🔴😓

  Рет қаралды 4,576

Meymuna Tube መይሙና

Meymuna Tube መይሙና

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ
@ሁሉምአላፊነውዋናዉነገርጤ 12 күн бұрын
እኔም ወንድሞቸን በጣምነዎ የምወዳቸው እህትም ወንድምም ናቸው እናቴ ከግዜ ብዛት አይኗን ጋረደብኝ 5አመት ሆናት ብዙ ነገር ሞከርኩ የአላህ ቀድር ሆኖ አልዳነችልኝም አሁን ያው ማየት አትችልም ሁለቱም አይኖቿ እና ሥወልድ እህትም ሥለለኝ እናቴም ሥለታመመችብኝ ምጥ ይዞኝ ሆሥፒታል ሥገባ ወንድሜ ነው አብሮኝ ያለቀሰው ወላሂ ብዙአዛኝ ወንድሞች አሉ እኔ ሥደት መጣሁ አሁን ልጀንም እናቴንም ወንድሞቸናቸው የያዙልኝ አነሡ ከሚሠደዱ እኔ እሻላለሁ ብየ እና ብዙግዜ ሥለወንድሞችሽ ሥታወሪ የኔን ነው የሚመሥለኝ ምንም ባይኖር አነሡ ሢደሠቱ ማየት ብቻ በደስታ ያኖራል በርቺ ዬትዯቭ ሥራውን አሥተምሪኝ
@meymunatube
@meymunatube 11 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ የእናትሽን አፊዋም ይመልስላት አብሽሪ የምትወጃጀውን ወንድሞችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ወላሂ በጣም ብዙ ልክ እንደ ሴት እህት እንስፍስፍ ወንድሞች አሉ እውነትሽን ነው እኔ የወንድሞቸ ነገር አይሆንልኝም ኡፍ አላህ ይጠብቅልን
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d 11 күн бұрын
እግዚአብሄር ያፅናናሽ አይ አበሳ እደው ግዜው ክፉ ነው 😢😢😢😢እኛስ ምን ይሆን መጥፊያችን ዋ ለራሴ😢😢😢😢
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s 11 күн бұрын
አላህ ሰብረ ይሥጥሺ ያረብ ከሙሢባ ጠብቀን ከአሄራ ቅጣት ከጅሀነብ እሳት ነጃ በለን
@ሀለሀምዱሊለ
@ሀለሀምዱሊለ 11 күн бұрын
ጀነተል፣ፊርዶስ፣ይወፊቀዉ፣ከነቢዩ፣መሀመድ፣ሰለለዉ፣ሀለይ፣ወሰለም፣ጎረቤት፣ሀለ፣የዲርገዉ
@Zedtube818
@Zedtube818 12 күн бұрын
አህን ሞሚ ያረቢ የኔ አብሮ ማልቀስ አላህ ያጠንክርሽ ምን እላለሁ ሌላ
@Hayat-j5t
@Hayat-j5t 12 күн бұрын
ያረብ አላህ ሶብሩን ይወፍቃት እሡንም አላህ ይዘንለት
@BuB-ur9hi
@BuB-ur9hi 11 күн бұрын
አላህ ሱብሩን የስጠት😢😢😢😢
@uaeZ-m2x
@uaeZ-m2x 11 күн бұрын
አላህሡብርይሥጥ ሽእህቴ ያማል
@ሰውዩቱብ-የ7ቸ
@ሰውዩቱብ-የ7ቸ 12 күн бұрын
ኡፍ የታመቀ ብሶት አላህ ያጠንክራት😥
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሰ1ቐ 11 күн бұрын
ወይኔ አምላኬ ፍጣሪ ያበርታሽ ወንድሞቸ ለኔ እስትንፍሶቸ ናቸው እኔ ካለነሱ ምንም ነኝ ውይይይይ የኔ መከታወቸ ስስቶቸ ብቻ እኔ ስለነሱ ማውራትም አልችልም ብቻ አምላኬ ክፉ አያሰማኝ አኖረው ለነሱና ለናቴ ነው በቻ አላቅም እህቴ እግዚአብሔር ይሁንሽ
@ሀሲበናላህወኒመልወኪል
@ሀሲበናላህወኒመልወኪል 11 күн бұрын
ከባዲነው በአላህ አላህ ይደግፍን
@ሀለሀምዱሊለ
@ሀለሀምዱሊለ 11 күн бұрын
አሰለመለይኩም፣ወረመቱለይ፣ወበረከቱ፣ሀለ፣የበረተተት፣ከነ፣ቤተሰቦቸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉በጠም፣የመል፣
@سارهاثيوبيا-ج3ظ
@سارهاثيوبيا-ج3ظ 12 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@Amina.Daawud
@Amina.Daawud 12 күн бұрын
😢😢😢
@MulukaBadu
@MulukaBadu 12 күн бұрын
Amin yarbe 🤲
@BuB-ur9hi
@BuB-ur9hi 11 күн бұрын
ሠላም አለይኩም እህት የኔም ወድም ሞተር ከልትገዛልኝ አለኙ እኒ ብር አልነበርኝም የለኚም ስለው ተነስቶ ጡራ ሚዲ ሂደ ልከ እዳቺ ሳለቅስ 😢 ከሂደጀምሮ አድቀን ሰላም የለኚም አልሃምዱሊላም ትነሽ ተመተቶ ህከምና ገበቶ በስበቡ አስጠፋንው አሁን ግን ሙተሩተገዛልት እና በጣም ያስዝነነ❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 12 күн бұрын
ፈጣሪ፡አቅም፡ይሁናት፡😮የኔ፡ውድ
@sofitube7147
@sofitube7147 12 күн бұрын
😢😢😢 😭 የታመቀ ቁሰል
@emoydseta2899
@emoydseta2899 12 күн бұрын
😮የኔ፡ወድም፡ድበር፡ደርሶ፡ብር፡ጠይቆን፡ከአቅም፡በላይ፡ሆኖብን፡ከዛ፡ለፈጣሪ፡ሰጠሁት፡እስካሁን🥹የት፡እዳለም፡አናቅም🥺🙏👈🙏💙💛❤️
@Tybatube
@Tybatube 12 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድያማለ😢😢😢😢😢
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 12 күн бұрын
መይሙ እስከ ስንት ሽ ድርሃም ነው ይዞ መሄድ የሚፈቀደው መረጃው ካለሽ መልሽልኝ
@Jemal663
@Jemal663 11 күн бұрын
3ሺ ዶላር ይዞ መግባት ይፈቃዳል
@AminaEsmailen
@AminaEsmailen 11 күн бұрын
alha.seber.yesxate
@fatumabintislam9064
@fatumabintislam9064 12 күн бұрын
Amiiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiiiiin hondiim malaatti abbaatti malaatti nawo 😭😭😭
@Seade-x5v
@Seade-x5v 10 күн бұрын
በቅርብ ወደ ኢትዮ የገባችሁ ካርጎ ያደረጋችሁ እንደት ነዉ ቅረፁስ
@NurutuFamily53
@NurutuFamily53 12 күн бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Kedijagonder
@Kedijagonder 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Asnma-xc7gz
@Asnma-xc7gz 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢yareb
@Amina.Daawud
@Amina.Daawud 12 күн бұрын
𝗔𝗦 𝗪𝗿 𝗪𝗯 𝗵𝗮𝗯𝗶𝗯𝗶𝘁𝗶 𝘆𝗲𝗻𝗲 𝗪𝗨𝗱𝗶 😢😢
@zenabcane4605
@zenabcane4605 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Fecr-q4l
@Fecr-q4l 12 күн бұрын
😭😭😭😭
@MimiTika-y6t
@MimiTika-y6t 12 күн бұрын
😭😭😭😭
@AkazWayu
@AkazWayu 12 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@AshwayaAhmed
@AshwayaAhmed 10 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@werkGebrgorgs
@werkGebrgorgs 12 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@WenishetGetachew
@WenishetGetachew 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 250 М.