Tadele Bekele & Nardos Tesfaw ታደለ በቀለና ናርዶስ ተስፋው "በስልክ አነጋግሪኝ" New Ethiopian Music 2020 (Video)

  Рет қаралды 219,071

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

3 жыл бұрын

Ethiopian Music -Tadele Bekele & Nardos Tesfaw (beslke anegagrign) ታደለ በቀለና ናርዶስ ተስፋው "በስልክ አነጋግሪኝ" New Ethiopian Music 2020(Official Video)
እንደዛሬው ዘመን ሳይሰለጥን በቀጭኑ ሽቦ ስልክ በምንጠቀምበት ዘመን፡የተጫወተውን፡ከአይምሮ፡የማይጠፋ፡ዜማ፡ዛሬም፡ድረስ፡ባልተቀየረው፡መረዋድምፁ፡ከዘመኑ፡ስልጣኔጋር፡አስማምቶ፡ግጥሙ፡በአዲስ፡መልክ፡በሰዒድ፡መሀመድ፡ተፅፎ፡ከድምፃዊት፡ናርዶስ፡ተስፋው፡ጋር፡ ጋሽ ታደለ፡በቀለ፡የተጫወተውን፡አይረሴ፡ሙዚቃ፡ "በስልክ አነጋግሪኝ" በምነውሸዋ፡ኢንተርቴይመንት፡በኩል፡ይዞላችሁ፡ ይቀርባል::
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzbin.info...
#minewshewatube #ታደለበቀለናናርዶስተስፋው #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2020: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 360
@user-xn9ld1jn7e
@user-xn9ld1jn7e 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያን በጣም እወዳለሁ! ኤርትራንም የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 3 жыл бұрын
እኛም ውድድ ነዋ 🤗😍
@makidasolomon5747
@makidasolomon5747 3 жыл бұрын
ቀላል መዉደድ love erirean
@fetsum-brehanmebeatsion9650
@fetsum-brehanmebeatsion9650 Жыл бұрын
We love you too sister
@danadana7885
@danadana7885 3 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ድምፅ ነበር መስማት የናፈቀኝ እድሜና ጤና ይስጦት
@user-kd9vx6id6b
@user-kd9vx6id6b 3 жыл бұрын
አሜንንያምራል
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
@@user-kd9vx6id6b እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@danadana7885
@danadana7885 3 жыл бұрын
@@messitube8047 አስርጌሻለው በቀደም
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
@@danadana7885 ምርጢቱ
@user-yj1bz9cu8r
@user-yj1bz9cu8r 3 жыл бұрын
ጋሼ እንባኮትን አላስቀየምኳትን በአዲስ መልኩ ይሰርሉን በጣም ነው ምውደው ሙዚቃ ነው
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
Ba qininnat damirugn
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@LoveYou-om1nk
@LoveYou-om1nk 3 жыл бұрын
Gr8
@user-gt4tv5dy1g
@user-gt4tv5dy1g 3 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም የሚገርም ስራ ነው በአዲስ መልኩ ቢሰራ ደግሞ....
@yidnezw2099
@yidnezw2099 3 жыл бұрын
እባኮትን ጋሼ አላስቀየምኳትንም ድጋሚ ይስሩልን አመሠግናለው ስለስጦታው
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@dilubizuneh1901
@dilubizuneh1901 3 жыл бұрын
That would be fine.
@mesfinbelai2601
@mesfinbelai2601 3 жыл бұрын
ምነው ሸዋ፣ ተባረክ እንደዚህ አይነት ሥራዎች አምጣልን፣ወጣት ዘፋኞችእንደሆነ እንደ ዘመኑ ግራ የተጋቡ ናቸው፣ሥራቸውም ጩኸት ብቻ ነው
@allahwekil4346
@allahwekil4346 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት እርጋታ 👍👌 በናተ ጊዜ ነው ዘፈኑ ሁሉ ያከተመው አሁንማ ዳሌና ዱቄት በማየት አይናችን አነሰ 😏😄😃
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@rodetube3306
@rodetube3306 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk temecheheghi
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
@@rodetube3306 በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@allahwekil4346
@allahwekil4346 3 жыл бұрын
@@messitube8047 እሽ ማማየ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
ዋውውው ጋሸ ታዴ እንኳን በደና መጡ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ጋሸ ታዴ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ በጋራ አይከፈልበት
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 3 жыл бұрын
ዘመን አይሽሬ ሙዚቃ
@Asnakech100
@Asnakech100 2 жыл бұрын
ዝነኛው ታደለ በቀለ በንጉሱ ዘመን ይህን ዘፈን ከወይንሸት ሙሉነህ ጋር ሲጫወት የ8 አመት ሕፃን ሆኜ ነው የሰማሁት! የሚገርመው አሁን ፍፁም ከቀድሞው ባልተናነሰ ድምፅ ሲጫወተው በመስማቴ እጅግ ደስ ብሎኛል! አርቲስት ታደለ ሌሎቹንም ዘፈኖችህን ደግመህ ብትጫወትልን የመላ አድናቂዎችህ ፅኑ ፍላጎት ነው!!
@rozatube5710
@rozatube5710 3 жыл бұрын
እስቲ እንደኔ በስደት ሆኖ ወንድሙን የናፈቀ😭
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@meratube5459
@meratube5459 3 жыл бұрын
ሮዚ እኔም ከምነግርሽ በላይ ወንድሜ ናፍቆኛል 😔😭በሰላም ያገናኝን ሁላችንንም
@rozatube5710
@rozatube5710 3 жыл бұрын
Amen amen
@user-nq1qg5dq8z
@user-nq1qg5dq8z 3 жыл бұрын
እኔ 😭😭😭 አንድ ወንድሜን ተለይቸ አለይታየን መከታየን😭 የኔ አባት ሁሌም ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድማለሜ😍😍😍
@rebccaabraham7646
@rebccaabraham7646 3 жыл бұрын
Betam sedet metfo new alyayen😥😥
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ ከሀገሬ ከወጣሁ ከሀያ አመት በሗላ እንዲህ አይነት ሙዚቃ በመስማቴ ልክ ሀገሬ እንደገባሁት ነው የቆጠርኩት💚💛❤💖💝😘💗
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@bluecandy6164
@bluecandy6164 3 жыл бұрын
ሸዋ ተባረክ አንተ ያልተዘመረልህ ደግ ጀግና እንዲሁ ከአዲሶቹ እብዶች የወደቁ የድሮዎቹን ማውጣት መልካም ነው ❤❤❤❤❤❤
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው የድሮ ሙዚቃ በደዚህ መልኩ ተከሽኖ መቅረቡ ያስደስታል
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@binihabesha5096
@binihabesha5096 3 жыл бұрын
ሁል ግዜ ደጋግሜ ብሰማዉ የማይሰለቸኝ ድምፃዊ ነዉ ። ከ ሁለት አመት በፊት ስራዎቹን እንደገና ሊሰራቸዉ እንዳሰበ ሲናገር ሰምቼ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር። ጤናዉን ይስጥክ እንጂ ገና ብዙ ትሰራለክ አላስቀየምኳትም የምትለዋን ደግሞ ብትለቁልን ፏ እንል ነበር
@abebesenbetoworku7129
@abebesenbetoworku7129 3 жыл бұрын
....ብሠማው...ብሠማው የማይሠለቼኝ ምርጥ ሙዚቃነው ግጥሙም ወንዝ ተሻጋሪ ና የማይሰለችነው ውዱ ታዴ ....እድሜና ጤና ለዚያ ወርቃማ ትውልድ ቅርሰ እመኛለለሁ....!!!!
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
@@abebesenbetoworku7129 ውዴ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 2 жыл бұрын
የሚገርመው ድምፁ እንዳለ ነው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@zemadaily
@zemadaily 3 жыл бұрын
መጣ መጣ መጣ አዲስ አመት መጣ መጣ መጣ አዲስ አመት የሁላቹም ምኞት ሀሳባቹ ይሙላበት ፍቅር ሰላም በዝቶ ጠላት ይዉደምበት
@user-iv8vj2ul8z
@user-iv8vj2ul8z 3 жыл бұрын
Amiiiiiin Melary mar
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
@@user-iv8vj2ul8z ውዴ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 3 жыл бұрын
አቦ ያንቺን የአዲሱን አመት እቅድሽን ....
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ ማለት ያልተነገረለት ሀይለኛ ድምፃዊ ነው
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
@@messitube8047 ካገባሺኝ ሰብስክራይብ አረጋለው
@lenat3112
@lenat3112 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ በጣም ደስ ይላል ድሮ ልጅ እያለን በሬድዮ እሰማው ነበር ይህን ሙዚቃ ሌሎቹንም የእርሶን ሙዚቃዎን እንደዚሁ አቅርቡልን እናመሰግናለን ።
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
ድምፅ ዛሬም ቦታው ላይ : የድሮ ነገር ሁሉም ነገር በጣም ያምራል :: እውቀት ብቃት ሁሉም አርቴፊሻል አልነበረም::
@user-ze5gk6vj9r
@user-ze5gk6vj9r 3 жыл бұрын
Kezendro yetu naw artificial?
@marietedla9997
@marietedla9997 3 жыл бұрын
Sammy Getcho it’s for you to find out, one thing for sure in the last 30 year we haven’t had a musician entertain us for 50 plus years like Mohamoud,Alemayehu,Aster, The late Tilahun, ... of course Ato Tadele Bekele also with in the same era . At least the training method was the same principle.
@fitsumaberha351
@fitsumaberha351 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ በጣም የማከብርክ እና የማደንቅክህ ታላቅ የሙዚቃ አቀንቃኝ እውነት ለማናገር ምንም የተቀየረ ነገር የለም ልክ እንደ በፊቱ አባቴ እናተ ካላቹ ጆሯችን ክፍት ነው ዘንድሮ የመጡብን ካሻ ታና እያሉ የመዚቃን ባህል ያልተረዱ አውን በናተ አንጀታችን ይርሳል
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 3 жыл бұрын
@@messitube8047 ኑ እንደማመር
@btr4207
@btr4207 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የተዋጣለት ስራ ነው፣ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ታዴ።
@saidagigi9429
@saidagigi9429 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድምፀ በርቱሁ
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ ጋሼ በስልክ አነጋግሪኝ በቀጭኑ ሽቦ ግራሚ ስራ ሁሌም ከትልቅ ሰው ትልቅ ነገር ይገኛል
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 3 жыл бұрын
በትክክል ልክ ነው
@genetgenet4492
@genetgenet4492 3 жыл бұрын
የኔ አባት ስታምር እድሜና ጤና ይስጥህ አሉ እጅ ያሁኑ ዘፋኞች አብደው ሚያሳብድን
@SeraTube26
@SeraTube26 3 жыл бұрын
*ታዴ የሚገርም ድምፅ ዛሬም እንዳለ ነው* *በስልክ አነጋግሪኝ* *አለስቀየምኳትም* *ገላዋ* *አይነ በጎ እንዳንቺ* *በነዚህ ነበር የማውቀው*
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@estifoestifo96
@estifoestifo96 3 жыл бұрын
the seme to you
@yonasgede7258
@yonasgede7258 2 жыл бұрын
Tadele Bekele was one of the famous wel known artists and singer of police band in kolfe. While I was a student in Prince Mekonnen high school and Prince Wesen Seged Mekonnen Middle school from 1964 to 1971EC Usually grow-up listening his songs i feel respect and approval for him since then he is really a big singer and was so famous with out reward and still he is back on stage this makes him to be admired always. I apreciate you my dear brother always ❤ Thank you for your efforts and hard works Yonas MCR 🇬🇧
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@meratube5459
@meratube5459 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ብቸኛ ወንድሜ ለኔ ክብሬ መከበሪያዬ ስደት ካንተ ቢያርቀኝም ለሰከንድ ረስቼህ አላውቅም ከምነግርህ በላይ ናፍቅህኛል 😔ወንድሜዬ ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቆርጦ ላንተ ይጨምርልህ ሺህ አመት ኑርልኝ መከታዬ እወድሃለው ❤
@oneethiopia1482
@oneethiopia1482 Жыл бұрын
ያ ዘመን ዘረኝንት ብዙ የሌለበት፡ አይ መሀምድ ጠቢቂኝ
@AbuRehmet
@AbuRehmet 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ የኛ ትዝታ ቀስቃሽ ሰላምህ ይብዛልን። ይህን ዘፈን ጩጬ እያለሁ በልጅነት አዕምሮዬ ነበር የሰማሁት እጅግ በጣም ተወዳጅ ድንቅ ጣዕመ ዜማ ነው። አላስቀየምኳትምን በድጋሜ ብታቀርብለን እንዴት በወደድን።
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@assddvbbhh3429
@assddvbbhh3429 3 жыл бұрын
እዳ አለ ጋሼ በቀለ የእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@meretemengesha3977
@meretemengesha3977 3 жыл бұрын
ምነውሸዋ እናመሰግናለን
@melessebekele2943
@melessebekele2943 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 𝑠𝑝𝑒𝑐𝑖𝑎𝑙 𝑜𝑛𝑒
@mikemike2627
@mikemike2627 2 жыл бұрын
የሚገርም ትዝታ ያለው ሙዚቃ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 10 ай бұрын
ታደለ በቀለ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ድምፃዊ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ እንወድሀለን 🙏
@bereket19
@bereket19 3 жыл бұрын
ያልተበረዘ ድምፅ አቤት ቃናው ደስ ሲል
@hananyet5860
@hananyet5860 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ እንኳን ደህና መጡ በዚህ እድሜኳ ያልተሸራረፈ ድምፅ ወጣቶች እስቲ ከጩኸትና የሴት መቀመጫ ከማድነቅ እንዲህ ያሉ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችን ሞክሩ
@shemelesgetachew2387
@shemelesgetachew2387 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ! ባለ ልዩ ተሰጥኦ ናርዲም በጣም ግሩም ነው ተዋጥቶላችሁዋል
@xbdfjggkj1515
@xbdfjggkj1515 3 жыл бұрын
አላስቀየምኳትም የሚለውንም በአዲስ መልክ ብትሠራው ደስ የለኛል ጋሽ ታደለዬ
@onelove6356
@onelove6356 3 жыл бұрын
አሪፍ ሰራ ነው ተመቻችሁኝ👍ወይ ጋሽ ታዴ still strong & colorful voice😍 💚💛❤
@martaasetawsegne4591
@martaasetawsegne4591 Жыл бұрын
ታድዬ በጣም ነው የሚያምረው ሌላም ስራ እንጠብቃለን
@Rasdashen1
@Rasdashen1 2 жыл бұрын
ድምፃችሁ፣ ዜማው፣ እርጋታው፣ መልእክቱ በጣም ተመቸኝ ። አክብሮቴ ይድረሳችሁ ።
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 3 жыл бұрын
ጥሎብኝ የድሮ ሙዚቃ ወዳላው
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@Redsea_show651
@Redsea_show651 3 жыл бұрын
እኔም በፍቅር ነው ምወደው
@user-fv6sj5le3x
@user-fv6sj5le3x 3 жыл бұрын
የድሮ ሰ ስለሆንሽ ነዋ ማማ
@user-cx4lc8br9n
@user-cx4lc8br9n 3 жыл бұрын
@@user-fv6sj5le3x haha እኔ መስከረም 1 20 ይሞላኛል ደሞ ብሆንም ችግር የለውም እድሜ ፀጋ ነው አያሳፍርም
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ይህ ዘፈን ለእኔ እነ ለወድሜ የተዘፈ ነው የሚመስለኝ ወድሜ እወድሀለሁ ጋሽ ታዴ እድሜና ጤና ይስጠህ
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 жыл бұрын
አሁን ገና ሙዚቃ ሰማሁ የዘፈን ጣዕም በእውነት አጣጣምኩ ዋው ዘፈን ብሎ ዝም እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤና ከሀብት ጋር ጀባ!!!!!
@sportkanal3006
@sportkanal3006 3 жыл бұрын
።ፍቅር ማይ ገባው ዲስ ላይክ ያረጋል።
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@abrenendeg
@abrenendeg 3 жыл бұрын
@@messitube8047 እኔ አለሁ ዘመድ ፈላጊ ነይ አንቺም እኔ መጣሁ ስጦታ ይዥ ከቤትሺ
@amharamodelvillages5030
@amharamodelvillages5030 3 жыл бұрын
ዋ ድምጽ ! ይገርማል ተቀብሮ የኖረ። ጋሽ ታደለ በቀለ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@elahimtubehabeshawit3070
@elahimtubehabeshawit3070 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን አንተን ስላየሁ በጣም ደስ ሲል 💚💚❤❤️️💛💛🇧🇴🇪ሀገሬ🇹 የበፊቱን ጊዜ መልስልን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ
@rosebelete9209
@rosebelete9209 3 жыл бұрын
የናፈቀኝን ለዛ ያለው ተስረቅራቂ ድምፅ ያለ ምንም ኮምፒውተር ስላሰሙን ከልብ እናመሰግናለን ጋሽ ታዴ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-ef9gu9fy3w
@user-ef9gu9fy3w 3 жыл бұрын
አቤት ድምፆ ዘባ አላለም እርጂም እድሜይሰጥህ
@mahaletassefa5848
@mahaletassefa5848 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዘፈን እናመሰግናለን ጋሼ እባኮት ሌሎች ስራዎትም ደግመው ስሩት 😘😘
@merrybelayneh7884
@merrybelayneh7884 3 жыл бұрын
Good job mingizem yedro zefen maytegeb new bertu😘😘
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 3 жыл бұрын
Wow, Tade the 1970 Golden muscian.
@arditube5698
@arditube5698 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ ሰለ አየውህ በጣም ደስ ብሎኛል
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
እርድኝ፡ዘሮቸእ፡በውጭ፡ተብተነን፡ያለነው፡ለናቴ፡ካጌሬ፡ሳልወጣ፡ብዙ፡ተጎድቼ፡ያቆኩ፡ነኝ፡ባብስን፡ቡናቤትን፡ያወቀ፡ስጋየን፡ሸጪ፡ነው፡አግር፡ፍቅር፡አጠገብ፡ቡናቤትው፡ገበያ፡የለውም፡ነበር፡እኔ፡ለናቴ፡ይፍረድ፡የማውቀኝ፡ይወድም፨ማነው፡ህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭
@malmal3696
@malmal3696 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ምርጥ ድምፅ
@teddyasrat7437
@teddyasrat7437 3 жыл бұрын
ጋሼ እግዜር ያክብርልን. እስኪ ሁላችሁም እንደዚህ ተዎዳጅ ስራዎቻቹን እንደገና በዘመኑ የሙዚቃ መሳሪያ እና የምስል ጥራት ስሩልን እና የኢትዮጵያን ሙዚቃም አንሱት የናንተም ሂዎት ይቀየር እና አለም ሚዛናዊ ትሁን። ሁልጊዜም የድሮ ዘፈኖችን ሳይ የውነት እምባዬ ነው የሚመጣው የዛሬውን ቴክኖሎጂ ተጠቅመው አለመስራታቸው እና ጥሩ ገቢ አግኚተው አለመኖራቸው ያሳዝነኛል።
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
ምርጥ. ስራ ነው ጆሯችንን አንደንቁርወት ነበር ደርሱልን አባባ እድሜ ይስጥዎት
@bisrattobiaw8199
@bisrattobiaw8199 Жыл бұрын
በጣም በጣም የምወድህ ታደለ በቀለ
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
Thanks Artist Tadele and Nardy it's an amazing job, beautiful collaboration
@wuebanchiethiopia
@wuebanchiethiopia 3 жыл бұрын
በጣም ፡ደስ፡ይላል፡ምርጥ፡ሙዚቃ፡በዚህ፡እድሜ፡እንኳ፡የማይቀየር፡ድምፅ።wow wow ብያለሁ።
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c 3 жыл бұрын
እፍ ማነው እደኔ ሀገሩ የናፈቀው
@habtamumenwuyelet1053
@habtamumenwuyelet1053 3 жыл бұрын
በጥአም ደስ የሚል የድሮ ትውስታ ዘፈን ነው ። ታደለ በቀለ ምርጥ የድሮ ዘፋን ነው እንውድሀለን 💕💕💕💕
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 3 жыл бұрын
Wow wow wow ጋሽ ታዴ ልዩ ድምፅ እድሜህን ያርዝመው እንደለመድከው በነካ አፍክ አላስቀየምኳትም የሚለውን አደራ
@kassimhassen853
@kassimhassen853 3 жыл бұрын
የድሮ ዘፋኞች በጣም ነው ደሰ የሚሉት ❤❤❤❤😍😍
@kiruyekoye7279
@kiruyekoye7279 3 жыл бұрын
ehetewa lanch naw amelak yebarekeh gash tade wede tenante malesahenale
@user-dr5iw1oz3o
@user-dr5iw1oz3o 3 жыл бұрын
ሆዳን አባባቺሁኝ በስልክ አነጋግርኝ በቀጪኑ ሺቦ 😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍
@dejenbrhanu7000
@dejenbrhanu7000 3 жыл бұрын
በምነው ሽዋ የሚለቀቅ ሙዚቃ ይመስለኛል እንደድሮዎቹ ሙዚቃ ቤቶች መስፈርቱን ያሟሉ ብቻ ይመስለኛል ሁሉም በሚባል ምርጥ ሙዚቃ ነው ይሚለቁት ሆፕ የሚባለው ነው አርቲኩርቲውን እየለቀቀ ጆራችን መጫወቻ ያደረጉት
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
ወድምየ፡ውጭ፡ናት፡ብለህ፡በለው፡ስይፉ፡ስማ፡ይህን፡ግጥም፡አተ፡ወራሽ፡ሆነህ፡ማረፋ፡ያሳጠህኝ፡እናቴ፡ክመተች፡በሀላ፡እኔ፡እልፋረድም፡እሱ፡የስላም፡የክርስታን፡እምላክ፡ፍርድን፡ይስጥህ፡መግባ፡እዳሳጣህኝ፡እምኘህ፡ባእናት፡እገሬ፡ይፍርዳል፡እምላክ፡እድቀን፡በልው፡ስይፉ፡ጠብቅ፡
@birukabate5455
@birukabate5455 Жыл бұрын
AHUN INDEZHI YALE TALAK SEW INDIHI YALE HULUNM HABITUN NIBIRETUN LEGENERATION BENETSA YASTELALEFE.REAL AND GENUINE TOP MODEL FATHER. I WISH YOU LONG LIFE,TOO.
@syumsyum5139
@syumsyum5139 3 жыл бұрын
ጋሽ ታዴ አሪፍ ስራ ነዉ አላስቀየምኳትም የሚለውን አሪፍ ዘፈን በቅርቡ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤
@mihretmolla6551
@mihretmolla6551 3 жыл бұрын
ምርጥ ድምጽ!!!በዚህ ዕድሜ አሁንም ድረስ አለ!!!ግን አሁን ያለ ገመድ...
@ethiopianmoviecritic5319
@ethiopianmoviecritic5319 3 жыл бұрын
So beautiful 😍 he’s voice still powerful👏 wow 😮 can we say same thing for most of this young singers 40 years from now🤦🏽‍♀️ anyways thank you for the timeless music 🎶 old is gold💕 and the girls good too👏 is just me or she looks and sounds like fikeradis🤫
@gamelagamal4523
@gamelagamal4523 3 жыл бұрын
ድምዕህ አያረጄም ብጣም ያምራል
@getahunzewde1473
@getahunzewde1473 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅ ቁጭ እንዳለ ነው እንዲ ነው ትዝታን ወደኋላ
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እመኛለሁ ❤❤❤ አሪፍ ስራ ነው አንዳንዴማ የኔ ዘምን ሁኔታ ሳይ ምናለ የድሮ ሰው በነበርኩ ብየ እመኛለሁ ልጅቷ እራሱ ድምፅሽ ዋውው
@mohammedousman779
@mohammedousman779 3 жыл бұрын
Gash Tade yegodelen color neber I wish long live.
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
Ba qininnat damirugn
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
ማማዬ እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
@@Tube-oy7ml እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@esatulayned
@esatulayned 3 жыл бұрын
ሀለው በይኝ ሸንኮርየ ከናፈቀሽ አይኔ ቆየ ጋሽ ታዴ እድሜ እና ጤና ይስጦወት 🙏🏿🙏🏿👏🏽👏🏽
@ramhabesha3344
@ramhabesha3344 3 жыл бұрын
የድሮዎች ሁለችሁም ብቅ በሉ ረጋ የለ ሙዚቃ ውስጤ ነው እስት የተመቸው
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@mikyminale2422
@mikyminale2422 3 жыл бұрын
ታዴ አርጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልኝ በነካ እጂህ አላስቀየምኳትምን ድገምልን
@genethabtezghi4078
@genethabtezghi4078 3 жыл бұрын
የድሮ ሙዚቃ በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም እናመሰግናለን።
@abdelkerimmohammed3564
@abdelkerimmohammed3564 3 жыл бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይስጠወት ጋሸ
@yordistube3715
@yordistube3715 3 жыл бұрын
❤️❤️ Waw! the voice still there!!! ❤️❤️ Long live to you!!! 🙏🏼
@messitube8047
@messitube8047 3 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እንደግ
@alexgates9044
@alexgates9044 2 жыл бұрын
Wow
@dawityohannies1419
@dawityohannies1419 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን
@eke1914
@eke1914 2 жыл бұрын
Old is gold and diamond you’re our star
@minyahiltilahun145
@minyahiltilahun145 3 жыл бұрын
Amaizing,,, lovely voice,,, I love it♥♥♥
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 3 жыл бұрын
የድሮ ሙዚቃ ተደምጦ አይጠገብም ድምፃቸው እንኳ አልተቀየረም።
@yordiyo630
@yordiyo630 3 жыл бұрын
ድጋሜ በመስራቱ ደስ ብሎኛል የማይስለች ነው እናመስግናለን
@elahimtubehabeshawit3070
@elahimtubehabeshawit3070 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@ashumoha3276
@ashumoha3276 3 жыл бұрын
ዋው ጋሽ ታዴ የሚያምር ድምፅ ረጅም ዕድሜ ተመኘው
@erer7134
@erer7134 3 жыл бұрын
ታዴ ድምፅ መረዋው እንቁ አርቲስት እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ አብዛዝቶ ይስጥህ
@andyabebe8986
@andyabebe8986 3 жыл бұрын
ምርጥ👌 አላስቀየምኳትን እንጠብቃለን
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 Жыл бұрын
ውይ፡ትዝታ፡አግሬ፡😭🥰
@bayetekile3066
@bayetekile3066 3 жыл бұрын
Yemir betam mirt musica enamesginalen
@selamtube4207
@selamtube4207 3 жыл бұрын
በጣም የምወዶት እንኳን ደና መጡልን ምርጥ ሙዚቃ ❤
@hikadaniel9721
@hikadaniel9721 3 жыл бұрын
The iconic song of all time Gash Tade 👌
@desmondworrier371
@desmondworrier371 3 жыл бұрын
Beautiful! You should be proud!!
@gedifeashebir934
@gedifeashebir934 3 жыл бұрын
wow des yilal, kibir yegebeachihual,
@Gabrila967
@Gabrila967 3 жыл бұрын
Wowwww it’s a great song..looove it 💗👍🙏
@GetachewGMariyam-ch7ii
@GetachewGMariyam-ch7ii 7 ай бұрын
ዋው ታዴ
@lulalula7120
@lulalula7120 3 жыл бұрын
መቼ ይሁን የጠፋብኝ ወንድሜን የማገኝው 😢
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ምርጥ 💚💛❤👌
@fetsum-brehanmebeatsion9650
@fetsum-brehanmebeatsion9650 Жыл бұрын
Very nostalgic song:)
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
ለዛ
Рет қаралды 34 М.
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 37 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 6 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 22 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Hamelmal Abate - Raya (Official Video)
5:59
Hamelmal Abate
Рет қаралды 35 М.
የጥቁር ድምፅ ፡ ታደለ በቀለና በሀይሉ እሸቴ Yetekur Demtse   - Tadele Bekele and Behailu Eshete
3:47
Stories from Our Time በኛ ጊዜ እንዲህ ነበር
Рет қаралды 2,2 М.
ሰርፕራይዝ  አደረጉኝ  ደነገጥኩኝ😱
27:23
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 9 МЛН
Они поймали того , кто уничтожал их дома
0:40
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 38 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
0:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,8 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 8 МЛН