bermel Georgis ፀበል ሊቀ ጳጳሱ አስቸኳይ መልዕክት ጥብቅ ማሳሰብያ አስተላለፉ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

  Рет қаралды 27,394

ዶርቃ ሚዲያ

ዶርቃ ሚዲያ

Күн бұрын

📍 free of hate speech and violence Harassment & cyberbullying policies.
📍this video respect all the Community Guidelines that KZbin put in.
📍this video is educational and free of hate speech.
ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
/ @dorka_media

Пікірлер: 485
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ Ай бұрын
ይህን ፈውሰ ቦታ ሰለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይግባው ። እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው ሰለመጣ በቦታው ታላቅ ፈውሰን አግቻለሁ ጎደኛዬ ይዛልኝ መጥታ በአንድ ቀን ፀበሉን ጠጥቼ እመነቱን አፈሩን ሰውነቴን ደባብሼው በመህፀን ህመም በጣም እሰቃይ ነበር ሰርጀሪ እንዳደርግ ሰፔሻሊሰት አዞኝ ነበር ። የሚገረመው በሰማእቱ ድንቅ ፀበል ፈውሰን አግቼ በሙሉ ጤንነት ሰራዬን እየሰራሁኝ እገኛለሁ ከወብር ምሰጋና ይግባው ለደጁ ያድረሰኝ ለምሰክርነት ለሰለቱ በደጁ ለመገኘት ያብቃኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንዴ አላዬ ምሰክርነቱማ ለምን ይቀረብናል ያየነውን የሰማነውን እንመሰክራለን እንናገራለን ለዛ ያብቃን ። ብፅዕ አባቶቼ እና አላዬ ለዘላለም ያማያለፈውን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን ። በሰህተት የተሳቱትን ለደጁ ያብቃቸው ሰማእቱ የቅር ይበላቸው ልቦና ይሰጣቸው። አሜን፫ ይቆየን ❤❤❤🎉🎉🎉
@Donidanmeles
@Donidanmeles Ай бұрын
ዳግመኛ ቤትህን ናፍቆኛል አባቴ ቅ/ጊዬርጊስ ❤❤❤❤❤ ስደተኞችም ደጅህም አስረግጣቸዉ ኣባቴ ያልሄደ ይሂድ ከ አይምሮ በላይ አለ ፈዉስ
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን💖
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-jm8fx7qf4g
@user-jm8fx7qf4g Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@abebedese9907
@abebedese9907 Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ተመስገን መድሀኒት ስለሠጠኸን ከቦታው ለመድረስና ለመፈወስ ፈቃድህ ይሁን ።
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Ай бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባዬ እኔ አለሁ በስደት አለም ሁሌም በፀበልህ ልፈወስ እንደናፈኩ አደራህን ጥራኝ ወደቤትህ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ሁላችንም ይትራን
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Ай бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ 🙏ስም አጥፊዎችን ገስፅልን
@mttm658
@mttm658 Ай бұрын
ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ሆኖ እኔን ሀጢያተኛዋን ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@habtamugebeyehu9328
@habtamugebeyehu9328 Ай бұрын
እኔ የምለው አባታችን ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን የሚያስተምሩት ወንጌል መዳረሻው ምንድን ነው አንዳንዴ ትምህርተታቸው ሕይወቴን አስተካክሏል፡፡ ነገር ግን አልፎ አልፎ የሚናገሯቸው ነገሮች ለሚያስተምሩት ሰው መልሶ ፈተና እየሆነባቸው ነውና ፈጣሪ ከፈተናነይጠብቃቸው፡፡ እኔ የምለው ግን የልዳው ሰማዕት የበርሚሉ ቅዱስ ጊዎርጊስ በረከቱ እንዲደርሰኝ ጽልዩልኝ፡፡
@Dorkamedia
@Dorkamedia Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያስብህ
@Tsion-ie5yp
@Tsion-ie5yp Ай бұрын
አሜን ሁላችንንም ያስቡን
@habtamugebeyehu9328
@habtamugebeyehu9328 Ай бұрын
@@Dorkamedia Amen Amen Amen
@mesfinbiruk9283
@mesfinbiruk9283 Ай бұрын
Alayie aba G/kidanin botawun endiyayut edilun bitamechachu
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Ай бұрын
አባገብረ ኪዳን የሚባሎት አባት እኔ በጣም ግርም ነው የሚሎኝ ማርያምን ምክነያቱም ስንት ደጋግ አባቶቺን ሲዘልፎ ነው እምሰመው
@YeelmarGetaneh
@YeelmarGetaneh Ай бұрын
ተመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ እዉነት እያሰማከን ስለሆነ !!!
@Yemaryam-qr7bd
@Yemaryam-qr7bd 25 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ለአባቴ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ይሁንና በረከት ረድኤቱ በእኔ በባሪያዋ ላይ ይሁን!!!🙏🙏🙏አባታችን ያስተማሩትን ትምህርት ሰምቼዋለው እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ምስክርነት ስትሰጡ ጥንቃቄ ይኑራችሁ ቅድስት ስላሴዎች:ቅዱሳን :እመቤታችን ተገለጠችልን አትበሉ ድፍረት እንዳይሆንብን እኛ ብቁ አይደለንም ነው እንጂ ያሉት ጸበሉ አይፈውስም አላሉም ሎቱ ስብሀት😭ቅዱስ ጊዮርጊስ ብዙ ተአምራት እንደሚያደርግ እኔም ስለ ሰማእቱ ምስክር ነኝ ክብርና ምስጋና ለስምሟ አጠራሩ ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤
@mesertehv6ko7ul9k
@mesertehv6ko7ul9k 8 күн бұрын
ሰማአቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ አባቴ ለደጅህ አባቃኝ
@ohana2401
@ohana2401 Ай бұрын
አባቴ ሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ናፍቄለሁ አንተእርዳኝ❤❤❤
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 14 күн бұрын
Dear orthodox Christian i live in USA i went to the church it's incredible it's very Amazing GOD he shows us to know heaven and hell it's mercy and glory. Pleases.
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
እግዚዓብሄር ይመስገን ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng Ай бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይክበር ይመስገን እወድሃለሁ አባቴ ከነምናምኔ ወደኽኝ ደጅኽ አምጥተኽ ባርከኽ የመለስከኝ እኔ ማን ነኝ ክበርልኝ ለኢትዮጵያ ሀገራችን ብርሃንህን አብራላት
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ሀሰተኛ አጥማቂ ብለው በሚተቹበት አፋቸው የእግዚአብሔር ታምርም ሊተችሁ አፋቸው ተከፈተ እግዚኣብሔር ልቦና ይስጠን በእኛ ዘመን እግዚአብሔር ታምሩን መግለጥ አይችልም እያሉ ነው መልካም ነገር ሲሰሙ ከማድነቅ ይልቅ ማዳፈን ይወዳሉ
@almaayala4768
@almaayala4768 Ай бұрын
@@Jerusalem-cm7pv እኮ
@filagotshimeles-abeara6673
@filagotshimeles-abeara6673 Ай бұрын
ክርስቲያን ናቸው እንዲሆን ወይም እንዲሉ የምንፈልገውን ሳይሆን ለማተባቸው ይናገራሉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
የነዚያ ምስኪን አጥማቂያን እዉነተኞቹ እኛን ከአምላካችን ያስታረቁት አባት አምላክ የት ሄዶ እዉነት አይደበቅ በራሳቸዉ አፍ መዋረድ ምናለ ሰዉ የሚያዉቀዉን ብቻ ቢያወራ ሆ🤔
@savannasav2609
@savannasav2609 Ай бұрын
ክርስቶስን የፈተነ ሰይጣን ዛሬም በአውደምህረት ላይ ቆሞ አትዳኑ አትጠመቁ እያለ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል።
@Dav-2tube
@Dav-2tube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ገና ብዙ ተአምሩን ይሰራል ለኛ ለደካሞቹ ለሀጢያተኞቹ ሄዶ ቦታዉን ረግጦ ሳይድን የሚመለስ ሰዉ የለም ፡፡ ለደጁ በድጋሚ ያብቃኝ ያብቃቹ
@serkalembeyene9500
@serkalembeyene9500 18 күн бұрын
አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ ያብቃኝ
@meserettenkir3342
@meserettenkir3342 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በፃድቃን ሰማታት ሥራው ድቅነው ያድ ድክመት አንድ ይሸከም የቤታችን ችግር በር ዘግተን እንወያይ።
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s Ай бұрын
እግዝያብሄርን ልቤን ነው የሰበሩት አባ ይቅር ይበሌዎት ሴይጣን የተመረጡትንም ያስጥላል በዘመኔ አይቸዋለሁ እንደነ መምህር በጋሻው ደሳለኝም ሄደዋል፣እኔ ፀበሉ እዚህ አሜሪካ መቶልኝ፣ጋደኛዬ ከካንሰር፣ እኔ ከወገብ ህመም፣ከጨጋራ፣ከማድያት ተፈወስኩኝ አረ ስንቱን ላውራው፣ ስእለ አድኖ በመስኮቴ ላይ ቀና ስል በትልቅ ስክሪን በቀኑ ላይ ትልቅ መስቀል አየሁ ምንድነው ስል እንደገና ፣የመድሃኒአለምን በእሾህ አክሊል የሆነውን፣የእማምላክን፣የባታን ማርያምን፣የኪዳንምህረትን፣የቅዱስ ገብርኤልን ስእለ አድኖ አየሁ፣ እየጮህኩ ነበር ማን ብነግረው ያምነኛል ምለው ነበር የሚያሳስበኝ ከማመስገኔ በፊት፣ የስላሴዎችን ስእል አድኖ በደመና እና በእሳት ላይ ሳይ ሰውነቴ ተብረከረከ ራደብኝ፣ ከዛም ሰገድኩኝ፣ተረጋጋሁ፣ ሰማአቱንም መጨረሻ በፈረሱ አየሁት ፣ከዛ በኑሮዬ በጤናዬ ያለውን ለውጥ ዝም ነው ምለው፣እናም ሰማአቱን በፀሎት ለምኜው መቶ በህልሜ ከማይናገረው ልጄ ጋር አጠመቀኝ፣በነጋታው መናገር ጀመረ፣ፕላስ ፀበሉና እምነቱን ተጠቅሜ ተሰውሬ ነብሴ ከስጋዬ እንደመንኮራኩር ሰማአቱ ይዛት የእግዝያብሄር አብን ስእለ አድኖ አልፋ የሄደችበትን ሳላውቅ ነቃሁ፣ቆይ እጄ በቢላሆ ተወግቶ በፀበሉ ቀናት ሳይቆጠሩ ገጠመልኝ፣እግዝያብሄር ይቅር ይበለን ሊፈውሰን የተገለጠበትን ይሄን እፁብ ድንቅ ቦታ እንዲህ ዝቅ ስናረገው ፣እኔ ምችለውን አረጋለሁ ይዛቸው ሚሄድ ሰው ካለ ሌላ ምለው የለኝም
@selamkifle2494
@selamkifle2494 Ай бұрын
እህቴ /ወንድሜ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ። ባነበብኩት በተደረገልህ/ሽ ድንቅ ስራ በጣም ደስ ብሎኛል።
@selamkifle2494
@selamkifle2494 Ай бұрын
እስፖንሰር ባገኝ ብሄድ በጣም ነው ምጓጓው።
@filagotshimeles-abeara6673
@filagotshimeles-abeara6673 Ай бұрын
ክርስቲያን ናቸው እንዲሆን ወይም እንዲሉ የምንፈልገውን ሳይሆን ለማተባቸው ይናገራሉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@DestaGitet
@DestaGitet Ай бұрын
Are wendme weym white aba gebrekidan yastemrut video bitayut yishalal tsebelu aydnim befitsum alalum yalut egna kidusun ena kidusanun ayen lemalet bektenal wey new yalut
@hadastekle2644
@hadastekle2644 Ай бұрын
Aba Gebrekidan tsebel yemiyadin mehonun altekawemum siol heden metan mariamin ayehu slasen ayehu ... yemilutin new yetequawemut lemehonu lehulum sew Raey ytayal wey?Egziabiher ywekew
@bekedemi1675
@bekedemi1675 27 күн бұрын
ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ አሜን
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Ай бұрын
አባ ገብረኪዳን ፀበሉ አይፈውስም አላሉም ግን ክፉ አትናገሩ አባታችን መካሪያችን መ ምህራችን ናቸው ሰማዕቱ ለሳቸውም ሚስጥሩን ይግለጥላቸው እኛምንም ለደጁ ያብቃን።
@Sahlemariam
@Sahlemariam Ай бұрын
ታዲያ ይህንን ፕሮግራም መስራት ለምን አስፈለገው?
@tsehayearaia2450
@tsehayearaia2450 Ай бұрын
Zim blachu atakabtru aba gebrekidan embalu sweyo awket benerachowm betam knategna na tibtigna nachow
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 Ай бұрын
Atasikabetttt
@Y-Mikael-baby-Food
@Y-Mikael-baby-Food Ай бұрын
Emibalu sewye new yalshew fetary lebona yesetshe esachewn lemetchet emiyabeka erub sera yelshem yerasen hateyat mayet mengna metadel new ​@@tsehayearaia2450
@WorkuShiferaw-ko7pe
@WorkuShiferaw-ko7pe Ай бұрын
ችግሩ የመጣው እኮ እሳቸው ጸበሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ሳይሆን ሰይጣን ነው የሚያናግራቸው የሚል አይነት ክፉ አነጋገር በማስተማራቸው ነወ።
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ
@ወለተሥላሤ-ዘ7ቐ Ай бұрын
የኔን ሀፀት አይተህአትተወኝ በቸርነትህ ለደጅህ አብቃኝ ባየሁቁጥር በለቅሶ ልፈነዳነውየሚደርሠው ሰማአቱ ከስደትመልሠህ ከደጅህ አብቃኝ አሜን፫
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እስኪ ከገባቸው ለአባ ገብረ ኪዳን ንገሩልኝ በህዝብ ላይ በአምሯቸው ጥራጣሬ አሳድረውባቸዋል እናቴ አደራ ስጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ፈቃድህ ከሆነ ለአባ ገብረ ኪዳን እውነቱን ግለፅላቸው በሳቸው ምክንያት ብዙ ሰዎች እንዳሰናከሉ አባቴ እቤት ጠርተሀቸዋ በፀበል ተአምርህን አያሳያቸው የኔ የዘወትር ምኞቴ ይሔነው እኔ ሀጢያተኛዋ ልጅህን ፀሎቴን ልማናዬን ስማኝ አባቴ❤❤❤
@filagotshimeles-abeara6673
@filagotshimeles-abeara6673 Ай бұрын
ክርስቲያን ናቸው እንዲሆን ወይም እንዲሉ የምንፈልገውን ሳይሆን ለማተባቸው ይናገራሉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-bu7dx2ie4t
@user-bu7dx2ie4t Ай бұрын
በመጀመሪያ ክርስቲያን አይጠራጠርም አሜን ይሁን ይደረግልኝ ይላል እንጂ
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰይጣን ይፈር ይደንግጥ የሰማእቱ የእመቤቴ ታምር ገና በዓለም ይገለጣል ክብር ለመዳህኒያለም
@meskeremdaniel1475
@meskeremdaniel1475 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@yisaqweldemariyam6599
@yisaqweldemariyam6599 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራና ጥበብ ምንግዜም ድንቅ ነው ይህንን የሚጠሉና የሚንቁ የሚያጥላሉ ክፉ መንፈስ በውስጣቸው ያለባቸውና ያልታደሉ ናቸው ልቦና ይስጣቸው ።ልብያለው ሄዶ የሰማእቱን ደጅይርገጥ ከዚመልሰን ያገኘዋል።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
የፈሪ ዱላ በ እሩቅ አይደል ልብ የላቸዉም እዛማ አይደርሱም ጉዳቸዉ ይወጣል።
@AbirshiWedu
@AbirshiWedu Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-qz7oi2cs7x
@user-qz7oi2cs7x Ай бұрын
ምእመናን የበርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ድንቅ ነው ከሚባለው በላይ የማይፈወስ በሽታ የለም። እዛም አካባቢ የቅድስት ኪዳነ ምህረት ጸበል አለ እሱም ድንቅ ነው እንኳን ለኢትዮጵያ ለአለ መዳኛ ነው ምእመናን ቅ/ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃችሁ ስትሄዱ ንስሀ ገብታችሁ ሂዱ እኔ ለደጁ ስለበቃው ነው እናተንም ለደዱ ያብቃችሁ።
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ነበር የከፋኝ አሁን ደስ አለኝ ወንድሞችና አንተም እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ ❤❤
@LovelyDahliaFlower-rf7vf
@LovelyDahliaFlower-rf7vf Ай бұрын
ሰመእቱ ቅዱሲ ግይርግሲ ለደጂክ አብቀኝ በምልጀክ አትለየኝ ለምተቹክ ልቦነ ይሰጠቹ በእነት❤❤
@derenigus664
@derenigus664 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰማእቱ ክበርልኝ እኔ ደጂህን ረግጬ በፀበልህ ተፈዉሻለዉ ለዘላለም ትከብራለህ ይቅር በለን አምላኬ፡፡
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Ай бұрын
አለማወቅ ነው እግዚአብሔር ልቦናና ማሰተዋሉ ይሥጣቸው እኛን መዳን የምንፈልገው ለምን እንቅፍት ይሆንብናል እግዚአብሔር ፋቃድ ሆኖ ፀበሉ መድሀኒት ሰጠን ቅዱስ ጊዮርጊስ ያሉ ውድ አባ አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን አላየ ለእኛ ሰትል እሩቅ መንገድ ተጉዘህ እውነት እውነት ሁሌም ትኖራለች እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አላየ ውድ ወንድሜ
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 Ай бұрын
ወይኔ አላዬ ከሄድክ ምናለ እኔን ይዘከኝ ብትሄድ ነፍሴ ተጨንቃ ነው ያለሁት ክርስቲያኖች በጸሎት እስቡኝ😢😢😢
@user-qo9eh9yf4e
@user-qo9eh9yf4e Ай бұрын
@@nestiethiohabeshatube7243 እግዚአብሔር ያስበን እማ አይዞን ።
@abebashiferaw3188
@abebashiferaw3188 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪
@abebedese9907
@abebedese9907 Ай бұрын
nestiethiohabeshatube መሄድ ከፈለግሸ ቀላል ነው እኔም እሄዳለው ቦታውንም አውቀዋለው እግዚአብሄር እንደፈቀደ አንድ ቀን እንደምሄድ ተስፋ አለኝ መድሀኒቴ እዛ ነው ።
@KalkidanGegziabher-h4b
@KalkidanGegziabher-h4b 26 күн бұрын
Egziabher yasbh yene enat
@alemtsehaydejene637
@alemtsehaydejene637 Ай бұрын
ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ በድንቅ አጠራሩ ጠርቶኝ በበረከቱ ተጎብኝቻለሁ፤ይህን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባዉ!!!❤❤❤❤❤
@almaayala4768
@almaayala4768 Ай бұрын
ይቅር ይበለኝ አባ ገብረ ኪዳን አሽሙር ይወዳሉ የመተቸት አባዜ ናላቸውን አዛውሮታል መቼም ቢሆን ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ የለኚም በበርሚል ቅዱስ ጊዎርጊስ ፀበል ደግሜ ለደጅህ አብቃኝ
@freemelese9910
@freemelese9910 Ай бұрын
ትክክል
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 Ай бұрын
ወንድሜ አባገብረ ኪዳን ችግር ያለባቸው አባት ናቸው
@enatteshale
@enatteshale Ай бұрын
እሰይ ወረኛች ለጸሎት ትጉ ለወሬ ከምትተጎ ጣታቹን አትጠቁሙ
@almaayala4768
@almaayala4768 Ай бұрын
@@enatteshale አሽሙረኛ ሰው በጣም ያስጠላል እንኳን በመንፈሳዊ በዓለማዊ ቢሆን እኔ እንደ ግል አጠማቂያን እያሉ ሲሸነግሉ የሰማሗቸው ግዜ ነው የተወሗቸው አሽሙር ጥላቻ ትችት ያስጠላል
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Ай бұрын
​@@almaayala4768Egziabher yigtseh hatiyat west ategba kahen nachew ekiyah aydelem bisasatum besenesrat new mawrat yalbh hametgna neh
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ብፁዕ አቡነ ሰላማ ቡራኬዎት ይድረሰኝ፡፡ አላዬ እግዚአብሔር ይስጥህ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አባቶቻችን በግሩም ሁኔታ ተብራርቶልናል እግዚአብሔርን ማስተዋልን ያድለን፡፡ የእናታችን የምርት ደለጎ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጃቸው ናፍቆናል ሁኔታዎች ተመቻችተው ዳግም ለደጃቸው ያብቁን፡፡
@user-ud4ly4ly4y
@user-ud4ly4ly4y 26 күн бұрын
ቃል ህይዎት ያስማልን ❤️❤️❤️❤️❤️
@atsedemariyam5125
@atsedemariyam5125 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን 🤲🕊🕊🕊🕊🕊አባዬ ለቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምሩን ያሳይ አባ ገብረኪዳን የሚስትምርዉ አይቅም የቤተ ለፀሎት ምቅሰፋት ነዉ አለ
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 25 күн бұрын
ቅዱስጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 Ай бұрын
አባታችን አባ ገ/ኪዳነማርያምን ሰማእቱ ቅዱሥ ጊዮርግስ ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ያብቃቸው የፀበሉን ሀያልነት ስላላዩ ነው
@Dorkamedia
@Dorkamedia Ай бұрын
አባ ኪዳነ ማርያም አይደሉም ገብረኪዳን ናቸዊ
@seblewongelashenafi3417
@seblewongelashenafi3417 Ай бұрын
አይ ጥበ ብ የጎለዉ ትዉልድ አባቶቻችን ያዩትን ሚስጥር አይናገሩት ቅዱስ ፖዉሎስ እስከ ሶስተኛ ሰማይ የተነጠቅ ሰዉ ሊናገረዉ የማይገባዉን አየ አለ ምን አየ አልተናገረም አባ ገብረኪዳን በጥበ ብ አትናገሩ ብለዉ የሚጠቀም ይጠቀም ብለዉ ተናገሩ። እዉነተኛ ሰዉ በጠፋበት እዉነትን ቢናገሩ ምልክትን የሚሻ ትዉልድ እሳቸዉን ሊናገር ተነሳ !መረገም ነዉ
@haymeamor9461
@haymeamor9461 Ай бұрын
​. Ena zm enbel??? Mnm an meskr? Mn yishalal
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 Ай бұрын
​@@Dorkamediaበዛውም አባ ገብረ ኪዳን አታናግሯቸውም እግረ መንገዳችሁን
@ygermal1
@ygermal1 Ай бұрын
አላየ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እውነትን እውነት ሀሰትን ሀሰት ልንል ግድ ነው እግዚአብሔርን እንድናውቅ ወላዲተአምላክን እንድናውቅ ሀይማኖታችን እንድናውቅ ለብዙወቻችን ብርሃን እንድናይ የደከሙልን እውነተኛ አባቶችን አጥማቂ እያለ ሲነቅፍ የኖረ መንፈስ ዛሬም የሰማዕቱን ቅዱስ ፀበል መንቀፍ ጀመረ ትውልድ እንዳይድን ጨልሞ ሊያጨልም ነውና ንቁበት በርግጥ በስጋ ወንድም ናቸው አልጠላቸውም እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶላቸው ተጠምቀው ቢፈውሱ ደስታየ ቃላት አይገልፀውም (መከራው (ክርስትናየን አጠበቀው) የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ሀይለ አጋንንት በስጋቸው ላይ ይሰልጥን ለምንድነው ይህን የምለው እንደኔ ሲሰበሩ ነው ወደ ፀበል የሚመጡት ታዋቂ ሰባኪ ነኝ ነው እንጂ የሚሉት ትውልድን ከእውነት መንገድ እያወጡ ለአውሬው እየስው እንድሆን አይረዱትም እውነትን የሚቃወም ክፉ መንፈስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይያዝልን በነሱ ላይ ሁኖ ትውልድን ከእውነት መንገድ እያወጣ ለአውሬ የሚሰዋውን ክፉ መንፈስ የእግዚአብሔር ቅዱስ መላእክት ይግረፉልን።
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻን እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችው በረከታችው ይደርብን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጅ አብቃን ወድማች አለዬ ፀጋው ያብዛላችው እነሱም ልብ ይስጣቸው
@atalelechhailu3166
@atalelechhailu3166 Ай бұрын
ድርቅ ሚዲያ እጅግ በጣም እናመስግናለን እኛ ስደተኞች በተለይ በጉጉት ለደጁ እንዲያበቃን የምንጠብቀው ስለሆነ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን።
@user-yp3ss6sq7v
@user-yp3ss6sq7v Ай бұрын
ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥህ አላዬ እግዚአብሔር መልስ አለው ግን ፈጣሪ ከፈቀደ ገዳሚ መከለልና የቦታን ክብር በሚጠብቅ መልኩ አዳራሽ እና የመገልገያ ነገሮች ልክ እንደ የዘርያቆብ እመቤት እንደ ፃድቃኔ ማርያም ቢሆን መልካም ስለቦታው ሃፊነት ከፈጣሪ ስልጣን የተሰጣችሁ እስከ ብፅዕ አባታችን ድረስ የበኩላቸውን ጥረት ቢያደርጉ።
@kwkw2678
@kwkw2678 Ай бұрын
እግዚያቤሔር ይማስገን እዴት አርጊ ልማስክር እግዚያቤሔር ያደረገልኝ ግን እግዚያቤሔርን ያገኝሁት ችግር ለይ ጪቅ ለይ ነው ያወኩት ፈጠሪ አምለኬ ፈቅዶልኝ በያሄድኩበት ስለሱ ለማማስከር ያብቀኝ እልምማ በአንድ ለሊት ሁለት እልም አያለው አደዴ እልሜንም እረሴ ነው እምፈታው እያየሁትም ይሆንልአል ክብር ምስገነ ለአምለኬ ለአማኑኤል
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
😢ሰማዕቱ ማርያምን እህቴ ሄዳ እኔ ከማህጸን ህመም ድኛለው ደጁን እናፍቃለው
@user-wg7lm1em9c
@user-wg7lm1em9c Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud Ай бұрын
ስማቱ ቅዱስ ጎርጊስ አሁንም ታምሩ ይገልጣል ተስፍ አንቆርጥም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተስፍ አይቆርጥም የልዳ ኩከብ ቅዱስ ጊዬርጊስ ስራው ይስሪል እንኳን ቦታው ይርገጠ ቀርቶ ምስክርነት በመስማት ብዙ ሽከሜ አስውግዶልኛል አውደምርቱም አብቅቶኝ እንቆቅልሼ እደሚፈታልኝ እርግጠኛ ንኝ አሜን አሜን አሜን
@biruktwalelign7179
@biruktwalelign7179 Ай бұрын
እንደሰማሁት ከሆነ አባ ገብረኪዳን ያሉት ምስክርነት የሚሰጡ ሰዎችን ነው ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ክብር የሚያሳንስ እንዳይሆን ይመስለኛል ።እናንተም የምታቀርቡትን ምስክርነት መርምሩ ። የፀበሉን ተአምር ያየው ያውቀዋል።ሁሉንም የሚያውቅ እግዚአብሄር ያስተካክልልን። ብቻ እግዚአብሄርን እንዳናሳዝን
@user-tg2rl3bu2e
@user-tg2rl3bu2e 18 күн бұрын
Betikikil kezihm belay liwera ychilal seytan sew indaydin buzu ytiral tsunuwoch beimnetachin mehon alebin amen❤🎉
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho Ай бұрын
ተመሰገንሰማእቱ ቅዱሰ ጊዬርጊሰ አባቴ እዉነት እያሰማከን ሰለሆነ እግዚአብሔር ይመሰገን ለአባቱችን ቃልህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-jr2ww2sc2d
@user-jr2ww2sc2d Ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ አንተ ዉሰድ 🥰🌹🥰🥰❤️❤️
@abatnehmelka3265
@abatnehmelka3265 Ай бұрын
አላየ እና ሌሎች አገልጋዮች እግዜር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች ሆነው የተዋህዶ ልጆች እንዳይድኑ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የሚነገሩ ዘመቻ በዚህ መልኩ ማዘጋጀታችሁ በጣም ጥሩ ነው / በእውነት ለእግዜር የሚሳነው ነገር አለን በርቱ በቀጣይም ፈተና ሊመጣ ይችላል በፈጣሪ እርዳታ እውነትን ይዛችሁ መጓዝ ነው እኛም በደጁ ተገኝተን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ተካፋይ እንድንሆን በጸሎት አግዙን /እግዜር ይመስገን
@user-tz2yn8ni5y
@user-tz2yn8ni5y Ай бұрын
አባቴ የልደዉ ኮኮቨ ነብሴ ተጨነቀች እባክህን አስበኘ አባቴ
@yonasa5975
@yonasa5975 Ай бұрын
አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ፀበልተኛውን ከትዕቢትና ከፈተና ለመጠበቅ ስለፈለጉ ነው እንደዛ ያሉት እንጂ በጥርጣሬ አይመስለኝም።
@sosinabeyene1005
@sosinabeyene1005 Ай бұрын
Manem betebit altenagerem egzyabher yasayachewen mesekerenet new enji yesetut yayuten memeseker edel new enea gen emenet yanesen nen
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር. ይመስገን ወድምችን እናመስገናልን ቃለ ህወሓት ያስማልን አሜን በስም መጡልን አባታችን አሜን ይፍቱን
@RomanTadele-me4ls
@RomanTadele-me4ls Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን በጣም ስጨነቅ ነበር በጉጉት ስጠብቀው የነበረው መልስ
@biniyamkindie
@biniyamkindie Ай бұрын
አወ ልክ ነው። ስርዓት አልባ የሆኑ የመድረክ ሰዎችን ስርዓት ማስያዝ ግድ ነው።
@user-bx4dt3ne3s
@user-bx4dt3ne3s Ай бұрын
ከአነጋግር ከእርጋታ ከአገላልፂ ደስእሜል መልስ የሰጦን አባታቺን እናመሠግናለን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@mamathelon7092
@mamathelon7092 Ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ስመአቱቅዱስጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏ላች ቄን ላዴረሰን አባትቻቺን ቃል ሂዎት ያሰማልን🙏🙏እርሜን ካጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏የአግልግሎት ዘመናችሁ ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰ተዋህዶ ላዘላለም ትኑር ሀገራቺን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይታብቃት 🙏🙏🙏🙏ሰላሙን እና ፍቂሩዋን መደናኃለም መልሶ ይጥስልን 🙏🙏🙏🙏ልቃ ሜላኩ ሰምይቱ ቁዱስ ጎርግስ በረከታጭሆ ይዳርብን 🙏🙏🙏
@sirgutbekele4298
@sirgutbekele4298 Ай бұрын
እኔ እንኳን ሳልሄድ ቤቱን ለመርገጥ በጉጉት እያለሁ ከአንድ ሀይማኖት አባት ሳይሆን ለእምነቱ ባዳ ከሆነ ሰው የሰማው ያህል ነው የተሰማኝ እናም እውነቱ ለህዝቡ ስለተገለፀ ደስ ብሎኛል .ሰማዕቱ ለደጁ ያብቃኝ
@MuleSemachew
@MuleSemachew Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ❤❤❤❤
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አላዬ ከነመላው የስራ ባልደረቦችህ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከሳምንት በላይ እንቅልፍ የነሳኝ ያንገበገበኝ ጉዳይ ነበር ❤❤❤ደስስስስ ብሎኛል
@Asni-pl5ve
@Asni-pl5ve 18 күн бұрын
@@user-rw2oy3li1s AmeniAmeniAmeni welet Silas ebalalehu steliyligni chenikogni new
@tagitadesse8154
@tagitadesse8154 Ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን በእውነት በጣም ያሳዝናሉ ትውልዱ የጸበል ዝሙት ይዞታል ያሉ ቀን ነው የበቁኝ ስለሁሉም ጌታ መድኃኒዓለም ቤቱን በመንሹ ያጽዳው
@user-sm9me5vj8s
@user-sm9me5vj8s Ай бұрын
ደና ደና አይባልም ማለት የፈለጉት ይኖራል
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k Ай бұрын
ይሄ ገ/ኪዳን የተባለዉ መታች ደብተራ ምን ያህል በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ በአደባባይ የምንፍቅና መርዙን እየረጨ መሆኑን ሁላችንም እያየን ነዉ ። ይሄ ነገ ብዙ ሺህ ነፍሳትን ከእግዚአብሔር ቤት አዉጥቶ ለአዉሬዉ ሊያስነጥቅ እንደተዘጋጀ አስተዉለን ማዉገዝ አለብን። የቤተ ክርስቲያን አባቶችም እዉነተኛ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን ማሳደድ ትታችሁ ይኸን ሰዉ ብታወግዙት ጌታ ለናንተ አደራ የሰጣችሁን ምእመን ከነጣቂ ተኩላዉ ትታደጋላችሁ። ማህበረ ቅዱሳን የተባላችሁትስ የት ናችሁ?? ይሄ እናንተን አይመለከታችሁም?? ይሄ ካልሆነ ለቤተ ክርስቲያን ጥቅማችሁስ ምንድነዉ??
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
😢እዉነት ያስፈራል​@@user-um6cm8er6k
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
በስላሴ ስም ይኽም አለ ልቦና ይስጣቸዉ ሲናገሩ ያዳልጣቸዋል ሁሌም😢
@filagotshimeles-abeara6673
@filagotshimeles-abeara6673 Ай бұрын
ክርስቲያን ናቸው እንዲሆን ወይም እንዲሉ የምንፈልገውን ሳይሆን ለማተባቸው ይናገራሉ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃን❤❤❤❤
@kmnLkm-o7b
@kmnLkm-o7b Ай бұрын
አባቴ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@saratube7513
@saratube7513 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ይሄን ሥለሠማሁ ደሥ ብሎኛል መፅናኛዬ ሠማዕቱ ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ሁሉ ይቻልሀል ጭንቀቴን አንተ ታውቃለሁ ፈውሠኝ
@ayuayten
@ayuayten Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አላዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@genetbulcha5341
@genetbulcha5341 Ай бұрын
ይመስገን ሰመአቱ ቅዲስ ገይርጌስ አባቴ እውነት ያስማከን ስለሆነ ክብር ምስጋና ይገቧሀል አሜን አሜን አሜን
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ቅዱሰ ገወርጊሰ ልብ ይሰጣቸው አባቶቻችን በርከታቸው ይደርብንንን❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 29 күн бұрын
በርታ የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጅ ጀግናችን ነህ። አይዞህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ግን ብዙ በረከት ያሳየናል።
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ ስጠቤቃችሁ ነበር እንኳን ሰላም መጣችሁ
@yenantw21
@yenantw21 Ай бұрын
አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አደራህን እረ ለደጅህ አብቃኝ ተው እኔ ሁሌም እኔደናጸኩኝ እስከ መቼ።😢😢😢😢
@user-qg7lq4vj2v
@user-qg7lq4vj2v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉
@esfile5867
@esfile5867 Ай бұрын
አባታችን፣የእድሜ፣ዘመንዎት፣ይባረክ፣በጣም፣እጠብቅ፣ነበር፣ምላሽ፣እንደሚሰጥ!!!!በማወቅም፣ባለማወቅም፣ነገሮችን፣ቀርቦ፣ባለማየት፣ህዝበ፣ክርስቲየኑን፣ለማሳሳት፣እናም፣ለማሳዘን፣ለተናገራችሁት፣ነገር፣ፈጣሪ፣ማስተዋልን፣ያድላችሁ፣ይህን፣ስህተት፣የሰራችሁ፣በአባትም፣ደረጃ፣እንዲሁም፣ያንን፣ተከትሎ፣ለገንዘብ፣መሰብሰቢያ፣አካብዳችሁ፣አባዝታችሁ፣ህዝብን፣ያደናገራችሁ፣እግዚአብሄር፣አምላክ፣ማስተዋልን፣ያድላችሁ፣ፈውስ፣ያስፈልጋችኾልና፣እናንተም፣ቦታው፣ላይ፣ሄዳችሁ፣ከክፋታችሁም፣ጭምር፣ተፈውሴችሁ፣እውነታውን፣ለመመስከር፣ያብቃችሁ!!!!!!የሊዳው፣ኮከብ፣የሊዳው፣ጸሃይ፣የአባቴ፣ወዳጅ፣ሰማእቱ፣ቅዱስ፣ጊዮርጊስ፣እኔንም፣በስደት፣አሻግሮ፣ይቃኘኝ፣በምህረት፣እጆቹ፣ይዳብሰኝ፣ዘንድ፣በጸሎታችሁ፣አትርሱኝ፣አስካለ፣ማርያም፣እባላለሁ፣በምላሻችሁ፣በጣም፣ተደስቻለሁ፣የገባው፣ይግባው፣!!!!!!አባታችን፣ፈጣሪ፣በእድሜ፣በጤና፣ያቆይዎት!!!!!!!!
@Sewemehon12
@Sewemehon12 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን እንዲህ ግራ ለሚያጋቡ አባቶች መምህራኖች ልክ እንደ አባታችን አባኪዳን እንዲህ በቂ መልስ በመስጠታችሁ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሁሌም መከታ ይሁንላችሁ
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc Ай бұрын
ንገሩልኝ በጣም አናደውኛል አባ ገብረ ኪዳን
@ayinalemtekileyohanis1766
@ayinalemtekileyohanis1766 Ай бұрын
ቃልህወትን ያሰማልን አባቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan Ай бұрын
ኤልሻዳዮች እናመሰግናልን እንቁ የቤተክርስቲያን ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤
@ngsti277
@ngsti277 Ай бұрын
ከሁሉም ታኣምር የገረመኝ ለህፃናት ስሆን ይቀንሳል ለትላልቆች ኖርማል ይወጣል ስላሴ እፁብ ድንቅነው፡፡እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስ ጊዎርግስ ፍውሶኛል የወደፋት ህወቴ ወደ ብራሀን ቦታ ወስዶ ኣሳይቶኛል የተላያየን ባሌ ተመልሶ መቶ ይቅርታስጠይቀኝ ኣሳይቶኛል እረ ማኣት ነው ታኣምር ያየሁ በቃላት ኣይገለፅም ክብር ምስጋና ለጌታችን ይሁን፡፡ህዱ ና ታኣምሩ እዩ ብዙ ታኣምር ታያላችው ህወታችው በሀሴት ትሞላለች ❤❤❤❤
@ftawwftwww2822
@ftawwftwww2822 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ይሄንን መዳኛ ለሰጠን ለደጁ ያብቃኝ ሀጢያቴ የበዛ ሸክሜ የከበደ ሀጢያተኛ ነኝ ፈጣሪ አምላክ ቸሩ እግዚአብሔር በዴሌን ሁሉ ይቅር ብሎ ለደጁ ያብቃኝ❤❤❤
@user-uv8xw9gn6x
@user-uv8xw9gn6x Ай бұрын
አባ ገ/ኪዳን ፀበሉ አያድንም አላሉም አትሳሳቱ እሳቸውን ለመጥቀስ አትቸኩል
@natnaelalem270
@natnaelalem270 Ай бұрын
ሰው እንዳይድን ነው እኛ እየዳንን ነው ልቦና ይስጣቸው
@AsterWorku-of1vx
@AsterWorku-of1vx Ай бұрын
እኔና ቤተሰቦች ግን ፈውስ ተአምር ተደርጎልናል 30 አመት ከሚያሰቃየን በሽታ ተፈውሰናል , ሰማዕቱ ፀበሉንና እምነቱን ለአንዲት ፓራላይዝድ ለሆነች ህመምተኛ በሕልም ሂዱና ስጡ አለን ሠጠናት አሁን ከአልጋ ተነስታ ስራዋን ጀመረች ሰማዕቱ ለሁላችን ይድረስልን በሐይማኖታችን ያፅናን አሜን
@Lulatewede
@Lulatewede Ай бұрын
Amlake kidus Giyorgis ymesgen 🙏🙏🙏❤❤❤
@bisrigmichael6934
@bisrigmichael6934 Ай бұрын
እሰይ ኤልሻዳይ መልካም አረጋቹ ሰማዕቱ አባቴ ድጋሚ ለመሄድ ፍቀድልኝ ሁሉም ቦታህ ለመርገጥ ለሚጓጓ ደግሞ ፍቀድለት አባቴ ቦታህ ዕፁብ ድንቅ ነው።
@mistiresolomon1466
@mistiresolomon1466 Ай бұрын
እናመሠግናለን ግራአጋብተውነበር እግዛብሄርይሥጥልን አሜንን
@RahelTesfa.
@RahelTesfa. Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አላዬ እግዚአብሔር ይባርክ ልቤን አሳረፍካት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ እንደዛ በመባሉ በጣም ከፍቶኝ እና አዝኜ ነበር አጥጋቢ መልስ ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን
@user-tt6wl1ug3x
@user-tt6wl1ug3x Ай бұрын
አይጣና እግዚአብሔር ይሁንሽ
@user-fu7pr9rq2o
@user-fu7pr9rq2o Ай бұрын
ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ
@MolM-wz9kn
@MolM-wz9kn Ай бұрын
አባታችን አባገብረኪዳን ሰለምልክት የሚሹሰወች እጅ ሰለቅዱስ ገወርጌስ አይደለም አባታችን ላይሰይጣን ቀንቶባቸዋል ንግግራቸውን በደንብ መስማት ያስፈልጋል
@tirsitmulugeta7248
@tirsitmulugeta7248 Ай бұрын
Ewent new sew be kefu becha new yemiyayew yaluten astekakelo lemsemat fekadega aydelum .....hidu tetemeku belewaleko gn rega belachu meremeru ende yostinan Ena afomia lemalet new
@aammaas
@aammaas Ай бұрын
በግልፅ ቦታውን ጠቅሰው ነው የተናገሩት። ስህተት ስህተት ነው። ከሳቸው ይልቅ ለቤተክርስትያን መቆርቆር ይሻላል። ሊቀሰማእቱን ማሰብ የተሻለ ነው። ቦታው የቀልድ ቦታ አይደለም አይደለም ስጋ ነፍስ የምትርድበት ቦታ ነው። አንድ የተሳሳቱ አባት ለመሸፈን ምህረትን መካድ ያስጠይቃል። አጥፍተዋል ይቅርታ ይጠይቁ። በየመሀከሉ የሚቀላቅሉትንም አሳች አስተያየት ያቁሙ። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው።
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 Ай бұрын
ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብጹዕ አባታችን በረከተዎ ይድረሰን እባካችሁ ወለተ እየሱስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከስደት መልሶ ለዚሕ ቅዱስ ቦታ እንዲያበቃኝ
@user-ih1bd6lc3p
@user-ih1bd6lc3p Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 Ай бұрын
ዉድ አበቶቼ አንደበታችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዉድ ወንድሜ አላዮ የልዳዉ ሰማእት የቤሩቱ ኮከብ ሞገስ ይሁንህ ቦታውን ለመርገጥ ጠዋት ማታ እየተማፀን ያለነውን ፈቃዱ ሆኖ ያስረግጠን ረዳቴ አማላጄ አስበን ፈቃድህ ይሁን ልቦና ስጠን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። አለሙ ሁሉ የእግዚአብሔር ማዳንን ይመስክር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአጋንት እስራት የታሰረውን ሁሉ ያድን ይፈውስ ህዝቡ እርስ በእርሱ የሚጋደለው ወዶ አይደለም በእስራት አእምሮው ተሰርቆል ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ።
@yeshumederesse
@yeshumederesse Ай бұрын
ወንድም አላየ እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ አባቶቻችን እድሜ ይስጣችሁ።😊
@MartaMershaye
@MartaMershaye Ай бұрын
ስማእቱ አገራችን ስላም ሆኖ ለደጅክ አብቃኝ
@HiwotAddis-o2p
@HiwotAddis-o2p 28 күн бұрын
አረ ሰወች ለመረዳት ሞክሩ አባታችን ፀበሉ አያድንም አላሉም ምስክር ለሚሰጡ ሰወች ነው ምክንያቱመ ጠላቴን አሳየኝ ወይ አሳየችኝ ለሚሉነው እግዚአብሔር ጠላትህ ይሄነው አይልም ይፈውሳልጅ
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,3 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
በዩኒቨርስቲ ያሉ ፈተናዎች የፈረንጅ ቡዳ Memehir Girma Wondimu Video 685#subescribe_now ትውልድ ይዳን በጣሊያን ሮም የተሠራ
24:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 27 МЛН