#ታቦት_አቁማቹ_መጠጥ

  Рет қаралды 5,813

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 60
@afomiyaseyoum370
@afomiyaseyoum370 9 сағат бұрын
ወንድሜ አርአያ እውነት ብለሃል።ልቦና ይስጠን።
@BekaBelay-zp6gs
@BekaBelay-zp6gs 9 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አብርሃ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው እያሉ መስቀሉን በእጃቸው ይዘው በአንገታችምው አንጠልጥለው ሲባርኩ ኖረው ዛሬ ደግሞ ክደው ረግጠዋል እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል
@Zeze12-h2p
@Zeze12-h2p 3 сағат бұрын
ደስ የሚል ሃሳብንዉ ወንደማችን 👏👏💖💖
@RoMI-b9q
@RoMI-b9q 3 сағат бұрын
💯% ልክ ነው እምነት እና ባህል የተምታታበት አማኝ ነው የበዛው::
@abelambaye
@abelambaye 6 сағат бұрын
ተባረክልን አርአያ 🙏🙏🙏
@gena15
@gena15 8 минут бұрын
በእውነት መሬት መንቀጥቀጥ ሲያንሰን ነው እግዚአብሔር ይማረን
@yeshibeyene3530
@yeshibeyene3530 8 сағат бұрын
የጥምቀት ዋዜማ እንደ አእላፋት ዝማሬ የጥምቀትን መዝሙር በጃል ሜዳ ቢዘገጅ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 7 сағат бұрын
እግዚኦ ማሀርና ክርሰቶሰ ማሰተዋልን ሰጠን ሆይ ፈጣሪ ክፉ ዘመን
@BerhNAn
@BerhNAn 5 сағат бұрын
በገጠራማ አካባቢ እምነታቸውን ከባህላቸው ጋር አብረው ስለሚያስኴዱ ነው ቤተክርስቲያና ምዕመኑን ማስተማር አለባቸው ግንዛቤ እዲኖራቸው ማድረግ ነው
@TeddyBelay-z9v
@TeddyBelay-z9v 9 сағат бұрын
ትክክል ነህ ይሄ የሁላችንም ኃላፊነት ነው በጥምቀት ዕለት መዘመር እንጂ መጨፈር ኦርቶዶክሳዊ ስርዓት አይደለም ከሃይማኖታዊ ስርዓት ውጭ ያሉ ነገሮች መቅረፍ አለባቸው !!
@HgtVcdf
@HgtVcdf 8 сағат бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ለሁላችንም ማስተዋልን አድለን አምላኬ😢😢😢😢
@jamilaasfu7481
@jamilaasfu7481 9 сағат бұрын
I can't give a comment because I'm Muslims and I love Orthodox lot of things similar and lot of things we shared. Allah bless you guys 🤲🏽✨️💚💛❤️
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 10 сағат бұрын
ወንድማችን ያጋራኸን ጥሩ ምልከታ ነው። እግዚአብሔር ይስጥህ።
@BirhanuBelda
@BirhanuBelda 3 сағат бұрын
ሰላማዊ ከሆነ መልካም ነው ባህልም ማሳየት አንደዉም ቤተክርስቲያናቺንን ምሉህ ያደርጋታል የሳዎቺን ባህልና ተዉፍት ስለምታከብር ልዩ ይደርጋታል ስለዚህ ዋንድሜ የቢራዉን ልክ ነክ ሁሉንም ጭፈራ ባልዳግፍም ባህላዊው ይቅጥል ❤️ነቃፊ ብቻም❤️አትሁን ብላህላዊ ጭፈራ ሰዎች እንዲተዋወቁ እንዲቀራረቡና እንዲዋደዱም የሚያደርግ ዬአትዮጵያዊነታችንም መገለቻጭን ነው
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya 10 сағат бұрын
እንኳንም አደረሰን !!🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@shimzewge1195
@shimzewge1195 7 сағат бұрын
የባህልና የሃይማኖት ስርአት መደበላለቅ በእውቀት ማነስና በግንዛቤ እጥረት የተፈጠረና ከድሮ ጀምሮ በቅብብሎሽ የመጣ ነው እንጅ በዚህ ትውልድ የተጀመረ አይደለም ። ሃይማኖታዊ ስርአቱን በሚገባ ማስተማር ይገባል።
@felenuna8034
@felenuna8034 3 сағат бұрын
ቀስ እያሉ ምእመኑን ማስተማርና መለወጥ እንጂ ዱሮ እንዳልነበረ አይነት መውቀስ አይገባም ልጅ ሆነን ዘፈን ለመስማት ነበር ጥምቀት የምንሄደው ዋናው ቃሉን ማስተማር ነው
@addisgirma8211
@addisgirma8211 5 сағат бұрын
የጥምቀት በአልን በልምድ እንደ ባህል እንጂ አምልኮትና ምስጋና እንደሆነ ያልተረዳ ማህበረሰብ አለ ለዚህም የቤተክርስቲያናችን መምህራን እየዞሩም ሆነ በክብረ በአል ሰአት አስረግጦ መናገርና ማስተማር ያስፈልጋል ንግሰ ባእል ላይ ቢያንስ ከ 10 ግዜ በላይ መፅሀፍ ግዙ ሚል ማስታውእቂያዎች እንሰማለን አንድም ግን አሁን አንተምትለውን ሚገስፅ አልሰማም እናም ችግሩ ማንና ማን እንበል መልሱን ላንተው
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr 9 сағат бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetantensay8582
@genetantensay8582 5 сағат бұрын
አውዎ አዝኛለሁ፡የምወደው፡ቤት፡ክር፡ቀርቻለሁ😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 9 сағат бұрын
😥😥😥😥
@MulualemgoteGonedelo
@MulualemgoteGonedelo 8 сағат бұрын
Wenedeme, Areaya ,Ye " Gamo Enatochen Zemare " satakerebew ? Ke yekereta gare 🙏
@comcell3831
@comcell3831 9 сағат бұрын
😥😥😥😥😥
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 9 сағат бұрын
ጥምቀት በጪፈራ ነዉ የሚደምቀዉ ለድቀን ይጫወቱ አኔ በጣም ነዉ የምወደዉ ዘማሬዉንም ይዘምር የሚችሉ❤
@GuxFrom
@GuxFrom 8 сағат бұрын
ኧረ በህግ አምላክ😢😢
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 5 сағат бұрын
ምን ጉድ ነው ሁሉም ከሳሽ ሆነ
@junefirst500
@junefirst500 8 сағат бұрын
ድሮ ድሮ ጥቁር የለበሱ ጳጳሶችን ስናይ ከፈጣሪ የቀረቡ ብለን በፍርሃት በሩቁ እናከብራቸው ነበር! ባይገባኝም ዛሬ ሴቶች ወንዶችን አትድረሱ ወደ አባታችን ብለው ጓዳ ይገባሉ ትኩስ ይመግባሉ? ተው ሲባሉ ይሳደባሉ!!!
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 9 сағат бұрын
የአዲሳባውን ማስቆም ይቻላል ግን የመሀል ሀገር አይቀርም እንደበሀል ወስደውታል
@yeshiteklehaimanot1760
@yeshiteklehaimanot1760 8 сағат бұрын
ይሄ ድሮም የነበረነው አሁን ማስተማር እንጅ መቆጣት አይደለም እኔ አሁን 60ዓመት ሆኖኛል ይህንን እያዩ ዝም የአሉት አባቶቻን መወቀስ ያለባችው አሱ ናቸው አሁን ማስተማር ነው በአንዴ ሊቆም አይችልም በየጊዜው በማስተማር ጥምቀት ሲመጣ ብቻ መሆን የለበትም ሁል ጊዜ በየአውደምህረቱ መናገር ጉዳቱን ማስተማር እንጅ ባንዴ ለጥምቀት አይሆንም
@felenuna8034
@felenuna8034 3 сағат бұрын
በትክክል እኩያዬ በሀርሞኒካ ሲደነስ ተሰብስበን እናይ ነበር 😅😅
@ht5297
@ht5297 7 сағат бұрын
ይህ እኮ ከበዓሉ በኃላ ወደ ቤቱ ሲመለስ የሚሆን ነው ከድሮም የነበረ ነው ምን አዲስ ነገር መጣ
@addisgirma8211
@addisgirma8211 5 сағат бұрын
እኔ ግን ቤተክርስትያን ምንሄደው ቪድዬ ለመቅረፅ ብቻ ይመስል ከ4ሰው አዱ ሞባይሉን ደቅኖ ምናየው ነገር ግን ሀይ ሊባል ሚገባ ይመስለኛል የምስጋና እና ሽብሸባ እጃችን የት ሄደ
@AwekeBesha
@AwekeBesha 10 сағат бұрын
Timket lay chifera ale adel ende chigiru mindnew Bro?
@FlekechFele
@FlekechFele 10 сағат бұрын
ወንድሜ ነገሩ እየሰሙ እያዩ ዚም ብለዉ መካሪ ያጣ ትዉልድ ሆነ እኳ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 7 сағат бұрын
ቅዱስ ምስሉ ከጠርሙሱ ላይ በአስቸኳይ ይነሳ:
@felenuna8034
@felenuna8034 3 сағат бұрын
ባጠቃላይ መጠጣት ቢቆም 😢😢😅😅
@ad1187
@ad1187 9 сағат бұрын
አስተያየትህ ወይም መልክቱ ጥሩ ነው በትምህርት መለውጥ አለበት ያስማማል ነገር ግን በክፍለ ሀገሩ የለው ምእመን በቅን ልቡ እግዚአብሔር ያመልካል እንደ ክፍት ሊታይባቸው አይችልም ቤተክርስቲያን አባቶች ምእመኑን ብየ ቋንቋ ማስተማር ነው። ለመጠጡ ከሁነ ቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ድረስ ለካህናት የተባለ የሚገባው ማነው የሚያየው ? ቤተክርስቲያን ስርአት የጠፍው በከተማው ነው ። እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኘን ። አርአያ ዛሬ ያነሳህው ሀሳብ በዓሉ ስለደረሰ ሳይሆን ከተማ የለው ማቆም የለበትን በተደጋጋሚ መነገር አለበት ። በየ በዓላቱ እንድ አይነት ተግባር ነው ።
@temesgengetaye2532
@temesgengetaye2532 9 сағат бұрын
ከዚህ ቀደም እንዲህ ያለ ጭፈራ ነበረ መሠለኝ ።
@Ethiopi1219
@Ethiopi1219 9 сағат бұрын
ጥምቀት ገና አይደል አርአያ?
@እመቤትከተማው
@እመቤትከተማው 9 сағат бұрын
ይሄ አጉል ባህል ነው ወንድማችን
@FlekechFele
@FlekechFele 10 сағат бұрын
ከስሩ ያልታረመ
@Aza12371
@Aza12371 9 сағат бұрын
በአዲስ ኪዳን ታቦት አለ እንዴ ??? ካለ የአዲስ ኪዳን ታቦት ማነው ?? የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ያለህ/ሽ መልሱ ❤
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou 5 сағат бұрын
የማታውቅውን አታውራ
@Aza12371
@Aza12371 4 сағат бұрын
@Zenash-zq8ou እንደፈራሁት የደንቆሮ መልስ 😄 🤣 😂 1ኛ ወሬ ሳይሆን ጥያቄ ነው 2ኛ የመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ያለው ይላል ጥያቄው
@FlekechFele
@FlekechFele 10 сағат бұрын
በጭራሽ
@ht5297
@ht5297 7 сағат бұрын
አንተ እንደዛ ብለህ አላደግክም
@hiruykifle2332
@hiruykifle2332 6 сағат бұрын
አጨብጫቢ! ቀዳዳ ምን ትቀደዳለህ! ሃይማኖቱ አዲስ አይደለም ቀኑ ለደስታ ነው (አውቅሽ አወቅሽ ቢሏት የቄሱ ሚስት ምን አጠበች አሉ!) ሰሚ አገኘሁ ብለህ አፍህን አትክፈት ውራዳ! ቅዳዳ! ህዝቡን ክሃይማኖቱ ለማሸሽ ወይም ለማደስ (ተሓድሶን ለማስፋፋት ) አይሳካላችሁም! አስመሳይ!
@mewdedsol1641
@mewdedsol1641 6 сағат бұрын
እይአብሾ
@MrEthiopia-l9w
@MrEthiopia-l9w 5 сағат бұрын
አማረብኝ ብለህ አትቀደድ
@hiruykifle2332
@hiruykifle2332 6 сағат бұрын
አጨብጫቢ! ቀዳዳ ምን ትቀደዳለህ! ሃይማኖቱ አዲስ አይደለም ቀኑ ለደስታ ነው (አውቅሽ አወቅሽ ቢሏት የቄሱ ሚስት ምን አጠበች አሉ!) ሰሚ አገኘሁ ብለህ አፍህን አትክፈት ውራዳ! ቅዳዳ! ህዝቡን ክሃይማኖቱ ለማሸሽ ወይም ለማደስ (ተሓድሶን ለማስፋፋት ) አይሳካላችሁም! አስመሳይ!
@hiruykifle2332
@hiruykifle2332 6 сағат бұрын
አጨብጫቢ! ቀዳዳ ምን ትቀደዳለህ! ሃይማኖቱ አዲስ አይደለም ቀኑ ለደስታ ነው (አውቅሽ አወቅሽ ቢሏት የቄሱ ሚስት ምን አጠበች አሉ!) ሰሚ አገኘሁ ብለህ አፍህን አትክፈት ውራዳ! ቅዳዳ! ህዝቡን ክሃይማኖቱ ለማሸሽ ወይም ለማደስ (ተሓድሶን ለማስፋፋት ) አይሳካላችሁም! አስመሳይ!
The Lost World: Living Room Edition
0:46
Daniel LaBelle
Рет қаралды 27 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
ወንድ ልጅ ሲከፋዉ አዲስ ሙሉ ፊልም(Wondlij Sikefaw) New full length Ethiopian movie 2025
1:36:11