No video

ተወዳጁ ቆስጣ ጎመን ጥብስ አሰራር : /yekosta gomen tbs aserar/Spinach Tbs Ethiopian Food recipe.

  Рет қаралды 1,874

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

Күн бұрын

#recipe #ethiopian #food #tbs

Пікірлер: 125
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ሰላም ዉድና የተተከበራቹ ቤተሰቦቼ እንኳን ደህና መጣችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ አዱስ ከሆናችሁ ለቻናሉ ላይክ ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በትህትና ጠይቃለሁ ቪዶዉን አይታችሁ ከተመቻቹ ሸር ያድርጉት ሁላችሁንም ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ 😍❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 ай бұрын
❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ቆስጣ እጅግ በጣም ጠቃሚ ምግብ ነው ለሰውነታችን ዋውው በጣም ምርጥ አድርገሽ ነው ያዘጋጀሽው አንድ ቀን ደግሞ በጣም ሞር ከዚህ በላይ እይታ እንደሚኖርሽ እርግጠኛ ነኝ ለምን ትክክለኛ የራስሽ ስራ ውጤቶች ስለሆነ የምታቀርቢያቸው እጅሽ ይባርክ በርችልኝ ❤❤ ሼርር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 5 ай бұрын
የነ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏
@GANENDRAGIRI
@GANENDRAGIRI 6 ай бұрын
😊 Thanks for sharing very nicely sistaa, Have a Great day, full watching here, sending my full support for you 🤗🔔☕👍, stay connected., let's keep it up, 🤝,
@shegeralmazk
@shegeralmazk 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባርክ በጣም ጠቃሚ ምግብ ነው ቆስጣ ለጤና ጠቃሚ ነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አልማዝዬ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@adona16
@adona16 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመንዝዬ በጣም ምርጥ የቆስጣ አሰራር ነው ዋው የኔ ባለሞያ እጅግ በጣም ፈጣን ቀላል የማይሰለች የቆስጣ አሰራር ነው ሰርተሽ ያስተማርሽን ዋው እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን 😋🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አዱዬ የኔ መልካም ከልቤ አመሰግንሻለሁ ብርታቴ 😘❤🙏
@elanahermon2357
@elanahermon2357 6 ай бұрын
የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የዛሬው ቆስጣ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ቆስጣ ብዙ ጥቅሞች አሉት ለጤና ተስማሚ አሰራሩም በቀላል ዘዴ ቆንጆ አርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የቆስጠው አከታተፍሽ ተመችቶኛል ጎበዝ ሁሉንም መሬት ሳትጥይ ነው ሁሉንም የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አላናዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@SamiraMTube
@SamiraMTube 6 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛልኝ መንዚዬ ለጤና ተመራጭ የቆስጣ አሰራረ ነው አሰራር ቀላልጤናማ ምግብ ዋዉ❤ ተመችቶኛል እናመሰግናለን ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዉደ ❤❤❤❤🙏
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 6 ай бұрын
ሰላም የመዛችነ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ የቆስጣ ጎመን አሰራር ነው ስት ግዜዬ ከበላሁ ቆስጣ ሳዬው አማረኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
መአዝዬ ገንፍስ 😂😂አላማረሽም
@destatube9960
@destatube9960 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ፍቅር ለዚህ ቤት ምርጥ ስራነው ውዴ በርችልኝ👍👍👍👌👌👌👌👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ደስታዬ ብርታቴ ❤🙏
@mesitube-8489
@mesitube-8489 6 ай бұрын
WOWWWWWW 🎉
@Tsehay1261
@Tsehay1261 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ሠላምሽ ይብዛ ውዴ በርች እጅሽ ይባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤👌👌👌👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ፀሐይ የኔ መልካም እግዚአብሔር ያክብርልኝ ❤🙏
@kokobe1961
@kokobe1961 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ የቆስጣ አሰራር ነዉ ያሳየሽኝ በርችልኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ቡጋዬ ዉዴ አመሰግናለሁ 😘❤🙏
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ መዝዬ ዋውውውውው በጣም ቆንጆ ቆስጣ ነው እኔጋር የለም አይመጣም ግን ብዙም አሎደውም ሲበሉት ልጥቅ ይላል ጥቅል ጎመኑ እና የሀበሻ ጎመን ነው የሚመቸኝ ያማ ዳልቻ ጎመን ይባላል በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️😘
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ንብሩ ዉዴ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@Hasentube19
@Hasentube19 6 ай бұрын
ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ የመንዚ ኢንደ ሁልጊዜዉ ቆንጆ አሰረር ናዉ🎉🎉🎉❤👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ክብር በይልኝ ❤❤
@user-cu6fc1cx3g
@user-cu6fc1cx3g 6 ай бұрын
ስላም ስላም አህለን የኔ ምልካም የኔ ስስቴ የኔ ምርጥ ስው የኔ ውዴ የኔ ምልካም የኔ ስስቴ የኔ ምርጥ ስው የኔ ውዴ የኔ የህዋ የኔ ማረዋ የኔዋ ቀበጥ ማሻአሏህ ማሻአሏህ ውዋ በጣም አሪፍ ነው የኔ ባለሙያ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ልዩ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 6 ай бұрын
👍👍👍እናመሰግናለን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ዮድትዬ ዉዴ እኔ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመንዝዬ የዛሬው ይለያል ምርጥ የቆስጣ አሰራር ነው ሲያምር እንጨቱ ለብቻው ቀታትፈሽ ቅጠሉ ለብቻ አፅድተሽ ከትፈሽ ቆንጆ እና የሚጣፍጥ አድርገሽ ነው ከነ መልኩ አብስለሽ ያሳየሽን የኔ ውድ የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን የሰሩት እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ😋🙏
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አዶናዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ እህታለም እግዚአብሔር ያክበርልኝ ❤🙏
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 6 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ በፍጥነት የሚደርስ የቆስጣ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ከነግንዱ መስራትሽ ቆንጆ ነው ቆስጣ ለጤናም ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው ከለሩ ሳይለቅ በጥሩ ሁኔታ ነው የጠበሽው እናመሰግናለን የኔ መልካም በርቺልኝ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ሃበሻዬ ዉዴ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤❤🙏
@ደሴ
@ደሴ 6 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንደህናመጠሽልኝዋዉበእዉነትምርጥአሰራርነዉእጂሽይበረክ
@slmgl37
@slmgl37 6 ай бұрын
47 beğeni benden gelsin sana 👍 eline emeğine sağlık çok güzel görünüyor afiyet olsun size şifa olsun 👍 maşallah maşallah maşallah maşallah maşallah maşallah maşallah
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
😍🙏
@tewabech2015
@tewabech2015 6 ай бұрын
ሰላም ሰላምጤናይስጥልኝየመንዝወርቅዬ እንኳንደሕናመጣሺ በጣምአሪፍየሖነአሰራርነዉበርችልኝየኔባለሙያ❤❤
@fafi.getarewa
@fafi.getarewa 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ዋዉ እጂሺ ይባረክ አረፍ አሰራር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አሜን ዉዴ አመሰግናለሁ ❤🙏
@jonimercy
@jonimercy 6 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ፈጣን እና ጤናማ የቆስጣ አሰራር ነው ያሳየሽን በዳቦም በእንጀራም መመገብ እንችላለን ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️🙏👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@yebabowa
@yebabowa 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ጤናይስጥልኝ የመንዝየ በጣም ሀሪፍእናለጤናተስማሚነው እኔበጣምየምወደውምግብ በፍቅርነው የምበላው😋😋
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ባቦዬ የኔ መልካም ❤❤❤🙏
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመዝየ ዋዉ የኔ ባለሞያ ጎበዝ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እናመሠግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ ነት ነዉ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ፈይኩን የኔ መልካም በጣም አመሰገናለሁ ❤🙏
@ferdose
@ferdose 6 ай бұрын
ሰላም ወድ የሀገሬልጆች በያላቹህበት አላህ ይጠብቃቹ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ አቦ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ፌርዶስዬ አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤❤🙏
@hanan123tube5
@hanan123tube5 6 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እነኳን በሠላም መጣሽለን ዋው የኔ በለሙያ እጅሽ ይባረክ ምርጥ አስራር ነው ያሳየሽን ቆስጣዬ👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ሃናዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ 😘❤❤❤🙏
@seblekitchen
@seblekitchen 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው ለጤና ተስማሚ የሆነ ቆኖጆ የቆስጣ ጥብስ ነው ሙያሽን ስላጋራሽን እናመሰግናለን 👌😋😋
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ሰብልዬ ዉዴ ከልቤ አመሰግናለሁ ❤🙏
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 6 ай бұрын
እሰላም ወአላኩምወራህመቱላወበርካቱው እለሽማርጠፍሽ ዋወወ🎉🎉🎉ማሻአላህ በራች እጅሽይባርከ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ አሜን ❤🙏
@hanawerku
@hanawerku 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመዝየ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ቆሰጣ ጎመን ለሆድ ድረቀት በጣም ጠቃሜ ነው አናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አሜን የኔ ዉድ ሃንዬ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@emebetyoutube
@emebetyoutube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ ዋውው እጂሺ ይባረክ💚💛❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
እሙዬ የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@Bzu632
@Bzu632 6 ай бұрын
ሰላምሸ ይብዛልኝ የመንዝየ እንኳን ደህ ናመጣሸ ጎመን በልቶ ጤና ሰጋበልቶ ብሰናት የተባለላት ናት እኮ😂😂😂 ጎመን ለጤንነት በጣም አሪፍ ነዉ ቆንጆ አረገሸ ነዉ ደመ የሰራሸዉ👌 ትክክል ነሸ ጎመን ሲከተፍ ብዙ ነዉ ሲበሰል ግን ሙሸሸ ይላል ክክክክ ሚ አቃጥል ቃሪያ በጎመን በጣም አሪፍ ነዉ በጀራ ትበያለሸብየ ሰጠብቅሸ ብቻዉን 😋 በቻዉን በሳህን አቀርብሸዉ የተባርከ ይሁንልሸ እናመሰገናለን የመንዝየ😍👍🙏
@Hana_tube
@Hana_tube 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ብርቱ ሴት እጅግ በሚያምር ሁኔታ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን የሰሩ እጆችሽ ይባርክልን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ሃናዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ 😘😍❤🙏
@hargtube216
@hargtube216 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንካን ደህና መጣሽ የመንዝዬ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ለጤና ቆስጣ በጣም አሪፍ ነው አስጎመዥሽኝ 😋😋እቅርቤ ብትሆኝ የሰሩት❤ እጆችሽ ይባርኩ ሸርር
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ነይኝ የኔ ባለሞያ 😘❤🙏
@beetyube
@beetyube 6 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ የመንዝዬ ቤተስቦች ባልሙያ ነሽ እኮ ጎበዝ ነሽ በርችልኝ ውዴ ዋውውውውውው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ 😘❤🙏
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ እና አስራር ነው ጎመን የአትክልት ምግብ ስትስሪ ምርጥ ነው ኢብን አከታተፍ ሀገር ቤት ስትገቢ የምግብ ሆቴል ብትክች አሪፍ ስራ ይኖርሻል ብዬ አድባለሁ የምር በርችልኝ እጅሽ ይባርክ ❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ዉዴ በጣም አመሰግናለሁ 😘❤🙏
@ZUZUHAYIK
@ZUZUHAYIK 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህቤት ማሻአላህ የኔባለሞያ ዋዉ በጣምነዉ የምወደዉቆስጣ መጣሁበቃ ከነጦጣየ ቶሎስሪናጨርሺአደኛነዉ❤❤🎉🎉🎉🎉🐒
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤🙏
@Bsrate
@Bsrate 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንካን በስላም መጣሽ እህቴ 😘😘😘😘😘🌹ዋውውውው 👌👌👌ሳብ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እህታለም ❤❤❤🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 6 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ በጣም ተወዳጅ የሆነ የቆስጣ አሰራር ብዙ ጥቅም ያለው ለድርቀትም ጭምር ጣፋጭ ፈጣን የሆነ ነው እኔ ቆስጣ በልቼ ኣጠገብውም አንችልም ፅድት ጥርት አርገሽ ነው የሰራሽው ሁሌም እጅሽ ይባረክ ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ነፅዬ በጣም አመሰግናለሁ የኔ መልካም ❤❤❤🙏
@amarech-tilahun
@amarech-tilahun 6 ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ዎውውውው የኔ ባለሙያ በእውነት አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው💚💛❤👍👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏
@Etagegn2124
@Etagegn2124 6 ай бұрын
በትክክል የመንዝዬ በጣም አሪፍ ነዉ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አታግዬ በጣም አመሰግናለሁ ዉዴ ❤❤🙏
@2-nl9dw
@2-nl9dw 6 ай бұрын
ዋው ሞያ አንደኛ❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
❤❤❤🙏
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 6 ай бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ ሰላም ለናተ ይሁን እዴት ናችሁ ሰላምና ፍቅር ያብዜላችሁ በውነት ሁሌም ምስሪው ቡዶ ምርጥ ናቸው እናመሰግናለን
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የገጠር እህቴ ክብረት ይስጥልኝ ❤🙏
@woynitube315
@woynitube315 6 ай бұрын
ሰላም የመዝዬ እንዴት ነሽ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ገራሚ ነው💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍👍
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ወይንዬ በጣም አመሰግናለሁ ብርታቴ ❤🙏
@emamah4239
@emamah4239 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ አሠራር ነው የኔ ባለሙያ 👌።
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ማማዬ እንኳን ደህና መጡ በጣም አመሰግናለሁ 😘❤🙏
@user-sb5xv3iw7f
@user-sb5xv3iw7f 6 ай бұрын
❤ዋውዋው ነው
@genetchannel30
@genetchannel30 6 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል አሰራር ነው መንዝዬ❤️
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ገነትዬ የኔ ዉድ ክብረት ይስጥልኝ ❤❤❤🙏
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 6 ай бұрын
❤❤❤የተባረከ ይሁን ቆስጣዬ በጣም የምወዳት 👌👌
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
መስዬ አመሰግናለሁ 😘❤🙏
@selamtube7930
@selamtube7930 6 ай бұрын
Egzbhr Yemesgn Selamish Yebzalegn Marr Enkuan Dehin Metesh Yemwedesh Yen Derabba Nesh Anich Hulem Liyuuu Moyaaaa Naw Ejochash Yetrbareku Yehun Marr❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ሰላምዬ የኔ መልካም ተባረኪ❤❤❤
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 6 ай бұрын
selam Selam Yemwdishi Enkuwan Dehna Metashi Des Yemel Aserar New Yasayeshi Wow Balemuya Ejshi Yibarek🎉🎉🎉🎉❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አማንዬ የኔ ብርትት ❤🙏
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m 6 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዋው ባለሙያ የት ነው ያለሽው የምንዝየ አለደ አረብ ሀገር ሲያምር እጅሽ ይባረክ ደስ ሲል ስወደው ቆስጣ ምግብ በርች በጣም ሀሪፍ ነው
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ ❤❤🙏
@saratube1538
@saratube1538 6 ай бұрын
የመዝየ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባርክ ዋው❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አሜን የኔ መልካም ❤🙏
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 6 ай бұрын
ሰላም አንደምን ዋላችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ አገራችንም ሰላሟን ይመልስልን የመንዝ ወርቅ ኢትዮ ነሽ እንዴ ቆስጣ አገር ነው ያለው ብየ ነው በጣም አሪፍ ነው ቆስጣ ማሻአላ የኔ ባለሞያ ይስለም የድኪ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ዜድዬ የኔ ዉድ በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@user-yw9ft5qq1m
@user-yw9ft5qq1m 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ወርቅየ ውዴ እንኮን በሠላም መጣሸ ማሬ❤❤❤😋😋😋😋
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ስንቱዬ በጣም አመሰግናለሁ 😘❤🙏
@Alemz-tube
@Alemz-tube 6 ай бұрын
ሰላም የመዝየ ውደ እኮን ሰላም መጣሺልኚ የኔ ባለሞያ በርችልኚ የሲቶች የበላይ እኔምግብ መስራታ ያስደስተኛል❤❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
አልማዝዬ አመሰግናለሁ 😘❤🙏
@najattube
@najattube 6 ай бұрын
ሰላም የምዝዬ ዋው የኔባለሙያ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ ❤❤🙏
@tatektube7965
@tatektube7965 6 ай бұрын
Selam ekan dena mitashi lik❤❤❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏
@meymunatube
@meymunatube 6 ай бұрын
ሰላም የመንዝየ ዋው ቆስጣ አረብ ሀገር አለ እንዴ በአረበኛ ስሙ ምንድነው እናመሰግናለን የናፈቀኝን ምግብ ነው ያሳየሽኝ በርች
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
መይሙዬ በጣም አመሰግናለሁ ብርታቴ ❤🙏
@fikrbesufiqad4752
@fikrbesufiqad4752 6 ай бұрын
እውነት ይለያያሉ እጅሽ ይባረክ🇪🇹🫶
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ፍቅር ዉዴ አመሰግናለሁ ❤🙏
@mesitube6372
@mesitube6372 6 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው እውነት እኔ ያምረኛል ሳየው ያችን እና የሮሚን ምግብ እዚህ ብትሆኝ እቀምስ ነበር የሮሚን እጅ ቀምሻለሁ😂 የእኔ ባለሞያ በእውነት ምርጥ አድርገሽ ነው የምትሰሪው ያስጎመጃል
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
መስዬ አመሰግናለሁ ነይ እንብላ 😂
@ftube923
@ftube923 6 ай бұрын
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባቺን ይሁን ሰላሙን ያምጣልን ያረብ🎉🎉🎉🎉❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤🙏
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 6 ай бұрын
ሰብ❤ላይክ❤❤
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 6 ай бұрын
ሰላምሸይብዛልኝእህቴ❤ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ፣ብረችልኝ❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዋው ቆስጣ ውስጤ ነው የት ነው ማገኘው የመንዝ ሳውዲ ውስጥ አለ እንዴ እስካሁን አይቼ አላውቅም ሰባንህ ሰልግ ሌሎች ጎመኖች ናቸው ያሉት ካለ ሹክ በይኝ ስሙንም ንገሪኝ እናመሰግናለን❤
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
የኔ ብርታት በጣም አመሰግናለሁ ሮዝዬ ❤❤❤🙏
@umemuaztube
@umemuaztube 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት የድለን 😂😂ቆስጣዬ እዚም ሀገር አለ እንዴ እኛጋ ጓሮ ለይ ነበር እና ለእናቴ አንበላም ሽንት የስቻግራነል እንለት ነበር ደሞ አሰምረሻት🎉🎉🎉🎉😂
@leylakebede5740
@leylakebede5740 6 ай бұрын
ባረቢኛ ምድነው ቆስጣ
@leylakebede5740
@leylakebede5740 6 ай бұрын
ልፍት ነው ሚባለው ወይስ ሰባንክ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 6 ай бұрын
ባረበኛ ስልእ ይሉታል እንደዬ ቋንቋቸዉ ይለያያል ስሙ
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 19 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 49 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 165 МЛН
የጾም የፍስግ የሚሆን የገንፎ አሰራር (የሰንበት ቁርስ ) ETHIOPIAN FOOD
12:45
YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ
Рет қаралды 2,4 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 8 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 16 МЛН