ትግሉ ምን አይነት እጅ ላይ ነው ያለው?

  Рет қаралды 2,904

ኢትዮ ሰላም_Ethio Selam

ኢትዮ ሰላም_Ethio Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@gueshgeber-mariam1211
@gueshgeber-mariam1211 Сағат бұрын
You are absolutely right and you are giving good advice if they heard you 👍
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 2 сағат бұрын
ቴዴ በራስ አስተሳሰብ በራስ ቀለማት መምጣት ተደስቻለሁ።አኛ ከአንተ ጎን ነን!❤❤❤
@habtamumengesha7866
@habtamumengesha7866 Сағат бұрын
ህዝቡ እኮ ዘመነን ይወደዋል!! ምን ታደርገዋለህ ወቸም ዘመነን የአማራ ትግል መስራች እና ብልህ የጦር መሪ: የበሰለ አስተሳሰብ ያለው እንደሆነ አልተራደህምንም?? ወንድም ቴዲ
@Hemi-xc4yg
@Hemi-xc4yg 49 минут бұрын
ቴዲ ጥሩ እይታ ነው።ዘመነ የሚባለው አማራን ለማስፈጀት ነው ቆርጦ የተነሳው
@Hemi-xc4yg
@Hemi-xc4yg 51 минут бұрын
ስለአማራ መሞት የሚያሳስበው ቢሆን ማንም ይምራ በአንድነት ከሌሎች ጋርም በአጋርነት ይሰራ ነበር።ግን በተናጥል የአማራን ህዝብ አስፈጅቶ ስልጣን ለመያዝ መቋመጥ ደደብነት ነው።ስልጣን መያዝ የሚፈልግ እንኳን ቢሆን መንግስት ከተዳከመ በኋላ ይሻለው ነበር።ትግል ጫካ ከነበሩት ከህወሓት መሪ ይማር።የስልጣን ጥማት እንጂ ለአማራ ህዝብ አስቦ አይደለም።
@GetachewAsefa-d1s
@GetachewAsefa-d1s 12 минут бұрын
ትክክል ነህ 👍👍👍👍👍
@samera626
@samera626 Сағат бұрын
ቴድየ ዘመነ አይኑን ጨፍኖ ገደል እየገባ ነው ወጣቶቻችን ግን😭😭😭😭
@semawasmare3097
@semawasmare3097 3 сағат бұрын
ቴዲ የማይደፈረውን ደፍረሀል፤ ዘመነ ብዙ ተከታይ መንጋ አለው። ብዙ ስተቶችን እየሰራ ያለ ሰው ነው። መንጋው ቀላል አይደለም። እንዳልከው ለህልውናችን ስንል መጋፈጥ አለብን።
@melessesinshawalamnie9960
@melessesinshawalamnie9960 2 сағат бұрын
አይ አማራ ስንቱ በስሙ ተጣራ!!! ድንቄም አማራ¡¡¡ ዘሩ ድቅል የሆነ ሁሉ አማራ ሊባል አይችልም።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 2 сағат бұрын
እስክንድር ነው የአማራ ትግል ጋንግሪን
@MuhamedEndris-v6k
@MuhamedEndris-v6k 2 сағат бұрын
ቴድየ አስተያየትህ ጥሩነው ግን አሁን ተነክፍተቶቻችን ባድ መህድ ነው ያለብን ትንሽ እረገብ ብታረገው
@DagimDagim-c5w
@DagimDagim-c5w Сағат бұрын
U r right please countinu
@GetachewAsefa-d1s
@GetachewAsefa-d1s 7 минут бұрын
ቴዲ በጣም ዲሴ በልኛል የርስህ ችናል ምክፍትህ 🎉🎉🎉🎉
@habtamumengesha7866
@habtamumengesha7866 59 минут бұрын
ለምን ጣና ቲቪ አትገባው ። እዛው ቦታህ
@motywolo8773
@motywolo8773 2 сағат бұрын
ሥራ ካጣህ ሰው ከምትሳደብ ሸክም ምናምን የሐም :ኤርሚያስ ለገሰን መሠልከኝ
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Сағат бұрын
ይሄ ሰው ተከፍሎት ነው በዚ ልክ የሚቀባጥረው
@Mickoman239
@Mickoman239 2 сағат бұрын
የትናንቱን እየደገምኸዉ ነዉ😮😮😮😮 what is happening 😂😂😂😂😂😂
@fasilz342
@fasilz342 Сағат бұрын
Why don't you criticise on what Aby does on the people of Amhara and in general on the people of Ethiopia!
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 35 минут бұрын
የትናቱን ደገምከው ዘሜን አትናገርብን😢
@destalencho9106
@destalencho9106 Сағат бұрын
እንደ ፀጉርህ ቅማል የጠመድከው ሰው በተግባር ስናየው ግን ምርኮኛ ወታደር በሰብአዊ መንገድ እንዲይዝ ያደረገ ፣ ህዝብም ባንክም እንዳይዘረፍ ያደረገ ነው ። የቆምክለት ጨቅላ ግን ግድግዳ አፍርሼ ድልድይ እገነባለሁ ብሎ በተግባር ህዝብ እያፈረሰ ነው ። የምናምነው ቀደዳ ሳይሆን ተግባርን ነው ። ገባህ?
@HaileAzezew
@HaileAzezew 2 сағат бұрын
ለብልበው ካልተለበለበ አይቃናም።
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 36 минут бұрын
እስከደርን ተች
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w Сағат бұрын
አንተው ጋዜጠኛ ሁነህ ሰለዘመነ ሰታወራ አይከብድህም ዘመነማለት የአማራ ቁርጥ ልጅነው
@AwokeZewdie
@AwokeZewdie 38 минут бұрын
Don't challenge the person, one of the principles for your social media. Don't challenge the person,zemene weather he is true or not.
@omovalleyadventures
@omovalleyadventures 2 сағат бұрын
Zemen is single track minded Fano leader who leads the Fano group to his circle to be a king
@motywolo8773
@motywolo8773 2 сағат бұрын
ሥለ ዘመነ ሳምንት ሙሉ ማላዘን አሁን ምን ይባላል ?
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 2 сағат бұрын
ቅናት
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Сағат бұрын
ይሄ ሰው ተከፍሎት ነው
@Hemi-xc4yg
@Hemi-xc4yg 59 минут бұрын
ለሚሞተው አማራ የምናስብ ከሆነ ነቀፌታ ልንፈራም ልንጠላም አይገባም።
@-everythingames
@-everythingames 42 минут бұрын
ወይ ብር
@motywolo8773
@motywolo8773 2 сағат бұрын
ሥለማመለከትህ ሥለ ህወሐት ብትቀደድ አይሻልህም ወይ ?
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Сағат бұрын
,የፋኖ ብቃት ካልሆነ አንተ የለገስከው ድል ነው ምኑ ቱሪናፋ ነህ ቴዱ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ሆንክ እኮ
@destalencho9106
@destalencho9106 Сағат бұрын
ጭንጋፍ
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 37 минут бұрын
ቴድ በናትህ ዘሜን አታክ አታድርግ
@agdr895
@agdr895 2 сағат бұрын
ሮሀ ሚዲያ ጊዮን ሚዲያ መአዛ ምናላቸው ምን ያህል ትግሉን ለመጨፍለቅ የምትሹ ሰዎች መሆናችሁን እንድታረጋግጡ እንወዳለን።
@samera626
@samera626 Сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@habtamumengesha7866
@habtamumengesha7866 Сағат бұрын
እኔ የምለው ምነው የዘመነ ጠላት ሆንክ? ስኳድ ነህ እንዴ???
@adahgych2016
@adahgych2016 2 сағат бұрын
ቴዲ ክልሉ ወደመ በጥቂት አንጋቾች
@destalencho9106
@destalencho9106 Сағат бұрын
@@adahgych2016 ለብላቢውን ንገረው።
@gashawzeye1384
@gashawzeye1384 2 сағат бұрын
ወደ እውነት እንቅረብ ።እንደ ጭራሽ እኮ ስድብ ፈርተን /በስድ አደጎች /ፍራቻ አማራውን ብቻውን አስቀሩት ።እናመሰግናለን ።
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 56 минут бұрын
ዘመነን ለመተቸት ሞራል የለህም። ሕዝብ መረጠው ወደደው፤ እግዜርም መረጠው፤ ከሞት አስመለጠው።
@fentubirhane878
@fentubirhane878 2 сағат бұрын
Awo tikekel bilhale akahedu melkameayedelem eyemote yalwu woeme waga eyekefele yalwu be 4 tume akitacha yale eye amara lige new enige gogame woyem zemene bichawune waga eyekfel ayedelem yabet ego kebade new zenidro mingesewu gogame new milem ego yalbet yemselegale zergente chimer bamara hizebe lengede felegole
@habtamumengesha7866
@habtamumengesha7866 Сағат бұрын
ጉጭማ ፋፍዴን: ስኳድ የማያድግ ጋዜጠኛ ወሬ ያበዛል!!!
@teddy7551
@teddy7551 5 минут бұрын
Ermias vs teddy banda!
@አለማወቅ
@አለማወቅ 3 сағат бұрын
ተወድሮስ አስፋው እረ ትቺትንም ሆነ ሙገሳን ሁሉቱንም ተቀበል ምክንያቱም ተሃይም ሆነ ዝናብ huluum አበባን ለማሳድግ ይጠቅማሉ እና
@ErtaAbyssinia-d1q
@ErtaAbyssinia-d1q 2 сағат бұрын
5 million children are out from f schools. This has been going for the last three years
@Angesomv
@Angesomv 2 сағат бұрын
ወንድ ከሆንህ ሄደህ ንገረው 😝
@biniyamalamerew2899
@biniyamalamerew2899 2 сағат бұрын
@@Angesomv አየህ ሰዉየዉ እልም ያለ አምባገነን እንደሆነ አንተም ታዉቀዋለህ።በዚህ የሀሳብ የበላይነትና ትችትን መሰንዘርና ግልፅ መነጋገር ስልጣኔ በሆነበት አለም ዘመነን የሚያክል አምባገነን ካልነገሰ የምትሉ የመንደር ዱርዬዎች ከመንደር አታልፍም።
@biniyamalamerew2899
@biniyamalamerew2899 2 сағат бұрын
@@Angesomv ሶሪ አንገሶም ነሽ ለካ የህወሀት ደህንነት የሽ 😆
@melessesinshawalamnie9960
@melessesinshawalamnie9960 Сағат бұрын
በለበቅ ቂጥ ቂጡን ሲገርፈው በደንብ ይናገር ነበር።
@MeketeEndeshaw
@MeketeEndeshaw 3 сағат бұрын
ዘላበድክ ደግሞ በጣም ደም እደምታፈላ የሚነግርህ ዘመድ የለም?የኤርሚያስ ወንድም ነህ
@agdr895
@agdr895 3 сағат бұрын
@@MeketeEndeshaw ልጁ የሚናገረው ካልተዋጠልህ የአማራ መከራ አልገባህም ማለት ነው። ዘመነን ማንገስ አማራን ነጻ ማውጣት ከመሠለህ እነጣሒር እነበለጠ ስለነገሱልን በቂያችን ነው ማለት ነው።
@Anatolean4801
@Anatolean4801 3 сағат бұрын
አረቄ አታብዛ
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Сағат бұрын
,የፋኖ ብቃት ካልሆነ አንተ የለገስከው ድል ነው ምኑ ቱሪናፋ ነህ ቴዱ አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ሆንክ እኮ
@biopsych4540
@biopsych4540 Сағат бұрын
enesum yegileseb guday asimesilew bizu silaragebut new erasun asimelikito yetenagerew, keza beterefe hulem kalat yemesentek abaze yalebetin activist, poletikegna ena muhir negn bay man yiwatawal.
@biniyamalamerew2899
@biniyamalamerew2899 3 сағат бұрын
ዘመነ በአማራ ህዝብ ትግል ወስጥ እርግማን የሆነ ሰዉ ነዉ።ትግሉን የስልጣን ያደረግ፣የመጀመሪያዉን ዲሞክርያሲያዊ ምርጫ በአምባገነንነት የረገጠ፣ ንግስና በህልሙም በእዉኑም የሚያልም ያልሰለጠነ አመለካከት ያለዉ ሰዉ ነዉ።ይህ ሰዉየ የትግሉ ነቀርሳ ነዉ አሳዛኙ ነገር ደጋፊ ነን ባዮች ጎጠኞችና ጥቅመኞች ተሳስረዋል። የትም አይደርሱም። እንኳን ነፃ ሊያወጡ ራሳቸዉ አይወጡም።ይንን ለመናገር አመት ፈጅቶብኛል ሳየዉ ንግግሩም አክሽኑም ነፃ አዉጪ ሳይሆን ማፍያ ነዉ የሚመስለኝ።
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 2 сағат бұрын
@@biniyamalamerew2899 የዶላር ዲያስፖራ የእስክንድር ጋሻጃግሬ ክራባትሽኝ ሸብ አድርገሽ አራትኪሎ ልትገቢ? ፈንዳ እንጂ ስልጣን የለም።
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 2 сағат бұрын
አረ አሁስ ስለ አንድ ሰውደጋግመህ ስትናገር: ሌላ አላማ ያለህ ያስመስልሀል::
@yenesewzegeye1922
@yenesewzegeye1922 2 сағат бұрын
አለው እንጂ የሕወሓት ሽንትጨርቅ ነውኮ
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Сағат бұрын
ይሄ ሰው ተከፍሎት ነው
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 Сағат бұрын
ይሄ ሰው ተከፍሎት ነው
@Lesgo1kchatFootballv3boys
@Lesgo1kchatFootballv3boys 2 сағат бұрын
😂😂😂
@teddy7551
@teddy7551 36 минут бұрын
please Teddy stop ur negative talk on Fano freedom fighters, u don't have morals, u scared of Abiy Olf's regime & run out from Ethiopia!👈
@behailutesfaye5554
@behailutesfaye5554 51 минут бұрын
Who are you ? It is to talk … if you have idea why don’t you go there & join them. You can go through Eritrea. Fano’s well come any . It is not like other organizations which you worship.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 30 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 173 МЛН
ሶሎዳ ሚድያ
Soloda Media ሶሎዳ ሚዲያ
Рет қаралды 188
ኢትዮ ብሪክስና የግብጾቹ ለቅሶ
2:31:49
Kings of Abbay (KoA)
Рет қаралды 50 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 87 МЛН