Bewketu Sewmehon - Yebetezemedu | የቤተዘመዱ - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)

  Рет қаралды 3,277,826

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 354
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 жыл бұрын
ሞትና ሰርግ አንድ ቀን ነው አቦ ሞትና ሰርጋችንን በምንወዳት ሀገራችን እማማ ኢትዮጱያ ያርግልን 😍😍 ሰሞኑን ደግሞ የሰርግ አምሮት ባፌ ሊደፋኝ ነው 😜😜 አሪፍ ነው በርታ ዘመዴ 😍😍
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ 7 жыл бұрын
Metamen Leras new ዬድፍሺ😃😃
@rosegirma4149
@rosegirma4149 6 жыл бұрын
መታመን ለራስ ነው Yan konjo eavrting is god will, very soon you get married don't worry sis god is big all the time
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ
@እግዚአብሔርፈቅርነዉወሎየ 5 жыл бұрын
Amen ewunet new mar
@leulelias3811
@leulelias3811 3 жыл бұрын
not nice
@samisyrris457
@samisyrris457 2 жыл бұрын
@@rosegirma4149 j
@ልጄየሂወቴፓስዋርድነውሉሉ
@ልጄየሂወቴፓስዋርድነውሉሉ 7 жыл бұрын
ያላገባቹህ አግቡ ለወግማረጉ ያብቃቹህ አሚን በሉ ምርቃት የት እንደሚገኝ አይታወቅም!!!
@yunas6981
@yunas6981 7 жыл бұрын
ሉቤ የራያዋ የሁዘይፍ እናት አሜን ማር
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 6 жыл бұрын
amennn
@የጻድቃኔማርያምልጅ
@የጻድቃኔማርያምልጅ 6 жыл бұрын
Amen(3)😍
@nemamfikernemamfiker8096
@nemamfikernemamfiker8096 6 жыл бұрын
ሉቤ የራያዋ የሁዘይፍ እናት ameeeeeeeen
@tgyegebreallij4196
@tgyegebreallij4196 6 жыл бұрын
ሉሉ ነኝ የራያዋ የሁዘይፍ እናት amen
@ትግራይትቅደም
@ትግራይትቅደም Жыл бұрын
አማርኛ ሙዝቃ እንወድ ካደረኝ አንዱ አንተ ነህ ❤❤❤ሠላም ሆኖ እኔም መቐለ ላይ እሞሸራለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ያላገባቹ የተባረከ የተቀደሠ ትዳር ይስጣቹ መልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ስደት ላይ ያላቹ በሠላም ለአገራቹ መሬት ያብቃቹ ፍቅር ሠላም ለምድርራችን❤❤
@israeltsehay5236
@israeltsehay5236 Жыл бұрын
አሜን 🙏 እግዚያብሄር አምላክ ለዛ ቀን ያብቃን
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Amen
@mame.f3798
@mame.f3798 7 ай бұрын
አንቺም ብርክ ብለሽ አምላክ የልብሽን ይሙላልሽ
@susuhassen4645
@susuhassen4645 7 жыл бұрын
ወየው እውነት ማግባት አምሮኛል😕😕 ላላገባነው ፈጣሪ ለዚች ቀን ያብቃን🙇 ወራቱም የሠርግ ነው😉😍
@rumana4058
@rumana4058 7 жыл бұрын
susu hassen አሚን እሙ
@tessemaabate5896
@tessemaabate5896 6 жыл бұрын
አንቺ፡መቼም፡አታገቢም፡አንቺ፡ብዳታም፡የቁላ፡ጠር፡ያበደ፡ነው፡አንቺን፡የሚያገባዉ፡፡ሸርሙጣ
@makiregasamaki3964
@makiregasamaki3964 6 жыл бұрын
ina man mgbat klkelgh tdya susu
@makiregasamaki3964
@makiregasamaki3964 6 жыл бұрын
Ayblm😁 ayblm
@daladalo8924
@daladalo8924 6 жыл бұрын
Rozina ሮዚና ج
@ቲቲዘ-ፈለገጊወን
@ቲቲዘ-ፈለገጊወን 6 жыл бұрын
ከስደት መልስ ሁላችንም ለዚ ክብር ያብቃን የሀገሬ ልጆች......ውድድድድድድ
@marcykifle4376
@marcykifle4376 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው የሰውልጅ እዚህ ላይ ያለው ሙሽራ የሶስት ልጆቼ አባት ነው ይህን ሰርግ ሲያደርግ እኔ መንታዎቹን ልጆች እርጉዝ ነበርኩኝ. እግዚአብሔርም ፍርዱን አሳይቷል አሁንም ገና ያሳየኛልም እኔስ ክብሩ ለአምላክ ይስፋ ምንም አልሆንም ክእነልጆቼ። ትምህርት አደረኩኝ አመሰግናለሁ።
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ አህቴ
@fghh3749
@fghh3749 5 жыл бұрын
ሰርግ አመረኝ ይሄን ዘፈንስሰማ ኢትዮ ትዝአለኝ
@Ethiozala
@Ethiozala 3 жыл бұрын
I remember 12 year ago how you made our wedding beautiful with your wonderful songs in golf club, Am happy to see you on KZbin, gobez Berta,
@fekadubirara3283
@fekadubirara3283 3 жыл бұрын
L
@kassahunawoke4761
@kassahunawoke4761 2 жыл бұрын
00
@yon989
@yon989 4 ай бұрын
Still together?
@gelilaunicorn
@gelilaunicorn 4 ай бұрын
@@yon989😂😂😂
@mekdiilove3370
@mekdiilove3370 7 жыл бұрын
ከስደት ስንመለስ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@ሁሉምያልፋል-ኸ1ጘ
@ሁሉምያልፋል-ኸ1ጘ Жыл бұрын
ሦስተኛው
@israeltsehay5236
@israeltsehay5236 Жыл бұрын
Amen 🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sahertaisser767
@sahertaisser767 4 жыл бұрын
ወይኔ እንደት አባቱ ያምራል እግዚአብሄር ለዚህ ክብር አብቃኝ ለእናት እና ለአባቴ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ሰቱልኝ ከስደት ተመልሽ ይችን ቀን ለማየት ያብቃኝ ሁሉም ቤተሰቦች የናፈቃቸው የኔ ደስታ ማየት ነው የመጨረሻ ልጅ ነኝ ሁሉም እኔ ብቻ ነኝ የላገበው
@HelenMesfin-t6l
@HelenMesfin-t6l Жыл бұрын
abet demits .....uffff tebarek❤
@yemansharmneh7087
@yemansharmneh7087 6 жыл бұрын
ጀግና ባህልን እንደዚህ አውጥቶ ማሳየት ነው በርታ ግን ደግሞ ራስህን ሁን
@አድሥአለምወርቁ
@አድሥአለምወርቁ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከስደት መልስ ቤተሠቦቼ የናፈቁት የኔን አለም ነው እና በሠላም ለሀገሬ አብቃኝ የኔም እቅዴ በዘመድ አዝማድ ታጅቦ ማግባት ነው እና ፈጣሪየ መጨረሻየን አሳምርልኝ እደኔ ሥደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ለዝህ ክብር ያብቃችሁ😍
@hayatali2095
@hayatali2095 Жыл бұрын
The best song!❤
@yeshibirgetalaca2737
@yeshibirgetalaca2737 6 жыл бұрын
woww siyamer. bereta betame new yemewodeke wodemiye anten new yemiselgne Ena sinafkegne anten ayalehu malekme yesra zemen
@rorotad3se843
@rorotad3se843 6 жыл бұрын
ወይኔ ዪሄንን ሙዚቃ ስሰማ በጣም ደስ ዪለኛል ግን ምን ዋጋአለዉ እንዲ ሳዪዘፈንልኝ ሰርጌ አልፏል 😍😍😍
@Lilithegreat36
@Lilithegreat36 8 ай бұрын
Beautiful voice ❤
@wizlina9977
@wizlina9977 7 жыл бұрын
የሰርግ ዘፈን ስሰማ በጣም ይክፍኛል መጥፎ ትዝታ አለብኝ የምወደውን ሰው በሰርጉ ቀን በሞት ተነጥቂያለው ኡፍፍፍ ያ ቀን !!!
@mamaethiopia8665
@mamaethiopia8665 7 жыл бұрын
wiz lina አብሺሪ ማር ለከይር ሀዉ
@bernatuty1993
@bernatuty1993 6 жыл бұрын
አይዛሽ ውዴ
@Marg-tr5un
@Marg-tr5un 7 жыл бұрын
ሥደት አይንህ ይጥፋ . እኛም ለዚህ። ያበቃን አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመሥገን
@lamrihailemariyam4335
@lamrihailemariyam4335 7 жыл бұрын
Wow Betam Ymral Ye Mjar Chifera Betam New Ymwedewu
@hareguayirdawworku3513
@hareguayirdawworku3513 7 ай бұрын
I love this song 😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@workwahshume170
@workwahshume170 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደስ የሚል እፍፍፍፍ አቦ ይመችህ
@estifoestifo3891
@estifoestifo3891 7 жыл бұрын
እመብርሃን እኔንም ለዚህ ክብር አብቂኝ ያገሬልጆች ሠላምናችሁልኝ።
@hhtt8178
@hhtt8178 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@annaberry4135
@annaberry4135 7 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ስራወችህ ይመቹኛል በርታልን
@shimelistadesse1199
@shimelistadesse1199 7 ай бұрын
Good music with good voice
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 7 жыл бұрын
ውይ ባህላችን እንደት አባቱ ያምራል'
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ወይኔ ልጅት ሰርግ አማርኝ😢 ሀማሜን ልቦርሽበት እባክህ አትርብሸኝ😴 እኳን ዘቦብሽ እደዉም ጤዛ ነሽ አሉ ሆ! ድምፅክ ተወዳጅ ነዉ 👌 እጣ ፍታየ የት ይሆን ያለዉ💑👈 ከዚክ ዉስጥ ካለክ እስኪ ና ልይክ😜
@Dawitalemu2
@Dawitalemu2 7 жыл бұрын
ጠራሺኝ ልበል?
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ
@መታመንለራስነው-ኈ7ነ 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij የኔ በጥራቃ 😍😍
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Dawit Alemu 😂😂😂😂😂 እዚ ጋ ሁነክ ነዉ እግሬ እስኪቀጥን የምታስፈልገኝ😜😜 ዴቭየ Miss you😜😘😘
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Metamen Leras new ወይየ የኔ ቀዌ😚😚😚
@Dawitalemu2
@Dawitalemu2 7 жыл бұрын
እኔ ራሱ ሚስ ዩ 😍 መላእክቶች አይታዩም ልክ እንዳንቺ
@mtomas999
@mtomas999 4 жыл бұрын
Love you all from United states
@yunas6981
@yunas6981 7 жыл бұрын
እኔኳን ሰርግ አላማረኝም አሁን ያማረኝ እናቴን እና አባቴን የማይበት ቀነው ንፍቅ ያለኝ
@zelaman6436
@zelaman6436 3 жыл бұрын
Ayzoshi
@-esmael2998
@-esmael2998 4 жыл бұрын
ግሩም😍
@buzeyagebersadik5223
@buzeyagebersadik5223 7 жыл бұрын
ዋው፡ምርጥ፡የስርግ፡ሙዚቃ፡ድምፅህያምራልwawwwwe
@yadiellakew5540
@yadiellakew5540 Жыл бұрын
Wedding without this song it's nothing
@tinsayetesfaye2989
@tinsayetesfaye2989 6 ай бұрын
Right ✌️
@wendesenabiye
@wendesenabiye 5 ай бұрын
Really
@rajaar4518
@rajaar4518 7 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው ዋው ስታምሩ መልካም ጋብቻ ማሮች እኔ ም ልጆቸንለመዳር ያብቃኝ ፈጣሪዬ
@mylove.t.icantforgetuloveu9522
@mylove.t.icantforgetuloveu9522 6 жыл бұрын
የሰርግ ዘፈን በሰማው ቁጥር ሆዴ ይባባል
@fikiryegojjamlijj504
@fikiryegojjamlijj504 5 жыл бұрын
Bewkie ye hagerie lijj batihon endiet bedenkegn Siwodih eko yenie Gomlala,, yenie filklik Enkwanm ye Gojjam lijj honkilign lezawm ye Motta lijj Wudddddddd ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bcbn9823
@bcbn9823 4 жыл бұрын
አሚን አላህ ይዘውጀን
@shjfdfvgvnf3461
@shjfdfvgvnf3461 6 жыл бұрын
ልዩ ነው
@timetravelingjukebox
@timetravelingjukebox 3 жыл бұрын
I loved this so much 🤩 this made my day!
@kanaeth2235
@kanaeth2235 7 жыл бұрын
የማገባበት ቀን ናፈቀኛ የሰረግ ዘፈን ባየው ቁጥር ይወሰውሰኛል ይሄን አለም ለማየት ባበቃን ለምትመኙ ሁሉ
@fetaneshebabu2012
@fetaneshebabu2012 7 жыл бұрын
meazi naredye አይዞሽ ይሆናል አንድ ቀን
@ማናየለትአቤ
@ማናየለትአቤ 7 жыл бұрын
meazi naredye .ይደርሣል ማር
@samoosamoo4644
@samoosamoo4644 6 жыл бұрын
meazi naredye ayzoshe mar huluem yedrseale enem endachy yemagbabet kan new yenafkgi
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
እኔም
@אספואגגה
@אספואגגה 4 жыл бұрын
טוב@@fetaneshebabu201256 של דבר זה
@መክያመክያ-ጠ1ኸ
@መክያመክያ-ጠ1ኸ 6 жыл бұрын
ወይ ጎደኙቸ 15ቀን ቡሀላ ሰርጌነው ያመረ የሰመረ ይሁንልሽ በሉኝ ግን በጣም የከፋኝ እናቴ የለለችበት አባቴ የለለበት በመሁኑብቻነው
@nbvc854
@nbvc854 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ቱኑ ሩ
@ጥርወርቅጥርወርቅጥርወርቅ
@ጥርወርቅጥርወርቅጥርወርቅ 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው
@withbkmannati4374
@withbkmannati4374 3 жыл бұрын
gojam is the beste of beste
@lollipopmediamn7095
@lollipopmediamn7095 Жыл бұрын
Can anyone help me to download this song. I have looked everywhere, and I cant find it.
@onedayeverythingwillbeokay5271
@onedayeverythingwillbeokay5271 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለዚህ ቀን አብቃኝ ናፈቀኝ ሰርግ መቼ ይሆን😦
@abdutezau77
@abdutezau77 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሙዚቃው ወይ ጉድ እኔስ መች ይሆን የማገባው የሰው ሰርግ አጨብጫቢ ሆኜ ቀረሁ
@ሊያፍቅርፔጅ
@ሊያፍቅርፔጅ 6 жыл бұрын
ባሚምር ሰርግ ማግባት አማረኝ እስኪ በናታችሁፈጣሪ ያሳካልሺ በሉኝ በላይክ ግለፁኝ
@ministerpaquita
@ministerpaquita Жыл бұрын
Amen 🙏 This is fire! 🔥
@abdisabayecha3615
@abdisabayecha3615 2 жыл бұрын
Abaraa warkuu
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 жыл бұрын
በቅርብ ቀን እኔም እሞሽራለዋ ሁላችሁም የደስታዬ ተከፈያ ሁኑ
@tessemaabate5896
@tessemaabate5896 6 жыл бұрын
ብዳታም፡ማነው፡አንቺን፡የሚያገባዉ፡ሰርግሽ፡በተሰነካከለ፡ቆመሽ፡በቀረሽ፡አንቺ፡ዉሻ፡ሴተኛ፡አዳሪ፡አቅሻለዉ፡እኮ፡አንቺ፡የቁላ፡ጠር
@mekdessame1031
@mekdessame1031 6 жыл бұрын
egizaber kanch gar yihun
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 2 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ተመኘሁ😍😍😍😍😍
@tolameme8156
@tolameme8156 3 жыл бұрын
Respect !!2
@BetiDegu-m4o
@BetiDegu-m4o Жыл бұрын
The best song
@neima7984
@neima7984 6 жыл бұрын
አቤት ደስሲል አወይ አምላኬ
@IvanMamaiev
@IvanMamaiev 2 ай бұрын
Amen
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጀ3ጀ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ጀ3ጀ 7 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ፡ላላገባነዉ ለማረግ፡አብቃን ላገቡት በትዳራቸዉ፡አፅናቸዉ አሜንአሜንአሜን።
@imethiopia4401
@imethiopia4401 7 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የኔ መቼነው
@mekdesgetaneh7544
@mekdesgetaneh7544 7 жыл бұрын
ፂና የናዝሬት ልጅ አንድ ቀን
@user-gj8dh3ti3j
@user-gj8dh3ti3j 6 жыл бұрын
እስከ 12 ወር መቸም አገባለሁ ኢትዩዺያ ገብቸ ነው ግን ስርጌንንም ሞቴንም ሀገሬ ያርግልኝ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
መቸነው የኔውሥ😢😭😢😢😭😭😢😢😭😢
@queensong745
@queensong745 7 жыл бұрын
ከስደት መልስ ለዚ ማህረግ ያብቃን እህቶቼ ... አሜን
@kokobesisay9982
@kokobesisay9982 7 жыл бұрын
Amen(3)
@ማናየለትአቤ
@ማናየለትአቤ 7 жыл бұрын
Amen (3)
@msratmsrat6660
@msratmsrat6660 7 жыл бұрын
Queen Song አሜን
@werkiyecherinette5067
@werkiyecherinette5067 6 жыл бұрын
Queen Song amen amen
@haluhalume2077
@haluhalume2077 5 жыл бұрын
Amennnnnn aykerm sedtn yekms hula lez kebr allha yabkan
@lubablu5746
@lubablu5746 6 жыл бұрын
መቸ ይሆን የኔ
@yalikebede7466
@yalikebede7466 7 жыл бұрын
ኡፋ እንዴት አባቱ ደስ ይላል አቦ ይሄ ቀን በቅርብ እንዲሆን ተመኘው
@ethiopia_landofthefree3330
@ethiopia_landofthefree3330 6 жыл бұрын
የምንጃር ዜማ ውስጤ ነው
@adanechmelese2707
@adanechmelese2707 2 жыл бұрын
Absolutely ,Amazing
@selamtefiry4257
@selamtefiry4257 5 жыл бұрын
Emebete kalech enem bekirb ken👏
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል
@ንፁህዘርበቀለ
@ንፁህዘርበቀለ 7 жыл бұрын
Lema g/heyote teketo alfeowal !!!
@mekdelawitabata9258
@mekdelawitabata9258 Жыл бұрын
Betam nw yamwedaw hulem bihun zamen aysherawum
@feta_collection
@feta_collection 7 жыл бұрын
ያን ያክል አይነፋም
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
በውቀት የሰፈሬ ልጅ በርታልኝ እደው የስው ሰርግ ኮመት ስጭ ሁኝ ልቅር አይ ሰደት ሁሉ ነገሬን ነጠከኝ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
Ahmed Muhammed የት አገረ ነው በውቀት ያለው እህት ስወደው
@lucykanber9031
@lucykanber9031 Жыл бұрын
why is this song not on spotify? Sooo gooood
@eritrawit
@eritrawit Жыл бұрын
It was. I think it was removed. I def had it on my playlist of habesha wedding songs
@እምወድሽ-ገ4ኸ
@እምወድሽ-ገ4ኸ 3 жыл бұрын
ደስ፣ይላል
@aamantesfa2098
@aamantesfa2098 6 жыл бұрын
በዚህ በሚያምር ሙዚቃ ትጅባቹህ ያላገባቹ ለማግባት ለወገ ማርግ ያብቃቹህ
@hawwidonigian611
@hawwidonigian611 6 жыл бұрын
woooow dese sile
@haleselemon8506
@haleselemon8506 6 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ነው ሚናፉቀኝ ወይኔ ስደት በልቶኝ ቀረሁ ያገባችሁ እድለኛ ናችሁ ይመቸኛል ትዳር
@simertyemaryamlejj137
@simertyemaryamlejj137 7 жыл бұрын
WOW ደስ ሲሉ 😍
@ፍቅርተየጎንደርልጅ
@ፍቅርተየጎንደርልጅ 7 жыл бұрын
ይህ ቀን ናፍቅኝ ስውድህህ
@Mahlettilahun-o5g
@Mahlettilahun-o5g 10 күн бұрын
❤❤❤
@esheshewa8035
@esheshewa8035 6 жыл бұрын
waw mirt mesach nw minjar bulga menz.....
@snaapsnaap5277
@snaapsnaap5277 5 жыл бұрын
አተ እማላቅህ ባሌ ሞት ሣይቀድመን ና እንጋ አፍጥነዉ
@shiuerus
@shiuerus 4 жыл бұрын
Ethiopian wedding music is just hype music all the time.
@biniylove3874
@biniylove3874 7 жыл бұрын
ጥሎብኝ ኤሄ ዘፋኝ ስወደው
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑርፍቅ 7 жыл бұрын
አሪፍነው
@ጎዳናውጎዳናው
@ጎዳናውጎዳናው 7 жыл бұрын
በስደት ያለነው ሁላችንም ሀገራችን ስንገባ እናገባለን እምትሁ ቆይ እዛ ኬት ይገኛል እዴ ባላቹበት ፈልጉ አከተመ
@btolasaloveyou2116
@btolasaloveyou2116 7 жыл бұрын
uuuuufffff batami dasss yilali malikmi gabicha 😢☝☝☝☝☝👌
@fantibelay9800
@fantibelay9800 Жыл бұрын
yeserek music
@makdismahari766
@makdismahari766 5 жыл бұрын
Efffffff. Mech. Yhon. Emay
@birtaethiopiawtmmylove1679
@birtaethiopiawtmmylove1679 7 жыл бұрын
የኔ ውድየሀገሬ የወንዝየ፡ልጂ በጣም ያምራል ይመችክ፡ የሰፈሬ.ልጂ.እወድክአለው አከብርሃለሁ
@yeshawaminjarljinagne3007
@yeshawaminjarljinagne3007 7 жыл бұрын
Wow be saw sar enchafr enjiy
@tigistmelaku9621
@tigistmelaku9621 7 жыл бұрын
saymeri betam kobeze neh berita demsi yemechal
@አሚየKብቻ
@አሚየKብቻ 5 жыл бұрын
እድው መችሁን የኔ።ቤትሰመዱ የሚታየበት, የአጥንቴ ፈላጭ እረ የት ነህ እህህ
@nebiyoumaba9295
@nebiyoumaba9295 5 жыл бұрын
ወዬ አቤት አለሁ
@kalkidanzanawe8209
@kalkidanzanawe8209 6 жыл бұрын
ወየው
@sass1996
@sass1996 4 жыл бұрын
Ufff nafeqeny😭😭😭
@Love_Ethiopia1
@Love_Ethiopia1 6 жыл бұрын
I️ love this song !!
@الیمحمدیمر
@الیمحمدیمر 4 ай бұрын
🎉
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 3 ай бұрын
2024❤❤❤
@yunas6981
@yunas6981 7 жыл бұрын
ኧረ አብሽሩ እናገባለን ዋናው ጤና
@emmamom4035
@emmamom4035 7 жыл бұрын
wowww
@hanaalem535
@hanaalem535 4 жыл бұрын
እኔም እንደዚህ መሞሽር አማርኝ
@sass1996
@sass1996 4 жыл бұрын
Ya allah kez qen abqany😂😂😂😂
@mayakhalifeh18
@mayakhalifeh18 6 жыл бұрын
ehhhh weyi sedete mechi yehune yehi keni nafekgn😢💔
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
Asha Gedawo
13:53
Gizachew Teshome - Topic
Рет қаралды 30 М.
New Ethiopian music 2015 Romario records present BEKELE AREGA yaz ejuan
6:31
Lemat Entertainment
Рет қаралды 12 МЛН
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 17 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН