#ተጠሪነቱ_ለሉሲፈር_ነው

  Рет қаралды 54,100

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 127
@chalachewyisihak6663
@chalachewyisihak6663 2 жыл бұрын
አቤት ኢየሱስ ስንቱን ከገባበት ጉድጓድ እየገባ አወጣህ፡ ናትዬ ስላንተ ጌታን በጣም አመሰግነዋለሁ፣ ዘመንህ ይባረክ። ቲጂ ጌታ ይባርክሽ!!
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ያለህ ወንድሜ። እግሮችህን ከረግረግ ጭቃ ነፍስህን ከሞት የታደጋት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። እኔም በጌታ ቤት ተወልጄ ያደኩ ነገርግን ሞቶ ለታደገኝ አምላክ በማይመጥን ህይወት በድፍረት ለብዙ ጊዜ የኖርኩ ስሆን ጌታዬና መድሀኒቴ እንደገና በምህረቱ አቁሞኛልና ስላሳለፈኝ ህይወትና የጌታዬን ምህረት ሳልመሰክር መዋል አልችልም። እግዚአብሔር ይመስገን።
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው! ለትውልድ መፍትሄ የሚሆን የምትለው ሁሉ ይጣፍጣል ወንድሜ እንኳን መጣህ ወደ ጌታ ጉያ መፍትሄ ሆነህ ቅር ቲጂዬ ተባረኪ!
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ናቲ እግዚአብሔር ደርሶልህ ይህን ምስክርነት ስላካፈልከን ተባረክ ሌላው መፀሀፍህን በእንግሊዝኛው ደግሞ ስለፃፍከው በባም አመሰህንሀለው እኔም ይህን አግቼ ለልጆቼ እስከምሰጣቸው እጎጎለው በተረፈ ትጅዪ ጌታ ይባርክሽ ህህ ትልቅ ሚኒስትሪ ስለሆነ ብድራቱን ጌታ ይክፈልሽ በርቺ
@shimlesashnafi9612
@shimlesashnafi9612 2 жыл бұрын
P
@peaceandlove2603
@peaceandlove2603 2 жыл бұрын
Pls yeta alo bok 📖 Pls Ethiopa new?
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 2 жыл бұрын
ምን ይባላል ጌታ ቸር ነህ።ይሄው ፍቅር ስንቶቻችንን ታደገ።ጌታ ኢየሱስ ሆዬ ተባረክ።
@Taredan77
@Taredan77 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ የምታቀርቢያቸው ወንድሞች እና እህቶች ጌታ ይባርካቸው በጣም የሚያስተምር እና የሚያንጹ ጌታን እየሱስ የሚያሳይ ነገር ነው የሚሠጡት ትምህርቶች ናቸው ጌታ ይባርካቸው🙏🙏
@liyuneshshibeshi9998
@liyuneshshibeshi9998 2 жыл бұрын
ወንድሜ ( ልጄ) እንኳን ጌታ እረዳህ ምሥክርነትህ ውስጤ ነው የገባው በጣም አስተማሪ ነው ጌታ ደርሶልሃል ስሙ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ! ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ አስተማሪ የሆኑ ሰዎችን እየገበዝሽ ስለምንማር ስለምንታነፅ አንቺንም ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ኘሮግራምሽን በናፍቆት ነው የምከታተለው ተባረኪ!!
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በጣም አስተማሪና ዘመኑን ያማከለ መልእክት ነው። በየትኛውም ዕድሜ ክልል ያለውን ትውልድ ያማከለ ነው። እንደ ወጣት፥ እንደ ወላጅ፤ እንደ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ለሁሉ ሚመጥን። ተባረኩ❤️❤️
@hchffj5997
@hchffj5997 11 ай бұрын
የእግዛብሄር መንገዱ የተለያየ ነው ለማንኛው እሚገርም ምስክርነት ነው እግዛብሄር የመረጠእ በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ቢሆንም አይወድቅም ጌታ እየሱሰ ስሙ ይባረክ ለዘላለም😮😮
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 2 жыл бұрын
ትእግስት የምታቀርቢቸውን መንፈሳዊ ዝግጅቶች በሙሉ አንድም ሳያመልጠኝ፣ እን ዲን ያውም አንዳንዶቹን ደግሜ ደጋግሜ በመስማት የምማርባቸው ናቸው። ስለዚህም እግዚአብሔር ስለሰጠሽ ጸጋ ይክበር ይመስገን። እባክሽ አንድ ውለታ ዋይልኝ እንደምንም ብለሽ ዘማሪት አዜብ ሀሉን፣ ዘማሪት ሊሊ ጥላሁንን በኒቆዲሞስ ሾው ላይ አቅርቢልን። ሁለቱም በአሁኑ ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያሉትን። አዋርያው ዮሐንስ ግርማ ሊረዳሽ እንደሚችል አስባለሁ። በተለይ ሊሊዬን
@Danitube2162
@Danitube2162 2 жыл бұрын
ናትሻዬ እንኳንም ጌታ ረዳህ።።እንቁ ልጃችን እራስህን አይተህ ወደራሱ እንድትመለስ ያደረገህ ጌታ ይባረክ።።።"#የዳዊት_ልጅ"የሚላውን ከመዝሙሮችህ ውስጥ በጣም ነው የሚወዳው።።።ለማንኛውም እምባ እየተናነቀኝ ነው የሰመሁህ።።ጌታ ከዚህ በኋላም በምንም አይነት ሁኔታ ሳይላቅህ/ሳይለቀን ይምራህ/ይምራን።።በጣም ነው የሚወድህ❤❤!!
@LamlamWejra
@LamlamWejra 3 ай бұрын
እየሱሴ ስምህ ይባረክ ምን እንልሀለን ናትዬ እኳን ጌታ ደረሰልህ በዚህ መንገድ እድታልፍም የፈቀደው ብዙ ትውልድ ባንተ ሊያስመልጥ ወዶ ነው የጌታ ስራ ግሩም ነው የምህረቱ ጥልቀት የፍቅሩን ብዛት ሁሌም እደነቅበታለሁ በጌታዬ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
በጣም ሊሰማ የሚገባ serious መልክት ነው ....ለወጣቱ ለቤተክርስትያን ..... በጣም ትክክል ነህ ናቲዬ..... ብዙ ወጣቶች ምክርህን ይፈልጋል
@ksataif3733
@ksataif3733 2 жыл бұрын
"ናቲ እንኳን በሠላም መጣህ ለሙዚቃ ያለህ ፍቅር ይገርማል ግን ጌታ ብትጠይቀው የሚገርም ዘማሪ ና የሚገርም ሙዚቀኛ እነደምትሆን አትጠራጠር በሠማይም ሆነ በምድር የሚደመጥ ተባረክ""
@senaygetahun1876
@senaygetahun1876 2 жыл бұрын
ትግስት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፕሮግራምሽን መከታተል ጀምሪአለሁ በጣም ግሩም ፕሮግራም ነው መጀመሪያ ይዘቱ ማለቴ ነው የምትመርጪው ርእሰ ጉዳይ(ሰዎች) ለማለት ነው ቀጥሎ አጠያየቅሽን አደንቃለሁ አንቺ ብዙ አትናገሪበትም ግን አንዴ የምትጠይቂው ተጠያቂው ብዙ እንዲናገር ያደርገዋል ማለቴ ነው ይህ ደግሞ ግሩም አቀራረብ ነው ሳጠቃልለው መነሻሽንም መድረሻሽንም በደንብ አውቀሽ ነው የምትቀርቢው በርቺ ለማለት ነው ማብራሪያ ውስ የገባሁት።
@addisababa3021
@addisababa3021 2 жыл бұрын
“ምክንያቱም የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን ነው።”” ‭‭ሉቃስ‬ ‭19:10‬ ‭ soooo glad for what God did for you brother, so heaven as well much love ❤️
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 жыл бұрын
Wow ጌታ ኢየሱስ ሁሌ ለስው ልጅች ያለህ ፍቅር ያስደምመኛል ክብር ላንተ ብቻ ይሁን ሃገር ቤት ብሆን ገዝቼ አነበው ነበር ጌታ መልካም ነው ናቲ እንኮን ጌታ እረዳህ ኡየሱስ የፍቅር ምንጭ ነው ትጅዬ ለምልሜ ምርጥ ምስክርነት ነው ያስማሽን ተባርኩልን።
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 2 жыл бұрын
ናቲ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ስላየውህ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ
@saratamere4471
@saratamere4471 2 жыл бұрын
ናቲዬ በጣም የሚያንጽ ምስክርነት ነው ደግሞ ለሌሎች ጥቅም የግል ህይወትህን ሳትደብቅና እግዚአብሔር በመታዘዝ ስላካፈልከን እግዚብሔርን ይባርክ እንኳንም በድካምህም ኢየሱስን ጠራሀው ሰዉን የማይጥለው ጌታ ለዘላለም ይመስገን!!ቲጂዬ ትክክለኛ ጠያቂና በጣም ሰሚ ነሽ ተባረኪ የእኔ እናት!!
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 жыл бұрын
ተባረኪ ብዙ ጊዜ ፕሮግራሞችሽን እከታተላለሁ ለምሳሌ የፕሮፈሰር እያሱ ሌላው የሚሻሜ የይቅርታው በጣም ብዙዎችን ሰምቻቸዋለሁ ዛሬ ደግሞ የናቲን ፀልየንለት ስለምናውቅ ቤተሰቦቹንም ስለማውቅ በጣም ደስ ብሎኛል የመመለሱን የምስራች ስላቀረብሽልን ዘመንሽ የተባረከ ይሁን!
@mihretissa8773
@mihretissa8773 2 жыл бұрын
😭😭😭ኢየሱስ ስንቶቻችንን ከገባንበት ተከትሎ ገብቶ አወጣን!!! How can we get the book for who us outside Ethiopia?
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
Hello Mihret, Do you live in US ?
@mihretissa8773
@mihretissa8773 2 жыл бұрын
@@natanaelt8543 yes brother
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 2 жыл бұрын
ለተስፋው መፈፀም ጌታ ወጣቶችን በዝህ መልክ ያዘጋጃል ሰጥሞ መቅረት አይሆንም ናቲን የረዳ ጌታ ለሌሎችም ተስፋ አለ የሀገሬ እናቶች በፀሎት በርቱ ምክሬ ነውትጉ ጌታ ይባርክሽ ቃላት የለኝም
@jo9533
@jo9533 2 жыл бұрын
የዳዊት ልጅ አትለፈኝ )ይሄ መዝሙርህን በጣም የምወደው መዝሙር ነው
@samrawitbereke6896
@samrawitbereke6896 2 жыл бұрын
Beautiful testimony 🙏 praise God. Our God is amazing. His love is so deep to leave us or forsake us. I am so happy for you lej Nathy. I will get the book in Amharic as well as in English for my children GBU.
@ruthbefekadu3841
@ruthbefekadu3841 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወንድሜ ግልፅነት በጣም አስፈላጊ ነዉ ወጣትነት ጊዜ ከባድ ነዉ መረዳዳት አለብን::
@friendsworldgaming9038
@friendsworldgaming9038 2 жыл бұрын
የኔ ልዕልት እንዴት ኢንተረስቲግ ታሪክ ነዉ የድንግል ልጂ ስላደረገልሽ ነገር ክብር ምስጋና ይግባዉ (ጀግናየ) ኪዳነምረት ከክፉ ነገር ትጠብቅሺ ቀሪዉ ዘመንሽ ይባረክ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
እንኩዋን ጌታ እረዳህ 🙏 የሚገርመው የዳዊት ልጅ የሚለውን መዝሙርህን ጌታን ለመከተል ሳልወስን እወደው ነበር
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
በጣም ገንቢና አስተማሪ ውይይት ነው ቤተክርስቲያን ወስጥ ወጣቶች የሚጠፉበት ዋነኛ ምክንያት ወጣቶች እንደ ወጣትነታቸው እንደሚሳሳቱ መሪዎች አለማወቃቸው ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለነው የምንሳሳት መሆናችንን የማይረዱ መሪዎች ስለበዙ ነው 👉 የሳሳቱትን ደግመን አለማመናችንም ጭምር ነው 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@goldnat4976
@goldnat4976 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ ክብር ለጌታ ይሁን መፅሐፍን የት እናገኛለን ተባረኩ
@mebrahtuabraha7756
@mebrahtuabraha7756 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ ቲጂየ ናቲ ጌታ ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነው ።መጽሐፉ የት ይገኛል
@asarefechasmelash9111
@asarefechasmelash9111 2 жыл бұрын
ምገርም ምስክርነት ቀጥልበት ።ትግስት እጅጉ ቀጥልበት ።ናቲ ተባረክ
@gracecommissionministriesi2302
@gracecommissionministriesi2302 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ጸጋ ነፍስን ይመልሳል! ወንድማችን እንኳን ወደ ምንጭህ ተመለስህ! ለበረከት ሁን!
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 2 жыл бұрын
Amne amne 🙏
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
ለዋጭ ቀያሪ ምስክርነት ነው ። ቲጂ ዘመንሽ የስኬት ይሁን 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@abebelechoro3704
@abebelechoro3704 2 жыл бұрын
መጽሐፉን ውጪ ያለን ሰዎች እንዴት ማግኛት እንችለለን ?
@natanaelt8543
@natanaelt8543 2 жыл бұрын
What a fascinating story my Twin brother. Thank you for being vulnerable and share your story for this young generation not to make the same mistake. Love you 😍. Blessings
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 2 жыл бұрын
Nati tebareki bizu tamirebetalewu
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ቲጂዬ ወንድሜ ናቲ እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤቱ መለሰህ የበለጠ ይጠቀምብክ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ነብሴን ዛሬ አንስተሀታል በምስክርነት thank you in 10000000
@molla27
@molla27 2 жыл бұрын
ቲጂዬ የምታቀርቢያቸውን ዝግጅቶች በሙሉ በፍጥነት እከታተላለሁ በጣም እፁብ ድንቅ ናቸው በርቺልኝ የኔ ጎበዝ "ግን እንደአስተያየት የመግቢያ ዝግጅቱ ላይ ፊትሽ ላይ የሚደፋብሽ ቀለሞች በጣም ይረብሹኛል በተለይ በተለይ ቀዩ 😁😁🙄🙏🙏 እናም እባክሽ ማስተካከል ከተቻለ ቆንጆ ፊትሽን ብቻ እንድናይ እርጂን ።ተባረኪልኝ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳህ ወንድሜ ቴጂየ ሰለምታቀርቢልን ፕሮግራም ተባረኪ
@diboratubeasella2005
@diboratubeasella2005 2 жыл бұрын
Tijiyee iwedishalew tebareki
@azebberihun8491
@azebberihun8491 2 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen
@Viva77265
@Viva77265 2 жыл бұрын
መፅሃፉን ከኢትዮጵያ ውጭ እንዴት ሊገኝ ይችላል?is there any means to get it?
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
ተጅዬ እስቲ ብዙዎች ን ያሳተፈ የመጽሐፍ ቅዱስ ውይይት አዘጋጂልንና እነሆም እሳተፋለሁ ለመጠየቅና ለመማር
@rodasnegusu5826
@rodasnegusu5826 Жыл бұрын
Amazing testimony God bless you !!
@azebberihun8491
@azebberihun8491 2 жыл бұрын
Hallelujah God bless you brother
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 жыл бұрын
Tebarek natiye እየዞርክ ወጣቱን ማነቃቃት ይሁንልህ ብርታት ይሁንህ
@genetteshome654
@genetteshome654 2 жыл бұрын
we should know this as Christian and today's church servant! thank you Nati & Tg for sharing ...
@mehratabsolomon7257
@mehratabsolomon7257 2 жыл бұрын
JUST PRAY FOR ME PLEASE
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 жыл бұрын
I pray the presence of the almighty God be on you wherever you are.
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
Be released in the Name of Jesus!
@selamabdu7584
@selamabdu7584 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚያብሄር ጨርሶ ያፅናህ
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
እሚገርም ነው ባንተ ውስጥ እራሴን አየሁት እሚገርም ነው ጌታ የእንደገና አባት ነው ትጅየ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ
@eyeruskebede9756
@eyeruskebede9756 2 жыл бұрын
መፀሃፋን የት አገኘዋለሁ ባካችሁ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
በርቺ የኢየሱስ ጀግና ነሽ ። ጥሩ ትምህርት ቤት ነው
@merymysong3932
@merymysong3932 2 жыл бұрын
Thank you so much for your honesty and sharing your life experience Naty, I believe your story saves many others.
@MmMm-bh1ey
@MmMm-bh1ey 2 жыл бұрын
ሚገርም ምስክርነት ነው ተባረኩ ጌታ እኮ እፍፍ ልዩ ነው እውነተኛ ሰላም እሚያገኘው በእርሱ ብቻ ነው
@mekdestaye2867
@mekdestaye2867 2 жыл бұрын
Amazing testimony for the generation God Bless You!
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 2 жыл бұрын
ናቲ እግዚአብሔር ይባርክህ !! በጭለማ ውስጥ ያሉ መውጣት እየፈለጉ ያልቻሉ ተስፋ የሚሰጥ ውይይት ነበር ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!
@mituteshome3311
@mituteshome3311 2 жыл бұрын
ጨለማ ፊት ከእናተ የባሰ ጨለማ አለ
@marekonjo9241
@marekonjo9241 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ናቲ እንኳን ጌታ ረዳህ
@kokialemayehu5676
@kokialemayehu5676 2 жыл бұрын
በጎችህ በምን ሁኔታ እንዳሉ ደህና አድርገህ ዕወቅ፤ መንጋህንም ተንከባከብ፤ ምሳሌ 27:23
@meazawoldezion9638
@meazawoldezion9638 2 жыл бұрын
Wow what a wonderful testimony and educational program
@astermekonnen6153
@astermekonnen6153 2 жыл бұрын
Endew men ale setaweru yehe teras netek Englizgna betetwut ena zem belachu be Amergna betaweru mekenyatum sew bednb emtenagerutn endireda Tebareku
@getayawkaltsedke1790
@getayawkaltsedke1790 2 жыл бұрын
አስተማሪና ዘመኑን ያማከለ ምስክርነት ነው!ቲጂዬ ተባረኪ
@mulatukebede9656
@mulatukebede9656 2 жыл бұрын
What a blessing testy. We really need to work a lot on our children. A church need to be equipped with technology and young adults to reach out and teach children and youngsters.
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 2 жыл бұрын
Testy🤔 meaning?
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 2 жыл бұрын
Natiye enqan geta redah Tigestye denk set zemanesh bruk new metakebychew sewoch astemare nachew tebareku
@14MELODIES
@14MELODIES 2 жыл бұрын
Can We purchase Online ?
@godislove6010
@godislove6010 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ 🙏🏼
@TeferiHagos
@TeferiHagos 2 жыл бұрын
Do you have the link to buy the English version?
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Wendime enkuan wede abate temelesek. Yegna geta aletewehm aletelehm yalewen qale fesemual sumu yebark
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 2 жыл бұрын
This is incredibly testimony of a young man Christian journey!! I truly believe the 7 years he spent in the wilderness is actually God’s plan! Seven is a significant number in biblical standard of completion! The Lord show him everything that he needs to know: how Saten works in our life( the voices he was hearing is actually the devil, he watched himself slowly dragged to the world, also he experienced the Lord’s mercy, love, and grace! I also saw God used him to show the mistakes that church leaders, elders, pastor . Yes church leaders are sleeping while many young people are lost!!! Depression, homosexuality, identity crisis, and suffering. God is speaking to all of us through this young man to straighten our path! All of us responsible for each other. The church needs to encourage everyone to read the Bible period!!! I really loved his journey and how the Lord worked in his life! We all have a a testimony of our own but this is really provoking!! May God keep using him. Jesus is Lord! Beautiful life journey with the Lord!!
@elsabetpahulis6935
@elsabetpahulis6935 2 жыл бұрын
God bless you more and more all!!!
@tsedaytekleyes5474
@tsedaytekleyes5474 2 жыл бұрын
አስደናቂ እና ለብዙዎች ትመህርት ሰጪ ምስክርነት ነው። በእንግሊዝኛ ማፃፍህም ተደራሽነቱን ያሰፋዋል። በእንግሊዝኛም ሆነ በአማርኛ መፅሃፉን በወጭ አገር ያለን ሰዎች እንዴት ማግኘት እንችላለንን? እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን። ቲጂ አንቺንም ወንድማችን አብዝቶ ይባርካችሁ🙏
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 жыл бұрын
My God bless you more and more tgiye zemenesh yelemelem
@edenefwerki997
@edenefwerki997 2 жыл бұрын
Wow may God bless u more it's wakap for home sleep now
@genetfikadu5436
@genetfikadu5436 2 жыл бұрын
Begeta sim tebareku bizu qeritolignali
@werkeayalew9459
@werkeayalew9459 2 жыл бұрын
ወይቲጂ:ጌታ:እየሡስ:ዘመንሽን:ያለምልም:በውሰጤ:ያለውን:ነውየተናገርሽው:እሚገርምሽ:እህቴ:ሰታገለግል:ሰዘምር:ኖራ:አንችእንዳልሸው:ዘፈንሰሰማ:ለሀገርነው:ትለኛለች:የምንማመናፈስነው:ትለኛለች:እንዲህእያለችይህው:ወታአለማዊ:አገባች:ድንቅምሰክር:ተባረኩ
@hermiteka5360
@hermiteka5360 2 жыл бұрын
Well said .God want our permission .Great discussion
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 жыл бұрын
God is good! Stay blessed! God is loving forever, his unconditional love for everyone who's been loving him! God bless you both 🙏
@jh2500
@jh2500 2 жыл бұрын
Ebakih wendeme Yene wendeme betam yesekayal kante gar temesasay huneta wust new yalew erejim amet please please You can maybe help him 😭😭
@mehaletworku1646
@mehaletworku1646 2 жыл бұрын
Geta abezeto ybarksh tigeya
@J2E0S1U3S
@J2E0S1U3S 2 жыл бұрын
Wow natiye it amezing testimony
@salemparisparis8809
@salemparisparis8809 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ የህይወት ምስክርነት ነው ተባረኩ
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 жыл бұрын
ተባረክይ ሚዛናዊ አና ወሳኝ ጥያቄዎችን ነዉ የምትጠይቅዉ::
@rollnati
@rollnati 2 жыл бұрын
Amezing ...God is so great.God bless you for pouring out your life n share it to save others 🙏
@beztes3807
@beztes3807 2 жыл бұрын
Thank you Natiye! I cant wait to read your book
@matiyastedros6226
@matiyastedros6226 2 жыл бұрын
የረዳህ ጌታ ይባረክ ናቲ ቲጂ አንቺም ተባረኪ
@kalkidanzewdie4473
@kalkidanzewdie4473 2 жыл бұрын
Amen tigeye tebareke
@inverselyproportional6506
@inverselyproportional6506 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው
@HabhabnowBornagain
@HabhabnowBornagain Жыл бұрын
Nateye enedelelaw agelgay menm endaletefetere act madereg setechel rasehen letmeheret makerebeh geta yebarekeh
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 2 жыл бұрын
Egzihaber yemesegen enekane geta yesuse awetah beanete Tarik bezu tewlede yedenal begeta tesefa ayekoretem leneme lije tesefa alegne geta enedemigobegnegne biyanese ke10 amete belaye new geta Fite yalekesekute gene hule begeta tesefa yetemola new negeriye begeta eje selehone begizew yemeleselgnal yekebereu megelecha yaderegewale geta yesuse abezeto yebarekeh🙌❤️ hiwetehen selakafeleken kebere Hulu legeta yehune 🙌❤️tigeye geta yesuse yebarekeshe❤️❤️❤️🙌
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ኧረ ደስ ሲል ሰውነትህ ራሱ ሙልት አለ ተመስገንን።
@Betty-tr1ps
@Betty-tr1ps 2 жыл бұрын
Betam ebzi mesekerenet tebarekeyalehu!! lebezuwoch mefeteh yemetehone neh zemeneh bebetu yelek🙏🙏
@kalabsolomon6794
@kalabsolomon6794 2 жыл бұрын
ቲጂ ዳዊት ጌታቸዉን አቅርቢልን Please Please
@tatf9534
@tatf9534 2 жыл бұрын
እኔ ሰይታን ሌላ እራሱን የቻለ አካል ይመስለን ነበር ለካ በሰው ውስት ያለ መንፈስ ነው እግዝያብሄር መሃሪ ነው ምህረቱን ያድርግላችሁ
@MsMetada
@MsMetada 2 жыл бұрын
ቲጂዬዬዬ ድምፅሽ በጣም ያምራል
@alemalemu9939
@alemalemu9939 2 жыл бұрын
መጽሐፉን እዴት ማግኘት ይቻላል?
@peaceandlove2603
@peaceandlove2603 2 жыл бұрын
Yes 👍
@MikiMiki-fw2hq
@MikiMiki-fw2hq 2 жыл бұрын
@@peaceandlove2603 endet mgnet ychall nee yalh bro
@nighistitesfazion3262
@nighistitesfazion3262 2 жыл бұрын
Amazing I have a sibling who related your life history.
@sebelwengelsirak9426
@sebelwengelsirak9426 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ ማንበብ የሚገባዉ መጸኀፍ …..ተባረኩ
@etsegeneteyuel1209
@etsegeneteyuel1209 2 жыл бұрын
God bless you both
@zechariasmulugeta
@zechariasmulugeta 2 жыл бұрын
ተባረኩ።ተምሪበታለሁ እንዲሁም ተባርኪበታለው።
@Ethiolover100
@Ethiolover100 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በጣም እወድሻለሁ ግን ኢንተርቪው ላይ ብዙውን ሰአት እምታወሪው አንቺ ነሽ ። ያንቺን የወሬ ሰአት ቀንሽና እንግዶችሽ እንዲያወሩ ፍቀጅላቸው።
@tizuselam9944
@tizuselam9944 Жыл бұрын
Eyesus geta new!
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ከኢየሱስ ክርስቶስ ከመንፈስ ቅዱስ ከአብ ልጅነተ ተለይቶ መኖር በሲኦል እንደ መኖር ነዉ እንኳን ሞት አልቀደመሕ ሲኦልም በአንተ ላይ አፉን አልዘጋ
Kluster Duo #настольныеигры #boardgames #игры #games #настолки #настольные_игры
00:47
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
አፍላ ፍቅር 70 - School life /ስኩል ላይፍ/
45:51
Liyu cinema
Рет қаралды 32 М.
ልዩ ምስክርነት ነጂጂ እህት ሶፍያ
13:24
lehabesha
Рет қаралды 125 М.
#አትፍሩ ! #Tigist_Ejigu /Nikodimos Show /
33:28
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 44 М.