🔴ሴቶች እንዳያመልጣችሁ‼️👉🏾የአባ ገብረኪዳን ድንቅ ጠቃሚ ትምህርት

  Рет қаралды 44,878

Rama Media  ራማ ሚዲያ

Rama Media ራማ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@Melaku-fb5ud
@Melaku-fb5ud 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ሁልጊዜ እንደምግብ አዲስ ሚሆንብኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብርሃን ታድልልን🙏🙏🙏🙏
@Mekdesu
@Mekdesu 5 күн бұрын
ሊቁ አባታችንን ከወደድናቸው ከመውደድ በዘለለ የሚያስተምሩንን እንኑርላቸው። አንድ መምህር "ሊቅ የተማረውን ካስተማረህ ሊቅ ትሆናለህ፣ሊቅ በሕይወቱ ካስተማረህ ግን ክርስትያን ትሆናለህ።" ይላሉ። አባ አባ ክርስትያን እንሆን ዘንድ አይደለም ሕይወትዎ ትምህርትዎ ለልባች እንደቀጭን ፉጨት ደስታ ኝየሰጠ ለክርስትያንነት ያስገድዳል። እኛ እኛ ነን ከስህተት አናመልጥም ቸሩ እግዚአብሔር ግን ጠባቂም ባለፀጋም ነውና ከእርስዎ ጋር ይሁን።ከፈተናም ይጠብቅልን!
@ماجد-ل8و
@ماجد-ل8و 5 күн бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በዝህ ዘመን የተሰጡን መፅናኛ እንቁ ስጦታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏
@ቤዛዊትሰለሞን
@ቤዛዊትሰለሞን 5 күн бұрын
እኔግን ልሞት ነው በአባ ትምህርት በጣም ነው እራሴን ያገኘሁበት ሁልጊዜ ነው የማዳምጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ አባት
@enatemedia8267
@enatemedia8267 3 күн бұрын
እኔ አዳምጣለው ግን እርሳለው ምን ላድርግ ሰዎች
@TarikeTamre
@TarikeTamre 8 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 4 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@BunchBebo
@BunchBebo 2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን። አባታችን
@AsrebebAmbaye
@AsrebebAmbaye 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያማልን አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@Weltsenbet
@Weltsenbet 5 күн бұрын
አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠገበዉ ትምህርትእመ ብርሀን የጌታየ እናት የመዳኔ ምክንያት የስደት ስንቄ ፍቅሯ ይደርብን
@Makdas1224
@Makdas1224 5 күн бұрын
ላለህይወት ያሰማልን👏 የሰማነውን በልቦናችን ያስቀምጥልን /ይፃፍልን አሜን
@MekidesWonde
@MekidesWonde 5 күн бұрын
Kalehiyiwot Yasemalin Abatachin Egiziabihar Amilak Ye Temesigene Yihun Amen Amen Amen 🙏🙏🌹
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲❤️ በረከትዎ.ይደርብን
@SemhalMatiyas
@SemhalMatiyas 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እዲ የሚያረጋጋ የእግዚአብሔርን ቃል ስለምታሰሙን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@abayneshzeraye803
@abayneshzeraye803 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
@HayatMulu-z5i
@HayatMulu-z5i 3 күн бұрын
ኣባ ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@መዓዛአገኝ
@መዓዛአገኝ Күн бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይልን
@GenetSemege
@GenetSemege Күн бұрын
እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@MGf2m
@MGf2m 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል❤❤❤
@Fecr-q4l
@Fecr-q4l 5 күн бұрын
ቃለህይወትያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤🎉🎉
@TigestKassw
@TigestKassw 3 күн бұрын
ቃለሂወት።ያሠማልን።አባታችን
@MekdesAmate
@MekdesAmate 4 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከባታችን
@TadesseHgiyorgis
@TadesseHgiyorgis 5 күн бұрын
አባቴ ዘላለም ኑሩርን እድሜና ጤና ይስጠን ።
@FasikaFasika-z8f
@FasikaFasika-z8f 5 күн бұрын
አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰመልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluMoges-v2e
@MuluMoges-v2e 5 күн бұрын
እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አባታችን እማይጠገብ አንደበት
@azikaazikaazika
@azikaazikaazika 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@AskwalGebre
@AskwalGebre 5 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችን
@KsanagasksaKsanagasksa
@KsanagasksaKsanagasksa 5 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@abnetchernetu901
@abnetchernetu901 3 күн бұрын
አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ለጥፉትም ልቦና ይስጥልን!
@Jahed-h9s
@Jahed-h9s 5 күн бұрын
አቤቴ ቃወ ህይዎትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@XoXo-us7do
@XoXo-us7do 4 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤
@SimegnAgaze
@SimegnAgaze 5 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@kongetwolde8997
@kongetwolde8997 5 күн бұрын
ቃለ ሀይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@Wondyee
@Wondyee 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የዘመናችን የነፍሳችን እረኛ ነዎት እድሜ ይስጥልን
@EtIeri-df9wk
@EtIeri-df9wk 5 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤አባታችን
@MesiDaraje
@MesiDaraje 5 күн бұрын
አሜንንን
@ድንግልእናቴነይ
@ድንግልእናቴነይ 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@MequanntTewedaj
@MequanntTewedaj 5 күн бұрын
ሱሴ ናችው አባ ገብረ ኪዳን wifi ከጠፋ ይጨንቀኛል ካላዳመጥኩ ዘመን እንዳይፈትናቸው እፈራለሁ ከመውደዴ የተነሳ የኔ ቢሆንም ስህተቱ ሌላ ሰባኪ መስማት አልችልም በቃ
@enatemedia8267
@enatemedia8267 3 күн бұрын
ዳውንሎድ አድርገሽ አስቀምጭ ጥሩ ነው ሁልግዜ አይኖርም።ዋይፍይ
@bezaGetachew-y9g
@bezaGetachew-y9g 5 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ❤❤❤
@FiyoriTesfay-z3e
@FiyoriTesfay-z3e 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን።
@jfdy3618
@jfdy3618 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልንአባታችን
@TesfaneshMelese
@TesfaneshMelese 5 күн бұрын
ቃለህይወትነ ያሰማልን
@YeshiZeleke
@YeshiZeleke 4 күн бұрын
መምህሪቃለህወትንያሰማልንሰለሁሉማነገሪእ/ሪይመሰገን
@ConfusedCasualShoes-tk4bf
@ConfusedCasualShoes-tk4bf 5 күн бұрын
ቃለሒወትያሰማለን❤❤❤❤
@buzazewde8499
@buzazewde8499 4 күн бұрын
የኔ አባት ቃለህይወት ያሰማልን
@masewslasrese4379
@masewslasrese4379 5 күн бұрын
Amen amen amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@BunchBebo
@BunchBebo 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sabla-z3r
@Sabla-z3r 5 күн бұрын
Abatahen kaleheyewetn yassemalne ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@monika-js2us
@monika-js2us 4 күн бұрын
❤❤❤❤kale hiwoten yasemalen abatachen edemena tena yadilelen ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotYazew
@HiwotYazew 5 күн бұрын
Kale hiyewatn yasemalen
@Aster-c1f
@Aster-c1f 5 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GdcgghJgfcc
@GdcgghJgfcc 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@Abl.R
@Abl.R Күн бұрын
ጀማሪ ነኝ አግዙኝ
@FantayeKalay-t8c
@FantayeKalay-t8c 4 күн бұрын
🙏❤
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 4 күн бұрын
22:09
@BiniamKifle-r4t
@BiniamKifle-r4t 5 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇹
@hilinatilahun3846
@hilinatilahun3846 2 күн бұрын
እባካችው ስካቸውን የምታውቁ አገናኙኝ
@abrehamtsegazeab7236
@abrehamtsegazeab7236 4 күн бұрын
Appreciated for sharing those sweet Words of God but Don't cut in the middle of SBkET please
@BezawitTeklu-yh1ee
@BezawitTeklu-yh1ee 5 күн бұрын
🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🤲🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@AdisuYenealem
@AdisuYenealem 3 күн бұрын
Tt ensemalen gen mnkat yakatenes mn enarg
@frehiwotbulto2046
@frehiwotbulto2046 4 күн бұрын
ለምን ይሳደባሉ እባካችሁ ባካባቢ ያላችሁ ምከሩአቸው ትምህርታቸው ጥሩ ሆኖ ስድባቸው በጣም ያሳዝናል
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu 2 күн бұрын
Mne blew tesadebu ehte eh ? Bisadebuses tegtsae new ehte yelelenen kidesna ena kiber banefelg teru new mnalbat anchi endatsedbi benetsehna ena bekidesena yemiyabeka hiwot kalsh melkam new yelelenen neger eyshengle eminegeren seytan bicha new hewanen yelelatne neger negero endasasatat malet new astwey
@kidstቅድስትስለሽየኪዳነም
@kidstቅድስትስለሽየኪዳነም 14 сағат бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@GenetGenet-i8r
@GenetGenet-i8r 4 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችን
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@KbreQdusan
@KbreQdusan 5 күн бұрын
❤❤❤
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@RegatRegat-t7f
@RegatRegat-t7f 9 сағат бұрын
❤❤❤❤
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ሁሉም ሠው መምሠሉ ባይታይ አመሉ
11:55:00
ዜድ ሠጠ የገጠሯ
Рет қаралды 125 М.
በሳውዲ ክርስቶስን ስታመልክ የተያዘች ደፋር ሴት አስገራሚ ታሪክ
17:42
ንጋት ኮከብ ሚዲያ - Negat Kokeb media
Рет қаралды 251 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН