ትዝታችን በኢቢኤስ ሰራተኛ ሰፈር እና አሰገራሚ ትዝታዎቹ /Tezetachen Be EBS Serategna Sefer The Back Story

  Рет қаралды 91,089

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@wondwosenhabte3849
@wondwosenhabte3849 5 жыл бұрын
ወይኔ ፀሐይ አራዳነትዋ እና ውበትዋ ዛሬም ይታያል ። እውነትም ያራዳ ልጅ ይግደለኝ ። ስታወራ ደስ ስትል
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
@ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 4 жыл бұрын
የ ድሮ ሰው መልካም ነበር ፀሀዬ አይዞሽ ጊዜ የጣለውን ጊዜ ያነሳዋል አቦ ይመችሽ ሰራተኛ ሰፈር ቦኖውሀን የሚያውቅ ፒዜሪያ ኦሞርካይም እረ ስንቱ መረባ ጠጅ ቤት ውይ ትዝታ
@helenaki18
@helenaki18 3 жыл бұрын
12 kebele Gebretensae ategeb yadekubesh sefere Serategna Sefer took me back to my childhood memory lane. Hulem lebe west nesh Piassa yasadegshgn sefere. Thank you for sharing this beautiful video. Much love from Eritrean sister❤
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 5 жыл бұрын
የሴትየዋን ታሪክ ብትሰራው አሪፍ ነው። ምርጥ ዝግጅት!🙏
@tube1187
@tube1187 5 жыл бұрын
ይሄንን program በጣም ነው የምወደው ዩኒ በርታ
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 5 жыл бұрын
I like yoni gbu
@askme7620
@askme7620 4 жыл бұрын
ወይዘሮ ፀሐይ ተመቸኝ ... ድብን ያለች ቆንጅዬ አራዳ የአራዳ ልጅ ። ኡፍፍፍፍ እንባዬን አመጣችሁት ። ሀገሬ ሰፈሬ ናፈቀኝ 😔 አራዳዎች ጨዋታ ያውቃሉ ሲያወሩ አፍ ያስከፍታሉ ። ሠላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
@mitmita16
@mitmita16 5 жыл бұрын
ዋው ወ/ሮ ፀሀይ እንዴት ያለች ብሩህ ሴት ናት ታሪክን ዘካሪ እናመሰግንሻለን በጣም 'ወንድም ዮናስ እስቲ እሷን ማግኘት የሚቻልበት መንገድ ካለ አሳውቀን 'ምርጥ አራዳ ነች ልብ የምትነካ ''''
@asmiasmi2732
@asmiasmi2732 5 жыл бұрын
Awo yesferahen hademk dase yemtl enhatahen nat
@yonaskebede7739
@yonaskebede7739 5 жыл бұрын
Enamesegenalen.w/0 tsehays cell. 0910593288... 0911370677 is my cell. (Yonas - tizitachen)
@jujusleshi843
@jujusleshi843 5 жыл бұрын
Endeh ayenet enatoch zelealem benoru
@mitmita16
@mitmita16 5 жыл бұрын
yonas kebede Thank you so much brother...I will try to reach her by cell phone ,as much as possible... እግዚአብሔር ያክብርልኝ ለምላሽህ ወንድም ዮናስ '''
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 5 жыл бұрын
yonas kebede I will call her immediately
@yekolotemari
@yekolotemari 5 жыл бұрын
The lady is so specific and articulate. I love the way she talks. She is amazing. More of her please!
@tedted8833
@tedted8833 5 жыл бұрын
ሴትየዋ እንዴት ደስ ይላሎ ግዜ ጥሎአቸው ነው እንጂ ደህና ኑሮ ይኖሩ እንደነበረ ያስታውቃል
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ በእውነት የዘመኑ ጋዜጠኞች መለኪያ ነህ ድንግል ማርያም ትባርክህ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ዮኒዬ የማናውቀውን ስለምታሳውቀን እናመሰግናለን 👍💚💛❤
@fasikafyissa6867
@fasikafyissa6867 5 жыл бұрын
We need this lady her personal histories she speaks like funny 😁 she is a real ARADA old style it’s Interesting show berta and 🙏
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 5 жыл бұрын
Fasika Fyissa when I get her phone I can give u
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ me too i want to meet her
@Transcend680
@Transcend680 4 жыл бұрын
'አህያን በጥፊ' እንደዚህ ከሳኩኝ ቆይቼ ነበር። Than you man.
@hannahanna6885
@hannahanna6885 2 жыл бұрын
ፀሀይ እንደስምሽ ፀሀይ you are a gem 💎 and all the guys you are treasures to your neighborhood ♥️
@Merry_1215
@Merry_1215 5 жыл бұрын
ፀሀይዬ እናታችን ኑሪልን😘😘
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 5 жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ መልካም በአል ይሁንላችሁ መላው የኢትዮጵያን ሙስሊሞች በሙሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@فوزيةبالي
@فوزيةبالي 5 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተን አለማድነቅ አቻም በርታ
@donpetros8285
@donpetros8285 5 жыл бұрын
ይህ ቪዲዮ ለዚህ ዘመን ዞሮበን ያዞርንበት ወጣት ጥሩ ጥሩ ጥምህርት የሚሰጥ ነው ። በምናባቸው ወደኋላ ሄደው ከተማዪቱ እንዴት ከተማ እንደሆነችና ህብረተሰቡ ከየአቅጣጫው ተሞ ተሰብስቦ በአንዲት ወጭት ቀልጦ ደግና ርህሩህ፣ የሚተሳሰብና ፈሪሃ እግዜብሄር ያደረበትን አዲስ አበቤ እንደፈጠረ በጥቂቱም ቢኾን በትካዜ እንድናስተዉል ያደርጋል ። ደርሶ ፊደል በቆጠሩ የዛርዉላጅ ደቀመዛሙርት ፍሬከርስኪ ሰክረን የሰማይዋን ጨረቃ ሳትቀር '' ኬኛ "" አያልን ከተማይቱን ዉቃቢ ማስራቅ ለቅስፈት ነው ። ይህን ፕሮግራም ለሰራው ወጣት ምስጋና ። እየተሻማችሁ የታሪክ አሻራ አውዳሚዎች የከተማይቱን ታሪክ ጨርሰው ከማጥፋታቸው በፊት እንደዚህ ለመዛግብት አድኑ፣ በርቱ ። በድጋሜ ምስጋና ።
@hannahanna6885
@hannahanna6885 2 жыл бұрын
Yoni I wish you could do a story about ፀሀይ and her history. I’m sure she has a story that will make a book. I wish and hope to visit her when I came to Addis. I just found this program today and can’t stop watching. Thank you to you and to the people who put their time and energy for this awesome program
@islamicmessage777
@islamicmessage777 5 жыл бұрын
በመላው አለም ለምትገኙ ሙስሊሞች እንኳን ለኢድ አል አድሀ አደረሰን የጤና የሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁንልን!!!!🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕
@seenniiseennii567
@seenniiseennii567 2 жыл бұрын
Endale Tirira chilit yale yarada lij Thank you for your wonderful explanations about my beloved "sefer".
@meazi01
@meazi01 5 жыл бұрын
I love this program I wish if you made this video longer
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 5 жыл бұрын
ምርጥ ትዝታ እናመሰግናለን
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ። በርቱ እናመሰግናለን ።
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 7 ай бұрын
Such a touch story👍🏾🙏🏿💗🍀
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
Yetem Teweld Arada Edege ...I´m born in Arat Kilo ..Setategna Sefer was ... was ..hamm...Thx too much ebs !!!!
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 4 жыл бұрын
ዋዉ ወይዘሮ ፀሀይ ምርጥ የአራዳ ልጅ ነች: ምነው እግረ መንገድህን መንዜ ሰፍርን ሳታስጎበኘኝ?
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 5 жыл бұрын
የድሮ አራዶች ..ምርጥ ጋዜጠኛ EBS ወዳጆች ቤተሰብ እንሁን፡፡
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 5 жыл бұрын
ዋው ያራዳ ልጆች ደስ ይል ነበር ፕሮግራምህ ቆንጆ ነው ቀጥል በረታ በነካህ እጅህ ሰፈሬን ያደገኩባትን አርመን ትርትቤት ቤተክነት ብላተ ንጋቱ ቤት አርባ ደረጃን የአርመኖች መኖሪያ አሳየን ናፍቆናል
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 5 жыл бұрын
Wow የድሮ አራዶች ደስ ሲ ሉ ያሁኖቹ ዱቄቶች
@bedriyafaris4025
@bedriyafaris4025 5 жыл бұрын
ውይይይይ ደስስስ ስትል ዮኒ እናመሠግናለን
@abealex1702
@abealex1702 5 жыл бұрын
Straight out of sertangya sefer. my whole sprite hanging-out their... best of regards to Tsiye I remember how pretty you where ... thanks good show
@eyobgemechu1092
@eyobgemechu1092 4 жыл бұрын
yoni i like ur program specially Ms Tsehay touched all
@FreeSoul76
@FreeSoul76 5 жыл бұрын
wow i love the lady she really know how to talk.
@zenized1071
@zenized1071 5 жыл бұрын
መላው የእስልምና ተከታዮች እንኳን ለዒደል አል አደሀ / አደረሳችሁ መልካም አረፍ እስላም ሰላም ሰላም የፍቅር የአንድነት የመከባበር መተዛዘን ያድርግልን እንኳን አደረሳችሁ ለምትሉን የሌላ እምነት ተከታዮች እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቦቿ
@asmiasmi2732
@asmiasmi2732 5 жыл бұрын
Wow yena wed safera I love u 😍
@hannabely4681
@hannabely4681 5 жыл бұрын
Ethiopian Christian country I love the show The reporter excellent
@Seya_ebro
@Seya_ebro 10 ай бұрын
😢ልማቱን ባልጠላም 😢 ኢሄን መሀበራዊ ሂወት መበታተኑ ግን ያማል
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 4 жыл бұрын
ምርጥጋዜጠኛነክ
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 5 жыл бұрын
አቦ የድሮ ትዝታ ይመቻችሁ
@sami71816
@sami71816 5 жыл бұрын
Thank ebs we have help the people by post more videos like these.
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ
@አባቴቅድስገብርኤልአባቴቅ 5 жыл бұрын
ይህችን እናታችን እንርዳት በጣም እውቀት ያላት የተማረች ግን ግዜ የጣላት ናትና እንርዳት ያቅማችንን
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 5 жыл бұрын
ኤዲ የቆንጆ ቆንጆ ወ/ሮ ፀሀይ 0910593288
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ እንዴት አገኘሽ ስልኳን ሮብ አዲስ አበባ ስለምሔድ ዛሬ እደውልላት እና ፍቃደኛ ከሆነች አገኛታለሁ
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 4 жыл бұрын
Yoniye sefarene selayew betam Amesgenalew bezalahye demo akerahreqke wow 👏👏👏👏👏👏👌👌🥰🥰😍😍❤❤❤ bertah
@wondwosenhabte3849
@wondwosenhabte3849 5 жыл бұрын
There should be part two of this program !!!!
@fatmhmeshari3510
@fatmhmeshari3510 5 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ኢድ ሙባረክ መልካም አረፋ ያድርግላችሁ ። ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች መልካም የፍስለታ ጾም ይሁንልን?
@meron612
@meron612 5 жыл бұрын
Oh God I love that old lady 👵 🤗💋❤️
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 4 жыл бұрын
Seteyewa betam des tilalech
@አዱገነት-ፀ9የ
@አዱገነት-ፀ9የ 4 жыл бұрын
I like the gramma 🥰
@selamawitarefe2935
@selamawitarefe2935 4 жыл бұрын
ዬኒ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የምወድህ ይመችህ
@Josyk90
@Josyk90 5 жыл бұрын
I miss the place . Joሲ from Merkato England
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 5 жыл бұрын
you all commenters are right ..we would like to know more of that very friendly Lady/ she is so intersting/ so educated/ she must have seen a lot/ and miracoulely passed thru...
@zelman202
@zelman202 5 жыл бұрын
ደስ ምትል ሴትዮ
@yitae8475
@yitae8475 5 жыл бұрын
Bedero giza yenebere tezeta sewera desee yelale. Segedena groupochachewe betame gobezena kena sewe endenebere hula yewerale.
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ተ3ዠ 5 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ ,,, ፀሀዬ ውድድድድድድ
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 5 жыл бұрын
Gbu yoni I like ur program
@meazi01
@meazi01 5 жыл бұрын
Wow she is amazing
@hannahanna6885
@hannahanna6885 2 жыл бұрын
Can someone tell me who the singer is to the song about ሰራተንኛ ሰፈር in this video. I like it very much and want to listen to the whole song. Thank you in advance
@aydanassir2400
@aydanassir2400 4 жыл бұрын
can you please get the story of w/ro tehaye , their seems so many stories behind her. i just wan know her.
@uaesh2681
@uaesh2681 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዬኒ ረጅጅጅጅጅጅጅምምምምምምምምምምም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ላንተ እመኝልሃለሁ
@tgmeskel2258
@tgmeskel2258 5 жыл бұрын
The miss she is a wonderful woman i would like to know more about her
@jvjghfhchvjvj2260
@jvjghfhchvjvj2260 4 жыл бұрын
በርታ
@Lucy-qp8mh
@Lucy-qp8mh 5 жыл бұрын
ዬናስ ምርጤ ፕሮግራም መምራት መምረጥ መተረክ አቀራረብ የግልህ ነው በርታልን ወንድም። በፕሮግራምህ ዘና አድርገህ አስጀምረህ ዘና አድርግህ ታስጨርሳለህ።
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
እትዬ ፀሐይን ብተዋወቃቸው ደስ ይለኝ ነበር
@fitseethio
@fitseethio 5 жыл бұрын
ስትየዋ በሳቅ ገደለችኝ ... ያራዳ ልጇች ሰብስክራይብ አርጉ እስኪ
@asratbegna2759
@asratbegna2759 5 жыл бұрын
Abet yegermal melkam akerareb kekehlot gar esti sar sefer yemebalwen merkato akababi kacgnaw? Tebarek
@ashenafiteklu3728
@ashenafiteklu3728 4 жыл бұрын
የነ ሳሙኤል ዳምጤ የነ ታዲዬሥ ዳምጤ የነኤልያስ ዳምጤ ሠፈር ነዉ ምርጥ ሰፈር ነዉ ታሪኩ አያሌቅም
@c.l.a7272
@c.l.a7272 2 жыл бұрын
አዲስ አበባ የአራዳ ልጅ መፍለቂያ ነች እነሰገጤ እየመረራችሁ ዋጡት ፊፊኔ ምናምን አይሰራም ፊፊኔ እሚለውን ሰም ሂዱና ማዳጋስካር ፈልጉት እነ ኩሽ ወይም እነ ኩሽና
@asta3031
@asta3031 4 жыл бұрын
እውይ ጢሪራ እብረን ኩዋስ እንጫወት ነበር እነ ቦንገር ትዝ ይሉኛል ።
@mohammeduae1754
@mohammeduae1754 4 жыл бұрын
እማማጀግነነወት👍👍👍👍👍👍
@эфиопияиАддис-Абеба
@эфиопияиАддис-Абеба 5 жыл бұрын
አህያ በጥፊ ያልከው ተመቸኝ ልክ እንደ ፈረንሳይ 06 ልጆች ማለት ነው ትዝታዬን በስደት ሀገር አስነሳሃው ።
@ashenafiteklu3728
@ashenafiteklu3728 4 жыл бұрын
የነ መስፍን ሬዲ የነ ጌታቸዉ ቦንገር የነ ሲሳይ ሞላ ሰፈር ነዉ እነ ሱን ያለማንሳት ያስነዉራል
@yaredmisganaw8912
@yaredmisganaw8912 4 жыл бұрын
btkekeil yewnate
@helenaki18
@helenaki18 3 жыл бұрын
Lek new!! Lej hogne chuche yemilegn ayresagnem feker neber Bonger Egziabher begenetu yanurelen🙏 much love fro. Eitrean sister ❤
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 5 жыл бұрын
የተክልዬንም አስጎብኘን ባክህ ናፍቆናል
@yonaskebede7739
@yonaskebede7739 5 жыл бұрын
Soon my dear
@tomenat4431
@tomenat4431 5 жыл бұрын
እንካን ኖርማል ሰዉ እብድ ገብቶ ማይወጣበት ሰራተኛ ሰፈር
@esayasmulugeta7435
@esayasmulugeta7435 4 жыл бұрын
የሚገርም ዝግጅት!! ገለፃ የሚያደርጉት የሚገርም ችሎታ ነው ያላቸው።ለመሆኑ ባሕልና ቱሪዝም እንደዚህ ያሉ ቦታዎችን በአግባቡ መዘግቦና ለታሪክ ቀርፆ አስቀምጧል ወይ ነው ጥያቄው? አዘጋጁ ግን ሊመሰገን ይገባል።በርታ
@ስላምአየን
@ስላምአየን 5 жыл бұрын
ትዝታን በነፃ ዩኒ በርታ ። አንድ ነገር ትዝ አለኝ የድሮ ቴሌቭዥን ሳይ ይቆለፍብን ነበር
@mimobiru7645
@mimobiru7645 5 жыл бұрын
Betam mrt perogeram naw berta
@ESCFSA
@ESCFSA 5 жыл бұрын
አሳድጋኛለች ነጥቄ ስሮጥ መደበቄያዬ ሰራተኛ ሰፈር
@fogeralule6098
@fogeralule6098 3 жыл бұрын
አያችሁ አይደል ያ ጥጋበኛ ትውልድ እንሰሳውን አህያን የማይናገረውን ከገጠር እህል ጭኖ ባበላው በጥፊ መቶ ይጥለው ነበር ጥጋበኛ ትውልድ ጸሀይስ ደግሞ ስራ የለኝም 29 አመት የምትል እውነት ስራ ጠፍቶ ነው ? ያስ ሰውየ አስር ጊዜ ስለ ጠብ የሚያወራ ወይ ጥጋብ ነገር ግን ቤት በጉልበት አልወረስንም ያለው ተመችቶኛል ቄሮን ሰድቦልኛል ።
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 4 жыл бұрын
ዮናስ አሜሪካ የሜኖሩ የጉንደር ልጆች አንድ ወቅት ፃዲቁ ዮሀንስ ትምህርት ቤት ከድሮ መምህር ጋር አሳይተሀቸው ነበር ዮኒን ለመርዳት ፕሮግራም ይዘው ነበር መጨረሻ ላይ እኔም ተመለስኮኝ ከምን ደረሱ ዮኒ?
@hashahsa9409
@hashahsa9409 5 жыл бұрын
ልደታና። ጦርሐይች ፍርድቤት መቼ ነው የምትጎበኘው ናፍቆናል ዬናስዬ እባክን አቅርብልኝ
@adamovwole4585
@adamovwole4585 5 жыл бұрын
I wish these houses don't face a possible demolition.
@elizabethshalemo8420
@elizabethshalemo8420 5 жыл бұрын
Wey sefery
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 5 жыл бұрын
ዉይይይ አኔ የሰለቸኝ የሰገጠ መዓት ነው
@bona2318
@bona2318 4 жыл бұрын
የምን ሰገጤ
@thetime2140
@thetime2140 5 жыл бұрын
Interesting program + MRS TSEHAY is my relative anyone who would like to support her pls contact me ,may god bless ya'all & many thanks to YONI .
@dandann9311
@dandann9311 5 жыл бұрын
Melat Shiferaw it's me please let me here address
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 5 жыл бұрын
Wow she funny 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣amazing
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 4 жыл бұрын
👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@freweynivanzwettsegaye5241
@freweynivanzwettsegaye5241 4 жыл бұрын
👌❣
@ganetteghoche7303
@ganetteghoche7303 5 жыл бұрын
Enamesgnalne. ywon
@aman7077
@aman7077 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@getahunmuche1249
@getahunmuche1249 5 жыл бұрын
ዮናስ ፕሮግራምህን እደትኩስ ማር ወዲያው እደጫንካት ነው ምልሳት አምልጦኝ አያውቅም በጣም ነው ሚመቸኝ የድሮን ታሪክ ስሰማ በነሱዘመን የነበርኩ ነው ሚመስለኝ እኔ ግን 20ቹ ውስጥነኝ
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 5 жыл бұрын
ካራዳ ልጅ ጋራ አብረው ቢሰደዱ ሰርብ የሚያበላ ቢያጣ ያዝናል ሆዱ
@berizegeye3066
@berizegeye3066 2 жыл бұрын
Getachew Bonger !
@ማሚየኔተናፍቂአላህዬእናቴ
@ማሚየኔተናፍቂአላህዬእናቴ 5 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሃገሬ ልጆች እንካን አደረሳቹ
@eyoaletesfaye3024
@eyoaletesfaye3024 5 жыл бұрын
Yoni man temechetehenal .mechet yebeleh yarada lej
@abrhamsamuel2647
@abrhamsamuel2647 5 жыл бұрын
Piyassa Serategn sefern Yemayawek weye Fara New Weym Kebet Aywetam
@Merry_1215
@Merry_1215 5 жыл бұрын
hahaha ewenet nw
@thomaszerom2556
@thomaszerom2556 5 жыл бұрын
ያገር ፍቅር ተቻዋች ዳዊት የት ኣለ እብድ ያለ ግብ ያስቆጠረው
@thomaszerom2556
@thomaszerom2556 5 жыл бұрын
ኣፋልጉኝ ዳዊትን
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 жыл бұрын
ግርማችሩ በቲቪ እስፖርት ያስተምር ነበር::
@nuhamins6672
@nuhamins6672 5 жыл бұрын
Ufff 😂😂😂setywa ersa yadero arada nat
@meronemessay8519
@meronemessay8519 5 жыл бұрын
🇲🇱👌👍👍👍👍👍
@mahlettamene1144
@mahlettamene1144 4 жыл бұрын
My dear brother I hope you are not too busy to answer my question 😉😁
Как Ходили родители в ШКОЛУ!
0:49
Family Box
Рет қаралды 2,3 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 214 М.
የምናለሽ ተራ ትዝታዎች/Tizetachen be Ebs Season 1 - Ep 3
30:17