ታደሰ መከተ (የኛማ ሙሽራ) Tadese Mekete (Yegnama Mushera) - New Ethiopian Wedding Music 2018(Official Video)

  Рет қаралды 4,504,553

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@LailaLaila-y3o
@LailaLaila-y3o Жыл бұрын
አቤት አማራየ ስርጋችን ድምቀቱ የሙዚቃው ቅኔ ልዬነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababa7321
@ababa7321 6 жыл бұрын
የሠርጌ ቀን ናፈቀኝ ነገ ዛሬ እያልሁደስታየን ሁሌም አሽሽዋለሁ ከኔ በላይ የእናቴ እና ያባቴ ደስታነው የሚታየኝ ጓዳኛየንም ሁሌም ታጋሽ መሆኑ ሁሌም ያስደተኛል መጨርሻሽ ይመርልሽ በሉኝ ጓደኞቸ ለዚህ ከብር በስደት ያለን ከእናት ካባቶቻችን ጋር ከመላው ቤተሠቦቻችን ጓደኞቻችን እንዲሆንልን መልካም ምኜቴ ነው
@samiraabdullah9955
@samiraabdullah9955 6 жыл бұрын
እመቤቴ አትለይኝ ደከማነኝ ልጅሽ Ababa ምነው ሸዋ
@hassenali9812
@hassenali9812 6 жыл бұрын
Amen Dingili tirdash
@fjfjgjhffj6634
@fjfjgjhffj6634 6 жыл бұрын
እመቤቴ አትለይኝ ደከማነኝ ልጅሽ Ababa
@helenjosiyaradalijymechikh4770
@helenjosiyaradalijymechikh4770 6 жыл бұрын
እመቤቴ አትለይኝ ደከማነኝ ልጅሽ Ababa ayzosh mar legam ken alen ayalkbetm
@Sነኝየሀራዋ123
@Sነኝየሀራዋ123 6 жыл бұрын
..
@አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ
@አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ 6 жыл бұрын
2011 ለምታገቡ መልካም የጋብቻ ግዜ ይሁንላችሁ ማግባት ላሰባችሁም የልቦናችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ እንደኔ ደግሞ ሀገር ለመግባት ቀን ለምትቆጥሩ ቀኖችን ወራቶችን አሳጥሮ በሰላም ለሀገራችሁ መሬት ያብቃችሁ ያብቃን !!!!!!
@saedaewol2054
@saedaewol2054 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hnanhnan918
@hnanhnan918 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@nuchoabe7327
@nuchoabe7327 6 жыл бұрын
አኑሮኛል ቸርነትህ የስደትስንቄእመቤቴ አሚን
@meronmeron2522
@meronmeron2522 6 жыл бұрын
Amen
@coredbekele4189
@coredbekele4189 6 жыл бұрын
አኑሮኛል ቸርነትህ የስደትስንቄእመቤቴ አሜን አሜን ያርግልን
@endalshtomato3247
@endalshtomato3247 5 жыл бұрын
የሰርግ ዘፈን በጣም ነው የምወደው እግዚያብሕር አምላክ የሁላችን ምኞት ያሳካልን
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አሜን
@sosinabiri6406
@sosinabiri6406 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@sregutderga8032
@sregutderga8032 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@sarabiya659
@sarabiya659 3 жыл бұрын
እኔሳ ውሰጤ ነው አሜንን
@matebieeregnaye1479
@matebieeregnaye1479 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@የፍቅርጉዞድንግልማር-ቈ1ዐ
@የፍቅርጉዞድንግልማር-ቈ1ዐ 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ስወድህ ደሞ ሰርጌ ሲደርስ ምርጥ ዘፈን አመጣክልኝ ተባረክ ደስ ሲል ሶብ ሶብ እልልልልልልል ያዝ በል
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
እችን ቀን ስናፍቃት ኑሬ ግንቦት 16/ 2010 የደስታየ ቀን ነው በላይክ አጅቡኝ
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ
@ጀሚንኝየዲነተማሪቅድሚያለ 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ማር
@iloveyoumame5644
@iloveyoumame5644 6 жыл бұрын
Congregation
@rukiyaruku4799
@rukiyaruku4799 6 жыл бұрын
እንካን ደስአለሽ
@ወይንነኝየበላይልጅ
@ወይንነኝየበላይልጅ 6 жыл бұрын
W&m
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
@አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 жыл бұрын
ሙዚቃ ክልክል ነው በእስልምና ግን በፊት ስንት ጨፍሬያለሁ በዝህ ሙዚቃ ብዙ ጓደኞቼ ሲያገቡ አሁን እድሜ ለስደት ሁሉን አሳወቀኝ አረ አላህየ የኔ ያልከዉን ከተኛበት ቀስቅስልኝ ማግባት አምሮኛል ከምር ብቸኝነት ሰለቸኝ ማነዉ የሰርጉ ቀን ንፍቅ ያለዉ እንደኔ ላይክ ይሄዉ የመዳም ሰሀን አጥባለሁ ሁለት አመት ከ5 ወሬ ከሀገሬ ከወጣሁ አሁንስ አልቻልኩም ናፍቆቱን ኡኡኡኡ እናቴ አባቴ እህት ወንድሞቼ ወዳጅ ዘመድ ሀገሬ በሙሉ😭😭😭😭😭😭😭😭
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው እኔም በቅርብ ቀን ብትን እላላሁ ከስደት መልስ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በሙሉ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን3
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@feqerfeqer3400
@feqerfeqer3400 6 жыл бұрын
አሜን
@maranawityegebrellijnegnal4252
@maranawityegebrellijnegnal4252 6 жыл бұрын
amen amen amen
@ابراهيمالسلامي-ذ3ه
@ابراهيمالسلامي-ذ3ه 6 жыл бұрын
አሜን
@meseretfentaw9695
@meseretfentaw9695 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@bayeshFente-zc3gz
@bayeshFente-zc3gz 5 ай бұрын
እንዳአላህ ፍቃድ በቅርቡ ላገባ ነው መልካም ጋብቻ በሉኝ ያረብ በጣም ደስ ብሎኛል
@ሁለገብtube
@ሁለገብtube 6 жыл бұрын
አይ ይሄ ስደት በቃሽ ብሎኝ መቼ ይሁን ይሄን ደስታ የማየው 😓## አምላክ ያውቃል
@maryamkadeeja5429
@maryamkadeeja5429 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የኛም ተራ ይደርሳል
@ሁለገብtube
@ሁለገብtube 6 жыл бұрын
@@maryamkadeeja5429 እሽ እማ
@ጀሙኡህትካልድ
@ጀሙኡህትካልድ 2 ай бұрын
ሰርጌ የዛሬ ወር ነዉ መልካም ተመኙልኚ የረጂም ጊዜ ፍቅሬን አለሜን ባሌን ወንድሜን መከታየን ላገኘዉ ነዉ😢😢
@tita2619
@tita2619 6 жыл бұрын
አደራህን ፈጣሪዬ ለዚህ ቀን አብቃኝና እናቴ ላስደስታት
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 5 жыл бұрын
Uffffffffffu
@adnansayer7015
@adnansayer7015 4 жыл бұрын
እፍልክነሽ እህት ከኛ በላይ እናቶቻችን ናቼደስታዉ
@azizamarazizamar2774
@azizamarazizamar2774 4 жыл бұрын
ሰቀበ፧፣አሰቀሾቧሾሽሾቀበሸበበሸሸቀመቋበዧቦ፣ቀቨቀሼሺወበወሸሽሽ፧ሽሽሼሼሻሼሼሼሼሽሽሼቨቨቮቬበዃቦሽሿሼሼሼ
@azizamarazizamar2774
@azizamarazizamar2774 4 жыл бұрын
፤፥፧፦ኸሰዠበሰ
@agareth1659
@agareth1659 3 жыл бұрын
ያርግልሺ እህቴ
@jdhcn8450
@jdhcn8450 5 жыл бұрын
ላገባችሁ መጨረሻችሁ አላህ ያሳምረው ላላገባነው አላህ ይዘውጀን አብሽሩ የሁሉም ቀን አለው እሱን በትግስት መጠበቅ ነው ውዶቸ
@madinamadina953
@madinamadina953 5 жыл бұрын
ኧረኔስ ስደት ኒካ አሰረኝ መሰል ኡፍፍ 😭😭 ስደት ደስ ይብለህ
@ayshaaysha328
@ayshaaysha328 3 жыл бұрын
አሚንንንንን
@ayshaaysha328
@ayshaaysha328 3 жыл бұрын
እኔ በሰደትሁኝነዉ ኑካ ያሰርኩት ያረብ በሰላም ያገናኝሸበሉኝ
@yeshiweloyewuweloyewu3253
@yeshiweloyewuweloyewu3253 6 жыл бұрын
በዚህ አመት ከስደት ተመልሸ ለሙመሸር እቅድ አለኝ እስኪ ይሳካልሽ በሎኝ
@mekyayersulwedage9975
@mekyayersulwedage9975 6 жыл бұрын
ያሳካልሽ ማር
@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ
@ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ 5 жыл бұрын
ያላገባ ሁሉ ይሰካለት በሀገራቹ ምን ልታዘዝ የሚለው ወንድ ብር ሚፈልገው ሳይሆን
@bezashifra1042
@bezashifra1042 5 жыл бұрын
Eniyem
@mcheik_on_fire6334
@mcheik_on_fire6334 5 жыл бұрын
Ysakalsshe
@madinamadina953
@madinamadina953 5 жыл бұрын
ኧረ የኔስ ተራ መቸነዉ አየ ስደት እርሜየን በላሀዉ ብቻ አልሀምዲሊላ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ተ8ዠ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ተ8ዠ 5 жыл бұрын
ከስደት መልስ ኪዳነምህረት እናቴ ይህእዲሁን እርጂኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@shewayegeremew4686
@shewayegeremew4686 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@tiboboassefa5404
@tiboboassefa5404 5 жыл бұрын
Enam megnote new
@sopheasophea1200
@sopheasophea1200 4 жыл бұрын
የስርግዘፈንውስጤነው
@hhh2042
@hhh2042 6 жыл бұрын
ወይኔ ሁሌ የሠርግ ዘፈን ሥሠማ የጎደለኝ እዳለ ይሠማኛል
@senimalqwa5199
@senimalqwa5199 6 жыл бұрын
Gg Hhh me to sweeta
@selambekele1894
@selambekele1894 5 жыл бұрын
😭😭😭😭enem edachiw
@haimanotasaye925
@haimanotasaye925 5 жыл бұрын
ምንም አልጎደልሽም ምክንያቱም ሙሉ ባለ ጤነ ነሽ አንድ ቀን ይሳካል በተስፋ ጠብቂ
@tryetru8495
@tryetru8495 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣካልሽ ማር
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 3 жыл бұрын
በ2013 ለምትሞሸሩ ሁሉ መልካም ጋብቻ እኛንም ስደቶኞችን ለሀገር አብቅቶን ለዚ ቀን ያብቃን ቸሩመዳኒያለም አሜን3
@semrinaabdulwasil6938
@semrinaabdulwasil6938 2 жыл бұрын
Ufff 🥰🥰🥰🥰🥰
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Жыл бұрын
አሜን ያብቃን❤❤❤
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ 6 жыл бұрын
ዋው ለዚህ ክብር ያብቃን የምር ልጅነቴን አስታወሰኝ በየ ሰርጉ ቤት ሰፈር እየሄድን ስንጨፍር በዚህ ዘፈን ዋው በተለይ አሻገዳኦ
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 Жыл бұрын
በቅርቡ ላገባ ነው መልካም ጋቡቻ በሉኝ❤❤❤
@HailyMeto
@HailyMeto 11 ай бұрын
መልካም ጋብቻ
@BnbnBnbn-jr3vo
@BnbnBnbn-jr3vo 6 ай бұрын
Mlkam gabcha​@@HailyMeto
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ከማግባት ይልቅ የስርግ ሙዚቃ አድማጭ ሆኜ ቀረው ። ምናለበት የልቤ ሰምሮልኝ እኔም ባገባ እስቲ ፀልዩልኝ የኔ ውዶች።
@alg1819
@alg1819 6 жыл бұрын
ፈጣሪ እኛንም ከስደት መልሶ በዚህ የምናገባ ያድርገን
@reemnaif9548
@reemnaif9548 5 жыл бұрын
አሚን
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
@የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 жыл бұрын
አሜን
@meetiibarsiiaa9479
@meetiibarsiiaa9479 4 жыл бұрын
Amen
@aminasaeed99
@aminasaeed99 4 жыл бұрын
አሚን
@makeda_G-meskel
@makeda_G-meskel Ай бұрын
ፕሮቴስታንት ነኝ በዚህ ዘፈን ብሞሸር ደስ ይለኛል ግን ቤተሰብም ባሌም ሚፈቅዱልኝ አይመስለኝም።
@በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ
@በሻዉርቅጂሩልጁ-መ5ጨ 4 жыл бұрын
ከስደት ስንገባ ለዝህቀን ያብቃን ህቶቹ ከፈጣሪጋር ሁሉም ነገር የፈጣሪ ስጠታነዉ ፀሉ
@Mmm-ot7id
@Mmm-ot7id 7 ай бұрын
❤❤❤
@sumiysumiyfs5478
@sumiysumiyfs5478 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደስስስ ሲል ያሳርጌ ቀን እቀውጥበታላሁ ኢንሻ አላህ በቅርብ ለጋባ ነው ጠርቸቹሃላው
@betyatk5570
@betyatk5570 2 жыл бұрын
ከሳውዲ መልስ ብዳር ብሞሸር ደስተኛ ነኝ ያሳለፍኩትን ህይወት የምረሳበት በዚህ ሙዚቃ ብሞሸር ደስ ይለኛል በናታችሁ ያሳካልሽ በሉኝ
@yohannesabate1021
@yohannesabate1021 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ እግዚአብሔር
@zerwamohamed
@zerwamohamed 2 жыл бұрын
@@yohannesabate1021 poplimioo
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 2 жыл бұрын
ያሳካልሽ
@ኤደንጋሻው
@ኤደንጋሻው 2 жыл бұрын
የሳካልሸ
@RakebJemaneh
@RakebJemaneh 4 ай бұрын
Yasakalsh
@زينهزينه-ه3ن
@زينهزينه-ه3ن 6 жыл бұрын
ውይይይ ኧር ልኑርበት የምወደው የሰርግ ዘፈን ዋውውው ይመችህ ግን ልስራበት እንዲወም በስደት አለም ትዝታ ሊገለኝ ነው ባሰብኝ ወንድም
@امتالا-غ9ق
@امتالا-غ9ق 5 жыл бұрын
አላህ ያሰብን ያሳካልን ያረብ እህት ወንድሞቸ ባለንበት ክፍ አይንካን ያረብ ለአገራችን ያብቃን !!!!!!
@reemnaif9548
@reemnaif9548 5 жыл бұрын
አሚን ማሚ
@leenmka8830
@leenmka8830 4 жыл бұрын
Amein amein amein 👆🇪🇹🇪🇹🇪🇹✔️💙💟💙💞
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 жыл бұрын
አሚን
@rootp9490
@rootp9490 Жыл бұрын
እሚን ማማዬ እንዴት ላውርደው እንዴት ዳውሎድ ላድርገው እስኪ የምታውቁ ንገር
@birtukanerko8153
@birtukanerko8153 5 жыл бұрын
ጨፈርኩበት ፈጣሪ ይማስገን አግብቻለዉ ግን አሁንም የ ሰርግ ዘፈን ዉስጤ ነዉ ሁሌም አዳምጣለዉ ሴርገን ስለሚያስታዉሰኝ
@retopia2716
@retopia2716 4 жыл бұрын
ዋው ሁላችንንም ለዚ ቀን ያብቃን
@hilina-nu7uq
@hilina-nu7uq Жыл бұрын
አሜን
@aliobeid9195
@aliobeid9195 6 жыл бұрын
ወይ ወሸባ እኔ እዚ በመዳም ማድቤቷን ወሽ ከማድርግ መቼ ወጣሁ ብለህ ግን ሳላደንቅህ አላልፍም ዋውውውው ነው እልልልልልልልልልልልልል ለተጋቢዎች ሁሉ አይከፈልበት አደራ ለዚህ ንግግር ላይክ ማግባቱ ቢቀርብኝ ላይክ እንዳታልፉኝ!
@YouTubeChannel-ne2jf
@YouTubeChannel-ne2jf 4 жыл бұрын
ማነው እስኪ እንደኔ ትዝታ ያለበት እጅ አውጡ እፍፍፍፍፍ
@ZufanZufan-z1s
@ZufanZufan-z1s Жыл бұрын
ሀገረ እንደባሁ በዚህ ሙዚቃ ነዉ ማገባው በቅርቡ ምርጥ ስራ ነዉ ታዲዬ❤❤
@tsegabbeyentse8058
@tsegabbeyentse8058 Жыл бұрын
ለሰርጌ አንድ ሳምት ሲቀረው በደዚህ አይነት ዘፈኖች መቀወጥ ህልሜ ነው ደሞ ይሳካል እልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልሰ
@MessTemu
@MessTemu Жыл бұрын
❤❤ 🎉
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
እዉይ ታዴ ምርጥ ስራ ናፈቀኝ የማላቀዉ ያጥቴ ፍላጭ እና የምሞሸርበት ቀን።😔😍
@الحمدالله-ض3ذ2ش
@الحمدالله-ض3ذ2ش 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ቀን በጣም ሥጠብቀው የነበር እና በጉጉት ነበር ያልሁት አሁን ላገኝው አንድ ሣምት ነው የቀረኝ መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ በሉኝ እህቶቺ ያላገባቹሁም መልካሙን ትዳር እና ፍቅር አላህ ይሥጣቹሁ
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 жыл бұрын
*አረ ይሄን ሳምንት ጓደኛየን የዳርናት በዚህ ነው ሳውድ አረቢያ እውነት ምርጥ ዘፈን ነው አንተም ድምፀ ስርቅርቅ ነህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘፈኑ ግን ያምራል በጣም ደሞኮ ድምፅህ ውብ ነው እቴ አልቦ ወሸባ ነይ ከዘባ አቤት እዚህ ላይ
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
ውይይይ መቼ ነው የማገባው ኡፍፍፍፍፍ የኔ የምትለውን አምላኬ አዘጋጅልኝ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 4 жыл бұрын
የኛ ተረ መቼ ነው ሁለችንም ከስደት መልስ ለዚህ ይብቀን
@hayatmohammed3984
@hayatmohammed3984 2 жыл бұрын
አብሽሩውዶች አድቀን ይሆናል♥♥♥
@hayatmohammed3984
@hayatmohammed3984 2 жыл бұрын
ሀያት ወሎየዋ
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው 😘😘😘 ኧረ ተውኝ ልስራበት የተኛውን ልብ አትቁስቁሱት pls
@tegstetho1946
@tegstetho1946 6 жыл бұрын
ዪዲት ከ ናዝሬት ዋው አሪፍ ነውበጣም
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 6 жыл бұрын
+Tegst Etho በጣም ትጂዬ
@mnb3539
@mnb3539 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ እኔም ክስድት ስመለስ እሙሽራለሁ እግዚአብሔር ፍቅዶ ጡሩ ፍቅርኛ ከሰጠኝ በተስፍ እጠብቃለሁ ለሁላችሁም ያሳካላችሁ
@ዪዲትከናዝሬት
@ዪዲትከናዝሬት 6 жыл бұрын
+Mnb Mnb አሜን በይ እንዳትረሽኝ ውዴ የዛ ሰው ይበለን 😘
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
ዪዲት ከ ናዝሬት 😃😃😃😃😃😃😃😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@marjang3339
@marjang3339 6 жыл бұрын
I just want to thank my brother for the great music. Keep up the good work and God will bless you on your work brother. long live Ethiopians and the people's this great country. Ethiopian the motherland of Africa.
@mohamedabdu7493
@mohamedabdu7493 2 жыл бұрын
???????????????????
@mohamedabdu7493
@mohamedabdu7493 2 жыл бұрын
?????????????????
@fatihaurgessa3748
@fatihaurgessa3748 Жыл бұрын
😍😍😍
@zaenatzaenat1966
@zaenatzaenat1966 6 жыл бұрын
እረ የስርጌ ቀን ናፈቀኝ አይ ስደት አይኑ ይጥፍ እኔም ወደአገሬ ገብቸ ፎንቃየን እስከማገባ ቸኩያለሁ
@የወሎዋልጅ
@የወሎዋልጅ 6 жыл бұрын
Zaenat Zaenat19 ዋናው ጠና ነው እህት
@afraaahmed1773
@afraaahmed1773 6 жыл бұрын
Zaenat Zaenat19 አዞሽ ለሁሉም ቀን አለው
@citycity2341
@citycity2341 6 жыл бұрын
Zaenat Zaenat19 is
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@ቃልየተዋህዶልጅ
@ቃልየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
Zaenat Zaenat19 አይዞሽ ማማየ ፍጣሪ ባለዉ ግዜ ታገቢአለሽ ዋነዉ ጤና ይኑርሽ
@Ayutube4964
@Ayutube4964 Жыл бұрын
የሁሉም ጊዜ ምኞቴ ነበር በዚህ ዘፈን መሞሸር አላህ ብሎ ዛሬ በስደት ሠርግ ነው የቀወጥነበት ነው💃💃💃ለራሴ መልካም ጋብቻ😂😍
@huwaeiuser8995
@huwaeiuser8995 6 жыл бұрын
ወይኔ ስደት አይኑ ይጥፋ ከስደት መልስ ለዚህ ወግ እንዲያበቃኝ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን እኔም ሙሉ ምኞቴ ነው
@kkmiui690
@kkmiui690 3 жыл бұрын
Mazi. Amne
@ቃልየተዋህዶልጅ
@ቃልየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ ደስ ይላን አለማዊ ቢሆን ባተ አገባ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመንፍሳዊ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ ለማንኛውም መልካም ስራ በርታ
@kalkidankal3840
@kalkidankal3840 6 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል 👌👌 ታዴ ምርጥ ስራ ነዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ሌላም እጠብቃለን💖
@jamilaku3394
@jamilaku3394 6 жыл бұрын
Kalkidan Kal የኔ ማር እሺ
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@ዬጅሩልጅyoutube
@ዬጅሩልጅyoutube 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እኔስ መቼ ነዉአይ ስደት አንተዉ አገባህኜ እድሜ ይስጥህ ስደት
@frehailay3727
@frehailay3727 6 жыл бұрын
Nashya Nashya Ayzosh Mamaye Ken Alen Legnam
@ዬጅሩልጅyoutube
@ዬጅሩልጅyoutube 6 жыл бұрын
Fre Hailay እሽ እህቴ
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@አለምየየድንግልማርያምልጅ
@አለምየየድንግልማርያምልጅ 6 жыл бұрын
Nashya Nashya አይዞን ፍቅሬ
@ዬጅሩልጅyoutube
@ዬጅሩልጅyoutube 6 жыл бұрын
Fffgg ልዩነህ፡የኔማራኪ፡ስወድህ እሽ
@miruethio3059
@miruethio3059 5 жыл бұрын
ችቦ.......ክክክክ አይሞላ ወገባ የኔዉ ጉድ ግን ችቦ አይደለም ችቦ አልፋል ምን አባቴ እንደማረገዉ አላዉቅም በተረፈ ዘፈኑ አሪፍ ነዉ💃
@blenkedir882
@blenkedir882 4 жыл бұрын
Damera moltual nw
@RaditaAlabbati
@RaditaAlabbati 3 ай бұрын
😂😂😂❤
@ወሎየነኝውሎየነኝያውምየመ
@ወሎየነኝውሎየነኝያውምየመ 6 жыл бұрын
እኔምለው ኮሜቶች በቃ አገብቻለሁ እሚልጠፉ ውይ ዘድሮ ስደትበታተነን እህት ወንድሞቸ በስደት ያለንው ከፍጣሪ ጋር ላገራችን በቅቶን። አግብታችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ እኔኮ አግብቻለሁ ቦሪቄበታለሁ ባሀገሬ ላይ ያውም በገጠር ብአላችን የተዳርኩት እናንተም ለዚህ ያብቃችሁ
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ ውሎየ ነኝ ያውም የመርሳ ልጅ አሜን ይሁን ማግባት ምን ዋጋ አለው ያለፈው ህይወት አይጠየቅም ከሥደት መልሥ ይሁን ብለን ነው
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@firehiwotbirhane4420
@firehiwotbirhane4420 6 жыл бұрын
I just can't stop listening!! Well done Tade....excited for the video
@fananugus1012
@fananugus1012 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል ስሙኑን ደሞ የሙሽራ ነው ምስማ ያለሁት ልሞሽር ነው መስለኝ
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 4 жыл бұрын
እኔም ላገባም እግዛቤር ጥሩ ሴት ትሁንልክ በሉኝ መፍታት አልፈልግም
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Thunlh
@zabibaa8320
@zabibaa8320 4 жыл бұрын
አብሸረ
@hjjbh1588
@hjjbh1588 4 жыл бұрын
አይዞህ ትሆንልሀለች
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 жыл бұрын
አላህ ፍቅራችሁን እሥከወዳኛዉ አለም ያዲርግላችሁ
@ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው
@ሰላሚነሺድንግልተዋህዶነው 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍ትዳር የእግዚአብሔር ሦጧታ ነዉ
@mfmdmr871
@mfmdmr871 5 жыл бұрын
አይ እንደው መቼ ነው ሚሞላው አሁንማ መዳም ባሌ ሁና ቁጭ ይድረስ ለማላቅህ ባሌ ወዴት ነው ያለህው
@Tያንችውምርኮኛነኝ
@Tያንችውምርኮኛነኝ 5 жыл бұрын
ሰይጌ ደርሷል 3 ወር ብቻ ነው የቀረው ይሳካልህ በሉኝ ሀኒየ ስከምንጋባ ቸኩያለሁ የኔ ውድ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽ
@muhrmdmahmud3916
@muhrmdmahmud3916 4 жыл бұрын
የሰረገመዘቀ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 жыл бұрын
ዋዉ አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያዲርግላችሁ
@ያንተሆኛለሁስምየለኝምበስ
@ያንተሆኛለሁስምየለኝምበስ 6 жыл бұрын
የኔ ደሞ በሱ ፍቃድ ርቅርቡ ይሆናል በዚህ አጋጣሚ ዘኪ በጣም አፈቅርሀለው 😘😘😘😘
@nesryajamal9028
@nesryajamal9028 6 жыл бұрын
nesriya Jemal ያርግልሽ ቆንጅዬ
@adad5023
@adad5023 6 жыл бұрын
ከስደት መልስ ሙሽራ መሆን ምኞቴ ነው ይሳካልሽ በሉኝ
@tizitaabebe3217
@tizitaabebe3217 6 жыл бұрын
👍👍👍👍👎
@ሜሪየእናትዋልጅ
@ሜሪየእናትዋልጅ 6 жыл бұрын
Ad Ad ይሳካልሽ ማር
@እኛሙስሊሞችነን
@እኛሙስሊሞችነን 6 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ የኛንም በቀን ቆጠራ ሞትን እኮ በሰው ሀገር
@ardoosardoos7772
@ardoosardoos7772 6 жыл бұрын
Ad Ad ትክክል
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ
@መሬምነኝረመዳንአሪምለመላ 6 жыл бұрын
Ad Ad የሳካልን ማር የሙሽርነት ቀን በጣም ይናፍቃል
@fikerselame685
@fikerselame685 6 жыл бұрын
ዋዉ ታድየ በጣም ደስ እሚል የሰርግ ሙዚቃ ነዉ
@የማርያምልጅየአዛኝቷ
@የማርያምልጅየአዛኝቷ 4 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰርጌ ይናፍቀኛል😃አይ
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍነው ታደ ስወድህ በቅርቡ አገባለሁ ሰርጌ ላይ ብትገኝልኝ ደስ ይለኝ ነበር
@medicalstudentnotes7334
@medicalstudentnotes7334 4 жыл бұрын
Really I search about this song couse my grandfather from ethopia and in some wedding I listened to it I loooove it even I don't know all the meaning but it carry old memories 💙 From yemen..
@abar123lakao7
@abar123lakao7 6 жыл бұрын
ባንተ ሙዚቃ የዛሬ አመት ለማግባት አስባለሁ 😍😍😍😍😍😍
@እቴነሽደስታከሳውዲአ-ጐ6በ
@እቴነሽደስታከሳውዲአ-ጐ6በ 6 жыл бұрын
Abar123 Lakao እኔም
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@linasheib27
@linasheib27 6 жыл бұрын
+עדן פנטה dhahahriak
@aliobeid9195
@aliobeid9195 6 жыл бұрын
....
@tiggstiggs1308
@tiggstiggs1308 6 жыл бұрын
Bantei mozkai lemagbati wesgalhue
@hagraybeltal5223
@hagraybeltal5223 5 жыл бұрын
2012 ከስደት ስመለስ ሙሽራ ነኝ ይሳካልሽ በሉኝ
@kfialkure5906
@kfialkure5906 5 жыл бұрын
እኔም ነኝ ሙሽራ ነኝ ማር ፍጣሪ ያሳካልንንንንን
@aminasaeed99
@aminasaeed99 4 жыл бұрын
ያርብ፣ይሳክልሽ
@tiztag6919
@tiztag6919 4 жыл бұрын
አይዞሽ ይሳካል
@elafselehdin1117
@elafselehdin1117 3 жыл бұрын
Enshe allah enam be 2017 kasedet melas emosheralew
@wijamiwijami5125
@wijamiwijami5125 3 жыл бұрын
ይሳካልሽ ያረብ እኔም ከስደት መልሲ እሞሸራለሁ ማሬ
@قضميلتوحضقضميلتوحض
@قضميلتوحضقضميلتوحض 4 жыл бұрын
ይሄ ቀን ደርሶ እማየን አስደስቸ አባቴኔ አኩርቸ እኔ ህይወቴ ተሟልቶ ፈጣሪየን ምብየው ❤️😭
@fgf6dgdf271
@fgf6dgdf271 6 жыл бұрын
ውይ የኔስ የደስቴየ ቀን መቸ ይሆን ከስደት ወጥቸ እስኪ እኛንም ለወግ ማርግ ያብቃን
@فاطمهفاطمه-خ8ب1ت
@فاطمهفاطمه-خ8ب1ت 5 жыл бұрын
የሠርግ ዘፈን ሥሠማ በጣም ሆዲ ይብሰኛ አልቅሺ አልቅሺ ይለኛል ለምን ብትሉኝ እናት ባለመኖሬ ደስታም ትዳርም በምዬ ያምርነበር እኔግን አላለልኝምና እማየን አጣሁ እማየ አላህ ይራህምሺ ዛሬኮ አዲጌም አይተሺኝ በሆነ 😭😭😭😭😭
@mahletweldeyohanns7979
@mahletweldeyohanns7979 5 жыл бұрын
ayizoshi ehte hulachinim wedezaw nen nefisoan begenet yanurat
@bintahmdebintahmde1197
@bintahmdebintahmde1197 4 жыл бұрын
😂😢😢😢😢አብሽሪ የኔ ዉድ
@ፍቀርነውየራበኝ
@ፍቀርነውየራበኝ 5 жыл бұрын
ከ 20 ቀን ቡሀላ ወደ አገሬ እገባለሁ መልካም ወንድ ይስጥሽ በሉኝ የሰርጌ ቀን ናፍቆኛል ግን ፍቅረኛ የለኝም ያመኩት ልጅ ትቶኛል እስኪ ታማኝ ፍቅረ የሚገባዉ በእምነቱ የጰና ፍቅረኛ ዬስጥሽ በሉኝ ለፋስካ ጉዞ ወድ አገር ብት ነዉ ፍቅር የሚገባዉ ወንድ ናፍቆኛል ያሳካልሽ በሉኝ በጶሎታቹሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ😍😍😍
@formethiopian6960
@formethiopian6960 5 жыл бұрын
አይዞሽ ላንች ያለው አለ ቢዘገይም አይቀርም የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ ከሀጢያት በስተቀር መልካም ጉዞ
@reemnaif9548
@reemnaif9548 5 жыл бұрын
አላህ የበለጠውን ይስጥሽ
@fghjjhgf1343
@fghjjhgf1343 4 жыл бұрын
@@reemnaif9548 x
@wijamiwijami5125
@wijamiwijami5125 3 жыл бұрын
አይዞሽ እኔም ፋቅርኛየ ትቶኛል ግን አይዞሽ ተስፋ አንቁረጥ እኔም እንዳች ነኝ
@gechwolde1740
@gechwolde1740 Жыл бұрын
አረ ያሳካልሽ
@addisfere5569
@addisfere5569 3 жыл бұрын
ወይኔ ሆድ ባሰኝ አንተ ስደት ክፉ ልጅነታችን ጉልበታችን ጊዛችን ሙጭጭ ብቻ ፈጣሪ ለኛ ያዘጋጀልን ይስጠን ፈጣሪ ሰቶ አይነሳምናወንድሞች እህቶች ላገራቹ ያብቃቹ
@mariya1269
@mariya1269 2 жыл бұрын
Wow wow
@senaytbuzayehu2380
@senaytbuzayehu2380 4 жыл бұрын
እረ የኔ ሰርግ መቺ ይሆን መቺ እማገባው እረ እስኪ ከስደት ይቀልሽ እና ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ 😢😢😢😢😢
@ساره-ل1غ
@ساره-ل1غ 5 күн бұрын
ከስደት ስንገባ ለዝህቀን ያብቃን ህቶቹ ከፈጣሪጋር።ሁሉም ነገር ይፈጣሩ ስጠታነው ፀሉ
@snaapsnaap5277
@snaapsnaap5277 6 жыл бұрын
አተማላቅህ ባሌ ሆይ የሠርጋችንን እያሠብክ ነወይ እኔ ግን እየተዘጋጀሁ ነዉ እናም ለዛቀን ያድርሠን ዉደ
@ZaynaNasirMosa
@ZaynaNasirMosa Ай бұрын
🎉🎉🎉እልልልልልልልል አላች እናቴ❤❤
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 5 жыл бұрын
ይች ቀን እናፍቃታለሁኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ከስደት መልስ አንድ ቀን ይሆናል
@yefkerenatmaryam3140
@yefkerenatmaryam3140 6 жыл бұрын
ወይኔ ደሥ ሢል ናፈቀኝ እንደዚኸ በደሥታ አግብቶ መች ይፀናል የዛሬ ትዳር ይሄ ነው የሚያሥፈራው
@madesumsung2539
@madesumsung2539 6 жыл бұрын
እናቴ ስደት ብቃሽ ብሎኝ እንዲህ ተዘፍኖልኝ እንድዳር አንቺም እልልልልል ብለሽ ለመዳር ፈጣሪ እንዲረዳኝ ፀሎትሽ አይለኝ እናቴ
@ሜሪየእናትዋልጅ
@ሜሪየእናትዋልጅ 6 жыл бұрын
Made Sumsung አሜን ማር ያርግልሽ
@madesumsung2539
@madesumsung2539 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@feqerfeqer3400
@feqerfeqer3400 6 жыл бұрын
አሜን ያብቃሽ ማር
@Shshs-d1u
@Shshs-d1u Жыл бұрын
ያርግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@salamSalam-rq7wd
@salamSalam-rq7wd 6 жыл бұрын
ታድዬ እጅግ በጣም ደስ የሚል የሰርግ ስራ ተመችቶኛል ግን ይን ስሰማ አግቢ አግቢ አለኝ
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@AyantuDejene-p9w
@AyantuDejene-p9w Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሥራ ነው። ምልማ ይትድር ዘመን ያሁንለቹ ❤
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 6 жыл бұрын
እስኪ አምላኬ የመጨረሻዬን ምኞቴን አሳምርልኝ ከስደት አገር መልሰኝና የሚያፈቅሩትን የሚወዱትን ማግባት ምንኛ መታደል ነው ::የምወደውን ሰው ፈቃድህ ከሆነ ብቻ የኔ ይሁን ካልሆነ ግን ያሰብኸልኝ አለና ትግስትን አድለኝ::ስለሁሉም እግዚአብሄር ይመስገን!!!!!!!!!!
@ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ
@ብሌንነኝየተዋህዶተማሪ 4 жыл бұрын
ሰርጌ ናፈቀኝ ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን።
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ችቦ አይሞላም ወገቧ ችቦ አይሞላም ወገቧ ነጭ እሩዝ ነው ቀለቧ የማዳም ሩዝ ችቦውን ወገብ እኮ በርሚል አሳክሎል እንስራበት እስኪ ተዉን 😢😢
@adisshambel7510
@adisshambel7510 3 жыл бұрын
@habesha Balager toub ኸረ አለው ሩዜን ለማን ጥዬ ሄዳለው 😁
@mynameishayatmyfaherisabdu9627
@mynameishayatmyfaherisabdu9627 3 жыл бұрын
ሳህ ሁቢ
@SamirahM-nb2gt
@SamirahM-nb2gt 11 ай бұрын
ቀነስ አርጉ😂
@awadacell6941
@awadacell6941 6 жыл бұрын
እኔም ሙሽራ ነኝ ግን ያው በስደት ነው የምሞሸረው እናቴ ብትሆን የምትሞሽረኝ ደስ ይለኝ ነበር ግን ያገሬን ሸበላ ስለማገባ ደስተኛ ነኝ። አገሬ ስገባም እሞሸራለው
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
እርርርር በዚህማ ዘፈን ማግባት አለብኝ።😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@ቃልየተዋህዶልጅ
@ቃልየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
Ebro mame shewa ከሰርግህ እዳትርሳኝ
@tidatida3097
@tidatida3097 6 жыл бұрын
Ebro mame shewa h
@SofiaSofia-ct4ju
@SofiaSofia-ct4ju 5 жыл бұрын
Hi
@reemnaif9548
@reemnaif9548 5 жыл бұрын
እህት ወድሞች ያላገባችሁ አላህ ሶሊህ የሆኑትን ይዘውጃችሁ የተዘወጃችሁ ደሞ አላህ ያሳምርላችሁ እደኔ እዳትሆኑ አሚን በሉ
@lobabaahmad-sq2ji
@lobabaahmad-sq2ji Жыл бұрын
አሚንንንን
@elsaalamro2287
@elsaalamro2287 2 жыл бұрын
ወዳ አገሬ ስገባ ሙሽራ መሆን ፈልጋለው ይሆንልኛል አሜን
@MessTemu
@MessTemu Жыл бұрын
Hii
@MessTemu
@MessTemu Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 6 жыл бұрын
ወድሜ ዎውውውው እናመሰግናለን ለእኔም ገና አላገባሁም ሳገባ ለሰጌ 💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@سميرةجمال-ق8ش
@سميرةجمال-ق8ش 6 жыл бұрын
የሰርጌ ቀን ነፈቀኝ ወይስደት
@r0kbotm
@r0kbotm 3 жыл бұрын
love from america!!!!
@Zamzam-s3e
@Zamzam-s3e 11 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የረፍት እጀራ ይስጠን
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
የሰርግ ዘፈን ስሰማ የማላውቀው ባሌ ይናፍቀኛል አረምን ልሁን
@argwaabi6189
@argwaabi6189 4 жыл бұрын
🌹🌷🌹🌷🌹🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💙💙💙💙💙💚💚💚🚎🚎🚎🚎🚌🚌🚙🚙🚙🚕✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🎠🎠🎠🎠🎠🎠🎠
@elhambintseid9187
@elhambintseid9187 4 жыл бұрын
እኔም እንዳችው
@ሀያትአላህነዉወኪሌ
@ሀያትአላህነዉወኪሌ 4 жыл бұрын
አይዞሺ ዉደ የኛም አዲቀን አይቀርም
@አለምአለም-አ5በ
@አለምአለም-አ5በ 4 жыл бұрын
ክክክ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@TesfayeHayedebo
@TesfayeHayedebo 8 ай бұрын
የገባሁ 2001 አሁንም የሠርግ ዘፈን ሁለ አዳምጣለሁ ደስ ይላል
@ማርያምየፈጣሪእናትነችማር
@ማርያምየፈጣሪእናትነችማር 4 жыл бұрын
እኔም ላገባ ነዉ የዛሬ ወር ነዉ ሰርጌ።
@zedlove9432
@zedlove9432 6 жыл бұрын
የሰርጌ ቀን ናፈቀኝ እሽ አይ ስደት መቸአ ይሆን ሀገሬ ገብቻ ለዚህ ማርግ የማየው
@rozaendrise3947
@rozaendrise3947 3 жыл бұрын
የተመኛችሁ ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ Жыл бұрын
😍ነገይፋታሉምንይጋባሉተፋቱነዉእምሰማዉ.ስለዚህገአርፌመቀመጥይሻላልእዉነትምርርይላልየሚሰማዉ
@SaraSara-jw8xh
@SaraSara-jw8xh 6 жыл бұрын
እስኪ ገና ዛሬ ብጠይቅ ያጋጭሽ ምናምን እንዳትሉኝ ከስደት ተመልሼ አንድ አመዳም አለኝ አገባዋለሁ ላይክ ግጩልኝ በተለይ እንደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ውስጤ ናችሁ
@ልቤሰውይወዳልሁሉንይላመዳ
@ልቤሰውይወዳልሁሉንይላመዳ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ አመዳም አገጫም ልጨምርልሽ የእኔም ስድብ ይሄ ስለሆነ ተመቼሽኝ ውዴ ይመችሽ
@seifubrhan1489
@seifubrhan1489 3 жыл бұрын
Funny 😄
@hiwot.3696
@hiwot.3696 6 жыл бұрын
ዋዉ ለሰርጌ 😍👏👏👏👏👏 አሪፍ ነው በርታ ያገር ልጅ 💓
@የጎንደርልጅያውምየቴዲዘር
@የጎንደርልጅያውምየቴዲዘር 6 жыл бұрын
ኦፍፍፍ ሰርጌ ናፈቀኝ 2012 ድረስ ቶሎ
@עדןפנטה-ק5ק
@עדןפנטה-ק5ק 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
አብሺሩ ፈጣሪ ያሣካልን ምኞተኛነን
@zeyba9846
@zeyba9846 5 жыл бұрын
ይደርሳል
@rahelmersha4930
@rahelmersha4930 5 жыл бұрын
Me too 2013 ektelhalwe
@samss372
@samss372 5 жыл бұрын
የጎንደር ልጅ ያውም የቴዲ ዘር ሁላችንም በጎጎት እንጠብቃለን 2012 በሠላም በጤና ያድረሠን የእግዝያብሄር ፍቃድ ይሁንል እረ የት ነው ጉንደር ብችል እመጣለሁ እኔም ጉንደረ ነኝ የኔ እህት ሠላምሺ ይብዛልሺ::
@mahletnege1308
@mahletnege1308 6 жыл бұрын
ወይኔ ታዴ በጣም ነው ድምጽክን ምወድልክ አሁን ወግ ወጉን እየያዘ ነው የሰርግ ዘፈናችን
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይ 5 жыл бұрын
የምሞሸርበት ጊዜ ደርሰዎል ግን ማማዬ ተንከራታ ያሣደገችኝ የልጄን አለም ያሣየኝ እንዳለች በድንገት አረፈች ነብሰ ይማር ማማዬ ልቤ ተሠብሯል ሠደት ሆኞ ያጣሆት
@ህስቡንአላህወኒአመልወኪል
@ህስቡንአላህወኒአመልወኪል 5 жыл бұрын
meeron tsegaye 😭😭😭😢😢😢
@alemnigatugyohanis9657
@alemnigatugyohanis9657 2 жыл бұрын
😭😔😥😥
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
በዚህ ድምፅህ ባሪፍ የሙዚቃ መሳሪያ ብትሰራውየበለጠ ያምር ነበረ
@የተዋህዶልጅነኝ-ረ1ለ
@የተዋህዶልጅነኝ-ረ1ለ 6 жыл бұрын
😭😭 መቼ ይሆን የኔ ሰርግ
@የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ
@የድንግልማርያምልጅነ-ደ9ዘ 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል እረ አሁንስ እኔም ማግባት አማርኝ ግን መቼ ይሄ ስደት ለቆኝ
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 59 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,1 МЛН
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
Asha Gedawo
13:53
Gizachew Teshome - Topic
Рет қаралды 54 М.
በሳውዲ ክርስቶስን ስታመልክ የተያዘች ደፋር ሴት አስገራሚ ታሪክ
17:42
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Рет қаралды 11 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 59 МЛН