ተአምረኛዉ እና ትክክለኛዉ የቅርንፉድ (Clove) ዉሃ አሰራር 👍 How to make clove water ፀጉሬ ተጎዳ ማለት ቀረ ::

  Рет қаралды 1,799

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

YEMENZ WERK YOU TUBE የመንዝ ወርቅ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዉድ ቤተሰቦቼ በጣም አመሰግናለሁ ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የደዉል ምልክቷን ጫን በማለት ቤተሰብ ትሆኑ ዘንድ በትህትና ጠይቃለሁ አመሰግናለሁ ነባሮች ስለምትተባበሩኝ ከልብ አመሰግናለሁ ቪዶዉን ተጠቀሙበት ለኔ የጠቀመኝ አሪፍ አሰራር እና አጠቃቀም ነዉ ሁላችሁንም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 😍❤🙏
@aklilnews
@aklilnews 4 ай бұрын
የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤🙏
@SamiraMTube
@SamiraMTube 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የቁርንፈድ ውሀ ነው እናመሰግናለን ልዬነው የምትሰሪያቼው videoሁሉም በጣም ጠቃሚይ ነቼው
@adisuatsiontube28
@adisuatsiontube28 4 ай бұрын
መንዝየ የእኔ ውዴ ዋውው በጣም አሪፍ ነው ቅርፉድ በጣም ቆንጆ ነው ለፀጉር እድገት ለሳሳ ፀጉር ከግባር ለሸሸ በተለያዩ አይነቱች ብንጠቀመው አሪፍ ለውጥ እናያለን 🎉❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 4 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ የቅርንፉድ ውሀ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እሳት ሳይነካው ለሳምንት ካቆየነው በኋላ መጠቀም እንችላለን ለየት ያለ አሰራር ነው እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺልኝ
@onelovemedia8945
@onelovemedia8945 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ የቅርፍድ ወርቃማ ከለር ያለው ነው ያሳየሽን እናመድግናለን በርች❤❤❤
@hanichotube
@hanichotube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ትክክል የቀረበው ሁሉም ሁሉንም እንጠቀማለን ማለት አይደለም ቅርፍድ በዚህ ልክ ጥቅም መኖሩን በጣም አጀብ ያስብላል ለምን እኛ ለሻይ ማጥቆሪያ እና እንዲሁም ለጸጉር ከአንድ ሳምንት በኅላ አሪፍ ከለር ነው ወርቃማ ከለር ብዙ ስው ሲጠቀም እያየን ነው ምርጥ ቪዲዮ ነው የስራሽው በርችልኝ ሼር❤❤❤
@kokobe1961
@kokobe1961 4 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስስጥልኝ ዉድ የሐገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን በቃችሁ ይበለን የወንዜ በርችልኝ ምርጥ ዉህድ ነዉ
@netsitube
@netsitube 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝዬ ዋው ቆንጆ ውህድ ነው ያካፍልሽን👌👌
@seblegeto851
@seblegeto851 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም እክን በሠላም መጣሽ እህቶ አዉ ለፀጉር እድገን አሪፍ ነዉ እንመሰግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fentaye9663
@fentaye9663 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኛ የኔዉድ እህት በቸልኛ እሽ አገሪቸን ሰላም ያግልን ጦርነት በቃ ይበለን
@Chereqa1357
@Chereqa1357 4 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የቁርፍድ ዉሀ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው እኔም እዬተጠቀምኩት ነው
@mirnatube6075
@mirnatube6075 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝየ እምናመጭልን በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ክበሪልን
@tewabech2015
@tewabech2015 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ የመንዝዬእንኳንደሕናመጣሺ በጣምጥሩነዉ በርችልኝ ሰላም ዉድየሐገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።❤❤❤በርች
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
የመንዝዬ እናመሰግናለን ❤❤like share
@romanethiopia
@romanethiopia 4 ай бұрын
የመንዟ ሰላም የኔ ውድ ትክክል አጠቃቀማችን ነው የሚጎዳን እኔ መመጠን ጭራሽ አልችልም አንድን የፀጉር ቅባት እጀምርና አቋርጠዋለሁ የፀጉር ምግብም የሰራሁ እጠቀማለሁ አቋርጠዋለሁ ፀጉሬ መላ አጣ እስኪ ሞክረዋለሁ የመንዟ ሼር ስለምታደርጊን ቪዲዮ እናመሰግናለን በአዳድስ ቪዲዮ እንጠብቃለን❤#ሼር#
@Emantube19
@Emantube19 4 ай бұрын
ሰለም ሰለም ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ሚርጥ አሰረር ናዉ ❤👍👍👍
@mulutube2116
@mulutube2116 4 ай бұрын
ሰላም የመንዝዬ እህቴ የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ምርጥ ለፀጉር ተስማሚ የሆነ የቁሩንፉድ ውሃ አሰራር ነው ሁልግዜ እየተጠቀምሽ ስለምታሳይን ለመስራት ያነሳሳል ሼር ስላረግሽን❤🙏
@rgebeytube
@rgebeytube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም የመዝየ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤️👍👈
@medihntube
@medihntube 4 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን like share 🎉
@hanytwin
@hanytwin 4 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ የመንዝዬ እውነት ነው አጠቃቀሙን ካላወቅን መድሀኒትም አያድንም ከቆንጆ ማብራርያ ጋር ላንቺ የጠቀመሽን በመልካምነት ስላካፈልሽን እናመሠግናለን አንድ ማንክያ ቁርንፉድ በውሀ ዘፋዝፈሽ ጨለማ ላይ አቆይተሽ የሚያምር ቆንጆ ከለር ነው የሰጠሽ በንፁህ ፀጉር በደንብ እየነፋሽ ቆንጆ አድርገሽ ነው ያራሽው እናመሠግናለን በርቺ የመንዝዬ❤❤❤❤
@shegeralmazk
@shegeralmazk 4 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣሽ ዋውው በጣም ምርጥ ውህድ ነው ለፀጉር ተሰማሚ ነው እሞክራለሁ ፀጉር በጣም ተበጣጥሶ አስቸገረኝ
@yegeterlig_132
@yegeterlig_132 4 ай бұрын
እኳን ሠላም መጣሽ የመዝዬ የኔ ውደበጣም ምርጥ የቅርፍድ ውሃ አሠራርነው ያሣየሽን እውነት በጣም ተአምረኛ ነው በጣምነው ለኔ የተመቸኝ በትክክል ለተጠቀመው ሠው ለውጥ ያይበታልጨ❤❤❤❤❤
@saratube1538
@saratube1538 4 ай бұрын
ዋው በጣም ሀርፍ እሰራር ነው ፀጉርሽም ያምራል❤❤🎉🎉
@fatmaTaSam-ux9tl
@fatmaTaSam-ux9tl 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት ሰላምሺ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሺ ዋው በጣም ደሰ ይላል እናመሰግናል በርች❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 4 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ የመንዝዬ በጣም ቆንጆ ከኬሚካል ነፃ የሆነ የቅርንፉድ ውሃ እንዴት እንደምናዘጋጅ ስላሰየሽን እናመሰግናለን
@Hana_tube
@Hana_tube 4 ай бұрын
የኔ ብርቱ እሕት ሁሉም ለምታቀርቢልን ልዩ ናቸው ተጠቅመን እናየዋለን ክበሪልን እናመሰግናለን
@አሚናትTube2
@አሚናትTube2 4 ай бұрын
አፈሰላም የምዘየ እናመሰግኒለን በርልኝ
@kershfood8611
@kershfood8611 4 ай бұрын
Like 👍🏻👍🏻👍🏻Very good 👍🏻Very good 👍🏻❤79❤Welcome good 👍🏻
@askalemariyamtube
@askalemariyamtube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የመንዝ ወርቅ እህቴ እሺ የሚያቃጥለውስ ነገር ግን❤
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና አንድነት ለዚህ ቤት ተመኘሁ ማሻአላ ብያለሁ እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝ ወርቅ የውነትም የመንዝ ወርቅ ነሽ ስምን መላአክ ያወጣዋል ይባላል እድሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 4 ай бұрын
ጎበዝ በርችልኝ❤❤
@foodloverethio
@foodloverethio 4 ай бұрын
የመንዝዬ የኔ ደግ በርቺልን በጣም ነው የማመሰግነው ተባረኪልኝ
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie 4 ай бұрын
በር ሰላም ሰላም ውድየ እንካዕ ሰላም መፃኣኪ ዎውውው ቆጆ
@Emebettube
@Emebettube 4 ай бұрын
🎉የቅርፉድ ዉህድር ትልቅ ጥቅም አለዉ እንጂ አያሳክክም እንደዉም ለፎርፎር ጥሩ ነዉ ፀጉር ግን አዎ ያደርቃል ለብቻዉ ከሆን ግን ስንቀባ ቅባት ጨምርን መሆን አለበት እኔ አደዛ ነዉ ምጠቀመዉ
@youtubeፍይዛ
@youtubeፍይዛ 4 ай бұрын
ስላም አህለን እንኳን ደና መጣሽ የኔ ምልካም ውድድድ ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔዋ ጅግና ❤❤❤
@ወራኢሉጃማቱዩብ
@ወራኢሉጃማቱዩብ 4 ай бұрын
ሰላምውድ የሀገራ ልጃች ሰላማችሁ ይብዝ በያላችሁበት
@Hajaritofik
@Hajaritofik 4 ай бұрын
❤❤❤❤በርችልኝ ውዴ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 4 ай бұрын
የመንዝ በኃላ አየዋለሁ በሁለቱም share ❤🙏
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ 4 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ የመንዝዬ ጀግናዬ👌👌👌👌🙏🙏
@Ftiyayabnetwa
@Ftiyayabnetwa 4 ай бұрын
ሠላም ሠላምሽ ይብዛ የመዝዬ እንኳን ደህና መጣሽ ምርጥ አሠራር ነው ምክር ነው የሰጠሽን እናመሠግናለን ግን ውሀውን ከተቀባን በዋላ ቅባት ብንቀባስ ?❤🙏
@meazi.yemerewa
@meazi.yemerewa 4 ай бұрын
ሰላም የመዛችን እንኳን ሰላም መጣሽ በቃ የኔን ፀጉር ሽቦ ነዎ የማያደርገው😂 ከመነቃቀል የማረዳ ከሆነ ጥሩ ነው👌👌
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
ጣውቴ አለሽ 🙄❤❤
@culturetube21
@culturetube21 4 ай бұрын
የመዙየ 0:37 🫶🫶🫶🫶ehetalem 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nibrettube8913
@nibrettube8913 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 4 ай бұрын
የመንዝዬ ይቅርታ አሁንኮ የመንዝ አላወጣችም እንዴ ብዬ ሳይ ሁለት ቀን በጣም ይቅርታ የኔ ውድ ዛሬም የቅርንፉድን አሰራር ውሀውን እንዴት እንደምንናገኝ እንዴት እንጠቀም የሚለውን ሼእ ስላረግሽን እናመሰግናለን ሳየው ደነገጥ ሳልመጣ የኔ ውድ ።❤❤❤
@ዘያዳTubeZeyada-x7
@ዘያዳTubeZeyada-x7 4 ай бұрын
🎉❤❤❤❤❤❤
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ለፎረፎር  ለሚነቃቀል አላድግም ለሚል ጸጉር
12:01
የእናት ዉለታዋ tube
Рет қаралды 235 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН