አትጠራጠሩ በፋኖ ውስጥ አዲስ አቅም ተፈጥሯል

  Рет қаралды 45,785

ኢትዮ ሰላም_Ethio Selam

ኢትዮ ሰላም_Ethio Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@QwQw-m7m
@QwQw-m7m Ай бұрын
የልጅ አዋቂ ነህ እደግ በበጉ አስተሳሰብ ይሁን
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Ай бұрын
ድል ለፋኖ ሰላም ለኢትዮጲያ
@yeneneshdebashu2483
@yeneneshdebashu2483 Ай бұрын
ቴዲ ምረጥና ሀቀኛ ጋዜጠኛ የእወዉነት አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ። ሀገራችንን በፍፁም ሠለም ያፅናልን የድግል_ልጅ ህዝብን ይቴደግልንን።
@alemzewedu530
@alemzewedu530 Ай бұрын
ትክክል ነህ ተባረክ የመርህ ሰው
@HenokTafesse
@HenokTafesse Ай бұрын
ቴዲ በጣም ጐበዝ ምጡቅ አእሙሮ ያለህ ወጣት ነህ ገና ብዙ ትሰራለህ በርታ
@solomonbaraki7711
@solomonbaraki7711 Ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርክ ቴዴ የበሰለ ንግግር❤❤❤
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 20 күн бұрын
በጣም አደንቅሃለሁ ሁል ግዜ የምትሰጠዉ ሃሳብ እጋረዋለሁ ምንም ጥርጣሪ የለም ድሉ የፋኖ ነዉ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonsinke457
@solomonsinke457 Ай бұрын
ፍኖ ዉደኋላ የማይመለስ ጀግና ሀይል አለ ፍኖ አማራ ያሽንፍል
@Haylemaryam-br4yp
@Haylemaryam-br4yp Ай бұрын
፦ ትክክል ግምገማነው ተዲ አስፋው። የራስህን ሚድያ ተጠቅመህ ስራ። ከዚይ አደርባይ ተዲ ርእዮት የሚባል ባትጠጋ ደስ ይለኛል።
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
ቴዴ ይመቻህ ጀግናው
@biniyamadmassu7921
@biniyamadmassu7921 Ай бұрын
ድንቅ እይታ ክብረት ይሥጥልን እናመሠግናለን🙏
@MoloNes-u7s
@MoloNes-u7s 20 күн бұрын
ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤
@AshenafiAmogne
@AshenafiAmogne 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤አማራ ፋኖ
@Hareg-ku2hh
@Hareg-ku2hh 5 күн бұрын
You are right Tank you! 🙏Wondemachin 😍Del Le Tekeberew Jegnaw AMARA Fano 💚💛❤️
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 19 күн бұрын
ለዚህ ቤት አድስነኝ ገጨሁህ👍👍👍💚💛❤ ወደፊት
@epepe6102
@epepe6102 21 күн бұрын
ቴዲዬ እንዴት እንደምወድህ የኔ ኵሩ ጥሩ አስተያየት ነው ❤❤❤❤
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 Ай бұрын
SWOT Analysis መሥራት ሁልጊዜ ያስፈልጋል። ቴዲ ትንታኔህ ለሚያስተውል ሰው የበሰለ ትንታኔ ነው።
@MesriTeclia
@MesriTeclia Ай бұрын
@SELAMTA-ሰላምታ
@SELAMTA-ሰላምታ Ай бұрын
የወያኔ ልጆች እፉኝት ናቹ
@golodiassaid4879
@golodiassaid4879 21 күн бұрын
ትክክል! ይህ ወሬኛ እና ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው በጣም የምጠላቸው የወያኔ ቡችላ ናቸው። ከእነሱ ይልቅ ግልጽ የሆነው ስታሊን ወይም አሉላ ይሻለኛል። አስመሳይ ወያኔ ስለሆኑ
@Entertaintube.2
@Entertaintube.2 17 күн бұрын
ወያኔ ከብልፅግና በላይ ጌታን አልሠቀለም እኮ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 25 күн бұрын
የልጂ አዋቂ ቴዶ❤❤ድል ለፋኖ
@gojjamfano
@gojjamfano 19 күн бұрын
በርታ ቴዲ ! 95% ሃሳብህን እንገዛዋለን ።
@MulukenTsegaye-ec6kj
@MulukenTsegaye-ec6kj Ай бұрын
ትችላለህ ማሪያምን።
@solomonsinke457
@solomonsinke457 Ай бұрын
ፍኖ አማራ ከለለ እኮ ኢትዬፒያ የለችም ይህ ጥርጥር የለውም
@belaywonde8282
@belaywonde8282 19 күн бұрын
ድርድር ደርድር እምትለው አልገባንም
@AshenafiAmogne
@AshenafiAmogne 17 күн бұрын
ትክክል
@AshenafiAmogne
@AshenafiAmogne 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@sanwoo2708
@sanwoo2708 Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@WeldeTilahun
@WeldeTilahun 11 күн бұрын
ትንታኔው አሪፍነው ግን ፋኖ አንድ ድርጅትና አንድመሪ ሲፈጥር ይደራደራል ።ፖለቲካውና እውቀቱ ጠፍቶት አደለም ፣ግን ፋኖ ከኢትዮጲያ እዝብጋር ይደራደራል ፣ከዛውጭ ግን መግስት የለም ከጅብ ከገዳይ ርነው መግስትነው ብሎ ቀስ አድርገህ ግደለን ብሎ የሚደራደር
@belaywonde8282
@belaywonde8282 19 күн бұрын
በጣም ትችላለህ
@NathanSolomon-e2p
@NathanSolomon-e2p Ай бұрын
keep going bro
@Sada-d5g
@Sada-d5g 21 күн бұрын
ኧረ ፈጣሪ ምረቱን ያጣለት ቼሩ መድሀኒለም የሚሥኪኑ ገበሪ ዉቃቢ ኧረ ክፉን አጥፋለት መጅገሩ ካልተነቀለ ወይም የነቀዙ መድሀኒት ካልተገኜ ህዝቡ ዘላለም ሟቺ ነዉ
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon Ай бұрын
ቴዲ ሠላም ሠላም !
@elsabethe
@elsabethe 12 күн бұрын
God help fano
@pawlosamehatsion817
@pawlosamehatsion817 22 күн бұрын
የምን ድርድር ነው የምታወራው ድርድር የሚል ነገር አታንሳ ፋኖ ከስይጣን ጋር አይደራደርም የእግዚአብሔር ልጂ ነው።ጨለማ ከብርሀን ጋር ምን ህብረት አለው።
@tilahunassefa8525
@tilahunassefa8525 Ай бұрын
አይመለከትህም የአማራ ህዝብ ነፃነቱን ነው የናፈቀው በልጆቹ ይጎናፀፈዋል ድርድር አይታሰብም አማራ ላይመለስ ተነስቷል
@TedlaTekie
@TedlaTekie Ай бұрын
የጨዋ ልጅ ❤❤❤
@adisalem1512
@adisalem1512 21 күн бұрын
እኔ አላምንም ኢትዮ ሰላም ቴዲቾ ተመለስክ?? ኡፈይይይ
@BestEnglish16
@BestEnglish16 22 күн бұрын
A very subtle analysis, portraying a shrewd and vicious man.
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 23 күн бұрын
ቴዲ ፋኖ አቅም አለው ይህ የፋኖ የውጊያ ስልት የአብይን ወራሪ እንደ ኤድስ አመንምኖ ይጨርሰዋል !!!
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 24 күн бұрын
እና ህዝብ ስላም ፍለጋ ነው የሚዋጋው ፊኖ ህዝብ ነው አንተ የትኛውን ህዝብ ነው ተደራደሩ የምትል በአማራ ጉዳይ ትግሬ አማራ ነኝ ብሎ ድርድር ብሎ ሊሆን ይችላል
@danielasrat6791
@danielasrat6791 20 күн бұрын
LIDETU JUNIOR...
@Altaye61388
@Altaye61388 23 күн бұрын
ቴዲ የፋኖን አሸናፊነት ብቻ ሳይሆን ሂደቱም በትክክል የገባው ነው
@jemilhulichafo3983
@jemilhulichafo3983 22 күн бұрын
እባካቹ የአማራን ልጆች አታስፈጁ ቢሮ ቁጭ ብላቹ
@ethio_salamtehun9955
@ethio_salamtehun9955 8 күн бұрын
ድርድር ድርድር የምትለው አልገባንም ከማን ጋር ወበዴው መንግስት ተብየው ተደራደረ ያለው ከሆዳሞች ከባንዳ ዎቹ ከአማራ ብልጽግና ጋር? ነው ሲሸነፈ ድርድር የለም ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ 💚 💛 ❤️
@Amhara.A.Mohammed
@Amhara.A.Mohammed Ай бұрын
ይች ነገር በማር የተለወሰች መርዝ ትመስላለች!. አንዳንድ ሰዎች በመጀመሪያ ትክክል ትክክል ሀሳቦችን ያነሱና ከዛ እንድታዳምጣቸው ካደረጉ ቡኋላ ያመንካቸው ስትመስላቸው የሚፈልጉትን አጀንዳ ቀስ በቀስ እያታለሉ እንድትቀበላቸው ሊያደርጉህ ከሚፈልጉ ሰዎች አንዱ ትመስለኛለህ ወዳጀ! በህዝባቸው የሚደርሰው ሰቆቃ የሚከፈለው መሰዋትናት መስዋት እየከፈሉ ላሉት ህዝብ እየተሰቃየ ነው ብለህ ልታስሰዳቸው እየሞከርክ ይመስላል ... ያ ማለት ደግሞ ኢትዮጵያዊነትን ለአማራው እንደማስተማር ይቆጠራል!. እንደዚህ ንቀት ጥሩ አይደለም ! አማራ መስላችሁ የአማራነት ስሜት የሌላችሁ ሰዎች ግን ፈጣሪ ይይላችሁ! በመጀመሪያ ፋኖ አማራው ተሰቃየ በገዛ በሀገሩ መኖር አልቻለም ተጨፈጨፈ ብሎ አይደልደ ወደ ትግል የገባው? እና እንደት ነው አሁን በድርድር ስም እንደት ፋኖ ይወቀሳል !? እኔ ድርድር አልጠላም ግን ከማንጋ ነው ድርድር ???
@pawlosamehatsion817
@pawlosamehatsion817 22 күн бұрын
እንደነዚህ አይነቶችን ለስለስ ያሉ ፋኖን የሚደግፋ የሚመስሉ መንግስት ያዘጋጃቸው ጋዜጠኞችን ህዝብ እንዲነቃባቸው ማድረግ አለብን ፋኖ ከሰይጣን አይደራደርም ፋኖ የእግዚአብሔር ሰራዊት ነው።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 21 күн бұрын
የፋኖ ደጋፊ አይደለሁ ግን ከብልጽግና ሴጣንም ቢሆን ይሻላል
@Entertaintube.2
@Entertaintube.2 17 күн бұрын
በሚያሥደምም ትህትና እና ፈሪያ እግዝአብሄር ሥራቸው ሢገባህ ትደግፈዋለህ ሠይጣንን ከሚያሥከንዳ ሠይጣን ይልቅ
@mtilahun4444
@mtilahun4444 23 күн бұрын
14:00 ምን እያልክ ነው? ፋኖ የተናገረውን በደንብ ስማ:: ፋኖ ን ከገዳይ መንግስት ጋር ታወዳድራለክ? አብይ መስሎኝ ህዝብን የሚጨፈጭፈው::
@danielawraris5599
@danielawraris5599 23 күн бұрын
🎉
@belstitiruneh8445
@belstitiruneh8445 25 күн бұрын
አይ!! “ ሆድ ሲያውቅ ደሮ ማታ"ይባላል፡፡ በተለወጠው ዓለም እንገናኝ፡፡ዓለም አርጅታለችና፡፡
@belaywonde8282
@belaywonde8282 19 күн бұрын
ወይፈን በሬን ለማሸነፍ ሲፈልግ እኮ ልክ እንደፋኖ ቀስ በቀስ ነው እሚጥለው አቅሙን እየፈቸሸ
@woldeasmare-hg9bq
@woldeasmare-hg9bq 23 күн бұрын
ወንድም ከምት በኋላ ህይወት የለም
@mehammednurbedru9793
@mehammednurbedru9793 10 күн бұрын
እንዴ ቴዲ ምንነዉ
@WasnTed
@WasnTed Ай бұрын
ሙድ እየያዝክ ነው?
@fekaduawoke9652
@fekaduawoke9652 20 күн бұрын
ቴዲ አንተንም እንዲህ እንድትናገር አረጉህ እንደ ዶር ዮናስ ብሩና ልደቱ የአማራን በመውገር ነበር ፖለቲካ መስራት የምትፈልገው😢
@Mengstu-p4x
@Mengstu-p4x Ай бұрын
Tedy lyu neh bro Ke tgray
@alemkebede147
@alemkebede147 Ай бұрын
ፍኖ ነው እንዴ የሚባል አስተካክል እባክህ
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz 27 күн бұрын
መንግስት ድርድሩን የሚለው እኮ ትጥቃችሁን አስቀምጣችሁ ነው እያለ ነው እንዴት ነው ታዲያ ?
@te4844
@te4844 23 күн бұрын
Lidetu the second even in facial expression.
@yebelay1253
@yebelay1253 Ай бұрын
" ኢትዮ ሠላም " ሰላም_ ሠላም በሚለው ብትቀይረው መልካም ነው @
@misertilahun9650
@misertilahun9650 Ай бұрын
ንቀታቸውስ መንግስት ተው ተብሎ ሲለመን ንቀት
@MichaelGusikam
@MichaelGusikam Ай бұрын
አስመሳይ የትም አይደርስም ፋኖ እያልክ ስትደሰኩር አልነበር፤ጨቅላ ጥላቻ ተሰብከህ ያደክ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ቂቂቂ እሱን ለምርኮኛዉ ብርሃኑ ጅሉ ንገረው
@rute-w1l
@rute-w1l 29 күн бұрын
Beletekasa
@milknileyoutube-zv4ou
@milknileyoutube-zv4ou 21 күн бұрын
ምን አይነት የሚደንቅ ጋዜጠኛ ነው.ኧረ ምን ላድርግልህ?
@SolomonKebede-cc7yd
@SolomonKebede-cc7yd 19 күн бұрын
እፉኝት
@BelewSufi-wb9td
@BelewSufi-wb9td Ай бұрын
ቁጨት የወለደው የቀድሞ የኢትዮጵያ የደርግ ሰራዌት ብለው የበተኑት ሻብያና ወያኔ ቁጨት ይዞ እንደነበረ ጨምጨምታ አለ ፋኖ ዎናው ጠላቶቹ ወያኔና ሻብያ ናችው መንግስት ያልገባው ነገር ያለይመስለኛል ጦርነቱን እነዘመነ የሚመሩት አይመስለኝም የቀድሞ ሰራዌት የተበተነው የት ነው ያለው በየገጠሩ ተበትኖል ቁጨት አለበት በወያኔ እኔ ገበሬ ተሰባስቦ ፋኖ ብትለኝ አላምንሰ
@kidistbezabih952
@kidistbezabih952 23 күн бұрын
ቅዠታም
@astertaye4546
@astertaye4546 18 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ
@SolomonBeyene-y4v
@SolomonBeyene-y4v 22 күн бұрын
ቱልቱላ
@Entertaintube.2
@Entertaintube.2 17 күн бұрын
ዬጨነቀው ሙቅ አነቀው
@waleligndene4175
@waleligndene4175 27 күн бұрын
ቆፍጣና አንደበት ርዕቱ
@demsashtemesgen4439
@demsashtemesgen4439 20 күн бұрын
አረባክህ እስኪ ማል ¡¡¡ ከመንደር የማይሻገር ተቆጣጠሪው😅😅😅 ፈሳም 😂
@te4844
@te4844 23 күн бұрын
Nevertheless, all he is saying nonsense.
@tamirutesfaye43
@tamirutesfaye43 17 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ብልጽግና ከፍሎት ድርድርን እንዲሰብክ የተላከ የሰይጣን መልዕክተኛ ነው። አማራ እኮ መኖር ስላልቻለ መሰለኝ ጦርነት ውስጥ የገባው.. ከገዳይ ጋር እንዴት ትደራደራለህ? መሳሪያ ጥለህ?
@tazomb
@tazomb 20 күн бұрын
ምንድነው የምትዘባርቀው፣ በህዝብ ስም የአሸባሪውን አገዛዝ እድሜ ከማርዘም የዘለለ ፋይዳ የለውም። የምትለውን ህዘረብ የጨፈጨፈ ለፍርድ ከማቅረብ ያነሰ የፋኖ ሀይል ካለ ከተጠያቂነት አይድንም። አንተ ግን አትዘባርቅ።
@abiyotassefa4705
@abiyotassefa4705 Ай бұрын
በታኝና ተንታኝነት የተምታታበት ጉጠታም
@MisganawGebriegziabhier
@MisganawGebriegziabhier 27 күн бұрын
ከቴዲ ጋር አትስራ
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 27 күн бұрын
ሁለቱ ቴዲዎች አሪፍ ናቸው :: ለመለያየት አትሞክር ::አንተ አብይ ነው መሰለኝ የላከህ ::
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 22 күн бұрын
I like both Teddy's. Teddy reyot is also a brilliant guy. He is reasonable than among other fanatic tigire's on the media
@ethioone8159
@ethioone8159 Ай бұрын
ይሄ ስውዬ ለፋኖ ያለው ጥላቻ ይገርማል አብይ በግልፅ እንደራድር ያለው መቼ ነው ፋኖስ ቅድመ ሁኔታ አስቀምጦ አይደል ወይ መንግስት ከምር ድርድር ቢፈልግ ለጊዜውም ቢሆን ንፁሀንን መጨፍጨፉንና ጦርነቱን ማቆም የለበትም ወይ ዋናው አብይ ከፋኖ ጋር ድርድር ይፈልጋል ወይ ይታመናልስ ወይ ወይስ አብይ ላንተ ነግሮሀል ወይ ንግግርህ ጥላቻህን ያሳብቅብሀል
@Laworos
@Laworos Ай бұрын
Yichi sewoye😂
@BestEnglish16
@BestEnglish16 22 күн бұрын
ቁርጥ ልደቱ አያሌው!! ከባድ አስመሳይ።
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 Ай бұрын
Tedi why don't U apply this issue ofድርድር to Tigrai? Are U serious U are capable enough to advise Fano Leaders? Din't dare please.
@pawlosamehatsion817
@pawlosamehatsion817 22 күн бұрын
እንደነዚ አይነት ፋኖን የሚደግፉ የሚመስሉ ጋዜጠኞችን ተጠራጠሯቸው የመንግስት ናቸው።ፋኖ ለድል ሲቃረብ ስለድርድር ያወራል ፋኖ ከሰይጣን ጋር አይደራደርም የእግዚአብሔር ሰራዊት ነው።
@peter-f7z
@peter-f7z Ай бұрын
thousands got dead and tested lesson learned U failed on this comments
@victey
@victey Ай бұрын
Never unless.abey and ppparty remove .fake nogtion abey is the father of lair.
@bamlakukindie3587
@bamlakukindie3587 27 күн бұрын
Sitkeded endehasab miset enji endewosagn sew atibetirek eshi beteley hasabih mekefafel endayameta asb!
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q Ай бұрын
I believe there is a lot of hype about Fano and a lot of people are going to be disappointed FANO going to cities and leaving that city the next has nothing to do with strength but has a lot to do manipulating the diaspora. Fano passing through cities is just a show of for fundraising in diaspora But you are making a good show about nothing, Mr Sinfeild
@Doorloveree
@Doorloveree Ай бұрын
Useless OLF 😂😂
@Doorloveree
@Doorloveree Ай бұрын
Stop using dollars fano leaders Eskander. He is not Amhara leader. Eskander mentally unfit to leaders.
@NathanSolomon-e2p
@NathanSolomon-e2p Ай бұрын
ትንታኔህ የተጠናና በእውቀት የተመሰረተ ነው live ብትገባ የበለጠ ተደራሽ ይሆናል ቻናልህ
@KebebusheKebebushe
@KebebusheKebebushe Ай бұрын
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 83 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 4,2 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 10 МЛН
ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ዝውውር
4:58
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 33 М.
Securing your charity in the age of AI
1:01:02
Charity Digital
Рет қаралды 1,8 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 83 МЛН