#ተወሰደብን_አዲስ_ዝማሬ_በወላይታ_ሶዶ_ቃ

  Рет қаралды 46,551

WOLAITA SODO KHC KETEMA AKEF CHOIR OFFICIAL CH.

WOLAITA SODO KHC KETEMA AKEF CHOIR OFFICIAL CH.

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@Ppghgd
@Ppghgd 11 ай бұрын
እኛን እንደ ባረካችሁን የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤ ጸጋችሁ ከኢትዮጵያም አልፎ ለዓለም ህዝብ ሁሉ ይትረፍ🙏 Anjetitee🙏❤❤
@zewdiea
@zewdiea 11 ай бұрын
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤
@felekefares4171
@felekefares4171 8 ай бұрын
ተባረኩ።
@mechalwolde5278
@mechalwolde5278 11 ай бұрын
እናንተ አባቶችና እናቶቻችን ምን ልበላችሁ ብቻ ጌታ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ በመልዕክት የተሞላ ዝማሬ ነውና ጆሮ ያለው ይስማ
@majormelese2725
@majormelese2725 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከህይወትና ከእውነተኛ ኑሮ የተዘመረ ዘመኑን ሰው ፊቱን በመስታወት እንደሚያይ ዘመኑንንም ሆነ እራሳችንን አይተን ወደ ቀድሞ እውነተኛ ወደ መስቀሉ ፍቅር እንድንመለስ የሚጣራ የጌታ ድምፅ ነው ጌታ ይባርካችሀ
@shapatesema8547
@shapatesema8547 9 ай бұрын
Geta yibarkachu tebarkachu kiru!!
@kebedesolomon1210
@kebedesolomon1210 11 ай бұрын
ተጥሶ ኖሮ የሰማይ ህግ የምድር ኑሮ አጣ ማረግ የሚያግባባን ጠፋ በመሆን ዳኛ ፈጣሪን መፍራት ሲወሰድ ከኛ ወንድም ወንድሙን ሆነ ገዳይ አልገታ አለ በገላጋይ -- እግዚአብሔርን አለመፍራት የተዘራብን ክፉ ድፍረት ያልነበረብንን ባእድ አመል እየጎተተን ወደ ቁልቁለ ተወሰደብን መልካም ነገረ ሽታችን አለ ምድር ምድር አምላካችን ነህ የእንደገና በህዝብህ አግኝ ቦታ እውቅና ምድር ሳትጠበን እኛ ጠበን ድንበር አበጀን ቆርሰን ቆርሰን የዘራነው ዘር ጥላቻ ቁርሾ ሊጡን አቦካው ሆነና እርሾ ያኖርነው ድንጋይ እመንገድ ላይ አደናቀፈን ጣለን ሳናይ -- እግዚአብሔርን አለመፍራት የተዘራብን ክፉ ድፍረት ያልነበረብንን ባእድ አመል እየጎተተን ወደ ቁልቁለ ተወሰደብን መልካም ነገረ ሽታችን አለ ምድር ምድር አምላካችን ነህ የእንደገና በህዝብህ አግኝ ቦታ እውቅና ደግፎ ያለ አለሙን ሁሉ በሰው ልጅ ሲናቅ ሲደፈር ቃሉ አዳም አፈሩን መርሳት ጀመረ በክፋቱ ላይ ክፋት ጨመረ ማነው የሚበልጥ ማነው ትንሽ መጽሀፉ ይዳኘን ይስጠን ምላሽ -- እግዚአብሔርን አለመፍራት የተዘራብን ክፉ ድፍረት ያልነበረብንን ባእድ አመል እየጎተተን ወደ ቁልቁለ ተወሰደብን መልካም ነገረ ሽታችን አለ ምድር ምድር አምላካችን ነህ የእንደገና በህዝብህ አግኝ ቦታ እውቅና ጥበብ ምንደነው እውቀት ማለት ጌታን ካልፈሩ ካለ ድፍረት መሰልጠን ተብሎ ዘመናዊነት ሃጢያት ካልታየ እንደሃጢያት ከየት ይመጣል ሰላም እረፍት እርሱን ካልሰሙት ካልታዘዙት -- እግዚአብሔርን አለመፍራት የተዘራብን ክፉ ድፍረት ያልነበረብንን ባእድ አመል እየጎተተን ወደ ቁልቁለ ተወሰደብን መልካም ነገረ ሽታችን አለ ምድር ምድር አምላካችን ነህ የእንደገና በህዝብህ አግኝ ቦታ እውቅና
@FikrteFeleke
@FikrteFeleke 5 ай бұрын
😭🙏🙏 ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!!!!❤
@GospelT2023
@GospelT2023 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! Nefisinina menpesin yemiyadis Mezimur!
@mitikutadesse2035
@mitikutadesse2035 11 ай бұрын
ኖሮ መዘመር፤ ዘምሮ መኖር ....ከእናንተ ብዙ እየተማርን ነውና ፀጋው ይብዛላችሁ ወገኖቼ!!!! በዝማሬ የዘመናችንን ክፋት ገልጦ ማሳየት የሰማይ ጥበብ ነው። ስለ እናንተ የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ!!! ብሩክ ሁኑ!!!!!
@tsedaletsedale5373
@tsedaletsedale5373 8 ай бұрын
በእውነት ተባረኩ ደስ የሚል ህይወትን የሚያለመልም መዝሙር ነው
@vincentsirino
@vincentsirino 11 ай бұрын
ይህን ታላቅ ዕንቁ ፀጋ በውስጣችሁ ያስቀመጠ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ። ❤️🙏
@meselechmenna
@meselechmenna 8 ай бұрын
አሜን
@SimretKussa-jz5qi
@SimretKussa-jz5qi 8 ай бұрын
Tebarekulign !!
@gennetbissate1261
@gennetbissate1261 7 ай бұрын
እጅግ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው። የዘማርያኑንም እንበ ሰምቶ አምላክ ይታረቀን። አመሰግኖ ለሁ።
@aynallembillate8920
@aynallembillate8920 8 ай бұрын
❤❤❤❤ጌታ ይባርካችሁ
@misgesami4241
@misgesami4241 11 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ በመዝሙራችሁ ሁለ እቀሰቀሳለሁና ተባረኩ
@ChristsLightCLTV-mc2wu
@ChristsLightCLTV-mc2wu 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የጊዘው መልዕክት ነው
@samuelelias6088
@samuelelias6088 9 ай бұрын
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ተዉልዳችሁ ይባረክ ዘመኑንን የምትዋጁበትን የመንፈስ ቅዱስ ኃይል እግዚ/ር ይሙላባችሁ!!!
@eskindireshetu4230
@eskindireshetu4230 5 ай бұрын
በረከቶቻችን ተባረኩልን 🖐🙌 ጌታ የእውነት ይመልሰን😔
@MesfinGoa-ze2gh
@MesfinGoa-ze2gh 10 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል ጌታ ያፅናናችሁ
@admasuballa3343
@admasuballa3343 9 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ ጤናና የማይደፈር ዘመን ተሻጋሪ መልዕክት ይጨመሪላችሁ!
@abebatadese3690
@abebatadese3690 11 ай бұрын
እግዚሓብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ዘመኑን የዋጀ ትልቅ አስተማሪ እና እራሳችንን እድንመለከት የሚጠቁም ቃል ነው
@tebarku
@tebarku 11 ай бұрын
ግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በየግዜው ወቅቱን የጠበቀ መልዕክት ጌታ የሚያስተላልፍባችሁ ዕድለኞ
@meledesta5396
@meledesta5396 10 ай бұрын
Ene zem lebal geta yebarkachu
@mintebekele2260
@mintebekele2260 Ай бұрын
tebareku
@tsiondawit8140
@tsiondawit8140 11 ай бұрын
Tebareku siwedachu
@MeleChego
@MeleChego 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ጊዜ ሰጥቷችዃል ፣ በርቱልን። ቃሉን ግለጡ❤❤❤❤❤❤❤
@mogeskeratu8294
@mogeskeratu8294 11 ай бұрын
በአገልግሎታችሁ ሁሌ እተባረክን ነን አሁንም ባሪካችሁናል በእናንተ አልፎ የባረከን ምንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት!! ጌታ ዘመናችሁንና አገልግሎታችሁን ሁል በባሪኮቱ ሁሉ ይባሪካችሁ፡፡ አመረኛን ለሚሰሙ ዘማሪያን ሁሉ መልካም ምሳሌ እንደሆናችሁ አስባለሁ፡፡ አሁንም ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
@eligotesfumedia2612
@eligotesfumedia2612 10 ай бұрын
This is what the Bible says singing the life of the people where they are and where we are. Blessings on you.
@ይስሐቅአማና
@ይስሐቅአማና 11 ай бұрын
God bless you!
@Begetola-sp6kh
@Begetola-sp6kh 8 ай бұрын
እጅግ የምወዳችሁ ጌታ አብዝቶ ይባረካችሁ! ከእናንተ ብዙ አትራፊ ነበርኩ ነኝም።
@KibruBeza
@KibruBeza 9 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ ጌታን መፍራት መውደድ እውነተኝነት የሚታይበት ዝማሬ ጌታ ይባርካችሁ
@FaisayFaisay
@FaisayFaisay 11 ай бұрын
ዘሜናችሁ በጌታ ቤት ይልቅ ተባርኩ❤❤
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es 11 ай бұрын
Geta igizabhir yibarekachu❤❤❤❤
@abigiyameskele7532
@abigiyameskele7532 11 ай бұрын
Egzihabiher yimesgen sil enante tebareku,amen geta egzihabiher yetewosedebin, yimelis, egzihabihern mefirat ayiwosedbin,amen ye endegena amlak indegena yakumen
@kebekebe-fw5gl
@kebekebe-fw5gl 4 ай бұрын
እወዳቿለው 31 አመት በኋላ አሁን በዩቲዩብ አየኋቹ፣ NICE የተባረከ ቲም ነው። በቤቱ ቆይተው የዘለቁ ምስጉኖች ናቸው። አድናቆት አለኝ
@mekdesbirhanu2729
@mekdesbirhanu2729 Ай бұрын
❤❤❤
@amanuelmarkos1075
@amanuelmarkos1075 11 ай бұрын
ዳዊት ውድቀቱንም ድሉንም ይዘምር ነበር: ዘማሪዎች ከዚህ እንማር። እግ/ር እየባረከ ይባርካችሁ።
@TigistHaftie
@TigistHaftie 2 ай бұрын
❤🤲🙏👏🙏👏🙏
@RobelKussa
@RobelKussa 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በየግዜው ወቅቱን የጠበቀ መልዕክት ጌታ የሚያስተላልፍባችሁ ዕድለኞች
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 11 ай бұрын
እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ ጥሩ መልእክት😥🙏❤ እወዳችዋለው።
@HannaEkaso
@HannaEkaso 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የጊዜው መልእክት እንወዳችኋለን !!
@girmagikiso7153
@girmagikiso7153 2 ай бұрын
እውነት ነው ።❤
@fissehazerfie2747
@fissehazerfie2747 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በሚበልጥ ጥበብና ማስተዋል ዘመኑን ለመዋጀት ለሚበልጥ መልክት በመንፈሱ ከናንተ ጋር ይሁን .....
@TsedalTafese-s4s
@TsedalTafese-s4s 11 ай бұрын
ስለ እናንተ ጌታ ክብሩን ይውሰድ። አሜን አሜን አሜን ወደ ቀደመው ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ መመለስ ይሁንልን። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌 እንደዘመራችሁ ሠማይ ሠማይ እየሸተታችሁ የቀረውን ዘመናችሁ እንድትጨርሱ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ።❤❤❤
@christianawel9552
@christianawel9552 11 ай бұрын
ጸጋ ይብዛላችሁ!
@BelchawBate
@BelchawBate 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
@genetbelete9303
@genetbelete9303 11 ай бұрын
የኔ አባቶች የኔ እናቶች እድሜ ጤና ይስጥልኝ እንወዳለን ተባርኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetlamago
@genetlamago 11 ай бұрын
Egziabiher yibarkachew
@KidistTamire
@KidistTamire 8 ай бұрын
😊😊
@kidistdawit9222
@kidistdawit9222 11 ай бұрын
አሜን ❤በሕዝብህ አግኝ ቦታ እወቅና ተባረኩ የኔ ብሩካኖች ❤
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 11 ай бұрын
ፀጋው ይብዛላችሁ ♦
@lishanhasen8109
@lishanhasen8109 10 ай бұрын
መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ!!!! እናንት መዘምራን ውድ ወገኖቼ በሁሉ ተባረኩ::
@BeziBe
@BeziBe 2 ай бұрын
😭😭😭😭
@BereketKabalo
@BereketKabalo 11 ай бұрын
This is serious message: 'Egziabherin alemefrat yetezerabin kifu difret...'
@hirutbaka152
@hirutbaka152 11 ай бұрын
Abzto abzto abzto ybarkachihu kezi bebelete ychemrbachihu
@bereketpaulos376
@bereketpaulos376 11 ай бұрын
ፀሀይ ዳና ❤ bless y'all
@tsellot7946
@tsellot7946 11 ай бұрын
Geta bebzu yebarkachihu.
@tebarku
@tebarku 9 ай бұрын
ተጥሶ ኖሮ የሰማይ ህግ የምድር ኑሮ አጣ ማረግ የሚያግባባን ጠፋ በመሆን ዳኛ ፈጣሪን መፍራት ሲወሰድ ከኛ
@muluke3219
@muluke3219 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይባርካችሁ ይባርካችሁ ይባርካችሁ!!!!!!!!!!!!!!
@mekdeschaka2082
@mekdeschaka2082 11 ай бұрын
God bless you Love you
@DemiseGetuLagide-mu2lw
@DemiseGetuLagide-mu2lw 11 ай бұрын
ተባረኩ
@tebarku
@tebarku 10 ай бұрын
tbarku
@AbebechGelena
@AbebechGelena 11 ай бұрын
Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤
@BuzuneshWorku-hs5oz
@BuzuneshWorku-hs5oz 11 ай бұрын
AMEEEEN AMEEEEN GGOD BLESS ALL MORE 😢😢🙏🙏🙏❤️❤️🥰🥰
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 11 ай бұрын
Egziabiher Abzto yibarkachu😢🙏🙏❤❤❤
@FikerteYiz
@FikerteYiz 11 ай бұрын
ተባረኩ ቅሬታዎች!!!!!
@elsamarqosmarqos
@elsamarqosmarqos 11 ай бұрын
እግ/ር ይባርካቹ
@yikirbelen6932
@yikirbelen6932 11 ай бұрын
ተባረኩ። ፀጋው ይብዛላችሁ።
@sandwichdu7202
@sandwichdu7202 11 ай бұрын
@berhanumotuma9698
@berhanumotuma9698 11 ай бұрын
ነቢያቶች ናችሁ።ክፉ አይንካችሁ።
@wudineshadamo6328
@wudineshadamo6328 4 ай бұрын
ወደ እ/ር በንስሀ አቀረባችሁን እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ !
@tesfaradio7156
@tesfaradio7156 10 ай бұрын
#ተወሰደብን_አዲስ_ዝማሬ_በወላይታ_ሶዶ_ቃ/ሕ/ቤ/ክያን_ከተማ_አቀፍ_መዘምራን pleace dont use - # - in your titel , እባካቻሁ ዩቱበሮች ታይትል ስትጽፉ - # $ # እነዚህን ነገሮች አትጠቀሙ ከተጠቀማችሁ ኮምፑዩተር መፍለግ አይች ልም may God bless you all you are a blessing
@deresedana8428
@deresedana8428 10 ай бұрын
እሺ።
@tamexxx2
@tamexxx2 11 ай бұрын
May Almighty God continue blessing and protecting you. 🙏🙏🙏🙏
@fimt448
@fimt448 11 ай бұрын
❤❤❤
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 11 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,2 МЛН
#ባለሞገስ_አዲስ_ዝማሬ_በወላይታ ሶዶ ቃ/ሕ/ቤ/ያን ከተማ አቀፍ መዘምራን
8:00
WOLAITA SODO KHC KETEMA AKEF CHOIR OFFICIAL CH.
Рет қаралды 108 М.
ድንቅ አምልኮ || ዘማሪ መልካሙ || Gospel Singer Melkamu @ARC
21:26
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 57 М.
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 4,1 МЛН