የንጉስ ልጅ'' ሶዶ ከተማ አቀፍ መዘምራን አዲስ የመዝሙር ቪዲዮ NEW PROTESTANT GOSPEL MUSIC VIDEO

  Рет қаралды 140,651

WOLAITA SODO KHC KETEMA AKEF CHOIR OFFICIAL CH.

WOLAITA SODO KHC KETEMA AKEF CHOIR OFFICIAL CH.

Күн бұрын

Пікірлер: 194
@giftbukargarsho2687
@giftbukargarsho2687 9 күн бұрын
የምገርም የልጅነት ዘመን ትዝታዬን የቀሰቀሰውን ይህን ዝማሬ ከሰማሁት ከ20 ዓመታት በላይ ሆኖኛል። የንጉስ ልጅ ሆኜ ምን አጣሁኝ!
@destabiramoministry6520
@destabiramoministry6520 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ ወዳጆቼ!!! ዛሬም በጸጋው ያቆማችሁ ጌታ ይባረክ፣እወዳችኋለሁ፣አከብራችኋለሁ።
@TaborKalehiwot
@TaborKalehiwot 7 ай бұрын
እውነተኛ አምልኮ መፅሃፍ ቅዱሳዊ መልዕክት
@EyesusW
@EyesusW Жыл бұрын
I am orthodox christian but I love your ways and I ask God to give you grace and long life
@deresedana8428
@deresedana8428 Жыл бұрын
Amen, God bless you!
@tegegnochile4079
@tegegnochile4079 11 ай бұрын
God bless you abundantly .
@mezmureyohannes3707
@mezmureyohannes3707 Жыл бұрын
ታቦታችን አልተማረከም ፣ ኢትዮጵያ ሲያልፍላት ፣ ይህን ደም ግባት ያገኘሁት ፣ በጣም ብዙ ዝማሬዎቻችሁን እባካችሁን አቅርቡልን መዝሙሮቻችሁ መልዕክት አዘል ናቸው።❤❤❤❤ እኔ ደግሞ መሻቴ ከልጅነቴም አብሬያችሁ ማገልገል ነው ይሳካልኛል አምናለው ።
@yidubeyene6994
@yidubeyene6994 Жыл бұрын
Please your song which says "yihin Dem gibat yagegehut... please!
@alemayehumakebo7033
@alemayehumakebo7033 Жыл бұрын
ልጄ ሆይ ለእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው ለቃ 15 31 ከ27 ዓመት በኋላ ይህን መዝሙር ሰማሁት እናንተ ለበረከት ናችሁ
@adnewabicho298
@adnewabicho298 Жыл бұрын
ሐደሮ አለም ሸለቆ ቃለ ሕይወት ቤ/ክ በነበረ ኮንፍራንስ የተቀዳውን በከባድ መንገድ አልፍ በነበረ ወቅት በጸሎት እየተጋሁ እሰማ ነበር። ትውስታው ከእኔ ጋር የቀረ ነው❤ ተባረኩ።
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
በዛሬ 20ዓመት የሰማሁትን በልጅነቴ ሁሉም ቁጥር በአሮዬ ይዤ እዘምር ነበር አንዳንዴ ስጨንቀኝ ትዝ ስለኝ አሁንም አስታዉሰዉ ነበር የዎላይታ ኮንፎራንስም አሳታዎሳቹኝ ዘመናችሁ ይለምልም ዘር መንዘራችሁ ይባአክ ተባረኩ የማይረሳ መዘሙር ነዉ
@kelemudesta
@kelemudesta Жыл бұрын
Enanten yetebekacheu birtu wotader adergo ykomacheu Geta lezelalem yebarek. Bertu. Wode fitsamewo tekrbenal. Dr kelemu.
@legessetunsisa792
@legessetunsisa792 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና የሚበልጥ ፀጋ ይጨመርላችሁ።
@kindoAynakorchoir
@kindoAynakorchoir Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን ያለምልም !!!!!!!!!
@chekolechhadaro557
@chekolechhadaro557 Жыл бұрын
ጌታ ኮ ነው ። ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው ።አሜን ሀሌሉያ❤❤❤
@mamojoffe6778
@mamojoffe6778 Жыл бұрын
I have been searching for your album for long time, but I couldn't find any. I grew up listening to your songs. I was filled in tears when I saw you all again. May God bless you all. You are huge blessing for us. Glory be to our Lord! Please, please, we need more songs.
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 Жыл бұрын
Thank you
@deresedana8428
@deresedana8428 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባካችሁ በመቀጠልም እየተሰሩ ያሉ መዝሙሮች ስላሉን ጌታ እንዲረዳን በፀሎት አግዙን።
@mulugetamendoye4940
@mulugetamendoye4940 Жыл бұрын
ወጋኖች ውስጤ ላይ የሆና ነገር ይሰማኝል ይህ ትልቅ አባት አለኝ ያማያሰፍር ጌታ ዘማናችሁን ይባርክ ቦንችኮ ኮዎ ኬሳሰ የሚል መዝሙር እባካቹ
@namastetadesse6628
@namastetadesse6628 Жыл бұрын
እረ ብሰማም አልጠግብ አልኩኝ። መንፈስ መንፈስ ይላል መዓዛው።
@tafessebancha6916
@tafessebancha6916 Жыл бұрын
እድሜ ልኬን ስፈልገው ኦ አምላኬ አመሠግንሀለው ምን ልበልህ ቃላት ያጥረኛል ባካቹ ባካቹ ሙሉ አልበሙን ልቁሉን በወላይታ አምላክ ይዣችዋለው ህይወቴ የተገነባው በዚህ መዝሙር አልበም ነው።
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108
@ggjjjbvxxdgghjvvv3108 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ከዚህ ዓለም ያልተነካካ ከዝማሬዉ ጀምሮ እስከ አለባበስ በቃ ጌታ ይክበር ጸጉራችንም ይበቃል እሱ ይክበርበት እኔ አርት ዲዛን አስተማር ነኝ ግን እዛኛዉ ዓለም እየሆነ ያለዉ ስለሚገባኝ ስራየ ላይ አሳሳቢ እየሆነ ብኝ ኖ ብዬ የዓለም አቅጣጫ ገብቶኝ ቤተ ክርስትያን ልት ነቃ ይገባል ባይ ነኝ እኔንም ጸልዩሉኝ የአባቴ ቡሩካን እድል አግንቼ በቀረቺኝ ዘመን በጥቂቱም እያገለገልኩኝ ነዉ ሰዎች የዓለምን ክፋት ሲነገራቸዉ ምን አለበት አካበድሽዉ ይሉኛል እኔ ግን እኘሱ ያጡት ጠቅም ነቄ አባቴ ቤት ስደበቅ እብደት መሰላቸዉ እዛ ንቄ የመጣሁት ብልጭልጭ ቅዱሱ ቤተመቅደስ ደግም ብርቅ ሆኖ በሰወች ትልቅ ቦታ ተሰጥቶት ሲታይ ይገርመኛል ተባረኩሉኝ ማራናታ አሜን ጌታሆይ ቶሎ ና የቀራንዮ ምስክሮች የክርስቶስ ቤተክርስትያን ።
@seblewongeltariku4284
@seblewongeltariku4284 Жыл бұрын
ለረጅም ጊዜ ስፈልገው ነበር ይህን የተባረከ መዝሙር :: ጌታ ይባርካችሁ❤
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es Жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ አብዚቶ ይባርካቹሁ በጥም ደሰ ይላል ተባርኩ❤❤
@AlemituDelga
@AlemituDelga 24 күн бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ በኢየሱስ ስም ❤❤❤🎉🎉🎉📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭🙌🙌🙌🙌
@natan-dawit-official
@natan-dawit-official Жыл бұрын
❤❤❤❤ጌታ ታማኝነቱን በእናንተ አሳየኝ ::
@birhanur0be-jx1gl
@birhanur0be-jx1gl 2 ай бұрын
የዘለለዓለም አምለክ አግዚአብረሔር ይባርካችሁ ዝማሪያችሁ እስከ ክርስቶስ ዳግም ምፅጽት ደድረስ ይሁን
@kindoAynakorchoir
@kindoAynakorchoir Жыл бұрын
We Love your's 🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikaduTadesse-wu4wj
@FikaduTadesse-wu4wj Жыл бұрын
enatoche,abatoche,ejige adrge ewodachuwalh.tebareku,yekrstose ambasadroch nachu bertu,....fikadu tadesse abebe from jinka town.
@eliasgebreleul70
@eliasgebreleul70 4 ай бұрын
መዘምራን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለረጅም ዘመን የፈለከኩት መዝሙር እንዴት እሔዳለው ወደጎረቤት በምትለው ቃል ብቻ ሌላውን አላስታውስም ተፅናንቼ የኖርኩበት መዝሙር ነው ዛሪ ሙሉ መዝሙራችሁን አገኘሁት እኔ የሐረር ሙሉ ወንጌል ዘማሪ ነበርኩኝ ደስ ብሎኛል እንኳን ዘመራችሁ በጊዜው ሆነ ዛሪም የተፅናናሁበትና በጌታ ድፍረት ያገኘሁበት ነው። እኔ ዘማሪ ኤልያስ ገብረልዑል እባላለው
@deresedana8428
@deresedana8428 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የመንግስቱ ሰራተኞች አገልጋዮቹ ያደረገን።
@teshometes
@teshometes 4 ай бұрын
የተወደዳችሁ የወላይታ ሶዶ ከተማ አቀፍ ኳየር በዚህ ሚድያ ስላገኘኋችሁና ቃሉን መሠረት ያደረጉ፣ ዘመን የማይሽረውንና ተሰምቶ የማይጠገበውን ዝማሬያችሁን ለመስማት ዕድል ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል። አሁንም ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርካችሁ እያበዛ ያብዛችሁ።
@fasikaabera3734
@fasikaabera3734 Жыл бұрын
ተባረኩ! ኧረ አልበማችሁን ልቀቁ፦እያየ ጌታዬ፣ ኢትዮጵያ ስያልፍላት፣ ድንጋዩ ምን አለ? . . .
@tekalignnemera305
@tekalignnemera305 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ። ዘመናችሁ ይለምልም የአባቴ ልጆች።
@RomanTibbo
@RomanTibbo 8 ай бұрын
Betam wedddddddddd new maregachu berek belu
@firehiwotdawit4208
@firehiwotdawit4208 Жыл бұрын
Weyyy Belijinete Awassa Metew Sizemiruu Astawesalehu Endet Yetewededu nachew Eskahun Yakoyachihu Geta Yibarek Amen Yenigus Lij Negn Degimo Matiresagn Sakitawa Kefit Mitikomew Ahunim alech Ayileyachihu Betam Tameralachihuu!!!
@kidistdawit9222
@kidistdawit9222 Жыл бұрын
ብሩክ ሁኑ ❤❤❤❤ እወዳችኃለሁ ገና ብዙ እ❤❤ጠብቃለሁ
@AsterWorana
@AsterWorana Жыл бұрын
ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን አገልግሎታችሁን ይበርክ። ይህ ዝማረ ከተሰጣችሁ የቆየ ቢሆንም አሁንም ጊዜው ነውና ተባርከንበታል።ተባረኩ
@werkGebrgorgs
@werkGebrgorgs 3 ай бұрын
Tebareki.amenn❤❤❤❤❤❤.besime.tebarekiiii❤❤❤
@shimeles.fetene.MENLIK317
@shimeles.fetene.MENLIK317 Жыл бұрын
📌ግሩም የምስጋና፣ ድንቅ የመጽናኛ መዝሙር። 📌እግዚአብሔር ንጉሣችን ! እግዚአብሔር አባታችን! በሁሉም የበለጠ ይባርካችሁ። 📌ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።
@samuelshonga6466
@samuelshonga6466 Жыл бұрын
ወዳጆቼ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ:: ይህ መዝሙር ድንቅ ነው:: የአዘማመር ስልቱ , ዜማው , የድምፃችሁ መዋሄድ, ሙዚቃው ድምፃችሁን አለመሸፈኑ, ግርግርና ልኩን ያለፈ ውዝዋዜ አለመታየቱ ወዘተ ዝማሬውን ሁሉም ሰው እንዲሰማው ያስችለዋል:: እኔ እንደተካሁበት ሌሎችም ይህንን መዝሙር ሲሰሙ እንደሚነኩበት አምናለሁ:: ከሌላው ጊዜ ሁሉ ይልቅ በዚህኛ ድምፃችሁ ተዋህዷል:: በጣም በጣም ደስ ብሎናል .:: ወንድሜን ምሳሌዬ የሚሆነኝን አቶ ዱባሌን ሳይ በጣም ተደስቻለሁ:: ተባረኩ::
@wasihunmihretu2885
@wasihunmihretu2885 11 ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ከዚህ በላይ ያብዛላቹ ዝማሬ እንዲህ በእውነተኛ መንፈስ በእርጋታ ሲዘመር እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልል 🙌🙏🙏🙏
@remamucker1086
@remamucker1086 6 ай бұрын
ሃሌሉያ አሜን አሜን እልልልልል ውውውውውውው አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ ጌታ ይባረካቹ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻😭😭😭🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️🙇🏻‍♂️አሜን
@vincentsirino
@vincentsirino Жыл бұрын
I’m so lucky to see you again. God bless you abundantly. I love you so much. ❤❤❤❤❤❤
@OnlyByGrace1
@OnlyByGrace1 Жыл бұрын
ማንንም ድሐ አትበሉ ሰለሚል ቃሉ እንደ ተቸገረ ልሂድ ለልመና በሚለው ቢተካ ለሰሚ አያሳቅቅም። በተረፈ ተወዳጅ ዝማሬ ነው።
@nathnaeltsegaye4724
@nathnaeltsegaye4724 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@zrkariaskidane2332
@zrkariaskidane2332 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@bezawitlalimo1219
@bezawitlalimo1219 Жыл бұрын
Ohhh my god I can’t stop listening god bless all of you our blessings love you so much❤❤❤❤❤❤
@simong5047
@simong5047 Жыл бұрын
geta abizito yibarikachiwu
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ! የሚያበረታ ዝማሬ ነው።
@AbebeKinfemichael
@AbebeKinfemichael 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምረሉ።
@mimidawit245
@mimidawit245 Жыл бұрын
Amenn amennn haleluya tebareku bebuzu tsega❤❤❤❤
@eliaslale3366
@eliaslale3366 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ :የንግሥ ልጅ የኢየሱስ ልጅ ሆኜ ምንም አልጎደለንም ::በልጁ በኢየሱስ በኩል የጠራን እግዚአብሔር ይመስገን:: ተባረኩ
@DemisedansaDemisedansa
@DemisedansaDemisedansa 4 ай бұрын
😊 እግዝአብሔር ፀጋውን ይጨምርላችሁ ተባረኩ
@alemalemtsehay1648
@alemalemtsehay1648 Жыл бұрын
Ejg betam Amesgnalhu Tebarku❤❤❤❤❤❤❤
@deresedana8428
@deresedana8428 Жыл бұрын
አሜን።
@BereketKabalo
@BereketKabalo Жыл бұрын
Cooling songs...Tebarekulign!
@thewekeba6419
@thewekeba6419 11 ай бұрын
Wow geta yebarke Tebarku , ❤❤❤❤❤
@godlovesyouthroughjesus4541
@godlovesyouthroughjesus4541 Ай бұрын
አሜን
@nebiyunane343
@nebiyunane343 Жыл бұрын
The most blessed Choir.Nice to see all choir members with their most famous Song"Ye Nigus Lij Hogne".God Bless Sodo Ketema Akef Choir!!!
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 Жыл бұрын
Thank you
@melkamualebachew2845
@melkamualebachew2845 Жыл бұрын
Yabate birukan, God bless you and your services in Jesus' name. Amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee
@amanuelmarkos1075
@amanuelmarkos1075 Жыл бұрын
እልልል ተገለጡ የአባቴ ብሩካን።
@argawabili6171
@argawabili6171 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ከልጅነቴ ጀምሮ እወዳችኋለዉ። እናንተን የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን። መዝሙራችሁ ልዩ መንፈስ ያለበት ፣ የህይወት መልዕክቶችን የያዘ ፣ እጅግ የተዋሃደ እና ያማረ ዜማ ያለው ነው። ፀጋው በእናንተ የሰራው ስራ የህይወት ዘመን የትውልድ በረከት ነው( It is legendary and generational)። በህወታችሁም፣ በኑሮአችሁም ምሳሌ ሆናችሁናል። ሁልግዜም እናመሰግናችኋለን። ትውልዳችሁ ይለምልም!! አሜን የንጉስ ልጅ ነኝ!! አርጋው አላሮ
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 Жыл бұрын
ጌታ እኮ ነው
@khoruae9602
@khoruae9602 Жыл бұрын
Gena.hisaninet.yale.w.bekor..yezemrku.zimare.tebareku
@samsontadytady4387
@samsontadytady4387 Жыл бұрын
እናንተም ጥገቡ ወደ ጌታችን ኑና🙏💯
@EshetuLoke
@EshetuLoke Ай бұрын
Ufffff Nefise Resersechi Birrrrk Baluligni
@eshetudesalegn5428
@eshetudesalegn5428 7 ай бұрын
የተባረካችሁ አሁንም አሁንም ተባረኩ
@LidiaBachore
@LidiaBachore 10 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርካቹ❤❤❤❤❤
@ephremthomas6621
@ephremthomas6621 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ከብዙ ጊዜ ቆይታ በኃላ በvidio መዝሙሩን ስትለቁ መልዕክቱ አሁንም ያው ነው። ደስ ብሎኛል። ቅዱሳን ሁሉ ይባሪኩሃል!!!!
@redietwana480
@redietwana480 Жыл бұрын
God bless you... if you have original Audio ,please post it
@MatiyosOyda-ls8uz
@MatiyosOyda-ls8uz 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ውስጠናችው ስታምሩት ተባርኩልኝ 😍😍😍
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ❤❤
@ElaTadu
@ElaTadu Жыл бұрын
Very lovely brothers and sisters. Please upload more songs...
@deresedana8428
@deresedana8428 Жыл бұрын
እየተሰሩ ያሉ መዝሙሮች አሉ ይለቀቃሉ
@fitsummathewos1980
@fitsummathewos1980 Жыл бұрын
hey what a blessed song is it . Our legend choirs ...
@rachelbird5533
@rachelbird5533 Жыл бұрын
One of my favorite songs. Thank you for singing again. Why is the photographer(editor)cut the video every second? The longest was 4 seconds. It is hard to watch. I hope it will be fixed in the next song.😢
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 Жыл бұрын
Yes it is constructive idea
@oche143
@oche143 7 күн бұрын
ENDET ENDEMWEDACHIHU TEBAREKULGN
@misgesami4241
@misgesami4241 Жыл бұрын
❤ ዋው ስወዳቹሁ ተባረኩልኝ ዝኑዬ ለዛሬ መቆም ምክንያት አንቺ ነሽ በልጅነቴ የዘራሽው የጌታዬ ቃል ዘር አቁሞኛልና ተባረኪልኝ ሳይሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለማንኛውም ሁላችሁም ተባረኩልኝ ውድድድድድድ❤❤❤
@betsegawmesele5351
@betsegawmesele5351 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለእናንተ
@fantuhailu6618
@fantuhailu6618 Жыл бұрын
Thanks 🙏 all of you looking very proud and happy thanks 🙏 I love it.
@mebratubelete9022
@mebratubelete9022 Жыл бұрын
Be bizu tebareku!! Zemen teshagari Gospel Song... I can't express my feelings!!! Never refrain from uploading all your songs
@weldrufwase733
@weldrufwase733 Жыл бұрын
tebareku . mezmur indezh new zemen teshagari ahunm menfes kidus yirdachu, geta yikber.
@aynalemlale1007
@aynalemlale1007 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በምወዳችሁ እና የማከብራችሁ የአባቴ ቡርካን ተባረኩ በጣም ተባርኩ
@TakeleTesema-y5h
@TakeleTesema-y5h Жыл бұрын
Tebareku
@bigwendim9656
@bigwendim9656 Жыл бұрын
Lijineten astawesachugn mezmuru getan yinageral..... tebarekulin
@selamgod-nn6oo
@selamgod-nn6oo Жыл бұрын
እግዝአብሔር ፄጋ ያብዛላቹ, ፍፃሜ ያምራላቹ ቴባርኩ::
@yidubeyene6994
@yidubeyene6994 Жыл бұрын
Wow!l am very happy to see you guys your song reminds me my child hood ❤❤
@awetkeleta8828
@awetkeleta8828 10 ай бұрын
This is amazing blessing song. God bless you all
@AmanuelAlemayehu-jn7uu
@AmanuelAlemayehu-jn7uu Жыл бұрын
yene abat baleteganw tebareku
@yenebecha7099
@yenebecha7099 Жыл бұрын
ዋው ተባረኩ እንደገና በጸጋው ያለምልማችሁ በተለይ አቡዬ /ቡዜ/ ከረጂም ጊዜ በኋላ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል ❤❤❤❤❤
@henokkifelew5372
@henokkifelew5372 Жыл бұрын
God bless you!
@MarkosMantiro-wk2yr
@MarkosMantiro-wk2yr Жыл бұрын
Eg/her yasifachu isske meccersha yimerachu.
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Жыл бұрын
ከልጅነቴ ካዳመጥኳቸው ድንቅ አልበሞች አንዱ ይሄ ነው። በእንዲህ አይነት መልኩ ስላቀረባችሁልን እናመሠግናለን። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ። ይህን አልበም ከዬት እንደማገኝ በኮሜንት አስቀምጡልኝ በጌታ። ተባረኩልኝ
@AdanechGemu
@AdanechGemu Жыл бұрын
ክብሩ ለጌታ ይሁን!
@tizitadangaro5695
@tizitadangaro5695 Жыл бұрын
Egziabher bebizu yibarkachu zemenachu betachun yibark yemiwodachu❤❤❤❤❤ lemilimu
@selomegeneta4832
@selomegeneta4832 Жыл бұрын
እሰይ ጌታ ይባረክ
@temesgeneshanko5148
@temesgeneshanko5148 Жыл бұрын
አሜን! Amen!!!!!!
@SaraJesuse
@SaraJesuse 11 ай бұрын
ተባረኩ❤
@alemalemtsehay1648
@alemalemtsehay1648 Жыл бұрын
Ameeeen❤❤❤ Hallelujah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 Amen 🙏 Amen
@KathyWittingen
@KathyWittingen Жыл бұрын
It is a beautiful song. I wish I knew the words.
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 Жыл бұрын
easy to traslate
@yonatanawol3122
@yonatanawol3122 10 ай бұрын
Geta zemenachun yibark
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤እልልልልል አሜን
@waleleabebe7718
@waleleabebe7718 Жыл бұрын
You are blessed May God bless you 💖 🙏
@ይስሐቅአማና
@ይስሐቅአማና Жыл бұрын
God bless you
@derejemuskrat2978
@derejemuskrat2978 Жыл бұрын
እርጋታችሁ እንዴት እንደሚባርከኝ ተባረኩ
@deresedana8428
@deresedana8428 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ስለ ገንቢ አስተየታችሁ።
@QeeAdd-u5c
@QeeAdd-u5c Жыл бұрын
Amen amen tebareku bysushm 👏👏👏🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🙋🙋🙋🙋🍇🍇🍇🍇👌🌲☘️🌲🌲🌲🌺🥀🥀🥀🥀
@zebdewoszekarias6830
@zebdewoszekarias6830 Жыл бұрын
Long years working together, what a great team. My favorite song from my childhood. I give God all the praise. May God continue to generously bless you.
@bizusewsamuel1112
@bizusewsamuel1112 Жыл бұрын
Thank you Zebdi
@teketelatamo
@teketelatamo Жыл бұрын
OnI of my favorite choirs back in the days and one of the best Getayawkal’s choir music arrangements.
#ባለሞገስ_አዲስ_ዝማሬ_በወላይታ ሶዶ ቃ/ሕ/ቤ/ያን ከተማ አቀፍ መዘምራን
8:00
WOLAITA SODO KHC KETEMA AKEF CHOIR OFFICIAL CH.
Рет қаралды 108 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,3 МЛН
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 79 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
Sodo ketema akef mezemeran
5:47
Woldeselaise Kumar
Рет қаралды 18 М.
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,3 МЛН