No video

♦️የሥላሴን ተአምር ተመልከቱ👉ሰበር ቪዲዮ‼️👉ፈረንጆቹ ሲጠመቁ አለቀሱ...እልል በይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 14 ፈረንጆች ተጠመቁልሽ‼️

  Рет қаралды 50,503

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos

Ай бұрын

#ethiopia #ethiopianmezmur #ethiopiaorthodox

Пікірлер: 311
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ከትንሽ ጊዜ በኃላ በዝማሬዉ በስብከቱ አንደኛ ነዉ የሚሆኑት they well be the best ortodox soon.
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome Ай бұрын
አየ ስንዱዋ እመቤት እናት ተዋህዶ ያንች ያደረገን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህ የበለጠ ፍቅሩን እዲበዛላችሁ የመረጣችሁ አምላክ ይመስገን
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw Ай бұрын
አሜን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@sablacell1012
@sablacell1012 Ай бұрын
ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነዉ ስላሴ ይመስገን
@user-ht1rm8pi3h
@user-ht1rm8pi3h Ай бұрын
ተመሰገን ስላሴ ለንሰሀ ሞት አብቁኝ እኔን ሀጥያተኛ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zg7mc9xb4s
@user-zg7mc9xb4s Ай бұрын
ኣሜን❤❤❤
@aboaomr5163
@aboaomr5163 Ай бұрын
አሜን😢
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@abisinya117
@abisinya117 29 күн бұрын
አሜን ❤
@delilamedia
@delilamedia Ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያለነው ወደ እቅፉ እንድንገባ ይርዳን በንስሐ ታጥበን ቅዱስ ስጋውን ክቡር ደሙን ተቀብለን እያው የእሱ አንድ አካል እንድንሆን ይርዳን አሜን😍😍😍🙏🙏🙏
@EKidane77772
@EKidane77772 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል !!! በሰማይም ታላቅ ደስታ ነው አንድ ያልገባኝ ነገር ግን መጨረሻ ላይ ሲፀልዩ አብዛኛዎቹ የጅ ምልክት ያሳዩ ነበር ልክ እንደጃንሆይ ለዚህ ጉዳይ ትምህርት በጣም የሚያስፈልጋቸው ይመስለኛል ኦርቶዶክስ ውስጥ ያለ መስሎአቸው ይሆናል ጃንሆይንም እንደ አምላክ ስለሚያዬቸው የጠራውን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖትን ትምህርት በደብ ቢሰጣቸው ባይ ነኝ ምክንያቱም ሌሎችም የሚጨመሩ ጃማይካዎች እንደባህል ይዘው የመጡትንም አዱባልቀው ስለሚይዙት ካሁኑ ካልተማሩ በሆላ ችግር ነው
@Siketartworks9564
@Siketartworks9564 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ገና ዓለም ሁሉ ይጠመቃል፡፡
@hirutarga4704
@hirutarga4704 Ай бұрын
እውነት ወንድማችን
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
እውነት ብለሀል እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ይመልሳቸው🙏
@Senayet2127
@Senayet2127 Ай бұрын
እግዚያብሔር ሁሉንም ወደ ኦርቶዶክስ ዉደ እውነተኛ ሐይማኖት ይመልስልን
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru Ай бұрын
እኔም በቦታው ነበርኩ ደስታቸውን ሳይ እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም ማርያምን ተዋህዶ የደም ዋጋ❤
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Ай бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ውድ ልጁን እንድንበት ዘንድ የሰጠን ከዚህ የሚበልጥ ውድ ስጦታ የለም ከአለም ግርግር ያሳረፋችሁ ጌታ ይባረክ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Ай бұрын
አምላኬ ሆይ ለንስሓ አብቃኝ የቆሼሼ ማንነቴን አስወግደህ በቤትህ አኑረኝ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Ай бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገም ኣሰይ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚኣብሄር ይመስገን ኣሰይ ኣሰይ ኣሰይ ኣቤት ድሕነት ኣቤት እግዚኣብሄር ይመስገን ዕልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾⭐️⭐️⭐️⛪️✝️☝🏾☝🏾☝🏾☝🏾⭐️⛪️✝️😭😭😭😭😭😭🤲🏾🌍🕊🌍🕊💐💐💐💐💐💐💐🤍💐🇪🇷
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Ай бұрын
አለሙሙ ሁሉሉ መጠመቅ አለበት በተዋህዶዶ ግድ ለቅድስት ሥላሴ ጉልበታችን መንበርከክ አለበት ❤❤❤❤❤❤ መልካም እድል መርጣችኀኋል በቤቱ ያፅናችሁ ወገኖቼቼቼ
@abelengida1381
@abelengida1381 Ай бұрын
በሀዋሳም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን 60 ወንድምና እህቶቻች ተጠምቀዋል ❤ ማርያምን ያነበበ ፔንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል። የወጣቹ አንብቡ ጠይቁ ኦርቶዶክስ እናት ናት በትክክል ስለ ኢየሱስ መስበክ ብቻ አደለም ሁሌም መስቀል ላይ የሆነች ተዋህዶ ❤❤❤ ኑልን የወጣቹ
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Ай бұрын
🥰🥰🥰
@user-ze2uf5yu5l
@user-ze2uf5yu5l Ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አቤቱ የሰራዊት ጌታ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ጠብቅል ዋዉዉዉዉ ደስ ሲል ቃል የለኝም ሸር ላክ አድርጉ ምእመናን ❤❤❤❤❤❤
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
አጋይዝት አለም ቅድስት ሥላሴ ይተመስገን ይሁኑልን አሜን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
@senait7876
@senait7876 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን ነጭ እንዲለብሱ ቢያደርጉ በጣም ደስ ይል ነበር
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እልልልልልልል መጨረሻቹህን ያሣምርላቹህ 🙏🙏🙏
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Ай бұрын
Congratulations to my brother and sisters who accepted Christ and be baptized in the name of Jesus Christ. May Almighty guard protect you🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-cw9xx9qj6o
@user-cw9xx9qj6o Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እዉነት መታደልነዉ በቤቱ ያፆናችሁ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
እናቴ ተዋህዶ እናቴ ያቺ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@woine123
@woine123 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን! መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ:: ክርስትና ፈተና ነው እና ያበርታችሁ::
@KidistSelassie1
@KidistSelassie1 18 күн бұрын
ሉቃስ 15:10፣ እንዲሁም እላችኋለሁ፥ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል።
@user-wh1gt8cy3t
@user-wh1gt8cy3t Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሚያቸውን ያሳምርልን ያበርታልን ለሁሉም እውነቱን ይግለፅልን
@ezraspiritualandworldlygui8266
@ezraspiritualandworldlygui8266 Ай бұрын
This is great! Orthodox Church is an international Church.
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏ትክክለኛና ቀጥተኛ የሆነችውን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነታችን ለዘላለም ትኑር
@user-xq2vf3ww2w
@user-xq2vf3ww2w Ай бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን በጣም ደስ ይላል ❤
@user-xj8zm1if6n
@user-xj8zm1if6n Ай бұрын
አቤት ደስ ሲል ቃል የለኝም ደስታም ያስለቅሳል እዴ ሰለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-rj3dz6dz3b
@user-rj3dz6dz3b 29 күн бұрын
እልልልልልልል!!! Congratulations to all EOTC members and new comers! It’s really a blessing to be baptized by EOTC. May God bless you all! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊🎉🎊❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Ай бұрын
እንኳንም ወደተቀደሰችው ወደ ኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦሮቶድክስ በሰላም መጣቸው መዳኒያለም በቤቱ ያፅናችው አሜን
@ShetuMulate
@ShetuMulate Ай бұрын
እልልልልልልል ብያለሁ ብበእንባ ጭምር ነው እልል ያልኩት :: ለእግዚአብሔርም ምንም የሚሳነው የለምና እንዴህ ነውመታደል መመረጥ ማለት ይህ ነው :: በቅድሜያ እነዚህን ከተለያየ ኃይማኖት አልባ ውይንም እግዚአብሔርን ከማያውቁ የተለያዪ ብሔሮች የመጡትን ሰዎች በማስተማርና በኦርቶዶክስ ኃይማኖት ላይ እንዲያቶክሩ ያደረጉትን እነዛን የሴት ወይዛዝርት የማርያ መቅደላዊት በረከት በላያቸው ይደር ብያለሁ አባቶችም በዚህ መልኩ ቢመርቋቸው መልካም ነው :: 🙏 ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን :🙏
@ShetuMulate
@ShetuMulate Ай бұрын
በዚህ ላይ ስርአተ ቅዳሴውን ሰማ ይተለዩ ልዩ ነው የሆነብኝ አጥማቄው ካህንን ስመለከት Grace ( ፀጋውን መሞላታቸው ይታያል ደስታቸው :: ለዚህም አባቶች እግዚአብሔር ይስጥልን ::
@AddisBirru
@AddisBirru Ай бұрын
ከየትኛውም አለም ክፍል የተመርጡ ናቸው ኦርቶ ይሆናሉ እውነተኛውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያገኛሉ፣ከምርጦችህ መሀል አርገን ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Ай бұрын
በጣም ንው ደስስስ ያለኝ ገና አለም ወደኦርቶዶክስ እምንት እንደምትመጣ አልጠራጠርም እውንተኛ ሃይማኖትን የሚሸሹፍፃሜያቸው አያምርም በተለይ እመቤቴን የሚጠሉ እንደዲያቢሉስ መውደቂያቸውሳይደርስየሚመለስ አምላክ የንስሃ ግዜ ስቱዋል ቶሎ ቶሎ ግዜውደርሱዋል ወደእውንተኛው ሃይማኖት ወደ እምዬ ኦርቶዶክስ ኑ ገና እንስፍፍለን ምንም ለማጥፍት ቢንሱም እየተስፍፍን እንደምንሄድ አለም እንደምትድንበት እወቁ በጣም የእመቤቴ ልጅ ይመስገን እልልልልል🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻እንኳን ለዚህ አበቃችሁ
@saa4252
@saa4252 Ай бұрын
ምስጋና ይደረሰው ልኡል እግዛብሔር እኔን ሓጢኣተኛ ልጅህ ማረኝ ለንሰሃ ኣብቃኝ ኣሜን ❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏♥️
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
መመረጥ ነዉ በዉነት ❤❤❤😢😢 ለስላሴ ክብር ምስጋና ይሁን❤❤❤❤
@tarikuelias4323
@tarikuelias4323 15 күн бұрын
በመጀመርያ ይህንን የደረገ እግዚያብሔር ስሙይባረክ የታደለ ከየትም ይመጣል ያልታደለ ጡት ነክሶ ይወጣል ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን
@asna7836
@asna7836 Ай бұрын
አልልልልልልል አግዚአብሔር ስራዉ ድንቂነዉ ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰🥰🥰
@helenkeflekefle9766
@helenkeflekefle9766 9 күн бұрын
በሰመአብ በጣም ደስስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ።ክርስትና ስማቸው ራሱ በጣም ደስስስ ይላል
@user-ut6jr1mk1c
@user-ut6jr1mk1c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 29 күн бұрын
በእውነት እደ ኢትዬጲያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ በአለም ላይ የለም ከአገልግሎት ዝማሪ አለባባስ እረ ስንቱ ልኢል እግዚአብሄር ይክበርበት እስከዘላለም ❤❤❤❤
@Alemyehu-m9v
@Alemyehu-m9v 18 күн бұрын
Tekekele enema kawotahu 25 alafagie egzyabhere huluneme basedate satoghile yamefalegawu egzyabherene mache nawu lemesgana bahagrea yamebakawu
@tymordoha
@tymordoha Ай бұрын
ተመስገን ለቅድስት ሥላሴ በቤቱ ያፀነን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 26 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ የጥንቷ የጥዋቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት በሰላም መጣችሁ ❤❤❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒ ዓለም ይክበር ይመስገን ክብብሩን ሁሉ ይውሰድ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናል ❤😍🙏ቅኖች👉👍ሼር👈አዳርሱ የማይሰማው የማያየው እንዳይኖር ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💚💛❤👌⛪🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 16 күн бұрын
Egziabher yimesgn eleleleleeeéee tewahdox lezelalem tenur amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ስራውን እንዲህ ይሰራል እኛንም በቤቱ ያጽናን
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 7 күн бұрын
Congratulations to all of you.. Welcome and good luck with your belief and spirituality.
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 Ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአቤሔር ሆይ ምስጋና ይግባሕ ሁላችን ሕዝበ ክርስቲያንን በሰማዊት እየሩሳሌም ሰብስበን❤❤❤
@user-jr2ho2uk2v
@user-jr2ho2uk2v Ай бұрын
እልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እምዬ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ፀንታ ትኑር ለዘላለም 🙏✝️ ገና እን በዛለን ✝️✝️✝️💒
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mesayneheshetu9840
@mesayneheshetu9840 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ራስ ኩርማን ይባላል እርሱና ቤተሰቡ ከ 13 አመት በፊት በኤጀርሰ ጎሮ ኆኅተ ምሥራቅ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ተጠምቆ የቆየ ነው። የሚገርመው ይህ ሰው ለብዙ ጃማይካውያን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምጣት አረያ ነው። እንዲህ ያሉትን ሰዎች የበለጠ እንዲያገለግሉ ትኩረት የሚሰጥ አካል ቢኖር ጥሩ ነው። ዛሬ ለተጠመቁትም አረያቸው ነው! ያለው መንፈሳዊ ግንዛቤም ከምንጠብቀው በላይ ነው ይህን የሚመጥን የውጭ ሰዎችን በቋንቋቸው በሚገባ ማገልገል እንዲቻል እነርሱኑ በሚገባ ማብቃት ቢቻል ጥሩ ነው። ወልደ ሥላሴ / ራስ ኩርማን እና ቤተሰቡን/ አሁንም በርቱ እግዚአብሔር ጸጋውን ያድላችሁ እንላለን።
@mibrakteclemichael750
@mibrakteclemichael750 Ай бұрын
ኣሰይይይይ እንኻን ደስ ኣላቹ ታድላቹ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው የኔ ሃጥያተኛዋ ና በደለኛዋ እህታቹ እባካቹ የበቓቹ ካላቹ በጸሎታቹ ኣስቡኝ 😢😢😢❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል እንካን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በቴክርስቲያን መጣቹሁልን🙏🙏🙏🙏🙏
@rucha6231
@rucha6231 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል ቃል የለኝም እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እሰይ እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kirubelasfaw7718
@kirubelasfaw7718 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን welcome brothers and sisters እንኳን ደህና መጡ
@Ye-maryam
@Ye-maryam Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ድንቅ ስራ የተመረጡ ብፅአን ናቸው
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Ай бұрын
ደስታችሁ ደስታችን ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተመስገን ነው ለሁላችን ።
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu 25 күн бұрын
ቅዱስ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እናት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰላም መጣችሁ ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marysam9193
@marysam9193 Ай бұрын
ወይ ደስ ሲሉ ግርማ ሞገሱን አለበሳቸዉ ፈጣሪ መንፈስ ቅዱስ ጎበኘቸዉ ተመስገን !!!
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናን
@user-ve2mu1ib9w
@user-ve2mu1ib9w Ай бұрын
እግዚአቢሔር ይመሥገን💚💛❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw 28 күн бұрын
ጀሜይካ በጣም ነውየምወዳቸውገራቸውንም ለመጎበኘት በጣም እፈልጋለው
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤❤❤❤አምላካችን
@sarayosef7278
@sarayosef7278 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@tsigeredakahasaye8588
@tsigeredakahasaye8588 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል በቤቱ ያፅናችሁ
@mahletmamuye9578
@mahletmamuye9578 Ай бұрын
እልልልል ደስ ይላል ተመስገን
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho Ай бұрын
ስለሁል ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 16 күн бұрын
Egziabher Yemesgen 🙌🙏🙏🙏❤️
@munaabdu7359
@munaabdu7359 8 күн бұрын
ጌታ ሆይ ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፡፡
@mametohem7990
@mametohem7990 25 күн бұрын
ሰወስቱ ስላሴወች ተመስጌን ዋውደስይላሉ በረከታችሁ ይድረሰን አባቶቻችን
@derejeagerie2213
@derejeagerie2213 Ай бұрын
ስላሴ ይመስገን ያፅናቸው
@tadiloameshe1014
@tadiloameshe1014 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።☦️❤️🥰
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል
@nahi-wo3zg
@nahi-wo3zg Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ገና አለምን እንሞላለን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ❤ በእምነታቹ ያፅናቹ ያፅናን
@GG-lh2yw
@GG-lh2yw Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx Ай бұрын
❤ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@ngsti277
@ngsti277 Ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት ደስስስስ ይላል ቀናሁ ጥምቀት ሁለቴ በፈቅድ ጥሩ ነበር እጠመቅ ነበር❤❤❤❤❤❤❤
@wubaddis6745
@wubaddis6745 28 күн бұрын
ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን!
@user-qo9th4dk3j
@user-qo9th4dk3j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ✝️✝️✝️
@cabynoma7313
@cabynoma7313 28 күн бұрын
Glory to the almighty Lord, wellcome my brothers and sisters in Christ ❤
@Ayinad
@Ayinad Ай бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ee4su6cd8z
@user-ee4su6cd8z Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@kidisthabte2458
@kidisthabte2458 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልል🙏❤🙏
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@kalkidannegash-tc4kf
@kalkidannegash-tc4kf Ай бұрын
እልልልልልል በሰማይ ደስታ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤❤❤
@Alemyehu-m9v
@Alemyehu-m9v 18 күн бұрын
Awone endete dase alighe
@SelamLife-sz6yl
@SelamLife-sz6yl Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@tihitnayibeltal83
@tihitnayibeltal83 Ай бұрын
egziabhier yimesgen 🙏 ,hulachinenm be haymanot yatsenan
@tekekingboy6704
@tekekingboy6704 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
@ermiasmekashaw963
@ermiasmekashaw963 Ай бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ፊተኞች ዋለኞች ዋለኞች ፊተኞች ይሆናሉ ይላል በዚህ ሰአት እነሱ ይበልጡናል ንስሐ ገብተው ቆርበዋል እኛ ግን ? ታዲያ ቃሉ አልተፈጸመም ትላላችው?
@mekidesmebratu
@mekidesmebratu 29 күн бұрын
ተዋህዶ ንጺኢት አምነት ብዙዎች ሊያጠፉሽ ይጥራሉ ነገር ግን እነርሱ ይጠፋሉ አንቺ ግን ትሻገሪያለሽ❤❤ እኔ በደለኛዋን ሳትጠየፈኝ በስም እጠራ ዘንድ የፈቀድክ አምላከ ቅዱሳን ክበርልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ZdKebede
@ZdKebede Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ቲት
@ቲት Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን እኔ ሃጥያተኛዋ ልጅህ ከስደት መልስ ስጋወ ደሙ እንድቀበል በፀሎታቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ😢😢😢😢
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሃሌሉያ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤ክብር ለርሱ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉
@son-no4pt
@son-no4pt Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ
የ ማህበር vlog | from Balemahetebochu
7:00
Balemahetebochu
Рет қаралды 329
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
የጠንቋይ ልጅ ብለው ኦርቶዶክሶች አገለሉኝ | እንዳልካቸው ዘነበ|
1:49:03
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 147 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН