እውነታው ምንድነው? አሜሪካ ያለው ልጄን እንዳላይ ተከለከልኩ ላሉት እናት አባት ምላሽ ሰጡ!

  Рет қаралды 85,660

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

ልጄን እንዳላይ ተከለከልኩ ላሉት እናት አባት ምላሽ ሰጡ!ልጅ እናቱን ለማግኘት ፈቃደኛ አልሆነም!
Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 100
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 3 ай бұрын
ወ/ሮ ፍሬወይኒ አላህ እድሜና ጤና ይስጥዎት አላህ ይጠብቅዎት ጥሩ ሴት ነዎት እርሶም መሀል ገብተው ያስታርቋቸው ልጆት እንደሰማነው ከሆነ ለርሶ ትልቅ ከበሬታ አለው እንቢ አይሎትም ዘሮትን አላህ ይባርክሎት እንደርሶ አይነቱን ያብዛልን
@nejatali7088
@nejatali7088 3 ай бұрын
Tikikil enat firoweyini yerso enatinet aytefam hulem lanchim leweledechim lij yihonachiwal agenagnuwachew.
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
በትክክል
@ብርሃን-መ9አ
@ብርሃን-መ9አ 3 ай бұрын
Indeed❤
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un 3 ай бұрын
ወይዘሮ ፍረወይኒ መልካም እናት ናት እግዚአብሄር ይባርካት ይችም እናት ናትና ልጅዋን ታግኘው ወይዘሮ ፍረወይኒ ድልድይ ሆነው ያገናኞዋቸው እባኮትን
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 3 ай бұрын
ትክክል
@DailyHistory-j1t
@DailyHistory-j1t 3 ай бұрын
ምን መልካም እናት ናት ክፉ የክፉ ውላጅ። ለምን ልጁን ስለማንነቱ አትነግረውም። እኔ በሆንኩ እናቴ እንዲ የተደረገችው። የስዋን ብርንዶ ለውሻ ታብላ። የእምዬ ቆሎ ይበልጥብኛል። በልቶ ለሚታራ ከሆነ
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@DailyHistory-j1t እናት ቆሎ ለማብላት ሳይሆን ልጇን ለመጠየቅና ለመጎብኘት ያልቻለች ደካማ ከ40አመት በሗላ ያገባችውና የወለደቻቸው ሳይበጇት ሳይሆንላቸው ሲቀር የጣለችውን ልጅ ልጄ እበትም ትል ይወልዳል። እበትም ትል ወልዳል።ማሳደግ ነው ቁም ነገሩ።
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 3 ай бұрын
ሀሳብሽን እጋራለሁ አርባ አመት ሙሉ😢​@@ሮማንደስታ
@yoditbokrezion291
@yoditbokrezion291 3 ай бұрын
@@GenetTesfaye-mu1un ትክክል
@bitubitu2374
@bitubitu2374 3 ай бұрын
ወይዘሮ ፍሬወይኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት...ጥሩ ልብ ነዉ ያሎት አሁንም ጥሩ መስራት ለራስ ነዉ ከናቱ ጋር አስታርቁት እግዚአብሔር በወለዱዋቸዉ ልጆች ይክሳችዋል❤❤❤
@AgewKemant
@AgewKemant 3 ай бұрын
ያላሳደገች እናት እበትም ትል ይወልዳል ነች ...የዝሆን ለቅሶ😂
@YehuwalashetKassa
@YehuwalashetKassa 3 ай бұрын
ወይዘረ ፍሬወይኒ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ በሽምግልናሽ በልጆችሽ ያሳርፍሽ።
@ፍሬ
@ፍሬ 3 ай бұрын
ከልጆቿ ለይታ አለማሳደጓ እግዚአብሔር ይስጣት ልትመሰገን ይገባታል ተባረኪ አባትየውም ሚስት አገባው ብለህ ልጁን አለመጣልህ ተባረክ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 3 ай бұрын
እናቱ መደበቅ አልነበረበትም
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@ፍሬ 👍👍👍💕
@AnBusiness-jc3qy
@AnBusiness-jc3qy 3 ай бұрын
ደሙን የት ይጥላል። ይብላኝ ልጅዋን ላለ ማስራብ ጨክና ለጣለችው እናት። እኔ አፈር ልብላላት እምዬ
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@AnBusiness-jc3qy ፋሽኑ የጣሉትን ልጅ ከወደውጪሐገር አፈላልጎ ማግኘትና ቸግሮኝ ጣልኩሕ ማለት ነው።ቀጣዩ ግልጽ ነው😂😂 እርዳኝ 40 እመት 🤔🤔ከዚሕ በሽታ ማላቀቅ ሳይሆን የሚያዛምቱት ህይወታቸው በርግጠኝነት ተመሳሳይ ቁርኝት ይኖረዋል።አእምሮ ያለው ሰው ታሪኩን ከገዛ ባታሪኮቹ እየበማ ፍርደገምድል መሆን????
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 ай бұрын
አባት እግዚአብሄር ይባርኮት እንዲሁም አሳዳጊ እናቱ ወ/ሮ ፍረወይኒ ዘርሽ ይለምልም ወላጅ እናት የልጅሽን ልብ አራርቶልሽ ድምጹን ያሰማሽ አሜን!
@firewen9668
@firewen9668 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እናት ባይመቻት ይሆናል ጥላው የሄደችው በምን ውስጥ እንዳለፈች እሷ ብቻ ነች የምታውቀው በመከራ ውስጥም አልፋ ይሆናል ነገር ግን ልጇን በየትም ውስጥ ብትሆን ማፈላለግ ነበረባት ዛሬ ልጁ 44 አመት በጣም ከባድ ነው አላህ ያገናኛቹ ወደአባትየው ስመጣ በጣም አጥፍቷል ምክንያቱም አባት ልጁን ሲያሳድግ መንገር ነበረበት ፍረወይኒ እናትህ አይደለችም ብሎ መንገር ነበረበት ልጁን ደብቆ ማሳደግ አልነበረበትም ይሄ ትልቅ ጥፋት ነው የባል እና ሚስት ፀብ ለልጆች የጭንቅላት ህመም ነው ጥለን የምናልፈው አሁንም አባትየው ልጁን መምከር ይችላል ከአናቱም ጋር እንዲያገኝ ማድረኝ ይችላል ምክንያቱም አሳድጎታል ፀባዩን ያውቀዋል ቀስ ብሎ ቢነግረው ይሰማዋል አላህ ያገናኛቸው ኢንሻአላህ 🤲🤲🤲🤲🤲
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 3 ай бұрын
ወ/ሮ ፍረወይኒ ኤፍሬምን ከልጆቻቸዉ በላይ አድርገዉ ያሳደጉ ቅን እናት አሁንም ወላጅ እናትና ልጅን ለማገናኜት ድልድይ የሚሆኑት ብቼኛ ሰዉ እሳቸዉ ይመስሉኛል!ዘርዎት ይባረክ እናት ፍረወይኒ❤❤❤
@nejatali7088
@nejatali7088 3 ай бұрын
Kelijochachew sayileyu lasadegu enatoch kibir yigebachewal. Honom gin enatinet befitsum lekad ayigebam. Bemidir tiru lemesil yichilal gin yasiteyikal.
@AB-fm8hj
@AB-fm8hj 3 ай бұрын
አስተዳደጋቸውማ የልጁ መልስ ላይ ታየ ጥሩ አመለካከት እንዲኖረው ተደርጎ ቢያድግ ኖሮ እንኳን ዝንት አለም ስትንከራተት ላልሞላላት እናት ለሌላውም አቤት ይል ነበር
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 ай бұрын
ለባሏ ሰትል ነው ለእፍሬም ብላ አይደለም አባት ክፋ ነው ባልና ሚሴት ካንድ ሀወ ይቀዳል 😢😢😢😢😢
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 3 ай бұрын
@@ሶስናበላይ ለምን ሁሉ ሚስቶች ለባላቸዉ ብለዉ የእንጀራ ልጆቻቸዉን ይበድላሉ?እናም ይህች እናት ጥሩ ልብ ስላላት ነዉ እኔም ብዙ ጥሩ እንጀራ እናት የሚለዉ የማይገባቸዉ እናቶችን አዉቃለሁ
@emawayishhagos1630
@emawayishhagos1630 3 ай бұрын
😂😂
@Fetiahmed-tx1ss
@Fetiahmed-tx1ss 3 ай бұрын
አባትየው ግን ቢያንስ ካደገ በኋላ እንኳን ስለናቱ መናገር ነበረብህ ክፉም ብቶን ደግም ያው እናት እናት ናት
@betobelo56
@betobelo56 3 ай бұрын
መሲ እንዴት አወቅሽ email የተላከዉ ከልጁ መሆኑን አሁንም፡አባት እግዚአብሔርን ከፈሩ አገናኞቸዉና መልሱን እራሱ ለወላጁ እናቱ ያንገራት፡አሳዳጊ እናቱ ግን ትልቅ ክብር ይገባዎታል❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
ለዛ ነበር ልጄ ሊያውቅ ሌላ ሰው ሊያውቀው አንድ ፎቶ ቢለቅቅ የትሻለ ነበር ምክንያቱም ይህ የአባት ቤተሰብም ይሁን አባትም ሊሰሙ አይፈልጉም😢😢😢
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 ай бұрын
😢😢ትክክል
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
@@betobelo56 you're right May be his father emailed
@AlemBerhe-z5i
@AlemBerhe-z5i 3 ай бұрын
I agree. I was thinking the same
@rahelestif2112
@rahelestif2112 3 ай бұрын
I was thinking the same.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
ኤፍሬምና አባቱ በጣም ጥሩ ሠዎች ናቸው::የማዝነው ኤፍሬም ን አይምሮውን በጠበጣችሁት:: ኤፍሬም አይዞህ ከሠማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም:: ወላጅ እናትህ ትክክል ባይሆኑም ሁልግዜ አይምሮህንከሚረብሸው በአካል አግኛቸው:: አንተ ብቻ ሳትሆን ለመተዋወቅ ያህል መላው ቤተሰብ ቢያገኛቸው መልካም ነው :: ይሄንን የምለው ያንተን የተረጋጋ ሕይወት ስለምፈልገው ነው::እኔ ከወላጅ እናቴ ተለይቼ ከአባቴ ጋራ በመኖሬ በ 3 እንጀራ እናት በቀላቢና በተመላላሽ ሠራተኛ ተሰቃይቼ ነው ያደኩት በሕይወት መኖሬ በራሱ ተአምር መስሎ ይታየኛል:: አንተ ግን ከደጛ እናትህ ጋራ በማደግህ እንዴት እድለኛ ነህ::እግዚአብሄር ይባርካቸው:: ያ ሁሉ አልፎ ዛሬ እዚሁ አንተ ያለህበት አገር እኖራለሁ::
@raheltadese8983
@raheltadese8983 3 ай бұрын
በጣም የገረመኝ 44 አመት እዴት ትክክለኛ እናቱን አልተናገሩም አባት ተብየው ነጭ ጉዲፈቻ ሲወስድ ትክክለኛ ማንነቱ ያሳውቃል አበሻ መርዙን እየረጨ እናት ያሳጣል ያሳዝናል😢
@mame.f3798
@mame.f3798 3 ай бұрын
ነጭ አምላኩ
@zewditu1735
@zewditu1735 3 ай бұрын
ትክክል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
ትክክክል
@henokhabtezgi4136
@henokhabtezgi4136 3 ай бұрын
ጉዲፈቻ በትልቁ ለሁለት ነገር ነው የሚነገርው 1፡ ልጁ ጥቁር ኣባት እናት ፈረንጅ ስለሚሆኑ 2፡ በፍጹም የሚያገናኝ ነገር እና ጥያቄ ጠይቆ መልስ መስጠት የሚያስችል ጭብጥ ሲኖርህ ከሁሉም በላይ ግን "እኔ ብሆን" ብሎ እራስን መጠየቅ ተገቢ ነው።
@bethel2787
@bethel2787 3 ай бұрын
ትክክል ጨካኝ ነው
@frehiwottassew9040
@frehiwottassew9040 3 ай бұрын
የአባትዬ አነጋገር ግን ልጅና እናትን የሚያራርቅ እንጂ የሚያቀራርብ አይመስልም እና አንድ ቀን ግን ዋጋ ያስከፍላል ። ያለፈ አልፏል አሁን ግን በእናት መፈረድም ሆነ መካድ ከባደ ወይም መካካድ ሰብአዊነት አይደለም።
@hssana8939
@hssana8939 3 ай бұрын
እናት ስታሳድግ አንድ ቀን ያላየውን ልጅ ካባቱ ታገናኛለች አባቶች ሲያሳድጉ ለእናቶቻቸው አያሳዩም ብዙ የቀረቡ አባቶች አይቻለው ልጅ ማሳደግ ለእናቶች ብቻ ነዉ ያለው ማለፍ ፍትህ ለእናቶች
@zewditu1735
@zewditu1735 3 ай бұрын
እክክል
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
@@hssana8939 yes, that is I am saying. We have seen many stories are the same
@edengebray1010
@edengebray1010 3 ай бұрын
❤Lll❤😊😊😊😊p Pppp
@dcghetto
@dcghetto 3 ай бұрын
@@hssana8939 abat manenet new zereshem yemiteraw babteshe new leza new
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 ай бұрын
Wergni mechi felgechiew enatu ahunm genzb sichgerat felga yemtachew : :
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 ай бұрын
ሁሌም የእናትና የአባት ችግር ለልጅ ይተርፋል, ያሳዝናል , እስከ አሁንም እኮ እልህ እንደተጋቡ ንግግራቸው ያሳብቃል , እናት ልጇን መቼ እንደወለደች መዘንጋቷ አባት እስከ ዛሬ ለልጁ እውነታውን መደበቁ የሁለቱንም ማንነት ነው ያሳየኝ, አሳዳጊ እናት ግን እድሜና ጤና ይስጣት
@selamawithailie6987
@selamawithailie6987 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሰውየውእኮ እንዳይገናኙ መፈለጉ አነጋገራቸው ያስታውቃል ደግሞ የሀበሻ እናት አባት ዓመተምህረት በትክክል አለማወቅ እንዲህ እንደ ሀፅያት መቆጠሩስ ምንድን ነው ለልጁም ደስ የማይል ነገር ነግረውታል እና አባትየው እንዳይቀየመው ነው ማግኘት የማይፈልገው እንጅ እስኪ ebs ይከታተሉ ልጆች እንዴት እያለቀሱ ወላጆቻቸውን እንደሚፈልጉ ባለቤትዎት ደግሞ እውነት እንደገለጿት ደግ ሰው ከሆነች እናቱን ስታገናኘው ማየት እንፈልጋለን
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 3 ай бұрын
ልክ ነው የሀበሻ እድሜ ምንም ችግር ነው የተዘበራረቀ እድሜ ሰለሆነ አባትየው ከእናትየው ጋር የተናደደበት ምክንያት አለው በእጁ አይጎርሥም ምናምን በቂ ምክንያት ነው/ ቋንቋ ማወቅ ግን ለብዙ ነገር ይጠቅማል /ወይ ይሔ ሚዲያ የማያመጣው ጉድ የለም እኔም አሁን ጥሩ ቦታ ላይ ሰላለሁ አባቴ የወለደው ልጅ ይመጣ ይሆን ነፍሷን ይማረውና ግን እናቴን በጣም ሰለመዳት በእሷ ላይ ተደረቦ የመጣ ልጅ ለኔ ወንድም /እህት እንደማይሆኑኝ በ10 ጣቴ እፈርማለሁ አጠገቤም እንዲቀርቡ አልፈልግም (አያድርገውና )
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@selamawithailie6987 ልጁን ደስ የማይል ነገር ንምግረውታል??ሲጀመር እናቱን የሚያቀው ፍረወይኒን ነው እየተባለ አባት መጥፎም ጥሩም አልነገረም የ40 አመቱ ሰውዬ ወላጅ እናቴ ብሎ መቀበል ቢያቅተው ለዚያዉም ትክክል ነው ።ይፈረድበታል? እበት ትል ይወልዳል ። እበት ትል ይወልዳል ። እበት ትል ይወልዳል ማሳደግ ነው ቁም ነገሩ 😄😄😄
@tsehayabebe-sh7mn
@tsehayabebe-sh7mn 3 ай бұрын
በጣም የሚገርመው አባት ያልገባው ነገር ቢኖር አንደኛ ልጆን መቼ እንደተወችዉ ልትርሳ አትችልም ለምን እናት ካቅሞ በላይ ካልሆነ በሰተቀር ልጆን አትተዉም ለዚህ ያን ቀን አትረሳም እድሜዉን ግን ልትርሳ ትችላለች ሌላዉ ደግሞ 73 የተወለደ ልጅ አሁን 42 ነዉ የሚሆነዉ እንኮን እናቱ አይደለችም አንተ አሳደኩ የምትለው እድሜዉን አላወክም በተጨማሪ ካንተ አንደበት እሷን እኮንናለዉ ብለህዉነቱን አወጣ እሷ ትከታተላለች አልክ ምን ያህል ልጆን ለማግኝት እንዴት እንደለፉች መሰከርክ አንተም እናትና ልጅ ለመለየት ምን ያህል እንደታገልክ አይተናል ሌላዉ ለልጅ መልክት አለኝ እናት ማለት ስትወልድ ታየዋለህ እኔ ግን የምመክር እናትህን አግኝተ የቅርታ ጠይቀ ትመርቅ እናት ካዘነች ትጎዳለ እናት ምጦና እርግዝናዉ ብቻ በቂ ነዉ እናት መቼም ብትመጣ አትዘገይም አንተ እንዳይዘገይብ ፈጥን እግዚአብሔር እናት አባትን አክብር ይላል
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 3 ай бұрын
ወይዘሮ ፍሬወይኒ እድሜና ጤናውን ይስጣቸው ከልጆቻቸው ያገኙታል ግን እንደምንም ብላችሁ አሳምኑት
@kalkidandenbi2966
@kalkidandenbi2966 3 ай бұрын
አባት ልጅህን ማሳደግህ ያስመሠግናል ግን እድሜውን ብትረሳ ምን ያስወቅሳል አሜሪካን ስላለ ነው ያልከው የልቧን የሚያውቅ ፈጣሪ ነው አትፍረድ በችግር መሀል ከኖረች አንተ ላይ ስለጣለችው ምንም አልነበረም በርግጥ ተንገላታ ተቸግራም እሷ ብታሳድግ ይመረጥ ነበር መልካም እናት አሳድጋው እንጂ ብዙ ልጆች በእንጀራእናት ይጎዳሉ አሳዳጊዋን እናመሠግናለን ብትችል እሷንም ልጁንም አናግረህ ብታገናኝ ካልሆነ ግን ወላጅ እናቱን የምለው እስከአሁንም አላገኘሽውምና በዚህ መልኩ ሀብታም ስለሆነ አሜሪካን ስለአለ ከተባልሽ ልጅሽ እራሱ ካልፈለገሽ ጨክነሽ መተው ነው ያለብሽ ትልቁ ነገር ላንቺ ብትለዪውም በመልካም እናት ማደጉ ያለመጎዳቱ ትልቅ ኘገር ነው ተጎድቶ ቢያድግ ነበር ለአንቺ አሁን ፀፀት የሚሆነው በቃ ጨክኚ ደህንነቱ ብቻ ነው ሚፈለገው ልጅሽ ካወቀ ውሳኔውን ለሱ ተዪው አባቱ የተናገረው በጣም ያሳምማል ማሳደጉ እንደእናት በቂሽ ነው ግን የሚያሳዝነው ለውጭ ዜጋ በጉዲፈቻ ተሰቶ አሳዳጊዎች ሳይደብቁ ከቤተሰብ ያገናኛሉ ምንም ማካበድ አያስፈልግም
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
@@kalkidandenbi2966 yedro enatochi meche betikikle edme yawuku na
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 3 ай бұрын
You are great father
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 3 ай бұрын
She is good person she is good mom
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 3 ай бұрын
We Love you guys
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 3 ай бұрын
good mom great mom 100/100
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 ай бұрын
ሌላ እናት ያለ መኖሩ ያለ መናገር ይህ ትልቅ ጥፋት ነው መቼም እናቴ አንድ ናች ብልም ልጄ ትክክል ነው ይህ ጥፋቱ አባት ነህ
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 3 ай бұрын
Tkikil ya abate tefate nawe batelaye ya dero sawoche endaza nachew ljachew sesatacew lala enale wndlacew ayenageroum telchame leljocou matefo nagere nawe myestemero yasedageche enate egzyabher yestate abatoche aystewloum and kane hakou wndameweta
@ሜና
@ሜና 3 ай бұрын
ትክክል
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
በትክክል ግን ሴትዮዋስ ይሄንን ሁላ አመት የት ነበረች 😢
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 3 ай бұрын
ሁሉም የእንጀራናት አንድ አይደለም ደግነትና ጥሩ መሆን ለራስ ነው በብዙ ተባረኪ ወላጅ እናትም እንደገለፀችው ባይመቻችላት ነው ለዚህን ያህል ዘመን ልጆዋን ያላየች እንጂ ቢደላት የናት አንጀት አይጨክንም የኤፍሪምም ወላጅ አባት በጣም ትሁትና ደግ ጥሩ ሰው ኖት እንደተባለው ልጁን ከናቱ ላለማገናኘት ምንም ያደረጉት ክፉ ነገር የለም እግዚያብሄር ይባርኮት !! ልጅ ኤፍሬምም እባክህ ወላጅ እናትህን አግኛት ምንም አሳዳጊህ መልካም እናት ብትሆንህም ዘጠኝ ወር በሆድዋ የተሸከመችን አምጣ የወለደችን እናት አለማግኘት በፈጣሪ ፊት ጥሩ አይደለምና እባክህ አግኛት እቅፍ አድርገህ ሳማት የናፈቀችውንም ልጅ እቅፍ አድርጋ ትሳም አስደስታት እናቴ በላት ይህን በማድረግህ የምትጎዳው ምንም ነገር የለም በሚቀጥለው ተገናኝታችሁም ሆነ በድምፅ የምስራቹን መልካም ዜና እንጠብቃለን
@ethiopia405
@ethiopia405 3 ай бұрын
እኔ እስከሚገባኝ ድረስ የሰው ልጅ ሆኖ እኔ ነኝ ጥፍተኛ የሚል እስካሁን አልገጠመኝም ሁሉም እኔነኝ እውነተኛ ነው የሚለው!!!! ስለዚህ ሁሉንም ነገር ትታችሁ እግዚአብሄር የሚወደውን ነገር አድርጉ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 3 ай бұрын
የእድሜ መሳሳት ምንም አደለም ሁሉም አበሻ ትክክለኛ እድሜውን አያውቅም እናት ግን እናት ናት ተቸግራ ሊሆን ይችላል
@mimitubetube1262
@mimitubetube1262 3 ай бұрын
😂
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 3 ай бұрын
Ere bakesh
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 3 ай бұрын
እማታውቁት ቶ ሎ አንድ ወገን ሰምታችሁ አትፍረዱ
@love62076
@love62076 3 ай бұрын
አቶ ምህረትአብ እኮ ልክ ናቸው : ይህ ልጅ ያሳዳጊው ልጅ አለመሆኑን ቢያውቅ እንዴት ተጎድቶ ሊያድግ እንደሚችል አስባችሁታል ዝም ብላችሁ እናት ስለሆነች ብቻ ትክክል አይደሉም ብሎ መፍረድ ምን ይባላል? አሁን እኮ እሱ ህፃን ልጅ አይደለም ከፈለገ እሱ ራሱ ማግኘት ይችላል : አባቱ በጣም አስተዋይ ለእያንዳንዱ ጥያቄ ትክክለኛ መልስ ነው ያላቸው: ወይዘሮ ፍረወይኒ እግዚአብሔር ይባርኮት
@Girlskie
@Girlskie 3 ай бұрын
እኝህ አባት ክፍ ናቸው እኔም ኤርትራዊት ነኝ ግን እንዲህ አይነት አባት ክፍ ኤርትራዊ አባት ምኖራቸው አዝናሎህ የፈለገ እናት ብትበድል ለዛም ብድበድል እንኳን ለሪሶ እንጂ ለልጅዎ አልበደለችም እና እንዲ እናትና ልጅ አለ ማገናኘት በደል አንባ ገነን ሰው ናቹ ግፍ ልጅ እናቴን አልፈልግም አይልም በሰለጠነ ሃገሪ ሁኖ ብእስዎ ያለ ሃቅ ልስማ ማለት ይፈልጋል እሪሶ ግን ባሌጌ አባት ኖት
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 3 ай бұрын
Exactly what I thought too, it’s very sad
@Erena91
@Erena91 2 ай бұрын
Sityewa 44 amet yet neberech ??? Sijemer bzu neger tkebatralech Mewuled bicha trgum yelewum
@Erena91
@Erena91 2 ай бұрын
Mindnew yemtkebatrew kifu bihonma esum ende natu lijun tilo yihed neber Eritrawi lijun aytlim tiru abat silehone new lijun ankebaro yasadegew Eritreawi leliju sil yimotal be eritrawi Sim meneged akumu
@አባ
@አባ 3 ай бұрын
አባትየው መርዝ ነው ፈጣሪ የጅህን ይሰጥህ አሰፓልት ላይ አልጣለችውም እኔጋ ሁኖ ከሚራብ ብላ አተ የተሻለ ህይወት ሰለነበርህ እሶ ጋ አንድ ላይ መኖር ሰላልቻላችሁ ለአባቱ ነው የሰጠችው እናትህ ን እፈልግ ማለት ነበርብህ እናት ሳይቸግራት አጠፍም ምክንያቱም እሶ አርግዛው ነው የኖርችው የተርገምክ ይድፍህ አቦየ😢😢😢
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 3 ай бұрын
አቶ ምሕርተአብ አብ ዓለም የጋጥም እዩ ኮይኑ ግን ኩሉ ብቅርታ ሕለፍው ንእፍሬም ምስ አዲኡ አራክብዎ ናይ አደ ንባዓት ጽቡቅ አይኳነን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@hasanliafa6857 ወዲ40 አመት ሰብአይ አብኡ ነዲኡ ከራክቦ?? አዲኡ ዘይደለየቶ ውላድ ባእሉ ክደልያን ከይደልያን ይውስን።። ባንዲራ ናይ ኤርትራ ኤሬትራ እንታይ አምጽኦ?? ኤርትራዊ/ት ኢዬ ንምባል🤔🤔
@azebgera8601
@azebgera8601 3 ай бұрын
ወ/ሮ ፍሬወይን እንደተባለው ካሳደጉ ምሰጋና ያሰፈልጋል ❤ ነገር ግን እናት እናት ነች ኤፍሬም ልቡ ይፈልጋል የሱ ሰሜት እኔ ውሰጥ ሰላለ እረዳዋለሁ እባካችሁ አገናኙዋቸው
@TffgfdGgcfv-wf4vx
@TffgfdGgcfv-wf4vx 3 ай бұрын
አባትየዉ በጣም ክፉ ሰዉ ነህ እናቱን አገናኘዉ ነጮችም አሳድገዉ እያስተዋወቁ ነዉ😏
@selamtuquabo-girmazion3068
@selamtuquabo-girmazion3068 3 ай бұрын
ለምን እንደዚ ትፈርዳለህ 44 ዓመት የት ነበረች የወለደችው ውሸታም ናት ኢትዮና የኤሪትራ ውግያ አልሰማሁም ካለች ውሸታም ናት አራት ነጥብ ።።።።።
@AgewKemant
@AgewKemant 3 ай бұрын
ልጁ የ44 እመት ጎልማሳ ነው ....ልጁ ያላሳደገችውን እናት ከፈለገ በቀላሉ ፈልጎ ማግኘት ይችላል ....እባትየው ዛሬ ዝም ብሎ ተነስቶ እናትህ ይቺ ነች እና በግድ ቅረባት ብሎ እስገድዶ ማስተዋውቅ እይችልም..!!!
@TffgfdGgcfv-wf4vx
@TffgfdGgcfv-wf4vx 3 ай бұрын
@@AgewKemant ይህ ጥፋጥ የአባት ነዉ ስለዚህእዉነቱን መቀበል ደግሞ ግድ ነዉ እኔ ሴት ልጅ አለችን ምንም አይረዳኝም ግን ደዉሎ አላናግርም ስትል እቆጣታለሁ አሁን ያለዉ ምንም ቢያደርግላትም ግን አባት አባት ነዉ እናትም እደዛዉ ጎዳና አልጣለችዉም
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@TffgfdGgcfv-wf4vx ምንም የማይገናኝ ታሪክ።የኤፍሬም ወላጅ ልጇን ዞር ብላ ሳታይ 40 አመት ቆይታ እሷ ከሱዳን ወደ ኢትዮጲያ ስትመለስ እሱ አሜሪካ መኖሩን ስሉምታውቅ ፈለገችው።ኤፍሬም ሊቀበላት ላይቁበላት ይችላል።ለፕሮግራሙ አዘጋጅ Email ጽፎ ለዘገየች የት ነበረች ብሏል።ያንቺ ልጅ አባት እንቺ እንዳልሽው ልጁን ደውሎ ሊያገኛት ይሞክራል።ግን ግን ልጅቱ አባቷን ለምን ማናገር አትፈልግም?????ይሔኔ ነው... ።
@yordanos5186
@yordanos5186 3 ай бұрын
ለ44 ዓመት ልጅ ጎትተው እናቱን ሊገናኙት እያሰብክ ነው?? ተነገረው እኮ በቃ እሱ አልፈለገም አለቀ ዘገየች አላት በቃ
@zaidtesfu967
@zaidtesfu967 3 ай бұрын
ኣቶ ምህረት ኣብ በፍረወይኒ ብዙ ተመጻደክ እሷም እኗቱ ነች ያንተ ክፉት ነው ነገ የወለድካቸው ልጆች ምን እንደሚገጥማቸውኣታቅም በጣም ተንኮለኛ ነህ እግዚኣቢሔር ይፍርድብህ
@geeplatinum
@geeplatinum 3 ай бұрын
ባታስድገውም ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን እርግዛ ሁለትም ሶስትም አመት እስድጋ በገጠመታ ችግር ብትርቅም አባት በጣም ጥፋትኛ ናቸው በጣም ክፉ ክፉ አባት ናቸው
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
በጣም ጨካኘ ናቸው አባት
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 3 ай бұрын
እናት እናት ነች በችግር ምክንያት ብትለያዩም እባክህን ወንድሜ በርግጥ ከባድ ነው ግን ተረጋጋ ና ደውልላቸው እና አዋራቸው እናትህን ይቅርታ ተጠያየቁ የቀራትን እድሜ የልጂ ፍቅርህን ስጣት
@genetbelayneh7331
@genetbelayneh7331 3 ай бұрын
@@HappyKettlebell-bj9gl
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 3 ай бұрын
Betam kefu nachew chekagn weye yasazenal
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 3 ай бұрын
የግዜ ስተቱ ያው ሴትየዋ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፈዋል አሁን ነገሩን በቅንነት ብትፈቱት ጥሩ ነው ያው የእናትም የአባትም እድሜ ቀላል አይመስለኝም ዝምድናን መቁረጥ አላህ አይወደውም እባካችሁን ይቅር ተባባሉ
@yazn9575
@yazn9575 3 ай бұрын
አባትየውም አታካብዱ ክፉ ነህ ነግረህ ብታሳድግ ምን ችግር አለ አመቱንም ተሳስታ ይሆናል ነገሮችን ማካበድ ጥሩ አይደለም እካን ስይሞቱ ተገናኙ ይባላል ጨካኝ አረመኔ ነህ እስከልጅህ
@abrnyiosasfha7698
@abrnyiosasfha7698 3 ай бұрын
Mehayem aemrow yenekal seyadge bengerew yeshalal
@marthanegash191
@marthanegash191 3 ай бұрын
ወይ ይሄ ሶሻል ሚድያ ምህረተአብ ቡልጋርያ ስፈር ጎረቤት ነበረ ኤፍሬም ትንሽ ልጅ እያለ በደንብ ነው ያሳደገው ከዛም ሲያገባ ትዝ ይለኛል ያለሞተ ሰው መቼም ይገናኛል ድምፅህን ሰለሰማሁት ደስ ብሎኛል
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc 3 ай бұрын
Betam teru meseker nesh
@dcghetto
@dcghetto 3 ай бұрын
Gargachew Scania atgeb neber buna bord akababi
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@marthanegash191 ሰውዬው እንዲሁም ባለቤቱ ሊመሰገኑ የሚገባቸው ጥሩ ሰዎች ናቸው ።ጥሩ ባይሆኑ ወንድ ልጅ ተቀብሎ ከእንጀራናት ጋር ማሳደግ የማይሞከር ነው ።ታዲያ ብዙ አስተያየቶችን ሳነብ እንዴ ወልዶ መጣል ከማሳፈር ያኮራ ጀመር ያልኩ አሰብኩ።ምክኒያቱም አሳዳጊውን በመጥፎ እየሳሉ ልጅን እያስፈራሩ ከፈራላቸው ማለቴ ነው ።ለማንኛውም ምስክርነትሽን በመስጠትሽ 👍👍
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 ай бұрын
​@@ሮማንደስታ😢😢😢እናቴን መደብቅ ለምን ለምን አስፍልገ😢
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++minim enkuan tiru adiriga bitasadigewim yibelit tiru emitihonew welaj amita yweledechiwin enatun sitagenagn neber +++ ywellede enat yehone yawikewal +++ ene enat silehoniku simetun awikewalew +++ abatiyewim bexam kifu new esu new lemeniger yerefedebet +++ Asikedimo benegirew yih hulu balitefeter neber +++ ene sidtin kemishewalew enatiyew alimolalat yihonal +++❤❤❤
@rutaas2865
@rutaas2865 3 ай бұрын
የአባትየው ጥፋት እናት ልጇን ለማሳገድ አቅም የላትም ብሎ ነጥቆ ከሚወስድና ውስብስብ ነገር ከሚፈጠር አቅም ካለው ለምን ከእናቱ ጋር እንዲያድግ መርዳት አልነበረበትም? ሲቀጥል ምንም ቢሆን በሆነ አጋጣሚ ልጄን ብላ መፈለጓ አይቀርም ለምን እናቱ ሌላ እንደሆነች በሆነ አጋጣሚ አልተናገረም ብቻ ሁሉም ራስ ወዳድ ነው።
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
@@rutaas2865 👍👍👍👍
@empyrealcirus
@empyrealcirus 3 ай бұрын
😂😂😂
@keyayene3325
@keyayene3325 3 ай бұрын
😢😢😢😢አባትየዉ ክፉ ነዉ ከክፉ ክፉ 44 አመት ሙሉ መደበቁ እራስ ወዳድነት ነዉ ብዙ አባቶች ልጅ ሲያስድጉ ልጃቸዉን ለእናት ማሳየት አይፈልጉም እናቶች ግን ልጆቻቸውን ከአባታቸዉ ጋር ለማገናኘት ከነክፋታቸዉ ፍቃደኛ ነዉ ሚሆኑት ሲጀመር አሜሪካና ካናዳ ምትኖሩት አብዛኛዎቹ ክፉ ናቹ
@AgewKemant
@AgewKemant 3 ай бұрын
መሀይም እድሜውን እንካን በስርእት የማታውቂ እንደ እርሽ💩 እርተሽ የጣልሽውን ልጅ በ44 እመቱ ልጄ ብለሽ ስትፈልጊ እለማፈርሽ😷ብሎም በጅምላ የምትፈርጂ እህያ እድጊ🐺🐺🐺ክፍት እፍ😷
@AgewKemant
@AgewKemant 3 ай бұрын
በእሜሬካ እና በካናዳ ቅናት ያበዳችሁ የእረብ ሀገር ገረዶች😷😷😷
@keyayene3325
@keyayene3325 3 ай бұрын
@@AgewKemant ገረድ ካልሽ ወይም ካልክ እናትሽ ወይም እናትህ ለአባትህ(ሽ) ገረድ ነበረች ይሄ ጭንቅላታቹ ነዉ ለሰዉነታቹ ሸክም ሆኖ ማሰብ ያቃተዉ😁😁😁😁😁
@rutaas2865
@rutaas2865 3 ай бұрын
@@AgewKemant ገረድኮ ታማኝ ናት ቦርኮ አሜሪካም ሁን ካናዳ ተጠግርረህ ነው ብር እምታመጣው ሃገሩ ስለተለያየ የራሳችሁ ሀገር ነው እሚመስላችሁ እድሜ ለኢንተርኔት ታሪካችሁን በደንብ አይተናል።
@AgewKemant
@AgewKemant 3 ай бұрын
@@rutaas2865እህዮ🐺👈🏽ቢጤሽን ፈልጊ ቂቂቂ እድሜ ለእሜሬካ እኔ ተምሬ ስራዬ ቅብርር ብዬ ቢሮ ውስጥ ነው....ስለ ጠረጋ እና ገርዳሜነት ሂጂና ለቢጤዎችሽ ለመሀይም ስነፍ ዳውላዎች ንገሬያቸው... እሜሬካ እና ካናዳ ለተጣጣረ ለተማረ የእንጀራ መንገዱ ብዙዙ ነው....👈🏽እንቺ ሙጃሌያም ስገጤ ሀሜተኛ የመንደር እሮጊት👈🏽😄 ሌባ ገርድ እንቺን ብሎ ታማኝ 🙄የማዳምን ወርቅ እየስረቅሽ ታማኝነት🤣🤣🤣ምቀኛ መሀይም 🐺👈🏽ቡዳ የቡዳ ዲቃላስ....የማዳም ጥፌ ያጣመመሽ ሽንካላ ሁላ👈🏽
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 3 ай бұрын
ምንም ይሁን ምንም እናት እንዳለችዉ ና ምክንያት የመለያየታቹ መንገር ነበረብህ ተሳስተሃል እናት እናት ናት
@felenuna8034
@felenuna8034 3 ай бұрын
Mr Ephrem it’s not too late go meet your mama receive your blessing🙏🏻 she is your identity . You need to face the reality I know same story of this I don’t want you to regret it
@AnBusiness-jc3qy
@AnBusiness-jc3qy 3 ай бұрын
ተባረክ 🙏
@senaitaweke2902
@senaitaweke2902 3 ай бұрын
በጣም መጥፎ ሰውን ናቸው አባትየው ምን ማለት ነው እናትየው ያለችበትን ሳላቅ አንዴት እነግረዋለሁ ይባላል ለ 42አመት ሰው እድሜው ለአቅመ አዳም ሲደርስ ነግረውት እራሱ ፈልጎ ያገኛት ነበር አርሶ በህይወት ባይኖሩስ ይህን ሚስጥር ደብቀው ቢሞቱስ መቼ ሊነግሩት ነው አውነት ለመናገር ወ/ሮ ፍረወይኒ መልካም እሴት ናቸዉ አረ ሰውዬውን ግን መቼም ይሄን ሚስጥር አይነግሩትም ነበር አናትየው ባይመጡ
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
ስህተቱ መጀመሪያ ነው እውነት እውነት ስለሆነ ተነግሮት ቢያድግ ዛሬ አይክዳትም ነበር አቅም ስላነሳት ተሰደደች ከሄደች ጠፋችብኝ ቢባል አይቻልም ወላጅ እናትን ከማስካድ ፈረንጅም አሳድጎ ወላጅ ያስተዋዉቃል ልጅም እንዲ የመለሰው ሁለቱም በህይወት ስላሉ እናት በዛበት ለዛነው ያማረጠው አንዳቸው በህይወት ባይኖሩ ውሳኔው ሌላ ነበር እንባዋ ላይ አይጨክንም ነበር ወላጅ እናቱ ፀልይ ለእግዚያብሔር ሰተሽ ተይው ልቡን ይቀይርልሽ
@soliyemane-gw2wd
@soliyemane-gw2wd 3 ай бұрын
ማሬ ከሄደች ከኣምስት ኣመት ብሃላ ምፈለግ የጀመረቹው ለምን ችግር ካገጠማት መነገር ኣለባት
@meazafenta6600
@meazafenta6600 3 ай бұрын
ይሄ የአባት ክፉ መሆኑን ይገልፃል እናት እያለው እናት መስጠት አልነበረበትም ሃቅ ሃቅ ነው አሳደገች እንጅ አልወለደችውም በማሳደጓ እግዚአብሔር ይባርካት ግን እናቱን የመናገር የአባት ድርሻ ነበር ጥላቻን ምን አመጣው በዚህ እድሜም ላይ ሆነን ?? ነጮች እያፈላለጉ ያስረክቡን የለ እንዴ እንኳን አበሻ ሆነን ለምን መጨካከን አስፈለገ ? እናት በችግር በማጣት ካልሆነ ልጇን ጥላ አትሄድም ኤፍሬም ልብህ ይራራላት ለዚች እናት ❤
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
Lezawuse welajinatu 40 direse endaleteyekechi maletachewu..
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 3 ай бұрын
Ebetem tele yeweldal
@Sara-f2j9i
@Sara-f2j9i 3 ай бұрын
የአባቱ ክፍት ምኑ ላይ ነው በስራሀቱ ስላሰደገ ነው አይ የኛ ሰው እናውቃለን እኳ ሀገራችን የወለዱትን እያካዱ እናትን ሲያሰቃዩ ዝብለን እዳመጣልን አንፍረድ ለማንኛውም እናትና ልጅ በሰላም ፈጣሪ ያገናኛቸው🙏
@hennywa9940
@hennywa9940 3 ай бұрын
እቱ ይህ አባት ለኔ ከጥቂቶቹ አንዱ ነው። በበብዛት ሀላፊነትን የሚሽሹ አባቶች ይታያሉ። እንደኔ እንደኔ ይህ ሰዉ ትክክል ነው ባይ ነኝ። እዉነተኛ እናቱን ያልተናገረበት ምክኒያትም አጥጋቢ ነዉ ባይ ነኝ።
@rahwahagos4581
@rahwahagos4581 3 ай бұрын
አትፍረጂ አላውቅልሽም ቢልዋት ኖሮ ዛሬ ልጅዋ እዚሕ ባልደረሰ የልጅዋን እድሜ መች እንደወለደ እንክዋን እኮ አታቅም ::
@ሳሌምሳሌም
@ሳሌምሳሌም 3 ай бұрын
እናት እናት ናት ብትኖርም ብትሞትም መንገር ነበረብህ እናትህ እከሌ ነች በህይወት ትኑር ትሙት አላውቅም ብለህ መንገር ነበረብህ በጣም ያሳዝናል
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++❤❤❤enat hulem enat. Nat matata enije +++deg abat neh alilim tiru tiru behon kef sel tikikilegna enatun meniger alebet neber ❤❤❤+++
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 3 ай бұрын
ልክ ነው እናት ሞታለች /ተለያይተናል ገለመሌ ማለት ይችላሉ አባትየው ይሔ እኮ በተለይ ለኤርትራያኖች አዲስ አደለም እዛም እዛም መውለድ መተው ከዛ ያውም ልብ ያለው ሰው ከሆነ እንዳትጋቡ እዚ ቦታ ላይ ልጆች አሉኝ ይላሉ ወይ ትንሽ መጠጥ ገለመሌ ሲቀማምሱ ( ውሽማ ትገብሩ እዚ ወደ እዚ ይፍጠር ማለት እዩ .....
@MakedaTefera-l5i
@MakedaTefera-l5i 3 ай бұрын
Akset Eko metk nat endkrebth new
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 3 ай бұрын
የሀበሻ፣ወንዶች፣መርዞች፣ናቸው፣እኔ፣ልጅን፣እናትህ፣በድላኛለች፣እያለ፣መርዞ፣አሳደገው፣ግን፣ሀቅአትበጠስም፣አልተሳካም፣ልጄ፣አልጠላኝም
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 3 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ ለአንድ ወገን እንደዚህ ናቸው ሁሉም ዜጋ ያጋጥማል በተከሰተዉ ነገር ሃሳብ መስጠት ተገቢ ነዉ
@JMGD44
@JMGD44 3 ай бұрын
ያልወለዱትን ልጅን ምንም ክፍተት ሳይኖር ማሳደግ እናቴም አሳድጋለች። ግን በመጨረሻ ሰዓት ግን እናቴ እራሶ ወስዳ ( አባቴ አይደለም ) እናቴ አገናኝታታለች። የሚገርመው የእህቴ ወላጅ እናት እና አያቶ እንደዘመድ መስለው ይመጡ ነበር። እኛ ምንም አናውቅም ነበር። የእህቴ እናት እኔን እና ልጆን መለየት ሁሉ ያቅታት ነበር። እናቴ ያን ያህል አሳድጋ አላገናኝም አላለችም። so please ለዚህች ምስኪን እናት እድል ስጣት ከልጆ አገኛኛት። በእግዚአብሔር ስም እለምንካለው። ልጅህ በይሉኝታ ተይዞ ያሳደገችው እናቱን ላለማስቀየምም ይሆናል። እባክህን እናት እና ልጅ አገናኝ። እናት ሆና ያሳደገችወንም እናመሰግናለን። ወ/ሮ ፍረወይኒም Hero ሆነሽ ልጅ እና እናት አገኛኚ በድንል።
@nejatali7088
@nejatali7088 3 ай бұрын
Betikikil
@BurteAna
@BurteAna 3 ай бұрын
+++❤❤❤ enem yihinin new emilew benegerachin lay nege zare lay ygefat enatun seyatat liju ejigun yinigebegebal +++ Abat lemeniger refidobetal tifatu hulu yabatiyew new::+++❤❤❤
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ ወይዘሮ ፍሮይኒ እናትና ልጅን ለማገናኘት ትልቅ ሚና መጫወት አለባት የመልካምነቱዋ ጥግ የሚታየው እዚህ ላይ ነው ልጁም ደግሞ የእናቱን ችግር ሲረዳ ቀርቦ ሲያናግር በደንብ ይረዳታል በእርግጠኝነት ኤፍሬም መቼም ይሄንን ኮመንት እንደምታነበው እርግጠኛ ነኝ ቀረባትና ችግሯን ለምን እንዲህ እንዳደረገች ብትሰማት በትክክል መልሱን ትረዳለህ ሌላው ዛሬ አንተ ትንሽ ልጅ አይደለህም ትልቅ ልጅ ነህ እድሜም ብዙ ያስተምራል ስለዚህ እንደው እባክህን በፈጠረ የእናትህን የልብዋን ጥያቄ መልስ ስጣት በእርግጠኝነት ለአንተም ቀላል አይደለም ደግሞ ተቀራርበ ስትነጋገር ሁሉ ነገር ይፈታል የኔ እናት ወላጅ እናቱ ግን እግዚአብሔር የልብሸን ጥያቄ ይመልስልሽ🙏
@Keabe-q8z
@Keabe-q8z 3 ай бұрын
ያሳለፈችውን ነገር ጠጋ ብሎ ቢሰማት ጥሩ ነበር ።ምንም የሚቀየር ነገር ባይኖርም አንዴ ቢያገኛት ከወደፊት ጸጸት መዳን ይችላል ። ነገ ሳያገኛት ይች እናት ብታልፍ ከባድ ነው
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 3 ай бұрын
ሰውዬው ለእናትዬው ትልቅ ንቀት አላቸው ስለዚህ ልጃቸው እናቱን እንዲያውቅ አልፈለጉም እንጂ አራት አመት ሆነው እናት ልጃቸው የት እንዳለ አውቀው መገናኘት መከልከላቸው ትክክል አይደለም ዛሬ ዛሬ ካልሆነ ማለት ምን ማለት ነው? አራት አመት መውሰድ አልነበረበትም ለማንኛውም አባት ካላቸው ንቀት የእናቱን ክፋት የነገሩት ይመስለኛል በዚያ ላይ ብዙ ኤርትራውያን ስለ ትግራይ ጠላትነት ተነግሯቸው ስለሚያድጉ ልጁ የዚህ ተፅእኖ ሊኖረው ይችላል እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@abeban.8366
@abeban.8366 3 ай бұрын
የት ነበረች እስከዛሬ አሁን እንዲረዳት ፈልጋ ነው ። ያላሳደገች እናት እናት አትባልም ።
@AlemBerhe-z5i
@AlemBerhe-z5i 3 ай бұрын
@alemtesfamichael2121 you have said it well.
@AlemBerhe-z5i
@AlemBerhe-z5i 3 ай бұрын
It doesn't matter if he is 37 or 43, she is still his mother. October is still 4 months away.
@yoditb5198
@yoditb5198 3 ай бұрын
​@@TheMakas89Egziabher kemzi shigr keyemtsalka Bodie hatyat autzareb
@meazabeyene8485
@meazabeyene8485 3 ай бұрын
@@abeban.8366 she was looking for him since he was 5 years old u people are so mean Evi
@enaniwesen9425
@enaniwesen9425 3 ай бұрын
በእዉነት ፍረወይኔ ጥሩ እናት ናት እናመሰግንሺ አለን ኤፍሬም የወለደች እናትህን ብታገኛት መልካም ነዉ እለተ ብርሃን ምንም ነገር ከአተ አትፈልግም ጋሸ ተክለ አብ ይቅርታ ያድርጉላት ሰለሁሉም እናመሰግናችሁ አለን ❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 3 ай бұрын
ወ/ሮ ፍሬወይኒ ከልጆቾ በላይ አድርገው ስላሳደጉት እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል እንደው ከቻሉ ደሞ በመሃል ገብቶ እናትና ልጅ እንዲገናኙ ቢያደርጉ መልካም ነው በተረፈ እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባ
@martazewde1658
@martazewde1658 3 ай бұрын
እንኳን ወልዶ የሰጠ ወልዶ የጣለም ሰውም የገደለ ይቅር ይባላል ጥፋት አጠፉ እሚባለው ምንድነው ? ካጠፉም ይቅር በሏቸው ከይቅርታ ትርፍ አለው : :
@zinabuzanaba1087
@zinabuzanaba1087 3 ай бұрын
ተውት አባትየው ውሻ ነው። ለሱ ቃል የለኝም። ፍሬ ህይወትም ጌታ ይባርክህ። ለልጅዬው ግን ያለኝ መልክት እንኳን በሃበሻ ማደግ ይቅርና በፈረጅ እጅ ተንደላቀው ያደጉ ከጎዳና የተወሰዱ ልጆች እንኳ እምዬ ብለው ይፈልጋሉ። ደነዝነቱን ከአባትክ ስለ ወሰድክ ግን ድንጋይ ራስ ሆነካል
@AlemBerhe-z5i
@AlemBerhe-z5i 3 ай бұрын
You are right. Sewyew weyzero Letebrihan lemalet enquan alfelegem. Minim bihon andgize abrew tegtewal.
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
አባትየው የሚስደብ ሠው አይደለም:: አርቆ አስተዋይ ሰው ነው:: ልጁ የባእድ ስሜት እንዳይሰማው ብሎ ነው::አርቀን እናስተውል::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
@@AlemBerhe-z5iወሮ ለተብርሃን የትግራይ ሴት ናቸው ይስመርበት::
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ # ሙሉጌታስለሺ @@mulugetaseleshi7422
@peacepeaceful9709
@peacepeaceful9709 3 ай бұрын
እናት እናት ናት ለምድነዉ ሳይነገረዉ እሰካሁን የቆየዉ❓❓❓አሁን ያለፈዉ አልፋል ልጁን አግባብታቹህ አገናኟቸዉ‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@geeplatinum
@geeplatinum 3 ай бұрын
ለልጅዋ መልክት ነው "በተዋሰው ማሕፀን ውስጥ ተፈጠረህ ለወራቶች ምቹ የሆነ አስተማማኝ መጠለያ ከዚያም ውድ የሆነውን የሕይወት ስጦታ ልትሰጥህ ፈቃደኛ የሆነች ሴት በአሰቃቂ ጥረትና መስዋዕትነት ተገላገለህ።ያ እውነት ብቻ ላንተ ምስጋና እና ክብር ይገባዋል። ይህ ብቻ ለእናትነትዋ በቂ ነው
@geeplatinum
@geeplatinum 3 ай бұрын
ሰውዬው ነውረኛ ናቸው
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc 3 ай бұрын
​@@geeplatinumenante nachu weregovh
@መናዊት
@መናዊት 3 ай бұрын
​@@Mana-cc6jcአንተ ነውረኛ አገናኘኝ ስትልህ ብሎክ አድርገሀት ልጅህን የውሸት ማንነት ነግረህ አሳደከው, ይብላኝ ለሰማይ ቤትህ!
@Sally02e
@Sally02e 3 ай бұрын
@@Mana-cc6jcanchi nesh weregna
@hananmelaku4707
@hananmelaku4707 3 ай бұрын
ትልቁ በስህተት አባት ጋር ነው እስከዛሬ ለምን እናት እንዳለው አልነገሩትም ሲቀጥል ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም እንደገባኝ ዛሬ እናቱ ልጄን ብላ ባትመጣ ወ/ሮ ፍሮይኒ እናቱ እንደሆነች ብቻ እንዲያቅ ተደርጎ ነው ያደገው ልጅ ባይበደልም እንኳን እየነገረው ቢያድግ ዛሬ እናቴ ይል ነበር አባትየው ከንግግሩም ክፍ ሰው ነው ለምን ያኔ እሶ ማሳደግ ሲያቅታት በገንዘብ አልረዳትም እናት እና ልጅ እንዳይለያዬ ዛሬ እሱ ካናዳ ስላለ እና የተመቻቸ ኑሮ ላይ ስላለ ነው እንዲህ ሚናገረው ቢያሳድገውም. ምንም አይገርምም ልጁ ነው ግን ለልጁ ምንም ትሁን እናት እናት ናት እንካን ከእናቱ ሰው. ካባቱ ገዳይ ይቅር ይባባል እኔንም ችግሮን ቀርበህ ለመረዳት ሞክር ነገም አንተ ልጆች ስትወልድ የእናትህን ስቃይ ትረዳለህ እናትህ በህይወት እያለች ሳታመልጥህ ድረስላት
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 3 ай бұрын
አባትየዉ በጣም ክፍ ነዉ ይሄን ሁሉ እናቱን ሌላ እንደሆነች ልምን አልተናግርም ጥቅምኛ ክፍ አባት ነዉ ጨካኝ
@wegenejemebere
@wegenejemebere 3 ай бұрын
አቤት የአባትየው ክፋት የሚነዛ ይንዛህ አውቀህ ነው ያልነገርከው ልጅየው እውነቱን ስታውቅ ይቆጭሀል ነጭ እንኳን አሳድጎ የ እውነቱን ይነግራል የስራህን ይስጥህ ኑሮ አገላቷት ነው ያልተገናኘችው
@ኣደይእያዓለመይ-ጀ9ጘ
@ኣደይእያዓለመይ-ጀ9ጘ 3 ай бұрын
በሄወት ባትኖርስ ቤተሰቦችዋ ስለ ምታውቃቸው ካደገ ብውሃላ መንገር ነበረብህ
@TgKebede-wf1gi
@TgKebede-wf1gi 3 ай бұрын
እናቴ መደሃኒያለም ልብሽን ያደንድንልሽ እጅን ውጭ የሚኖሩ ሰዎች ጭንቅላት ብር ፈልጋ ነው ብለው ነው እሚያስቡት
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 ай бұрын
😢😢ትክክል😢
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 3 ай бұрын
እናት የዘመን ቁጥር ቢጠፋባቸው ያለፉበት ህይወት ምን ያህል ውጣ-ውረድ የተሞላበት እንደሆነ ያሳያል እንጂ እናትነታቸውን ጥያቄ ውስጥ አያስገባም። ይልቁን አባት ልጃቸውን በውሸት የማንነት ታሪክ ማሳደጋቸውና እናቱን እንዳይቀበል አድርገው መረጃ የሰጡበት አካሂያድ እጅግ ያሳዝናል። ልጅም ምንም ጎልማሳ ቢሆን በውሸት የተገነባ ማንነቱ እየፈራረሰ ነገ በጥያቄ ህይወቱ መናጡ አይቀሬ ነው። ያሳደጉ እናት ምስጋና ይገባቸዋል ግን ልጅ ማንነቱ በድብቅ ሊቀር አይችልምና ይኸው በጊዜው ተገልጧል። አባት ጉዳዩን የፖለቲካ ቅርጽ ሰጥተውታል። ወ/ሮ ለተብርሃን የሚገባዎትን አድርገዋል፤ እንግዲህ መበርታትና በአጠገብዎ ያለችውን ልጅዎን እያዩ ይፅናኑ። እንኳን እርሷን ወለዱ። በተረፈ ሁሉም የእጁን ያገኛል። አይዞኝ!
@መናዊት
@መናዊት 3 ай бұрын
ልክ ብለሻል ክፋት ነግሮ ነውያሳደገው
@Almaz-gb6ks
@Almaz-gb6ks 3 ай бұрын
ልጅ እባክህ እናት እናት ነች ብታገኛትና ብታወራት መልካም ነው የወለደ አትችልም እርስዋ በደንብ ንገሩት
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
ቲሽ የድሮ እናት ጨካኝ ናቸው እንጅ ይዘበት ጠፍተ ለምና ማሳደግ ትችል ነበር እሱ ደህና ኑሮ ስለለው ነው ትቼለት የሄድኩት አለች ቱ ነፍስያየ እስክተሸልብ ልጅ በራሱ ምርጫ ከልሄዳ ለባል እና ለበህዳ አልሰጥም 😢😢
@AgewKemant
@AgewKemant 3 ай бұрын
እበትም ትል ይወልዳል ....😷
@ፍሬ
@ፍሬ 3 ай бұрын
ይቅርታ ግን እናት እናት ናት የምትሉ የእናት ክፉ እንዳለ አታቁም እነዚ ሰዎች ውስጣቸውን ፈጣሪ ያቃል አባትየው ልጁን ማሳደጉ ያስመሰግነዋል
@መናዊት
@መናዊት 3 ай бұрын
እሱስ መች አሳደገው, በዛ ላይ ለአባቱ ነው ሰታ የሄደች አልተበዳደሉ,
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 3 ай бұрын
ክፉ እናትም አባትም ይኖራል በብዙ % እናት መልካም ናት የተለያዩበት ምክንያት ምንም ይሁን እናት ልጃቸውን የማግኘት መብት አላቸው አባትም እናቱ ማን እንደሆነች መንገር ነበረባቸው ትሙት ትኑር ማንነቱን ማወቅ ነበረበት ፈረንጆች በማደጎ የሚወስዷቸውን ልጆች ከየት እንዴት እንዳመጧቸው ማንነታቸውን አሳውቀው ነው የሚያሳድጏቸው
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@alemtesfamichael2121 እናት መብቷን ተጠቅማ ልጇን በ40አመቱ ልታየው እየታገለች ነው 🙏💕 እግዚኦ ጧሪ ፈለገች መብት ግን የላትም ጡረኝ ሉማለት አላሳደገች አላስተማረች።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
@@alemtesfamichael2121 በትክክል አይተሻል እህቱ ብትሆን በህይወት መኖሯን ይከታተል ነበር ብትሞት ሳይሰማ ይቀር ነበር እግዚአብሔር መልካም ነው በህይወት አለች እናት ለዘላለም ትኑር ! ትልቅ ክብር ለአሳዳጊዋ ድንቅ እናት እድሜ ይስጣቸው እማማ ፍሬወይኒ ኤፍሬምን መርቁት እናቱን ያግኛቸው ከቻለ ጥሩ አድርጋለች መስጠቷ ባለውለታው ነች አብሯት ይንከራተት ነበር ይቅር በሏት ማዘርን ፋዘር please አገናኟቸው
@yeneMB
@yeneMB 3 ай бұрын
Gin meseleshi enatochi abati keyetim nuro bimeta abatini yagegnale..Balochi gin......
@hirutegetnet5416
@hirutegetnet5416 3 ай бұрын
ሰውየው ያምታታል ለጁ ግን ከእናት የሚበልጥ የለም አርግዛ መውለዷብቻ በቂ ነው አባትየው ነው እናትና ልጆ ያለያየ ጥሩነገር ነው የሚነገር።
@Mana-cc6jc
@Mana-cc6jc 3 ай бұрын
Anci nesh yetemtatash weshetam hula bedenb astewelesh semi zem belesh atzebareki
@Sally02e
@Sally02e 3 ай бұрын
@@Mana-cc6jcanchi nesh kefu egzabhir yefredibih
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 3 ай бұрын
እናት እናት ናት አትፋቅም ስለዚህ ልጇን ማግኘት አለባት
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
በትክክል እናት እናት ነች እግዛብሄር ይሰጣቹ ላሳደጋቹ ምሰጋና ይገባችዋል❤ ሰለዚ እናቱን ቢቀርባት ሃጥያት አይደለም
@abeban.8366
@abeban.8366 3 ай бұрын
​@@TigistTeklehaymanotGebreselass አሁን ማግኘቱ እናቱን ምንድነው ጥቅሙ እሷን ሊጠቅም ከሆነ ነው እንጂ የት ነበረች እስከአሁን ። እናት እናት ነች አጉል አባባል ያላሳደገች እናት እናት አትቢልም ።
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 3 ай бұрын
ምንም ትሁን ምን እናት ነች ይቆጭሀል ሳትሞት ድረስላት ልጅየ እናት መተኪያ አይገኝላትም
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
ለምን ይቆጨዋል አያውቃት አታውቀው መንገድ ላይ ያየህውን ሁሉ ሞተ ብሎ ደሚቆጭ ማነው።40 እመት የማያውቃት እናቱ ???እንደሰው እናስብ
@መናዊት
@መናዊት 3 ай бұрын
​@@ሮማንደስታየት ታግኘው ከተደበቀ እንዴ ለአባቱ ስለሰጠች ? እንደውም እሱ ክፉ አባት ነው አለመናገሩ
@Desertflower-k6z
@Desertflower-k6z 3 ай бұрын
She left him when he needs her & now she smells dollar
@YasminKhalifa-z3f
@YasminKhalifa-z3f 3 ай бұрын
​@@Desertflower-k6zእንደው ውጪ ያላቹ ሰዎች ሰው ሁሉ ገንዘብ የሚፈልግባቹ ነው የሚመስላቹ ዱንዙዝ ሁላ
@chelseafc2862
@chelseafc2862 3 ай бұрын
@@መናዊት She is the one hide from him because she has a family and daughter now she wants him to be around her and her family because he is in better place. If she is a good mother she wouldn’t pick her father over her son. I would say she is selfish and wants to blame the best father who understands her issues and takes care of their son.
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝነው አባት ሌጇን እናት ማሳደግ ስለማትችል እንደሰጠችው ይናገራል ነገር ግን ለልጁ ስለ እናቱ የተነገረበት መንገድ ትክክል አይደለም ምክንያቱም ምረተአብ የሚባለው አባት ግን መርዝ ነው ምክንያቱም እናትህ በችግር ምክንያት ነው ለኔ የሰጠችህ ቢባል ልጅ መረዳት ይችል ነበር ነገር አባትየው ጥሩ ሰው አይደለም
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 3 ай бұрын
ብዙ ወንዶች ክፉዎች ናቸው እነሱ ልጆቻቸው በሽተኛ ከሆኑ ቤት ጥለው የሚጠፉ 90%ቱ ወንዶች ናቸው እናት ግን ትዳሯን ህይወቷን ትታ ከጤነኞቹ ልጆቿ በበለጠ ወደ በሽተኛው ልጇ እራሷን እስክትሰራ መስዋት ትሆናለች ወንዶች ብዙ ያልተነገረ ስውር ክፋት አላቸው እናት ብትሆን ይሄኔ ስላባቷ እየነገረች ታሳድጋለች አባትም ቢመጣ በደስታ ታገናኛለች
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 3 ай бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ የገባሁት የኤፍሬምን አሳዳጊ ወ/ሮ ፍሬወይኒን ላደንቅ ነው ለእሳቸው ክብርና ምስጋና ይገባቸዋል ። እግዚአብሔር የወለዱትን ልጆች ባርኮ ሁሉንም እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን ።
@kennudiro5638
@kennudiro5638 3 ай бұрын
ወሬ ብቻ። ማሳደግ ስላለባት አሳደገች። በስዋ ተጀመረ እንዴ የባል ልጅ ማሳደግ?
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ 3 ай бұрын
@@kennudiro5638 አገጮ ግዴታ አደረከው እኮ ? የእንጀራ እናት ታሪክን እናውቃለን ከስንት አንድ ነው ጥሩ ሠው ?
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب 3 ай бұрын
በጣም ክፍ ነዉ አባቱ ይሄን ሁሉ አመት እናቱ ሌላ እንደሆነች አልተናግርም አባት እበት የሆነ
@aster3798
@aster3798 3 ай бұрын
እናት እናት ናት ምንም ብትሆን ማሳወቅ ነበረቦት
@Desertflower-k6z
@Desertflower-k6z 3 ай бұрын
For what to confuse him?
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 3 ай бұрын
ኣረ ባክሽ ምን ማለት ነው እናት እናት ናት?? ወልዳ የጣለች ሁሉ እናት ልትባል ያምርሻል?እበትምኮ ትል ይወልዳል።እናት ለመባል ደግሞ የእናትነት ሃላፊነትዋ በስርኣት መወጣት ይኖርባታል።ካልሆነ ወልዳ ለምትጥልና ልጅዋ ለምትበድል ሴት እናት ሳይሆን እበት ይሆናል ስሟ😠
@aster3798
@aster3798 3 ай бұрын
ይቅር ይበልሽ አንዳዴ እኔስ ብሆን ብንልስ ምን አለበት አው አውን ደግሜ እላለው እናት እናት ናት ምንም ብትሆን እናት አትሳትም ሰው አኳ ናት በሳቱ የነበረባት ችግር ማን ያውቃል
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 3 ай бұрын
@@aster3798 ምን ማለት ነው ይቅር ይበልሽ?እና አሁንስ ወልዶ መጣል እናት ያስብላል??እናት እናት ናት😜ክክክክክክክክክክ ወይ ጉድ ወይስ አንችም ወልዶ ከሚጥሉት ወገን ነሽ?ሀቅ ሲነገር በጣም አንገበገበሽ ብየ ነው😒
@ElleniBekele-z4j
@ElleniBekele-z4j 3 ай бұрын
እናት አትሳሳትም ያልተነካ ግልግል ያውቃል አሉ የእናት ክፎ አያድርስብሽ​@@aster3798
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ለማንኛውም ከሁለቱም ወገን ሳይሰሙ አስተያየት መስጠት ተገቢ አለመሆኑን ያስተምራል ለወይዘሮ ፍረወይኒ ትልቅ ምስጋና
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
አንዷ ወልዳ ለማንም ትሰጣለች ሌላዋ ታሳድግና ካደገ በኋላ እእእ ካረጀች በሗላ ጧሪ ስትፈል ትዝ ሲላት ልጅ ያውም አሜሪካ ያለ አላት 😂😂😂ናፈቅኩሕ ናልኝ😂😂😂ኤንጂኦ ተዘጋ ብላለች አቶ ምሕረትአብ ከነ ባለቤትዎ ወ/ሮ ፍረወይኒ ልጃችሁን በደንብ ስላሳደጋችሁት ምስጋና ይገባችሗል እንኳን ለማደጎ አልሰጣችሁት🙏
@tgwerk
@tgwerk 3 ай бұрын
በምን ችግር እንደተለያዩ ታውቃለህ/ለሽ አንች እንዳልሽውስ ጧሪ ፍለጋ መኾኑን በምን አወቅህ/ሽ ??​@@ሮማንደስታ
@nejatali7088
@nejatali7088 3 ай бұрын
​​@@ሮማንደስታw atifired/ji enesu betefetenubet fetena Allah yitebiken gin enatina lij bedem besiga tekafilewal enat tinafikalech demo enatinetan mawok alebet. Ayirdat enate denanesh yibelat demo sint sew new belijochu eyetetore yalew betam tinish new betorat lerasu tebareke yimerekal selamita bicha besetat dua taregiletalech enatu latefachiw yetesekayechiw yibekatal wanaw yikir tebabilo selamita bicha new yemitifeligew. Yemetorew Allah new. Ahun esa endazenech bitimot hazenu keliju lib aywotam silezi Ephrem ebakih lenatih dewilina anagirat.
@ሮማንደስታ
@ሮማንደስታ 3 ай бұрын
@@nejatali7088 መፍረድ ይገርማል ኢሔ እውር ሊያየው የሚችል ነገር ፍርድ አያስፈልገውም የሚያስፈልገውን ልጁ መልሶታል ።አባትየው የ7 ወር ልጅ ሊያሳድግ መቀበሉ አሳዳጊ እናት ተቀብላ ማሳደግ ብቻ ሳይሆን እንደልጆቿ ከልጆቿም አስበልጣ አሳደገች አባት በሚዲያ የተናገረው ውሽት ቢሆን ልጁም ባካባቢው ያሉ ሰዎችም ይመሰክራሉ።ፍርድ ላልሽው እንደኔ አጠገቡ ባትደርስ ንሮውን ባታደፈርስ።
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 3 ай бұрын
አባት ለልጁ ዋጋ ከፍሏል ጌታ ይባርኮት ግን በጌታ ፍቅር ልጠይቆት የእናት አንጄት ቁስልን አይሸከመም ያገናኟት ልጆትን ❤❤❤❤❤❤❤
@ayishamuze568
@ayishamuze568 3 ай бұрын
አባትየው ግን ገራሚ ነው ልጁን ማሳደግ ግዴታው እኮ ነው እሱ በሰራተኛ እያሳደገ ማሳደግ አልቻለችም ይላል እንዴ ሰላላገዛት እኮ ነው ለማንኛውም አባትዬው ክፉ ነው ትክክለኛ እናቱ ማወቅ መብት አለው መንገር ግዴታው ነበር
@awdarda
@awdarda 3 ай бұрын
This is a truly heartwarming story. I admire the father for his sincere and honest explanation, and the stepmother for raising her stepson with the same love as her own son.
@DailyHistory-j1t
@DailyHistory-j1t 3 ай бұрын
ቡፋ… አፈር ቢበላ ይሻለዋል
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 3 ай бұрын
ለምን ይሰድባቸዋል በስነ ስርአቱ መነጋገር ሳለ እንደገባኝ ገንዘብ የፈለጉ ነዉ ያስመሰላችዃት በጣም ነዉ የሚያሳዝን በጉድፈቻ አድገዉ እንኳን አርባ ሀምሳ አመት ቆይታ ፈልገዉ ይመጣሉ አባትየዉ ጥሩ አደለም እናትህ ናት ትረግመሀለች ማለት ነበረበወት ።እንባቸዉ ፈሶ አይቀርም ጥሩ ሂወት አይኖረዉም ።
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 ай бұрын
እኔ የእናት ጥፋት አልታዩኝም የአባት ለልጁ እናት ያለው ንቀት ነው የታየኝ 43 አመት ሙሉ መደበቁ ሳያንስ እትዮ ኤርትራ ይላል አወ ብዙ ሰዎች አያቁም ለምሳሌ እኔ ስደት እስክመጣ ድረስ አላቅም ነበር ቤተሰቦች ስለማያቁ አካባቢው ሁሉም አያቁም እሚያቁት ደርግ ሄዶ ኤሀድግ መምጣቱን ብቻ ነበር የልጆቻቸውንም እድሜ እንደዛው ስለዚህ ይች ምስኪን እናት ምንድን ነው ጥፋቷ መሲዬ በዙሪያቸው የነበሩ ቢቀርቡልን ደስ ይለኛል እውነቱን ማወቅ እንፈልጋለን ሰውዬውን በጭራሽ አላመንኩትም
@AlemBerhe-z5i
@AlemBerhe-z5i 3 ай бұрын
You are right. Aweku alaweku minim lewt ayametam. Enatnetachew aykeyrewm. Sewyew Ken mekuter ewedalu.
@Lulbahri551
@Lulbahri551 3 ай бұрын
ኣስወልዶ የተዋት እንዳይበቃው አሁንም ያስለቅሳታል :: ልጅን ለማሳደግ አቅም የላትም ብሎ ልጅን ከመውሰድ ለምን ኣላገባትም? ኣስወልዶ ልጁን ቀምቶ የሱዋ ህይወት እንዲበላሽ, እንድትሰደድ ያደረጋት እሱ አስከሆነ ድረስ ብቻውን ማሳደጉ ወዶ የመረጠው ነው :: እኔ እንደተረዳሁት ለሱ ለጋብቻ የማትመጥን ሴት እንደሆነች እንድያገባት ስለማይፈልግ ብር ሰጥቶ እንድትሰደድ ከአገር እንድትጠፋ ያደረገ ክፉ ሰው ነው ::
@AlemBerhe-z5i
@AlemBerhe-z5i 3 ай бұрын
I was thinking the same. Lesimetu bicha neber yemifelgat. Ay Diha mehon.
@asresachteshale812
@asresachteshale812 3 ай бұрын
እባክ አባት ቀሪ ዘመኗን ትደሰት አገናኛቸዉ የልተገባ ቃላት ይቅርብህ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 3 ай бұрын
ማጣት ክፉ ነው እናቱ ያሳዝናሉ
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 3 ай бұрын
ያሳዝናል የበሻ አባቶች ክፉ ናቸው ያለፍ አልፍል ለምን እናትና ልጅን አየገናኝ አባትዬው ደጋግሞ የሚወራው ስለ እንጀራ እናቱ መልካምነት ነው ልጅን ልቦና ይስጠው እግዚአብሔር የሚገናኝ ያድርጋቸው
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 3 ай бұрын
ፍሬወይኒን በጣም አመሰግናታለሁ ክብር ይገባታል ሁሉም እንደእስዋ ቢሆኑ ረዥም ዕድሜን ተመኘሁላት
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም 3 ай бұрын
የት አየሽ ሰውየው አብሯት ስላለ ወይም የራሱ ዜጋ ስለሆነች መጥፎ ብቶን ራሱ ስለ ጥሩነቷ ብቻ ሊያወራ ይችላል እዚጋ ጥሩ ናት ስለተባለ ብቻ ጥሩነቷን አናውቅም።
@abay3517
@abay3517 3 ай бұрын
አባት ተብዬው ምንም ከእድሜው የቀረበ መልካም ንግግር እንኳን አይናገርም ወቀሳ በወላጅ እናት ላይ ጥላቻ ንቀት አብዝቶ የዘበዘበው ያሳዝናል ዘጠኝ ወር አርግዛ የወለደች እናትን አንጀት ለመረዳት እንኳን ፍላገት የለውም ልጁም እንደአባቱ ድንጋይ ልብ ያለው ይመስላል ምንም አይነት እንክብካቤ ቢደረግለት የተፀነሰበት አንጀት የጠባቸው ጡቶች ሲነገረው ምላሹ ያበሽቃል አባትየው ግን ሰው ሁን አባት የሆንከው የዘርፍሬህን የተሸከመች እናት ይህን ያህል በጥላቻ በክፋት መናገር ነውርም በደልም ነው ሰው ሁን እግዚአብሔርን ፍራ እድሜ ያልመከረህ ቢሆንም ስጋ ፈራሽ በስባሽ ነው የእድሜ ብስለትና ሰብአዊ ርህራሄ አይታይብህም
@lilegrema813
@lilegrema813 3 ай бұрын
እባኮህን ያሳደጉትም እነት በእውነት መልካም ስው ነቸው ሳይመስገኑ መታለፍ የለበትም ነገር ግን ልጀዋን ማየት አለባት ልጅ ልጅ ነው እርሶ ልጆትን አነጋግረው አገነኞቸው አባት ይህ ይጠበቅቦትይል
@otakugamer748
@otakugamer748 3 ай бұрын
አበሻ ለመፍረድ ይፈጥናል እባካችሁ አትፍረዱ እውነቱን አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው !
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 ай бұрын
ሴት ሳይቸግራት ልጂዎን አትሰጥም ❤ ሴትየዎ ተሳስተዉ ይሆናል የዕድሜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል
@selamawitabraha402
@selamawitabraha402 3 ай бұрын
እንድት ሰው 7 ዓመት የሳሳታል 1 ወይም 2-3 ዓመት ይሳሳታል የትግራይ ሴቱች ወልደው zo
@TeddyDawit-bh3qv
@TeddyDawit-bh3qv 3 ай бұрын
ጉድፈቻ እንኳነ ሄደው መተው ዮፈልጉ የለም ምናለ እናቱን ቢያገኝ
@lucibrhane8037
@lucibrhane8037 3 ай бұрын
በትክክል ሰውየው በፖለቲካ ሊበቀላት ፈልጎ ከሆነ ተሳስቱዋል
@bmbm5564
@bmbm5564 3 ай бұрын
እናትህን ተረዳት እባክህ ተቸግራ ይሆናል ይህንን ያህል እድሜ ያላገኘችህ
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov 3 ай бұрын
መስዩ እንደመሰለኝ አባትየው ለልጅ ለ ኣኤፍሬም ሰለ ወላጅ እናቱ ሌላ እንደሆነች ሲነግረው ብዙ Negative ሰለ ወላጅ እናቱ ሊነግረው ሰለሚችል ኤፍሬም በአሁኑ ጊዜ ጥሩ ላይሰማው ይችላል። እዚጋ የሚጎድትወላጅ እናቱ ብቻ ናቸው። እናት መሆን ለሴቶች በእግዚአብሔር ትልቅ ሰጦታና መባረክ ሲሆን በምድር ግን ትልቅ ፈተናና ዋጋ የስከፍላል 🥲🥲🥲አባትና እናት ማለት እኮ ለወለድት ልጅ እኩል ሀላፊነት አለባቸው ግንሁሌም ማለትም ድሮም ዘንድሮም ጥፋተኛ እናት አንደሆነች እንደተበደለች ነው የሚወራው ብቻ ሳይሆን በተግባርም እያየነውና እየሰማነው ነው። ፍትህ ለእናቶች .....
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ወንጀልም ነው ልጆች ትክክለኛ ወላጆቻቸውን የማወቅ መብት አላቸው እንዴት እናትን ያህል ነገር ይዋሻል ልክ አይደለም ።
@felekeborga1209
@felekeborga1209 3 ай бұрын
አሳዳጊ እናቱ ጌታ ይባርክሽ አንቺም የልጅን ነገር ስለሚገባሽ ከወላጅ እናቱ ጋር አስታርቂው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
አቶ ምህረትአብ በጣም መልካም ሰው መሆናቸው የምትሳደቡ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ በእድሜ እንኳን ትልቅ ሰው ናቸው ክፉ ነገር አይውጣችሁ እባካችሁ እኝህ እናት አቅም ስለሌላቸው አባትየው ወስደው ማሳደጋቸው ምንድነው ስተቱ ከ 40 አመት ቦሀላ ልጄ ብሎ መፈለግ አይታየኝም ልጅየው ከሰማ ግን እናቱን ጋር ማገናኘት አለቦት ወይዘሮ ፍረወይኔ እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይባርካችሁ ቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለያችሁ ወይዘሮ ፍረወይኒ አንቺ መልካም ደግ ሴት በልጆችሽ ይዤሻለሁ ልጅሽን ከእናቱ ጋር አገናኛቸው።።።።
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 3 ай бұрын
ባታሳድግስ እውነታውን ነግሮ ማሳደግ ምን ችግር አለው ቢያንሰ እናቴ ይል ነበር ዛሬ ምንም ፍላጎት ያላደረበት ስላልተነገረው ነው እና የወለደች መካድ አለበት እንዴ
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@ElsaAlene
@ElsaAlene 3 ай бұрын
ወ/ሮ ፍረወይኒ ብጣዕሚ ለባምን ለዋህን አደ ኣኺ ተባረኺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DailyHistory-j1t
@DailyHistory-j1t 3 ай бұрын
በሰማይ ትከፍላለች የእምዬን እምባ
@tomwoldegabriel8039
@tomwoldegabriel8039 3 ай бұрын
ዋናው እናት መሆናን ማመንህ ነው እድሜ ብትሳሳት እርጅናም ሊሆን ይችላል ማጋነንህ ትክክል አይደለም አንተስ በሳ ቦታ ብትሆን ምን እንደምትል መገመት ነው ይቅር መባባል ይበጃል እግዚአብሔር ይወደዋልና ተስማሙ
@sabakiflekiros313
@sabakiflekiros313 3 ай бұрын
ድሃ እና ከርታታ እናት ስለሆነች እናትነቷ ተክዶ ልጇን እንዳታገኝ ተደርጎ አደገ ይገርማል የሰማዩ ንጉስ እውነተኛ ዳኛ እርሱ ይፈርዳል
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 3 ай бұрын
እውነቱን ለመናገር አባትዬው ከአነጋገርዎ ጥላቻ እንዳለብዎት በደንብ ያስታውቃል አሜሪካ ስላለነው የፈለገችው አሉ አሜሪካ ቢኖር ኢትዮጵያ ቢኖር ለእናት አክላተጎደሎ ቢሆን እንኩዋን እናት ልጇን ከእርሷ አብልጣ ትወዳለች ልጅ ተብዬው እባክህ ለእናትህ ስትል ናላቸው 😢😢ወይዘሮ ፍሬ ወይኒ ክብር ይገባሻል❤መሲ እንደ ሀሳብ ከአባትዬው ይልቅ ወይዘሮ ፍሬወይኒን ድጋሜ አግኝተሻቸው ብታናግሪያቸው የበለጠ አሪፍ ነው ምክንያቱም የእናትነትን ስሜት ስለሚያውቁት
@addiszebre5049
@addiszebre5049 3 ай бұрын
ወ/ሮ ፍሬወይኒ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዋና ማሳደግ ነው።❤❤❤
@DailyHistory-j1t
@DailyHistory-j1t 3 ай бұрын
መሳቅያ ዋናው ማሳደግ ነው? ዛሬ ባለም አለም በጅዋ አለ። ነገ በሰማይ የዚችን እናት እንባ እስዋ ታነባለቼ። ክፉ ሴት
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ 3 ай бұрын
አሁን ልጁ እኮ ሙሉ ሰው ነው 50 አመት ሊሆነው እራሱ መወሰን ይችላል የምን መግማት መግማማት ነው እትዬ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት
@ManXagbosh
@ManXagbosh 3 ай бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ
@rahel6046
@rahel6046 3 ай бұрын
ለልጁ ጥሩ እናት ስላገኙ ሳይሆን ክፋት ነው ያለመገራቸው አሁን በየትም በምንም ሊያውቅ እንደሚችል ሲያውቅ ነገሩት
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 3 ай бұрын
አባት በጣም ጨካኝ ነክ ማንነቱን ደብቀክ ማሳደግ ለምን አስፈለገ ፈረጅ በማደጎ ሲወስድ እንኳን ሰነዱን አስቀምጦ እየነገረ ነው የሚያሳድገው የኛ አበሻ ግን መርዝ ነው ልጁ ምንም ጥፋት የለበትም
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
የሀገራችንም ሰላም እጦት አንዱ ምክኒያት ፡ እውነተኛ ታሪክን የሚደብቁና የሚያዛቡ ዜጎች መብዛታቸው ነው።
@ekramali216
@ekramali216 3 ай бұрын
ልክናው ግን እናት ያልሆናችውን እናት ናት ማለት አይ ድህናትወላድ ይፈርድ
@meazadametew9143
@meazadametew9143 3 ай бұрын
አባትዮው ግን በጣም ክፉ ሰው ነህ እናቱ ሌላ መሆኗን መናገር ነበረብህ በዚህ ልክ ክፋት አይከብድም ትልቅ ሰው አይደለህ
@አንብስው
@አንብስው 3 ай бұрын
አባቱ ይግረማል
@YebralmKiros
@YebralmKiros 3 ай бұрын
አበትየው የቁጥር ስህተት ይደጋግማል ምንም ይሁን ምን እናት እናት ነች ያሳደገችው ጥሩ እናት እግዜር ይስጣት ገን ደሞ ወላጅ እናቱ እያነባች ልጄን ካለች እስከአሁን እየፈለጉት እንደነበር አስቀምጠዋል ስለዚህ እናትህን አግኝ ካዘነችብህ እና አልፈልግም ካልክ ቀሪ ዘመንህም ጥሩ አይሆንም ጉድፈቻ ያደጉ ሜዳላይ የተጣሉ ልጆች እንኳ ወላጅ እናታቸውን ይፈልጋሉ እንኳን ለአባት በስርአት የተሰጠ ቀርቶ በእግዜር ፊት የምታስፈርድ እናትህን ጠይቅ ለምን ተውሽኝ እስከአሁን ለምን አልፈለግሽኝም በላት መልሷን ስማ በይቅርታ ከእናትህ ጎን ሁን
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 56 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 10 МЛН