ለመታረቅ ከሆነ ሁሉም ሚስጥር ግልፅ ይሁን! “የዚህ ሁሉ ምክንያት የአብርሃም ሚስት ናት!” Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 198,703

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 3 500
@romangina5121
@romangina5121 8 ай бұрын
የልጅ ጡረተኞች ሁሉ ከቤት ውጡና እናታቹ የቀራትን እድሜ በደሰታ ትኑር ምጎድነውውውው😢😢😢😢😢
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 8 ай бұрын
ትክክል
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 8 ай бұрын
ትክክል ፍትህ ለማማ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 8 ай бұрын
ጡረተኞች ትክክል እንዴት እንዳስጡሉኝ!
@seidjila838
@seidjila838 8 ай бұрын
Pre juje atadrege
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 8 ай бұрын
በተከከል. አናት. ይኑሩ. በቃ. ወጡ. ይኑሩበት 😢😢😢😢😢😢😢😢. በወነት. አናቴ. ናፈቀቺኝ. በሰደት. ሆኘ. አናቴ አጠቼ. አዝ. አናታቸው. ጎደና. ማወጣት. አይከበደም 😢😢😢😢😢
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ! ሰው ባለፋበት ንብረት ላይ እንደዚህ መባላት...ቤተሰቡ በሙሉ እናታቸውን በቁማቸው እንደገደሏቸው ነው እኔ የሚሰማኝ😢😢
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 8 ай бұрын
በጣም ወላሂ ሠው በሠው ገዘብ አውሬ ሆነ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 8 ай бұрын
ደመርኝ ​@@saedaahmed4320
@Shashemene
@Shashemene 8 ай бұрын
በጣም አፋቸው ታፍኖ😢
@mimifkr1743
@mimifkr1743 8 ай бұрын
​@@Shashemeneደምርኝ መልሳለዉ
@elsa3589
@elsa3589 8 ай бұрын
የእኛ ሀገር ህግ መጥፎ ነው ለተወላጅ በግድ ማውረስ የሚሉተት ነገር ፣ እንደሌላው አለም ማውረስ በፍቃደኝነት ቢሆን ፣ ይሄን ሁሉ ወልደው እንመካን አረጓቸው
@alemneshheyi626
@alemneshheyi626 8 ай бұрын
ሁሉም ልጆች ወጥተው እናት በሰላም ይኑሩ።
@weyiniy456
@weyiniy456 8 ай бұрын
ሁላችሁ ልጆች ከቤት ውጥላቸው እማማ ቀሪ ዘመናቸው በደስታ ይኖር ምን አይነት ግዜ ደረስን ወገን😢
@aidakifle9004
@aidakifle9004 8 ай бұрын
እናትየው ባላቸው እድሜ የሚረዳቸው ልጅ ያስፈልጋቸዋል የዛሬ ሰራተኛ ማመን ከባድ ነው
@rahelzeleke958
@rahelzeleke958 8 ай бұрын
ለምንድነው የአረብ ሃገር ገረዶች ኮመንት የምትኮራረጁት😂
@bereketasfaw7168
@bereketasfaw7168 8 ай бұрын
​@@rahelzeleke958ሰውን በአሳቡ መሞገት ይቻላል ሥራ ክቡርነው በስራው መሰደብ ተገቢ አይደለም ይታረም
@mulumg6853
@mulumg6853 8 ай бұрын
Lik new wetuu!!!! Leboch
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 ай бұрын
@@rahelzeleke958 የአረብ ሀገር ገርድ ማለትን ምን አመጣው ባለጌ ስንት ሰው አለ በፈጣሪ
@emutiemuti5287
@emutiemuti5287 8 ай бұрын
18 የሞላው ልጅ ከቤት ይውጣና ይኑር!!!! እናትን ሰላም አትንሱ!!! ልጅ እናትን መጦር መንከባከብ ሲገባ እንደዚህ ማንከራተት ተገቢ አይደለም!
@meazasolomon90
@meazasolomon90 8 ай бұрын
እናቴ ኸረ 80 ሊሞላቸው ነው
@zerfeshiferaw1758
@zerfeshiferaw1758 8 ай бұрын
😅
@Omosuger3838
@Omosuger3838 8 ай бұрын
🤦‍♀️😂😁😁😁😂😂😂🤣አዝግ ብዬሻለሁ
@6s8f7d
@6s8f7d 8 ай бұрын
Yeha eko 4 18 beletol
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 8 ай бұрын
፧፧፧😅፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧😅፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧፧ኘፐመኛ፣ 57:16 ​@@zerfeshiferaw1758
@SetinaDelwena
@SetinaDelwena 8 ай бұрын
እናትየውን ብቻቸውን አናግራቸው ይሄ ልጅ ምኑም አላማረኝም
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምዬ ከትህትና ጋር ከእውነት ጎን የሚቆም ምርጥ ሰው❤
@mimifkr1743
@mimifkr1743 8 ай бұрын
ደምርኝ
@firdosebrahim9936
@firdosebrahim9936 8 ай бұрын
ዛሬ ግን አልተሳካለትም
@MesEta-u4h
@MesEta-u4h 8 ай бұрын
ዉሸት። ከሞቀዉ ጋር ነዉ የሚቆመዉ።
@GIRMABekele-w9f
@GIRMABekele-w9f 8 ай бұрын
ከርታ ለመውድ የሚታገለውን ፓስተሩን መች ጠየቀው እሹሩሩ ነው ያለው ሁሉም የተወላጆች መብት ነው አብረሐም በጣም ሆዳም ነው አልጠየቀውም ችግሩም ያለው እሱ ጋር ነው ነጋሽን እነደ ጠየቀው እሱን አልጠየቀውም
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ
@MENYAHELKIBRETጥሩወርቅሚዲያ 8 ай бұрын
እውነት ሁለት አይነት ነው የእምነት እውነት እና የዓለም ወይም የህግ እውነት አለ ፣ በሁለቱም በኩል ሁኖ መዳኘት በላጭ ነው ፣
@abrbayehulemma3073
@abrbayehulemma3073 8 ай бұрын
ሲጀመር ወንድ ልጅ ካገባ ወጥቶ መኖር አለበት ፍቅር የሚኖረዉ በናፍቆት እናታቸዉን እየሄዱ መጠየቅ ነዉ ስለዚህ እኔ ብሆን እናቴ በእኔ ምክንያት ቤቷን ትታ ስትወጣ ማየት አልፈልግም ምክንያቱም መርዳት ሲገባ ባሳደገች ለዚህ ባበቃች እንደገና በገዛ ንብረቷ ሸክም መሆን ሼም ነዉ። የእግዚአብሔር ቃል እናቃለን ከሚል ይህንን አልጠብቅም
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 8 ай бұрын
በትክክል እኔም የገረመኝ ፓስተር ተብዬውና ሚስቱ ለሌላው ምሳሌ የማይሆኑ: ሴት የላከው ሚስትየው መዥገር ነች ጌታ ይፍረድባት በልጆቿ ይክፈላት
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 8 ай бұрын
@@bonne.annee.2023 ሳታውቂያት እንዴት እንዲ ትያለሽ? የአብረሀም ሚስት የአብረሀም ሚስት ስላለ እንደው በሷ ምክንያት ይሄ ሁሉ ቤተሰብ ሚበጠበጥ ይመስልሽል? የአብረሀም በሀሪ ለመሰሪነቱ አልመች ሲለው ደግሞ በሚስቱ እንዲ አረገች እንደዛ ፈጠረች ይላል። ይሄ ዝም ብሎ ነው ሚቀባጥረው። እንደታላቅ ወንድሙ ሚስት ያን ሁሉ ልጅ እንደተዋለዱት አንድ ቀን አክብሯት አያውቅም። ብታጠፋ እራሱ እንዲ ይሁን እንደዛ ይሁን ሳይሆን ማለት ያለበት ማስታረቅ ማቀራረብ ነው ችግሩ እንዲፈታ። እንጂ እንደገና ቤንዚን ማርከፍከፍ ጥፋት ነው
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
​@@JESUSSAVE791ኸረ ፓስተርነት መመረቂያ የሰው ንብረት በመቀማት ነው። የጋራ ንብረት እስከዛሬ ኖሮ አመስግኖ ከልጆቹ ድርሻውን ተካፍሎ እንደ መውጣት የወንድ ጡረተኛ ካልተጦርኩ ይላል
@CocoCsvzhz
@CocoCsvzhz 7 ай бұрын
ባለ ጉዳይ እያሉ ጎረቤት የሰፈር ሰው ምን ያረጋል ልጅ ጋ ትልቅ ችግር አለ እውነትም እናታቸው በዚልጅ ቁጥጥር ስር ናቸው ለናቱ አስቦ አይደለም መሰራ ነው ማስተዋል ይስጥህ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምዬ ታደስ... ትህትና @ ከ ትእግስት ጋር@ ለ እውነት መቆምህ... አቦ ተባረክ ልዩ ነህ ይሄ ነው ስውነት !!! 👏👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👍
@fitihnegesse226
@fitihnegesse226 8 ай бұрын
0
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 8 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
@WeiniOkbagabir
@WeiniOkbagabir 8 ай бұрын
የሄ። ሰውዮው። ስልተባርም። ነገርኛ። ሰው። ነው
@ወለተፃድቅነፃነት
@ወለተፃድቅነፃነት 8 ай бұрын
አሜን🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 ай бұрын
Amen 🙏 you too......
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 ай бұрын
Amen 🙏 you too......
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 8 ай бұрын
Amen 🙏 you too......
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 8 ай бұрын
ቤቱን አትሽጡ እናታችሁ ይኑሩበት እናንተ ውጡ የራሳቸሁን ኑሮ ኑሩ
@admas980
@admas980 4 ай бұрын
ትክክል
@netsanetgemmechu2929
@netsanetgemmechu2929 8 ай бұрын
ወይኔ ምን አይነት ጠማማ ሰው ነው ለውርስ ብሎ😢
@hanaasefaw4020
@hanaasefaw4020 8 ай бұрын
🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 8 ай бұрын
በተደጋጋሚ አስተያየት ሰጥቻለሁ ፓስተር አብርሃም ሚስቶትንና ልጆቾዎን ይዘው በፈጣሪ ስም ለቀው ይውጡ እማማም በሰላም ቀሪ ዘመናቸውን ይኑሩበት።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 8 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅
@estifsenay175
@estifsenay175 8 ай бұрын
ይሄ ነጋሽ የሚባል ሰውዬ ቤቱን ማሸጥ ብቻ ነው የሚፈልገው። ፓስተሩ ወጣም አልወጣም። ይሄ ቤት ከተሸጠ ሴትየዋ ተጎጂ ናቸው።
@onelove8524
@onelove8524 8 ай бұрын
​​@@estifsenay175 ሴትይዋ ድርሻቸዋን ያለመሸጥ መብት አላቸው ።ልጆቹ ሸጠው የሚካፈሉት የባለቤታቸውን ድርሻ ነው
@estifsenay175
@estifsenay175 8 ай бұрын
@@onelove8524 ሶዬ ምንድነው የምትለው ለምሳሌ ቤቱ 10 ሚልየን ከተሸጠ 5 ሚልየኑን ሴትየዋ ይወስዳሉ። 5 ሚልየኑን ደሞ ልጆቹ ይካፈላሉ። ሴትየዋ የሚደርሳትን ገንዘብ ደሞ ከነጋሽ ጋር ስላለች ነጋሽ ይቀባበላታል ነው ሀሳቡ። ሴትየዋ እጇ ላይ ገንዘብ ቢኖር ኖሮ የልጆቹን ድርሻ 5 ሚልየን ብር ሰጥታ ቤቱን መጠቅለል ትችል ነበር። ከነጋሽ ውጪ ያሉት ልጆች ቤቱ ባይሸጥ ነው የሚሻላቸው ሴትዮዋን ፈጣሪ እስኪጠራቸው ቢጠብቁ ነው የሚሻላቸው😂😂 በዚ ሰአት ከተሸጠ ግን ሌሎቹ ልጆች ውሀ በላቸው😂😂
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 8 ай бұрын
አለምሰገድየ እስኪ ልመርቅህ አቤት እንዴት የተባረከ አዕምሮ ነው ያለህ እጂግ ቅን ሰው ነህ። በተለይ ደግሞ ቅን ፈራጂነትህ እና ለሌሎች ሰዎች ሀይማኖት ያለህ ክብር። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ፣ ልጆችህ ይባረኩ፣ ባለቤትህ ትባረክ፣ ዘር ማንዘርህ ይባረክ፣ የያዝከው የነካኸው፣ ንብረትህ እና ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክ። ምርጥ ጋዜጠኛ።❤❤❤❤
@natnael2915
@natnael2915 8 ай бұрын
ይሄ ልጅ ጋም ችግር አለ ለምን እናቱን ነፃ አያረጋቸዉም አለምዬ ከቻልክ እናትየዋን ብቻቸዉን አናግራቸዉ ሁሉም ጋ በጣም ችግር እንዳለ ግልፅ ነዉ
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 8 ай бұрын
በቃ ታረቁ መለያየቱ አይጠቅማችሁም ❤❤❤❤
@saadamohammed8812
@saadamohammed8812 8 ай бұрын
ለምን ይታረቃሉ❤❤❤❤❤
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 8 ай бұрын
ነጋሽ ትክክል ነው ነገሩ ግልፅ ሳይሆን ሁሉም ከደሙ ንፁህ ነኝ እያለም መታረቅ ታጥቦ ጭቃ መሆን ነው ከልብ ቆም ብላችሁ አስቡ ጥፋታችሁን መርምሩ ከዛ ከልብ ይቅር ተባባሉ
@SisayeTeshome-k9r
@SisayeTeshome-k9r 8 ай бұрын
OK endza kewne lemen enatun magenagt fera dmo enatugre new ewntu
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 8 ай бұрын
😒ኢትዮጵያ ሽምግልና አስመስሎ 😂😂ይቅር በሉ ብቻ ቂም ተያይዘወ
@segag4945
@segag4945 8 ай бұрын
Negash leba naw
@በቃሉእንኑር
@በቃሉእንኑር 8 ай бұрын
እግዚኦ የልጅ ጡረተኛ እናታቸውን መጦር ሲገባቸው ሊጦሩ በሚገባቸው እናታቸው ሲጦሩ ይገርማል::ውጡና ሰርታችሁ ብሉ ሴትየዋ በቤታቸው ይጦሩ
@tigistesalelewe2941
@tigistesalelewe2941 8 ай бұрын
ለእነዚህ ልጆች ምርጥ ስራ አግኝቼላቸዋለሁ እሱም ጠበቃነትና ተከራካሪነት ነው በጣም አፈቀላጤዎች በስመአብ
@AnthonyT-vr3ug
@AnthonyT-vr3ug 8 ай бұрын
Batame serawu alubaleta adala yehea awudaledaye
@misselaayele-h4m
@misselaayele-h4m 8 ай бұрын
I agree with your comment.
@milan8639
@milan8639 8 ай бұрын
😂
@Zez295
@Zez295 8 ай бұрын
ለቤት ሰትሉ እናት ገበያ ማዉጣት ያሳዝናል ልቦና ይሰጣችሁ
@getachewaraya8093
@getachewaraya8093 8 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ
@TamiratHailu-xz4xw
@TamiratHailu-xz4xw 8 ай бұрын
Negash, you are saying that I am a person of wisdom, may God bless you with the kind of wisdom to respect your elders and make peace among your family 🙏
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 8 ай бұрын
ሁሉም ይውጣና እማማ ብቻቸውን ይኑሩ በሰራተኛ ሁሉም እንልጅ መቶ ይጠይቅ የምን እማማን በዚ እድሜ ሰላም መንሳት ነውሰ
@mimifkr1743
@mimifkr1743 8 ай бұрын
ድምርኝ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 8 ай бұрын
ምን አይነት ፍርድነው
@nejatali7088
@nejatali7088 8 ай бұрын
Beserategna litasigediyachew new
@elsa3589
@elsa3589 8 ай бұрын
በበኩሌ ከዚህ ሁሉ ከእነዚህ መጥፎ ልጆች መቆደንያ ቢገቡ ይሻላቸዋል ፣ ንብረታቸውን ሸጠው ለመቆዶንያ ይስጡ
@amharicschool8418
@amharicschool8418 8 ай бұрын
Live alone the mother. The mother should deserve her peace . If you talk to her or not it doesn’t change anything. These loser children need to get out of her house. Hire servant to take of her. Negash and Abraham with his family are need to get out her house. So shame she raised you and that was not enough still she is suffering because her own children. It is so disgusting to listening
@giftitumsa2289
@giftitumsa2289 8 ай бұрын
ቤቱ የእማማ ነዉ!!!አብርሀም እንደሌሎቹ ወንድሞችህ ቤቱን መልቀቅ። እማማ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እስከሰጣቸዉ እስካሉ ቤቱ መሸጥ የለበትም።
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 8 ай бұрын
ትክክል
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 8 ай бұрын
20 ማንም፡- እግዚአብሔርን እወዳለሁ፥ እያለ ወንድሙን ቢጠላ፥ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 8 ай бұрын
ልጅ የተባለ ሁሉም ከቤት ይውጡ እናትየው በራሳቸው ቤት ቀሪ ዕድሜያቸውን ይኑሩ ለውርሱ ወደፊት ይደርሳሉ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ማን ይጡራት ባለ ትዳር ይውጣ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 8 ай бұрын
ይህኛው፡ጠባቂያቸው፡ነው ያሥከበራቸውም፡እሱ፡ሥላለ፡ነው ያሀኛው፡ከነሚሥቱ፡ጎደኛውን፡ጨምሮ፡ክፍ፡ናቸው፡ንግግራቸው፡ራሱ፡ግብዝ
@Medu-p5o
@Medu-p5o 8 ай бұрын
አይወጡም ከሰሩት ቤት የት ይሂዱልሽ
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 8 ай бұрын
​@@Medu-p5oእናታቸው በሰላም ቢኖሩ አይሻልም ፣ እኚህ ሴት ሲያልፉ ይቆጫቸዋል ገንዘብ ቀሪ ነው
@asegedechbetru7129
@asegedechbetru7129 8 ай бұрын
ምን አይነት ሰው ነው አውርቶ የማይጥግብ ኮናኝ ሰው ጋዚጠኛው በጣም የተባረከ ነው ጊታ ይርዳህ
@raheltariku1090
@raheltariku1090 8 ай бұрын
አንድን ነገር አስር ግዜ ይደጋግማል ይሰለቻል በአጠቃላይ ሁኔታው ቤቱ እንዲሸጥ ፈልጎአል
@honeyali8616
@honeyali8616 8 ай бұрын
ሰወቹ አፈቀላጤ ናቸው ያጀማአ እናታችንን ፈጣሪ ይርዳቸው ማንን ማመን እንዳለብን ግራ አጋቡን
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 8 ай бұрын
እኔም ወላሂ ግራ አጋብን
@firdosebrahim9936
@firdosebrahim9936 8 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ በጣም ትገርማለህ የጋራ ቤት የኔ ነዉ የሚል ድርቀት ፍርድ ቤት ድረስ ከዚህ በላይ ማስረጃ ምን ፈለክ ቆይ
@sebletegegne624
@sebletegegne624 8 ай бұрын
ፕሮግራሙን እየተከታተልኩት በመሐል በመሐል አስተያየት እየሰጠሁ የነጋሽ ንግግር በጣም እያናደደኝ ነው አለምዬ እሱ ማነውና ነው እናቱን ለማናገር ፍቃድ የሚጠየቀው ጭራሽ ሔጄ ነግሬአት ከዛ በኋላ ፕሮግራም ይዤ ምናምን የሚለው እርግጠኛ ነኝ እናትየው እውነቱን ያፈርጡትና እዋረዳለሁ ብሎ ስለፈራ ነው ስለዚህ እውነቱ ያለው እናቱ ጋር ስለሆነ እናቱ መናገር የሚገባቸውን ገና አስጠንቶ ሊያመጣቸው ስለፈለገ ነውና ሙሉ ችግሩ ያለው ነጋሽ ጋር መሆኑ አመላካች ነው።
@bettylv518
@bettylv518 8 ай бұрын
Tekekel...kelelaw lej belay enatun menw esu yene becha nat ale?? Negegeru eko yasayal seteyewan yasebelachew meslo weree eyaqebele kehulum areqo cherash managerachew honena arefew🤣🤣🤣 koy lemen ayagebam...he is too old for this
@destakeremela5137
@destakeremela5137 8 ай бұрын
ነጋሽ እናትየውን አግቷል ለቤቱ ሲል አለምዬ እንዳያናግራቸው ብዙ ምክንያት አመጣ ለቤተሰቡ ሁሉ ችግሩ ነጋሽ ነው
@tgqatar8324
@tgqatar8324 8 ай бұрын
Ewunet new
@tejayganda6615
@tejayganda6615 8 ай бұрын
Ba tikikl
@zaidtekleab
@zaidtekleab 8 ай бұрын
Yes
@bona2318
@bona2318 8 ай бұрын
እማማ ቀርበው ይናገሩ ለምን ነጋሽ የሳቸዉን ድምፅ ያፍናል እሳቸው ልጆቻቸዉን ማየት አየፈለጉ እንዳያዩ ያደረገ ነጋሽ ነዉ ሊወደድ ባይ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 8 ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር የልብን እውነት የሚያውቅ ለእናታችን ደስታቸውን ይመልስላቸው ልጆች ወተው እናትዮው በሰላም መኖር አለባቸው❤❤❤❤
@Hassan-o52
@Hassan-o52 8 ай бұрын
አሌክስ ዛሬ በጣም ተጭነከዋል በሰላም ነዉ😅😅😅 በነገራች ላይ ቷበች ሴት ናት እናትን አለማየት ያዉም 5አመት የፈለገ ሀይለኛ ቢሆን። እናተ 4 ናችሁ እሱ 1 ነዉ በሁሉም ነገር
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 8 ай бұрын
በጣም ነው የማዝነው አብረሀምን ካሉት ማስረጃዎት ተነስቼ ባለፍውም ያለውን ሰምቻለው ሊዎጥልኝ አልቻለው ደሞ አብረሀምወንድሙን የዘለፍበት መንገድ ደስ አላለኝም የአይጥ ምስክር ድንቢጥ እንዳይሆንባው መጠንቀቅ አለባቸው እዮዬ ሚስትን ማዳመት እንደሴት አዎ ደስ ይላል እንደቤተሰብ ግን መቆጣት ግድ ነው በተረፍ መመርመር ግድ ነው
@emebetshibiru
@emebetshibiru 8 ай бұрын
አለምዬ እባክህ ይህን ቤተሰብ አንድ ቦታ ላይ አገናኝተህ በሚዲያ እንኳን ባታቀርበው ግን የአገር ሽማግሌ ይዘህ አስታርቃቸው እባክህ እግዚአብሔር ይርዳህ!!!!
@sarabekele6589
@sarabekele6589 8 ай бұрын
እናት በሰተርጅና የኖሩበትን አካባቢ ለቀው መሄድ ሰነልቦና ይጎዳሉ እባካችው ሰላም ፈጠሩ
@TayituAbakostir
@TayituAbakostir 8 ай бұрын
ወይ ፓስተር!!!! ስራ ከቤት ነውየሚጀመረው:: ፍቅር ስጥቶ ፍቅር መቀበል ያልቻለ ከቤተስብ ጋር ያለውን ችግር ሳይፈታ ለመሆኑ እንዴት ነው የእግዚአብሔርን ቃል የሚያስተምረው? ቃሉ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ የሚያስተምረን ፍቅር ነው:: ለነገሩ ያሁን ፓስተር ተብየወች ትንሽ እነሱን የሚመስሉ ስብስበው ኪሳችሁ ኪሴ ነው እንጂ ስው ተማረ አልተማረ,ተለወጠ አልተለወጠ መች ግድ ብሏቸው:: እግዚሐብሔር ተከታዮቹን ያስባቸው:: ስይጣን ገና የጌታ ስም ሲጠራ ፈርጥጦ ነው የሚወጣው መታገልም አያስፈልግም ታላቅ አምላክ እናታችንን በስላም በጤና ይጠብቃቸው::
@zerfeshiferaw1758
@zerfeshiferaw1758 8 ай бұрын
አለምሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ ይዞህ እናቱ ጋር መሄድ አይፈልግም ምክንያቱም ሄደህ ብታናግራቸው እሳቸው ቤታቸው እንዲሸጥ በእርግጠኝነት አልፈልግም ይሉሀል እንደዛ እንዳይሉ ቀድሞ ሄዶ እሳቸው ምን መናገር እንዳለባቸው መክሮ በሌላ ቀጠሮ እንድታገኛቸው ነው ድንገት መሄዱን አይፈልገውም እሱ ። ምን አይነት ሰው ነው እናቱ እንደድሮው አታወራም ይበል? ስለ እግዚአብሔር ብለህ ለእናትህ ሰላም ስጣቸው ውጣ እና ሰርተህ ብላ የልጅ ጡረተኛ
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 8 ай бұрын
😂😂😂
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 4 ай бұрын
የልጅ ጡረተኛ ካልሽ አቶ አብራሃም አይብስም ....በእናቱ ቤት ቁጭ ብሎ ከሚስትና ልጆቹ ጋር የሚጦር
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 8 ай бұрын
እኔ አሁን የምረዳው ነገር ነጋሽ እማማን እየጠመዘዘ ወይም በሆነ ነገር እያስጨነቀ የራሳቸውን ፍላጐት እንዳያደርጉ ያደረጋቸው ነው የሚመስለኝ። እማማ የታፈኑ ነው የሚመስለኝ።ምክነያቱም ነጋሽ እውነተኛ ከሆነ እና ሌል የተደበቀ አጀንዳ ከሌለው ፣ አለም ሰገድ አሁን ሄጄ ላናግራቸው ሲለው ለምን አልፈቀደም??? ስለዚህ ሌሎች እህት እና ወንድሞቹ እናታችንን እንዳናገኝ ይከለክለናል ያሉት እውነት ነው ማለት ነው። አለም ሰገድ ቅን ሰው ነው ሄዶ ቢያገኛቸው ምን ችግር አለው??? ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ለእኝህ የታገቱ እናት። እኝህን የታገቱ እናት ነፃ ይውጡ የምትሉ ድምጻችሁን አሰሙ። ፍትህህህህህህ ለእማማ።
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ወረኝ ከልጃችው በለጠ አለምሰገድ ያለው ተደበስብሶ አይ ደለም የምንታረቀው ነው ያለው
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 8 ай бұрын
​@@MesiMesi-jy2rt እኔ እንዳንች አልሳደብም። ነገር ግን ነገሩን እያድበሰበሰ ያለው እራሱ ነው። ነገሩ በግልጥ እንዲታወቅ ከፈለገ ለምን እናትየው ይጠየቁ ሲባል ያፈገፍጋል???? እናትየው ለምን የመናገር መብታቸው ተከለከለ። አሁንም ፍትህ ፍትህ ለእኝህ ምስኪን እናት
@SisayeTeshome-k9r
@SisayeTeshome-k9r 8 ай бұрын
Awo enam endza new masew
@SisayeTeshome-k9r
@SisayeTeshome-k9r 8 ай бұрын
Eko
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
@@ምህረትየበዛላት የስንት አመት ጉዳይ በደለችውን የሚያቀው እሱ ነው ጥፍታችውን ባላመኑበት ሁኔታ በናት የዎህነት ሳያመዛዝኑ ቢታረቁ ነገም ሌላ ስቃይ ነው ወንድማማችች መካከል ችግር የለም መርዘኝዎ ሚስቱ ነች
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 8 ай бұрын
እናትየው ብቻቸውን ይጠየቁ
@tejayganda6615
@tejayganda6615 8 ай бұрын
Ba tikikle
@Rahel0969
@Rahel0969 8 ай бұрын
ትልቂ ተፅኖ ፈጦሪ የ አብረሃም ሚስት ነች አብራሃም እስከ ቤተስቡ ይውጦ እማም ቤታችውን ይግቡ ቤቱም አይሸጥ
@bettylv518
@bettylv518 8 ай бұрын
Taqiyatalesh?
@lensa3719
@lensa3719 8 ай бұрын
የማይረባ፣ነገር፣እያሰላሰልክ፣እድሜህን፣አትጨርስ፣የራስህን፣ኑሮ፣ኑር
@yashidata7934
@yashidata7934 8 ай бұрын
የአባትህን እረሰት ሺጠህ ሰማቸዎ ከምታጠፋ የእነከሌ ቤት ተብሎ ቢኖር ለእናትህና ለአባት ክብር ነዉ😢😢አይ መሶሶ ከወደቀ ምንም ዋጋ የለዎም
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ሰላም ሳይኖራችው የቤትስም ነገ ልጆቹ ይሸጡታል
@TheBex2007
@TheBex2007 8 ай бұрын
@@MesiMesi-jy2rt እንኳን እናት ሳትኖር እየኖረች ሊያኖሯት ስላልቻሉ እኮ ነው እናትየው ይሸጥ ያሉት:: እናትየው ጥልቅ ችግር ውስጥ ባይሆኑ ለዛውም በዚህ ጊዜ እንዴት ቤቴ ይሸጥ ይላሉ::
@fmeylan2240
@fmeylan2240 8 ай бұрын
አብርሃም ተከራያቶ ያዉጣእንተእናትህንተንከባከቢ፡፡🙏🌟
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 8 ай бұрын
ይህን መልዕክት ለአለም ሰገድ አድርሱልኝ። አለም ሰገድ አንተ አስተዋይ ሰው ነህ። ስለዚህ እኝህ እናት ለተወሰነ ጊዜ ከሁሉም ልጆቻቸው ተለይተው በባለሙያ እየታገዙ ለብቻቸው እሳቸው መሆን የሚፈልጉትን የሚያስደስታቸውን ነገር ያለማንም ግፊት እና ጥምዘዛ አስበው አሰላስለው ጊዜ ወስደው እንዲወስኑ ቢደረግ። ማንም በህይወታቸው ባይወስን። በባለሙያ ቢረዱ።
@Zinasedemsea
@Zinasedemsea 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ ነጋሸ ቀጠሮ መሠጠትህ ልትመክራቸው የሚሉትን ልታሰጠነቅቃቸው ይመሠላል ለምን እህት ወድምህ ያሉት እውነት ያሰመሠልብሀል ሊላ ቀን የሚለው አያሳምንም እውነቱ ዛሬ ነው ሂዱ አሁኑኑ አለምዬ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@fetikedir
@fetikedir 8 ай бұрын
እኛ ቤት እንደዚህ አይነት ነገር ነበረ የአባቴ ታናሽ ወንድም እናቴን እገድላለሁ እስከማለት አባቴ ያፈራውን ማውደም ለምን የአባታቸውን መሬት ላይ አባቴ ስለሚተዳደር ግን ፈጣሪ እንባ ይሰማል እኛም አደግን አባቴም ሰው ሆነ ታናሽ ወንድሙ ግን አሁንም ድሮ የሰራውን ግፍ ውጤቱ እየበላ ነው።አንተም የነገህን እፈራልካለሁ ፈጣሪ ከእውነኞች ነው።
@tsehaytegegn7455
@tsehaytegegn7455 8 ай бұрын
ጡረተኛ ሁሉም ይውጡ ሴትየዋ በሰላም ቤታቸው ይኑሩ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 8 ай бұрын
ግን እንደው በቃ የሚትን ገመና ችግር ሚዲያ ላይ ማውጣት ፋሽን ሆነ ሁሉም እንደየእምነት በሃይማኖት አባቶች በጎረቤት በሀገር ሽማግሌዎች ተነጋግሮ መስማማት ቀረ?😢 ሺህ አመት ምድር ላይ ላይኖር እስከመቼ መባላት? በዚህ በኩል በመሬት በቤት እኛ ኢትጵያዊያን ብቻ ነን ልበል የምንፋጀው እርስ በእርስ ምቀኞች?😢
@annatsilidi4829
@annatsilidi4829 8 ай бұрын
በጣም ያሳዠናል ለንብረት(ለገንዘብ)ቤተሰብ ማፋረስ 😢እግዚአብሔር ይማራችሁ.እናታችሁን ተዋቸዉ በሰም ይኑሩበት
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 8 ай бұрын
አለምዬ ዛሬ በጣም ተጭነኸዋል እነ አብረሃምንም እንደዚህ ማፋጠጥ ነበረብህ ግን ዛሬ ነጋሽ አሪፍ ሀሳብ አምጥቷል አብረሃም ቤት ተከራይቶ ይውጣ ብሩ ይሰጠው
@MesEta-u4h
@MesEta-u4h 8 ай бұрын
ዘመዷ ነዉ መሰለኝ😂
@ayantugetahun6868
@ayantugetahun6868 8 ай бұрын
Zare yalew mels aynet slehone meselegn…, yemejemeria hasab new zm teblo yemisemaw
@ElshadayAssefaZiggel
@ElshadayAssefaZiggel 8 ай бұрын
ይሄ እኮ ቀድሞ የነበረ ሀሳብ ነው:: ነገር ግን ነጋሽ ገንዘቡን እኔ ተቀብዬ ነው የምሰጥህ ስላለ ነው የፈረሰው:: ከሆነ ነጋሽም አብርሃምም ሁለቱም ቤቱ ለቀው ወጥተው ውክልናውን ለታላቅ ወንድማቸው መስጠት ነው የሚሻለው:: ምክንያቱም ነጋሽ አብርሃምንን ይኮንናል አብርሃምም ነጋሽ ላይ እምነት የለውም:: ያለው ምርጫ ሁለቱንም ከንብረቱ አርቆ ሌሎቹ ታላላቅ ወንድሞቻቸው ቢያስተዳድሩት ነው የሚሻለው::
@fmeylan2240
@fmeylan2240 8 ай бұрын
👍💯👏
@qarieshome--5650
@qarieshome--5650 8 ай бұрын
አለምሰገድ በባለፈው ፕሮግራም ላይ ለምን ስለመሬቱ ጉዳይ በደንብ እንዳላፋጣጣቸው ነው ግራ የገባኝ
@yemisrachseyoum5358
@yemisrachseyoum5358 8 ай бұрын
እባካችሁ ለናታችሁ ስትሉ ሁሉንም ትታችሁ ታረቁ !︎!ንብረት አላፊ ጠፊ ነው
@sosinatub2861
@sosinatub2861 8 ай бұрын
ወገኖቸ ክፉ ሚስት ያለው ሠው ከቤተሠቡ ተስማምቶ አይኖርም የደረሠበት ያውቀዋል የምር ለእናታቺሁ ፈጣሪ ይዲረስላቸው በመሃል እናት ትገላታለቺ ታለቅሣለቺ ወልዶ ባሣደገው ልጂ ሲያለቅስ ያማል
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 8 ай бұрын
በቃ፡እውነታው፡ይህ፡ነው የሚሥትየው፡ሥም፡እንዳይነሳ፡ባለፈው፡ሲከላከል፡ነበር፡ያሀኛው
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 8 ай бұрын
እኔ ሴት ነኝ ባለትዳርም ነኝ ግን የትም ቤተሰብ ውስጥ ችግር ፈጣሪ የወንድ ልጆች ሚስቶች ናቸው ማርያምን ወንዶች በብዛት ካገቡ በኋላ ለቤተሰብ ጠንቅ ናቸው ሴት የላከው እንዲሉ ወንዶች እባካችሁ ሚስት ነገ ስትፋቱ ጠላት ነች ቤተሰብ ግነ ሁሌም ቤተሰብ ነው በተለይም እናት እምዬ በምንም አትተካም አስተውሉ 😢
@WtvsssSvds
@WtvsssSvds 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤እኔም ደርስብናል❤​@@Hannagetaneh21Hanna
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Aye ensu dege behonu hulume yesetekakelale
@semeregebrezgi5658
@semeregebrezgi5658 8 ай бұрын
ፍውነት ብለሻል ቢቻል ወንድዬም ሴትም ለቤተሰቦቻቸው እኩል ብያዩ ይመረጣል ካልሆነ ግን የእኔ ብቻ የሚል አባዜ ቤተሰቤ ስትል የራስህ ቤት እንደሚፈርስ ማወቅ መልካም ነው እላለሁ
@hirutmolla4534
@hirutmolla4534 8 ай бұрын
አለምዬ ይህ ማንነትህ የአንተነትህ መገለጫህ ነው ይገርማል !! ከወጣህበት ከፍታ በእየሱስ ስም አትውረድ ወንድሜ ፣ ወንድም ፣ ወንድሙን ለነዋይ ብሎ በሸቀጠበት ዘመን ፣ እውነት የሚናገር በጠፋበት ጊዜ እግ/ር በአንተ እየተጠቀመ ስለሚፈልገው እውነትና ለሰዎችም ስላለህ አክብሮት ፣ ትዕግስትና እርጋታ በእውነት አከብርሃለሁ ። አለምዬ ተባረክ ፣ እግ/ር አሁንም ለሰው ሁሉ የመፍትሔ መንገድ ያድርግህ ይህ መታድል ነው !!! 👏👏👏
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 8 ай бұрын
ዓለምዬ እንደአንተ አይነት የተረጋጋና ሰላማዊ የሚድያ ሰው አለየሁም ተባረክ እናትህ ምንኛ የታደሉ ናቸው ኩራታቸው ነህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 👏❤
@godislove5462
@godislove5462 8 ай бұрын
ነጋሽ የተጠየቀውን ጥያቄ አደለም የሚመልሰው፤ በቃላት ጨዋታ አጭብርብሮ ነው የሚያልፈው። ለምሳሌ ቤቱ ስንት ይከራያል ሲባል መመለስ አልፈለገም፤ ድብስብስ አድርጎ አምታቶ ነው ያለፈው። እናትህን ለብቻቸው እንዳገኛቸው ፍቀድልኝ ሲባልም አድበስብሶ ነው ያለፈው። ስለ ስራው ሲጠየቅ በነጻ ሰርቻለሁ ፤ ፎቶ ቀርጫለሁ ፤ ፊልም ላይ ሰርቼ ግን አልወጣሁም እያለ ቀበጣጠረ። ሁሉም ተንኮለኞች ናቸው። ቤቱን ለናትየው ጥለው ይውጡና ለናትየዋ ሰላምን ይስጡአቸው
@kidistchekol2465
@kidistchekol2465 8 ай бұрын
አይ አለምዬ የዋህ ነህ ድንገት ልሂድ ብለህ ፕላን ልታበላሽ በጣም ከባድ ሰው ነው እናትዬውን ጌታ ይርዳቸው
@selamhailu1990
@selamhailu1990 8 ай бұрын
??????
@memumu4242
@memumu4242 8 ай бұрын
You are funny, there is a devilish person you did not see
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Betame yehe betame kebade sew new le entu ayetekememe
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 8 ай бұрын
እውነት ብለሻል ። ልጁ ቀላል አይደለም የተሰወረ አጀንዳ ያለው ነው የሚመስል።❤
@nanichernet7949
@nanichernet7949 8 ай бұрын
እውነት ነው የደበቀው ነገር አለ እናቱን አሁን ማገናኘት ያልፈለገው አዘጋጂች ታገኛታለህ የምለው ምናልባት እናቱን ያስፈራራ ይሆናል ነጋሺ ነገርህ አልተዋጣልኚም
@sunnyabera2220
@sunnyabera2220 8 ай бұрын
ለአለም ሰገድ ክብር ይስጥልን አንተ የሰላም ሰው ነህ 🙏🏾በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በዚህ ፕሮግራም የተረዳሁት አባት በህይወት ሳይኖር እናትን በቀሪው ዘመኗ እንደማስደሰት ቤቷን ለመሸጥ ማሰብ በጣም ያማል ለእናት ይህን ማየት ከባድ ነው እናታቸው አሳዘኑኝ ለእናት ዋጋዋ ይሄ ሊሆን አይገባም እስቲ ብቻቸውን እንስማቸው?ያሉበትን እንኳን መናገር አቃተው ከዚህ በላይ መታገት አለ? በጣም ነው ያሳዘኑኝ ምን ውስጥ ነው ያሉት?😢
@Fanosdebebe-z1g
@Fanosdebebe-z1g 8 ай бұрын
እዉነት አለምዬ ያንተን አይነት አድአሥር ልጅ ቢኖር አገር ትተርፍነበር የምሬነዉ እነዚህ ሠዎች ሁሉም በግንባር ይገናኙ ሁሉም ይምጡ ካልደፈረሠ አይጠራም አንተግን ተባረክ
@jelo3241
@jelo3241 8 ай бұрын
ነጋሽ አይቀርብም እናቱንም አያመጣም
@firdosebrahim9936
@firdosebrahim9936 8 ай бұрын
ቤቱ የኔ ነዉ ብሎ ፍርድ ቤት እናቱን የሚያንከራትተዉ ሰዉዬ ሚስቱን ይዞ ይዉጣ እናቱ እሱን የመጦር ግዴታ የለባቸዉም አከራይተዉ መስጠት መብታቸዉ እንጂ ግዴታቸዉ አይደለም ጋዜጠኛዉ ዛሬ ወገንተኛነት ታይቶብሀል ነጋሽ እናቱን በሰላም ይጦራቸዉ አብርሀም ከቤት ይዉጣ
@wubetmekuria4212
@wubetmekuria4212 8 ай бұрын
ትክክል
@Searit-rich
@Searit-rich 8 ай бұрын
Negashem asheto yenatun dersha litekelel nw
@ArayaZadi
@ArayaZadi 8 ай бұрын
አብርሃም ከነባለቤቱ የመርዝ ብልቃጥ ናቸው ! እንደ እነዚህ አይነት ሰዎች አደገኞ ሚሰት ናት ቤቱም ሰሩ አልሰሩም መሬቱ የእናታቸው ነው ! አናትየውና መልካም ልጆቻቸውን አምላክ ይርዳቸው !!!
@FrehiwotAmdu-p3v
@FrehiwotAmdu-p3v 8 ай бұрын
100% ትክክል
@fmeylan2240
@fmeylan2240 8 ай бұрын
🤝👍👏👏👏👏👏
@mylady9674
@mylady9674 8 ай бұрын
እኔ እና ወንድም እህቶቼ 7 ልጆች ነ ን 4 ወንድ እና ሶስት እህት ባለመታደል እናት እና አባታችን በህይወት የሉም ግን አባታችን በጣም ታታሪ ጎበዝ ሰው ነበር የሇኖ ሆኖ አኛ ሁላችንም ተሰደን በውጪ ሀገር ስለምንኖር ቤቱን አከራይተነው ለደሀ እና ለምስኪን ጎረቤቶቻችን ኪራዪን እንዲጠቀሙ ነው ያደረግነው ! አባታችን የለፋበት ቅርስ እንኳን እንዳይጠፋ ተስማምተን በሰላም በፍቅር እየኖርን ነው የእነ አብረሀም እና ነጋሽ ቤተሰብ ግን እራስ ወዳድ ጡረተኞች ናችሁ እናታችሁ በህይወት እያሉ የቀን ጅቦች ናችሁ ልቦና ይስጣችሁ 😊
@asterasfaw8341
@asterasfaw8341 8 ай бұрын
በጣም ቸኮላችሁ ለየትኛዉ እድሜቸዉ ነዉ ይሄ ረብሻ ትደርሱበታላችሁ ለናታችሁ ሰላም ስጡ ጌታን ፈርታችሁ አናት ልጆቿን ሁሉ ትወዳለች አታበላልጥም አተስጨንቋቸዉ በፈጣሪ
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك 8 ай бұрын
በኛ በእስልምና ገነት በእናት እግር ውስጥ ነው ያስተምረናል ለእናት በሴቶች ያለውን ክብር ምን ያህል ከባድ እንዳደረገው ነው ለእናታችሁ ክብር ስጡ እባካችሁ
@የሰውሰው
@የሰውሰው 8 ай бұрын
እባክህን አለምሰገድ የዚህን አጭቤ የነጋሽን ስልክ ቁጥር ጠይቅልኝ እና ቢሰጠኝ ደውዬ በአናግረው ደስ የለኛል
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 8 ай бұрын
የልጅ አዛዎች እማማ በሰላም ይኑሩ እናተ በራሳችሁ ኑሩ ጡረተኞቸ አብረሀምም ቢሆን ይዉጣ ከግቢዉ እንዴ ምን ጉድ ናቸዉ
@AliyanAliyan-b9g
@AliyanAliyan-b9g 8 ай бұрын
አለም ሰገድ የነአብራሀ ጠበቃ መሰልክ ዛሬ
@firehiwotbezabeh5388
@firehiwotbezabeh5388 8 ай бұрын
እማየ እስካሉ በቤታቸው ደስ ብለው ይኑሩበት ለዚህ አላፊ ዘመን አይዘኑባችሁ የኔ የኔ የሚለው ግዜ ገና ነው በጣም ነው የሚያሳፍረው
@zenashbalcha6384
@zenashbalcha6384 8 ай бұрын
እኔም እንደማነኛዉም ተመልካች አዝኛለሁ አብቱን ያፈሩ አባት እናት እስካሉ ኖረዉ ሲያልፉ ለሚመለከተዉ ይስጣል እናታችሁን በዚህ መልኩ ስትሞግቱ ምን ይሰማችሓል ለማንኛዉም የሰላም አባት ወደቤታችሁ ይግባ አሜን
@nigistdelelegn905
@nigistdelelegn905 8 ай бұрын
እናትየው በትጽዕኖ ሥር እንዳሉ በደንብ ያስታውቃል። እንደኔ ለእናት እንክብካቤ ሴት ልጅ ብትሆን ጥሩ ነበር። የሚገርሙ ልጆች ናቸው እናትና አባት ለፍተው በሰሩት ቤት የልጆቹ እንደዚህ መራኮት የሚገርም ነው። ለምን የራሳቸውን ንብረት ሠርተው አያፈሩም። ግሩፕ ለይተው እንደዚህ የሚሆኑት እናታቸው በንዴት እንዲሞቱ እና ንብረት ለመካፈል ነው።
@KalkedanAdugha
@KalkedanAdugha 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን!!
@AsnakechAbejee-pl8tj
@AsnakechAbejee-pl8tj 8 ай бұрын
ወይኔ ጌታሆይ የኔ እናት አፈሯን አራግፋ የምትመጣ ቢሆን እንዴት እንደምጦራት እናት በህይወት እያለች ምስቅላቸው ሲወጣ እማማ እባኮትን በሰላም በደስታ በጤና ቤትዎ ይኑሩ አይንከራተቱ
@kemf5410
@kemf5410 8 ай бұрын
ነጉሌ ችግር የሆንክባቸዉ ኣንተ ነህ ማዘር በሠላም ይኖሩ ዘንድ ልቀቃቸዉ፠ሁሉም በገዜዉ ይደርሳል,,ታላቆችህን ያሣደጉህን ኣክብር ከሁላቹሁም በላይ ለማዘር ሠላምምምም ስጡ ,ፍትህ ለማዘር❤❤
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
ፓስተሩስ
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht 8 ай бұрын
ትክክል ጥርት ያለ ነገር ካለ ጎረቤትም ይጠየቅ አብርሃምም ተከራይቶ ይውጣ
@gechhailu3579
@gechhailu3579 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምዬ ከነጋሽ ይልቅ ወደ ፓስተር አብርሃም እየወገንክ ይመስላል አብርሃምን እንደዚ ብታፋጠው አሪፍ ነበር ለ አብርሃም አለስልሰሀል ለሁሉም እኩል መሆን ተገቢ ነው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጌችዬ እኔም ቅጥል አድርጎኝ በኮመንት ላይ አስቀምጫለሁ እናትየው ሳይሞቱ በላያቸው ላይ 3 አመት ሙሉ በፍርድ ቤት መካሰስ? ነውረኛ ፓስተር ነው::: ለነገሩ እኔም ፕሮቴስታንት ነኝ አሁን ግን ለጥቅሙ ሲል በአገልጋይ ስም የሚጠራ ጌታን የሚያሰድብ ስግብግብ ብቻ ነው ቤቱን የሞላው
@selamawitalemu3744
@selamawitalemu3744 8 ай бұрын
እውነት ጋዜጠኛው አለምዬ እኔ ነጋሸ ጋር እውነት አለ ብዬ አመንኩ በእኔ እይታ ትክክል ነው የሚመሰለኘ ግን አንተ ወደ አብርሃም እየወገንክ ይመስላል በተለይ የዛሬው ቃለ መጠየቅ በጣም ተጫንከው እናቱን ፍርድ ቤት ያቆመ ልጅ ግን እደዚህ አልሞገትከውም አብሀምን ግን እኔ ከመጀመሪያው ቃለ መጠይቅ ጉዳዮ በፍርድ ቤት ለአመታት እናትን ማንከራት በገዛ ቤታቸው ውይ አምላኬ በወለድት ልጅ ጌታ ሆይ
@ZinashTade
@ZinashTade 8 ай бұрын
በነገራችን ላይ እኛ እዚህ ያለውን ነው የምናየው ጋዜጠኛው ግን መሬት ላይ ያለውን ሀቅ የሚያውቅ ነው ለዛ ነው፣ ነጋሽ ግን ነውጠኛ ይመስለኛል በዚህ ሁሉ ግን እናትየው እየተጎዱ ነው ሌላው ደግሞ የአማትና የመራት ነገር ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል የሁሉን ልብ እና የጀርባ ፍላጎታቸውን የሚያውቀው እግዚአብሄር ነው ሰላሙን ይስጣቸው
@TarikTariko-w3l
@TarikTariko-w3l 2 ай бұрын
Legha.temert.new.after.melbes.ebaken.yekreta.maderge.lenalteke.new
@TarikTariko-w3l
@TarikTariko-w3l 2 ай бұрын
Esahew.yeker.mebabale.alebahew.endayekuheke.wendeme.
@kidistlale8199
@kidistlale8199 8 ай бұрын
ሰዉ እግሬን የት ላስገባ ይላል ቤት ካልተሸጠ ማለት ትክክል አይደለም
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 8 ай бұрын
ለናትህ ያሰብክ የመሰልክ የንብረት ሰው ነህ እናትህ የጨነቃቸው የአብርሀም ማኩረፍ ነው ይወዱታል
@mercym1733
@mercym1733 8 ай бұрын
Betam tekekel
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
በምን አወክ
@saraalemseged4585
@saraalemseged4585 8 ай бұрын
አለምሰገድ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@EndalkachewEndalkachew-q5l
@EndalkachewEndalkachew-q5l 8 ай бұрын
ሚስት ያገባ ከቤት ይውጣ እናት በሰላም ይኑሩ
@Yemariam4284
@Yemariam4284 8 ай бұрын
ያደለው ሰርቶ ለ እናቱ ይሰጣል ያላደለው ሚዲያ ላይ ያንከራትታል እግዚኦ
@banchiteferi9703
@banchiteferi9703 8 ай бұрын
እናት ተጠይቀው የሚፈለጉት ሳይታወቅ ፓስተሩ ላይ መፍረድ አይከብድም ነጋሽ የሚያወራውን ምንያህል የተምታታ እንደሆነ አልገባቹሁም እግዚአብሔር በመፍራት መፍረድ ለራስ ነው
@brookabrooka2870
@brookabrooka2870 8 ай бұрын
ፓስተር አብርሃም ልጅ ለእናቱ ለአባቱ እንኳን ቤት የበለጠ ነገር ይደረጋል እና ፓስተር እውነት ቃሉን ከአወቁት ነገሩ ሁሉ ትተህ እናቶቻችን ወደ ቤታቸው መልስ ይህንን ቀሬ ዘመናቸው ይኑሮ ፍትህ ለእማማ
@aidakifle9004
@aidakifle9004 8 ай бұрын
ችግሩ የጥቅም ነው
@ethiopiaethiopia8568
@ethiopiaethiopia8568 8 ай бұрын
እሱ እኮ ብሏል ይሄኛው ነው የናቱንም ገንዘብ ለመብላት ነው እንደዚ ቤተቡን ሚያምሰው
@TheBex2007
@TheBex2007 8 ай бұрын
@@ethiopiaethiopia8568 ማለት እና ማድረግ ይለያያል:: ለእናቱ ቢያስብ ኖሮ እናቱ ቤቱ ይሸጥ የሚል ደረጃ ሲደርሱ ቤቱ የኔ ነው ብሎ በፍርድቤት መሟገት ሳይሆን የነበረበት ቢቻል ቤት ተከራይቶ መውጣትና ነገሮችን ማርገብ ካልቻለ ሚስቱንም ልጆቹንም እናቱን አክብረው እንዲኖሩ ማድረግ ነው ያለበት:: ፓስተሩ ብሏል ብለህ ታወራለህ? እናትየው እኮ ያን ያክልም አላረጁም የሚፈልጉትን የሚያውቁ ናቸው:: ዝም ብለህ አትፍረድ እናትየው ያሉትን አዳምጥ እና ፍረድ::
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 8 ай бұрын
ነጋሽ ስሜት የማይሰጥ ንግግር ነው የሚናገር። I don't like him.
@mealatdemessie5939
@mealatdemessie5939 8 ай бұрын
ፍትህ ለአብርሃምና ለቤተሰቡ ይሁን፣ በጣም ጨዋና እውነተኛ ነው።❤
@YiDesswa
@YiDesswa 8 ай бұрын
ነጋሽ የልጅ ጡረተኛ,እናቱ እንተርቪ እንዲደረጎ አልፈለገም ይሔ የሚያሳየው በእናቱ ላይ እሱ አድራጊ ፈጣሪ እንደሆነ ነው::
@ajjb9552
@ajjb9552 8 ай бұрын
Wanaw mesary betebache esu now
@selamganale6760
@selamganale6760 8 ай бұрын
ምድረ ፈረስ ሁላ እያንዳድንሽ ውጪና አራሳችሁን ችላችሁ ውጡ ባሳደጉ በቤታቸው እፎይ ብለው እንዳይኖሩ እንደ ቁስል የምትመዘምዙዋቸው ምን ጉዶች ናቸው እያንዳንዳችሁ እራሳችሁን ችላችሁ ኑሩ ውጡ ከእናታችሁ ቤት ደሞ ካገባችሁ በላይ የምን እናትን የምታክል ጀግና እንዲ የምታስጨንቁዋቸው ውጡ ውጡ ውጡ ሴትየዋ በሰላም ይኑሩበት እናተ እንደፍጥርጥራችሁ።
@wmm2608
@wmm2608 8 ай бұрын
ቤተሰብ እናትና አባት ትልቅ ትምህርት ውሰዱ ልጆች ካገቡ በኋላ በፍፁም እናትና አባት ቤተት መኖር የለባቸውም! ልክ እምደ አብረሀም አይነቱ ሙጭጭ ብሎ እስከመካድም ይደርሳል!
@tisi3500
@tisi3500 8 ай бұрын
ወደ ልቦናቸው እንዲመለሱ መድኀኒዓለም ይርዳችው፣ ሃይማኖት ከተግባር ጋር ያሁንላችው❤
@medinaali274
@medinaali274 8 ай бұрын
ስለም ላንቺ ይሁን ማናችንም ትክክል ነን ማለት አይቻልም ሁልግዜ ትክክል እግዛብሄር ብቻ ነው በእኛ ስህተት ሃይማኖትን እግዛብሄርን ማደብ ተገቢ አይደለም ስለዚህ ማናችንም በስማነው ነገር ስዎች ላይ መፍረድ ተገቢ አይደለም ስናገር እግዛብሄርን በመፍራት ብናገር መልካም ነው ሃሳብ ስንስጥ በቃላት ስዎችን በመጉዳት ባይሆን መልካም ነው እግዛብሄር ለሁላችን ማስተዋል ይስጠን
@tisi3500
@tisi3500 8 ай бұрын
@@medinaali274 አስተያየቴ ትክክል ነው። በትዕግሥት ብታነቡት መልካም ነው ትእዛዝን ማክበር፣ ዝቅ ብሎ ደግሞ መታዘዝ እና ትሁት መሆን ደግሞ በእግዚአብሔር ቤት መኖር ነው። አሁንም ወድ ልቦናችው ይመልሳችው ፀሎታችን ነው እሺ!
@ayantugetahun6868
@ayantugetahun6868 8 ай бұрын
የያዕቆብ መልእክት 2 17፤ እንደዚሁም ሥራ የሌለው እምነት ቢኖር በራሱ የሞተ ነው።
@caterinaenrico5470
@caterinaenrico5470 4 ай бұрын
በጣም በሳል ንግግር ከአቶ ነጋሽ!! Wonderful speech!!
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 8 ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ አረ ለናታችሁ ስትሉ ተስማሙ በፈጣሪ ትተነው ለምንሄደው መሬት በውነት ልቦና ይስጠን
@EjigayehuZerfu
@EjigayehuZerfu 8 ай бұрын
አለም ሰገድ ሰላም ጤና ይስጥህ አይምሮህ ይባረክ አልዬ ትንሽ ስተት ያየሁት አሁኑኑ እንሂድ ብለህ ማሣመን ነበረብህ ገብቶ ያስፈራራና ሌላ ችግር ልጁ ጋ ነገር አለ ትረዳለህ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
አለምሰገድ ከልጅ በላይ አደለም
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 8 ай бұрын
አወ ልክ ነሽ አየሽው የትናት አይናገርም ላግኛቸው ሲለው አይፈልግም ምክንያቱም ሳይመክራቸው ካገኛቸው ነገሩ ሁላ ይበላሽበታል በግልፅ ይህ ነው የሚታይበት ነጋሽ ላይ
@love62076
@love62076 8 ай бұрын
@@mehbobamahnoobaትክክል
@mulumassa9214
@mulumassa9214 7 ай бұрын
enat eli kedemya ymedtat nat mnhone new motor segbachw endzh lerase bacha maseb le honi enatachu satadgu btabaterachu men ysemachwal?.
@mefmg2262
@mefmg2262 8 ай бұрын
ለምን ድብብቆሽ ታበዛለህ ጋዜጠኛው ያለው ትክክል ነው እናትህን አሁኑኑ ያግኛቸው ድብቅ ነገር ከሌ ለህ
@shwaalem6542
@shwaalem6542 8 ай бұрын
He just kidding of his mom
@workhuagold8146
@workhuagold8146 8 ай бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር ይበርክህ ለናትህ ያለህ ፍቅር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄርን የምትፈራ ሚስት ይስጥህ🙏
@fmeylan2240
@fmeylan2240 8 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን 🙏
@bettylv518
@bettylv518 8 ай бұрын
Eskemot nw ende seteyewan ewedalew bemil sebeb abruat menorew? He is not a baby...he is too old😂
@saratesfay-xk9yn
@saratesfay-xk9yn 8 ай бұрын
በጣም ግርም የሚለዉ አንዳንድ አለን ከእናቶቻችን ትካሻ መዉረድ አንፈልግም እስከምንሞት ድረስ ታዝለን የራስህን ፈላጎት አታራምድ ተዋቸዉ እናትህን በሰላም በጤና ቀሪ ዘመናቸዉን ይኑሩበት እናንተን በወለዱበት ደስታን መከራን ባሳለፉበት ቤታቸዉ ተዋቸዉ እኔ ከዚ እንደተረዳዉት የራሳቸዉን ፍላጎት ብቻ ነዉ የሚናገሩት
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 8 ай бұрын
እናትየው ሙሉ ሰው ናቸው:: አቅርብልንና በደላቸውን ይናገሩ ከዚያ በሗላ እውነት እማንጋ እንዳለች እንወቅ
@love62076
@love62076 8 ай бұрын
ትክክል
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 8 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማነው በጉጉት ፍፃሜውን የሚጠብቅ ሰላሙን ያውርድ ፈጣሪ አለምዬ ክበርልኝ❤❤ፈጣሪ ይጠብቅክ ማዘር በነፃነት ቤታቸው ይኑሩ አለቀ።።።
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 8 ай бұрын
Ere yehe selame ayefelegeme negerochen yadebesebesale
@seblemamo702
@seblemamo702 3 ай бұрын
እረ እግዚአብሔር ይቀየማል ወደ ሰላም መንገድ ኑ የልባችሁን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 8 ай бұрын
አለምዬ አምላክ አድሜ ጤና ይሰጥህ የኔ ውድ ወንድም ቤቸሰብህ ይባረክ ልጆችህ ባለቤትህ ብርክ ይበሉ ይህ ልጂ ቀጣፊ ነው እናቱን አፍኖ ይዞ በሱሰር አድርጓቸዋል አንተ ጎበዝ ሴትየዋን ነፃ አውጣቸው አምላክ በልጆቻቸው ለሚበደሉ እናቶች ይድረሰ አሱ ብቻ አይደለም ብዙ አናቶች ቤት ቁጭ ብለው የሚያዝኑ አሉ የድንግል ልጂ ሰለሚወዳትና ሰለሚያከብራት አናቱ ፍረድ ይሰጥ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ወረኞች ከሱበላይ ለናቱ አለምሰገድ አሰበ
@martazenebe2268
@martazenebe2268 8 ай бұрын
ወንዶች ከእናታቸዉ ይልቅ የሚሰታቸዉን ነዉ የሚያዳምጡት እናት ከሁሉም በላይ ትበልጣለች ለእናታቹ ክብር ሰጡ እናት መተኪያ የላትም አንዳንድ ወንዶች እናታቸዉን በሚሰቶቻቸዉ ያሰቃዯቸዋል
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ
@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ 8 ай бұрын
በጣም ሴት የላከው ጅብ አይፈራም ይባላል
@muluwoldemariam5415
@muluwoldemariam5415 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ለፓስተር አብርሐም እና ለቤተሰቡ ተዓምራትን ያድርግ ።
@AbirTefera
@AbirTefera 8 ай бұрын
ወይ ዘድሮ ጉድ እኮ ነው እረ ልብ ግዛ ወድሜ ለናቶቻችን ክብር ይኑርክ ግን ጤነኛ ነው በስማም በዚህ ደረጃ ምንድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ወድም
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 8 ай бұрын
Wey are gudd
@saranigatu650
@saranigatu650 8 ай бұрын
የሁለታችሁ ጥቅም መፈለግ እናታችሁን ማሰቃየት ከባድ ነው ነውርም ነው ጥቅም ለማግኛት መሽቃዳደም ወይ ዘንድሮ
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 89 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 262 #shorts
00:20
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 121 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 89 МЛН