️☺️☺️☺️☺️
@messeretbekele2888
@messeretbekele2888 21 сағат бұрын
ጌታችን ክርስቶስ ሢወለድ አምላክ ለመሆኑ 2 አመት ተጉዘዉ መጥተዉ ሥጦታ በመሥጠት ሰግደዉለታል ትንቢቱም ተፈፅሟል ። አምላክ ነው
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Күн бұрын
እፎይ ግን ምን አይነት አይምሮ ነው አምላክ እግዚአብሔር የሰጠ ከቁርሃኑም ከመፀሐፍ ቅዱስም እንዲ እያጣቀሱ መናገር በእዛ ላይ ምዕራፍ እና ቁጥሩን ጭምር መጥቀስ ይሄስ አስገራሚ ነው የዘመናችን ክስተት ነክ እንደው አብታም ብሆን ኖሮ ክፍ ያለ ሽልማት ነበር የምሰጥ የነበረው ነገር ግን ከስጦታዎች ሁሉ በላጭ ጤንነት ነው ለእዚህ ደግሞ ሰጪ እግዚአብሔር ነው እሱ ጤና እና እድሜ ይስጥ ለዘመናት ኡስታዞቻቸው ሲሸውዱት የነበሩትን አንተ አፍርሰከዋል
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s Күн бұрын
አሜን ሰው ከሚሰጠው እግዚአብሔር የሰጠው ይበልጣን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው👏👏☺️☺️☺️☺️☺️
@BikiMan-v9c
@BikiMan-v9c Күн бұрын
እፎየ እናመሰግናለን ፡ እፎይ ብለን በእምነታችን እየኖርን ነው። እግዚኣብሄ ይመስገን።
@ኢቶቢያዊነኝ
@ኢቶቢያዊነኝ Күн бұрын
እፎየየ❤❤❤❤❤ማርያምስወድህ❤❤❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Күн бұрын
ደምርከኝ❤
@miratatachane
@miratatachane Күн бұрын
ቁዱሰ ጳ ዉሎስ❤❤❤ እፎይ ጃግና በርታ ❤❤❤❤
@tedrosbrhane
@tedrosbrhane 22 сағат бұрын
ሁሉ ሰው እንደ እፎይ መምሰል ሳይሆን ወደ ክርስቶስ መምሰል ነው ጥሩ,,,,but ልክ እንደ እፎይ ቃሉ መጥናት በደም ሁሉ ክርስትያን ደሞ ዋናው መንገድ ነው,,,ኣንተ ደሞ እፎይ ተባረክ
@MariaS0l0m0n-f9s
@MariaS0l0m0n-f9s 4 сағат бұрын
efoyi wufffffff biyebihalehk wudddd be egziabher fikir ❤❤❤❤❤
@Hayat-i7p5k
@Hayat-i7p5k Күн бұрын
በእወት እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ቃለህወትን ያሠማልን❤❤❤
@mahinigaa6997
@mahinigaa6997 Күн бұрын
God Bless You efoyeeeeeeeeeeeeeee
@direbe-r1f
@direbe-r1f Күн бұрын
ቁዱሰ ጳ ውሎሰ❤❤❤❤
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Күн бұрын
ደምርኝ❤
@KalabZanaba
@KalabZanaba 21 сағат бұрын
ነብዩን አንብ እያለ ሲያሰቃየው እውነት ቅዱስ ገብርኤል ከሆነ መፃፍና ማንበብን ያስተምረው ነበር
@SolomonSeifu
@SolomonSeifu Күн бұрын
እሙ እኳን በሠላም ተመለሽ ድምፅሽም ወኔሽም ናፍቆን ነበረ የሴት ጀግና ነሽ የምር
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@Fentefe
@Fentefe Күн бұрын
ይቅር ባይ ብትሆኑማ ሠይፍ አትስሉብንም ነበር ሠይፍ የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ ይልሃል የይቅርታው ባለቤት
@RobilKalkidan
@RobilKalkidan Күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef Күн бұрын
አህዝቭች ድግይ አይስምም እድ እግዝአብህር ይትብቅህ እፍይይይይ
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p Күн бұрын
እንነዝህ ሰዎች ግን እንዴት ልባቸው ታወረ. እፎየ ለኛም በእምነታችን እንድንፀና እያደረግከን ነው ❤❤
@tedrosbrhane
@tedrosbrhane 22 сағат бұрын
Weyne be tigrna demo sitastemhr tiru neberu ante tebarek geta bedemu yishefinh
@messeretbekele2888
@messeretbekele2888 21 сағат бұрын
ጌታ መሆኑን ስለታመነበት በሕፃንነቱ ነዉ ወደ ግብፅ ሀገር እንዳይገሉት የተወሰደ ዉ
@MelakuEshetu-n4j
@MelakuEshetu-n4j Күн бұрын
እፎዪ ወንድሜ እንኩዋን ደህና መጣህ ደግሞ አምሮብሃል አሁንም እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ፡፡ በርታልን ወንድሜ ፡፡በእዚህ በአስከፊው እና በመጨረሻወ ዘመን ዋዜማ ላይ የተገኛችሁ እፎይ፤ አርዲ ፤ እሙ ፤ ክርስትያን እና ሌሎችም ስማችሁን የማላውቀው ወነድም እህቶቻችን እናነተ የጥበብ ፤ የማስተዋል ና የትእግስት ሰዎች፡፡ እኔ ስለ እናንተ ቃላት ያጥረኛል ፡፡ ስለ እናንተ ሳስብ በ እውነት እንባዪ ይመጣል ፤ ስለምወዳችሁ ስለማከብራቸቭሁ እና ስለማደንቃችሁ እሳሳላችሁዋለሁ ፡፡
@MemeMelaku
@MemeMelaku Күн бұрын
የአረብወንዶች ስሜታቸውን የማይቆጣጠረለት ለዚነው የአረብሀገርሴቶች እናውቃለን ሰራተኞች
@tgabab6759
@tgabab6759 Күн бұрын
ጀግናችን
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf Күн бұрын
ደምርኝ❤
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef Күн бұрын
እፍይይእግዝአብህር ይትብቅህህ
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@Armageddon1221
@Armageddon1221 6 сағат бұрын
@@fatumaahmed5728 የላኪው ፍቃድ ምንድን ነው?
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 5 сағат бұрын
@Armageddon1221 የራሱን ፍቃድ የምድን ነው የማይሻው
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 5 сағат бұрын
የራሱን ፍቃድ ለምንድን ነው የማይሻው
@Armageddon1221
@Armageddon1221 5 сағат бұрын
@fatumaahmed5728 የኔን መልሽ
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s Күн бұрын
4 ሴት እያመረጡ ለመሸክሸክ ነው 🤐🤣🤣😉 ይህ በእውነት ከሰይጣን ነው።😪😂😂😂😂
@Fentefe
@Fentefe Күн бұрын
ስለ አጋንንት ማወቅ ዕውቀት ነው ይልሃል
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
እፉኝ መጀመሪያ ካፓርቱን አምጣለት
@messeretbekele2888
@messeretbekele2888 22 сағат бұрын
ቅዱስ ጳውሎስ ም ሊፅፈዉ ይችል ነበር ከአርዲት አንድ ነዉ
@Fentefe
@Fentefe Күн бұрын
ጳውሎስ ክርቲያኖችን ያሳድድ ስለነበረ በመብረቅ ነው የተመለሰው
@relaxingthoughts9725
@relaxingthoughts9725 Күн бұрын
ተመለሰ::
@BelaymelakuAnbessie-pb3fb
@BelaymelakuAnbessie-pb3fb 5 сағат бұрын
ብርሃንን ከጨለማ ማወዳደር እንዴት ይቻላል ወንድም እኔ የጳውሎስን የአብርሃምን የይስሃቅን ጋብቻ እመርጣለሁ።
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Күн бұрын
አህዛቦች ቁርሃናቸውን የእፎይን ያክል እንኳን አያውቁትም ዝም ብለው በአረብኛ መቅራት ነው የሚያውቁት
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s Күн бұрын
እኮ እየደበቁም ነው😮😂🥺🤣
@Fentefe
@Fentefe Күн бұрын
ቁርአን ስለ ሴቶች በገነት እንዴት እንደሚኖሩ አይናገርም እንዴ? ስለወንዶቹ ነው ያዬሁት የሚያገቧቸውን የሴት አይነቶችን ይዘረዝራል? በምድርም አራት ሴት እንዲያገባ የተፈቀደለትለወንድ ነው በክርስቲያን ደግሞ ብትችሉ በድንግልና ካልሆነ አንድ ወንድ ለአንድ ሴት የሚል አለ ታዲያ የቱ ይሻላል?
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@SisaiSisai-m1m
@SisaiSisai-m1m 9 сағат бұрын
❤❤❤❤
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
@fatumaahmed5728
@fatumaahmed5728 6 сағат бұрын
“እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።” - ዮሐንስ 5፥30
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
💥  ሻሀዳ ለምን በአላህ እና በመሀመድ ብቻ ይያዛል?💥 እፎይ//RD  November 11, 2024
45:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН