እውነታው ይህ ነው...አስደናቂው የንጉሱ ቤት....የ6ኪሎ ታቦት በእንግሊዝ

  Рет қаралды 11,826

የሥነ ጥበባት ቅኝት with yilma

የሥነ ጥበባት ቅኝት with yilma

Күн бұрын

Welcome to our site! Let's embark on a journey to visit various picturesque places in this place, each with its own fascinating history. In a beautiful way, we explore the art of truth and love, as well as history. By celebrating the timeless relationship between history, art, and the human spirit, we reveal the hidden gems and adaptive narratives that have shaped our world.
ወደ ጣቢያችን እንኳን ደህና መጡ! በዚህ ቦታ የተለያዩ ማራኪ ቦታዎችን ለመጎብኘት ጉዞ እንጀምርና እያንዳንዳቸው የራሳቸው የሆነ አስደናቂ ታሪክ አላቸው። የኪነ ጥበብ ውብ በሆነ መንገድ የእውነትንና የፍቅርን ጥበብን እንዲሁም ታሪክን እንቃኛለን። በታሪክ፣ በኪነ ጥበብ እና በሰው መንፈስ መካከል ያለውን ጊዜ የማይሽረውን ግንኙነት በማክበር ዓለማችንን የቀረጹትን የተሰወሩ የከበሩ ስራዎች እና አስማሚ ትረካዎች እንገልጣለን ።

Пікірлер: 32
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 8 күн бұрын
ብዙ አምልጦኛል ከመጀመሪያ ልጀምረው አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ሁልግዜ የማስቦት ትንሽ ሆኜ ወሊሶ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስትያን ሲዘምሩ በጣም ቀይ ነበሩ የማስታውሰው በገና ይሆን ክራር በዛን ሰአት ልጅ ስለነበርኩ እረሳሁት ይዘው ነበር የዘመሩት አውደምህረቱ ፊትለፊት ቁጭ ብለው ነበር መሳሪያውን እየመቱ ሲዘምሩ አስታውሳለሁ በጣም ነው መዝሙሮት ከአምላኬ በመንፈስ የሚያገናኘኝ አንዴ ሆላንድ መተው እሮተርዳም ቅዱስ ገብረኤል ቤተክርስትያን ከአገልግሎት ቦኃላ ሰው ፎቶ ሲነሳ እኔ ሳዮት ደንግጬ ደርቄ ቀርቼ ፎቶ እንኳን ሳልነሳ የቀረሁበትን ቀን ሳስው ያናድደኛል ስለሚያገለግሉን እግዚአብሔር ይስጥልን ስለዝማሬዎ ሁሉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ አስካለ ማርያም ከኒዘርላንድ‼
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 7 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያን በተለይ የአሁኑ ትውልድ ያልገባን ኢትዮጵያ የምትፈተነው እግዚያብሔርን በማመኗ መሆኑ አልገባንም በዚህም ብዙ ሴራ ሰርተዋል ለምሳሌ ነገሮችን ከዘረኝነት ጋ ማያያዝ እግዚአብሔርን ነገር እንዲሸፈን ይኸው አሁን አማራ ነው ትግሬነው ኦሮሞ ሱማሌ እያልን ለስህተታችን መንገድ ስንፈልግ እንውለለን ዛሬ የኢትዮጵያ ጥላት እራሳችን ኢትዮጵያዊን ሆን አሁን አውሮፓዊን ቁጭ ብለው ይዝናኑብናል አሻጉሌት ሆንን ብቻ እግዚአብሔር ይፈረድ
@mintyassefa
@mintyassefa 7 күн бұрын
ይኽው የመግደል እዳችነን እሰከ ዛሬ በመክፈል ላይ እንገኛለን😭😭😭😭
@atlabachewmoges1920
@atlabachewmoges1920 6 күн бұрын
መጀመሪያ ስለዚያ ገንዘብ ሪፖርት ኦዲት ተደርጐ ውጤቱ በአንተ በኩል ግልፅ ቢሆን ጥሩ ነው። አለበለዚያ ግን ብትዘምር ወይም እንዲህ ነው ብትለን አይገባንም። ኢትዮ ቤተሰብ ላይ መልስህ በቂ አይደለም።
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 4 күн бұрын
ጥያቄ አለኝ ንጉሱ ጠላት ህዝቡን ሲፈጀው ለመዋጋት አላሰቡም እንደ ሀፄ ሚኒሊክ? በሁለተኛ ደረጃ እሳቸው ብቻቸውን ነው ወይንስ ከመላ ቤተሰቦቻቸው ጋር እንግሊዝ የሄዱት? ሶስተኛ ኢትዮጵያ ውስጥ መፀለያ ቦታ(ገዳማት) አልነበሩም? ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ
@gennetfisseha933
@gennetfisseha933 5 күн бұрын
ካለማወቅ ገድለን ግፉን እየገፈገፍን ያለን ፍጡር ነን የሚያሳዝኑኝ ግን ሕጻናቶች ብቻ ናቸው በኛ ግፍ የሚሰቃዩት እግዚአብሔር ለህጻናቱ ሲል ይርዳን
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 7 күн бұрын
ዘማሪያችን እሰካሁን እርሶን ይመሰላል እያልኩ ነበር የተከታተልኩት በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ያቆይልን
@nahomtube4301
@nahomtube4301 5 күн бұрын
በእንባ ነው ያየሁት እናመሰግናለን ያሳዝናል ያስቆጫል ያስለቅሳል የጃንሆይ ግፍ አለብን ። ግፉንም ይኸው እየበላን ነው ። ደጉ አባታችን ጃንሆይ እግዚአብሔር በቀኝ ያቁምልን ።
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 6 күн бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን በመዝሙሩ ላይ ማተኮሩ አይሻልም ታናናሾቻችንን እዳያሳስት
@ethiointer12
@ethiointer12 7 күн бұрын
ሊቀ መዘምራን ይልማ💚💛❤️
@gezuabebe8096
@gezuabebe8096 7 күн бұрын
ታሪክን ለታሪክ ተመራማሪዎች መልካም ነው ። የንጉሱ ታሪክ ባብዛኛው እንደ ስእል ቅባት ይበዛዋል። ለዛሬው የሀገራችን ምስቅልቅል ኩነቶች ቀዳሚ ሰው ናቸው። ካነሳሳቸው ጀምሮ ውስብስብ ጥልፍልፍ ሸፍጥ የተሞላበት የህይውት ጉዞ ነበራቸው ። ብደሃ ህዝብ ሀብት ካኒንግሃምን የሚያክል ቤተሜንግስት የገነቡ ከስደት ሲመለሱ ባህልን ከልሰው በዘመናዊነት ስም ትውልዱን ከማንነቱ የነጠሉ ንጉስ ናቸው።ይህ ማለት አልሰሩም ማለት አይድለም ከሳቸው ብሁዋላ ከመጡት የተሻሉ ነበሩ። በእምነትም ቢሆን ከኦርቶዶክስ እስከዋቀፌታ ቆሪጥ ድረስ የሞካከሩ ነበሩ።
@TegbarBewula
@TegbarBewula 7 күн бұрын
አሪፍ አድርገዋል ጠማማ ሰዉ ትችት ይችላል
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 7 күн бұрын
ልክ ነህ ግን ስህታታችንን እያረምን መሄድ አይሻልም ከመ ተው በመጠኑም ቢሆን እግዚአብሔርን የሚፈሩ ናቸው ጠላት ደግሞ አይተኛም በዛ ላይ ሰው ናቸው እንኳን አንድ የሀገር መሪ አይደለም በሰፈር እግዚአብሔርን ማመስገን ማመን ሲትጀምር ጥላታ በዚያም በዚህም ነው የሚነሳብህ ጓደኛ ያልካቸው ሁሉ ቤተክርስቲያን ስትሄድ እያዩህ ቀይረው ስምህን ያጠፉታል የዛኔ በቃ ይቅርብኝ ትላለህ ከባድ ነው እግዚአብሔርን እየፈሩ የሚገዙትን አባቶች አሁን ላይ ስማቸውን በክፉ እንዲጠፋ አድርገዋል የሳጥናኤል ልጆች የአሁኖች መሪዎች ደግሞ ጭራሽ ኢትዮጵያ የሚሸጡ ናቸው ሰው እነዴት ከስህተቱ አይማርም 😢😢😢
@binyamm8209
@binyamm8209 Күн бұрын
ተው እንጅ እሳቸውስ ልጅ እያሱን ገለው ወንድሜ ወንድሜ እያሉ አላለቀሱም
@meronkebede2709
@meronkebede2709 5 күн бұрын
Abatachin Egizabher Amilak rejim edimena Tena yadilot ❤❤❤❤❤❤
@Munakassa258
@Munakassa258 6 күн бұрын
ልቅ መዝምር ይልማ ኅይሉ በጣም አናመስግናለን: .ከይኢትዬብያ አልፍ ለአፍሬካ አባት ነብስ ይማር : ይቆጫል ትልቅ ታሬክ ያለን ሕዝቦች ነን እግዝያበር ከኛ ጋር ነው አንድ ቀን ትልቅ እንደነበርን ትልቅ እንሆናለን : my brother thank you for sharing Ethiopia history the truth father king ኅይለ ስላሲ . በጣም ነው የምወዳቸው ግን አላውቃቸውም አሞማታው ያሳዝነኛል ምን አይነት እዲ ነው የገደላቸው ያሳዝናል ለሕዝባቸው ላገራው የሜፅልዬ ትልቅ አባት : እንዲህ እርስ በርሳችን የሜባላን የሳቸው ግፍ ነው . ግን tomorrow is new day. Thank you
@kalkidanabrham642
@kalkidanabrham642 6 күн бұрын
ቃላቶች ያጥሩኛል መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ትልቅ ነገር ነው ያደረጉት እና ያስታወሱት ፤መድሀኒአለም ያስታወሶት ፣ያቆይልን ፣ያኑርልን 🙏🙏🙏
@adisalem1777
@adisalem1777 7 күн бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን የነበረንን ክብር ያልተረዳን ፤ ወርቅ የሆነች ሀገር ይዘን ስንዴና በቆሎ የምንለምን ፤ ብዙ መሥራት በምንችልበት ጊዜ ፤ በጎጥና በብሔር ተከፋፍለን እርስ በእርስ የምንባላ ፤ ማስተዋል የተሳነን ከንቱዎች ሆነናል። 💚💛❤️
@AberasheWoldegirogis
@AberasheWoldegirogis 6 күн бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ግዙፍ ታሪክ ያለን ሕዝቦች ነበርን እኮ እንደናንተ ያሉ ስዎችን ያብዛልን ጌታ ወደነበርንበት ይመልስን
@zenamichael479
@zenamichael479 7 күн бұрын
ታዲያ ለምንድነው እሳቸውስ በላይ ዘለቀን የገደሉት
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 7 күн бұрын
በተሳሳተ መረጃ ሊሆን ይችላል
@ሶልያና-ጸ5ዀ
@ሶልያና-ጸ5ዀ 7 күн бұрын
በላይ ዘለቀ የተገደለው በደርግ አይደለም እንዴ?
@satenawsatenawhailu3716
@satenawsatenawhailu3716 6 күн бұрын
@@ሶልያና-ጸ5ዀበለዉ የትኛዉ ዘመን ከየትኛዉ
@abdulahikasim-dj2bg
@abdulahikasim-dj2bg 3 күн бұрын
jenvee bankaa kaetiopiaa hezwbee
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 7 күн бұрын
There are two things you give your children. One is roots band the other is wings.
@zemedeadinew2455
@zemedeadinew2455 5 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@enebettafess438
@enebettafess438 7 күн бұрын
የለኝም
@tilayekebede
@tilayekebede 8 күн бұрын
ሰላም ነው
@Melekte1360
@Melekte1360 7 күн бұрын
የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ ስታነሳ ለለመድንህ፤ ይዘቱ ምንም በጎ ቢሆን በአለማዊ ምስክርነት ውስጥ ስናይህ እንደሚከብደን አልክድም፡፡
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 7 күн бұрын
አሁንም እግዚአብሔር እንደሚረዳ ያለ እግዚአብሔር ምንም ማድረግ እንደማንችል ንጉሱ በመላእክት ይጠበቁ እንደነበር እያሳየነው
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 4 күн бұрын
@@MonaMona-gi9ijኧረ? በወቅቱ ኢትዮጵያ ውስጥ መፀለያ ቦታ ጠፍቶ ነበር? ይኼን ማወቅ ብችል ደስ ይለኛል
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН
Остановили аттракцион из-за дочки!
00:42
Victoria Portfolio
Рет қаралды 3,8 МЛН
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 4,9 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 548 М.
EMS ዜና Mon 30 Sep 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 108
መስቀልን ጣሊያን ነበርን
1:06:56
Tamiru Berhanu Tube
Рет қаралды 115 М.
Incredible: Teacher builds airplane to teach kids behavior! #shorts
00:32
Fabiosa Stories
Рет қаралды 11 МЛН