እውነት የቤት እቃ ከቢኒ ተደብቄ ወስጃለው እውነቱ ኢሄ ነው አዳምጡኝ እስከመጨረሻ የልጄን አባት የመጎዳት አላማው እቅዱም የለኚም እውነቱን ስነግራቹ

  Рет қаралды 279,858

እማማ ጨቤ Ekru Tube

እማማ ጨቤ Ekru Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 4 000
@ekrutube5357
@ekrutube5357 2 жыл бұрын
የእማዬ ቻናል ነው ቤተስብ ሊንኩን ተጫኑት kzbin.info/www/bejne/aIWtpZWVZ7t_f8k ስብስክራይብ ሼር አርጉላት
@mmmmcvvh5188
@mmmmcvvh5188 2 жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር አለ ያገሬ ሰው አይዞሺ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 2 жыл бұрын
@@mmmmcvvh5188 ክክክ ኮሜቶች ዉስጤ ናችዉ😜😂😂😂😍
@nezifaabdulrehman6162
@nezifaabdulrehman6162 2 жыл бұрын
አበሺሪ አላህ አለ እራሰሸን ጠቢቂ አሁን ላይ ያለውን ነገር ታቃለሸ እነዳይተናኳልሸ
@seadahusin634
@seadahusin634 2 жыл бұрын
@@የፍቅርአድናቂ ግንብራክነው ውነት
@Gurage4
@Gurage4 2 жыл бұрын
አብሸሪ እህቴ ባይሆ በሰላም በፍቅር በመሰማማት ተለያዩ አብሸሪ በሰላም ወልደሸ ሳሚ አላህ ይዘንላቹ ይዘንልኝ በቃ ቃልየለኝም😥
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
አይዞኝ ለልጅሽ ብለሽ የልጅሽ አባት ገበና በውስጥ አውሩ የኛ ሰው በተለይ ኮመንቶች መታዘብ ነው እዛም ትክክል እዚም ትክክል ተይ ውዴ ነጌ ልጅሽ አባቴ ማለቷ ወይ ማለቱ አይቀርም ፈጣሪ እህል ውሃቹ ከሆነ ተመልሳቹ ትታረቃላቹ ይሄ ቪዲዮ ካላጠፋሹ ዘላለም ተቀማጭ ነው እህቴ የዩቱበር የገቢ ምንጭ መሆን ነው ትርፉ አይዞሽ ፈጣሪ ሰላም ያድርጋቹ በድዋ በፀሎት አግዟት💚💛❤️💐
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
የኔ ማአር ትክክል ብለሻል በተለይ ኮሜቶች የርጎ ዝብ ይመስል እዛም ትክክል እዚም ትክክል ሲያስጠሉ
@አብዲነኝሰደተኛው
@አብዲነኝሰደተኛው 2 жыл бұрын
ወላሂ የኔም ሂወት እንደዚ ነው እናቴን በጣም ነው የምወዳት እንደምወዳትም ያውቃል ግን እናቴን ይሰደባታል አሁን ያለውት ሰደት ነው እናቴ በደወልኩላት ቁጥር ልጄ እንዴት ነው ትለኛለች እሱግን ይሰድባታል ከተጋባት 1አመት ነው በማሀላች ልጅ አልተፈጠርም እና ለሰራ በሂድኩበት ሌላ ሴት ቤት ድርስ አሰገብቶ ልብሴን አዘረፈኝ ወላሂ ምን ማደርግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛ ስለሱ ማንም ሊያወራኝ አልፈልግም ብቻ ምን ማድርግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ሳልነገርው ሀገር ልገባም አስባለውኝ ሰብሰከራይብ አድርጉኝ አሳድጉኝ እስኪ በናንተም ልፅናና ምክራቹንም ለግሱኝ😓
@ወሎየ-ረ3ኈ
@ወሎየ-ረ3ኈ 2 жыл бұрын
ልጁ አላቸዉደ ግን?
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
@@ወሎየ-ረ3ኈ እርጉዝ ናት ገና
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ayezosh atalekesh
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ክብር ለጀግኖቻችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ❤️💛💚❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚
@እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ
@እሙሚፍታህዩቱብ.መካነሰላ 2 жыл бұрын
ሶል ማሻአላህ ጎበዝ ነህ በየኮሜቱ ስለ ሀገረ ሰላም ትላለህ
@merkatosefere2836
@merkatosefere2836 2 жыл бұрын
አሜን ይውደም ዘረኛ
@Adot_tube
@Adot_tube 2 жыл бұрын
AmiiiiiiiiiiiiiiiiiiN lehagerachn sellam ywuredln
@ztubeztube5343
@ztubeztube5343 2 жыл бұрын
መልካም ሰውነህ ዘረኝነት ይውደም
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ
@ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
@officialkallyy8547
@officialkallyy8547 2 жыл бұрын
አይዞን ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድላችሁ 🥺አይዞን ❤ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ❤
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 2 жыл бұрын
ከናሀን ግን በየሄዲኩበት ነው የማይህ
@kwtkwt6841
@kwtkwt6841 2 жыл бұрын
Ayizo ehete fexar Yale yihun
@kedijakedija9590
@kedijakedija9590 2 жыл бұрын
ከናኣን ለካ የዋህ ነህ
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
ከነዓን ወንድሜ ባአዛኝቷ እባክህ ቤቴ አዲስ ዝማሬ ሸር አድርግልኝ😢
@birkishsaketa6821
@birkishsaketa6821 2 жыл бұрын
Abishii Hikaru hademu gaftoko hin gabaa dhugarabii
@Samsung-pg7ex
@Samsung-pg7ex 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ገደል ይግባ ወንድ ቢሄድ ሂወት ይቀጥላል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ፈጣሪ ያሳድግልሻል አታልቅሺ ሰይጣንን አታስደስቺ እማ 💪💪💪❤❤❤❤🙏
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 2 жыл бұрын
ይክሩዬ አታልቅሺ ባል ባናቱ ይተከል ደሞ ላድ ልጅ ማርያምን ልገርሽ ከኔ ሂወት ተሞክሮ ትንሽ ላካፍልሽ እኔ በልጅነቴ አግብቼ ወልጃለሁ ባሌም ያድ ሀገር ልጆችነን የምንኖረዉ ናዝሬት ነዉ ቤተሰብ ገጠር ናቸዉ ነገርግን ባሌ የኮትሮባድ ነጋዴ ነበረ ተያዘና ታሰረ እኔም ልብስ እያጠብኩ እጀራ እየጋገርኩ ቤቴን ለዉጬ ልጄን አሳድጌ 4 አመት 5 ወር ተፈቶ መጣ 7 ወር እቤት አስቀመጥኩ ስለተጎዳ ሰዉነቱ እስኪመለስ ድረስ ነገር ግን ኑሮ ስለከበደኝ አረብ ሀገር ሄጄ ላተም ባጃጅ እገዛልሀለዉ ልጄን ይዘህ ጠብቀኝ የቤት ክራይ ቀለብ እልካለሁ አልኩት እሱም ስራ አለዉ ግን 3 አመት ሰርቼ አድ ብር የለኝም ለሱነዉ የምልከዉ 3 አመት 5 ወር ስመለስ ሁሉነገር ተቀይሮ ጠበቀኝ ልጄን አከራዮቼላይ ጥሏት የአከራዬን ሰራተኛ አግብት ለልጄ አድ አሶላ ሳያስቀምጥላት ጥሏት ሄዶ ጠበቀኝ ምንም አላልኩ ለፈጣሪ ሰጥቼ ልጄን አስተካክዬ ጥሩ ትቤት አስገብቼ ተመለስኩ አሁን 1አመት ካምስት ወሬ ከተመለስኩ ፈጣሪ ይመስገን በጥቂቱም ቢሆን ገዘብ እያዝኩ ነዉ ግን በንጹህ ልቦና ለፈጣሪ አልቅሼ ነገሬዉ ነበረ ይሁ አሁን ያቺ ያገባት ሚስቱ ገዘቡን ስጨርስ ጠላዉ ሄደች አሁን እኔን መልሶ ማሪኝ ይላል እኔ ግን ከልጄ ዉጪ እደማልፈልግ ነገርኩት አሁን ይከራተታል ቢኒም ነገ ይሄ እጣ እደማይደርስበት ምንም መተማመኛ የለዉም አቺ ጠካራ ሁኚ በሰላም ተገላገይ ለናትሽ ሰተሽ ተመልሰሽ እራስሽንም እናትሽንም ልጅሽንም የተሻለ ቦታ ማድረስ ትችያለሽ ለኮልኮሌ እቃ አታልቅሺ የሁለት ወርሽ ደሞዝ ይገዘዋል በተረፈ ጠካራ ሁኚ 🙏🙏🙏🙏
@mihert7035
@mihert7035 2 жыл бұрын
እዳንቺ አይነቶች እኮ ለኛ ኩራት ናቸው የኔ ጠንካራ ሤት 💪💪💪💪👍👍👍😍😍😍❤❤❤💚💓💔
@Zainab-nw2ly
@Zainab-nw2ly 2 жыл бұрын
እሚገርም ታሪክነዉ አይዞሸ ጠንካራ መሆን ዋጋ አለዉ ፍጣሪ ከአንቺጋር ይሁን
@Zainab-nw2ly
@Zainab-nw2ly 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@jemutube2689
@jemutube2689 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ባንቺ እራሴን አየሁ 😍😍😘😘
@sarahhanopol1147
@sarahhanopol1147 2 жыл бұрын
ትክክል የኔጠካራ እኔምያችአይነት ተመሣሳይ ታሪክአለኝ የኔጠካራ ጠክሬ እኔስልጀን ለናቴሰጥቸዉነበር ስደት የመጣሁት በመጣሁ 2አመቴ ያትዳር ፈረሰ በኔላይ ሌላ ከዱባይሊያገባ እኔም እደሰማሁ ዉክልናየን ልኪ ኒካየን አወረዲኩ እሚገርመሁ እሷም እዛ አድአገርነን ወዲሟግን ፈቃደኛ አልነበረም ቤተሰቤን ስለሚያዉቅ እኔንፈቶ እሷኒካ አሠረ በመጨረሻም ከሡጋ ልትኖር ከዱባይ መጣች መጥታግን እደጠበቀችዉ አልነበረም በፖሊሥ ልታሲዘዉ ስትል አመለጠ እኔም ወዳዉ ሠማሁ ያዉ የልጀአባት አይደል ማፈላለግ ጀመርኩ እሡ ሲረጋጋ በሌላስልክ ደዉሎ ይቅርታ ጠየቀኝ አለቀስ እንታረቅአለ እኔም እቢ አልኩ በመጨረሻም ሌላ አገባ ወለደ አሁን ሚስቱን ስደት ሠዷ ያችኛይቱ እኔን ያለያየችዉ ከሁሉ ዉጪ ሆና ቁጭ ብላለች አንግፉቸዉ እጂ ተገፍን ጥርግ ይበሉ እኔም አልሀምዱሊላህ ተሻሽየአለሁ ልጀም አድጎልኛል7ክፍልተማሪነዉ እድሜ ለናቴ እና አይዞአች ሁ ጠንክሩ
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም🌹
@hayut7167
@hayut7167 2 жыл бұрын
ሱላላሁአለይ ወሰለም ሀቅ ነው ወላሂ 😌
@leylaethiopia780
@leylaethiopia780 2 жыл бұрын
ሱለላሁ አሊሂ ወሰለም
@khggxstuhfdeujf
@khggxstuhfdeujf 2 жыл бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም!!
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ
@ሰአድወሎየዋ-ኸ2ፀ 2 жыл бұрын
ሠለላሁ ወአለይ ወሠለም
@Sara-eh6ly
@Sara-eh6ly 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አላይሂ ዋሰላም ትክክል ነው
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ስታለቅሽ እንዳናይሽ ከምር ጎበዝ ነሽ አንች ስደት ያደከመሽ ይበቃል ማንም ምን ይበል ለፍተሽ ደክመሽ የመጣሽው ነው ዝቅ ብለሽ ስለኖርሽለት ነው እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ አትናደጅ
@hilamoo928
@hilamoo928 2 жыл бұрын
እኮ አይ እድላችን ወላሂ እዲህ ለፍተን ሂደን እረፍት የለን😥😥
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ 2 жыл бұрын
በትክክል ያኔ ውድ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@mercyhg2988
@mercyhg2988 2 жыл бұрын
አይዞሽ አታልቅሺ ያኔ ውድ ሴቶች መቸም ማልቀስ እና ማዛን አይገባቸውም ሁሉም ደስተኛ መሆን ይገባቸዋል ክብር ለሴቶች ❤❤❤❤
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 2 жыл бұрын
Macham endeh alksa prank yalm
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደምርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 2 жыл бұрын
በማርያም አታልቅሽ የኔ ከርታታ 😭እናበረታታሻለን ሐንካራ ሁኝ ስራ ስሪ በቃ ትዳር ካልሆን እራስሽን ጠብቀሽ መኖር ትችያለሽ። ትዳር እሚባለዉ ግን ሳልገባበት አስጠላኝ 😔።አይዞሽ እማ እዳታለቅሽ ካሁን ቡሃላ የኔ ስደተኛ 😍
@saraa4657
@saraa4657 2 жыл бұрын
inem tidar zagany areee wallahi alagebam qome liqir injii wiiy wiy wiyyy
@ሀያትይቱብ-ዘ4ወ
@ሀያትይቱብ-ዘ4ወ 2 жыл бұрын
አይዛሺ
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ እደትዳር ያስጠላኝ ነገር የለም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬ
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሺ ወልዴሺ ለመሣም ያብቃሺ አላህ መልካም ልጅ ይሰጥሺ ይሰጥን እኔም እርጉዝ ነኝ አላህ ጠቃሚ ልጅ ይወፍቀን
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
ስታለቅሺ ማየት አንፈልግም የኔ የዋህ በርትተሽ ስሪ አይዞሽ ደሞ ትችያለሽ ❤ሁሉም ለበጎ ነዉ ተይዉ አሁን ስለሚመጣ ልጅሽ ተጨነቂ እራስሽን ተንከባከቢ😘😍
@sadiyagobandima5633
@sadiyagobandima5633 2 жыл бұрын
Ikaram anichii xaankaraa seet nesh atalaqishii maar
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ
@ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ 2 жыл бұрын
እህቴ ሁላችንም በትዳር ኑረናል በመካከል አለመገባባት ይፈጠራል ወሏሂ አድነገር ልገርሽ ክፉ ከአፍሽ እዳይወጣ እህቴ ነገ አብራችሁ ትኖራላችሁ ኢንሻአሏህ ሶብሪ በዬ ቤቱ በዙ ጉድ አለ አይዞሽ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ 2 жыл бұрын
ደስ ስትይ
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 2 жыл бұрын
እር አታልቅሽ ባአላህ ኡፍ አይዞሽ ሲጀመር አላማ የሌለው ወንድ እንኮን ለትዳር ለአዳር አይሆንም። አትዘኘ አላህ በስላም ይገላግልሽ ልጂሽን በስላም እቀፊ
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የሃገራችንን ሰላም ይመልስልን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ
@sadasada6586
@sadasada6586 2 жыл бұрын
አሚንንን
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድም አለም💞🙏💞
@hanayoutube7934
@hanayoutube7934 2 жыл бұрын
Yes 💪
@reduhabeshawt4153
@reduhabeshawt4153 2 жыл бұрын
ያማል እግዚአብሔር መጨረሻችን ያሳምር ጠንካራ ነሽ ሁሉንም ማለፍ ትችያለሽ እናት በርቺ
@ሙሉ-ኘ9ጘ
@ሙሉ-ኘ9ጘ 2 жыл бұрын
አይ የዘንድሮ ትዳር😰💔 እንዳው የተባረከውን ባል ይስጠን ከባድ ነው በአሁኑ ሰአት በቃ አንቺ አታልቅሺ ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው
@karima790
@karima790 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ethiotg8213
@ethiotg8213 2 жыл бұрын
😭😭 ይሄም ክፉ ቀን ያልፋል ክፉ ነገ የምትናገሩ ሰዎች ከመናገር ተቆጠቡ ምንም ቢሆን ነገ ዞረው ይገናኛሉ
@ሜሪየሀይሚአድናቂ
@ሜሪየሀይሚአድናቂ 2 жыл бұрын
እረ አስታርቂያቸዉ ቲጅየ
@ፍቅርየማሪምልጅ
@ፍቅርየማሪምልጅ 2 жыл бұрын
እረ በማሪም አስታሪቂችው ጎድኛ ለመችንው ዳይ ወድስላም
@qmazpg6587
@qmazpg6587 2 жыл бұрын
ምከሪያቸው!!
@ኡሙጀማል-ፐ2ሸ
@ኡሙጀማል-ፐ2ሸ 2 жыл бұрын
አይዙሺይከሩይ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😔😔
@HalwyaTube
@HalwyaTube 2 жыл бұрын
በቃ እዉነት ሆነ እዴ አይ የዘመኑ ትዳር የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ጥሩ ትዳር አላህ ይወፍቀን ጉሉ አሚን
@medinahussin8647
@medinahussin8647 2 жыл бұрын
አሜንንንወላሂ እኔስ ፍርሁ ወላሂ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ
@ሀገሬ-ጨ8ጨ 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@ሜሪየሀይሚአድናቂ
@ሜሪየሀይሚአድናቂ 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@samerahsemir48
@samerahsemir48 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
ውሸት ነው የሚሆነው የምር ብሬክስና መሢም ፊልም ነው ያሉን
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 2 жыл бұрын
እረ አታልቅሽ የኔ ቆንጆ ስወች በስምምነት. አብረው ይኖራሉ. ካልተስማሙ ደግሞ ይለያያሉ ነገ ሌላ ህይወት አለ አይዞሽ የኔ ቆንጆ. ለፅንሱም ጥሩ አይደለም አታልቅሽ በስላም ተገላገይ. ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ 🙏የኢትዮጵያ ወንዶች እንድህ ናቸው
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
ከእናትሽ አትራቂ ቤቱ ሰፈነው ኑሪ ከእናትሽ ጋር ።
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@Tube-jq5ix
@Tube-jq5ix 2 жыл бұрын
የኔናት አታልቅሽ ማን ደስ ሊለው እራስሽን ጠብቂ አላህ በሰላም ልጂሽን ለመታቀፍ ያብቃሽ
@hawaalebachew8494
@hawaalebachew8494 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት አላህ በሰላም ይገልግልሽ አይዞሽ በዚች ምድር ደስታ የለም ልጅ ቢሆን እጅ አንችልም ልጅሽንም ሰላም ያድርግሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ አታልቅሽ ሁሉም በግዜው ይስተካከላል ወንዶችየ እናንተም አላህንፍሩ ሴት ልጅ እናት ናት እህት ናት ልጅህ ናት ከዛም ሚስት ናት በህትህ ላይ ቢከሰት የማያስደስትህን ነገር በሌለኛዋ ሴት ላይ አታድርግ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ አደንቅሽ አለሁ ጎበዝ ነሽ ምንም ስለሱ ክፉ ነገር ወጥተሽ እዳትናገሪ ይህ ነገር መቸም አይጠፋም ከልጅም አልፋ እስኪ የልጅኽጅ ይሄዳል ምንም ስለሱ ክፉ እዳታወሪ በሚዳ ስለተወራ የሚመጣ ነገር የለም
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
@@hawaalebachew8494 እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@Bet1771
@Bet1771 2 жыл бұрын
እንኳንም እግዚያብሄር በልጅ ባረከሽ። አሁን ለልጅሽ ጤና ስትይ ተረጋጊ እና ህይወትን ቀጥይ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@ensratube
@ensratube 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ አንድ ያርጋቹ መለያየት እንደ መፍረድ ቀላል አይደለም ስሜቱ ከባድ ነው😢
@ferihayoutube7235
@ferihayoutube7235 2 жыл бұрын
ውሸቷን እኮ ነው 😂😂😂😂😂 ፕራክ
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
Feriha prak ayedelam
@ሚጡነኝየበረሀዋ
@ሚጡነኝየበረሀዋ 2 жыл бұрын
የኔ እናት 😭😭 አይዞሽ ጠካራ ሁኝ ሁሉም ለኸይር ነው
@sartytube3178
@sartytube3178 2 жыл бұрын
የኔ እናአት እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው ልጂሽን በሰላም በጤና ወልደሽ ለማየት ያብቃሽ አይዞን
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ቤተሰብ እንሁን እመልሰለው
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
አይዞሽ ኢክሩዬ😭ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ሁሉም ለበጎ ነዉ እራስሽን ዘና የሚያረጉ ነገሮች ለማረግ ሞክሪ ❤💔
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
@ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 жыл бұрын
ዝም ያለነጃ ወጣ አሉ የኛዉድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@saadas9954
@saadas9954 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@bvvgg3834
@bvvgg3834 2 жыл бұрын
ሶለላህአለይህወሰለም
@hayatseid1992
@hayatseid1992 2 жыл бұрын
ሰለላሁአለይሂወሰለም
@ZahraBaharu
@ZahraBaharu 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል 2 жыл бұрын
_صلى الله عليه وسلم_
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 жыл бұрын
ተረጋጉ ስሜታዊ አትሁኑ ነገ መገናኘታችሁ አይቀርም 😭አይዞሽ እህቴ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
እረዝብላነዉ፣ሜዴላይ፣መዘረዘሩ፣ነገይታረቃሉ
@Ekarm5372
@Ekarm5372 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭💔🥹🥹
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 2 жыл бұрын
ፍቅር የለም ማለት ነው በቃ እህቴ አይዞሺ እማ😢😢😢😢😢😢😢😢
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@እሙፍቅር-ሠ6ሸ
@እሙፍቅር-ሠ6ሸ 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ያለ ከክርቶስ ብቻ ነው
@እሙፊርዶስማሻይቱብ
@እሙፊርዶስማሻይቱብ 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ዉደ
@እሙፊርዶስማሻይቱብ
@እሙፊርዶስማሻይቱብ 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ነይ እንዳመር ዉደ
@mamaajmanmamaajman4999
@mamaajmanmamaajman4999 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ፍቅር የለም ማርያምን አትሸውዱ
@sanayitbekele6682
@sanayitbekele6682 2 жыл бұрын
አይዞሽ ውዴ ታሪክን አልደግምም ብለሽ አትጎጂ በነጻነት ልጅሽን ታሳድጋለሽ
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 2 жыл бұрын
ሀይዞሸ የኔ ማር እኔንም አሰለቀሸኝ አይ ወንድ ጌታ የሰራውን ይሰጠው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zahrayusaff2778
@zahrayusaff2778 2 жыл бұрын
አላህ ያሰታርቃችሁ የማይጣላ የለም ማማዬ ይቅር መባባል ይሻላል እና አታልቅሽ ልጃችሁን በጋራ አሣድጉ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ አይ ሴት ልጅ በሰው ሀገር ተከራታ ሀገር ገብታ ኑሮ ያዝኩ ብላ ደስታዋን ሳትጨርስ ማልቀስ እደማየት ምን እሚያም አለ አይዞሽ እህቴ ነገም ሌላ ቀን ነው
@samarbanyas9667
@samarbanyas9667 2 жыл бұрын
ayzowshi ka waledeshi buhalla dubi mametati kafalegesh amtashalaw ena lijochi asgbalaw mara abishir
@saratube9054
@saratube9054 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ለራሰሸ ኑሪ ጌታ ከፈቀደ አንድ ትሆናላቹ ካልፈቀደም ዘና ብለሸ ለልጅሸ ኑሪ ዘመኑ ከፍቷል እራሥሸን ጠብቂ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 жыл бұрын
አይዞሽ እርጉዝ ነሽ እራስሽን ጠብቃ ልጅሽ ያንቻን ስሜት ነው የሚወስደው በውስጥ ጨርሱ ቤተሰብም የሀገር ሽማግሌዎች ያስታርቃችሁ አደራ
@እሙሪድዋን
@እሙሪድዋን 2 жыл бұрын
እህቶቸ ሀቂቃ እራሳችንን እጠብቅ የዚህ ዘመን ወዶች ወላሂ አይታመኑም ወ ጉድ አላህ ይጠብቀኝ አላህ ሆይ ባሌን ከመጥፍ ጓደኛና ከመጥፎ ነገር ጠብቅልኝ መጨረሻችንን ያሳምርልን ወላሂ ፈራሁ
@ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
@ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ 2 жыл бұрын
እውነት በጣምምምም ያሥፈራል እኔም የምወደውን ባሌን ማመን እያቃተኝ ነው እኔጃ ከባድ ነው በተለይ በስደት አለም ጊዜችንን አሳልፈን አገረ ገብተን ጥሩ ትዳረ ይዘን ልጆች ወልደን አረፍ ብለን እንኖራለን ስንል ሌላ ሀሳብ ኡፍፍፍፍ አሏህ መለያየትን ይያዝልን ፈራሁ ከምረ ያረቢ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እህቶች ከነ ብሬክስ ውጭ ባልና ሚስት ተጣላን ስሉ እውነት አይመሥለኝም
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ
@ስደተኛነኝተስፍያደከመኝ 2 жыл бұрын
@@ፅጌማርያም-21 ክክክክ ወላሂ እኔም ነኝ
@asyamuhmd
@asyamuhmd 2 жыл бұрын
እዉነትነዉ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ
@ዜድሐበሻዊት-ጨ9ኀ 2 жыл бұрын
በስደት ለፍተን ገብተን ማረፋ እናጣለን አይ እድላችን አብሽሪ ጠከር በይ እሕቴ😭😭😭😭😭😭
@hilamoo928
@hilamoo928 2 жыл бұрын
አይ ወላሂ😭😭
@kalikidangebireges881
@kalikidangebireges881 2 жыл бұрын
የዘመኑ ወዶችኮ😢😢💔
@ሀሉምYoUTube
@ሀሉምYoUTube 2 жыл бұрын
አሁንስ በሰው ላይ ሳየው ወላሂ ተስፋ ያስቆርጣል ያረቢ አተ ጠብቀኝ ገዘቤን አፍስሸ አፍስሸ ወላሂ ከባድ ነው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
😢😢😢
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
ወላሂ በጣም😥😥😥
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
አይዞሽ ጨብዬ አታልቅሺ ያለነገር ነው አንዳንድ ወንዶች ችግር አለባቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ።መረዳዳት መግባባት ከሌለ መለያየቱ ይሻላል ።አለበለዚያ ላንቺም ለሱም ጥሩ አይሆንም በቃ አታልቅሺ ። አሁን ላይ የደረሰዉ ነገር የነበረ ነው አዲስ ነገር የለም ስለዚህ ተረጋጊ ደስተኛ ሁኚ ሁሉም ያልፋል ፀልይ
@rabiamkubi
@rabiamkubi 2 жыл бұрын
የኔ እንባ ይፋሰስ የኔ ዉድ እሕት ምን ልሑንልሽ 💔💔💔
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
ተይ ኢክሩ ለጥላት ቦታ አትስጭ እና በግላችሁ ችግሩን ፍቱት እግዚአብሔር ይርዳችሁ የሰረጋችሁ መልካም ስራዎች ሰረታችሁ ነበር በትዳር በኩል ፈተና አለ ያንን ፈተና በጸሎት ማለፍ ነው ተይ እማ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ
@ቤተሰብ-ቀ8ጐ 2 жыл бұрын
ኧረ ምን አይነት ዘመን ነው በእዉነት በላፊ በቨሎ ሸራ ደመቅ ብላች ነበረ እኳ ተደሰታንም ነበር አሁን የምንሰማ ነገር በጣም ከበድ ነው የፍቅር አምላክ ፍቅርን ይጨምረላችሁ አተልቅሸ እሜ ሁሉም የልፈል😥
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@mesaymesay3689
@mesaymesay3689 2 жыл бұрын
ከዩቲዩበሮች አንዷ በጣ የምወድሽ ነሽ ❤ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@HeluTube940
@HeluTube940 2 жыл бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ደምሩኝ ❤🌹
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@zeenaa8640
@zeenaa8640 2 жыл бұрын
አማንንን
@samirammm4145
@samirammm4145 2 жыл бұрын
አሚን አሚን የኔ መልካም
@Tube-kr3ms
@Tube-kr3ms 2 жыл бұрын
አሜን
@እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ
@እኛለእኛእድላዊትይቲ-በ7መ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ሀቢቡና ረሱለላህ
@Adot_tube
@Adot_tube 2 жыл бұрын
sellelahu Aleyih wesellam
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 2 жыл бұрын
ስ አ ወ 🥰🥰🥰
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 2 жыл бұрын
ሰ ወ ወ
@etpia3736
@etpia3736 2 жыл бұрын
ሱለላህወአሊሂወሰለም 🌹🌹
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@solofficial7339
@solofficial7339 2 жыл бұрын
የመዳሜ ቅመሞችዬ ተማሩ ከዚህ😍
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ
@ኢስላምነውሂወቴጀነት-ሠ3ቐ 2 жыл бұрын
ሳህ እኔ ተምሬለሁ ውድልጁ ቱቱቱቱ
@galilazeethiopia3362
@galilazeethiopia3362 2 жыл бұрын
🙄
@banchukonjo4974
@banchukonjo4974 2 жыл бұрын
ከስደት ተመልሸ አግብቸ ልጅ ወልጄ መኖር ነበር አላማዬ እደዚህ አይነት ፊዶ ሳይ ግን ተስፋ እቆርጣለሁ 🥺 እግዚአብሔር ሠላሙን ያዉርድላችሁ
@mesi9711
@mesi9711 2 жыл бұрын
ያስፈራል 😥😥
@aifyame3555
@aifyame3555 2 жыл бұрын
​@@mesi9711 😢😢😢 እኔም እደዛዉ ነኝ ኧረ ጉድ😂😂😂
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
Weee
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 2 жыл бұрын
@@mesi9711 ውዴ ደምሪኝ
@sitrazee13
@sitrazee13 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንችው ነኝ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
@ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማም እግዚብሔር ያሥታርቃችሁ ከሚያልፈው የማያልፍ ቃል አትናገሪ ትታረቃላችሁ ምክንያቱም የማትለያዩበት ነገር ልጅ ሰጥቶሻል መለያየት መፍትሄ አይደለም ያየፍቅር ግዜያችሁ አሥባችሁ ተመለሡ ሠይጣን ፍቅር አይወድም መሠናክያ ይፈጥራል አሸንፉት
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 2 жыл бұрын
ልጅን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው እሱ የሰጠሽን ስጦታ ያሥታቅፍሽ😘😘😘😘እኛ ውድድድ ምናረግሽ ለበቀናሆች የእግዚአብሔር እጅ ያያሉ
@aplissherefa9164
@aplissherefa9164 2 жыл бұрын
አላህነ ፍሬ ጥሮ ነገረ አስልፍቹዋል ለምነ አደባብይ ታወጫለሽ
@bornayoutube6214
@bornayoutube6214 2 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ በቃ አልሆነም ተይው ዱአ አዲርጊ ሁሉም ለበጎ ነው
@sophiyasophiya3245
@sophiyasophiya3245 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም እህት አይዞሽ አታልቅሺ አትግፋ ተገፋ ብሏል ተገፊ የማታ እንጀራ ይሰጥሻል ህይወት ፈተና የተሞላች ናት ግን ጤናሁኑ ሁለታችሁም ኽይሩን ይምረጥላችሁ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያዉርድላችሁ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውድ እህቴ
@sadasada6586
@sadasada6586 2 жыл бұрын
አሚንንን
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 2 жыл бұрын
ሰብልየ እስኪ ደምሪኝ የኔ ዉድ
@tueb3879
@tueb3879 2 жыл бұрын
@@kiyatube3312 ነይእንደማመር
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
@@tueb3879 ደምሬሸለው መልሽ
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 2 жыл бұрын
አይዛሸ የኔ ቆንጆ አትልቀሸ እንኳን ትጎዳሸ ፍጣሪ ያክሰሻል ሁሉንም ለፍጣሪ ስጭዉ ሰላም ለአገራችን ይሰጣን 🙏
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 2 жыл бұрын
ነገ ደግሞ ፕራንክ ነው ትላላችሁ እውነትና ውሸት አይለይም
@teatea9281
@teatea9281 2 жыл бұрын
እኮ የብልጥ አይን አሥቀድሞ ያለቅሣል ሆ
@ferihayoutube7235
@ferihayoutube7235 2 жыл бұрын
ትክክል 😂😂😂😂
@zainbza1377
@zainbza1377 2 жыл бұрын
አይዋ
@ethio1283
@ethio1283 2 жыл бұрын
አረ ተዉ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ
@ያአሏህያለአተማንምየለኚ 2 жыл бұрын
ወይኔ ግንኮ እኛ የማዳም ቅመሞቺ ለወሪ ስንሮጥ ወላሂ እላይቪ ላይ አድ ሺህ ስድስት መቶ ሰዉ አለ ጡሩ ነገር ቢሆን ይህ ሁሉም ሰዉ የለም 😬😬😬😃
@እየሩሥወሎየዋ
@እየሩሥወሎየዋ 2 жыл бұрын
ክክክ ውይይ አይፍረድነው
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
የኔዋ ወሎየ ደምሪኝ
@hilamoo928
@hilamoo928 2 жыл бұрын
ክክክክክ እኮ
@እየሩሥወሎየዋ
@እየሩሥወሎየዋ 2 жыл бұрын
@@wellotube2 እሽ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
እንደ መሲና ብሬክስ ያለ ድራማ ነው ሚመስለኝ ዘንድሮ ዮቱብ እውነትም ውሽትም አይለይም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ መለየት አቃተን
@zloveethiopia1295
@zloveethiopia1295 2 жыл бұрын
ትክክል
@ltube8772
@ltube8772 2 жыл бұрын
ውሸት ነው ምክንያቱም ከነብሬክስና መሲም ወዳ በምን ይሸቅሉ እነዛም ማሪያምን እያሉ እየማሉ ነበር እነዚህም ደሞ ወላሂ እያሉ ደህና በእምነት ይሸቅላሉ
@hanahana1960
@hanahana1960 2 жыл бұрын
በልጅ ይመለል እዴ አራአይመስለኝም
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 жыл бұрын
ይችስበልጇ እየማለችሆሆሆ
@munaabdela6347
@munaabdela6347 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ከተበዳይ ጎን ነው አላህ የሚያድገ ው ን ጤነኛወን ሳልሁን ልጅ ይስጥሽ
@selamassefa6569
@selamassefa6569 2 жыл бұрын
ጠንካራ ሁኝ የኔ ውድ እህት ፈጣሪ አለ ፈጣሪ ሰላም ያውርድላችሁ።።። የኔ እናት😴😥
@መይረምነኝከባቦ
@መይረምነኝከባቦ 2 жыл бұрын
ጠንከር በይ ኢክሩየ ሂወት ይቀጥላል መቼም ይሁን በትዕግስት ጠብቂ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል እሺ
@Gurage4
@Gurage4 2 жыл бұрын
አላህዬ ትዳር ከሰጠሀኝ እሰከመጨረሻው የምቆይበት ሰጠኝ ያለዛ ብቸኝነት ምን ወሰደብን ከደዚአይነት ትዳር ብቸኝነት ጌጥነው።😭😭😭😭😭😭 ብራክ ይሆናል እያላቹ እደኔ የተሞኛቹ ? አላህዬ የመጨረሻዬነገር አደራህ
@ፅናትየሸዋሮቢቶቀበጥነኝሰ
@ፅናትየሸዋሮቢቶቀበጥነኝሰ 2 жыл бұрын
አይዞሽ ኢኩዬ የኔ እናት ግን ፕራንክ ከሆነ አፋ አልልሽም አላህ ሁሉንም ነገር ያቃናልሽ ሁሉን ቻይ ነን ስደት ያሳለፉን ልጆች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@sablacell1012
@sablacell1012 2 жыл бұрын
ጠንካራ ጀግና ነሽ እኔን እህትሽ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ማማ ቤተሰብ አድርጊኝ
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج 2 жыл бұрын
አብ ሽር ማማየ
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج 2 жыл бұрын
የኔ ማር
@Mimiyoutube-c2o
@Mimiyoutube-c2o 2 жыл бұрын
አይዞሽ 💔😭😭 ዎይኔ የሴት ዕድል በጣም አስቻጋር ነው 😭😭💔
@muhabaasarar4396
@muhabaasarar4396 2 жыл бұрын
100 አስገብዋት አብሽሪይ የእኔ ውድ እንኳንም ሀቅሽ ወሰድሽ እልጅይ ለእኛ በጣም ትምህርት ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 2 жыл бұрын
በጣም እንደገቡ ገንዘብ ማባከን አያስፈልግሞ
@medin-fq6hg
@medin-fq6hg 2 жыл бұрын
ያረቢ አይዞሺ ውድ አላህ ካንች ጋ ይሁን እኔም እየወደድኩት እያለቀስኩኝ ነው በ3 ወሬ የተፋታነው መጥፎ ባህሪ ከባድ ነው ፀባይ ቀይሩ ሲባሉ አይቀይሩም መጥፎ ባህሪ ከባድ ነው
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 2 жыл бұрын
የልብሽን ለፈጣሪ ብቻ ንገሪው ለሚድያ አይደለም ፈጣሪ ገመናሽን ያዉቃል ሰው የሰው ነው ብዙ ነገር ያወራል እህቴ 🥺🥺
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 2 жыл бұрын
tekekele😭
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
​@@ferhiwottegenu8545 ደምሪኝውዴዋውውው
@zinet4736
@zinet4736 2 жыл бұрын
ድሮ ቀረ እህት በዶላር ነዉ ጨዋታዉ ማዉራት ግድ ነዉ ማዲያ
@ብሩክከበደ-ገ4አ
@ብሩክከበደ-ገ4አ 2 жыл бұрын
@@zinet4736 በእውነት ወያኔ እንደዛ ነው እንዴ ነገሩ ሰው እንዴት ለብር ብሎ ያለቅሳል እውነት ከሆነ ትክክል አይደለችም 🤔🤗🤭
@ytbabeawedtube1752
@ytbabeawedtube1752 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችም ኢስላማዊይ ፈትዋ ጥያቄ እና መልስ ለመከታተል ባረክ አሏሁ ፊኩም🇪🇹🇪🇹😍😍😍
@zulekatube2760
@zulekatube2760 2 жыл бұрын
እሺ አብሽሪ
@saadas9954
@saadas9954 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@radiahh8008
@radiahh8008 2 жыл бұрын
ጥያቃ
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 2 жыл бұрын
ሰ ወ ወ
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 2 жыл бұрын
@@radiahh8008 ?
@tsigeredamelaku1952
@tsigeredamelaku1952 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ በሰላም ልጂሽን ወልደሽ ሳሚ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@እናቷንናፋቂ-በ4ቸ
@እናቷንናፋቂ-በ4ቸ 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ አታልቅሽ በዛ ላይ እርጉዝ ነሽ እራስሽን ጠብቂ
@salamerke5811
@salamerke5811 2 жыл бұрын
ጀግና እሴት ነሽ ለምን ታለቅሻለሽ😢😢😢
@susita680
@susita680 2 жыл бұрын
እስኪ እናበረታታት በአላህ ይሄም ቀን ያልፋል አይዞሽ 🥺🥺
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
Queen ደምሪኝ ሁቢ
@Sariy177
@Sariy177 2 жыл бұрын
@@wellotube2 ነይ ከኔጋር እመልሳለሁ ኮሚንት አስቀምጭልኝ
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
@@Sariy177 አስቀንጫለሁ ውዴ አብሽሪ
@zebibatude6238
@zebibatude6238 2 жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@susita680
@susita680 2 жыл бұрын
@@wellotube2 ደምሬሻለሁ
@texttext7643
@texttext7643 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራቹን ይታደግ አይዞሸ እህቴ በሸማግሌ ታረቁ
@tmhanan9892
@tmhanan9892 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽሪ ለኸይሩ ነው እወደዋለሁ ስትይ አሳዘንሽኝ ወላሂ አላህ ቀልብ ይስጣቸው ሴቶችን የምትበድሉ ወንዶች አላህ ይይላቹህ አይዞሽ እህቴ
@sadahassen8098
@sadahassen8098 2 жыл бұрын
አይዞሽ እናት እራሥሽን ጠብቄ ጠንካራ ሁኚ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ
@Nነኢማነኝአባቴመሳይ 2 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሰው ሲያለቅስ አልወድም አታልቅሺ እማዬ😭😭😭😭😭😭
@hanasamueli8528
@hanasamueli8528 2 жыл бұрын
አይዞሽ ማማ አይዞሽ በስደት ለፍተን በሀገራችን ደስተኛ ሣንሆን ፈጣሪ ይርዳን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@fwzeyaa1021
@fwzeyaa1021 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔውድ አላህን እመኒ ሁሉም ያልፋል ጠንካራ ሁኒ ልጂሽ በሠላም ይጣልሽ
@lidiatube5018
@lidiatube5018 2 жыл бұрын
አይዞሽ አማ 😭😭😭😭😭ሁሉም ያልፋል
@tube4826
@tube4826 2 жыл бұрын
😢😢😢😢የኔ ሰላሙን ይመልስላችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@solihabentmohammed3069
@solihabentmohammed3069 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ወዶች መቸ ነው እደሰው የሚያስቡት አይዞሽ ኢክሩየ ያልፋል
@emuabdurahman9497
@emuabdurahman9497 2 жыл бұрын
እኔ አልከታተልሸም በመሠረቱ ሥታለቅሸ አሣዘንሸኝ አይዞሽ እህቴ አብሽሪ ልጅ የአላሕ ሥጦታ ነው እርዝቁን ይዞ ነው የሚወለደው ለልጅሽ አትሠቢ አላሕ በሠላም ይገላግልሽ ትህትናሽ በጣም ደሥ ይላል
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያስተካክላቹው አይዞሽ ኢክሩ የሰው ልጅ ይጣላል ይታርቃል ነገ ትገናኛላቹው ትንሽ ታገሽ ተመልሶ ይመጣል
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ቤተሰብ እንሁን
@betitube1185
@betitube1185 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ይመልስላችሁ ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝባችን 🙏💚💛❤️
@yamiaebebe4744
@yamiaebebe4744 2 жыл бұрын
Pls don't cray, you are strong women. You are very kind. You take care of yourself. Your baby needs you. God bless 🙏 you. We will Pray for you. You so Konjo.
@ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ
@ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ 2 жыл бұрын
እኔም ያላባት አድጌ ልጄንም ያላባት አሳድጌያለሁ እማ እድል መሰለኝ በርቺ በጣም ከባድ ነው በዛሬ ነሩ ውድነት እኔ በስደት ስለሆንሁ ነው
@tubeemuhayat8731
@tubeemuhayat8731 2 жыл бұрын
ነብዩላህ የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ
@ema1409
@ema1409 2 жыл бұрын
ይህ ሁላ አልፎ ፕራክ ነዉ ብትሉ ግን እንጣላለን🙄🥰🥰በተረፈ አላህ ያስታርቃችሁ🙏🙏❤
@love-ep6tg
@love-ep6tg 2 жыл бұрын
በግዲ ተጣሉነዉ ታዳ ዝም እዩ እዉነት ሆነ ዉሸት ብቻ እኛ ማየታችንን ነዉ 😁😁
@kamelaaenatewannafke9299
@kamelaaenatewannafke9299 2 жыл бұрын
አይዞህ ኢክራም ሁሉም ነገር ይልፋል ማይልፍ ነገር የለም አብሽሬይ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@seggileo473
@seggileo473 2 жыл бұрын
አይዛሽ. የኔ. ማር. እግዚአብሔር. ሰላሙን. ያውሪድላቹ. አታልቅሽ. ሁሉም. ለቦጎ ነው
@yordanstube8287
@yordanstube8287 2 жыл бұрын
አይዞሽ ተረጋጊ ሁሉም ለበጎ ነው ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው ነገሮች ሁሉ ያልፋሉ
@kiyatube3312
@kiyatube3312 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@memett564
@memett564 2 жыл бұрын
ኡፍ የኛስው በተለዩ በውስጥ አውሩ የቱብ ብር ዘንድሮ እውነትም ውሽትም አይለይም እድህ እያሉ ይታላሉ እርግጠኛ ነኚ እሱ እራሱ ነው የሚቀረፃት ቱቱ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ሳልፈልግ አሳቅሽኝ 😂😂😂
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
በልጇ እየማለች ውሸት?በተለይ ሴቶች ሴቶችን እንረዳ አንጨካከን
@tube-bg4ch
@tube-bg4ch 2 жыл бұрын
😂😂😂
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
ፕራክ ነው ብለው ሲላላሱ ይመጣሉ የእውነት ክፋ አልናገራቸውም ባለፈው ብሬክስን ብዙ ተናግረን ነው እንደገና ወዳጅና ጠላታችንን አወቅን አሉን ስለዚህ ይክራምም እየዋሸችን ነው ታዋቂ ለመሆን ነው አሁን አባቶች ለስጋም ለነፍስም የሚጠቅመንን ትምህርት ብሆን ያስተላለፉልን መቶ ላይክ ነው የምናገኘው እቶፎቶ ሲሆን ግን አስር ኬ ላይክ ይገኝበታል
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
@@ፅጌማርያም-21 ልክ ነሽ እንዲያ ሲሆኑ እውነት ነበር ሰው የመሰለው ስንቱን አናግረውታል እውነት አስመስለው ስለዚህ ዝምታ ወርቅ ነው ምንም አይነት አስተያየት ባንሰጥ ጥሩ ነው
@kemilaa9966
@kemilaa9966 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አላህ ያጠንክርሽ😥😥😥
@smutyetube
@smutyetube 2 жыл бұрын
ኢክሩየ አይዞሽ ይቀርበታል እንጅ አይቀርብሽም የራሱ ጉዳይ አንች ጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ሂወቱን ቀይረሽለት ነበር ግን አልመሰለውም
@saddayeagarolijj3712
@saddayeagarolijj3712 2 жыл бұрын
እንኳን ወሰድሽው የታባቱ🤰🤰🖤🖤🖤
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
አረ ሰርታለች ይታባቱ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 2 жыл бұрын
አላህ ሰላሙን ይፍጠርላችሁ ትዳር መለያየት ከባድ ነው ባካችሁ በቅርብ ያላችሁ በሽምግልና እንደባህላችን ለማስታረቅ ሞክሩ አብሽሩ💞💞💞
@خيريهعطالله
@خيريهعطالله 2 жыл бұрын
እይዘሽ ለገባ ነበረ ፈራህ😌😌😌😌
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 2 жыл бұрын
@@خيريهعطالله አይዞሽ እህት እረ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎዎ
@queenzuzu710
@queenzuzu710 2 жыл бұрын
አቤት አቤት የን ኢትዮጵያ ወንዶች 😥😥😥
@abimedia8554
@abimedia8554 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ለቦጎ ነው ደሞ የልጅሽ አባት ነው ብዙም እላፊ ነገር አትነገገር ትዝብት ነው ለሚያልፍ ቀን እማያልፍ ቃል አትናገር ብሏል ጀግናነሽ ጠክሪ እጅ እዳሠጪ
@ethiopia2601
@ethiopia2601 2 жыл бұрын
ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል የምን መዠለጥለጥ ነው ቤተሰብ የሚያከብር ወንድ በአናቱ ይተከል ዝም ብለሽ ልጅሽን አሳድጊ እህቴ የዘንድሮ ወንዶች ማመን ድመት ወተት ጠብቅልኝ ማለት ነው ጠካራ ሴት ነሽ 💪
@Zነኝሀላሌንናፋቃ
@Zነኝሀላሌንናፋቃ 2 жыл бұрын
ይህኮሜትበጣም አሣቀኝ አይይይ ወንዶቸ ብቻ አይደሉም ከሴቱቸም አለ
@belayneshyite2311
@belayneshyite2311 2 жыл бұрын
ትክክል
@amiraberhan7265
@amiraberhan7265 2 жыл бұрын
አትልቅሸይ ብኣልህ ❤️🇪🇷
@nasimaabanga3111
@nasimaabanga3111 2 жыл бұрын
Abshir. Habibiti. Koo
@dxbmariyamariya5013
@dxbmariyamariya5013 2 жыл бұрын
አረ ይደብራል ቤተሰብ ይግባበት ትዳር ቀልድ አደለም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@@nasimaabanga3111 በቅንነት እነደማመር
@amiraberhan7265
@amiraberhan7265 2 жыл бұрын
@@dxbmariyamariya5013 ኢንይ ይእክርም ትኽትትይ ስልህንክው ስትልቅስ ኣይዝውሸ ምልት ምጥፍው ኣይድልም ኢንይ ብልግይ ኣይድልህም ግብሸ
@nno4579
@nno4579 2 жыл бұрын
ሂድ ውሻ
@tgegist6774
@tgegist6774 2 жыл бұрын
አምላኬትናት ተጋብታችሁ ልጅ ልጅ እምትሉት ልጅ እኮ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነወ ወይ ጉድ ገና ሳይወለድ አይወራም ሰለ ልጅ ነዉር ነወ። ተሰማሞ🤔🤔🤔
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
ኢክሩየ አይዞሺ እህት ጠከርበይ እኛ ከስደትመልስእንኻን ሰላም የለም አላህየ እርፍቅርስጠን ያርብ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 жыл бұрын
እሕትአለምየደምሪኝማሬዎ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽእህት ደመርኩሽ ደሞ ለመደመር
ባሌ የቤቴን ሰራተኛ አስረገዛት ፍረድኝ
18:10
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 127 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 89 МЛН
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 123 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН
keessummaa Yeroo Jaalalaa- Ijjigaayyoo Fiqaaduu
26:35
OBN Oromiyaa [Oromia Broadcasting Network]
Рет қаралды 80 М.
ሌባን ሌባ ብሎ ካላዋረዱት እራሳቹላይ ያራል
8:51
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Рет қаралды 28 М.
በኔ በኩል ጨርሻለው
9:36
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Рет қаралды 82 М.
ሽማግሌዎችን እናቴ አስደስታ ተንከባከበቻቸው
10:53
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Рет қаралды 26 М.
እማማ ወሬ - new Amharic film 2024
15:24
Surafel teka (Kura)
Рет қаралды 30 М.
ልጆቼ መንታ ናቸው እንዴት ልሆን ነው ብቻዬን
1:11:04
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Рет қаралды 47 М.
ለካ ኢሄም አለ
9:54
እማማ ጨቤ Ekru Tube
Рет қаралды 33 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 89 МЛН